No video

115ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg ፕሮቴስታንቷ ሃይማኖቷን ደብቃ በቁርባንና በማዘጋጃ ካገባች በኋላ ምን ገጠማት

  Рет қаралды 106,450

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

115ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg ፕሮቴስታንቷ ሃይማኖቷን ደብቃ በቁርባንና በማዘጋጃ ካገባች በኋላ ምን ገጠማት

Пікірлер: 652
@user-rx1vw5ny5d
@user-rx1vw5ny5d 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር እሄ ሂወት የኔ ነው ባለቤቴ ፕሮቴስታ ነበር ከዛ ተዋውቀን ብዙ አመት ቆየን እኔ ከስደት ስመጣ ስለሀይማቴ ትንሽ አወኩኝ ድሮ በስም ነበር ክርስትና ምንም አላውቅም በስደት መጥቼ አባቴን አወኩኝ ተመልሼ ሂጄ ስለትዳ አወራ አተ ፕሮቴስታት ነህ እኔ ደሞ ክርስትያን ነኝ እና መጋባት አችልም ስለው እኔም እኮ እመለሳለሁ ሲለኝ እሽ ብየ ንስሀባት ይዘን ንስሀ ገባን ተጠመቅን ተጋባን እንቁረብ ስለው አይ አቆርብም አለኝ እኔም እግዚአብሔር ያውቃል ከግዜ በውሀላ እቆርባለን ብየ ተጋባን በአለማዊ ጋብቻ በኑሮአችን ውስጥ ቤቴክርስትያን እንሂድ ስለው ብርድ ነው ይለኛል እኔ ብቻህን እሄዳለሁ ተሎነይ ይለኛል እኔም አስቀድሼ ልጄን አቁርቤ በሰላም ግቡ ሳይባል እመለሳለሁ ግን በጣም ነው ማዝነው ምነው አምላኬ እሱ ወደዚህ ብታመጣልኝ ትምህርታችን አዳምጠን በሰላም ግቡ ሲባል ብንሄድ ብየ ሁሌ እመለሳለሁ አንዳዴም እግዚአብሔር ያውቃል ብየ ጨርሼ ስሄድ አድረሽ ማትመጭ ይለኛል ። እሄ ሁሉ ሲሆን ሁለት አመት ቆየን ምንም ሀይማኖት ተጠራጥሬ አላውቅም በቴሌቤጅ ስብከት ወይም መዝሙር ስከፍት ደስ አይለውም ዝጊው ይለኛል የፕሮስታቱን ሲከፈት ደስ ይለዋል እኔ ምንም አልመጣልኝም መምህር ግርማ ፊሪ ኡራኤል ቤተክርስትያን ስለሚመጡ እንሂድ እለዋለሁ እንኳን ጠቋናቸው ይባላል ይለኛል በጣም ይሰማኛል ና ብየ ብወስደውም ሳይጨርስ ይመጣል እኔ ሂጅ ተምሬ መቁጠሪያየን ገዝቼ እመለሳለሁ ግን ጸሎት ሂወት የለኝም ማለትም ከቤቴ አደኛ ባለቤቴ ጋደኛው ይመጣል ይቅማል ሁሉ ነገር አላስደሰተኝም በደብም አልተማርኩም ግን በስደት ትንሽ እዳምጥ ነበር ከሁለት አመት በውሀላ ወደ ሀረባገር መጣው መጥቼ መንፈሳዊ ነገር ስልክለት በጣም ይቆጣል ስለሀይማኖቱም ልዩነት ስነግረው በጣም ይሟገተኛል የዛ ሀይማኖት ተቆርቋሪ ሆኖ አንድ ቀን አተግን ሀይማኖትህ ምንድነው ብየ ጠየኩት እኔ ዋሽቼሽ ነው እጅ ፕሮቴስታት ነኝ አለ እውነ!ያቀን ሰማይና ምድሩነው የተገለባበጠብኝ በጣም አዘንኩ አለቀስኩ እመቤቴ ምን አድርጊሽ ነው እናቴ ብየ ሁሌ ማልቀስ ነልቀስ ነው ወድያው ነው የወሰንኩት ለሳምት ተዘጋጋን ከዛ ደውሎ እኔኮ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መስገድ መጾም ህጎች አይመቹኝም አለ እኔም አንድ አባ አማከርኳቸው ልጄ ታገሽ አመ ሁለታመት እይው ከዛ ትወስኛለሽ አሉኝ ባለቤቴልም ልጆ አሉን መለያየት የለብንም አለኝ እነ ለምን ዋሽተህ ንስሀ ገባህ ትዳር ሂወት በውሸት ይመሰረታል አባቴ ያንንም ምክር ሰምቼ ለግዜው ዝም አልኩ እሱም ይቅርታ አለኝ ጨደር ግን መልሶ አልተጠመቀም ከግዜ በውሀላ ያውም ፈተናወች ሲመጡበት እኔም ሁሌ ወደ አምላኬ ማልቀስ ጀመርኩ ላባቶቼም በጸሎት እስቡልኝ እያለሁ ክርስትና ስሙን እሰጣለሁ ጸሎት አድርግ ጥሩ ነው ጹም እለዋለሁ እኔም ባይሰማኝም በገጠመው ፈተና እግዚአብሔር ውጭ ምንም ቢሆን መውጫ ለም እግዚአብሔር ሊያስተምር ስል ለልጆቹ መልካም ፈተና ይሰጣል ከዛም ትምህርትን እልክለትአለው መምህር ተስፋየን ትምህርት እልክለታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ ገብቷል አሁን እኔ እስከሚሄድ እየጠበቅን ነው ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንቀበላለን እግዚአብሔር አሉንም እዲረዳን ወለተ ስላሴ ገድለ ቄርቶስ እያላችሁ አስቡን አባቶች እናቶቼ እህት ወድሞቼ ህጻናትም ።
@zeuwdegirma6722
@zeuwdegirma6722 2 жыл бұрын
ታድለሽ፡እሕት፡ይሔንያሕልጊዜ፡ታግሰሽው፡አሑንም፡ትዕግስቱን፡ይጨምርልሽ፡መልካም፡ጋብቻ፡እንድታፈሩ፡የፈጣሪ፡ቅዱሥ፡ፍቃዱ፡ይሑንላችሑ፡እግዚአብሔር፡በፍቅር፡ያፅናችሑ
@fevenhaile3236
@fevenhaile3236 2 жыл бұрын
Ye egziabher sim yetemesegene yhun
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
የታሪኩ ባለቤት በጣም አድናቂህ ነኝ እውነት ነው ከጌታችን ከመድሀኒአለም ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚበልጥ ነገር የለም!!! ጎበዝ ወድማችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ግቡ የመምህር ተማሪዎች እንማር ይሄን የሰማይ ምግብ 🙏🏿እኔማ የመርሳት ችግር በጣም አስቸገረኝ ያውም ከልጅነቴ ጀምሮ እግዚአብሔር አይምሯችንን ይክፈትልን 😢🤲🏿
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
እሽ በጉጉት ስጠብቀው ነበር
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሺ ገብታናል
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
እሺ እያዳመጥን ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@rrrrr9116 እሺ 🙏🏿😘
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@masigirma5030 😘🙏🏿እሺ
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o 2 жыл бұрын
ያንተንና የመምህር ግርማን ትምህርት እየሰማን ስጋው ደሙ ጋር ደርሰናል ብድራቱን እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ አሁን ገና ሰላምን አገኘን ክርስቶስም ገባን ምህረቱንም ተረድተናልና ይቅርም አለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነን ብለን ነበር ሳይገባንና ሳንሆን ብዙዎችም ሀይማኖት ሲቀይሩ እንደዋዛ ተመልክተን ነበር ግና ገና አሁን የተመረጥን እንደሆንን በናንተ ትምህርት ስናውቅ ስንረዳ የስግደትና ፆም ውጤት ሲገባን ጣመን ፍቅሩ እስከ ቀራኒዮ ወሰደንና ስጋው ደሙን ሳይገባን በቸርነቱ ተቁአደስን ኡፉፉፉፉፉ ያላወቅንበት ዘመን ከእድሚያችን ይቆረጥ የታበይንበት ክርስትና ከመሀጸን በፉት ይሁን ። አቤቱ ፍቅርህ ኦ---
@woinshetzemicheal5175
@woinshetzemicheal5175 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን✝💚💛❤😭🤲
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 😭😭
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
amen 3
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባት ሆይ አእምሮአችንን ክፈትልን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን 🤲 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን like ቤተሰቦች
@solomonkibrom8245
@solomonkibrom8245 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው ይህ ታሪክ ከመቶ 90% በላይ በእኔ ህይወት ላይ እያሳለፍኩት ያለ እና ለመወሰን በብዙ ጭንቀት ውስጥ አለፌበታለሁ። ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቸ እግዚያብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቃችሁ።🙏😭
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ ኑሩልን ሽ አመት አሜን የሚገርም ነው አቤቱ የሀጢአት ድፍረት እንዳይገዛኝ አንተን መፍራት በልቦናዬ አሳድርብኝ አሜን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና አድለን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏💒💠🌾🕊🌾🌿
@shewaferaqtr8459
@shewaferaqtr8459 2 жыл бұрын
ቃልሄውት ያስማልን
@meseretzike
@meseretzike 6 ай бұрын
Amen🙏
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን ተመለሱ የእግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን የወደደዉ ያደረጋል አቤቱ ማሰተዋሉ ሰጠን 👏🌺💞💞
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት እዴት ደስ ይላን እህታችን እካን ተመልሽ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ወይኔ መምህር እደዚህም አይነት ድፍረት አለ ለነገሩ ሃይሉ ስላልገባት ነዉ እኩዋን ፈጣሪያችን በፈቀደዉ ሰአት መለሰልን ይገርማል የድፍረት መፈስን ፈጣሪ ያርቅልን መምህራችን ላተ እግዚያብሔር ይስጥልን አመን አሜንን አሜን⛪️🇪🇹
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም እሚደንቅ ገጠመኝ ነው በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የወዲማችን እምነት በጣም ይደቃል እመብርሀን ትጠብቅህ በእምነታችን ያፅናል ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲቅ ትምህርት ነው
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አማኑኤል ይጠብቅክ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማፍቅር ትባርክክ ትጠብቅክ አሚን።
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
መምህረች በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠምኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen abate kale hiwet yasemalen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
መ ምህርራችን በፀጋ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እኛንም ለፍሬ ለፅድቅ ያድርግልን ለንሥሀ ህይወት ያብቃን አሜን
@user-hy1bi8ko7v
@user-hy1bi8ko7v 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ባንተ ትምህርት ልቤ ወደ እግዚያብሔር ተመልሷል ከአረብ ሀገር ነኝ ወደ ሀገሬ ስመለስ ንስሀ ገብቸ ቤተሰቦቼንም እንደምቀይር ተስፋ አለኝ ቤተሰቦቼ የባአድ አምልኮ ውስጥ ናቸው በፀሎት አስቡኝ #ወለተጊወርጊስ
@saraadise1661
@saraadise1661 2 жыл бұрын
እየሱስ ብቻ ነው ሚቸለው
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
egziabher Yrdash Mamaye
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
አሺ መምህር 🙏 አሜን ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጅግ አስተማሪ ነው ። እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደስም አለን ። የተመሰገነ ይሁን እየሱስ ክርስቶስ (እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ)
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 2 жыл бұрын
ልክ ነክ ፖሮቴስት ማለት ተቃዋሚ ማለት ነው የምንቃወመው ግን ጥላቻን ምቀኝነትን ሀሜትን ዝሙትን ሌብነትን ነው ።እንጅ አንተ እንዳልከው ወንጌልን አንቃወም የምናምነው ወንጌል ነው ወንጌል ደግሞ ክርስቶስ ነው ።
@lulunadi7487
@lulunadi7487 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU MY SISTER! JESUS IS THE ONLY WAY TO HEAVEN!
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
God bless you sister .
@meseretzike
@meseretzike 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ እንደፈጠርከኝ ያንተው ሆኜ ልሙት በሀይማኖቴ አፅናኝ,🙏🙏🙏
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን በእዉነት ሁላችንም ጠፍተናል ወደ ልቦናችን ይመልሰን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ በስደት ነዉ ያለሁት ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አባታችን ይፍቱን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ
@saraadise1661
@saraadise1661 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 2 жыл бұрын
ዉድ የተዎህዶልጆች እንኳን ለቅድስ አማኑኤል አደራስችሁ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደራስን 💚💛❤
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkquan adresen
@dggf3570
@dggf3570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
የታመነው መላክ ሚካኤል ከክፉ ታዳጊ አጋንንት አይችሉት አሸናፊ ብርቱ ነው ተዋጊ ሊቀ መላእክት ፀሎት አሳራጊ ውድ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ 💚💛❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ውይይይ ዛሬ አንደኛ ነኝ 🤲🏿😄💃🏿 እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህራችን ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿 ኤፍታህ በላት ሀገሬን መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ 🤲🏿🤲🏿በቃ በለን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
ቃሊህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ደንቅ ትምህርት እልልልልል
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአከትን ያስማልን ተስፋስላሴ
@user-ex2rd2qr7s
@user-ex2rd2qr7s 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አባቴ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አእምሮአችንን ይክፈትልን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን አመረን✝️
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ኑ የመምሀር ወሸሬዎች የድግል ማርያም የአስራት ልጆች እንማር እንለወጥ ።ፍሬእናፍራ
@saraadise1661
@saraadise1661 2 жыл бұрын
ምንም አይለውጥም አሉ ባልታ የሚለውጥስ መፃፍ ውስጥ ያለው እውነት ነው
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 2 жыл бұрын
ክብር ለመድአኒአለም ይሁን!!!መምህር ለርሶም እድሜና ጤና ይስጦት።ብርታቱን ያድሎት በረከቶት ይደርብን።
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን መምህርዬ እኳን ደህናመጣህ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን🤲🤲🥰🥰🥰⛪⛪⛪💚💛❤️🥰🥰🥰
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
እልልል
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ሸ ዓመት ኑሮልን ያኖራል እግዚአብሔር አምላክ እንዴት ደስ ይላል " የድንግል ማርያም ጸጋውን ያብዛልህ"
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤️ ማነው እንደ እኔ የእጣኑ ሽታ የናፈቀው😥 😥😥 ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን😭 ጌታ ሆይ የልቦናዬን አንተ ታውቃለህና በሰላም ለቤትህ አብቃኝ አምላኬ😭🤲
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ ጥበቡን እውቀቱን ሚስጥሩን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይግለፅልህ አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ በጣም አሰተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው አኛንም ከጠነወተን ሳይጣናዊ ሰራ ይመልሰን አሜን 🙏🙏🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለል ህይውት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት ያስብን አባ አሜን አሜን አሜን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
ኑ የማዳም ቅመሞች የነፍሳችን ምግብ እንመገብ እንማር ላይክ 👍👍👍ሽር እያደርጋቹህ እቁ መምህራችን ነፍሳችን በአንተ ምክንያት ፈጣሪዋን ተዋህዶ ሀይማኖትን ስላወቀች በደስታ ትዘላለች ሽ አመት ኑርልን እድሜዬን ቢቻል ኖሮ በሰጠውህ ደስ ባለኝ ነበር
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን በእወነት ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ምርጥ ትምህርትነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥወት መምህርዬ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
#የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻💚💛❤😭🤲
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 жыл бұрын
መምህር ተባረክ
@addisheruy4333
@addisheruy4333 2 жыл бұрын
ኣሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክን ስለሚያዉቅ ነዉ ያልቀሠፍት ቅዱስ ቁርባን ሥትቀበል ሥለሁሉም ይክብር ይመስገን የማ ፍቅር ልጂ መምህራችን እደሠማይ ከዋከብት እደምድር አሽዋ ብዝት በልልን ጠላትክ ቀጤማ ይሁን መምህራችን የኔብሳችን ሥቅ ነዉ ያሳስከን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣክልን መምህራችን
@addisalam5158
@addisalam5158 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን💛
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በስመ ስላሴ እሷ ስግልው ደሙስ ተቀበለች ስትል እኔ ተንቀጠቀጥቁ ያም ሆኖ ግን የእግዚአብሔር ቸርነቱ እጂግ ብዙ ነው የራሷን ነፍስ አድና የአራት ሰወችን ነፍስ ማዳኗ በሷ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ወደቤቱ መልሷቸዋል ደስ ይላል ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን
@ghhu231
@ghhu231 2 жыл бұрын
ማምህር ሰለም ለአተ ይውን በማርያም ለሰሉ ፃበል በደቢ ጠጠበት በግጥ ከአተ በለይ አለቅም ከአጠፈው በጠም እቅርታ
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ግሩም ትምህርት ቃለ ህይዎት ያስማልን🙏
@yehiwetmenayalebeshmedia6623
@yehiwetmenayalebeshmedia6623 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርኀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ አማኑኤል ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን ኤፍታህ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@selammebrie7429
@selammebrie7429 2 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን።
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋዉ ይብዛልህ🙏🙏🙏 በፀሎትህ አስበኝ የሀጥዓን ሁሉ ሀጥ የምሆን ወልደተንሳይ🙏🙏🙏
@user-kj8mr2nd9y
@user-kj8mr2nd9y 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ በጸሎት አስበኝ ወለተ ማርያም እያልክ የኔ እናቴ ቡና በቀን ሶስት ጊዜነው የምትጠጣው ከፍተኛ እራስ ምታት አለባት በጸሎት አስብልኝ ወለተ አረጋይ እያልክ መምህር
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 жыл бұрын
የ እዉነት እሷ እድለኛ ነች እግዚአብሔር ከ ጥፋት መንገድ የምማልሳት አዳም ሳቷታል !!የ እዉነት እግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው እንዳበዳላችን ሳይሆን እንዳ ቸርናትህ ስንል ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ስላ ድፍረታችን ስላ መታላለፋችን ይቅር ብሎን ሁላችኒንም በቸርናቱ ይጎብኘን በ እዉነት ወንድማችን ጥንካረህን በጣም ነው የማደንቀዉ👍👏👏እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ 🙌🌷 መምህር ቃለ ህዉት ያሰማልን 🌹👍👏👏👂
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይገርማል እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigisetyoutube1408
@tigisetyoutube1408 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ጠጋዉን ያብዛልን አሜን መምህር እድሜዉን ያብዛልን አሜን
@genetashebir6118
@genetashebir6118 2 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ የእግዚያብሄ ቤተሰቦች ኧረ በፀሎት አስቡን ቤተሰቦቼ ደና አይደሉም ብዙው ዘመዶኝን በሞት አጥተናል ለቀሩት እባካችሁን ወልደሰንበት ወለተስላሴ ከነቤተሰቦቼ።
@mblfj7608
@mblfj7608 Жыл бұрын
መምህር ላንተ ቃል የለኝም ፀጋዉን ያብዛልክ ጠላቶችክን ይደምስስልክ በድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዲሁም አባታችን እንኳን ሰለም መ ጡልን በእውነት ድንቅ ስራነው የእኛ አምላክ ምስጋና ለመድሐኔአለም በጣም ደስ ይላል እህቶቻችን እውነተኛውን አምላክ አውቃችሁ ተምራችሁ ወደ ቤቱ ስለመለሳችሁ ፈጣሪያችሁን እንዲሁም መምህራችን የስደት አስተማሪያችን ኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@elsabetberhanu643
@elsabetberhanu643 2 жыл бұрын
መምህር ስላም ነህ ያክስቴ ልጅም ባለቤቶ መናፍቅ ከሆነ ሁለት ዐመት ሳይሆነው አይቀርም እኔ እንደሰማሁ ለንስሀ አባትሽ ንገሪ ጡሩ አይደለም አብረሽ ማደርም አይቻልም ስላት ችግር የለውም ብላኝ ነበር ከዛበዋላ ጤናዋ ተቃወሰ ቤተሰብ ሁሉ ምን እንደሆነ ግራገብቶቸዋል እናናግረውም ሰላቸው ትዳራቸው ይፈርሳል ይሉኛ ስልክህን ባገኘው ጡሩ ነበር አመስግናለሁ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@kidanekinfe2658
@kidanekinfe2658 2 жыл бұрын
አለም እኔን ስላልተቀበለ እናንተንም አይቀበልም ብሎ በቅዱስ ቃሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተናግሮ ነበረ ክርስቶስን እየተከለን እንሞታለን እንጅ የሰዉ ስድብ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን አይደለም
@user-zx5hy6uw8j
@user-zx5hy6uw8j 2 жыл бұрын
እንደምን ከረማችሁ በአመቴ መጣሁ መምህር ተስፋዬ በጣም እርፍ ትምህርት ነው አ አ ነኝ እንዴት ላግኘው
@cfcfxdxd6647
@cfcfxdxd6647 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@eyorikahsay8797
@eyorikahsay8797 2 жыл бұрын
መምህር እምነቴ ኦሮቶዶክስ ነው ግን ወደራሴ ህወት መረመርኩ አመሰግናለሁ ቃለህወት ያሰማልን ።
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማል መምራችን እንካን ውደ ትክክለኛው እይማኖት መለስሽ እህታችን የእባታችን በርክት ይድርስን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@yohinaweletyohines2013
@yohinaweletyohines2013 2 жыл бұрын
ወይ መምህርየ የእኔ እና ቦና ሳትጠጣ አትውልም አታድርም አትችልም እና ለዛነው እኔ ወንድሞቼ እህቶቼ ደንዛዛ ሀይምሮ ያለን እኔ እኮ በተጎዳሁበትን ነገር የሚገባኝ 😥😭😭😭😭😭😭😭😭 በፀሎታቹህ አስቦኝ ወለተ ዮሐንስ በሰው ሀገር እንዳልቀረ 8አመቴ ነው ከሀገሪ ከወጣሁ ወደሀገሪ ሳስብ ሁሌም የሚያሀለመኝ ነገር መንገዴ ተዘጋግቶ አየዋለሁ ወይ እመብርሃን እርጅኝ እኔስ ለምስክርነት የምቆምበት ቀን ነው የናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 2 жыл бұрын
ዉይ እግዚአብሔር ይመስገን ይሔንን ፕሮግራም እንድከታተል ያረገኝ አምላክ መምህር ያክስቴ ልጅም ጴንጤ ነች ግን በተአምር አሰማም አትመለስም በጣም ሲበዛ ቆንጆ ነች አላገባችም 35 አመቷ ነዉ ቤተሰቦቿን ልቀይር ነበር እንቢ አሏት ምን ላድርግ እንድትመለስ😭😭😭😭
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
Stelyilat Egziabher Yrdat Ufffff
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያሰማልን አሜን
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
ኧረ በእግዚአብሔር ስራ አትግባ......ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ምንም ይሁኑ.....በእኛ መፆምና አለመፆም አይደለም ፈጣሪ በስራው አይሳሳትም ስንት ኦርቶዶክሶች ጿሚዎች ናቸው የአይምሮ እክል ያለባቸው ልጆች የወለዱት የማይመስል ምሳሌ አትስጥ ፔሬድ የሚያማችሁ ......ምናም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ሁላችንም እራሳችንን ብንመለከት መልካም ነው
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
Mn Tefetere beteseb Befetary Sra Megbat Malet Mn Malet New Stomn Slemttelu Kesu Lemeshesh Tzebarkalachu
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
@@fasikatube1513 እህቴ ስለፆምን ስላልፆምን የአእምሮ እክል ያለበት ልጅ...... እንዲሁም የወር አበባ የሚያመን ለዛነው ብለሽ ታምኛለሽ?
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
@@bobolala1974 ቱርፋት ፆም ፀሎት ስግደት የሌለበት ህይወት ውስጥ እርኩስ መንፈስ አለ እሱ ካለ ደግሞ ሁሌም ችግር አለ እደዚ አይነት በአይን የሚይታይ ችግር ባይኖርብህ በህይወትህ በስራህ በገንዘብህ በማህበራዊ ህይወትህ ባጠቃላይ ኖርማል አቶንም ፆም ወሳኝ ነገር ነው ስጋችን ልጉዋም ያስፈልገዋል የኔ እምነት በራሴም ይየሁት ነገር ነው
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
ልጆችን በተመለከተ በማህፀን ሳሉ መልከፍ ቅርፃቸውን መቀየር ማበላሸት አዎ ያደርጋል እናት ላይ ያለ እርኩስ መንፈስ ይሄን ይደርጋል ይሄ ሁሉ ምድር ላይ ያለ የአካልም የአይምሮም ጎዶሎ የእግዚአብሄር ስራ ይመስልሀል በቀን ውስጥ ሆስፒታል አቀማመጡ ትክክል አይደለም ችግር አለበት እየተባሉ ሳይፈልጉ ፅንስ የሚያቁዋርጡ ምን ያክሎች ናቸው አናስተውል ቱርፋት ይኑረን እንፁም እንስገድ እንፀልይ እሱ ነው የሚሻለው ስጋ በስባሽ ነው ዛሬ ብናቀማጥለው የፈለገውን ብንሰጠው በአንድ ቀን ትኩሳት ይከዳል ነፍስ ግን የስጋን ክፍተትም ትሞላለች ቅድሚያ እንስጣት
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በጠም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ሼር ሼር ሼር እናድርግ /?
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🇪🇷
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ግሩም ነዉ ዛሬ ደም ጥር ምጥን ብሎ ነገር ግን ብዙ ትምህርት የለው ነዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን
@mehalet7799
@mehalet7799 2 жыл бұрын
እሰይ ደስሲል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እህታችን እኳን ተመለሽ እዲሁም ባቺ ምክኛት የተመለሳቹ ሁላቹም እኳን ወደ ክርስቶስ መጣቹ እውነቱን እኳን ገለጠላቹ
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j 4 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በዚህ ትህርትህ የእግዚህ አብሔር ቸርነት ምንያህል እንደሆነ ያሳያል ስጋ ወደሙን ስትቀበል ምንም አለመሆንዋ ገርሞኛል ከዚህ በፊት ስታስተምር ስትቆርቢ ሳትዉጪው ባፍሽ ይዘሽ ዉጪ ብለዋት አደናቅፏት ካፍዋ እንደወደቀ አንድዋን ደግሞ አኝካው እንደማስቲካ በጇ ልትነካዉ ስትል እጇ ካፍዋ ጋር እንደተጣበቀ አስተምረኸናል አእሷን ግን የማራት አስተምሯት ወደራስዋ ተመልሳ ከባልዋ ጋር አንድ እንድትሆን ስለፈቀደ ነዉ እግዚህ አብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማን ፀጋዉን ያብዝልህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ነዉ
@resd4228
@resd4228 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
ይህ አንዲሆን ለፈቀደ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እህታችን እመብርሐን መርጣሻለች እንኳን መጣሽልንን ከተዋህዶ እቅፍ አይለይሽ እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን በጎች ይመልሳቸዉ
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስራዉ ድንቅ ነዉ የሰራዉት ጌታ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏
@habtoml.3973
@habtoml.3973 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በዚህ ቪድዮ "ባልና ሚስት በተለያየ እምነት ውስጥ ሆነው ኣብረው ሊኖሩ ኣይፈቀድም '' የሚል መልእክት ኣለ። የኔ ጥያቄ ፥ በመጽሃፍ ቅዱስ ጥቅሱ የት እንዳለ በእርግጥ ኣላስታውሰውም፥--- ኣይፋቱ ኣንዱን ወደ እምነቱ ሊስበው ይችል ይሆናልና፥ የሚል ጽሁፍ ከዚህ ኣጋጣሚ ቢያብራሩልን፡ ኣመሰግናለሁ
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምሕርዬ እንኳን ደና መጣሕልን በውነት እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ገና ይመጣሉ አሳቾቺ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክልን 💚💛❤️👏
@amoshadd9375
@amoshadd9375 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በእድሜበጸጋ ይጠብቅልን። መምህር እግዚአብሔር ይማርህ መምህር
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን የስንቱን ትዳር እንዳይፈርስ ታደገከው መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ አሜን።
@tirulove6865
@tirulove6865 2 жыл бұрын
Egzabhre.ya💒💒💒💒msgn
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ጎሽ መምህሬዬ እኳን በሰላም መጣክልን እህት ወድሞቼዬ ገባ ገባ በሉ እንማር እንንቃ መቶም ሰላሳም ፍሬዬ እድናፈራ አማኑኤል ይርዳን አሚን
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettylondon8122
@bettylondon8122 2 жыл бұрын
ባለቤቷ እግዚአብሔር ይወደዋል እንዲህ ሚስት ስትለወጥ የትዳሯ ምሰሶ ስለሆነች ሁሉ ነገር ጥሩ ይሆናል። እኔ የማቃቸው ባለትዳሮች አሉ ባል ኦርቶዶክስ ሚስት ፕሮቴስታንት የሆኑ በጣም ከባድ ነው ላይፋቸው፣ በተለይ ልጆቻቸው ብቻ እግዚአብሔር ያስባቸው።
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
በጣም። ድንቅ ተአምር ነው እንኮንም ወደ እውነተኛው ሃይማኖት ተመለስሽ እህቴ ይህ ነው እውነተኛው ኦርቶዶክስ። ሃይማኖት
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን 👏👏❤️❤️
@michaelmogesmichaelmogs4330
@michaelmogesmichaelmogs4330 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣክ መምህርየ
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ይፍቱን በረከታችሁ ይደርብን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤🍀🌻🌹
@sabla5202
@sabla5202 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራች🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን አማኑኤል በረደኤቱ ይጎብኘን አሜን(፫)
@merongermew3653
@merongermew3653 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ሢያሰቀና መምህር ባአባቶች ብባርክ አሰሥቡኝ በፀሎታቹ
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የአምላክ ቼርነቱ ብዙ ነው በዚህ ወንድማችን አድሮ ብዙ እውቀት ነው ያገኘነው አንድ ነፍስ ስትድን በሰማይ ታላቅ ደሰታ ይሆናል ይላል እውነትም ደሰታ ሆኖአል
@nigatwamenegesha6894
@nigatwamenegesha6894 2 жыл бұрын
መምህርራችን በፀጋ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እኛንም ለፍሬ ለፅድቅ ያድርግልን ለንሥሀ ህይወት ያብቃን አሜን !!!
@tube-ce8vg
@tube-ce8vg 2 жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ ልን
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
@barchtamiru8964
@barchtamiru8964 2 жыл бұрын
ሰላም የ እግዚአብሔር ቤትሰቦች የ 13 አምት የእህቴ ልጅ መዳኒት ጠጥታ ህይወቷ ስላለፈብን አመተ ስላሴ በላቹ በፀሎታቹ እንድታስቧት በ እግዚአብሔር ስም እጠይቃለው ::
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
nefs Ymar Enantenm Egziabher Yastinachihu
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
Lenedyan Mestiwtulat Ena Bekdase Seat Smua Editera Adrgu Stuaf Stu Egziabher Bemhret Aynu Yyat
@barchtamiru8964
@barchtamiru8964 2 жыл бұрын
@@fasikatube1513 Amen Amesgenalewu
@barchtamiru8964
@barchtamiru8964 2 жыл бұрын
@@fasikatube1513 Ishi indeza adregenale Inantem betselotachu Asebuwat
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН
249ኛ ፈተና ገጠመኝ ።፦ቤተሰቦቻቸውን ያስደነገጠ የእናትና የእህታቸው ሚስጥር
52:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 102 М.
247ኛ ገጠመኝ፦ ለገንዘብ ብሎ እህቱን ከሀብታም  ጋር እያጋባ የሚያፋታ
1:43:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
20ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:17:49
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 69 М.
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН