በርበሬ አዘገጃጀት በውጭ ሀገር/ ቤተስብ ማስቸገር, ተሽክሞ መምጣት ቀረ/ በቀላሉ በቤታችን እናዘጋጅ/ /How to Prepare Berbere/

  Рет қаралды 104,369

Rediat D kitchen

Rediat D kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 537
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 жыл бұрын
ረድኤትዬ, ባለሙያ ኢትዮጵያዊት ሥራሽ እጅጉን ግሩም ነው ተባረኪልን:: በድግግም የተጠየቅሽውን እንኳን ሳትሰለቺ እየመልሽ ነው:: በርቺ የወንዜ ልጅ::
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ,🙏🥰
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያደነኩሽ እድሜ ለእናቴ በርበሬ ለማዘጋጀት አስቤም አላውቅም በተለይ ከሀገር ውጭ ለምንኖር ሰዎች ቤተሰቦቻችንን ከማስቸገር በጣም ጠቃሚ ስራ ነው የሰራሽው በርቺ የኔ እህት
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you so much to visiting my channel Adotye 🙏🤩 Thank you really 😍🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ረዱ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አያቴን ነው ያስታወሽኝ ሁሌ በርበሬ ስትደልዝ ቅራሪ ወይም ጠጅ ትጨምራለች ሽታው ምን ያህል ኢትዮጵያን እንደሚያስታውስሽ እገምታለው አሪፍ ስራ በርቺ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም በጣም አመስግናለው 😍🙏
@gedamk1570
@gedamk1570 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም አመሰግናለሁ
@martasila4172
@martasila4172 4 жыл бұрын
Thank you for sharing. You are talented woman.
@MimiEngida
@MimiEngida 4 жыл бұрын
አስራርሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ጎብዝ ነሽ አመስግህናለሁ
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ እስኪ የሚጥሚጣን አዘገጃጀት አሳይን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ በቀላል መንገድ ነዉ ያሳየሽን
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው እናትዬ 😍🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እንግዲህ በርበሬ አለቀብኝ ማለት ቀረ This is just so so useful. Thank you dear 😊😊
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
You welcome konjo 🤩🙏
@seblebalcha3507
@seblebalcha3507 4 жыл бұрын
ሰላም ረድኤት በጣም ቆንጆ ነው በዛ አድርገሸ ለ መፍጨት አማዞን ላይ Grain grinder ከ500-2000Gram የሚፈጭ በመጠነኛ ዋጋ አለ።
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 жыл бұрын
Thanks Sebliye👍
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 4 жыл бұрын
ይምከራል:ደሞ:ለመሞከር:እጅሽ:ይባረክ።
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን ጎበዝ እህት 😍
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ❤️💞
@hiruth9501
@hiruth9501 4 жыл бұрын
ተባረኪ በርበሬ እንዴት እንደሚዘጋጅ በትክክል አላቅም ነበር ስራው ብዙ ነው ትልቅ ትምህርት አግቼበታለሁ አመሰግናለሁ I like it and I have subscribed to you
@samrawitermias2729
@samrawitermias2729 4 жыл бұрын
Waw betam arif thankyou.
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ! ሙዚቃውን ብትቀንሽው ጥሩ ነበር።
@mohamed-tj4dw
@mohamed-tj4dw 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አድናቂሽ ነኝ ልዩ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባርክ
@ለፍቅርህሟቿነኝ
@ለፍቅርህሟቿነኝ 3 жыл бұрын
በእዉነት እናመሠግናለን ቃላት ያጥረኛል አድስ ነኝ
@hushamalshareef6713
@hushamalshareef6713 4 жыл бұрын
Very good indeed. I am not Ethiopian, but I lived in Addis over ten years. I visited several families and I saw Barbare method of preparation. Anyway I like it so much and I will try your recipe soon. May almighty God bless you. My best regards.
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
ወይኔ ይገርማል። ሁሉም ነገር እኮ ከታሰበበት እዚሁ አለ። እናመሰግናለን 🙏
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ሜርዬ 🤩🙏
@gobenagobena1104
@gobenagobena1104 4 жыл бұрын
Wow betam betam gobez 😃
@obsey2154
@obsey2154 4 жыл бұрын
Tebereki arif newu
@TgHabesha
@TgHabesha 4 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ ነሽ በርቺ ማማዬ ልዩ ነዉ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 4 жыл бұрын
ሸክላ ከመብላተ ዳንን ተባረኪ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል በጣም በጣም አመስግናለው 🙏🤩😍
@Zapp77777
@Zapp77777 4 жыл бұрын
Recently been thinking about preparing berbere and shiro. Bingo! KZbin read my mind. Absolutely amazing, very self sufficient and thank you! የተማረ ይግደለኝ!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you so much dear 🥰🙏
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 4 жыл бұрын
Betam gobez balemuya nesh🙏🛐⛪❤💐🌻⚘🌸👏🙏👍👍👍
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል በጣም አመሰግናለሁ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Redi betam konjo adrigeshe new yeserashew thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you Emity 🥰🙏
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽዉ 👌😍👏!! በጣም አመሰግናለሁ !!!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን 🙏 አመስግናለው 🤩.
@elleniweldehanna8983
@elleniweldehanna8983 4 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ተርቺ የኔ ውድ 🤩🤩
@haset1987
@haset1987 4 жыл бұрын
I don't have any berbere, i will try to make it , thanks for sharing. Great job
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 жыл бұрын
ሲደለዝጥብስ ቅጠሉ ቆንጆ አይዲያ ነው ገን ጤናዲም የሚገኝ ከሆነ ለጤና ለሽታውም በጣም ጥሩ ስለሆነ ባይቀር ጥሩ ነው። እኬ አኔ ከዚህ በፊት በትንሽ ሞክሬ ጠቁሮብኝ ነበር ለዛ ነዋ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን ጤናዳም አይገኝም ከደረቁ ውጪ 🙏
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ አኔ ከኢትዮጵያ ተልኮልኝ ዛሬ ነገ ስል ተመልሶብኝ አቤት ሞክራለው ብዬ ገዝቼ ነበር ጸሀይ አስኪወጣ አየጠበኩ ነበር ውዴ ኦቨኑ አሪፍ ዘዴ ነው 🙏🙏sub አርጊያለው ተባረኪ
@Nitantesfaw
@Nitantesfaw 4 жыл бұрын
gobez yena konjo ejesh yebarek
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🤩
@yoditabraha6975
@yoditabraha6975 4 жыл бұрын
U r so smart good Woman 👩
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ግልግል ነው ትልቅ ነገር ጎበዝ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን ቤቲዬ 😍🙏
@nunuyamlak4165
@nunuyamlak4165 4 жыл бұрын
Thank you I will try
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Most welcome thank you dear 🙏
@asterghosn9831
@asterghosn9831 4 жыл бұрын
Wow betam gobez nesh enmseganaln
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you dear 🙏😍
@fireworkasefa8621
@fireworkasefa8621 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለ ሞያ።አንደኛ ነሽ።
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🤩
@nabechannel1921
@nabechannel1921 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ተባረኪ እኛ እዚህ ስንቸገር ኑረናል አሁን ግን ችግራችንን አቀለልሽልን እናመሰግናለን
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏🤩
@eyerusalemelias9414
@eyerusalemelias9414 4 жыл бұрын
I just saw you today well done
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
@@eyerusalemelias9414 thank you dear 🙏
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ አመሰግንሽ አለሁ በርች
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏
@kelemuargaw9835
@kelemuargaw9835 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጅሽን ይባርከው
@yebertuyesigat713
@yebertuyesigat713 4 жыл бұрын
ባለሙያጀግና ሴት ነሽ❤️❤️❤️❤️❤️
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏😍
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Wow betam new miyamrew Gobez balemuya 🙏😍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
I live in USA I don’t have Berbere right now so it’s a great time for me to watch this video. Thank you dear 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
You’re welcome dear 🙏😍
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 4 жыл бұрын
አለ ኮሪያን ወ ቻይና ሰቶር. አለ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ባለሞያ የኔ ቅመም እጅሽ ይባረክ በጣም በቆንጆ ነው ያዘጋጀሽው👍👍👍🥰🥰ሼር
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን 🙏 የኔ መልካም 🙏🤩
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
♦️ድሮ ቤተሰቦቸ ልጅ ሲድሩ "ባለሙያ ናት" ይሉ ነበር እንዲህ ነው እንጅ ሴትነት ባለሙያ ሴቶች በርቱልኝ አሁንማ ዱቄት የሚቀባ እንጅ የሚያዘጋጅ የለም ❤️
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
😃በጣም አመስግናለው 🙏
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 4 жыл бұрын
ኧረ ዉነትሽን ነዉ ፍትህ ለዱቄት ዱቄት ተቀብታችሁ ለምትወጡ ነዉ እሺ
@RoofG
@RoofG 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@tiki8652
@tiki8652 4 жыл бұрын
😂😂😂😂really
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 жыл бұрын
LOL🤗🤗🤗
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 4 жыл бұрын
Wow interesting
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምናመሰግነው አስፈላጊ ነገር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን ውዴ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው በርበሬዬ ሴያልቅ አዘጋጃለሁ thank you
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እውነት ነው አመስግናለው 🙏
@purpletube7357
@purpletube7357 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ትግስት ይጠይቃል የመፍጫው ጉዳይ ትግስት ያስጨትሳል አድንቂያለሁ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም አመስግናለው 🙏
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ውድ ተመልካቶቼ ይሄን ቪድዬ ስስራ በቤቴ በርበሬ ሲያልቅብኝ ለምን ለናተ አላካፍልምብዬ ነው ይሄን በማድረጌ ለምትሳደቡ ዲስላይክ ለምታረጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ እኔ ይህን ቪድዬ የስራሁት በውጪ ስንኖር ስለምንቸገር ይጠቅመናል በማለት ነው ከጠቀማቹ ላይክ ኮመት ማድረጋቹን እንዳትረሱ አመስግናለው 😍🙏
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
Betam tiru new yeserashiw min yisadebalu berchi
@ኢትዮጵያዊነኝ-ከ3ቈ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ከ3ቈ 4 жыл бұрын
ሰው ጤኔኛ አይደለም ለዛ ነው እህቴ አሪፍ ነው
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Don't worry , sis you did a great job 💕,keep it up 💪💕
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Where did you get "corerima"? and the name of in English. Please let me now!
@yedilmillion6165
@yedilmillion6165 4 жыл бұрын
ምድረ ገልቱ ሁሉ ናቸው ምየሚሳደቡትና ዲስላይክ የሚያደርጉት። አንቺ ግን በርች።
@hannamakonnen9551
@hannamakonnen9551 4 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽ ያኑርሽ አስተዋይ ነሽ እንደቤተስብ ጡሩ ምክር ስለመከርሽን ልባም ሴት ነሽ ጡረ በርበሬ አዘጋጅቶም ማቅረብ ይቻላል ማለት ንው
@ehiolovenegn7197
@ehiolovenegn7197 4 жыл бұрын
ምን እንደጨመሩበት የማይታወቅ ገዝቶ ከመብላት አዘጋጅቶ መጠቀም ለጤና ተመራጭ ነው።
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
@hanna bless thank you so much dear 🙏😍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
@ Gihan nady እውነት ብለሻል 🙏👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 жыл бұрын
ምርጥ መላ ቆንጆ ቆንጆ thanks for sharing
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው🙏
@rozaabreha6862
@rozaabreha6862 4 жыл бұрын
እዲ ይባርክ ጎበዝ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው 🙏
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ በርበሬ ነው ከለሩም ቆንጆ ነው ቅመሞቹም እደአገርቤት ነው ያረግሽው ምርጥ ነው ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ ሬድ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው ሳብዬ 🤩🙏
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 4 жыл бұрын
You are Wenderful be proud.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you dear 🙏😍
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ።
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው🙏
@tibletsetekie4209
@tibletsetekie4209 4 жыл бұрын
I love it, thanks so much, can’t wait to make it.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
I'm happy to hear that my dear 🥰 thank you🙏
@sebpaa9857
@sebpaa9857 4 жыл бұрын
Thank you very much for excellent introduction, can you please tell me the Berber brand the color is amazing .please am waiting thank you
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you dear 🙏😍 Dried California paper
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Amazing job you did it well done 👏 ✔
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you dear 🙏😍
@yalemzerfmaru6463
@yalemzerfmaru6463 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለው 🙏
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 4 жыл бұрын
Thankyou so much you are an angel 👼
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 4 жыл бұрын
Hummm 🤔 I’m just wondering, why some people dislike this video to discourage and criticize? She’s just sharing her awesome job period. My habesha people learn how to lift up and to appreciate other..!
@MelatDeen
@MelatDeen 4 жыл бұрын
Well side 👌🏽❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ረዱ 🥰👌👍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው 🙏
@medanittasew5856
@medanittasew5856 4 жыл бұрын
My GOD bless you good job 😚😊😥
@bitanyahabesha4830
@bitanyahabesha4830 4 жыл бұрын
Metechalehu ancem ney💕
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 4 жыл бұрын
Awesome job, presentation is on point..! 😍👍🏽ባለሙያ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you 😍🤩🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ሼር
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው ወይኒዬ😍🙏
@teklilachewbooru4764
@teklilachewbooru4764 4 жыл бұрын
Good job my sister. GOD BLESS YOU.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you dear
@axatube3194
@axatube3194 4 жыл бұрын
Balemuya nesh Betam enameseginalen
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው 🙏
@senaittube502
@senaittube502 4 жыл бұрын
ውዴ በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በፍጹም አስቤዉ አላውቅም ጥሩ መላ ነዉ። 🙏🏻💙
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው የኔ ቆጆ 😍🙏
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ድልህ አድርሂው በጣም ሀሪፍ ነው! በተረፈ ተባረኪ!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን 🙏እሺ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን እህቴ 👏
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
😍🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you jerye 🤩🙏
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነገር ግን ቅመም የሌለው የተፈጨ በተመጣጣኝ ዋጋ ሚሸጥ አለ ህንድ ሱቅ ምርጥ ከለር ያለው እሱን ገዝቶ በደረቅ ቅመም እና በእርጥብ ቅመም ድልህ ሰርታችሁ መጠቀም እጅግ በጣም ቆንጆ ነው Minneapolis ምትኖሩ ደግሞ ወፍጮ ቤት አለላችሁ 😄
@ehiolovenegn7197
@ehiolovenegn7197 4 жыл бұрын
የተፈጨ ሊኖር ይችላል ግን እራሴ እያየሁ ያዘጋጀሁት ለጤና ጥሩ ነው
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው 👍
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 4 жыл бұрын
Redat nesh ende semeshe, thank you sooooo much Be Blessed 🙏⛪🛐❤🌷💐🌻⚘🌼🌸👍👏🙏
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
እዋን በጣም አመስግናለው 🙏😍
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ጥሩ ገለጻ ነው
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ያዘጋጀሽው በርበሬው ሲያመር , እኔም እሞክረዋለሁ እስቲ በርበሬውን ካገኝሁ,እንዳልሽው አማዞን ላይ እሞክራለሁ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ረዲዬ።
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው ስ ስላምዬ የትም እስቶር የሚገኝ ይመስለኛል በርግጠንነት አመዛን ይኖራል 🤩🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
@@RediatDestalifestyle እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ።
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
@@RediatDestalifestyle እናመሰግናለን ዱባይ ይገኛል ወይ በርበሬው ንገሪኝ እናት
@mimethio7945
@mimethio7945 4 жыл бұрын
Mechem ofen ofen sigeba siyasinetsina siches ebetu chese aydel?
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ረዲዬ በጣም ቆንጆ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አሜን አመስግናለው የኔ ቆጆ 😍🙏
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 4 жыл бұрын
ዋውውው የሚጌርም ኔው ቤርቺ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 🙏
@samgebre4217
@samgebre4217 4 жыл бұрын
Well explained well done girl!!!
@asfhetberhe9584
@asfhetberhe9584 4 жыл бұрын
Gobez ❤️👍👍
@megeek727
@megeek727 3 жыл бұрын
God Bless You!
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
ውይ እህቴ ተባረካ ይመችሽ የሚያስፈለ፯ገኝን ትምህረ፯ት ስለሰጠሽኝአመሰግናለሁ በ፮ተሰብ ሆኛለሁ
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 4 жыл бұрын
እውነት እንደ አገራችን ነው ጣእሙ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ወድጄዋለው 👍
@tinaabate9497
@tinaabate9497 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በተለይ ትእግስትሽ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው😍🙏
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 4 жыл бұрын
Wow thanks
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you dear 🙏
@aminanaser4360
@aminanaser4360 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅግ በጣም አመሰግናለው ከኢትዮዽያ ወደ ውጭ መላክ ቀረ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ረድዬ ቆንጆ ነው ያዘጋጀሽው 😍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Thank you Taemye 😍🙏
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ዋው
@rahmasayed6500
@rahmasayed6500 4 жыл бұрын
በጣም አሪፋነው
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው🙏
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
ያስጎመጃል!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው 😂
@wossenaddisu1255
@wossenaddisu1255 4 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ጎበዝ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
አመስግናለው 🙏
@rg6423
@rg6423 4 жыл бұрын
Thank you tebareki my dear sister.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Amen 🙏 you welcome
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat 4 жыл бұрын
Waw
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
በርበሬ አብረን እናዛጋጅ
8:29
የእኛ ቤተሰብ
Рет қаралды 2,8 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН