EMS Eletawi የአብይ ስጋት የሩቶ ድፍረት Sat 06 July 2024

  Рет қаралды 57,790

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

7 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 68
@Addis-ml1ub
@Addis-ml1ub 5 күн бұрын
Proud of U Peter, the way U explained about Fano we are proud of U all EMS! ,great Job Wondmagn! GOD BLESS U all!
@eke1914
@eke1914 5 күн бұрын
Petre proud of you are a new generation super hero 👏 ❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 күн бұрын
ትክክልልልልል!!!!💚💛❤️
@johnequby791
@johnequby791 4 күн бұрын
i appreciate your program goahed forward "GOD" bless #ethiopia
@eke1914
@eke1914 5 күн бұрын
Petre God bless you ❤
@dkm1666
@dkm1666 5 күн бұрын
የአማራ ህዝብ የሰላም ጥያቄ ለሰላሳ አመት ተጠይቆ የተናቀ የሽንፈት ተደርጎ ተወስዶ የበለጠ ለጥቃት ስለዳረገው ምርጫ በማጣት የትጥቅ ትግልን አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን በማመን ትጥቁን አንሱቷል ያለው ምርጫ ማሸነፍ ብቻ ነው ።
@husiumer8186
@husiumer8186 3 күн бұрын
#አብቹ❤ በዝህን ሰኣት አለመችን ለይ ካሉ ምርጥ መሪ ነው 1million amet ygzan አብቹ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው መሪ 👑
@dkm1666
@dkm1666 5 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ትግል በማዲያ ተደገፈም አልተደገፈም ማንም ሊያስቆመው የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም
@Samitrghh
@Samitrghh 5 күн бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@mekonnen2384
@mekonnen2384 5 күн бұрын
ምናለ የህን አይነት ቱልቱላ አነጋገር ተናገራችሁ ከምትደነዝዙ ወረድ ብላችሁ ህመሙን አዳምጡለት ሚዲያው የሰፈር ሚዲያ አጋፋሪው እራሱን የሳተ ማፈሪያ ሁሉ
@Finfine672
@Finfine672 4 күн бұрын
​​@@Samitrghhምስኪን 😊 አንት የምትለው ወይኔ ወልቃይትን ከ አማራ የወስደበትን ታራክ ነው በተቃራኒ የምታወራው የ ትግራይ የ ራስ አሉላ የ ልጅ ልጅ መቼም የትግራይ ክልል ሆኖ አይውቅም የሚል KZbin ላይ አለ አንት ወይኔ ፕሮፓጋንዳ ነው እዚህ ጋር የምታወራው ማስራጃ አቅርቡ ካላቹ 😮
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 күн бұрын
@@Samitrghh የሠለጠናችሁበትን የውሸት ትርክት እውነት አስመስሎ በማቅረብ የሚቀየር ነገር ይኖራል ብሎ ማሰብ ሞኝነትና የህዝብን ደም እያፋሰሱ ለመኖር ከመፈለግ በስተቀር የሚያመጣው አንድም ፋይዳ የለም። እናንተ ትግሬ ወያኔ የተባሉ ኋላቀር ጎጠኞችና ሃገር አፍራሽ ባንዶች በሃሰት ትርክት አይምሯችሁን ወደ እንሰሳነት የቀየሩባችሁ ምሥኪን ትግሬዎች መቼ ይሆን እውነተኛ ታሪክን ለማወቅም ሆነ ለመረዳት ሞክራችሁ የናንተ ያልሆነውን መሬት መመኘት የምታቆሙት?? ታሪኩን ለምናውቅ ሰዎችና እራሳቸው ወያኔ የነበሩቱ እነ ዶ/ር አረጋዊ በርሄና ሌሎቹም በግልጽ እንደመሰከሩት ትግሬ ወያኔዎች በጌቶቻቸው አማካኝነት ኢትዮጵያን በወረሩ ጊዜና ሃገራችንን ለማፍረስ ጫካ በገቡ ጊዜ ወደ ሱዳን መውጫና መግቢያ እንዲሆናቸውና ከባዕዳኑ መሣሪያና እህል እንዲገባላቸው በማሰብ የሰረቁት የአማራው መሬትነው። ትግሬ ወያኔዎች "ጊዜ ሰጠን" በሚል በኃይል የወሰዱበት የራሱ መሬት ላይ ይኖር የነበረውን አማራ፣ በተለይም ወንዶችን እያረዱ ሚስቶቻቸውን የአማራን ሴቶች በግድ ከትግሬ ወንድ ጋር ካለ ፍላጎታቸው አብረው በማኖር ልጅ እንዲወልዱ እያደረጉ ጭምር የአማራውን ዘር ለማጥፋት ከፍተኛ ወንጀል እንደፈፀሙበት ታሪክ መዝግቦ ይዞታል። ሌላውንም የመሬት ባለቤት የሆነውን አማራ እየጨፈጨፉ፣ ታሪክ አዋቂ የሆኑትን አዛውንቶች ከነህይወታቸው መሬት ውስጥ እየቀበሩ ብዙ ወንጀሎችን በመፈፀም፣ ከትግራይ አምስት መቶ ሺ ሠፋሪዎችን አምጥተው በኃይል ያሰፈሩበትን የአማራውን ታሪካዊ መሬቶች አሁንም በድጋሚ ለመዝረፍ ማሰብ አቁማችሁ የራሳችሁን ድንጋይ መሬት ወደ ለምነት በመቀየር ከችግራችሁ ለመላቀቅ የምትነሱትስ መቼ ይሆን??
@genetyohannes-vn7ix
@genetyohannes-vn7ix 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 күн бұрын
ትክክል!
@ayidamamo6191
@ayidamamo6191 4 күн бұрын
ተባረክ ወንድም አገኝ!
@johnequby791
@johnequby791 4 күн бұрын
"GOD"'s say that #ethiopia in bible no one can defeat by his thought he promise to save#ETHIOPIA"😊
@greatgrace9651
@greatgrace9651 5 күн бұрын
She is not Mom, she is meti she just changed her voice!
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb 5 күн бұрын
VOF, Voice Of Fano 💯
@husiumer8186
@husiumer8186 3 күн бұрын
አብቹ አላህ ይጠብቅህ እንኦዳሃለን❤❤❤
@taybahsiraj9472
@taybahsiraj9472 4 күн бұрын
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 5 күн бұрын
❤❤
@asmara3973
@asmara3973 5 күн бұрын
እራሱ የሺመልሥ የአብይ ሸኔውች ናቸው
@tlauneybeltal9523
@tlauneybeltal9523 5 күн бұрын
ዐብይ የሚገርም የዛሪ 3 አመት አራሱን መፈቅለመንግስት ያደረገ ያመጀመሪያ ሰው ነው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 күн бұрын
ይህ ...? ነው ...? በእውነት የጎደለን ????
@nebiyugebremedhin7118
@nebiyugebremedhin7118 5 күн бұрын
ሰባት ሱባኤ አስጨርሰው ይለቋቸዋል።
@saraahmed293
@saraahmed293 5 күн бұрын
አብይ የሩቶ የእግር እጣቢ ላይ አይደርስም ህዝብ ላይ እየወጣ የሚደነፋ ነውረኛ መሪ ቢኖር አብይ አህመድ ይባላል
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 5 күн бұрын
ሶስተኛ ወይ አራተኛ ላይ የደወሉት እናት በጥቂቱም ቢሆን ያለውን ክፉ መርገም ወይም መንግስት ጥሩ ገልፀውታል እባካችሁ አሁን ያለው ነገር ቶሎ መቆም ካልቻለ ነገ ሀገር አለኝ ብሎ ማለት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ስለዚህ በዛ ልክ ታገሉ ኢ ኤም ኤሶች
@user-gd6sk9of7k
@user-gd6sk9of7k 5 күн бұрын
ወዴት ከወጡ ፣?ፋንድያ በኢትዮጵያ ጭንብል አትነግድ
@AbebeAlemu-zo6mn
@AbebeAlemu-zo6mn 5 күн бұрын
የራሳቸው ጉዳይ አማራ ክልሉ ላይ በሰላም ያልኖረ ኦሮሚያ ላይ እንት በሳም እኖራለሁ እንቀሳቀሳለሁ ብሎ ያስባል አርፎ እቤቱ አይቀመጥም
@tarikubelay9643
@tarikubelay9643 4 күн бұрын
ኢ.ኤም.ኤሶች በርቱ የጋዘየጠኝነት ውኃ ልኮች፣ በማይመች ጊዜ የሕዝቡን ሃሳብ በማስተናገድ ላይ በመሆናችሁ!!!
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 5 күн бұрын
አገር መጫወቻ ሆነች
@gebmeb1193
@gebmeb1193 4 күн бұрын
Congratulation Congratulation 4:52 4:55
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 күн бұрын
ይህ ስው ...? እራሱ ...? የአማራን ህዝብ ...? እርዝታ ያማይገባው ስለሆነ ...? አዝናለሁ !!😊
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn 4 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ግን ከመከላከያ ጎን ነን ስትሉ ነበር እኮ እባቦች።
@MrWonde2011
@MrWonde2011 5 күн бұрын
Not yegare he works as gari driver(horse )
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 күн бұрын
We have to congratulate our Kenyan brothers and sisters to have such a Democrat, Civilized and Modern thinking President in their country. No one who has open mind and knowledge to analyse the sufferings of people in Ethiopia can compare the lair and backward tribal, Oneg Oromuma Terrorists group leader, Abiy Ahmed with Kenya's democratically elected President William Ruto who showed very recently his ability and will to handle people's worries and anger in his country.
@seyoumnigusie825
@seyoumnigusie825 4 күн бұрын
በኢትዮ ዉስጥ ከሰላም ዉጭ ሌላ አመረጭ የለም አለበለዘ ኦነግና ፋኖ 4ኪሎ ሰይደረሱ እርስ በረስ ይገደደለሉ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 5 күн бұрын
ትግራይ ውስጥ መጥፎ መጥፎውን ትዘግባላቹ ያለው ሰው እና የትግራይ ህዝብ ሲበደል መነገር የለበትም ነው? እንደዛ ካልክ ደግሞ የትህነግ አባል እንጂ የምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ድምጽ ልትሆን አትችልም
@TesfayeTesfishe
@TesfayeTesfishe 5 күн бұрын
ፈጣሪ ነፍሳችሁን እንዲምር ብትሰሩ ጥሩ ነዉ።
@gebmeb1193
@gebmeb1193 4 күн бұрын
Congratulation Amhara መቸም የሚችላችሁ የለም😁
@TesfayeTesfishe
@TesfayeTesfishe 5 күн бұрын
አማራ እንደተበደለ ኦእናዉቃለን ግን በደላችሁን በጥቅት ሰዎች አማካይነት እንኳን እትዮ ህዝብ እንድ እያስባለ ናቸዉ።
@TayeMokonen
@TayeMokonen 4 күн бұрын
ሩቶ አላለፉም
@aregawigidey9364
@aregawigidey9364 4 күн бұрын
አንድ ጠያቂ ለጠዩቁት አንድ አድማጭ የተረደውና የሰጠው አስተያየት የተሳሳተ ነው። እናንተ ፋኖ ናችሁ ወይ የሚለው ጥያቄ እኔ እንደገባኝ ብዙ ጊዜ እናንተ በምታደርጉት ወይይት አሁን ያለው ይሁን ባለፉት 6 ዓመታት የተፈፀመው ጭፍጨፋ ጠንከር ባለ መልኩ ስታወግዙ/ስትቃወሙ አይስታውልም። አሁን ላለው መንግስት እውቅና ትሰጣላችሁ እንጂ ፋኖን ይዞት የተነሳ አላማ በግልፅ ደግፋችሁ ትግል ስታረጉ አይታይም ለማለት ነው። ለማሸማቀቅ ሳይሆን በዚህ ሰዓት እንኳንስ እናንተ ሁሉም ሰው ፋኖን ለፍትህ ሊደግፍ ይገባል ከሚል ሀሳብ ነው ሰውየው ያነሳው
@SamiraSame-pc5uw
@SamiraSame-pc5uw 5 күн бұрын
የትም ቦታ አበሻ ለልለልጆች ቦታ አይሰጥም ሰርግ ላይ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 5 күн бұрын
አብይ አህመድ የሩቶ አይነት ጣጣ ውስጥ እንዳይገባ፤ ፀሎት እንዲደረግ ለሁሉም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ሰርኩላር ተላልፏል።
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 5 күн бұрын
ጠ ሚሩ ሆቤይስት ወይንስ የአገር መሪ ? ተፈጥሮን ማደስ ከተማ ማስዋብ መልካም ሆኖ እንደ አገር መሪ የህዝብን ደህንነት ሰላም የህግ የበላይነት ፍትህና መንግሥታዊ ሥርአት የሚሰጡት ትኩረት ምንም ነው ሁኔታቸው ሁሉ ግራ የመጋባት የመደናገርና የመርበትበትና የፍረሃት አቋም ነው ።
@Mule0411
@Mule0411 5 күн бұрын
የሱናክ ሚስት ዥንጥላ አያያዝና አረማመድ የምስኪን አይነት ነበር። ኢራንም ልክ እንደ ህንድ የዲሞክራሲ አገር እየሆነች ነው
@user-gd6sk9of7k
@user-gd6sk9of7k 5 күн бұрын
🎉ሀሀሀሀ ድንቄም ጋዜጠኛ አንተ ዘረኛ ፋኖ ነክ
@timharmon10
@timharmon10 5 күн бұрын
ፋኖነት ኢትዮዽያዊነት! ፋኖነት ሀገር አዳኝነት!!
@user-gd6sk9of7k
@user-gd6sk9of7k 5 күн бұрын
Hhhhhh Hun fandiya
@TesfayeTesfishe
@TesfayeTesfishe 5 күн бұрын
ጴጥሮስ ጭንቅላት በካጅዎች ስለተጠመደ አዘዝናሐሁ ወን የሞተ ነዉ አልፎበታል።
@TesfayeTesfishe
@TesfayeTesfishe 5 күн бұрын
እናንተዬ በቀን ምድር ያበዳችሁ እባካችሁ አእምሮአችሁን አሳስቡ።
@Samitrghh
@Samitrghh 5 күн бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@melakudaniel5138
@melakudaniel5138 5 күн бұрын
የትግራይ እና የኦሮሞ ሰዋች የሌሉበት የኢትዮጵያ የአሜሪካ ኳስ።😢😮
@timharmon10
@timharmon10 5 күн бұрын
ኢትዮዽያዊነት ሲከብር የሚያራዠው በሰፈሩ ደግሶ መፈንጠዝ ማን ከለከለው? ሲኦል ገብቶ ሀገር አፈርሳለሁ የሚል ሀይል ከ ኢትዮዽያዊነት ያለከልካይ ራሱን ለምን ሰረዘ ብለን አንጠይቅም፣፣ መብትህን አንጋፋም
@TesfayeTesfishe
@TesfayeTesfishe 5 күн бұрын
ፉኖ ግፈኛ መሆኑን አሁን ተረዳሁ።
@timharmon10
@timharmon10 5 күн бұрын
ልክ ነህ 😂 ፋኖ የ ኦህዴድን መንጋ በየአውደ ውጊያው እየቀጠቀጠው ነው!! በቅርቡ እሳቱ እናንተ ቤት ይነዳል 💪🏼💪🏼
@TesfayeAbadi-ym9rx
@TesfayeAbadi-ym9rx 4 күн бұрын
እባካችሁ ሰው ሰለቻችሁ ውሸታሞች የራያ አለማጣ ተፈናቃይ 5000 ሺ አይሞላም ፀረ ህዝብ ናችሁ
@filmonteferi4760
@filmonteferi4760 5 күн бұрын
አታ ዶንቆሮ አደይ ክትብል አብ ሐቂ ጠጠው ኢልካ እዩ አማራ ናተይ እንደበላ ከመይ ኢዩ ንብረተይ ክትብል ትክእል ነብ ሕጊ ትቀርብ ከይ ፈተኻ ቅድሚ 1983 ወልቃይት ከመይ ይኖበር ነይሩ ትግራይ ነይሩ ወይስ አብ ትሕቲ ጎንደር ዶንቆሮ አስኪ መልስ
EMS Eletawi  የእርስበርስ ክስ ኮሬ ነጌኛ እና ኦላአ (OLA) Thu 11 Jul 2024
1:18:08
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 93 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 136 М.
EMS የፋኖ ውሎ በደባርቅ July 2024
7:55
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 63 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 93 МЛН