#Ethiopia

  Рет қаралды 32,131

Meshualekia - መሿለኪያ

Meshualekia - መሿለኪያ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ 5 ай бұрын
እናመሰግናለን! እስቲ ሀገራችን አሁን ካለችበት ውጥንቅጥ ውስጥ እንዴት መውጣት እንደምትችል መረጃ ካላቹ ስሩልን ❤
@Meshualekia
@Meshualekia 6 ай бұрын
የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ፣ የተሻሉ ስራዎች ይዘን እንድንቀርብ ደግሞ አስተያየታችሁን በመስጠት ድጋፋችሁ አይለየን!!!
@JemalAhmed-j5q
@JemalAhmed-j5q 5 ай бұрын
ተመችቶኛን በርታ
@Prp-he3b
@Prp-he3b 6 ай бұрын
ያሳዝናን
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
ብራቼው ዋጋ እንዳይኖረው እኮ የእርዳእታ ሰበብ መዘዝ ነው እንጂ አፍሪካ እንዴት ሁኖ ወርቅ እና ጋዝ ዳይመንድ ብዙ የተፈጥሮ ሀብት ይዛ ወረቀት በሆነ ገንዘብዋ 🤔ኢትዮጵያ እኮ ያንን ዕጣ ፋንታ ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ 5ዓመት ገንዘብዋ መና ሁነዋል ተላላኪው መንግስት 10ዓመት ከቆየ ስልጣን ላይ በገልባጭ ተሸክሞ ህዝብዋ ገበያ ይወጣል 🤔የገንዘባችን የሀይማኖት ባህል ክብር ኢንዲመለስ አንድነታችን ይመለስ 🙏🏿አንድነትን ከምያፈራርሱ ንግግር ተግባር እራሳችን እንግዛ 🙏🏿
@AbrshaSiket
@AbrshaSiket 5 ай бұрын
አፍሪካ ውስጥ ጥቅም ያላቸው ብሮች የት ሀገር እንደሆነ ስራልን
@benjamin6222
@benjamin6222 6 ай бұрын
በርቱ ተመልካቹች ሼር እናድርግ ወጪ የለውም 👍👍👍👍👍👍👍
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 ай бұрын
😢😢😢ቸሩ አምላክ ይህ እርኩስ ሰው ያንሳልን የሀገሪቱን ገንዘብ በአንድ ግዜ አወረደው ከአማራ ውጭ ያሉ ኢትዮጵያን ምን እስኪሆኑ እደሚጠብቁ አላውቅም ህዝቡ ተኝቷል ይህ ሰይጣን በግድ ከስልጣን መነሳት አለበት
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 5 ай бұрын
እንዳንቺ አይነት አስተሳሰብ ያለው እስካልተወገደ ድረስ አገር አያድግም ደደብ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹100%👌
@kalkidanmilkias257
@kalkidanmilkias257 6 ай бұрын
Ereee anteee awura timechegnaleh❤🎉
@AmanuelBazezew-w2m
@AmanuelBazezew-w2m 5 ай бұрын
Ethiopian new
@HassenYesuf-vj8bx
@HassenYesuf-vj8bx 5 ай бұрын
የዝንቧቤ ብር ጉዳይ አይናገርም 1የዚም ዶላር 1.6 billion መሆኑን ታውቃለህ
@Faf-bt7zb
@Faf-bt7zb 4 ай бұрын
አፍሪካ ውስጥነው የትነው
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 5 ай бұрын
ይሄ ትውልድ እኮ ከኢትዮጵያ ወዳነሱ እንደ ሰማሌና አጋንዳ ሣይቀር እየተሰደዱ ጉዳት ላይ የተደረጉ ብዙ ናቸዉ።
@AleuaeDuba
@AleuaeDuba 6 ай бұрын
ግን ይኖራሉ አይደል እሱ ነው ለኝ.......😂😂😂😂😂❓
@Dont-k3j
@Dont-k3j 6 ай бұрын
የኢትዮ ብርስ ያው አይደል እንዴ
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 5 ай бұрын
ይሄ ትውልድ እኮ ከኢትዮጵያ ወዳነሱ እንደ ሰማሌና አጋንዳ ሣይቀር እየተሰደዱ ጉዳት ላይ የተደረጉ ብዙ ናቸዉ።
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 298 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
የአለማችን አደገኛዋ ሴት
10:25
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 371 М.
ደፍሬ ሰሜን ኮሪያ ድንበር ሄድኩ Abel Birhanu Korea Vlog
18:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 484 М.