ለየት ያለ ልዩ የቅቤ አነጣጠር ለወጥ ለክትፎ ሁለ ገብ ጤናማ አነጣጠር ትወዱታላችሁ//How to clarify butter 👩‍🍳

  Рет қаралды 360,784

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 571
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ማስጠንቀቂያ ቅመሙን ሸርከት አርጉትበፍፁም እንዳታልሙት ጨዉ የሌለዉ ቅቤ 12 ኮረሪማ 4 የሾርባ ማንኪያ አብሽ 1 የሻይ ማንኪያ ድብላል 2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ 1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 3 የሾርባ ማንኪያ ኮሰረት 5 የሾሩርባ ማንኪያ በሦ ብላ 2 የሾርባ ማንኪያ ቤዝል እስሩን ግማሹን ትንሽ እርድ 11/2የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል #English#ingredient# unsalted butter 12 Black cardamom 4 tbsp Fenugreek 1 tsp Coriander seeds 2 tbsp Ajwain seed 1 tbsp Black cumin 3 tbsp Lippia adoensis - abyssinia 5 tbsp Sacred basil (Beso Bela)2 tbsp Basil Turmeric very little Garlic 11/2 tbsp Ginger 1 tbsp
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 4 жыл бұрын
U are the best youtuber
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
@@ethiopiaethio9607 እዉነት ነው💙
@hvgyty3350
@hvgyty3350 4 жыл бұрын
እጅሽ. ይባረክ. ግን. ቤዝል. ማለት. ምንማለትነው. አልጠባኝምቅጠሉ. በኮመትሥር. አሣውቂኝ. ከይቅርታጋር
@learnamharicforfree4966
@learnamharicforfree4966 4 жыл бұрын
Betam konjo new enatye, andu yetashegew kibe sint gram new?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
@@learnamharicforfree4966 227 gram ነው አንዱ
@asalahhussien7983
@asalahhussien7983 Жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ አነጣጠር ሞከርኩት በጣም ይጣፍጣል እጂሽ የተመረቀ ይሁን Thank you so much!!
@astayimwr9127
@astayimwr9127 2 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እህት። እኔ ወንዱ የቅቤ አፍቃሪ ካንቺ ተምሬ ማንንም ሴት ቅቤ አንጥሩልኝ የማልለማመጥበት ደረጃ ደርሻለሁኝ። ተመስገን። ተባረኪልኝ።
@hannagg5688
@hannagg5688 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው ዘመን የማይሽረው ቪድዮ ነው የሰራሽው ብል ማጋነን ኣይሆንብኝም ሞክሬው በጣም ተመቺቶኛል
@kbb7400
@kbb7400 3 жыл бұрын
ባለ ሞያ ነሽ በጣም እንደዚህ ማንጠር ቀርቷል.. የአሜሪካ ሴት ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት አይጨምሩም እኔም የማውቀውን የእናቴ ሙያ ትቼ እንደንሱ ኮስረትና ኮረሪማ ብቻ ነበር የማረገው! Thank you so much for taking me back. I can’t wait till I try it🙏🏾
@mulatuwabeyene2250
@mulatuwabeyene2250 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አነጣጠር ነው። እንዲህ።ነው።እንዲህነው እያሉ ተቺዎችን አንቀበልም አንቺ ተባረኪ ሁሉም ነገር ቅመሙ ተቀባይነት አለው
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሞክሬው በጣም ነው የሚጣፍጠው በሳቢላ አላገኘሁም ግን
@elsakassie8121
@elsakassie8121 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ነገር እንዳንቺ አድርጌ አንጥሬው በጣም ነው የወደድኩት በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ሰው እንዲሞክረው እመክራለሁ።
@isaynomore1965
@isaynomore1965 3 жыл бұрын
ሞክሬያለሁ በጣም ጥሩ ሆኖ ነው የወጣው አመስግናለሁ::
@Praise-k1u
@Praise-k1u Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክሸ ቆንጆ ቅቤ አነጣጠር ነው ። በጣም ይጣፍጣል ። ተጠቅሜበታሁ እጅሸ ይባረክ ❤
@hannagebreselassie7001
@hannagebreselassie7001 2 жыл бұрын
ቂቤውን ምክሬው ነበር በጣም ቆንጆ ነው ለቅንጬም፣ ለክትፎም፣ ለዓይብም በጣም ቆንጆ ነው። እጅሽ ይባረክ እህቴ፣ አመሰግንሻለሁ። 🙏🙏
@Ethi912
@Ethi912 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የእኔ ባለሙያ አንቺ ባዘጋጀሽው መስረት አንጥሬ በጣም ቆንጆ ነው የሆነው !ተባረኪ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
ሞክሪዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ትስለም የደይኪ
@zemzemmohammed7354
@zemzemmohammed7354 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባንቹ መስረት አንጥሬ እጀ ያስቆረጥማል
@zeynebmuustofa7189
@zeynebmuustofa7189 3 жыл бұрын
በጣምባለሙያ ጎበዚ አላህይጨምርልሽ
@SelamAsgedomGebremeskel
@SelamAsgedomGebremeskel 3 күн бұрын
ጌታ የሱስ ዬወድሻል ተባረኪ
@abby1221able
@abby1221able 3 жыл бұрын
የቅቤ ሬሴፒ በጣም ቆንጆ ነው ለሁሉም ነገር በጣም ነው የምናመሰግ ነው የሙያ እናታችን
@hb6990
@hb6990 2 жыл бұрын
በእውነት ባንቺ ልክ ሰርቸው እጆችሽ ይባረኩ በጣም ነው ምወድሽ (የቀንየለይ❤❤❤)
@sityebra5870
@sityebra5870 2 жыл бұрын
ዋው ሲጣፍጥ የቀመስኩት ያክል ነው።
@sefanitbirku1521
@sefanitbirku1521 3 жыл бұрын
እናት ቅቤውን አንጥሬው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏻❤️
@ethiopia8852
@ethiopia8852 3 жыл бұрын
Ejishin kurtimat ayinkaw. Eskimokirew chkuyalehu. Thanks for sharing.
@rozaabreha6862
@rozaabreha6862 2 жыл бұрын
ድንቅ ሴት ጎበዝ እሁሉንም የምታሳይውን እሞክረዋለሁ አንድ ቀን ተበላሽቶብኝ አያቅም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 4 жыл бұрын
ይገርምሻል የእናቴ የቅቤ አነጣጠር ነዉ ቤዝል ብቻ አታደርግም እና እኔ እንዲ ሳነጥር ያዩ በጣም አጣጥለዉብኝ እንደዉም እይይ ብለዉ ተንገሽግሸዉ ነገርግን በምሰራዉ ምግብ ዉስጥ ግን ጨምሬ ሲበሉ ደሞ ያንን የተናገሩትን እረስተዉ ጥርግ አድርገዉ እያጣጣሙ ሲበሉ አፍሬ ዝም ነዉ ያልኩት በአጠቃላይ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የናቴን ሙያ ባንቺ በኩል እንደአዲስ ግኝት ስሰማዉ አንዴ ሳነጥር ከጎረቤት ሽታዉን አልቻልኩም ምን ጉድ ነዉ ብላ ፅፌ ሰጥቻለሁ የቅመሙን ዝርዝር ይሄ ሁሉ የፃፍኩልሽ ስለማዉቀዉ ጣፅሙን ስራሽን ጥሩ መሆኑን ልመሰክር ነዉ በርቺ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የቀመሠዉ ሁሉ ይወደዋል እኔም ቀምሸዉ ወድጀዉ ተምሬ ነዉ እና ይህን አነጣጠር ከቻልኩኝ ጀምሮ ከሀገር ቤት አላስመጣም ልዩ ነዉ ይገባኛል ቤቱ ሲነጠር ያዉዳል እህቴ ደግሞ ቤዝል ጨምረሽ እይዉ የበለጠ ልዩ ይሀናል አመሠግናለሁ እህቴ🙏🏽❤️
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ አመሰግናለሁ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከእናት ኢትዮጵያ ምግብ ነዉ መልካም ግዜ ትንሽ ላስቅሽ ብዬ ነዉ
@SelamAsgedomGebremeskel
@SelamAsgedomGebremeskel 3 күн бұрын
እጅሽ ዬባረክ
@tigistmamo1325
@tigistmamo1325 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በሰው አገር ላሉ ደግሞ አብሶ ለወንዶች በዚህ መልኩ እንዲያዩና እንዲሰሩ ጥሩ መበረታቻነው።
@eluyim3973
@eluyim3973 4 жыл бұрын
ቅቤውን አንቺ መንገድ አንጥረው በጣም ነው የወደድኩት ተባረክ
@zewdkidanie4571
@zewdkidanie4571 4 жыл бұрын
Egese yebark happy new year
@mimekebede5623
@mimekebede5623 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እሞክረውና እፅፍልሻለሁ ሲታይ ያምራል በርቺ ጎበዝ።
@zinashfeyisa5472
@zinashfeyisa5472 4 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ና ለቤተሠብሽ እርግጠኛ ነሽ ነጭ ሽንኩርቱ ና ዝንጅብል ከገባ የክትፎው ጣእም አይቀይርም ያዉ ሁሉም ሠው የራሡ የሆነ ሙያ አለው መማማር ስለሆነ ብዪ ነው አመሠግናለው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እኔ ወድጀው ነው የምጠቀመው ለክትፎም አይታወቅም
@addis1594
@addis1594 4 жыл бұрын
@zinash ... Betam Lik nesh kitfo wet wet new yemilew ....
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 በፍፁም ክትፎ አጠገብ ሽንኩርትና ዝጅብል የነካው እቃ እንኮን ለማዘጋጀት አጠገቢ አይደርስም ። ለወጥ በጣም ጥሩ አነጣጠር ነው ያሳየሸው ። ክትፎን ክትፎ የሚያደርገው የራሱ ጣም ስላለው ነው
@SamuelGebre-ux5jy
@SamuelGebre-ux5jy 6 ай бұрын
Yamral tebareki emkrewalhu lela aynet kiba behone like "presdent butter" blessed
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቅቤ ከምርጥ አነጣጠር ጋር እኔም እሔንን ቅቤ ነው ልገዛ ያሰብኩት በጣም አሪፍ ቅቤ መሆኑን በቅርቡ ነው ያወኩት እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቂቤ ነው እጅሽ ይባረክ እናትዬ
@selamethio8557
@selamethio8557 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናት። ከአንቺ ቪዲዮ እኔ ከማነጥርበት ቅሞች ተጨማሪ ቅመሞች እንደሚገቡ ተምሬአለሁ። ነጭ ሽንኩርት የገባበት ለክትፎ አይሆንም ስለሚባል አላስገባም። ድንብላልና አብሽ ላስገባ አስቤውም አላዉቅ። አሁን ግን ሳነጥር በአንቺ ዘዴ ነው የማነጥረው እንዳጋጣሚ እኔም የምጠቀመው አንቺ የተጠቀምሽውን የቅቤ አይነት ነው በጣም ቆንጆ ቅቤ ነው። አመሰግናለሁ 🙂💕
@Yetm113
@Yetm113 2 жыл бұрын
Wow በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@abinethaile1498
@abinethaile1498 4 жыл бұрын
፦፦
@saadamohammed4726
@saadamohammed4726 4 жыл бұрын
አንችን ሥወድሸ ቲኢማቲም ፍትፍ የሠራሸው ሞከርኩት አሪፍ ነው brchi mar
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
@@saadamohammed4726 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@amharawit4579
@amharawit4579 3 жыл бұрын
ቅቤ አነጣጠሯ ጥሩ ነው ግን ቅቤውን ስጣቀልጠው ከታች ነጭ ነግውር ነበር እሱን ከንጹቅቤው አለየችውም
@tigid9886
@tigid9886 4 жыл бұрын
ሁል ጊዜ የምትሰሪያቸው ሙያሽን በደንብ ይገልፃሉ በጣም እናመሰግናለን ❣
@mebratneguse5234
@mebratneguse5234 3 жыл бұрын
Thanks beta gobez nesh asfelagi newu
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ እናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ በርቺ መልካም ሰንበት 🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን🙏🏻❤️
@akitesfay3201
@akitesfay3201 29 күн бұрын
Enat yene embet zerish ybarek 🙏🏾 ❤I have followed every step and it’s comes out yummy heart felt thank you 👏🏾👏🏾👏🏾 ❤️
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
Thank you. You are amazing. Every thing you do is excellent. Keep up the good work.
@hailekahsay1168
@hailekahsay1168 2 жыл бұрын
Thanks a lot and I really love the way you explained how to prepare Ethiopian butter. Especially giving us the names of the spices in English is greatly appreciated! እግዚአብሔር፡ ይባርክሽ!!
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
እናት እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ 2021 የስኬት ዘመን ይሁንልሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን አመሰግናለሁ እህቴ🙏🏻❤️
@elizabethtefera3126
@elizabethtefera3126 2 жыл бұрын
ተባረኪ ግሩም ስራ
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Tebareki bance huluna adrege kebewuma yancin ayenati adrege betam kongio kabenew mokerewalehu tenkes🌹🌻🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@genetfikere1009
@genetfikere1009 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ.
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
ለገና በሰዓቱ ነዉ የደረሽዉ😘 በጣም ቆንጆ!
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 2 жыл бұрын
ለክትፎ በፍጹም እንዳትጠቀሚው ለቅቅል እራሱ አይሆንም ይህ ለወጥ ብቻ ነው የሚሆነው ግን ርጋታሽንና ሞያሽን በጣም ነው የምወድልሽ።
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
ዋው አዲስ ባለሙያ ሴት ነው ያገኘሁሽ በጣም እናመሰግናለን! እጅሽ ይባረክ ሰብስክራይብ ላይክ👍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አነጣጤር እናመሰግናለን
@emuhayte
@emuhayte 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ነዉ
@efremwoldu4513
@efremwoldu4513 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የኔ እህት
@rihanakedir2607
@rihanakedir2607 4 жыл бұрын
ሁሌም ታስገርሚኛለሽ ጎበዝ
@Hannamariyamye
@Hannamariyamye 2 жыл бұрын
Wow 🤩 🤩 እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ባለሞያ ልክ እንዳንቺ ነዉ የሰራሁት በጣም ተሳክቶልኝ ወድጄዋለሁ 🙏🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
🙏🤗
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 2 жыл бұрын
የምፈልገውን ሥላሣየሽኝ አላህ ይሥጥልኝ
@adanechzebira9038
@adanechzebira9038 2 жыл бұрын
መሞከሪያው ወጪው ካንቺ ነው እንኳን ለቂቤ ለዘይትም ጠፍቷል የኔ ውድ እህት
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን
@fafihaseen9161
@fafihaseen9161 2 жыл бұрын
ሠላምእህቴ ቅቤው ስንትኪሎነውመልሽልኝ በምታምኒውአምላክ
@hanaali7723
@hanaali7723 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናት
@bosenadesta2046
@bosenadesta2046 2 жыл бұрын
ቅጠሉ ምንይባላል በጣም ያምራል
@TUBE-tm8zt
@TUBE-tm8zt 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ እህቴ
@isaynomore1965
@isaynomore1965 3 жыл бұрын
I have tried it. It came out very good thank you so much for sharing your knowledge.
@amanawit1598
@amanawit1598 3 жыл бұрын
ባለሞያ፡አደረግሽኝ፡እኮ፡እጅሽ፡ይባረክ፡ቆንጆ፡ቅቤ፡ወጣልኝ፡ልክ፡ባንቺ፡መንገድ፡ተጠቅሜ።አሁን፡ለጓደኞቼ፡ልንገር።
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያነጠርሽው እጅሽ ይባረክ 👌👌
@NOOOOOOOOO-b6z
@NOOOOOOOOO-b6z 3 жыл бұрын
Kebi tesaketolge ayakem neber yanchin hulunem tekety betam arfe honlge thank you Egziabher yestesh leketfo gene ayhonem
@lulaaraga5075
@lulaaraga5075 3 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ
@ሐናከበደ
@ሐናከበደ 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አመሰግናለሁ።💕💕 እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ።❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው ያነጠርሽው በርቺ
@ribkatesfaye4151
@ribkatesfaye4151 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆንጆ
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ🥰👍🏾🙌🏾😍
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ባለሙያ!!
@alemat897
@alemat897 2 жыл бұрын
Came today for revisit I love it thank you dear..
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 3 жыл бұрын
አቦ እ/ር ብርክ ያድርግሽ! We appreciate you so much for including the ingredient list and measurements! ❤️🙏🏾
@sbirein
@sbirein Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ. ስልዚህ ለሞክርው ማልትነው ያአንችን አሥራር ማልት ነው ክዛ መልሽ አመጣልሁ የኔ ባለሙያ
@fanayeareda7662
@fanayeareda7662 4 жыл бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለው ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለው ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው በኢንስተፓት ብዙ ተምሬአለው ገንፎውንም ሞክሬዋለው እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም በኀል ይሁንልሽ እህቴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት ወደድሽው
@netsi-pt2ix
@netsi-pt2ix 7 ай бұрын
ene bezihe fasika mokerew yemigerm kibe new yewotalegn ejeshe yebarek ehete 🥰
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 4 жыл бұрын
Egziabiher egishin yibarkew
@ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ
@ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ 3 жыл бұрын
ተባረኪ ልክ እንደ እናቴ ነው ያነጠርሽ እጅሽ ይባረክ
@zemzemmohammed7354
@zemzemmohammed7354 2 жыл бұрын
እጀሽ ይባረክ ምን የመስለ ቅቤ አነጠርኩኝ
@Sewlesewdec2011
@Sewlesewdec2011 4 жыл бұрын
Betam Gobez nesh gin le kitfo ayhonm, When you prepare for kitfo only use Korerima, tikur Azimut, nech Azimut, kosetet and very litl amount Abish, Garlic and ginger it changes the tests Your one its very good for wot only,
@meazakahsay9335
@meazakahsay9335 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ሞክሪው
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 4 жыл бұрын
Lek neshe mert kebe nw yanetershew lewt betam yetafetal ejeshe yebarek🙏🙏🙏😘 lekbe gen yemihonew 4 kemem becha nw migebaw 3tum bihon aykefam
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ብትሞክሪውና ብታይዉ ደስ ይለኝ ነበር ለክትፎም🙏🏻🥰
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 4 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 yene mar mokrewalew alwededkutem menalbat ene originalun selelemedku yehonal gen betam amesegnalew👍🏽🙏💌
@taddesebekele7493
@taddesebekele7493 3 жыл бұрын
ባለሙያ🙏🏽
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
እናትዬ ዋዉ ልዩ ነው 😍😍😍
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 4 жыл бұрын
እንዛመድ እህት
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 3 жыл бұрын
Wonderful keep going.
@menbikonjo5083
@menbikonjo5083 4 жыл бұрын
የኔባለሙያ በጣም ያምራል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏻❤️
@saadamohammed4726
@saadamohammed4726 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@a.z9309
@a.z9309 2 жыл бұрын
አንቼ አጠገብ ያለ ሰው የታደለ ነው። ብዙ ነው የተማርኩት ካንቼ። 💐💐💐💐👍👍👍🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mimiworku4129
@mimiworku4129 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሞክራለሁ ከመግዛት እቤት ውሰጥ ማዘጋጀት ይሻላል ❤
@blessed283
@blessed283 3 жыл бұрын
እኔ አንቺ እንደነገርሽን አድርጌ አንጥሬው በጣም ጥሩ ነው የሆነው በክትፎም ለገንፎም ተጠቅሜበት ሁሉ ሰው በጣም ነው የወደዱት:: እጅሽ ይባረክ !
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሞክረሽ ስለነገርሽኝ የኔ እህት 🙏💝
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር 💯
@amentube6496
@amentube6496 4 жыл бұрын
Betam konjo new tebareki 👌👌👌🙏🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Betam leyu new tebareke👌
@ranakadhar1600
@ranakadhar1600 3 жыл бұрын
Betam ameseganalehu arifanew 👌👌💘👍🥰
@tsehaybesalegne827
@tsehaybesalegne827 2 жыл бұрын
You saved me girl ❤️ this is amazing. I followed everything single step of your instructions and ingredients… comes so delicious 🤤 thank you so much for sharing this ❤️
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 Жыл бұрын
I did it also and I love it!!!!!❤❤❤ Thank Enat and God bless you🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kokitem7246
@kokitem7246 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@mebratghebre144
@mebratghebre144 2 жыл бұрын
God bless you ❤ everything you are special 100000000 like
@tsionabreha6415
@tsionabreha6415 3 жыл бұрын
Betam Amesegenalhu u learning is awesome Berchi God Bless u
@rribkakiflom6789
@rribkakiflom6789 3 жыл бұрын
Betami gubze wehal aregatashe des tebli 🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
@mimitaye6872
@mimitaye6872 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ በጣም ጠቃሚ ኢትዬጵያዊ ነሽ አሁን ሽሮ እንዴት እንደሚዘጋጅ በጉጉት እየጠበኩ ነው ተባረኪ
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
ስወድሽ ተባረኪ
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 16 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 138 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 195 М.
How To Make Tesmi | ጠስሚ
19:03
Mama's Kichine
Рет қаралды 21 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 16 МЛН