KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
82ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የድድ ንቅሳትና ለትዳር የተላከ የዝሙት መንፈስ ሴራ(በመ/ር ተስፋዬ)
1:25:35
152ኛ ልዩ ገጠመኝ፦በተደጋጋሚ ያሰጣው ልብስ በመወሰዱ የህይወቱን አቅጣጫ ወዴት እንዳዞረው
1:59:18
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
81ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የ2 ልጆቹን እናት ትቶ የ4 ልጆች እናት ...ለምን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 34,189
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 389
@abi4294
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አደርክ ዛሬ በጣም ደስ ብልኝል ምክናቱም አንተ ነህ እናቴ እና አባቴ ዛሬ የክርስቶስን ስጋ ና ደሙን ስለተቀበሉ በአባታችን በአብነነ ገብረመንሰፈ ቅዱስ ቀን ደስ ብሎኛል ቤተሰቦቼ
@SaraSara-sx7tb
3 жыл бұрын
Betam des ylal
@mercyyohannes3668
3 жыл бұрын
Egzehabher yemesgen betam desyelal
@abi4294
3 жыл бұрын
@@mercyyohannes3668 mercy Yohannes አዎ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቀን
@selamselam9789
3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ። የኔንም ወላጆች ለቁርባን እንዲያበቃልኝ ፈጣሪን እየለመንኩት ነው ድንግል ማርያም ትርዳኝ።
@abi4294
3 жыл бұрын
@@selamselam9789 አሜን አሜን አሜን እህቴ እማ ፍቅር ትርዳሽ
@yamtube8790
8 ай бұрын
እረ መምህር እጅግ የሚገርም የሚደንቅ ነው እፁብ እፁብ እንጂ ምንቃል የለኝም ቃለህይወት ያሰማልን እማላምን መሆኔን ዛሬ ነው የተረዳሁት በፀሎት አስበኝ ልጅቷ ቅዱስ ሩፋኤል ተገልፆ ሲያናግራት ከውስጥ የሚደነግጥ አካል አገኘሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌸🌸🌻🌻🌷🌷🌼🌼ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ።
@woldegebreal4482
3 жыл бұрын
የትም ተወለዲ ብቻ በመንፈሳዊ ሕይዉት እደግ ቤተክርስቲያን ተጠግተህ እደግግግግ…………..የወደዳችሁ ላይክ አድርጉ
@tegistbale9574
3 жыл бұрын
አሜን እናቴ የጭንቅ አማላጅቱ አእምሮዬ ውስጥ ያለውን ኮተት አውጥታ ትጣልልኝ 😥🙏
@ghhghy3086
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
5 ай бұрын
እፅብ ድንቅ ነው የእግዘአብሄር ስራ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እኔም ደካማዋ ነኝ በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ አትርስኝ በፆሎት በቆባቹህ አትርስኝ መምህራችን እድሜና ፀጋ ፈጣር ይስጥህ አሜን
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህራችን የማሪያም አራስ ነኝ የሴት ልጅ እናት ሆኛለሁ ስሟንም ሶሊያና ብያታለሁ እናንተም አውጡላት ፀልዩልኝ ከሳኡድ ሹርጣ ያውጣን በዚህ ክፉ ግዜ እስር ቤት ከባድ ነው
@enatalemwondimu3858
3 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ የአማልክት ከምላክ ይመሰገን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
3 жыл бұрын
አካን ደሥአለሽ እካን ማራም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@kntattube7324
3 жыл бұрын
እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ቆንጆ አሀቲ በያት በግዕዝ የመጀመሪያ ማለት ነው ደስ የሚለኝ ስም ነው
@yeqidusemikayeleliji5545
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ማርያም ማረችሽ እማምላክ ከዚህ ከክፉ ዘመን ትጠብቅሽ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
3 жыл бұрын
@@yeqidusemikayeleliji5545 ማሪያም ታኑርሽ
@destyasthin6535
3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ለእነሱ የረዳሃቸው የእኔንም የልቤን ቁስል ፈውስልኝ የእግዚአብሔር ስራ በፍሬም ጎበኛችሁ አብዝቶ የሚሰጥ አምላክ ነው ያለን ክብርና ምስጋና ይገበሃል በእውነት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
ተስፋ ሰላሴ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከልህ በጣም አስተማሪና ጎበዝ አባት ነው ለሁላችንም እደሱ የለ ብርታት እዲሰጠን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ለኔም ለኃጥእ በነብሴ በሁሉም ሹሜሀለው ለይኩን ፫
@abi4294
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን መምህር እውነት መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን ቅዱስ ሩፋኤል ከእርግማን መንፈስ ይሰውረን የድንግል ማርያማ ልጅ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሁሉሙ መከራ ይጠብቀን አሜንንንንንንንን
@gir9108
3 жыл бұрын
አሜን
@eyerusalembogale605
3 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ እግዚሐብኤር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ይባርክ አንደበትህን ይጠብቅልህ ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን ብርታቱን ይስጥህ ጥላ ከለላ ይሁንህ በጣም እየተማርን አየተጠቀምን በየአንዳንዱ ገጠመኝ አየተጠቀምን አየተማርን ቃላት ያጥረኛል እድሜ ከጤና ይስጥልን በርታልን አገራችንን ሠላም ያርግልን ምህረት ያርግልን ኤፍታህ ይበለን
@sarasara2006
3 жыл бұрын
እኔም ጠር 13 ቀን አረባገር ሥለምኖ ቶለ አልተኛም ነበር ሤትዮየም የለችም ነበር እና ጥዋት12። ገደማላይ ፀሎት አድርጌ ሻማዉን አልጠፋም ነበር እና ተኝቸ ነበር ላካ ሻማዉ ተያይዟል ጠዋት 1 ላይ ነበር እኔ ደግሞ በዛሠአት አልነሣም ነበር ግን የዛባ ብትትሥል እየተቃጠለ ሣየዉ በእጀ የተያያዘዉን ልብሥ ሥጨብጠዉ አጀ ተቃጠለ ከዛ እሣቱን የፀሎት ዉሀ ነበረኝ አጠፋሁት ከዛ እጀን ቅባቅዱሥ ቀባሁት በጣም በልቶኝ ነበር ግን ሥቀጣዉ በቅፆበትነዉ የዳነዉ ገረመኝ እና እኔም ከዛ ወዲህ በየወሩ ሻማላበራ እና መልካዉን ለመድገም በልቤ አሠብኩ እና ወንድልጂ ሥወልድ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሡነዉ የምሠጠዉ ብየ አሥቤአለሁ የገረመኝ ነገረ ቢኖር የቅዱሥ ገብርኤል ሥእል ፊለፊት ነበር ሌላም ነበር ግን ልብሡን ሢበላዉ ሥእሎ ምንም አልሆነም የቅዱሥ እሩፋየል አምላክ እና ቅዱሥ እሩፋኤ ሥማቸዉ የተመሠገነ ይሁን
@kisanethadgu5786
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ኣምላድነት ተራዳኢነት ኣይለየኝ በሂወታችን የጎደለ ይሙላልን ፈቅደናል ቅዱስ ሩፋኤልሆይ ናልን
@banchiamlakkassahun3215
3 жыл бұрын
መምህራችን እንደምን አደርክ፤ ገጠመኝ ሁሉንም በድጋሚ ስሰማቸው በጣም ብዙ እየሰማሁ ያላዳመጥኳቸው አሉ ብዙ ትምህርት አላቸው በጸሎት ያበርታን አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ኤፍታህ ፤
@embetweyesaefe4732
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
3 жыл бұрын
የእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ደስ የሚል ትምህርት ገጠመኝ ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ሊቀ መላእክት በእነሱ ቤት ገብቶ እንደባረካቸው ሁላችንንም ይባርከን ህመማችንን ያስወግድልን በሰላማችን በህይወታችን የገባውን የጠላት መንፈስ ከእኛ ያርቅልን ውድ መምህራችን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከታቸው ይደርብን እነሱን የጎበኘ ቅዱስ እሩፋኤል እኛንም ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።እሜን እሜን እሜንንን ።መምህራ.. ቃለህይወትያስማልን ።እድሜናጤናይስጥልን።መምህራ..በእውነት.
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሊምራት የፈለገውን ነብስ በህመም ይጎበኝታል አትመመኝ አይባልም ማረኝ እንጂ አስተማራ ገጠመኝነው መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsehayedebele1383
3 жыл бұрын
ወንድማችን ተባረክ በጣም የሚገርም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ቁዱስ ሩፍኤል ለኛም ይስማን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
3 жыл бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ይሄንን ድንቅ የሆነ ገጠመኝ እንድሰማ ለረዳኝ አምላክ ስሙ ይመስገን ይክበር ይመስገን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የባለ ታሪካችን ባለቤት የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ለልጆቹ እራይ እንደሚታያቸው ማመኑ ትልቅ እምነት ነው የምነቱ ጥንካሬ እጅግ እጽቡ ድንቅ ነው ለኔ ለሀጢያተኛዋ ጽኑ እምነት ስጠኝ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን
@zyz7738
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ መምህር ቃል ህዋት የሶማሌ መና ይሳነናል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እህታችን የረዳ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይርዳን አሜን
@yeqidusemikayeleliji5545
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን የደረሰ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ለእኛም ለሁላችን ይድረስልን መምህራን እግዚአብሔር ቀሪውን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@sijitasijita6360
3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን ደስስስ ይላል መምህር እመሰግንሀለን ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ አሜንንን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
3 жыл бұрын
#በስመሥላሴ መምህሬ በእንባ ነው ያዳመጥኩት #እግዚአብሔር ለታሱሩት ሁሉ #ቅዱስ_ሩፋኤልን ልኮ ከአጋንት እስራት ይፍታቸው ይፍታን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን #እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን 🥺🥺🥺 #ወላዲትአምላክ የአስራት አገርሽን አስቢያት 🤲
@እሪታእሪታ
3 жыл бұрын
እረዥምእድሜና ጤናይስጥክ መምህራችን
@jaja-ln1hl
3 жыл бұрын
መምህራችን ተስፈየ ፀጋውን ይብዛ ልክ በጣም አስተማሪ ነው በመጀመሪያ ብትፈተንም መጨረሸዋ አሳመረላት ቅዱስ እሩፋኤል 🙏🙏🙏🙏
@selina_yemaryam
2 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ! ነፍሴ ሆይ ወዬልሽ ወዬታ አለብሽ (ወለተ ስላሴ)በጸሎታቹህ አስቡኝ አደራ ባንተ በምትነግርለት ነገር ሁሉ ቅዱስ ሩፍኤልን ወደድኩት እኮ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@libanosferew1333
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ከነ ቤተሰብክ እንደኔ አይነቱን ሀጥያተኛ ወደ እግዚያብሄር መልሰክ የክርስቶስን ፍቅር በልቤ አሳደርክ ጠላቴን በደንብ እንዳውቅ አረከኘ መድሀኒአለም የ አገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው ይባርከው!!!
@77seven53
2 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ የኔንም ቤት ጎብኝ። አሜን
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁሌም አዲስ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዝማሬ መለከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አባት ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@tigistaychlu8076
3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር አገልጋይ ቅዱስ ሩፍኤል ክብር ምስጋና ይግባው አሜን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን.. መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን..
@uaesharjah
3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ በእውነት ተምርቤተለው ሁለቸንም ይርዳና የእሩፋዬ አምላክ እግዜያብሄር በእውነት
@Ethiopia928
3 жыл бұрын
ዋው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ዘመንህንቤተሰብህን ከክፉ ይጠብቅልህ በጣም የሚደንቅ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ያስተማርከን አስተማሪ የሆነ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ይህ ትምህርት ቤት ነው ዩንበርስቲ ነው መንፈሳዊ እውቀት የሚገኝበት ላወቀበት የሚጠቅም ነው መምህር ተባረክ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን 👏
@MaryMary-sl6kk
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር በእውነት ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምራለው የወንድማችንን ጥንካሬ አስተምሮኛል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ያብዛላችው እታችንም በመለወጣ ለዚህ ከብር በመብቃታ ደስ ይላል እግዚአብሔር ልጆችሽን ደሞ ለፊሬ ያብቃልሽ 🙏🙏🙏
@abatobecrnetkasebey2449
3 жыл бұрын
ወዬኔ እንዴት ያለ ነው ደስ ሲል ስለሁሉም ነገር እግዚአቡሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ገጠመኝማ ፈጣሪ የውነት ለነፍሳችን መዳኛ ነው ያመጣልን ፍፃሜያቸውን ያሳምረው ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@tigistmoges6922
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህችን ሴት የመለሰ እኛንም ችግራርችን ፈቶ ሰላማችን ይመልስልን. እኔን እህታችሁን ወለተ ኪዳን ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@bezachanel2516
3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚሐብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ከደዛ መንፈስ ይሰውርን በጣም ያሳዝናል ቢቻ ድንግል ማርያም ትጠብቀን 🤲🤲🤲
@kalkidantaddesse6095
3 жыл бұрын
መምህር በጣም እሚገርም ነው። የኔን ስሜት ሳይ ይህንን ሁሉ ነገር እድትሰማ የመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን ። በጣም ከባድ ነው። እንዲህ የሰውን ችግር መሸከም ያስቻለ እግዚአብሔር ይመስገን። ባለታሪኩ ወንድማችን በረከትህ ,ፀጋህ ይብዛ ይህን ሁሉ ቤተሰብ ታደግከው። የተግባር ክርስትና ውጤት ነው። አባታችን መምህር ግርማን እድሜአቸውን ያርዝምን አሜን።
@ማርያምአማላጄ
3 жыл бұрын
መምሕርዬ በምታቀርባቸው ገጠመኞችሕ በጣም ማስተዋል ችያለሁ እደዚይ አይነት ሐይማኖት አዳለኝም አላውቅም ለበር እድሜ ለትምህሮችሕ በፊት ይሔ ትምሕርት ቢኖር ይሔ ሑሉ ሕዝቦች አንጠፋም ለበር አሑንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን መምሕራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ጤናሕን ያብዛልን
@SFXMajestic
3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን እስካለ ማርያም ወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤል ሀይለ ጊዮርጊስ ተክለ ጊዮርጊስ አፀደ ማርያም ወልደ ሩፋኤል ሀይለ ስላሴ ወለተ ስላሴ ገብረ ፃዲቅ ገብረ ኢየሱስ ወለተ ብርሃን ሀይለ ሚካኤል አስካለ ማርያም ወልደ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ሚስጥረ ስላሴ ገብረ መድህን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ አረጋይት ወለተ ሰንበት ሀይለ ጊዮርጊስ ሀይለ ጊዮርጊስ ጽጌ ማርያም ህይወተ ማርያም ወለተ ፃዲቅ ወልደ ዮሐንስ ወለተ ሚካኤል
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
በስመ #ሥላሴ እንዴት ደስ እደሚል ውይ እዲህ ነው ክርስቶስ ወድማችን #አባታችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ #በእድሜ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ደስ የሚል አስተማራ የሂወት ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን #መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ #የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው #እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ #የቅዱስ ሩፋኤል እረደኤት በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን
@alazardejenetasse9807
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ። ቅዱስ ራጉኤል ለዚህ ቤተሰብ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን ። አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ይገርመኛል የነሱን ህይወት የቀየረ አምላእክ የሁላችንንም ይበይር🙏🙏🙏መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
@kedestmengesha2220
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱስ እሩፋኤል በረከት ይድረሰን አሜን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን መምህሬ የኔ የዋህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን በእውነት የስንቱን ቤት ጎበኘህ በእውነት ለስንቱ ነፍስ ደረስክ #እግዚአብሔር በእርሰዎ አድሮ ብዙ ነገር አውቀናል እና ኑርልን 🙏🙏#ወላዲት_አምላክ በላይ ጥላ በታች ጫማ ትሁንህ በፆለታችሁ አስቡኝ #ወለተኪዳን ማሪቱ
@keeflonagasee5453
3 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም የሚያስደነግጥ የሚደንቅ ነገር ነው የእግዚአብሔር ስራ ምን ያህል ከሱ የራቁትን እንዴት እንደሚፈልግ ለይቅርታ ቅርብ ልዩ አምላክ ነው ይህን ነው በጣም የተረዳውት እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ነው መላኩ ቅዱስ እሩፋኤል የኛንም የምንሰማውን ሁሉ የዉስጥ ቁስላችንን ይፈውስልን አሜን አሜን አሜን መምህር ላንተም ፀጋውን ሞጎስን ይስጥህ ያብዛልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን ከይቅርታ ጋር ግን መምህር በቅርብ ቀን የተከፈተ ወንቅሸት የሚባል ስትል ትንሽ ቅር አለኝ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል በ97 አመተ ምህረት የመሰረተ ድንቅ ታምረኛ ገዳም ነው የእወንቅሸቱ ቅዱስ ገብትኤል ድረስልኝ አምላከ አባዩሃንስ ተስፋ ማርያም ብዬ ጠርቼ ከወገብ ህመም ተወፈውሻለው ተምራቱ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ባባቶች ላይ አድሮ እንዲህ ከወደቅንበት የሚያነሳን የሚምረን አምላክ ይመስገን እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
ጎዶልያስ ብዙ ሃጢያ ባለችበት ቦታ የእግዚያብሄር ፀጋ ይበዛልን ❤️ በፀሎታቹ አስቡን ወለተ ሥላሴና ቤተሰቤን 🙇♀️
@hailuweldearegaye4487
3 жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ ጠቅሞናል ፈጣሪ ለንተ ለመላው ዘማርያን ታዳጊ ልጆችህ ፈጣሪ ይጠብቃችው
@helenselemon4574
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የኔ ሩፋኤል ድንቅ ነው የሩፋኤል አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ ⛪ መምህር እባክህን ሰለቁዱሳን አስተምረን እኔ ከገጠመኝ ይልክ ትምህርትህን በጣም ነው ይምወደው ገጠመኑም አስተማሪ ነው ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን መምህር ተባረክ
@chfucuuccyyc2338
2 жыл бұрын
እውነት ግሩም ነው ሉእል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን አቤት ይህ ከይሲ ዳቢሎስ የስቱን ህይወትን አበላሽው አየ አለማወቅ መዳኒቱን ይዘን ቁጭ ከዛ መባዘን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን መገዱን ስላሳየን ይክበር ይመስገን ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሁላችነንም ጠብቀን አሜን ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@amoshadd9375
3 жыл бұрын
መምህር አንዳንዴ የምትናገረው ያስቃል ከንፈሯን ሳመችው። ብቻ ትምህርቱ መያዝ ያለብን የእግዚአብሔርን ሃያልነት እና በጸሎት በስግደት በንሰሃ በሱባኤ የምንፈልገውን መጠየቅ። መንፈስ ማሰርና መቆጣጠር። እንደሚቻል እውነት ደስስ ይላልል እግዚአብሔር እኛንም ይጎመኘን ብጸሎት አስበን የልባችንንንመሻት። ይፈጸምልን ቅዱስ ሩፋኤል ትዳር ከእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጠን። አሜን ጸጋውን ያብዛልክ
@SamsungA-om7vz
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመሥገን የሰው ልጅ ፍፃሜው ሢያምር ደአ ይላል የኛንም መጨረሻ ያሣምርልን እድሜና ጤናውን ያድልህ ፀጋህን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን
@ንግስቲምፅላለማርያም
Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚኣብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እግዚኣብሔር ለሁላችን መጨራሻችን ያሳምርልን
@duifkgkgfilgoglglg7368
3 жыл бұрын
እደምን አደርክ መምህር እንኳን ሰላም መጣክ ፈጣሪ ከዚህ እርኩስ ዲያብሎስ ሁላችንን ይጠብቀን
@tirsitmihrete8179
3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን በውነት የ ምታስተምረው የእግዚአብሔር ሀይል አለዉ በሚገርም ሕይወቴን እየቀየረዉ ነው ሀና ማርያም በፀሎት አስበኝ በጣም በሚገርም ታለቅ ተአምር አይቻለው ወደፊት አካፍላለው
@ናታኔምቱዩብ
3 жыл бұрын
በቅርቡ ነው የተቀላቀልኩት ግን በዚችው ስምንት ቀን በማይሞላ እጅግ ብዙ የኔን የሚነካ እናም ባለማወቅ በችልተኝነት የዘነጋሁትን እንድነቃ አድርገኽኛል እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታልን ባጣም የሚወደድ የሚጓጓ ዝግጅት ሆኖ ነው ያገኜሁት የጋበዝሽኝ እህቴን አመሰግናለሁ
@jrjj2707
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ ከፈተኘና በኃላ ድል ሲገኝ ድስ ይላል በዉነት አሜን በሐገራችን ላይ የመጣዉን መቅሰፈት በቸርነቱ ያንሳልን በዉነት አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ዝማርዪ መላእክት ያሠማል ያገልግልት ዘመንህን ያዝምልን ከነቤተሰብሕ⛪️✝️
@eyrrgfj2024
2 жыл бұрын
በአውነት ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በአድሜና በጤና ያኑርልን አፁብ ድንቅነው
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
አሜን ሰላም አውለን አምላክ 🙏🏿እንደቸርነትህ ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 😥😭🙏🏿 አቤቱ ሕዝባችንን አድን ርስትህንም ባርክ እንደቸርነትህ 😥ወገን እንፀልይ ስለሀገራችን 🙏🏿መምህራችን ረዥም እድሜን እንደማቱሳላ ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ኤፍታህሠብሪና
3 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በመስቀሉ አጥር ይጠርክ ከክፉ ሁሉ ያድንክ ይጠብቅክ አሜን ፫
@meserettadeleababora5782
3 жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል እኛንም ይባርከን ከተያዝነው ደዌ ስጋ ከደዌ ነፍስ ይፈውሰን ።
@መቅደስዘገየዩቱዩብ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ብዙነነገር አግኝቸበት አለሁ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ሰለማይናገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛላክ ቅዱስ ሩፋኤልን ሁላችንም ይጎበኝን
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ መምህር በእውነት ደስ የሚል ብዙ ትምህርት አለው ይሰማ ነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን የሷ የደረሰ ቅዱስ ሩፍኤል የኛንም እንቆቅልሽ የሆነብንን ሂወታችንን ይቀይርልን አሜን፫
@henokareda7235
3 жыл бұрын
በፀሎታቹ አስቡን ወልደ ሩፋኤል ፣ወለተ ማርያም፣ሀና ማርያም
@ውለትስላሴ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አሜን መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛለህ
@sarateddy2302
3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህርተስፋዬአበራ ዛሬደስብሎኛል በህልሜካተጋአደርኩኝ ቤተክርስቲያን በርላይቁመን እያስተማርከኝ ህልሜእውንእዲሆን ወለተሀና ብላችኩጸልዩልኝ ውዶቸ
@Edom.media7
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን✝️
@ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ
3 жыл бұрын
እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን መምህራችን እኔ በበኩሌ የምትነግረን ገጠመኞች በጣም አስተምረዉኛል እመአምላክ ትጠብቅልን መምህር 💐
@eyerusalemgaltewahdo3938
3 жыл бұрын
እግዝኣብሄር የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን👏♥️
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 የማሪያም ልጅ አማኑኤል ባርከኝ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙌🙌🙌
@eyeruseyerus3837
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በውነተ ለነሱ የደረሰ ለኛም ተለውጠን ታሪካችን እነድህ ነበር እምንልበት ያድለን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን መምህር በፀሎትህ አትርሳኝ ወለተ ኪዳን አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍቅር እና ሰላምን አድልልን
@astekastek1000
3 жыл бұрын
እግዝያብሄር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስ ይላል ይገርማል መልካምነት ለራስ ነዉ እኮ እድለኛ ናቸዉ ልጆቹ ይሄ የመሰለ አባት ማግኛታቸዉ የእግዝያብሄር ቸነትት እፁብ ድንቅ ነዉ
@mystoe9261
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይቺን ቀን ባርኮና ቀድሶ ለሰጠን አምላካችን ክብርምስጋናይግባው አሜን።
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስላምክ ይብዛ ወድሜ በጸሎት አስበኝ ስደተኛዋን እናመስግናለን ጸጋውን ይብዛልክ
@koreemebet4462
3 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክ
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
ሰላም እግዚያብሔር ካተጋር ይሁን ዉድ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን። ለባለ ታሪኮቻችን የደረሰ የእግዚያብሄርን መላክ ቅዱስ ሩፋኤል ለእኔም ቤተሰቦች ይድረስ አሜን❤️🙏🏻እናታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ብለሽ ከነቤተሰቦቼ 🙏❤️✝️ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@b.tyoutube8191
3 жыл бұрын
እኔ ካንተ ይተማርኩት በቃ እራሴን እንዴት መመርመር እንዳለብኝ አንደበቴን መገሰፅ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ትዕግስት ይጠይቃል ትምህርትህን ለመጨረስ እኔማ እግዚአብሔርን በፍቅር ነው ምሰማህው መምህሬ
@messimessi1800
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ ክብር ምስጋና አምልኮ እና ውዳሴ ለስሙ ይሁን የሞተውን ሰው ነፍሱን ይማርልን ባለትዳሮቹን ትዳራቸውን ይባርክ ለዝች ልጂ የመዳን ምክነያት የሆንክላት ልጆቿን እንደራስህ አድርገህ የተንከባከብክላት ወንድማችን የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይክፈልህ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ ሰላምክ ይብዛልህ በእውነት እኔ እጂግ በጣም የተማርኩት ገጠመኝ ነው እጂግ በጣም ደስ ይላል
@haimanoothaimanoot2057
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ሩፍኤል እኔንም ፈውሰኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@سميره-ظ1ذ
2 жыл бұрын
እግዝያብሄርይመሥገን መምህራችን እኳን ደናመጣህ እድሜናጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ያስታምራን መምህራችን እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዘልህ
@saraethiopi9378
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ዲቅ ነው የሚያሳዝንም የሚያስደስትም አለው እኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ በጣም ትልቅ ቸርነት ደግነት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወዲማችን ➕ ኢትዮጵያ ዘላለም ሰላምሺ ይብዛልን
@mambiztube1955
3 жыл бұрын
ኤፍታህን የምትከታተሉ ሁላችሁም እህተወልድ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@duifkgkgfilgoglglg7368
3 жыл бұрын
አሜን በጣም ደስየሚልታሪክነው እኛንም ቅዱስ እሩፍኤል እርዳን በእንባነው የጨረስኩት በየቤቱያለጉድ ፈጣሪ ይፍታው
@askalabrahamsaldosry1110
3 жыл бұрын
ደሰ ይላል ለኛም እደዚ ይገለጥልይ መልአከ ቁዱስ ሩፋኤል ኣባቴ ተገለጥልይ
@solisolizewduzewdu4521
3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ አሀዱ አምላክ አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ነገር ሰውረን
@የማርያም-በ2ቈ
3 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ተራዳን 🙏🏽
@chonbelawbirhanu8791
3 жыл бұрын
የማርያም ልጅ አማኑኤል ባርከኝ የእግዚአብሄር መላክ ለኔም ድረስልኝ
@hannakonjo3951
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ ውድ
@mekdes4kilo756
3 жыл бұрын
መምህር ሰላም አደርክልን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚች ቀን ያደረሰን አሜን
@sabaselome
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen!!!
@ወለተኪዳን-ገ1አ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሥራህ ድንቅ ነው መምህር ቃለ ሂዎት ያሠማልን
@merymain5649
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@msrateba6270
3 жыл бұрын
መምሕራችንቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋውያብዛላችሑ በርቱ እሕት ወንድሞቼ እልልልልልልልልልልልል እልልልልል በጣምየሚደንቅ የሚገርምየእግዚአብሓርስራለሑላችንም አስታዋይልቦና ይስጠን አሜን
@devan8265
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህሬ ሠላምህ.ይድረሠን አሜን አሜን አሜን
@sijitasijita6360
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደና መጣህ መምራችን
@عبداللهالجابري-خ1ح
3 жыл бұрын
እሜን
@ውለትስላሴ
3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሱን ይማርልን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉንና ልቦና ይስጠን
@bezawitalehegn8338
2 жыл бұрын
ይሄ ገጠመኝ የኔ ቤተሰብ ታሪክ ኘዉ ግን አሁንም እንደዛዉጰነዉ በፀሎት አስቡን
@yeshewalemhailu1402
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ትልቅ እድል ነው እውነት በጣም ደስ ይላል እንዴት እግዚአብሔር እንዴት እንደታገሰን ሳስበው ስራው ድንቅ ምህረቱ የማያልቅ እንደሆነ አምናለው እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን
@እርጎመንገሻ
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kalehywet yasemaln memhrachn tegawn yabzaln edmina tina ystln tegawn yabzaln AMEN AMEN AMEN KUDUS AURAL egnnm ysma Eninm mahtenin ykfetlgn hulete senbet negn betoletachhu asbugn AMEN AMEN AMEN
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህተ ገወርጊስ በፀለት አስቡኝ
1:25:35
82ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የድድ ንቅሳትና ለትዳር የተላከ የዝሙት መንፈስ ሴራ(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
1:59:18
152ኛ ልዩ ገጠመኝ፦በተደጋጋሚ ያሰጣው ልብስ በመወሰዱ የህይወቱን አቅጣጫ ወዴት እንዳዞረው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
1:34:26
77ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg የውሽምነት ጣጣና የበቀል ችግር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
58:55
79ኛ ገጠመኝ ፦በቀን ለተወሰነ ጊዜ ያህል የሚያደነዝዝ መንፈስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
6:52
ከሰው አነስኩ አልሞላልኝ አለ|eotc|mezmur|mahtot|ማኅቶት ቲዩብ | henok haile |ethi| aba gebere kidan sibeket |ስምዐኮነ
tebab ber_ጠባብ በር
Рет қаралды 290
1:01:38
237ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አልፈልግሽም ያላትን የድሮ ፍቅረኛዋን ማግባት ስታስብ ምን እንዳደረገች ስሙልኝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
1:06:19
80ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ከገበያና ከፀበል ቦታ ጫማ የሚያሰርቅ መንፈስ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.
53:08
73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
1:15:29
48ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ የዘመናችን ስውራን አባቶች( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
52:23
8ቱ አደገኛ አብር አንክርት ወይም መስተባርር መተት! የአብር አንክርት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው መፍትሔው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 33 М.
55:26
10ኛ ገጠመኝ ( መምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
1:00:49
74ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ወላጆቿን ለማስታረቅ ሰርጓን የጠበቀች ጎበዝ (በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 19 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН