ERHIOPIA | ምግቦትን ምርጫ በማስተካል የዲያቤቲክ ( Diabetic Type 2 ) እና ቅድመዲያቤቲክ መቀልበስ የሚቻልበት ፍቱን መንገድ

  Рет қаралды 256,618

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 542
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ቅድመዲያቤቲክ( prediabetic) እና ለዲያቤቲክ ( Diabetic type 2 ) በሽታ በብዙ ጥናት የተደገፈ መፍትሄ ስለሆነ ለሚያቋቸው እና በዚህ በሽታ ለሚሰቃዮ አፋፍ ላይ ላሉ ሁሉ ሼር በማድረግ እና ላይክ በማድረግ ይህንን የጤና ዘመቻ ከእኔ ጋር ህዝባችንን እንርዳ ። ጥያቄዎቻችሁን እና ኮሜቶቻችሁን ፃፉልኝ !!!! ለአገራችን ሰላም እንዲሆን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን የዘወትር ፀሎቴም ነው
@mehrethabte8553
@mehrethabte8553 4 жыл бұрын
እባክህን የ አንጀት ችግር አለኝ ቅባት አልበላም ወትት አልጠጣም ሆድድርቀት ያጠቃኛል እባክህ ን ሰለአንጀት ችግር አስርዳን ሁሌም እከታተልሐለሁ ሰለ አ ንጀ ት ችግር ሰታወራ አልሰማሁም አሁንም እጠበቃለሁ
@jesusisking3565
@jesusisking3565 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ኮልስትሮል ካለብን ይህን መመገብ እንችላለን የአጃ ቅንጬ እና የገብስ አይጠቅምም
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
@@jesusisking3565 አይጠቅምም ከሆነም በመጠኑ
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 4 жыл бұрын
@@yenetena ዶክተርዬ እሰኪ በጣም ፈልጌህ ነው የቴሌግራም አድራሻህን ስጠኝ በናትህ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል በFB messenger ነው የምገኘው
@emagag8161
@emagag8161 9 ай бұрын
ዶር ዳኒ፦ በቅነነትና በትጋት ለጤንነታችን የሚጠቅም ሞያዊ ትምህርትና ምክር ስለምታስተምረን በጣም እናመሰግናለን በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ❤❤
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ሕዝብህ በምን ያህል እየጠቀምከው እንደሆነ ትገምት ይሆን ? ከምትገምተው በላይ። እግዚአብሔር አሁንም በእውቀት በሞገስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ
@embethaile4342
@embethaile4342 Жыл бұрын
ተረከዜን መርገጥ እስከሚያቅተኝ ነው የሚወጋኝ መፍትሄ ብትጠቁመኝ
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
የአንተን ትምህርት ተከትሎ ተግባራዊ ያደረገ ትልቅ ውጤት ያገኛል! እኔ በጣም ተጠቅሜያለሁ። ምስጋናዮ ይድረስህ!!
@azebdemessie6291
@azebdemessie6291 3 жыл бұрын
Honey
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 8 ай бұрын
ዶክተር ዮሀንሰ ከልብ እናመሰግናለን ። ሰለ ኮሊናሰከፒ (colonoscopy) ጥቅምና ጉዳቱን ብታሰረዳን ❤❤❤ እግዚአብሔር ወድሜ የሰጥልን ።
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 3 жыл бұрын
ዳንየ ባልከኝ መሰረት ተጠቅሜ ዳይቤቲክስ ከ8 ነበርኩ ። አሁን ግን እድሜና ጤና ለአንተ 6.7 ሆኛለህ ። ኑርልኝ።።
@neimabintmo5775
@neimabintmo5775 2 жыл бұрын
አረ ምን ተጠቅማቹ ነዉ ንገሩኝ እስቲ እኔም ስኮር አለብኝ አረብ ሀገር ነኝ ተቸግሬለዉ
@mudaetho7490
@mudaetho7490 4 жыл бұрын
DR እንወድሀለን በርታልን እርጅም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@lemlemyacob6628
@lemlemyacob6628 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሠግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት እኔ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።አመጋገቤን ሙሉበሙሉ ለውጫለሁ።በጣም የሚፈታተነው ግን በጣም ኦንደጠቀመኝ እያየሁ ነው አመሰግናለሁ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
ለስኳር በሽተኞች በፍጹም 🛑✋ የተከለከሉ ምግቦች 1. ለስላሳ መጠጦች 🥤 (Sweetened beverages) 2. የመክሰስ ምግቦች 🍿🍪 (Snacks) :- ልክ እንደ ፈንዲሻ እና ብስኩት ያሉ ምግቦች። 3. ነጭ ዳቦ 🍞 (White bread) 4. ፓስታ 🍝 እና መኮረኒ 5. የፍራፍሬ ጭማቂ (Juices) 6. ቺፕስ 🍟 (የተጠበሰ ድንች)
@meinliebe3454
@meinliebe3454 2 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ እኔ types 2እና የኮሌስትሮል ቦርደር ላይ ነኝ የተቻለኝን እያደረኩ ነው ግን መመገብ ያለብኝን ነገር አስተያትክን ብትነግረኝ በዝርዝር ፃፍልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 жыл бұрын
ጥሩ ት/ቲ ነው ብርታልን ወንድማችን ።
@elsahagos1695
@elsahagos1695 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክልኝ አመሰግናለሁ ።
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ት/ት ነው እኔ ብዙ ለውጥ አገኝቼበታለው በጣም አናመሰግናለን!!!
@geletewmengistu8003
@geletewmengistu8003 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም አስተማሪ ገንቢ ትምህርት ነው ከመጠን በላይ እናመሰግናለን
@aklesya-family6769
@aklesya-family6769 13 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጥ በጣም እናመሰግናለን
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 4 жыл бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባዶክተር ተመስሎ ያድነኝ
@genetseboka4239
@genetseboka4239 3 жыл бұрын
ዶክተር አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያስፈልግህን ይሙላብህ በጣም በብዙ ነው የተጠቀምኩት
@zuhcarius
@zuhcarius 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦህ ብዙ ተምሪበት አለሁ እና አደኖቅህ አለሁ አከብርህ አለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 4 жыл бұрын
አንተን ለማመስገን ቃላት ያጠርኛል
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Share for everyone you know you will save them
@mamanegu1324
@mamanegu1324 4 жыл бұрын
@@yenetena i will my brother
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔጤና ብዙ እምታቀርባቸው ነገሮች እሚጠቅሙን ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@destakalu5477
@destakalu5477 4 жыл бұрын
Please Doc ሽንታቸውን ማቆም ስላልቻሉ ሕጻናት እርዳን
@elsamekonnen5120
@elsamekonnen5120 4 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በምትሰጠው የጤና ትምህርቶች በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረክ።
@memeaweke5363
@memeaweke5363 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 3 жыл бұрын
ወንድሜ ዳንኤል ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ የስኳር በሽታ ተጠቂ ከሆንኩ 15 ሆኖኛል የምወስደው ኪኒን ነው ግን አሁን በጣም ታምሜ ወደ ኢንሱሊን ሄጃለሁ ግን ስኳሬ ብዙም ለውጥ የለኝም ካመጋገቤ ይሆን እባክህን እርዳኝ በእግዚአብሄር ስም እጠይቅሀለሁ
@TemesgnAragie
@TemesgnAragie Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚያብሔር ይስጥህ
@samsonberhanu-ep1km
@samsonberhanu-ep1km 6 ай бұрын
በጠም ተባረክ እጂግ አሥተማሪ ፕሮግራም ነው።
@dehininetfetene6529
@dehininetfetene6529 Жыл бұрын
አይ ዶክተር በዚህ የኑሮ ውድነት የዚህ አይነት አመጋገብ ይቻላል ብለህ ነው ለማንኛውም እናመሠግናለን
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ስለቅንነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ
@negash7146
@negash7146 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሃለን ለ ወገንህ እንዲህ ጠቃሚ ትምህርት በመስጠትህ ውስጣዊ ኩራት ሊሰማህ ይገባል
@Moral-please
@Moral-please 11 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ ውድ ዶ.ር ዳንኤል:- ዘውትር ስለምትሰጠን ትምህርቶች እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።አነስተኛ ገቢ ላላቸው ከወጪ አንፃር የሚስማማ ፤ የአመጋገብ ዝርዝር ብታጋራን ?😊
@tsiontamirat3065
@tsiontamirat3065 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ምክርህን ተቀብያለው::
@redseaeri2024
@redseaeri2024 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔም በዚህ አጭር ግዜ በጣም ብዙ ለውጥ እያየሁበት ነው አላህ ካንተ ጋር ይሁን።
@senaittecle8562
@senaittecle8562 2 жыл бұрын
Genius Dr. Daniel Yohannes. Thank you very much for all your advice and help with re: Health advice.
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 3 жыл бұрын
ዳንዪ ተባረክልኝ ከነቤተስቦችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በጣም አመሰግንሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ዳይቤቲክ ቱ ንው ያለብኝ ነበር ግን እድሜ ላንተ ብጣም ቀንሶልኛል።። ዳኒ አመሰግናለሁ።።
@destatasew671
@destatasew671 2 жыл бұрын
የንተ ትምህርት ህይወት ሰቶኛል፣ አመሰግናለሁ
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 4 жыл бұрын
በጣምእጂግ እናንመሰግናለን ምክሮችህሁሉበጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው🙏🙏🙏
@officialsingerashenafigult6157
@officialsingerashenafigult6157 4 жыл бұрын
God bless you our dear brother DR Dani!!!!
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
ሁሌም ለምታረግልን እርዳታ ከልብ አመሰግንሀለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ አላህ ለውለታህ በደግ ነገር ይባርክህ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
ስላም ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው የምናመስግነው ከዚ በላይ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያድልክ
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Жыл бұрын
Thank you for your life saving explanation. God bless you!
@aydakebede8623
@aydakebede8623 4 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር በጉጉት ነው የምጠብቅህ ተባረክ
@nardifiker2657
@nardifiker2657 4 жыл бұрын
Thanks doctors dany lana batme bamyasfalgej saate seladaraskelej batame adrga amasagnalaw.
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ! እጅግ በጣ እንዲህ ባለ ትንታኔ ዛሪ የምፈልገውን መረጃ አገኘህ ወድሜ ነው የላልኝ ስኮሪ ለመጀመሪያ ግዜ ከፍብሎ ነበር!! ለብዙ አመት ሁሌ ነገር ጥሩ ነበር ዶክተሮቹ እስኪገረሙ ድረስ ውጤቴ ጥሩ ነበር!! በዚህ ሁለት አመት ግን ስኳሪ ትንሽ ከፍ ብሎ ነበር ከኖርማል ሪንጅ ውስጭ ሆኖ ነብረ!! እንደው ስልክህን ብገኝ እና ለአምስደቂቃ ባማክርህ ለአገልግሎትህ እከፍል ነበረ!! እጅግ በጣም ጎበዝ!! በተለይ ለኛ ህብረተሰብ በሚገባ ሁናቴ ጥሩ የንፅፅር ምሳሌዋች በመስጠት!! በተለይ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ህበሻ ሆኖ በጥሩ አማረኛ እንኮን ፊደል ለቆጠረ ቀርቶ ለእናቶቻች ጭምር ሊገባ በሚችል ነው!!! ፈጣሪ በፋትህ ልክ ይክፈልህ!!
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳኒ ስለመልካም ትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@FentonLounge
@FentonLounge 2 жыл бұрын
Yes brother thank you for doing such a great service for our community ! These are things the doctors would never tell you . I have reversed my diabetes by following a strict keto diet too
@GebretsadikLemma-ug7qc
@GebretsadikLemma-ug7qc 10 ай бұрын
ኣቀራረብህ እጅግ ደስ ይላል !
@andersonclark6041
@andersonclark6041 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 Жыл бұрын
We give the Glory to our savear God 🙏. Thank you so much for everything. God bless 🙏 you and your Sweet family too.
@senaittekelewoled4924
@senaittekelewoled4924 4 жыл бұрын
ከፍራፍሬስ ዶክተርየሚፈቀድናየማይፈቀደውንብታስረዳን።
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አሪፍ ነው😍
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 Жыл бұрын
አንተን ስስማ ምን ያህል እደምፅናና በጣም የገረመኝ እኔ ምንም አይነት ስኳር ተጠቃሚ አይደለውም ግን እንዴት እደመጣብኝ አላቅም
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Жыл бұрын
Enema yezare samet nw edalbegn yetengergn
@yahoo4888
@yahoo4888 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልን።
@lomiabebe5666
@lomiabebe5666 4 жыл бұрын
Thank you D.r Daniel egziabher yibarkeh. kenenet leras new.
@haymanotayelgn3885
@haymanotayelgn3885 3 жыл бұрын
ዋው ዶክተር ተባረክ ከዚህ ቀጥየ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሲመችህ በሰፊው እድትሰራልን ፈልጌ ነው ወንድሜ የቫይታሚን አይነቶችን ሁሉ ጥቅምና ጉዳታቸውን ከምን ከምን እደሚገኝ ስራልን
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!
@telaksgbahiru7815
@telaksgbahiru7815 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@loredanoscuderi3492
@loredanoscuderi3492 3 жыл бұрын
Tebareklin Docterachin.
@addisabeba6742
@addisabeba6742 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@tigisttefera5435
@tigisttefera5435 4 жыл бұрын
I am agree with you Dr. Daniel God bless you more and more. Thank you
@woyinshetwondesen3629
@woyinshetwondesen3629 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ 🙏🏼🙏🏼👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@meseretbekele8890
@meseretbekele8890 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@Tነኝወሎየዋ-k4e
@Tነኝወሎየዋ-k4e 4 жыл бұрын
እናመሰግ ናል ዶክተር
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 4 жыл бұрын
Thank you for your information I follow your video thank you God bless you🙏
@JustYdidia
@JustYdidia 4 жыл бұрын
Thanks doctor it is the most important issue now in a days.
@workinehketema958
@workinehketema958 2 жыл бұрын
Thank you so much for your helpful lesson &God bless you &be blessed!!
@elizbatduko9752
@elizbatduko9752 Жыл бұрын
የስንዴ ቀይ ስንዴ ለስኳር።ጥሩ ነው
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@yetimw9961
@yetimw9961 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@menhageebrahim4907
@menhageebrahim4907 3 жыл бұрын
ተባረክ፡ደስ ብሎኛል
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 2 жыл бұрын
. May God bless you and your family.
@dinodire7576
@dinodire7576 3 жыл бұрын
7 point is diagnosed as diabetic. I was at 6.5 then I reduced it to 6.0 and still working on it to bring it down to 5.5 and permanently reverse it.
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
Good luck yo you same here too I am working on it
@samgenet37
@samgenet37 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግንአለሆኝ በጣም በጣም
@edenhaile9839
@edenhaile9839 4 жыл бұрын
እናመስግን አለን ዶክተር
@susaaklilu7536
@susaaklilu7536 4 жыл бұрын
Thank you so much dr Dani You're doing the best thing to ur people 💚💛❤🙏🙏
@haymanotayelgn3885
@haymanotayelgn3885 3 жыл бұрын
ሁለተኛ ደግሞ የቆዳ አይነታችን እዴት ማወቅ እንችላለን በቆዳ አይነታችን የምንጠቀማቸውን የቆዳ መከባከቤወች ምርቶችን በተጨማሪ በደም ታይፓችን የምንጠቀማቸውን ምግቦች ሁሉ በሰፊው ስራልን
@molumolu3229
@molumolu3229 4 жыл бұрын
የኔ ጤና እንኳን በደህና መጣክ ሰላም ላንተ ይሁን
@asheyigletu8520
@asheyigletu8520 3 жыл бұрын
Betam thank you Dr. Daniel, we Chang our life system to show this vidio.
@tdatda2762
@tdatda2762 3 жыл бұрын
ትምርትህ በጣም ጠቃሚነት አለው እድሜ ይስጥህ እኔ እስካሁን ምንም በሽታ በደኩተር የተገኘ በሽታዎች የለብኝም እግሪ ከጉልበቴ በታች ቁርጭምጭቴ ጭምር ያብጣል እግሪ ይከብደኛል ስፗርት እስራለሁ ዶክተሪ ደህናነሽ ይለኛል እኔግን ያስስበኛ ዷክተር ዳንኤል ምንትመክረኛለ እድሜዪ 64 አመቴ ነው
@helitube779
@helitube779 3 жыл бұрын
በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ድሮ በጣም እንጀራ በይ ነበርኩኝ አሁን ግን ብዙ አልበላም
@ayishanassir8989
@ayishanassir8989 4 жыл бұрын
Ewenet betam new mamesginew ketilibet fetari yechemirilik !!! Ena bamiya tiru new tilalek ledayet kechalek selesum bitabiraralin
@meronkassaye7132
@meronkassaye7132 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶር ።
@meskiabebe7050
@meskiabebe7050 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ዳኒ
@KeskebedeAbebawe
@KeskebedeAbebawe 8 ай бұрын
እባክ ወዳጄ አጭርና ግልጥ አድርገው የአንተን ማብራሪያ የማይረዱ አለን ስለዚህ ይህን ብሉ ይህን አትብሉ በማለት
@jkiyashuruba8483
@jkiyashuruba8483 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ተባረክ
@lulabelay4927
@lulabelay4927 3 жыл бұрын
My Ethiopian Dr Berg !
@kuluhade7140
@kuluhade7140 3 жыл бұрын
Instead of sugar sevia sweetner ብንጠቀም ጥሩ ይመስልሃል
@-wirstena9307
@-wirstena9307 3 жыл бұрын
Thank you doctor. You are an inspiration to most of us. 👏
@russommeasho8508
@russommeasho8508 2 жыл бұрын
Very important for Ethiopian.
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
ተባረክልን
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 3 жыл бұрын
💯🥇🏆🏅👏🍾🎂👍🙋‍♀️ ጎበዝ እኔ ባንተ እኮራለሁ From London .
@asterselassie4294
@asterselassie4294 2 жыл бұрын
Thank you for your advise.keeo up the goid job.God bless you
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!
@kalkidanlulu8624
@kalkidanlulu8624 3 жыл бұрын
ተባረክ ዳኒ!
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 4 жыл бұрын
You always the best!!! dr Dany thanks 🙏
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr Daniel🙏
@tenagetahun5304
@tenagetahun5304 Жыл бұрын
Thank you so much, Doctor for this important information.
@hallohallo2002
@hallohallo2002 4 жыл бұрын
እናመሰግናለ
@Teshomasugato
@Teshomasugato Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ❤
@tadelechtelila2027
@tadelechtelila2027 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ጌታ ይባርክህ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስፋላጌና ትምህርትዊ information ነዉ የሰጠህን ጌታ ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነዉ የስኳር level በጣም የሚውርደው ከፍ ማለቱ ነው ዝቅ ማለቱ አደጋኛ እባክህ ጌዜ ሲኞርህ መልስልኝ
@birukwakene7568
@birukwakene7568 Жыл бұрын
Thank you for your time Dr. It's really wonderful advice to listen to you to stay healthy.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 38 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН