KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
81ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የ2 ልጆቹን እናት ትቶ የ4 ልጆች እናት ...ለምን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:20:29
67ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ልጅት በአባቷ፤ ደሀ አታገቢም ስትባል ምን ወሰነች(በመምህር ተስፋዬ )
1:06:24
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
00:58
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
FOREVER BUNNY
00:14
82ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የድድ ንቅሳትና ለትዳር የተላከ የዝሙት መንፈስ ሴራ(በመ/ር ተስፋዬ)
Рет қаралды 37,739
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 162 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 318
@FjdjxhhNxj-we2bj
15 күн бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስት ኣርሴማ ጠብቃኝ ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እችን የምታነቡ #የድንግል_ማርያም_ልጅ_እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ #መምህሬ_ኑርልን_ለዘላለም🙏
@TheSkyman55
10 ай бұрын
ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@bekihawi6030
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹልን ነሐሴ 7 ቅዱስ ጴጥሮስ የተመግስተ ሰማይ ቁልፍ የተቀበለበት መታሰብያ ዕለት ዊንጌት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ) እና እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወረሃዊ ክብረበዓል አደረሳችሁ♥
@eyeruseyerus3837
3 жыл бұрын
መምህር በውነት እንደዚህ ግዜህን ሰጥተህ እኛ እንድንለወጥ ሰለምታደርገው ነገር በውነት እማ ፍቅር ከክፍ ነገር ትጠብቅህ እኛም ሀጢያት ከመሰራት ልቦናችን እኛንም መርምረን ቤታችንን እንድንመርምር የፍሬ ሰው ያድርገን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን አሜን ፫
@ሙልቲወለተስላሴ
3 жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር እድሜህን ያርዝምልን ሶሊ ቤተ ጉባኤ ማህበር አሁንም ያብዛን አምላካችን ባለችን ሰአት እያመሰገንን ነው የተዋህዶ ልጆች ሶሊ ቤተ ጉባኤ ማህበራችን ኑ ተቀላቀሉን እግዚአብሔርን በጋራ እናመስግን እንማማር ማህበራችን ሀገራችን ሀይማኖታችንን እመቤቴ ኪድዬ ትጠብቅልን
@era7420
3 жыл бұрын
ወይኔ እኔም እንደዚ ነበር ሚያረገኝ ቁጭ የኔ አይነት ባህርይ እግዚያብሄረ ይመስገን ከዚ በኋላ እኔ ላይ ያለውን አይነጥላ በስግደት በቅዱስ ቁርባን እፋለመዋለው እድሜ ላንተ መምህር🙏
@ትራንስፖርት
3 жыл бұрын
አባክሽ በጾሎት አስብኝ ዓረብ ሀገር ነው ያለሁት ወለተ መስቀል ብለሽ ሀገሬን አንድገባ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ
3 жыл бұрын
@@ትራንስፖርት እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአጋዝእት አለም ስላሴ ወርኃዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንወድሀለን የኛ እንቁ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💐💕
@kntattube7324
3 жыл бұрын
አሜን
@addaagsa6706
3 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር
@ውለትስላሴ
3 жыл бұрын
አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራች ።ቃለህይወትያስማልን. እሜን እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
2 жыл бұрын
ከጥን እናት አባቶች የመጠጣ አባባል ነው
@አዲስወለተማርያም
3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም መምህር በውነት እዬገረመኝ ነው ሁሉም ነገር በኔ አለ እኔ እናቴ ጥርሴን ካልትነቀሽ ብላ ስትጨቀጭቀኝ ተነቀስኩት ግን ከዚያ ቡላ ያለው ብቻ ዝም ነው ይቅር ብቻ ከባድ ነው መምህር አንተ ግን ነብሴ መርቃሀለች ማርያምን
@minjartube4522
3 жыл бұрын
የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
ይግረማል እግዚአብሔር አምላክ አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን ከእርኩስ መንፈስ እርሱ ይሰውረን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እስይ እህታችን እንኳን ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወቷ ተመለሰች ፍጻሜአቸውን ያሳምርላቸው ሰሉሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን
@tsigelakew2294
3 жыл бұрын
ወጣቱ በዝሙት መንፈስ ተቸግሯል በተለይ ወንዶች ከ ሁለት ቀን ትዉዉቅ በኋላ ሚስቴ እያሉ ሴቶችን ይሸዉዳሉ እነሡን በደንብ ምከርልን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን
@yonasabraham1868
3 жыл бұрын
መም በመጀመሪያ እችን ጊዜና ሰአት ሰቶ በሰላም ላደረሰን ፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው መም፡ከተቻለ ስለ ቡዳ የለቀከውን ቪድዮ ወደ እንግሊዘኛ አስተርጉመህ ብትለቀው ጥሩ ነው እላለሁኝ ብዙ ወንድሞችና እህቶች አማርኛ የማይሰሙ ስላሉ ነውና ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን
@medi7110
3 жыл бұрын
🙏❤ እናመሰግናለን የእሱዋን አቅም ችሎታ ለኛም ይስጠን ሀጢያታችን በዛ እሱ ይማረን የቅር ይበለን😭
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያው ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እውነት ለሁሉም ገጠመኞች አጠስተማር ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ዝሙሮችንም ግን አንድ ላይ አሰማስብከህ ብትለቅልን ደስ ይለኛል መምህራ
@melkiedress6839
3 жыл бұрын
ውድ የእግዛብሔር ቤተሠቦች እንኳን ለአብራህሙ ሥላሦች አደረሣችሁ መምትራችን ቃለ ህይውት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያረዝምልን
@mariammgtube2112
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ። እግዚአብሔር እንድሰማው ራሱ ስለፈቀደልኝ ክብር ለእርሱ ይሁን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። በደንብ ተብራርቷል ረጅምምም... እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ መምህር !
@gugffj3345
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አስተማሪና ታምእር የሆነ የዘመናችን ገጠመኝ ነው እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ ወለተ ጻድቅ ከነቤተሰቤ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህራችን እህት ወንድሞቼ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ ወረሃዊ ና ለእመአምላክ አመታዊ የጽንሰት በዓለ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እመአምላክ በእናትነት ቃልኪዳኗ በዘለዓለማዊ ፍቅሮ ቅድስት ሀገራችን ካለችበት ወጥንቅጥ ወገኖቻችንንን ሁሉ ከእራብና እርዛ ከመንገላታት በልጇ የምህርት ተማጽኖ በቃቸው ትበልልን አሜን
@abi4294
3 жыл бұрын
እግዚሐብኤር ይመስገን መምህር እዴት ወልክልን አዋ ልዩ ገጠመኝ 81 ላይ በጣም እኔ ብዙ ነገር ነው የታማርኩበት እግዚሐብኤር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ቤተሰቦቼ አሜንንንንን
@shalomtube9291
3 жыл бұрын
ጠላቴ ሆይ አመለጥኩህ🙌🙌🙌 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ አምላክ። ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 🙏🏻🕯🙏🏻🕯🙏🏻
@mebrtelemma8716
3 жыл бұрын
መምህር ቃልህውት ያስማልን እኔስ በችነው ጥላቴን ይምቀጣው ስሜ ብቻ ሁኛለው በፁም በስግድት እድብርታ ውድ ስጋድም እድቅርብ በፁሉታችው አስቡ ስደተኛዎ መቅድስ ማሪያም
@fghdft2828
3 жыл бұрын
መምህ ር በፀሎት አትርሳኝ አሰበኝ በጣም ሰዉ ይናደድብኛል
@kidankidankidankidan7031
3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንን የረዳ የእስራኤል አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@destatesfaye4373
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እህታችን እንኳን ተረፍሽ ነው የምለው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፍጥረቱን መቼም አይተው አንቺንም እናትሽንም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በርቺ እህታችን ለወንድማችን ላደረግሽው እግዚአብሔር ይክፈልሽ መምህራችን አንደበትህን ይባርክ ቸሩ መድሃኒያለም
@diala838
3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር በጣም ደስ የሚል ምክር መፃፍ ቅዱሳዊም ትምርት አለበት ተመስጌን ጌታዬ
@abatobecrnetkasebey2449
3 жыл бұрын
በጣም ይከቡዳል ያሳለፈችው ሄወቷ አይ አለማወቅ ስንት ነገር ያሳጣል ምንምኳን እናቷ ሳይረዱ ቢያረጉትም እግዚአቡሔር መልካም ነውና በነበረችበት እንዳትሞት ስለሜፈልግ መጨረሻዋን አሳመረላት ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@okubatestai4121
3 жыл бұрын
ይቅሬታ ስለ ርእሱ ምንም ሳይል ወደ ሌላ ገባሁት ።ለእህታችን ለመከርን ላስተምሃረን ጌታ እኛም ያስተምህረን።እንደ ኣብርሃም ሳራ የጸና ኪዳን ያድርግላቹ መድሃኒ ኣለም። ስጋው ወደሙ ተቀብለን የመንግስቱ ወራሶች ያድርገን።
@edentaklaly1656
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ይን የሕይወት ምግቡ ታቀርቡልናለህ ከእኛ የሚጠበቀው ልቦናችን ክፈትልን ቡለን እጃችን ታጥቦ መመገቡ ቡቻነው ድንግል ከነቤተሰቡህ ትጠቡቅ ቡዙ ነገር እዳቅ ነኝ ቡቻ ሳይሆን እምነቴን እንዳቅ ወደ ፈጣሪ እነድቀርቡ አድርገሀኛል መምህር ባወራው አያልቅም ከሀገር ውጭ መሆኔ እንጂ እሱ አምላክ ለሀገሬ ያቡቃኝ ቡዙ እምነግርህ ነገር አለ ፈጣሪ የጠቡቅህ
@ወለተሀናየድንግልጂ
3 жыл бұрын
መምህራቺን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ የሚገርም አስተማሪትምህርትነዉ መለወጥ የሚፈልግ ይለወጥበታል የተዋህዶልጆቺ እባካቺሁ ሸርርርርርርርርርር ላይክክክክክክክክክ እያረግን እናካፍል አንከፍልበትም ደስየሚልነገር ደሞ እማፍቅር የሚለዉን ዩዉቲብ ቻናል እዬገባን ሸርላይክክ እናልግ
@birhnewolde2051
2 жыл бұрын
መምህር አተም ኑሪልን ረጅም እድሜ
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
3 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ እኔ የማዬው የምሰማው ሁሉ ከአይምሮዬ በላይ ነው ፈጣሪ ልባቺን ይመልሰው
@ኤፍታሕወለተኪዳን
3 жыл бұрын
ስጋየ ለነፍሴ ተገዛ አሜን ዝማሪ መለእክትን ያሰማልን💚💛❤
@fasicamolla7352
3 жыл бұрын
ኤልሻ ዳይ ነዉ ጌታ ሁሉን ቻይ ይፈፀማል አምናለሁ የልቤን ጉዳይ (2)አይ ሠዉ መሆነን በጣም ከባድ ነዉ ፈተናዉ የግብፅዌይቷ ማሪያም አምላክ ይርዳን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመዉ አሜን(3)
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚአስተምር ገጠመኝ ነው ይህ ከኛም አካባቢ የማቀው ሰው አል በንቅሳት የሚስቡ ሰውች አይቻለው ይገርማል ግን መንፈስ መሆኑን የሚአቅ ሰው የላም አሁን ግን አውኩት እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለንቁ መምህራችን
@ውለትስላሴ
3 жыл бұрын
በእውነት ሳናውቅ በሰራንውነገር እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን እኒም ድዴን ተነቅሻለው መምህር በፀሎት አስበኝ ሁለተ ስላሴ ብለህ
@merry3355
3 жыл бұрын
Memhirachin egziyabhet kante gara yihun negerochin endnastewl silmtastemren egziyabher regim edme yistih🙏
@astekastek1000
3 жыл бұрын
ይገርማል የእግዝያብሄር ስራ እፁብድንቅ ነዉ እልልል እንኳንእግዝያብሄር መለሰሽ እህቴ እኛም ልቦና ይስጠን ለሁላችን አቤት የሴጣን ስራ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርች ቃልሕይውት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይጠበቅልን
@rodaszikie9371
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይባርክህ መላው ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው !!!
@ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ ወይኔ ይገርማል እኔ ከቅድቤ መገጣጠሚያ ከግባሬ እንደመስመር ተደርጎ ተወቅሬ አለኝ የዛሬ 14ምናምን አመት ያጎቴ ሚስት ናት የወቀረችኝ በስመአብ ደግነቱ ደብዝዟል አምላክ ይቅር በለን በማወቅም ባለማወቅም ያረግነዉን 😥😥😥😥
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህናመጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ እናታች እማፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅ እስከነቤተሰቦችህ
@asichalkonjo3811
3 жыл бұрын
በመምህራችን ላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የድካምህን ዋጋ መድሀኒአለም ይክፈልህ በረታ እኝንም እደእህታችን ልብነችንን ወደመልካምነገር ይለወጠን አምላኬ ሰው አድረገኝ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይሁነን ቡዙ ሰው የታሰሰታ ግንዘቤ አለ ለዝ በደብ መወቅ አለብን
@እማፋቅር
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
3 жыл бұрын
መምህር ትምህርትህን በሚመለከቱ ሰዎች ቁጥር አትጨነቅ ይህ ቀላል ስራ አይደለም እየሰራህ ያለህው የሰውን ልጅ ከጠላት ዳቢሎስ መንጋጋ የመንጠቅ እና ወደ ዘላለማዊ ህይወት የማሳረፍ ስራ ነው ለዚህም ከተጠሩት ሰዎች ይልቅ የተመረጡት አብረውህ ናቸውና ስለተመረጡት ሰዎች ደስ ይበልህ ያሉህ ሰዎች. አዳራሽ ከሚይዘው አቅም በላይ ዕለት ዕለት ወደ ጌታ እግዚአብሔር ምርኮ እየጎረፉ ነውና በተጨማሪም ከሌላ ዕምነት አብ የጠራቸው እየመጡ ነውና የቁጥር መብዛትና ማነው አያሳስብህ በርታ።
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አተ ለይ ሁኖ የመከረን የገሰፀን ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አስተዋይ ልቦና ያድለን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ (ልን)አሜን አሜን አሜን
@teshome6481
3 жыл бұрын
ቤተሰብ ግጠመኙን 👍ማድረግ አንርሳ በጣም ቀላል ነው አይከብድም
@ብርቱኳንበያሰ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰመሊን በቀ ዲፊን ኢትዮጵያ በመተት አለቀ እግዚአብሔር የስበን
@Amal-sr5kc
Жыл бұрын
መምህራችን በርታልኝ እኛ የተዎህዶ ልጆች. በተለይ በሰደት ኣገር ያለን እየተከታተልንክ ነው ኮመንት እንኳ ባንፅፍ ግን እናዳምጣለን ኮሜንት የሚፅፍ ሰው ቢቀንሰ እየሰማንው ላይክ ኣርገን ዝምብለን እናዳምጣለን ሰራ ሰለሚበዛንነው
@ምስጋናለአግዚአብሔርይሁን
3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፅሎት አስብን ውለታ ሂወት ገበረመድህን መምህር ቤትስብች ታሪክ ነው ቤትስብች ንቅስት አለችው የዝሙት መንፈስ አላቸው ግን መን ልድርግ ያንተ ትምህርት አይከታተልም እኔ በአቅሜ ግን የቻሉከት አይስግደከ ነው ስድት ነው ይልህት አንድ ውንድሜ አዲስ አበባ ነው ይልወ እግዚአብሔር ባለው እንድከፍት ላይ በፀሎታችሁ አስቡት ሰሙንጉስ ቀሽ ነጋሽ ገብረ መድህን አይናለም ወለተ ማርያም ምልኣት ምስግና ወለተ ሂወት አርሴማ ቃል ኪዳን ብስራት ታደሰ ሃይላይ.. ከእነ ቤተሰቦቼ ፅሎት አስብን አሜን አሜን አሜን 💞💞💞
@mana6355
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርቱ በጣም ነው ደስ የሚለው ብዙ የማላውቀው ጉድ ባንተ ትምህርት እንዳውቅ ሆኛለሁ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን በስደት መጥቼ እግዚያብሔር አስተማረኝ
@murrservices8463
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ወቸው ጉድ ንቅሳት በጣም ነው የምወደው እና ለመነቀስ እመኝ ነበር መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እማፍቅር ትጠብቅልን
@ንግስቲምፅላለማርያም
Жыл бұрын
በእውነት በጣም ይደንቃል ወየው ለኔ ጥርሴ እና ግንባሬ ንቅሳት ኣለኝ በእውነት ተስፍሽዬ በኔ ውስጥ ስንት መናፍስት እናዳሉኝ እግዚኣብሔር ይውቀው ኣይይይይ
@demozmasresha2412
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በምትልከው ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እድሜህን ያርዝምልን
@weleteteklehaeymanotwelete8342
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይዎት ይአሰማልን ይአገልግሎት ዘመኑን ይአስረዝምልን
@saraethiopi9378
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደራስሺ ተመለስሺ እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም የሚገርም ነው
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህርየ በእውነት የጥርስ ንቅሳት ስንታችን ጠፋን በተለይ ጥር ልደርስ ስሆን እንድህው የታጨት ሴት በተለይ መነቀስ ነው በተለይ በራያ ቆጆ ሆኖ ለመታየት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልኝ መምህርየ
@etalemawedemse812
3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hannakonjo3951
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን ያንተ ይሁን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይገርማል ከምንም ጋር ተያይዞ አደለም ትርፍ ጥርስ ነበርኝ ሳስወልቀዉ በጣም ትልልቅ ነበር ጥርሱ የወጣበት ለማስተካከል ተነቀስኩኝ ከምንም አምልኮ ጋር ግንኙነት የለኝም
@seve3476
3 жыл бұрын
ኸረ እኔም
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር በእውነት ስለንቅሳት ኃጢያት እንደሆነ አቃለሁ ግን መንፈስ አይመስለኝም ነበር እሚያስነቅሰን እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
@bezaeuale9465
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@hewtetefera4960
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@almalmm2462
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@solomontekle6870
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፥
@መሰታወትአፀደማርያም
3 жыл бұрын
በእወነት መምህሬችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ 😘😘 ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን 🙏🏿
@duifkgkgfilgoglglg7368
3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ መምህር እኔም አንዲት ጓደኛየ አስነቅሳኛለች እናም ሰው ሁሉ ብሬን ወስዶ አይመልስልኝም የተነቀስኩትም በቀኝ እጀነበር ፊደሉደግሞgጅየሚል ፊደልነው አሁን ግን መስገድ መፀለይ ስጀምር ሁሌም ሲያሯሩጠኝ አያለሁ ግን አልወጣም መንፈሱ
@xebel2319
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ስላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከነቤተሰብህ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ የታሰርን ሁሉ እንፈታ ዘንድ የጀመርነውን ፆም ድህነትን በረከትን የምናገኝበት ያድርግልን ትምህርቱን ሰምቼ እመለሳለው
@የክርስቶስባርያ-ቘ4ተ
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ግሩም ትምህርት ነው በይቤቱ ያለ
@ብሔረአጋዚት
3 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ የድድ ንቅሳት ችግር ካለዉ አንደኛዋ እኔ ነኝ ተነቅሻለሁ ምክንያቱም ጥርሴ ትላልቅ ሆኖ ያስጠላ ነበረ ከተነቀስኩ በኋላ ግን ሲታይ እንደበፊቱ ትልቅነቱ ባይቀንስም ግን ፍጥጥ ብሎ አይታይም ደግሞም የእህታችን አይነት ፀባይ የለኝም እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለእህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ
@mesert6973
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እደት ነህ የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ማስተዋሉን ያድለን ቃሉን አክባሬ ያድርገን ላይክ የለም እሕት ወድሞቸ ትምሕርቱን አዳምጡ ይጠቅመናል ለሊሎችም ሸር አድርጉ ላይክ አድርጉ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹
@ቅድስትወለተማርያም
3 жыл бұрын
ሲቀብጡ ተመላለጡ ነው እሚባለው ለምን ይተራከማሉ መልካቸውን ይዘው ቁጭ ቢሉ መህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳንስ የነገርህን ያስተማርከን እንጠነቀቃለን
@sarasarae4817
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል መምህ ራችን አትርሱኝ በፆለት
@h6ey335
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እንቁ መምልራችን🙏 ቅዱስ እግዝአብሔር ለቅድስ ሃገራችንም ምህረቱና ቸርነቱ ይላክልን 🙏
@kdest____6070
3 жыл бұрын
ቃለ ዕይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የኛ መዳኛችን ነህ💚💛❤️ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💒💒💒💒💒👏
@teshome6481
3 жыл бұрын
ይገርማል እኔም ከተወሰኑ ጊዜ በፊት ድዴን መነቀስ እጅግ በጣም እፈልግ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለ ሰውም ተርፌ መጥፎነቱን ነው የምነግራቸው
@tebygebru3169
3 жыл бұрын
Weygud Egzabihir yewedatal le ehitachen yesema Amlak legna yeseman temesgen fetari 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራ እፁብ ድንቅ ነው እህታችን ያንቺን ሕይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን አሜን
@aynalemmengestue3354
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው የእህታችንን ህይወት የቀየር የኛንም ይቀይርልናል እግዚአብሔር ይመስገን
@kirosmariyam7926
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@አድናወለተማርያም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የሚያሳዝን ህይወት ነዉ እንኳን እግዚአብሔር ወደ ህይወት መለሰሽ ጎበዝ ነሽ በርችልን እህታችን ሁላችነንም ይቅር ይበለን
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እኮን ተመልሽ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን
@eyerusalembogale605
3 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ አንኳን ደህና መጣክልን አናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን በርታል በጉጉት እየጠበቅንህ አየሰማን እየተለወጥን ነው የማፍቅር ልጅ ከፊትህ ይቅደምልህ አንደበት ይሁንህ አሜን
@dhdjj5980
2 жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተመለሰችልን እኛንም ይመልሰን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@bezachanel2516
3 жыл бұрын
ዋው መምህራችን እኮን ደና ሠጣህልን እግዚሐብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አገራችንም ሰላሙን ያምጣልን
@merymain5649
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mm-zn3yx
3 жыл бұрын
እኔም ድድቴን ተነቅሻለሁ ይደማል ከንፌሬ ያብጣል በጣም ሞጥፎ ነው ኣለማወቅ ለዉበት ተብሎ የምደረግ እግዝአብሔር ይፈዉሰን እንጅ ወለተ ብርሃን ፣ ወልደ ማኖስ ፣ ወልደ ተስፋይ በፆሎት እኔምድድቴንተነቅሻለሁይደማልከንፌሬያብጣልበጣምሞጥፎነውኣለማወቅለዉበትተብሎየምደረግእግዝአብሔርይፈዉሰንእንጅወለተብርሃን፣ወልደማኖስ፣ወልደተስፋይበፆሎትኣስቡን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@addisalam5158
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላከትን ያሰማልን🙏
@jgch4593
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@tube-ce8vg
3 жыл бұрын
ቃልሂወትያሰማልነ።መምህሬ አተለኛብለህ ብዙእያደረክልነ ነዉ ለኛም ማስተዋልን ያድለነ ይቅር ይበለነ
@zyz7738
3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህዋት ይሰማልን አክስቴ በጣም ነው ደስ የመላው እግዚአብሔር አምላክ አንችን ይረዳሽ እነኛም ይደረሳልን መምህር አንደ መንፈሰ የመስጅገረኛ አሉ
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አሜን አንኳን ደና መጣክ በአውነት መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን ትምህርት በጣም ድንቅ አስትማሪ ነው ጸጋውን ይብዛልክ
@YeshiYesh-b1n
Жыл бұрын
መምህርዩ ቃለሕይወት ያሰማልን አመብዙሀን yebrhennat ትባርክህ
@lemlemsolomon8580
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ግሩም ገጠመኝ ልጁ በጣም አስዝኖኝ ነበር እውነትም የማታ እንጀራ አረ መምህር ስንቱን ምእመን ነው የታደከው አንዲያው እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር ይጠብቅህ መታደል ነው እባካችሁ እናቶች አባቶች ልጆቻችሁን ለመንፈስ አትዳርጉ ለማይጠቅም ገንዘብ ንብረት ብላችሁ ለደብተራ ለጠንቋይ አታጓንብሱ ይሄንን ደብተራና ጠንቋይ ምንአለበት ከኢትዮጲያና ከኤርትራ ቢያጠፋልን አኔማ አንዴት እንደሚያናድዱኝ ጭስስ ነው የምለው መንግስት አንድ ነገር ቢያደርግ
1:20:29
81ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የ2 ልጆቹን እናት ትቶ የ4 ልጆች እናት ...ለምን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
1:06:24
67ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ልጅት በአባቷ፤ ደሀ አታገቢም ስትባል ምን ወሰነች(በመምህር ተስፋዬ )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 69 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,4 МЛН
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
1:30:18
29ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የተሳካለትን ድርጅት ለማፍረስ የተላከች መተት ያደረባት ቆንጆ መጨረሻ) በመ/ር ተስፋዬ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
2:06:58
2ኛ ዋና ፦ዘመኑን ዋጁ " ወደ ሞት ተጠግቶ የጨረሰ እድሜ ነው ያለን"
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 2,8 М.
58:55
79ኛ ገጠመኝ ፦በቀን ለተወሰነ ጊዜ ያህል የሚያደነዝዝ መንፈስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
1:34:15
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 87 М.
1:30:17
56ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በአባቷ አውሊያ ተማምና በበአታ ተአምር ጉድ የገጠማት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 65 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3 МЛН
1:54:09
32ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በአቴቴ ጨሌ ምክንያት ጠፍቶ በፀሎት የተገኘ ህይወት(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 85 М.
1:00:21
149ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ባለትዳሩ መነኩሴ ሁለት ሴት ወልዶ ጭራሽ ወንድ ውለጂልኝ ይላታል ጉድ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
1:52:25
47ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አፍ በተጠረገበት ሶፍት የገባ የዝብርቅ መንፈስ ተመትቶ ሲገባ(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 57 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 406 М.
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 69 МЛН