MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የአህያ ሥጋ ብበላ ምን ችግር አለው?

  Рет қаралды 61,683

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 537
@መርሀብተገብርኤልአምባው
@መርሀብተገብርኤልአምባው Жыл бұрын
ጠያቂዋ የምትከራከረው የሷን ሐሳብ ሳይሆን የጠያቂዎቹን ሀሳብ ነውእንጅ ከሷየመጣ አድርጋቹህ አታስቡ የስራው ጠባይ ነው ትክክል ናት መረጃ የሌላቼው ሰዎች በደንብ እንዲረዱ ብላ ነው አላማው እንደማይበላ ማስረዳት ነው
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 күн бұрын
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 11 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችነም ጋር ይሁን ውድ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን አባላት በእውነት በጸበል ጻድቅ መርሃ ግብር እሚቀርቡት ጥያቄዎች እና መምህራኖች የህይወት መንገድ ናቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አሜን ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው በሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ? #ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?
@sarhss4407
@sarhss4407 11 ай бұрын
እረ የሁላችንም ጥያቄ ነው መልሱልን ውድ መምህሮቻችን
@ኢዮስያስ
@ኢዮስያስ 11 ай бұрын
ይሄ ጥያቄ ያንች ብቻ አይደለም እኔም ጥያቄ ነው እባችሁ ውድ መምህሮቻችን መልሱልን
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 5 күн бұрын
“መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።” 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
@TheDallol
@TheDallol 9 күн бұрын
''አለመብላት ባህል ነው እንጂ ሀይማኖት አይደለም'' በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት። ። 👍👍👍👍
@God-db9vp
@God-db9vp 6 күн бұрын
በጣም ጎበዝ።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 сағат бұрын
​@@God-db9vpye ahiya siga delala.
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ Жыл бұрын
ሆዱ አምላኩ የሆነ ህዝብ በየ ጎዳናዉ አንድ ዳቦ አጥተዉ ጎማ አጭሰዉ ሶስት ቀን የሚያድሩ አሉ ስጋ በሚበላበት ገንዘብ ምስር በልቶ በተረፈዉ ዳቦ ገዝቶ ለጎዳና ልጆች ይስጥ የጎዳናን ህይወት ያየ ብቻ ነዉ የሚያዉቃት
@meseretnigatu2476
@meseretnigatu2476 Жыл бұрын
Anete demo medenew mekebaterew mamo lela metawekiyaw lela😏
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
ትክክል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ትክክል
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አህያ ከሞተች እንኩዋን ወደ ወንዝ ዳር ወይም ሜዳ ላይ ማለትም ጂቦች እንዲበሉ ይደረጋል እንጂ የገጠር ሰው አይበላም ለሁሉም ስርዓት ወግ ባሕል አላቸው ልብ ይስጠን በነፈሰበት እየነፈስን መወዛገብ ሆነ😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
የማውቀውን ነው የምናገረው የተወለድኩት አማራ ክልል ነው በእምነትም ጠንካራ ህዝብ ነው ያሳደግናቸውን ከብቶች እንኳን አርደን አንበላም እንደ ቤተሰብ አካል ነው የሚታዩት ወይ አንዱን ከብት ሸጠው ሌላ ገዝተው ያርዳሉ እኛ ልጆች ግን ሲታረድ አናይም ጭካኔን እንዳንለማመድ ነው የተዋህዶ ልጆች በእምነታችሁ ፅኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ሰው ተጃጅሏል አለ አባ ገ/ኪዳን ኦርቶዶክሳዊን በዘመን ጎርፍ አንናድ እንጂ በመፀሀፍ ቅዱስ መመገብ የምንችላቸውና የማንችላቸው ተሰንደው ተፀፈዋል ከነ ምክኒያቶች እናብብ ይህ ካለ ማበብ የመጣና ካለመማ እንዲሁም ከግዴለሽ ነት የመጣ ነው ተው ተዋህዶዊን ወገኖቸ እንደ አበቶቾቻችን በከፍታ ባንኖርም ወርደን እንደ አሳማ አንርመጥመጥ !!!!
@mefordad
@mefordad Жыл бұрын
👏🥰🥰
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 5 күн бұрын
“መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
@YoniAbabe-kh6eb
@YoniAbabe-kh6eb Жыл бұрын
አርሴምዬ የኔ ውድ ትለያለሽኮ!!!!!ሁሌም የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ልዩ ናቸዉ ።እድሜ ይስጥሽ!!!!
@orthodoxZemaa
@orthodoxZemaa Жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ጀግና:: የዘመኑ ሰው ምን ችግር አለው እያለ ነው ሁሉንም ህግ የሚያቃልለው ስለዚህ አንቺም ጉዳዩ ለዳግም ጥያቄ እንዳይነሳ አጥብቀሽ መላልሰሽ ግልጽ እስከሚሆን ድረስ መጠየቅሽ በሙያሽ ያለሽን ብቃት ነው የሚያሳየው:: መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 Жыл бұрын
ልክ ነው የዘመኑ ሰው ጥያቄ መጠየቁ ስለማይቀር ፣ ግልጽ እስኪሆን መብራራቱ መልካም ነው
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 сағат бұрын
Yechi galemota ye ahiya siga delala nech..raswa tebila..
@God-db9vp
@God-db9vp 6 күн бұрын
ከተጠያቂ በላይ ጋዜጠኛዋን ኣደነቁ፡ እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Жыл бұрын
ተመስገን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ እራሱ በሬውን አርዶ አይኑ እያየ ከሚበላው ማህበረሰብ የፈጠረኝ አምላክ ይመስገን አይይይ ገጠር ፓለቲካ አያውቅ ነገር መስራት አያውቅ ኧረ ስንቱ❤❤❤
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሌየም እኳራለሁ ❤
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul Жыл бұрын
ወንድም አለም ... የገጠር ልጅ ስለሆንክ ወይንም የአህያ ስጋ ስላልበላህና ስለበላህ አትጸድቅም ... የምትድነው የጌታችንን ስጋና ደም ስትበላና ስትጠጣ ብቻ ነው ።
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
የገጠርም ይሁን የከተማ ዋናው መማርና ማወቅ መረዳት ይመሰለኛል ለኔ ሰንት የከተማ ልጅ አለ በሐይማኖቱ የፀና ጌታ በወንጌሉ ነገሮናል እንደማይበላ አመሰግነዋለሁ
@erbikanfalta
@erbikanfalta Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም ነኝ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 11 ай бұрын
@@tigi_habeshawit የገጠር ልጅ ስኳኝ ገዝተሽ አበይ በጅሽ ተባርኳ የታረደውን ነው ከቴ ስኳኝ የሱቅ ስጋ ነው
@KhahaliBikss
@KhahaliBikss Жыл бұрын
መለያየት ... ሆድን ማምለክ... ማሰናከል ... ማሕበረሰብ መበታተን ... ትውፊት ማፍረስ «ወንድሜን ከማሰናክል ስጋ ለዘላለም አልበላም።»
@__-pd7tc
@__-pd7tc 5 күн бұрын
ዝርዝር ሃሳቦችን አለፍ አለፍ ብሎ የገለጸ ምርጥ መልስ 🙏
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 сағат бұрын
Telikew New eko..Ye ahiya siga delala nachew 🎉🎉🎉
@amenhelen7108
@amenhelen7108 Жыл бұрын
በፍጹም አንበላም ሃይማኖት እንኳን ቢፈቅድ ለ 2000 ዓመት ያለልበላን ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አንበላም አንበላም አንበላም ትልቅ ጸጸብ ነው የሚፈጠረው
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu Жыл бұрын
እውነት ነው
@ሜላትዩቱብ
@ሜላትዩቱብ Жыл бұрын
በትክክል ሞት ይሻላል
@myhb1219
@myhb1219 Жыл бұрын
የመምህርም ትምህርት እሄ ነው
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ገዚዎች እና ሰለጠን ባይ ተከታዮች እንዲውም ስግብግብ ነጋዴዎች ተጨምረው ባህልን ሀይማኖት ለማጥፋት እየተጠቀሙበት ያለ ዘዴ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
አሳማ የሚፀየፍ ህዝብ አህያ እንዴት አሰብነው ?
@agichesetegn4468
@agichesetegn4468 11 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን እደደርስን በእውነት በጣም ያማል 😢😢 እንኳን ለመብላት ቀርቶ ስሙ ሲነሳ እራሱ እዴት ይዘገንናል
@yohannisadmass1786
@yohannisadmass1786 Жыл бұрын
በእውነት አባቴ በጣም ግሩም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን !!! 1/ አህያ በዓመት እንኳን 1 ጊዜ ነው የሚወልደው 2/ ችግር ቢመጣ የሚለው logical ነው ? ያኔ በችግር ጊዜ አህያ ለመኖሩ ምን እርግጠኛ ነን ?
@HiwotKetema-i6u
@HiwotKetema-i6u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@BirhanTaye-c4r
@BirhanTaye-c4r 12 сағат бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@kiya277
@kiya277 Жыл бұрын
ከብቶች የላይ ጥርስ እንደሌላቸው ዛሬ አወኩኝ። ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀቱን ይስጥሽ።
@SeIam1323
@SeIam1323 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
መንጋ ምን ተማርክ ማፈሪያ
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 Жыл бұрын
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት :: ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Жыл бұрын
በስመአብ ያሳዝናል ወዴት እየሂድን ነው አቤቱ ይቅር በለን የራሳችንን ጥለን የሰውን መውዴድ😢. ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@Menelik88
@Menelik88 15 күн бұрын
በዚኸ ዘመን እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ይዘው የሚመጡ ባሕልንና ወገን እንዲሁም ትውፊትን ሊበርዝ እያኮበኮበ ያለ የአንድ ዓለም ሰርዓት ከፊታችን ነውና በአሰመሳዮችና ድብቅ ተልዕኮ ባላቸው የበግ ለምድ በለበሱ ተኩላዎች ሲለፈፍ ማየት ዘመኑ የቱ ዘመን ላይ እንደሆንን ተረድተን መዘጋጀቱ ይበጃል። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! 𖧞𖧞𖧞 💚💛❤️ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ Жыл бұрын
የኔታ ኃይለ ማርያም ዘውዴ እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 Жыл бұрын
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት :: ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 11 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን ኦ ጌታ ሆይ ከእንዴት ያለው ጊዜ ደረስን አህያም ምግብ ሊሆን በጥያቄ ይቅረብ ሰው እኮ እንዳለ ግብሩን ለውጧል አባታችን እንዳሉት ከተሜው
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
እጅግ ይገርማል ያሳዝናል ርእስ መሆን የማይችልና የማይገባው ነገር የበዛበት ዘመን።
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 Жыл бұрын
bro ሉካንዳ ቤት አለህእንዴ?
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 күн бұрын
አልተረዳህኝም ወንድሜ የማይበላ ነገር ለምን ያነጋግረናል? አይበላም አይበላም።
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 Жыл бұрын
እስኪ አስቡት አፋችን ውስጥ የአህያ ሥጋ ፣ለመብላት አይደለም ለማሰብ ይዘገንነኛል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ Жыл бұрын
አዎ
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
በጣም እንጅ 😢😢😢
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት
@SosinaHaddis-i7w
@SosinaHaddis-i7w Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እንደክርስቲያን ካሰብን እንኳን የተከለከለውን የተፈቀደውንስ ብንተወው
@You-w6d6y
@You-w6d6y 4 күн бұрын
አግዚአብሔር ባህል ነው ያስተማረ እንተ የአቡነ በርናባስ ልጅ
@use1K629
@use1K629 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን !🙏
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 Жыл бұрын
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት :: ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ለኛ መረስተዋል ያድለን😢😢😢እርኩስ የሆነገረ ነገረ እግዚአብሔር እጅግ ይጠላዋል
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ Жыл бұрын
አባታችን መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ❤❤❤
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ጭፍን መንጋ ምን ተማርክ
@tewodroswasihun8240
@tewodroswasihun8240 11 ай бұрын
አህያ አትበላም ባህላችንም አይደለም እየሱስ ክርስቶስም ለ ሆሳእና የመረጣት ናት። መምህራችን ቃለሂወት ያሳማልን🙏🙏 አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። ዘካ9፣9
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ከሆድ ባርነት እግዚአብሔር ያውጣን በእውነቱ የአህያ ሥጋ ሲሉት በራሱ ይዘገንናል እንኳን ሊበላ😢
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ Жыл бұрын
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ግን ዛሬ ዘመን ያለን ሰወች እደው ለሆዳችን አደራ የተባልነ ነው እሚመስለው እግዚኦ አውጣኝ ነው
@hanaeshetu6519
@hanaeshetu6519 Жыл бұрын
እግዚኦ ጠያቂው የአህያ ሥጋ ለምን በላህ ወይ ለምን አልበላህም ተብለን በገነት የምንጠየቅ አስመሰለው፤ የሚጠየቅ ስንት ጉዳይ እያለ😢 ማኅበረ ቅዱሳን ግን ምዕመናን እንዳይፈተኑ እንዴት እንደ ዕንቁላል እንደምትንከባከቡ ነው የሚያሳየው ለዚህም መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ማለት እፈልጋለሁ።
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 Жыл бұрын
አዳም ከገነት የተባረረው ይሄን አትብላ ተብሎ ነው ምነው እረሳነው እንዴ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
አይ ሞት ይሻላል😭 የዚህም ህግ ለማስከበረ ተብሎ ለጥያቄ ይቀርባል አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እነደ ስሙንም ሲጠራ እነዴት እንደ ሚዘገንን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
በጣም ይደብራል
@avolatube_8253
@avolatube_8253 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። የኔታ ርስበርሱ የሚምታታ ውኃ የማይቋጥር ነገር ነው የሚናገሩት። ኃጢአት አይደለም ብለው አይበላም የሚል ነገር አመጡ። በመጀመሪያ የኔታ ከሃይማኖት መምህርነት ወጥተው የባህል ጠበቃ ሆነው ነው የተከሰቱት። ጋዜጠኛዋ ወጥራለች።
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 14 күн бұрын
ለነ ሆድ አምላኩ ይመቻል የጋዜጠኛዋ መወጠር አዎ ልክ ነህ የተነገራትን ግን በአንዱ ጆሮዋ ሰምታ በአንደኛው ታፈሳለች ዝንጉ ናት
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 сағат бұрын
Ante Ye ahiya siga delala leba neh..setyewam delala nech..enante bilu..weshoch
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 сағат бұрын
​@@wondesenberhanu5860ye ahiya siga delala nech
@habteyilma
@habteyilma 11 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን። ማህበራችን ማህበረቅዱሳንን ያቆይልን።
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ Жыл бұрын
ጠያቂዋ ምንሆነሽ ነው መልካሙን ትዕዛዝ የምታጣሚው
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 11 ай бұрын
አርሱዬ በርችልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች።መምህረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ .......
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ጠያቂዋ ስርዓት የላትም ብዙ ጊዜ እከታተላታለሁ ቢያስ ለመልካም ነገር ብትሞግት ጥሩ ነበር ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 11 ай бұрын
አንች ደግሞ የመንደር ወሬሽን አቁሚ ይሄ መንፈሳዊ መድረክ ነው ስነ ስርዓት ተምረሽ ተመለሽ ቂም ያለብሽ ነው የሚመስለው ንግግርሽ ታረሚ እስኪ አውቃለሁ ተብሎ ዝም ተብሎ አይወራም የምዕመናኑን ጥያቄ ነው እየጠየቀች ያለችው
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 сағат бұрын
Ye ahiya siga delala nech
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እድሜ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይበሉ በስልምና ፈርስ አንበጣ ሌላም አለ ስሙ አለያስኩም ትበሉ ነበር በሁሉም ነገር ኢትዮጵያዬ ተዋህዶዬ ኑሪልኝ ህመምሽ ህመሜ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 Жыл бұрын
እስቲ ምን አገባሽ ስለሰው ሀይማኖት ። ሁልግዜ ጥላቻ ብቻ ።
@yehune
@yehune Жыл бұрын
ማቴዎስ ወንጌል 3:4
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
@@michaelyemariamlij2633ፐ ማሽቃበጥ
@خيريهخيريه-ح8م
@خيريهخيريه-ح8م Жыл бұрын
እንኳን ፈረስ የበከተ ፍየል በግ እንኳን በኛ ያሉት አይበሉም እኅቴ ጠፈፍ ያሉ ናቸው
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 Жыл бұрын
ማንበብ ጥሩ ነው እውነት አርነት ያወጣል@@yehune
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤❤❤❤
@sewalemgetaneh7016
@sewalemgetaneh7016 Жыл бұрын
በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን የከተማሰው እንብላ ነው በጣም ደስእሚል አናጋገር ነው
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን ጉድ እንሰማለን. መጨረስሻው ዘመን መድረሳችን ነው እንጂ አህያ ይበላ ተብሎ ጥያቄ መጠየቁ እራሱ ምን አይነት ደረጃ መድረሳችን ነው አህያ እንኮን ስጋውን. ስሙን ስንጠራው እንደት ያስጠላል ሰሞኑን ስንሰማ ውስጣችን. እደት እንደሚያጥወለውል ሀገራችን ሰላም ነው ያጣነው እንጂ የአህያ ስጋ ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጴያዊ አይበላም. የበሉትም የጤና እክል ያለባቸው ብየ አስባለሁ በስመአብ
@gdjgd9775
@gdjgd9775 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ትግስቱን ስጠን እህታችን መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰው እያሰረዱ ከአህያ ስጋ ላይ ድርቅ አልሽ
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 14 күн бұрын
ችግር አለባት መብላትን የፈለገች ትመስላለች ለዛውም እግዚአብሔር ራሱ ዘሌዋውያን 11 ላይ አትብሉ ብሎ እያዘዘ እነዚህን ደግሞ ብሉ እያለ እየሰማችም እያነበበችም ችክክ ብሎ መምህሩን ማጨናነቅ ከጀርባዋ አንዳች ነገር እንዳለ ያሳየኛል ።ከበርናባሱ ጥያቄና መልስ በኋላ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየሁት ለካንስ እዚህም ቤት ችግር ነበር?
@HabteslassieAbebaw
@HabteslassieAbebaw Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ShewanehAmare-l8b
@ShewanehAmare-l8b 7 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ጥሩ አድርገው ገልፀውታል በቃ እንዲህ ነው ።አንድ ማህበረሰብ በሐይማኖቱ ላይ ባህሉ ተፅኖ እስከ አልፈጠረበት ድረስ ባህሉን ይዞ ቢቆይ ምንድን ነው ያልበላቸው የሚያኩት ።እንደተባለው በማህበረሰቡ ውስጥ መተማመንን ለማጥፋት ለሞሞከር ነው እንጂ ሌላ ምን ተፈልጎ ነው።ዛሬ ዛሬ አንዳንድ አባቶች ብዙ የጥፋት መረባቸውን ሲዘረጉ ፈጣሪ ዝም ያላቸው ወይ ለንስሃ ነው አልያም ሌሎች በልባቸው ከፈጣሪና ከምዕመናን የሸፈቱትን እንዲህ በግልፅ ማንነታቸውን ሊያጋልጣቸው ነው ።ስለዚህ ህዝቡ ሳይዘናጋ መልካም በሃሉን ከሃይማኖቱ ጋር አጥብቆ በመያዝ ለሀገሩ በአንድነት ይቁም ። ፈጣሪ ኃይማኖታችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን። አሜን!
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማል፣አባታችን፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፨
@Mitikubekele1216
@Mitikubekele1216 11 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@fasileniyew7354
@fasileniyew7354 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቁም የሊቃውንትን መልስ ነው የሰጡን እህታችንም የጠያቂዎችን ሙግት ነው ያቀረበችው
@serkalemtemuary5579
@serkalemtemuary5579 Жыл бұрын
አርሴማዊት ዛሬ በጣም ተከራከርሽ ቆንጅዬ መምህርን ስታቋርጭ ነበር ቢስተካከል ተወዳጅ
@ubuntukali2997
@ubuntukali2997 4 күн бұрын
ማሕበረ ቅዱሳ የሰው ድርቀት እንደገጠመው እያየን ነው። እኔ ተልካሻ የሆነ ጥያቄ እንደሚጠይቅ ሰው የሚደብረኝ ነገር የለም።
@dimvidpro
@dimvidpro 7 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም።
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 6 күн бұрын
የማያመሰኳ ማለት የማያመነዥግ ነው ???
@kidaneteshome5685
@kidaneteshome5685 6 күн бұрын
ብዙ ዐይነት ያልተለመዱ እንስሳት የሚበሉ ኢትዮጵያውያን አሉ። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መሆን ካልቻለ ቤተ ክርስቲያንን የባህል ጠባቂ ሆና በመብል ምክንያት ወንጌልን አትሽርም ክርስቶስ የሞተለትን ሰው እንዲጠፋ አታደርግም በዚህስአትጠየቅም
@tigst3925
@tigst3925 Жыл бұрын
አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ጎበዝና አስተዋይ ጠያቂ ነሽ! ስለመብሉ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች መጽሐፍ ቅዱስ ምንድነው የሚለው ተብሎ ቢጠየቅ ምዕመናኑ ባህልንና ሃይማኖትና መለይት እንዲችል ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል! በምዕመናኑ ዘንድ ያለው መረዳት የአህያ ሥጋ መብላት ከመርከስ ጋር የተገናኘ እንጂ ከባህል ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም! እንደውም አህያ ብሎ ከመሳደብ ይልቅ አህያ መብላት እኖደሚያረክሰን ነው የምንቆጥረው! አስተማሪው ለእግዚአብሔር ቃል ከማድላት ይልቅ ፈራ ተባ እያሉ...
@BirtukanGizaw-g5c
@BirtukanGizaw-g5c Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤እግዚዎ ወዴት እዬሄድን 😢
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
ለመስማት ያልታደልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 Жыл бұрын
የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አቤቱ መድሐኒአለም ማስተዋሉን ያድለን ብቻ
@Lisan-j1i
@Lisan-j1i 12 күн бұрын
የኔታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@almaz130
@almaz130 9 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Sarasaraa-ke6lv
@Sarasaraa-ke6lv Жыл бұрын
ቃለ ሀህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
በልቱ የፀደቀ የለም ግን አባታችን የቻሉትን ያክል መልሰዋል 👏👏👏ግን የተሻለ አባቶችን መልስ ይሰጥበት
@myhb1219
@myhb1219 Жыл бұрын
መልሳቸው ሁሉ ትክክል ነው ከሳቸው የበለጠ እሚያስረዳ አይኖርም
@akliluzewdie8658
@akliluzewdie8658 11 ай бұрын
ጠያቂዋ ጎበዝና መርማሪ አድምታ ጠያቂ ናት እንድትባል ይመስላል ጥያቄዋ .. በግልጥ የተቀመጠ ሥርዓት እንዳለ እየተነገራት አጉል ትራቀቃለች ። ቻይኖች አህያ ቢበሉ የኖሩበት ልማዳቸው ሊሆን ይችላል ስለ ሃይማኖታቸው እኛ ምን አገባን ። እኛ ደግሞ ወዲህ በታላቁ መጽሐፍ ትዕዛዝ ወዲህ በልማድና በትውፊታዊ ባህላችን ጥዩፍ የሆኑ ነገሮችን እንተዋለን አንጠቀማቸውም ። ነገርግን የተከለከለውንና ማኀበረሰቡ ርኩስ ብሎ የሚጠየፈውን ለመብላት እንደጠያቂዋ ሁሉ ልቡ የዳዳውና ምን ችግር አለው ብሎ ሊፈጽመው የሚፈልግ ካለ ማድረግ የግል መብቱ በመሆኑ ዛሬ ላይ ማንም አይከለክለውም ።
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 11 ай бұрын
ናት በደንብ ጎበዝ ናት አንተ ራስህ ምን እንድትባል ነው የፃፍከው።ወረኛ
@BiranaMedia
@BiranaMedia Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 11 ай бұрын
መምህር ሃሳቦዎት ተስማምቶኛል የሚበላው የማይበላውን አይንቀፍ የማይበላውም የሚበላውን አይንቀፍ!
@alexdrsha1079
@alexdrsha1079 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
አረ በህግ አምላክ ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቁት ?😢 በእውነት አድነን አምላኬ በጭራሽ የማይታሰብ ዘግናኝ ጥያቄ ነው የጠየቀው
@kidanegirma669
@kidanegirma669 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
@ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🎉🎉🎉❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@yoniyoni5030
@yoniyoni5030 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መርሃ ግብር አዘጋጃችንም እንዲሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ በርቺ። ግን ከባህል አንጻር ነው በኢትዮጵያ የተከለከለ ሲባል፣ ብዙ ባህል ጠል አካላት ስላሉ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ አንጻር ያለው ጎልቶና ተብራርቶ ቢገለፅ። ምክንያቱም መምህር በተረዱበት አውድ ሁሉም ላይረዳው ይችላልና ቢታሰብበት
@ተሜው7
@ተሜው7 Жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን! ጠያቂዋ ግን የፖለቲካ ክርክር አስመሰለቺው አንዴ በደንብ አብራርታ ጠይቃ ዝም ብትል ግልጽ መልስ ካልመለሱ ደግሞ አንዴ ደግሞ ማብራራት
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 Жыл бұрын
ቀቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne Abatachni
@hanahani8692
@hanahani8692 Жыл бұрын
ገቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር
@hayath8505
@hayath8505 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
ይሄ ጥያቄ በጥያቄ መልክ መቅረቡ ቢገርመኝም ነገር ግን አባታችን ለሕዝበ ክርስቲያኑም ለአህዛቡም በደንብ አድርገው በሚገባ መልሰዋል❤❤❤ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን🎉🎉🎉
@NegashBekele-h3w
@NegashBekele-h3w 3 күн бұрын
ባህልና እምነት ምን አገናኘው አኛ የምንፈልገው የመፅሐፉን ትርጉ እንጂ ሁሉንም የማይበላ አለ ሰለዚሀ ባከችሁ ትችት ትምህርት አይሆንም
@YismashewaAbi
@YismashewaAbi Жыл бұрын
ይቅርታ ባሕል ሳይሆን እምነት ምን ይላል የሚለው ላይ ያተኮረ መልስ ቢሰጥ
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 Жыл бұрын
Esum temelsoal paulos yemibelaw maybelawn aynkefew bloal beterefe bahelachenin endebtebk kenegeren behuwala wedmen masnaklew kehone lezelealem albelam ale yhe beki aydelem
@tDEC2052
@tDEC2052 Жыл бұрын
እምነቱም የሚለውን ነግረውሃል። ርኩስ ነው ብሎ ላሰበው እርኩስ ነው ይላል መጽሐፍ።
@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ
@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🌻🌻🌻
@Ortodox-jc3xy
@Ortodox-jc3xy 6 күн бұрын
ጠያቂዋ መጠየቅ ያለባትን እና መላሹም አባት እንዲመልሱ ሞክራለች ጎበዝ ናት ። መላሹ አባት ግን በእኔ እይታ በቂ መልስ እና ማብራሪያ የሰጡ አይመስለኝም።ማህበሩም ከዚህ ግምገማ ተነስቶ ማስተካከያ ቢያደርግበት ለተደማጭነቱ ይረዳዋልና ቢታይ እላለሁ።
@gobezeassefa1437
@gobezeassefa1437 6 күн бұрын
ከመምህሩ ሳይሆን የጥያቄው Nature ነው፡፡ ምክንያቱም የመብል ነገር በሐዲሳት ከባህል ጋር የተገናኘ ሆኖ ስለተነገረ ነው፡፡ ለእኛ ለኢትዮጽያውያን ግን በሕገ ኦሪትም በሐዲስም ዘመን ለነበርን ፀያፍ ነው ለማሰብም ይከብዳል፡፡
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 сағат бұрын
Ye ahiya siga delala nech..
@estifanosgirma8305
@estifanosgirma8305 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 5 күн бұрын
አቤት አባትነት አቤት ትህትና አቤት እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 87 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 10 МЛН
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50