KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:20:34
21ኛ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የፉክክር መተት ጣጣና መዘዙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:01:34
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
l 5 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የበመተት የመጣ ቁስል ከስቃይ አልፎ ዋጋ ሲያስገኝ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42,909
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
አንተ ሰውየ ታገልከን እኮ አቦ ተወን በቃ ''ስላሴዎች''በላችሁን ልጆቻችንን እየለቀማችሁብን ነው ጠቆር ነኝ በልጅቶ እጅ እየፃፍኩልህ ነው ሰምተሀኛል ምንም የማይመች ቀን ኡፍፍፍፍፍፍፍ ንስሀ አይግቡ ይዘሙቱ ይቀባቡ ይገዳደሉ በቃ አረወይኔ
@pezapet411
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገድፅህ.
@adniadni3175
3 жыл бұрын
Ezigabiher yigsisi
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
3 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@adhhfuiiw2366
3 жыл бұрын
Egezabehuren yigesesehu
@abebaabraham8227
3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይገስፅህ
@gdhhd1684
3 жыл бұрын
እንክዋን ለሰማእት ቅድስት አርሴማ ወርሀዊ በአል አደረሰን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን
@hirutfekadu4629
3 жыл бұрын
አሜንንንን
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት) የመምህር ወዳጆች እስቲ ልያቹሁ👍
@tmrtmr9702
3 жыл бұрын
እይን
@tmrtmr9702
3 жыл бұрын
እንኮን ለእናታችት ቅድስት አረሴማ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tmrtmr9702
3 жыл бұрын
@@ኪያፍቅር-ከ8ኰ ኪያ ፍቅር
@tmrtmr9702
3 жыл бұрын
አሜን ፫ እህቴ or ወድሜ
@farwen9124
3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ላይክ እናድርገው ወንድማችን የኛ እፅናኝ ነውና እናበታ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አምላክ ይጠብቅህ
@letshtube3905
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሁሉበሱፍቃድሁሉበሱፍቃድ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ገብርኤልነህዋሴጠቀቃዬገብ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pokia680
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@bayushemulugetabayushemulu1784
3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን ደና መጣክ ወንድማቺን በፀሎት አሰባኛ ፀጌ ሀና ብለክ ለቅድሰት ሀገርሺ ኢትዮጵያዊ ያብቀሺ በሉኝ
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
እኽታችን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@muhidinkeaaa2907
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኔ ደካማ ነኝ አመተ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
@selamjejo2271
3 жыл бұрын
አሜን መምሕራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን በረከትሕ ይደርብን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭❤️❤️💕💕🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወለተማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን ፀሎትህ ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@abel3704
3 жыл бұрын
በልዮ ገጠመኝ ኘሮግራሙ ብዙ ትምህርቶችን እና እዉቀት እያገኘዉ ነዉ እናመሰግናለን መምህር በርታልን::(ኤፍታህ)
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃል የለኝም ክብር ለፈጣራችን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
3 жыл бұрын
መቅደሰ ማሪያም ብለህ አሰበኝ ወድሜ ክብር ለመዳናለም ይሁን
@dinglemariam123
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን !!! አሜን አሜን አሜን !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን !! መምህራችን !!!
@ZahraIbrahim-z5d
2 ай бұрын
በረከትህ ይደርብን ወንድማችን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ለሁላችን የኣብርሃሙ ስላሴ መጨረሻችን ያሳምርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@bayushemulugetabayushemulu1784
3 жыл бұрын
ዝማሪ መልእክት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ የአግልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን 👏👏👏👏👏
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ጀግና እንቁ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጣም እንድንተጋና እንድንበረታ ነው ያደረጉን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምረው አሜን
@Meski-or8ln
3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን በረከትህ ይደርብን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
3 жыл бұрын
አሜን ወድማችን በጠሎትህአስብኝ ሁለተማርያም ገብረመድህን ብለህወድማችን
@hiwotimariyamenata5806
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን በጸሎት አስብኝ ወለተ ማርያም
@ethrak9364
3 жыл бұрын
መምህር የሚገርም ቅድስና ነው በእውነት ድንቅ ነው የእግዚአብሔርን ስራ በረከቱ ፀሎቱ ይርዳን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alemtsahayweldegebral9678
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን 👏👏 የሚገርም ገጠመኝ ነው የወድማችት በረከቱ ይደርብን 👏👏👏ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ✝️⛪️
@dgghdfh3912
3 жыл бұрын
Amen Kalehiwetin Yasemalin Yewenidimochachin Bereket Yidiresen Amen Amen Amen
@user-thegabriel
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜንአሜን ወድማችን በረከትህ ይድረሰን አሜን
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋው እና በረከቱ ይደርብን ታድላ ማን ትሆን ሔዋኑ አጋሩ የተባረከ የተባረከች
@keedaw6764
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን 💚💛💖💐💐
@public390
3 жыл бұрын
አሜን የሱ በረከት ይደርብን
@Tube-if5bz
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ልዩ ገጠመኝ ነዉ በረከቱ ይድረሰን አፀደማረም በፀሎት አስበኝ ወንድማችን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያቆይልን
@seve3476
3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን ወለተ ገብሬል ብላችሁ አሥቡኝ የዘመኑ እዮብም ወንድማችን በረከት ይርዳን ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@selamyemariyamlij5630
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን
@tadelchlemiwhaanaa7050
3 жыл бұрын
Egzabere yemasgen amen amen amen mamirachen enmasgnalen batam dase yelala yegazaber sera deqe now eseye eseye eseye Zemare malekt yesamalen Amen amen amen
@አሜንባርኮት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን,አንተንም እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ሽፋን አድርጋ ትጠብቅህ!!!
@berhansmart5377
3 жыл бұрын
አሜን፫ የወንድማችን በረከት ይደርብን ወለተ ብርሀን በፀልትህ አስበኝ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔርይባርክልህ
@አሸናፊየሩፋኤል
3 жыл бұрын
ወንድማችን ታላቃችን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@meaziroyal8914
3 жыл бұрын
_እህተ ማርያም ብላቹ አስቡኝ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልን አሜን_ _አሜን አሜን አሜን የዳግማዊ እዮብ በረከት ይደርብን
@zinatube2251
3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ክንፈ ሚካኤል ክንፈ ገብርኤል ወልደ አማኑኤል አመተ ማርያም ሳባ
@genetberket2069
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንየወንደማችን በርከቱ ይደርበን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@muhidinkeaaa2907
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን
@werkekabaw3585
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንሥለሁሉም ነገር እግዚአንሔር ይመሥግን እጅግ በጣምድሥየሚል ገጠመኝ ነው የወንድማችን በረከቱ ይደርብን መምህራችን እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን የቅዱሣን አምላክ አይለየን ሁላችንም ዝማሪመላክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@sndayogebrihans1334
3 жыл бұрын
እንኳንም በሰላም መጣህልን መምህራችን ወንድማችን በረከትህን ይደርብን ወለተዮስስ ብለህ በፀሎትህን አስበኝ መምህር እጅግ በጣም እናመሠግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማምላክ ፀጋውን ታብዛልህ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን
@EyerusTaye-o2l
10 ай бұрын
አምላከ እስራኤል ይጠብቅህ ያበርታህ እኛንም የአምላካችን መልዕክት እንድንሰማው እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን።
@dhhdsusu8458
3 жыл бұрын
ዛሬ አባታችንን መምህር ግርማ በህልሜ ህዝቡን ሲፈውሱ እኔንም ሢባርኩኝ መስቀል ሣሠጡኝ ሢባርኩኝ ከያዘኝ መፈሥ ተፈወስኩኝ በህልሜ እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችንን ዘላለምም ያኑርልን እድሜ ይሥጥልን አሁንም በህልሜ ሥራ ቦታዬ መተው መኝታ ቤቴ ገብተው እኔ ተኝቻለሁ የተኛሽበትን እይዩ አሉኝ እኔ ተነሥቸ ትራሤን ሣዬ ቅማል አየሁ መምህር በፀሎት አሥብኝ መምህር ተሥፋዬ ላባታችን ንገርልኝ ከእግዚአብሔር ታገኘውለህ ወለተ ማርያም ከሣውዴ በፀሎት አሥብኝ በፀሎት እዴያሥብኝ ላባታችን ንገርልኝ
@pezapet411
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@atkletatklet3498
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በሰሎት አስቡን ገብረ እግዚአብሔር አመተ ማርያም
@kalkidan3173
2 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ ነኝ ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ።መምህርራችን ላንተም እድሜህን ይስጥልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው በፀሎቱ ያስበን መምህርየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅል መሰደዴን ወደድኩ ሒወቴ ተቀየረ ነፍሴን ዳነችልኝ መጨረሻችንን ያሰምርው አሜን
@emabetewebatenash7086
3 жыл бұрын
Amen amen amen qalhewt yasamaln mamherchin bawnt batam dasyelal egezaber yemasagan bastlot asbunyi walata silase 💖💖💖🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yegebrelg1226
3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ታምሩን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልንህ ወንድሜ ባክህ በፀሎተ አስበኝ ወለተ ገብርኤል
@mihretgebremeskel7997
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hanahayilu8534
3 жыл бұрын
መምህር ኑርልን ዳቤሎስን በገሀድ እየተዋጋህ. እንዲህ ትምህርትን ያታስተምረን. ፀጋውን ያብዛህ
@tisgayassfa3273
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን
@tttttt2820
3 жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት ፀጋውና በረከቱ ይደርብን ንፁህ ልቦናን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይፈውስን አሜን፫
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
3 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ኑርልን ቃለይወትን ያሰማልን ለሱ የሰጠውን ትህግስት ለኛም ያድለን በረከቱ ይድረሰን ልቤናችንን ይክፍትትልን ኤፍታህ ይበለን አምላክ
@genetwedajo1273
3 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬመላኢክትን ያሠማልን መምህራችን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል
@chfucuuccyyc2338
3 жыл бұрын
እ.ር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን በረከትህብይደርብን ውድማችን ወለተ ቂርቆስ ወለተ ስበት ብለህ በፆለትህ አስበን ላተም መ.ራችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
@senaitfaranso2431
3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💒📖🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ሲል ሑሉም ነገር
@helenylak8642
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ድቅ ነው የወድማችን በረከቱ ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን የህይወት ቃል ያድርግልን
@abi4294
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በአ ፀሎት አስቡኝ (እህተ ማርያም) ብላቹ፣፣
@adinatiku4380
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እሚገርም ትምህርት መታደልነው በጾሎቶ አስቦኝ ወለተ ማርያም ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ይጉብኘን አሜን
@tsedalmariam6322
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህን ቅዱስ ታምር እንድንሰማ ለፈቀደ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብን እባክህ በፀሎትህ አስበኝ ?(ፀዳለ ማርያም)መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎ ዘመንህን ይባርክልህ!
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ልጄ ሀይለ ሚካኤል ከነቤተሰቤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@keroskeros5466
3 жыл бұрын
መምህር በታም ኣስተማሪ ነዉ እግዛቢሄር ፀጋዉን ያብዛሎት እመብርሃን ከእርሶት ጋር ትሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።በፆሎቶት ያስቡን ፀጋ ኪሮስ እያሉ ኣመስግናለዉ።
@zyz7738
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆኑ ወንድም መታደል ነው ፀጋው አደም ጠና የሰጠህ መምህር እንካን ደህና መጣሁ ቃል ህዋት የሶማሌን የእግዚአብሔርን ተአምር ለመናገር አትፍሪ የመን የማነ የለመኑ ልቦና የሰጧቸው
@tibebetessemakebede5034
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍቅርተማርያም እና ክንፈገብርኤል ብለህ ፀልይልን ወንድማችን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን ስላሴዎች አገልግሎትህን ይባርከዉ።
@mesaydaneil8135
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በረከት ይደርብን በፀሎትህ አስበን።
@selameabebe2461
3 жыл бұрын
ኤፍታ እግዝሀብሔር ይመሰገን ይህን ታምህር ያሰማኝ መምህር በርታል እኛ እንድንመለሰ የምታመጣው ገጠመኝ ታምህር ነው ሰምተን ለመመለሰ ፈጣር ልቦናችን ይክፈትል
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
3 жыл бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው በአሁን ወቅት እንደዚህ አይነት ሰው አለ ተመሰገን ይህን ድንቅ የሆነ ታሪክ ያሰማሀኝ አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!!
@አፀደማርያም-ነ7ፈ
3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በእውነት በረከቱ ይደርብን መምህር በምታቀረብው እውነትኛ ገጠመኝ እናመሰግናለን ለአንተም ፀጋ በረከቱን አብዝቶይ ይስጥልን ለወንድማችን ያደረገውን ድህነት የአባቶቻችን አምላክ ለሁላችንም ያደርግልን ጽናቱም ይሰጠን
@gudayetessema5939
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memihir Tesfaye betam liyu yehone ye Egziabher in DINK sira bemesmate Des Alegn kale hiwetin yasemalin Tebarek
@aziebgebretinsae408
3 жыл бұрын
ፈጠሪ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ አረጋዊት ነኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል ዳግማዊ ዕዮቢ እግዚአብሄር መጨረሻህ ያሳምርልህ ።ወለተ የዋሃንስ ወለተ ማርያም ወለተ ትንሳኤ እያልክ በፆሎት አስበን ወንድማችን
@EyerusTaye-o2l
10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልኝ እባክህ ወለተ ማሪያም ብለህ በፀሎትህ አስቡኝ በፆም የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@merkojo4570
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንዴት ዋሉእግዚአብሔር 🙏🙏🙏 ይመሥገን ዛሬ ቀድሜ መጥቻለው ኑ እህት ወንድሞቼ አብረን እንማሪ 🙏🙏🙏🙏
@እህተሚካኤልM
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ሰላምና ጤና ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏 እጅግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔርን ታምርራት ❤
@gishugishu4312
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀገውን የብዛልሕ በፀሎትሕ አሥበን አመተ እግዛቤሐር
@tsigemengistu8006
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።ከወንድማችንም በረከት ረዴት ይደርብን። በፀሎትህ አስበን ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለህ እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ ።🙏💚💛❤
@sjjjsss5761
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በምሰማቸዉ ትምህርቶችህ በጣም ነዉ የተማርኩባቸዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያልብስህ። የሰማእቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ በረከታቸው ምልጃቸው ይድረሰን የዳግማዊ እዮብ በረከቱም ይድረሰን አሜን ቅዱስ ቁርባን ከባለቤቴ ጋር ለመውሰድ እፈልጋለሁ እንዲሳካ በጸሎታችሁ አስቡኝ ትርሲተ ማርያም ብላችሁ በብዙ ፈተና ተከበናል ቤተክርስቲያን ተዘግቶብናል።
@ህይወትኃይሌ
3 жыл бұрын
መጀመሪያ አሰለቀሰኝ መጨረሻው ደግሞ ደሰሰሰ ይላል። ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን። አቤት ትግሰት ወንድማችን በረከት ይድርሰን ።መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።
@belayneshamare5950
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በፅሎታችሁ አስቡኝ
@helenselemon4574
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ልድንግ ማርያም ልጅ ለንተ የፍርድ ለኛም እድረስ ውንድማችን እባክህን ለኔም ፀልይለኝ ወደሀገሬ እንድገባ ታስራለው እህተ ገብርኤል ብለህ ውንድማችን⛪❤ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እርጅም እድሜ ይስጥልን መምህርት❤⛪
@bekihawi6030
3 жыл бұрын
ዳግማዊ እዮብ እልልልልልል ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጥህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ኢየሱስ
@janettehaddad5439
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@missidababa9529
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@weynibeyene9851
3 жыл бұрын
በጸሎት አስቡኝ ወለተ መድህን :ሚስጥረ ማርያም: ገብረ ማርያም ወለተ መስቀል :ወልደ ሚካኤል :ወለተ ተክለ ሃይማኖት :ወለተ ኢየሱስ :ወለተ ኪዳን ዜናዊ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወልደ ሳሙኤል
@Azeb-ru1rf
3 жыл бұрын
መታደል ነው ፅጌ ማርያም , ፍቅርተ ስላሴ , ፅላሎተ ማርያም በፀሎትህ አስበን በረከትህ ይድረሰን
@elinazef8163
3 жыл бұрын
በፀሎት አስበኝ ወለተማርያም። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@mekedesashagire1355
3 жыл бұрын
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለብዙዎቻችን ትንሽ ሲነካን ለምናማርር ሰዎች አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አብዝቶ ከነ ቤተሰቦችህ ይባርክልን ለአባታችንም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰባቸው ይስጥልን ሀገራችንኢትዬጵያን ይባርክ 👏👏👏💚💛❤
@Angel-rg3xn
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች እረዥም እድሜ ከመላቤተሠቦ ተመኘን ለወድምቻን በረከቱ ይደርብን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ጊዮርጊሢ እግዛብህር ይስጥልን
@berhana2488
3 жыл бұрын
መምህር ርእሱም ዳግማዊ እዮብ ብትለው መልካም ነበር፡፡ የእግዚአብሄር ተአምር መቼም ሁሌም ድንቅ ነው፡፡ መምህር እናመሰግናለን በርታ!
@useruser5505
3 жыл бұрын
Amen amen amen memhr erejim edma tena ystln kale hywet yasemaln
@ትዕግስትወለተመድህን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዕፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ። ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በረከትህ ይደርብን ወለተ መድህን ሀብተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
ዉድ ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን ባለታሪካችን የእግዚአብሔር ሰዉ በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል እዱሁም አባቴ ጥምቀተ ብረሀን ከመላ ቤተሰቦቼ አስበኝ ታናሽ እኽታችሁ ነኝ። አመሰግናለሁ ❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@tigestwondemu6295
3 жыл бұрын
በእውነት እኛንም ኤፍታህ ይበለን መምህርየ አንተንም በእድሜ በጸጋ ልኡል እግዚአብሔር ያኑርህ የወድማችን አይምሮ የከፈተ እኛንም ይጎብኘን
@ኤፍታሕ
3 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እፍፍፍፍፍ😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ የእውነት ሰው አድርገኝ መምህር በጸሎት አስቡኝ ሐምሳለ ስላሴ እያላችሁ
@meronmeronmiron2873
3 жыл бұрын
Egzybher yemsgen amen amen amen wed memhrachin inkwan beselam Btena metakilni besmam betma dinkinew yewendmachin berkti yederbin memhrachin amen amen amen egzybher yadergilin yihunlin amen zemare mlakti yasmalin 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@weseneethiopia8720
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@yeneneshayele9598
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት መታደል ነው እንደ ወንድማችን ማስተዋሉን ፅናት ይስጠን
@ወለተጊወርጊሥ-ቐ2ሰ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሠን ወለተ ጊወርጊሥ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ
@senaytgebrihiwet2632
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehiwet yesmaln
@tijith6017
3 жыл бұрын
እፍ በጣም ደስ ይላልእግዚያብሔር ይባርክህ መምህራችን ፀጋዉን፡ያድለን ዝማሪሬ መላእክትን ያሰማልን
@genetteshom7262
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@abebaabraham8227
3 жыл бұрын
የወንድማችን በረከት ይድረሰኝ። መምህርዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
1:20:34
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
2:01:34
21ኛ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የፉክክር መተት ጣጣና መዘዙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:52:10
13ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የከ18በላይ ባለትዳሮችንበመተት ያፋታች) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.
1:33:19
17ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ ባሏን እንድትፈታ ሲያሙባት ባሌ እንዲህ አያደርግም እያለች ትዳሯን....
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 65 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,9 М.
1:30:18
29ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የተሳካለትን ድርጅት ለማፍረስ የተላከች መተት ያደረባት ቆንጆ መጨረሻ) በመ/ር ተስፋዬ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
1:16:53
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
1:23:55
8ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የሎተሪ አዟሪው አስማትና ....( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 75 М.
1:53:12
12ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የ ከሁለት ወንዶች መንፈስ የተላከባት ምስኪን) ለድምፄ ዝግ ማለት ይቅርታ፤ አጠገቤ ባለው ሁኔታተቸግሬ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 80 М.
1:54:09
32ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በአቴቴ ጨሌ ምክንያት ጠፍቶ በፀሎት የተገኘ ህይወት(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 86 М.
1:07:50
24ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የጓደኛውን ሀብት ለመቀማት የገባበት ጣጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
2:16:42
20ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የአረብ ሀገር እንድትሰደድ ከቤተሰቧ የተደገመባት የጥቅም መተትና መጨረሻው(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 115 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН