ela tv - Zebiba Girma - Astawashe | አስታዋሼ - New Ethiopian Music 2023 - [ Official Video ] - ዘቢባ ግርማ

  Рет қаралды 2,834,944

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Күн бұрын

Пікірлер: 544
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ዘቢባን ገራገር በሚለው ካወቃት በሃላ እሷን መስማት ማየት ሱስ ሆነችብኝ፡፡ደግሞም ልታገባ መሆኑን ሲሰማ ይበልጥ ደስታዋን እንደኔ ለማየት የጓጓ ማነው🙌🙌
@KjmhKjjh
@KjmhKjjh Жыл бұрын
❤❤❤💔💔💔💔💔💔⬅️⬅️💯💯😋😋
@TeklaygereKidani
@TeklaygereKidani Жыл бұрын
ዳዉሎድ
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Man-mu4ob
@Man-mu4ob Жыл бұрын
የዘቢባና የቬሮኒካ ድምፅ ግርም ይለኛል ! እንደ ፍቅርአዲስ የሆነ ደስ የሚል ከለር አለው እናንተ ኢትዮጵያውያን ማርያ ኬሪ ናችሁ በርቱ !
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
በጣም
@zemzmeenbrsezemzmeenbrse3688
@zemzmeenbrsezemzmeenbrse3688 Жыл бұрын
እር ዩ አደዚሕ ምን በአረኛ
@IbrahimAdgerisdhy
@IbrahimAdgerisdhy Жыл бұрын
AHDBK
@teshomekassahun6896
@teshomekassahun6896 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Am from eritrea amharic music my energy. Amharic film and read books. Zebiba my feberate artist good job. I love you ethiopean 🇪🇷❤🇪🇹
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
we LOVE Eri people too ... we Amharas LOVE Eritrea and its citizens ... ❤❤we are happy that Eritreans know that Amhara is not an enemy rather a tru brother and ally to Eritreans ... when Amhara and Eritreans know each other better all tplf and oromo becomes angry and jealous ... Amhara has never been an enemy to Eritreans ... it was a deliberate narration by meles and sibhat and now by oromo we love you ... and we respect you as an independent nation ... ❤❤
@teshomekassahun6896
@teshomekassahun6896 Жыл бұрын
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ thanks very much ❤❤❤🇪🇷❤🇪🇹
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
​@@ናታንፍቅር-ፐ2ገWe, Eritreans as individuals, possess knowledge of the truth. There is no need to concern ourselves with those who may not comprehend it. It is my hope that everyone could grasp the truth as you do.❤❤❤🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@twehidowet8234
@twehidowet8234 Жыл бұрын
We love Ethiopia yes we all 2in 1
@teshomekassahun6896
@teshomekassahun6896 Жыл бұрын
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ❤❤❤❤❤
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
የድሮ ዘፈኖች ፍሌቨር አለው እጅግ በጣም ምርጥ ነው በጣም ወድጀዋለሁ።
@ashenafimelese8906
@ashenafimelese8906 Жыл бұрын
እጅግ በአጭሩ ጣዝማ ስራ ነው! የጥረትሽን ልክ፣ የአቅምሽን ልክ፣ ባንቺ ላይ ፈጣሪ ያኖረውን ልግስናውን ልክ ያየሁበት እጅግ ደስስስስስ የሚል ስራ ነው! አልበምሽን ብቻ ሳይሆን አልበሞችሽን በጉጉት እንጠብቃለን! እጅግ እጅግ እወድሻለሁ!
@EnatTube-u7c
@EnatTube-u7c Жыл бұрын
❤ዘቢባዬ ልዪ ነው ድምፅሽ ማራኪ ለጆሮ መድሀኒት እንወድሻለን እናመሰግናለን❤
@yohanhan2972
@yohanhan2972 Жыл бұрын
ልብንና ኣእምሮን የሚሰርቅ ቆንጆ ክሊፕ ፤ ከዚህ የጭንቀትና የሀዘን ሁኔታ ፋታ ይሰጣል ፡ ለጊዜው እንኳ ቢሆን ።
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፍን በእውነት የሆነ ስሜት ይፍጥራል በትዳርሽ ሁሊም ደስተኛ ሁኝ
@tarikmebrye1782
@tarikmebrye1782 Жыл бұрын
Betam harif 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ❤️❤️❤️
@dhabinox
@dhabinox Жыл бұрын
Echiii lij dimtsa eko yeteleye new swedattt❤❤❤
@IzgiaminAndihaynot
@IzgiaminAndihaynot Жыл бұрын
Wawww zebiba shikor gele aynet demxi 👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹❤❤❤🇪🇷
@betelhemmekonnen6097
@betelhemmekonnen6097 Жыл бұрын
Zebibaye sewedesh eko betam arif sera new yene konjo❤❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
ስትዘፍኚማ ምርጥ ነሽ ❤ቲክቶክ መዝረክረክሺን ተይ
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Exactly!👍
@Abdoubalde009
@Abdoubalde009 9 күн бұрын
From Senegal 🇸🇳 ❤🇪🇹
@hkimhakim1069
@hkimhakim1069 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹ደስ ይላል
@nimaademe471
@nimaademe471 Жыл бұрын
ዘቢባዮ አድናቂሽ ነኝ የሚንጫጫ ይንጫጫ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ብያሀለሁ የኔ ቆንጆ
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 Жыл бұрын
የኔ ድንቅ ዘቢባዬ መረዋው ድምጽሽ ተሰምቶ የማይጠገብ የአምላክ ስጦታሽና ችሎታሽ በመሆኑ የታደልሽ ነሽ። 🇪🇹ያም ብዙ ወጣት አቀንቃኞች አሉዋት አንቺ በተለየ ትህትናሽ የሰው መውድ ባህሪሽ ከአነጋገርሽ ሰው ሊረዳሽ የሚችል ታላቅ የአገራችን ድንቅዬ ነሽ። ፈጣሪም ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ የአቀድሽውም ትዳር ተሳክቶ በልጅ ላይ ልጅ አፍርታችሁ የተሳካ ስኬት አመኝልሻለሁ። ባልሽም የታደለ ነው ዘፈንሽ ብቻ ሳይሆን በምታወጪያቸው ቃላቶችሽ ከ "ገራገር" በላይ እንደሚወድልሽ እተማመናለሁ። አገር ሰላም ትሁን አድናቂሽ ነኝ እኔም ልጆቼም ባለቤቴም💚💛❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዘቢብ እንደሥምሽ ጣፋጭ የሆነ ሙዚቃ ይመችሽ
@yonasaddis503
@yonasaddis503 9 ай бұрын
Zebiba berchi dink artist hulem liyu sira. Betammmmmm enameseginalen.
@AllanSamuel-r7c
@AllanSamuel-r7c Жыл бұрын
From South Sudan just l❤❤❤ an amazing voice even if I don't understand ❤❤❤🇪🇹
@semirmahari
@semirmahari Жыл бұрын
Askut ya ya zol lutii
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 5 ай бұрын
🤩🤩🤩🤩
@dabaroba1829
@dabaroba1829 Жыл бұрын
ዝም ብለሽ ክብርሽን ጠብቀሽ ዝፈኚ ትችያለሽ ቲክቶክ ላይ አትንተክተኪ All the best
@brtuqanmehari6686
@brtuqanmehari6686 Жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላል ብጣም የኔ ቆንጅ ብጣም ነው ሚወዲሺ💊💊💊💊💊💊
@bezateferi3701
@bezateferi3701 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ድምፅሽ እኮ ውስጥ የሚቀር ነው ❤❤❤
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ዋው ዘቦዬ አንደኛ ሁሌም እንደ አስደመምሽን ነው በዚህ ስርቅርቅ ድምፅሽ በእዲስ ህይወት በአዲስ ክሊፕ ዋው ነው በቃ በሚቀጥለው ደሞ ከኢሱ ጋ በክሊፕ አልበም እንጠብቃለን
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 4 ай бұрын
ለዛ ያለሽ ዘፋኝ ኣለባበስሽም ጨዋ ቆንጆ ዘፈን ኣዘፋፈን ቀጥይበት እህት 😯💓👌
@mussieadera7044
@mussieadera7044 Жыл бұрын
በጣም ታላትድ ነሽ ውብ ነሽ በጣም ፋቅር ❤❤❤❤ ያስዛል ። ትዝታ የሜቀሰቅስ ግጥም የኔ ቆንጆ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ። ከአትላንታ. ዕጌሬዳ ። 4:34
@bineluda7558
@bineluda7558 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ፍቅረኛሽን ከብዙ አመት ቦሆላ በተገናኛችሁበት ማግስት ይህንን ምርጥ ስራ ስላሰማሽን እናመሰግናለን መልካም የፍቅር ጊዜ👍👍👍👍
@WeyniMurad
@WeyniMurad Жыл бұрын
Zebibaye konjoooo 🎉🎉🎉🎉💐🌺💐🌺🌺🙏🙌
@misrakesileshe1031
@misrakesileshe1031 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@ማያነኝ
@ማያነኝ Жыл бұрын
ዘቡየ ውዴ ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ ማር❤❤❤❤
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
አቤት ድምጽ ግጥም ክሊፕ ሁሉ አሪፍ ስራ ዘቢባ እናመሰግናለን የኔ ደርባባ
@emebatemu5624
@emebatemu5624 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ዜድዬ አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@kirosteka-w3f
@kirosteka-w3f Жыл бұрын
ሁሉም ዘፈኖችሽ በፍቅር ነው እማደምጣቸው ዘመን እማይሽራቸው ምርጥ ስራዎች ናቸው ክፉ አይንካሽ የጥበብ ሰው
@yosephyacob2841
@yosephyacob2841 Жыл бұрын
የ ዘጠናዎቹ አይነት ቀለም አለው በጣም ወድጄዋለው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
zebiba dmcise serase gobeze eko nese zmawe dimcise❤ berci 💞😍😘♥ betdariseme destna yargise fexari❤
@anjagranja
@anjagranja Жыл бұрын
ለኢሱ መሆን አለበት እሚስማማ በላይክ ❤❤
@Ethio247media
@Ethio247media Жыл бұрын
zibiba funs only👍👍adergu
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ዘቡዬ ቆንጆ ስራ ነው ከኢሱ ጋር ቁጭ ብላችሑ ኮምኩሙ መልካም እድል የኔ ውድ ስወድሽ እኮ😘
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
😂😂 ምን ይኮምኩም
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
@@hanabegie7154 ዘፈኑን ነዋ ሐኒ ደግሞ ሌላ ነገር እነሱም አያሥቡ አሑን😂
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
@@ማሕሌትደጀኔ 😄😄አረ አያስቡም
@fhch1651
@fhch1651 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ በርቺ
@ela.4k
@ela.4k Жыл бұрын
ዘቢባዬ ያበደስራነዉ መልካም እድል❤❤❤
@luwamgebrehiwot1882
@luwamgebrehiwot1882 Жыл бұрын
Wwwwwwwwwwww ዘቢባ ውድዋ እሀቴ ሁሌም ትምችኛልሽ እንዲት እንደምወድሽ I am forom eirtrae ❤
@mikemike2627
@mikemike2627 Жыл бұрын
ዘቢባ ተልከሰከሰች ዘቢባዬ ኦሮሞኛ ሙዚቃ ማውጣት ብቻ ነው የወደፊት ተስፋሽ ያከበረሽ ህዝብ ላይ ምራቅሽን ተፋሽበት መጨረሻሽን እናያለን
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 Жыл бұрын
What a beautiful voice ,lyrics and the rhythm, zebiba ur getting better every time you come with a new video THANKS
@dahlakghirmay2844
@dahlakghirmay2844 Жыл бұрын
ዘቢባ ቆንጆ ስራ 🇪🇷
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 4 ай бұрын
ፍቅር እኮ ህይወት ነው ግን ምን ያረጋል እድለኞች ብቻ ናቸው ሁለት ትክክለኛ ተፋቃሪዎች የሚገንኙት ያልታደሉ ደሞ ሂወታቸው እድሚያቸው
@samrawitkidane5829
@samrawitkidane5829 Жыл бұрын
I’m from eritrea 🇪🇷 ,but I love Ethiopian music so much ❤❤❤❤❤
@ፍቅር-ዐ3ጘ
@ፍቅር-ዐ3ጘ Жыл бұрын
ያዉ እኛ ናችሁ እኮ 😂😂😂😂 ሶማሌ ላንድ እና ሶማሌን ምን ለያቸው 😂😂😂😂😂
@hirut100
@hirut100 Жыл бұрын
Simply beautiful voice, no doubts about Zebibas exceptional talant "she is one in a million" . I love everything about you Zebiba . Wishing you more love and success ❤
@aebechtekeba2940
@aebechtekeba2940 Жыл бұрын
A
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱
@sheenaviloria3492
@sheenaviloria3492 Жыл бұрын
​Cbd
@safeermarket9795
@safeermarket9795 Жыл бұрын
L ŕhp9
@SosinaAgizew-el5yr
@SosinaAgizew-el5yr Жыл бұрын
I Love you zebeba and you baby ❤❤❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ኢሱዬ እኳን ደስ አለክ ዘቡን ስላገኘክ ዘቡዬ እኳን ደስ ያለሽ ኢሱዬን ስላገኘክ 💞💞💞
@melakuyohannes2020
@melakuyohannes2020 Жыл бұрын
Zebiba you are the best we love you from RSA🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emen862
@emen862 Жыл бұрын
Me is from Eritrea. Her voice is absolutely incredible, GOD Bless You.
@amanuelbedelu2348
@amanuelbedelu2348 Жыл бұрын
MY beovled musician !!go for next
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ❤❤ በርቸ......ምምም
@hswetyyy339
@hswetyyy339 Жыл бұрын
ሁልግዜም አንደኛ ዘቢባየ 😍😍😍😍
@tiktokonyoutub5653
@tiktokonyoutub5653 Жыл бұрын
Zebiba ❤❤❤የዜማ ቅኔዎችሽ በጣም ይምገርም ነው❤❤❤
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ Жыл бұрын
ዘቡዬ መልካም ጋብቻ የኔ መልካም ❤❤
@misrakguadu5407
@misrakguadu5407 Жыл бұрын
❤🎉wonerful music Zebib❤🎉❤
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 Жыл бұрын
አንደኛየ ዘቡየ የኔ ቆንጆ ስራ ልብ ውስጥ የሚቀር ድንቅ ስራ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 Жыл бұрын
ሁለየ አንደነሽዘቢብ መልካምእዲል
@ጎልዞምጀጋኑፈረ
@ጎልዞምጀጋኑፈረ Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ Жыл бұрын
Good luck zebu❤
@Meba94
@Meba94 Жыл бұрын
Beautiful!!! And those majestic dogs!
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው መልኳምእድል😍❤❤❤
@senaitaregawi8307
@senaitaregawi8307 Жыл бұрын
❤❤❤❤gobeze
@AlmazJejaw
@AlmazJejaw 9 ай бұрын
Zebuye berich❤❤❤
@grmachewkelemwerk457
@grmachewkelemwerk457 Жыл бұрын
የመጀመርያ ነኝ 😂😂 ምርጥ ስራ
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 Жыл бұрын
እኔ ቀድሜሻለው😂😂😂😂
@emulegharatube1953
@emulegharatube1953 Жыл бұрын
ዘቢባዬ ገራሚ ስራ ነው የምውድሽ መልካም ስራ ❤❤❤
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 Жыл бұрын
I love the songs of this amazing artist Keep up the good work we love you in Sudan ❤❤🌹🌹🇸🇩🇪🇹
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🥳
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@michaeltafesse7745
@michaeltafesse7745 Жыл бұрын
MN ayinet zefen new 😮😳🔥🤝💯🔥🔥🔥
@mohamedabshir7884
@mohamedabshir7884 Жыл бұрын
I always listen this lady’s sons Plz requesting to make English subtitle Greetings to the Zibiba Girma I am one your big funs sister
@ereyereyerey1376
@ereyereyerey1376 Жыл бұрын
Zebibaye yene konjo betammmmm new mwedsh yene wed good job sweetheart 💞💯💞💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
@wendalakew4002
@wendalakew4002 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ከምርጦ ሙዚቀኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pratikshaacharya5796
@pratikshaacharya5796 Жыл бұрын
Much love from Australia ❤❤
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Жыл бұрын
ከዘቢባ ከራሂል ሁለቱን አላቃቸውም ስማቸውን ብቻ ከአምስቱ እስቲ አንደኛ ማነው ለናንተ ?
@وليدالعالي-ر6ح
@وليدالعالي-ر6ح Жыл бұрын
Zabibaye muziqaw woooooow New Adnaqish ke yemen 😘😘
@RahwatarekeRahwa
@RahwatarekeRahwa Жыл бұрын
😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zebiba #1
@ertrawikuburmenenet5629
@ertrawikuburmenenet5629 Жыл бұрын
What a beautiful, heart ❤️ touching song. Keep up the good work! From 🇪🇷 peace and harmony to all my Ethiopian 🇪🇹 brothers and sisters.
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
we LOVE Eri people too ... we Amharas LOVE Eritrea and its citizens ... ❤❤we are happy that Eritreans know that Amhara is not an enemy rather a tru brother and ally to Eritreans ... when Amhara and Eritreans know each other better all tplf and oromo becomes angry and jealous ... Amhara has never been an enemy to Eritreans ... it was a deliberate narration by meles and sibhat and now by oromo we love you ... and we respect you as an independent nation ... ❤❤
@ertrawikuburmenenet5629
@ertrawikuburmenenet5629 Жыл бұрын
@user-zb7cf3go6n Agree in that our animosity was never with Amara, Oromo or Tigray as people. It was the administration systems we despised and strongly opposed. As Eritrean my hope and prayer 🙏 is to see all Ethiopian people come to the table and narrow down their differences and live in Peace as they did for many decades. You must get rid off the system of Ethnocentralism purposely designed by TPLF leaders and live and work as one. That's the only way.
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Жыл бұрын
🙏🙏❤
@emawademelash
@emawademelash Жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hanamesfin1076
@hanamesfin1076 Жыл бұрын
❤❤❤ wow #1# 👌👌👌 zedya 🥰
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 Жыл бұрын
Queen Zeb Really good work🎉🎉🎉
@nunuwonde3278
@nunuwonde3278 Жыл бұрын
💞💞💞 ዘቡ ቆንጆ ስራ መልካም እድል
@assefanegash7430
@assefanegash7430 Ай бұрын
ግሩም ዘፈን፣ ግሩም ድምፅ።
@MesfinSenbeta
@MesfinSenbeta Жыл бұрын
I would love to call you Ethiopian sunshine you are organic you make it easy the love the way the words come out from your mouth its natural talents my wife and i are listening to your music for years your music are our medications so we love you God bless you ❤
@wondufeyisa8698
@wondufeyisa8698 Жыл бұрын
It is a good work, keep it up❤❤❤
@marigoldan1
@marigoldan1 Жыл бұрын
So catching melody 💙 😍
@shkortv7035
@shkortv7035 Жыл бұрын
Eritrea 🇪🇷 ❤ Ethiopia 🇪🇹 ♥️
@יונימראיד
@יונימראיד Жыл бұрын
አሜን ተባረኪልን
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ይስረቀረቃል እኮ❤❤❤❤
@HajajjHsjsja
@HajajjHsjsja Жыл бұрын
Kimem eko nesh❤❤❤❤
@GdhdHshdh-x9b
@GdhdHshdh-x9b Жыл бұрын
ዋው ውውውው አንደኛ❤❤❤❤❤
@baneshwarramchiyari5950
@baneshwarramchiyari5950 2 ай бұрын
I'm very interested & excited to listen Ethiopian songs , though I don't understand anything else words of Ethiopian language ! !! Again I want to listen again and again for its good value music & voice ! !!!
@Lubapictures
@Lubapictures Жыл бұрын
ሁሌም ዘመናይ! አስታዋሼ❤ድንቅ ስራ ነው Z ❤
@samsonmekuria4290
@samsonmekuria4290 Жыл бұрын
ዘቢባ ጎበዝ አርቲስት ነሽ:: ቆንጆ ድምፅ አለሽ:: እስኪ አሁኢትዮጵያ ያለችበትን አስከፊ ሁኔታ በሚመለከት በዚህ ምርጥ ድምፅሽ አንድ ሙዚቃ :ሰውን አገሩን እንዲጠብቅ የሚያነሳሳ የሚያነቃቃ ልቀቂብን:: አመሰግናለሁ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Wowwww ❤❤nice music 🎶 🎵 👌 👏 👍
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Жыл бұрын
ያምራል ዘቡዬ፡ያኔ ቆንጆ
@Tige-b5t
@Tige-b5t Жыл бұрын
በጣም.አሪፊ.ነው.ዘቢቢዬ.ዲምፂሽ.ዋው::
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ዋውው አንድኛ ነሽ ውድ በርችልኝ ውድ እኔ ደርባባዬ💟💟💞💞💝
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 Жыл бұрын
Ay demse 100/100
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 Жыл бұрын
I love this artist..... incredible music 🎵🎶🎶🎵
@GenzebeGenzebe-e6f
@GenzebeGenzebe-e6f 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ
@rroselave2755
@rroselave2755 Жыл бұрын
አቦ ተባረኪ ለጆሮ የሚመጥን ስራ ነው በርቺ ገና ካንቺ ብዙ እጠብቃለው❤❤❤
@adhu9400
@adhu9400 Жыл бұрын
Yane fiqri zabuye❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ WOW 👌👌👌
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
5:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 8 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Ewedishalew
6:22
Release - Topic
Рет қаралды 17 М.
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59