ሙልሙል ዳቦ ለቡሄ እንኳን አደረሳችሁ | How to make mulmul bread |ETHIO_LAL|

  Рет қаралды 2,104

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ምሳዬዬ በጣም ምርጥ የቡሄ ሙልሙል አሰራር ነው ወድጄዋለሁ 😍😍😍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ምሣዬ በጣም ቆንጆ የሙልሙል ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ😍👌❤️😋👍👍👍
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
Yene jegina inameseginalen ijish yibarek😘
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳየዋ በጣም ቆንጆ ሙልሙል ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤልስየዋ🥰🥰🙏
@keludishow
@keludishow 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል ምሳዬ በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን የኔ ውድ ደግሞ ባህላችን ደስ ማለቱ የልጅነት ትዝታ አይረሳም ኸረ እኔም በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው ከወዳጅ ከጓደኛ ከቤተሠብ ጋር እኔ በልጅነቴ ድፎ ሲጋገር ሳልጠግበው ነው የሚያልቀው እስከ አሁን ልዩ ፍቅር አለኝ በተለይ ቅመሙ ድንብላሉ አብሹ ጥቁርና ነጭ አዝሙድ ደሞ የኩበት ልዩ ነው ሙልሙልም የድፎ ታናሽ ነው ምሳዬ ይህን የመሠለ ሀገራዊ ባህላዊ ሞያዎችን ስለምታሳይን እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል😍😍👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከሉዴ የኔ ውድ 🙏🥰 እውነት ነው የልጅነት ትዝታ መቼም አይረሳም ባህላችን ውብ ነው እንዳናጣውና እንዳይጠፋ እፈራለሁ ይሄ የቴክኖሎጅ ጊዜ ከባህላችን ጋር እያራራቀን ነው በተለይ ለልጆቻችን እሱ ፈጣሪ ይርዳን አመሰግናለሁ በጣም ጊዜሽን ሰጥተሽ ስላየሽልኝ እምወድሽዋ🙏🥰💕
@hiwassup555
@hiwassup555 4 жыл бұрын
Good job!!!
@judge_jumper
@judge_jumper 4 жыл бұрын
Hi yall
@ethiopia9573
@ethiopia9573 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ። ምን አይነት ዱቄት ነው የምትጠቀሚው?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🥰 ቀዩን የዳቦ ዱቄት(whole wheat bread flour )
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ምሳዬ ዶቄቱ ነጩ የፍርኖው ነው አይደል?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የቀይ ስንዴ ዱቄት ነው (Brown )
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 እሺ አመሰግናለሁ እህትአለም። መልካም የቡሄ በአል ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ🙏
@kasalemalemu2770
@kasalemalemu2770 4 жыл бұрын
እስራኤል ላሉት ለአክስትሽ የልጂ ልጆች ቡቾዉን እንዳትረሽ ላኪ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
አረሳም ካሳለምዬ እነሱን እረስቸ ማንን ላስታውስ ለአማንዬ እልካለሁ ወይም ይዠ እመጣለሁ ሃሃሃሃሃሃ
@beminitube5353
@beminitube5353 4 жыл бұрын
Hi
@sisayfenta3651
@sisayfenta3651 4 жыл бұрын
Enkuone abero aderssn betam dess yelale astweshge yahger betwen
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
Sisay Fenta አመሰግናለሁ ወደሗላ በትዝታ እንድትመለሱ ነው ያዘጋጀሁት መልካም በዓል::
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 53 М.
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ሩሃማ ላይ የወጣው አሳፋሪ መረጃ ህዝቡን ድጋሚ አሳዘነች
17:52
✅የአዋዜ የእንፋሎት ዳቦ አገጋገር ​⁠​⁠@ethiolal2148
10:01
ቀላልና ተበልተው የማይጠገቡ የመስቀል ምግቦች
9:27
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 29 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН