30ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በደብተር ላይ የተሰራ ክፉ ሴራ ( በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 59,762

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 644
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 15 күн бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐንስ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ተሻለክ መምህራችን ❓❓❓ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅህ አሜን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Betam yigermal ye temarinet hiyweten meremerkut yelem biye asibalehu gin alawukim Egziabher Amlak edmehin yarzimew Tebarek
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በዘዚህ በፆሙ ሰዓት ጊዜ ለመቁረብ ስንሄድ ዛሬ ለሀገሬ ነው ብለን ኢትዮጵያን በእጃችን ፅፈን እንሂድና እንቁረብ በእመብርአን አደራ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ለዚህ ክብረ ያብቃሺ በሉኝ እኔስ 😭😭😭
@hailus7714
@hailus7714 3 жыл бұрын
Egziabher Yebarkeshe Teru Hasab new, Bezuwoche Telatoche Tenestewebenal. 22 Ye Arab countries and dozen of Western White countries are turning against Ethiopia, we need Jesus Christ to help us in this difficult time in which all these enemies mushroomed against our beloved Ethiopia.
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 3 жыл бұрын
ትክክል
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 жыл бұрын
ስንት ክን ሰው አለ አግዚአብሔር ያድርግልሽ አኔም አባክሽ በመብርሃን ልበልሽ ጸልይልን ለስጋዌ ደሙ አንድበቃ ሳውዲ ነኝ ችግር ነው ያለሁት ታሪኬን መናገር አልፈልግም
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ደሰ ይላል ከበሩ ይሰፈ መደሀኒአለም
@ኤፍራታትኩ
@ኤፍራታትኩ 3 жыл бұрын
መምህር እኔም ትናትና እሁድ ጓደኛዬ በንተ በሰማችው ትምህርት እግዛብሄር ፈቅዶ ስጋዎ ደሞን ተቀብላለች መምህሬ እንኳን ደስ አለህ ፀጋውን ያብዛልክ
@eyerusalemmekonen
@eyerusalemmekonen 3 жыл бұрын
ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለው ተመርቀን ልንወጣ ትንሽ ቀን ሲቀረን ዋና ዋና የምላቸው ሁለት ትምህርቶች የተማርኩበት ደብተሬ ጠፋ ።ከዛ በሗላ ትምህርቴን አልቀጠልኩም ስራም መስራት አቃተኝ። ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው። አሁን ግን ገብቶኛል። መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።በእያንዳንዱ ገጠመኝ ላይ እራሴን አገኘዋለው እና እየተማርኩበት ነው ።ፀሎት ጀምሬአለው እግዚአብሄር መጨረሻዬን ያሳምርልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ።ወለተ እየሱስ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 жыл бұрын
የኔም ህይወት ነው መምህር ይሄ ታሪክ በህልሜ ሁሌ ከ1ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል ከተማርኩበት ትምህርት ቤት ሂጄ ግን አይሳካልኝም ፈተና ተፈትኜ ወረቀቱን ሳልሰጥ እቀራለሁ ወይም ከመንገድ እቀራለሁ ወይም ትምህርት ቤት ብሄ ወጥቼ ከመንገድ እቀራለሁ 4ኛ ክፍል ላይ የሂሳብ መፃፌ ተሰረቀ ፈተና ማጠቃለያ ልንፈተን ስንል ከዛ 7እና 8ኛ ክፍል ላይ የሂሳብ መምህራንን በጣም እጠላቸው ጀመር ውጤቴም ቀነሰ 9ኛ ክፍል 50 አልሞላልኝ ብሎ የሂሳብ መምህሬን ለምኜ 1ማርክ ጨመረልኝ 50 ሞላልኝ 10ኛ ክፍል ደረስኩ እስክርቢቶ ስይዝ የቤት ስራ ስሰራ እጄ በላበት ይጠመቃል ደብተሬ ይበሰብስብኛል አለቅሳልሁ በጭራሽ መፃፍ አልቻልኩም። እጄ ደብተርና እስክርቢቶ ስይዝ መጨረሻ ውጤት ቀረ ሳይመጣ 10ኛ ክፍል ላይ የት ትደርሳለች ያሉኝ ቤተሰቤ በእኔ አዘኑ ክላስ ቁጭ ብዬ የጭንቀት መአት ይለቅብኛል በትንሿ ነገር አልቅሽ አልቅሽ ነው ሚለኝ መጨረሻ በአላሰብኩት አለአላማዬ አረብ አገር መጣሁ መጥቼም አህምሮዬ ያለው ነገር ሁሉ ዲሌት ሆነብኝ ነገሮች ሁሉ መርሳት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ግን በመምህሬ በመምህር ተስፋዬ አድሮ ጠላቴን እንድውቅ አደረገኝ በስግደት በፀሎት እውቀቴን ከአራተኛ ክፍል እንደተወሰደብኝ የሰፈሬ ልጅ እንደወሰደብኝ መንፈሱ ነገረኝ አሁን ይሄ ልጅ መምህር ሁኗል እኔ ግን በአረብ ቤት እቃጠላለሁ 😭😭😭 ግን ከዚህ ሁሉ በላይ የአምላኬን ፍቅር ክርስትናዬን እምነቴን አወቅኃት በተግባር ስደት ወጥቼ አመሰግነዋለሁ የድንግል ማርያም ልጅን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
የኔንና የቤተሰቦቼን ብነግርክ አለም ጉድድድድድ ነው የሚለው ለሀገሬ ያብቃኝና መመስከር ያብቃኝ አሜን 👆👆👆
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ ሁሉም ጋ ትልቅ ችግር አለው እግዚአብሔር ሁሉንም ይርዳን 🙏
@fifiQueen199
@fifiQueen199 3 жыл бұрын
እንኳን ለኣብይ ፆም በሰላም አደረሰን 🙏🙏🙏ፆመ ምህረት ያርግልን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን እንካን. አብሮ. አደረሠን
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@ምህረትደምሴ
@ምህረትደምሴ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronsolomon8969
@meronsolomon8969 3 жыл бұрын
ፍየ
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 3 жыл бұрын
ክርስታን እህት ወድሞቼ እንኮን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለአብይ ፆም አደረሰን አደረሳቹ እንግዴ እደአምላክ ፍቃድ በፀሎት እንተሳሰብ
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር" 30" የቅዱስ ዮሐንስ ዋዜማ ነው አንደበት ይሁን አይዞህ እማ ፍቅር ትጠብቅ 💕💕🙏 በገጠመኝ ብዙ እየተማርን ነው በርታ🙏
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርክ ስንት አይነት ታርክ አለ መምህር የአንተ ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ግዜ ጀምሮ ብዙ ገጠመኛች ከሕይወቴ ጋር ይመሰላል ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይስጠን
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔ እራሱ ሁሉም ማለት ይቻላል የኛ ቤት ታሪክ ነዉ ሁሉም በፆሎታችሁ አስቡኝ ንሰሃ ሳልገባ ከሞትሁ ፅጌ ማርያም እና ሃይለ ኢየሱስ ብላችሁ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
አብሶ ገጠመኝ ብለህ የምታቀርበዉ መምህር ገደለ የኛ ቤት ታሪክ ነዉ ይገርማል
@nkulutemesgen1834
@nkulutemesgen1834 3 жыл бұрын
በመጀመርያ አንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኔ በተወሰነ መልኩ ራሴን ያገኘሁት በመምህር ግርማ ትምህርት ነው ከተኛሁበት ቀና ያልኩት ገጠመኙም ትምህርትህም ደሞ የበለጠ እንድነቃ አድርጓኛል የኔ የመዳን ቀን መድሃኒአለም እንዲሰጠኝ የሁል ግዘ ፀሎቴ ነው
@dgggfghu4460
@dgggfghu4460 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከንደዚህ ያለ ነገር ይከልለን አሜን አሜን አሜን እንደዚህ የምትሰሩትን ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@bettylondon8122
@bettylondon8122 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ይሄ ገጠመኝ ግማሹ ፓርት ከኔ የልጅነት ጊዜዬ ጋር የሚመሳሰል ነገር አለው እኔም በትምህርቴ በኩል እድሌ እንደተወሰደብኝ ነው የሚያሾካሽክብኝ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ ግን እስከመጨረሻው መግፋት አልቻልኩም ብዙ ብዙ ነገሮች በህይወቴ ላይ ያለፉትን የረሳዋቸው አሁን አንድ በአንድ እያገጣጠመ ያስታውሰኛል፣ ደግሞም በህይወቴ የተከሰቱ እውነቶች ናቸው፣ ብዙም ተሰቃይቼአለው በወቅቱ እኔም መንፈስ እንደሆነም ግንዛቤው ስላልነበረኝ በዛው ልክም ደጋሚዎቹ በክፋት ያደረጉብኝን ነገሮች እግዚአብሔር ግን በምህረት ቀይሮት ብዙ ነገሮች አልፈዋል በህይወቴ በርግጥ እስካሁን ጮሆ የወጣ መንፈስ የለም ለዛም እድሉን አላገኘሁም ከኔ በጸሎት የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ ወለተ ትንሳዔ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ይሄን የምጽፈው ግን ገጠመኝ ስትሰሙ እረ ይሄማ ሊሆን አይችልም ተረተረት ነው ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች ካላችሁ ያለፈበት ሰው ነው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ችግሩን የሚረዳው፣ እውነትም እንደሆነ እንድታውቁት ነው። ከባድ ነው በጣም ምን አልባት ደጋሚ፣ አስደጋሚዎቹ ያደረጉትን ነገር እስከጭራሹ እረስተውት ሊሆን ይችላል ግን ዲያቢሎስ አንዴ ከተላከ እድሜ ልኩን እንቅፋት ሆኖ ሲያሰቃየን ይኖራል፣ አንድ ቀንም አይቦዝንም የኔም እንቆቅልሽ አንድ ቀን እግዚአብሔር በቃ ሲለኝ ይፈታል ብዬ አምናለሁ፣ እናንተም በጸሎት አስቡኝ።
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ መምህራችን
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
የኔ ህይወት ከባድ ነው ተወርቶ አያልቅም ከሀገር መውጣት አልፍልግም ነበር ባላሰብኩት መንገድ ከሀገር ወጥቼ እኖራለሁ እረጅም አመት ይሀው ስደት ሀገሬ ቤተክርስቲያን በጣም ነው የምናፍቀው እግዚአብሔር ይፍታሽ በሉኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች
@zemenawitmelese9883
@zemenawitmelese9883 3 жыл бұрын
እንካን ለዓቢ ጾም አደረሰን ተዋሕዶ በሙሉ አለም ያለቹ አሜን
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
ዋው ደሰ በሎኛል ዛሬ መምህሬ እንካን አደረሰህ መልካም የፃም ግዜ ይሁንልህ ከነቤተሰብህ ድንግል ትጠብቅህ 😘😘😘 እንካን አደረሰን ምዕመን
@ሀናሀኒ-ሸ6አ
@ሀናሀኒ-ሸ6አ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ተሻለህ? እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@longman2121
@longman2121 3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ተጎድተናል ወዳጅ ጠላት ነው የማትጠረጥረው ሰው ይጎዳሀል መምህር አልቻልኩም ጸሎት ማድረግ ሰጀምር ከሳምንት በኃላ አቋርጣለሁ ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ መትጋት አልቻልኩም መሸነፍ አልቻልኩም የሚስጥር መተት ከባድነው ክርስቶስ ይታደገን
@yeromayeroma7895
@yeromayeroma7895 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ አምላኬ ሆይ የተዘጋው ማንነቴን ክፈትልኝ ኤፍታህ በለኝ
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 3 жыл бұрын
እህቶቼ እዴትናችሁ ዛሬ በፆሙ ብደሰትም በይመን ወገኖቼ መሞታቸዉን ስሰማ አሞኛል ከፍቶኛል 😭😭😭
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 3 жыл бұрын
አይዛሽ እግዚአብሔር ያፅናሺ
@senaytdessalegne1502
@senaytdessalegne1502 3 жыл бұрын
E/r yatenashe betame yasazenal
@የመሲሁልጅ
@የመሲሁልጅ 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ያማል አይ ስደተ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በቀኝ እጁ ይቀበላቸው 😭😭😭
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ያማል ፈጠር ባቃቹ ይበል ስለሀገራችን እነፃልይ
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 3 жыл бұрын
😢😭😭😭😭😭 enem betam nw yzaznugn
@kalikdenzewedu8114
@kalikdenzewedu8114 3 жыл бұрын
እኔም እንግሊዝ ደብተር ነበር የሚጠፋው ግን ትንሽ ቀይቶ ይመለስልኝ ነበር እሄው ያረብ ገረድ ሆኜ ቀረው
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የዛሬስ የስፈራል ከሁሉም ላያት አለብኝ ብቻ የወንድማችን እንኳንም እግዚአብሔር ደርሰለት ለኛም ይድራስ🙏🏽በየመን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ በደጋጎችሁ ጉን ያኑርልን😭🙏
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭
@yetnayetfetene1861
@yetnayetfetene1861 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነፍሣቸውን በአፀደገነት ያሣርፋቸው
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን። ተሻለህ። ወንድማችን። አሰተማሪያች። መድሀኒአለም። ይፈውሰህ
@መሲነኝየማርያምልጅ
@መሲነኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
መምህር እግዛብሄር ይጠብቅልን
@maereggebru1184
@maereggebru1184 2 жыл бұрын
መምህር በረከትህ ይደርብኝ። እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥህ።አሁንም ማስተዋልን ይጨምርልህ አሜን አሜን አሜን።
@መታደልበላችዉ
@መታደልበላችዉ 2 жыл бұрын
በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን እግዘብሔርን ቃለህይ ያሰማልን መምህራችን
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
አቤቱ ምህረት ላክልኝ የኔ ጌታ አቤት የሰወ ሰቃይ
@koreemebet4462
@koreemebet4462 3 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ይስጥክ ጥሩ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@vnvv3454
@vnvv3454 3 жыл бұрын
እሕ አን ዋላ ከማእ አለኩ ዋይ ሂይወት አሕዋተይ በጃኩም ብፆሎት ሐግዙኒ እባ አብ ሰደት አለኩ
@abrahampeace2852
@abrahampeace2852 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይሃግዝኪ::
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይሓግዚክ መዓረይ ኣይዞኽ
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
ጸሎት ጻድቃን ሰማእታት ምሳኺ ይኹን።
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 3 жыл бұрын
ዲንቂ የእግዚአብሔር ስራ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ትዳብሰህ በጣም የሚገረም ታረክነው እናንተን የሰማ መድኃኔዓለም ይስማን በጸሎት አስቡን ሀይለሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወለተ ትንሰኤ ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ወልደ ጊይዮረጊስ ገብር ሰንበት ወልደ ሰንበት ወለተ ጻድቅ ወለተ ሩፋኤል
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
በእውነት መ ምህር እፁብ ድቅ የሆነ ገጠመኝ ነው ለመምህርራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@yeshemeda
@yeshemeda 3 жыл бұрын
መምህር ተስፍየ ቃለሕይወት ያሠማልን እኔም ቤተሠቦቸም በመተት በጣም ተሰቃየን እግዚአብሔር አምላክ ለአገሬ በቅቸ ለሥጋወ ደሙ እንድበቃ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
@mariam_2164
@mariam_2164 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህርየ እኔ እንደዝህ ደብተሬ ውስጥ በመቀስ ምመስል መሀል በምሀል ይቀደድብኝ ነበር በዛላይ ደግሞ በእስክርብቶ ከመሀሉ የተቸከቸከ አገኝ ነበር ግን እቤት መጥቸ አልናገሪም ነበር ቤተሰቦቼ ይሰድቡኛል ብየ ስለማስብ ማለት ነው ግን እንደዝህ ይሆናል ብየ አስቤ አላውቅም የሀን ት/ት ሳዳምጥ ግን እንደዝህ ይሆን ብየ አሰብኩ እና በፆሎታቹ አስቡኝ ውለተ እየሱስ እያላቹ ወገኖቼ🙏
@ayehudesalegn6865
@ayehudesalegn6865 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግዚህን ሰውተህ እኛ እድንለወጥ ስለምታደርገው መልካምነት ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋራ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ያድልልን
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
የሚገርምህ መምህር በአድወቅት አገባውና ጥሩ እየኖርኩ በመጨረሻው እዳልሆን ሆኩኝ ያለኝን ጨርሸ ነጠላጫማ በክር ሰፍቸ አደርግ ጀመርኩ ።አሁን ሁሉንም ትቸ አሁን የሰው ቤት ሰራተኛ ሁኘ ነው ያለውት ለምሰራባቸው እየጠቀምኩ እኔ እየተጎዳው ነው ያለውት ጉልበቴ አልቋል እድሚየ ገፍቷል ጧሪየ ማነው አላወኩም ።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@ኤፍታህሠብሪና
@ኤፍታህሠብሪና 3 жыл бұрын
ውድ መምህሬ ሠላም ነክልን የእግዚአብሔር ሠላም ካንተ ጋር ለዘላለም ይሁን አንተን ምንም አይንካክ ቅዱሥ ሚካኤል በክንፉ ይሸፍንክ አሜን ፫
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብዙ ተምሬበታለው እራሴን ወደሁዋላ እንዳይ እና እንድመለከት ሆኛለው ብዙ መከራዎችን አሳልፌአለው አሁንም በሰው ሀገር በስደት ብቻዬን እንድቀር እንዲሁም ብዙ እድሌን እና የእግዚአብሔር በረከቶች ወደኔ እንዳይመጡ ክርስቶስ ሲፈጥረኝ በሰጠኝ እድል እንዳልጠቀም በዙ ብዙ ፈተናዎችን መከራዎችን አሳልፌአለው ግን ለተአምሩ ነው መሰለኝ ዛሬም እግዚአብሔር በህይወት አቁሞኛል አንድ ቀን ለኔም ይፈርዳል እነዚህን ሁሉ ገጠመኞች ስሰማ ሁልግዜ አምላኬ ሆይ እኔንም አስበኝ እለዋለው አንድ ቀን እግዚአብሔር ወደእኔም ይጣል ይጎበኘኛል ተስፋ አልቆርጥም ! በፀሎትህ አስበኝ መምህር ብርሀነ ማርያም እባላለው
@ወለተማርያምአዲስ
@ወለተማርያምአዲስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@ወለተፅዬን
@ወለተፅዬን 3 жыл бұрын
መምህር ቃለይወት ያሰማልን እሄ ታሪክ የኛም ነዉ እህቴ ብትማር ምንም አይገባትም በጭራሽ ሁሉ ነገራ ተዘግታል እግዚህአብሄር እኛንም ለንስሀ ያብቃን
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@azebazeb2112
@azebazeb2112 3 жыл бұрын
ወለተ ፃድቅ በፀሎትኪ አስበ
@Relifpsychologicalservice.21
@Relifpsychologicalservice.21 Жыл бұрын
አቦ አንተ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ
@janetareda2577
@janetareda2577 2 жыл бұрын
ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዛብሔር ይመስገን
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ መምህርየ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በናፍቆት ነው የምንጠብቀው ግን ትዘገይብናለህ አንተ ከተመቸህ ይሁን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉት ያሰማልን ተሰፈ ስላሴ ምን ጉደ እግዚአብሔር ለሁላችንም አደልን ሰጠቱናል ልምን አፀልይም አቤቱ ይቀረበልን
@birlenbirlen8257
@birlenbirlen8257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. በርታልን. እግዚአብሔር ይጠብቅልን. በናፍቆት. ነው. የምንጠብቀው. ግንትዘገይብናለህ አንት ከተመቸህ. ይሁን
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 3 жыл бұрын
እረመምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ላይ ያለነገርነው እናም ስላሳወቁን አመሰግናለሁ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ። ድንግል ከጎንህ አትለይህ። ውድ የተስፋ ሥላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እና አብረን እንማማር።
@martamar1706
@martamar1706 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርህ
@aboitbakal8953
@aboitbakal8953 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የምታቀርበው ነገር የእኛ ቤት ያለው ችግር ነው ፡ ብዙ፡እየተማርኩ ነው ፈጣሪ እድሜህን፡አርዝሞ፡በዓይነ ስጋ፡ያገናኘኝ
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n Жыл бұрын
አግዝብሔር ይመስገን ሁሉን የሚችለው አምልክ
@lemlemgebre3884
@lemlemgebre3884 3 жыл бұрын
እግዚአአአብሔር ከአንተ ጋር ዩሁን
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
ውነት ነው ትክክል ነህ አንተም እንደተጎዳ አቃለሁ ሰለምክርህ እግዚአብሄር ይስጥልኝ በርታ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሰህ መምህር እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች ፆሙን የይቅርታና የበረከት ያድርግልን ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን
@sarawedm9414
@sarawedm9414 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ♰
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 3 жыл бұрын
መምህር ሰውን አትመን እባክ የዋህ መሆን አዳዲ ይጎዳል ልዑል እግዚያብሂር ይጠብቅ ይጠብቀን
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
አቤት በትክክል የኔን ወድም ወይም ጓደኛ ዛሬ አገኘውት ።እኔም ስሮጥ ስወድቅ ስነሳ ተጠልፊ ስወድቅ እየተሰቃየው እየእስካሁን አለው አላገባው አልወለድኩ እዲሁ አለው እድሚልክ እያለቀስኩ የሰው አገልጋይሆኘ ።መጨረሻየ ያሳዝነኛል ።
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@enzeshenzesh5942
@enzeshenzesh5942 3 жыл бұрын
መልካም የኣብይ ፆም ይሁንልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@እግዞመረኔክርስቶስ
@እግዞመረኔክርስቶስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይመሪህ መምህር። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@እግዞመረኔክርስቶስ
@እግዞመረኔክርስቶስ 3 жыл бұрын
ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ለ ሀገሬ ህዝብ ወገን እንፀልይ የሌን እንመስላለን ውስጥ ውስጠችን አልቆ በቅምየ በዝሪፊያ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ።
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማለም። የዛሬው ትምህርት እንደ ሰው ሰውኛ ያስፈራል። ነገር ግን በድንግል ማርያም ልጅ የማይደቅቅ መንፈስና ሰራዊቱ የለም።
@martamar1706
@martamar1706 3 жыл бұрын
ተባረክ መምህራችን
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 3 жыл бұрын
እህተ ገብሬል እባላሁ መጸሎቱት አሥበኝ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔም ደብተሬጠፍቶብኝ ያቃል ይገነጠላል ይህምየእኔ ታሪክነው ዛሬ አረብ አገር ሁኘበህልሜ ትምህርትቤት ሂጀአያለሁ በተደጋጋማ ፈተና ስፈተን እግዚአብሔር መተት የሚያስመቱቱ ልቦ ይስጣቸው
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዛብሔር ይማርህ እኔ አንተን 5 ተቀብሎ 10 እንዳተረፈው ጌታውንም እንዳሰደሰተው ሰው ነው የማይህ ከኔ ጀምሮ በጣም ብዙ ሰው ይሄን ትምህርት እንዴት እንደተማረበት እና እንደተቀየረ ቤቱ ይቁጠረው ሰለ እውነት እግዛብሔር ይባርክህ በቤተሰብህም ደሰተኛ ያርግህ አሜን🙏🙏🙏
@betitassfa4187
@betitassfa4187 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እጹብ ድንቅ ነው በጾም በጾለት ድል ማድርግ ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህር እኔስ ተቸገርኩ ከተኛውበት እዲሁ ደንግጨ እነሳላሁ የልቤ ምት በጣም ይጨምራል ተቸገርኩ ዝም ብሎ አዳዴ ስንት ስአት እደሆነ ሁሉ ይጠፍብኛል ቀን ሆኖ ማታ ይመስለኛል ማታ ሆኖ ቀን ይመስለኛል አቤት መከራ እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ ኡ
@YoDaha
@YoDaha 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን መምህር በጣምይገርማል እንደዛደግሞ ኣለእንዴ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን ኣፀደማርያም ገብረኪዳን በፆሎታቹ ኣስቡኝ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ እግዚያብሔር ክፍን በክፉ ከሚመልስ መንፈስ ይሰዉረን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም ሁላችሁም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የስብከት ትምህርትህን አታቋርጠው የህይወት ምግብ አለውና እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የንፁሁ ልብ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅ በፆሎት አስበኝ አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም፡፡
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት እየወሰድን ነው በርታ ወንድማችን
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@comceil2870
@comceil2870 3 жыл бұрын
እልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ መምህራችን አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን እኔ የምወደው የልጄ የሀይለ ሚካኤል አባት ጠባቂ ቅዱስ ሚካኤል በጥበቃው አይለይህ እንዲሁም እኔ እህታችሁ ወለተ ማርያም ሀብተማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም አስባችሗለሁ እግዚያብሔር ይጠብቅልኝ ሀላችሁንንም። አሜን። ፆሙንም የበረከት የንሰሀ የነፍሳችን መዳኛ ያደርግልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን አሜን።
@honeymar140
@honeymar140 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም ከባድ ነው ። የሰው ህይወነት ማበለሽት ።እግዚአብሔር ህይወታቸው ያሳምርልህ ወንድሜ ።ወላዲተ አምላክ በነፍስም በስጋ ትቁምልህ።
@azebfeleke2022
@azebfeleke2022 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እኔ ተማሪ እያለሁ ደበተሬ ላይ ደም አገኝ ነበር እና በጣም ገርሞኛል የዛሬውን ትምህርት ሳዳምጥ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
እንኩዋንፈጣሪጤናውንመለሰልህ
@ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ
@ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን #ምን ሆነህ ነው እግዚአብሔር ይማርህ #ኑ የተዋህዶ ልጆች እናዳምጥ እን ማር!!
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እኔ ደበተሬ ይጠፈበኝ ነበረ በጣም ወደሀላ ተመልቨ አሰበከኝ ቀላል ምንለዉ ለከ ከበደ ነዉ አሁን ገበኝ እግዚአበሔር ይመሰገን
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣ እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ እግዚያብሔር ልቦናችንን ይመልስልን
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 3 жыл бұрын
ይሄ የትምህርት ቤቱ ታሪክ በወንድሜ ላይ አለ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር አሁን ትምህርቱንም ትቶ አግብቷል ግን ምንጊዜም ከሠው ጋር ይጣላል መጠጥም ይጠጣል በጥቅሉ ጥሩ ህይወቱ የተመሠቃቀለ ነው አሁን እግዚአብሄር ይመሥገል ትንሺ ለውጥ አለው እባካችሁ ወገኖቸ ለወንድሜ ፆለት አድርጉለት እኛ ቤት የልጆች የሁላችንንም የክርስትና ስም አናውቅም እኔም ስለሀይማኖቴ ያወኩት ስደት ነው በጣም የመርሳት ችግር አለብኝ ብቻ ቤተሠቦቸ በሙሉ ችግር አለባቸው በአያቶቸ ድሮ የሚመለክ እርኩስ መንፈስ ነበር አሁን አያቴ ሞልቅሠዋል ማንም ሠው ስለማይገብርለት በሀይማኖታችንም ጠንካራ ስላልሆን ሁላችንም ላይ ችግር አለ እኔም ጥሩ እንቅልፍም ተኝቸ አላውቅም ገና ስተኛ ያቃዠኛል
@ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ
@ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ድቅ ነው ገጠመኞችህ
@salamasefa3777
@salamasefa3777 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🌺
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን። የምንስማበትን አእምሮችን ይክፍትልን መድሀኒያለም
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምክይብዛ።እግዚአብሔር እረጅም እዲሜይስጥልእመብርሃን ትጠብቅህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zmn2116
@zmn2116 3 жыл бұрын
አረ ይሄ ነገር እውነት ነው የኔ ህይወት ውስጥ አለ የገባኝ አሁን ቢሆንም የነቃውትትም ባንተ ነው በመስገዴ ማስተዋል ጀመርኩ ጥሩ የተባለ ስራ ገብቼኑሮዬ ዜሮ እንደውም ግማሸ ወር እቸገር ነበረ የምለብሰው አያምርብኝ ትርፍ የሚባል ነገር የለኝ አንድ ስገዛ ያኛው ይቀደዳል እኔናጠስራዬ በፍፁም አንመሳሰል ቤት ሸጬ የቀረውን ብር ይሄ ነው ሳልል ከጄ አለቀ ግራ ሲገባኝ ስደት ወጣው እዛ ሂጂ የገጠመኝጥሩ ነገር ነበረ ግን አሁንም እጄ ባዶ የሚከፈለኝ ግን ጥሩ ደሞዝ በዛላይ ለፍቼ በማገኝም ነገር አልደሰት ጠዋት ከሳኩ ማታ አኮርፋለው የሚገርመኝ ስደት ሳልወጣ ራሱ በቂ የሚባል ነገር ነበረኝ ግን ታውሬያለው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስግደት ከጀመርኩ ንሰሀ ከገባው ቦአላ መወሰን ቻልኩ አገሬ የመግባት ሀሳብ እራሱ አልነበረኝም ዛሬ ላይ ከሶስት ቀን ቦአላ ሀገሬ ልገባ ነው እህት ወንድሞቼ ገጠመኙን ስትሰሙ እኔጋር ምን አለ በማለት እራሳችሁን መርምሩ የተናገራቸውን ቃላቶች እየሰነጠቃችሁ ለምን እንዲህ አልክ ከማለት ከአንድ ገጠመኝ የሚጠቅማችሁን ውሰዱ መጀመሪያ መምህርን ለማግኝት ያልፈነቀልኩት ድንጋይ አልነበረም ግን አልቻልኩም ስልኬ ተሰበረ እንደውም አሁን መስመሬም ተዘጋ የማን ስራ እንደሆነ ሲገባኝ በተደጋጋሚ ገጠመኞቹን እየሰማው መጓዝ መረጥኩ እናም ስገዱ የተዘጋው ከተከፈተ የሚነግረንን እናስተውላለን
@emuyenat8046
@emuyenat8046 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር. በትምህርቱ. ይቀይረን ልቦናችንን ይክፈትልን ሰምተን የምንተገብረው ያድርግልን እህት. ወድሞቼ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@ለሚየድንግልማርያምልጅ
@ለሚየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን🙏🙏
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 7 ай бұрын
ሠላም አሜን
@alemweletemedhn4557
@alemweletemedhn4557 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የታሪኩ ባለቤቶችም እማ ታፅናችሁ
@abebaleta1886
@abebaleta1886 3 жыл бұрын
የኔም እህት ና ወንድም ደብተራቸው ላይ ብዙ ነገር ይደረግባቸው ነበር እህቴ በመከራ ስንት ዓመት ደጋግማ ነው ዩንቨርስቲ የጨረሰች ጨርሳም ሥራ የለም ወንድሜም አቋርጧ ጭራሽ የቤተሰቦቼ መንፈስ ሀይማኖ አስቀይራቸ እኔም የነቃሁት ከሀገር ወጥቼነው መንፈሱ ራሴ እንዳ ጠፋ ይገፋፋኛል ግን በእግዚአብሔር ሀይል እየታገልኩ ነው እናተም እህተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።
@abrahampeace2852
@abrahampeace2852 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን:: ባለታሪኮቹን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳቸው: ይባርካቸው: ፍጻሜአቸውን ይሳምር:: ጨርሶ ይፈውስህ መምህር:: አንተና ቤተሰቦችህን ይጠብቅ ይባርክ:: አሜን::
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ዉይይይይይ መላከ ሞት! መምህር አንተ ልታስረዳን የሞከርክበት ጥግ በጣም ግልፅና የሚታይ ነው። ይሄ ገጠመኝ ያስፈራልም። እስካሁ የቀረቡት በተለያየ ጥልቀትና ስፋት ለአዕምሮ የሚከብድ ነው ብልም ይሄ ግን ይለያል። አቤቱ ይህን መላከ ሞት ያሰረ አምላክ ለእኛም አጋንንትን ይሰርልን። መምህርዬ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ። ረጅምና የተባረኩ የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ ወንድማለም
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 3 жыл бұрын
መምህር
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በጣም ይገርማል
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 96 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 35 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 17 МЛН
30ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ዲቃላ በሚለው ስም መፈተን ለማንነት ከባድ ነው
1:34:17
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3 МЛН
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
1:16:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03