Ethiopia: በእርቅ ማእድ አልቻኩም! [የዘቢባ መራር የፍቅር ታሪክ።] የኔን ጉድ ለማን ልንገረዉ @SamiStudio

  Рет қаралды 67,006

Sami Studio

Sami Studio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #የእርቅማእድ @SamiStudio
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 218
@tizitazeleke5924
@tizitazeleke5924 3 жыл бұрын
እውነት ጥፋቱ የወደቹ ብቻ አይደለም እኛ ሴቶች ካለፈው ሒወታችን መማር አለብን ያለፍነው ሒወት እዳይደገም መጠቀ ቅ ግድነው
@gjddghykhxsfh6673
@gjddghykhxsfh6673 3 жыл бұрын
ዥዥ
@abibahgoiss9666
@abibahgoiss9666 3 жыл бұрын
ክመጂመሪያ አትመሪም ዳሙ መኪላከል ነበርብሺ
@abibahgoiss9666
@abibahgoiss9666 3 жыл бұрын
መጠንቅ ጥሩ
@lemlemg542
@lemlemg542 3 жыл бұрын
ይችልጅ ኮ ሰው በምትፈልግበት ሰዓት ላይ ነው ይህን ሰው ያገኘችው ስለዚህ ሌላው ቢቀር ጀሮ ሰቶ መስማቱ እንኳን ትልቅ ነገር ነው ለሳ ።እና መቀራረብ ሲኖር ደሞ ፍቅር ሊመሰረት ትልቅ ቦታ አለው ።በዚህ መልኩ መረዳት ቢቻል ።አብሶ ሰው አጦ የሚያቅ ነው መረዳት የሚችለው የሳን ሁኔታ ።ከሩቅ መፍረድ ሁሌም ቀላል ነው ።በዛ ሰው ጫማ ልክ ስሜቱን መረዳት አይቻልም
@user-ow3tn8ex9c
@user-ow3tn8ex9c 3 жыл бұрын
እንደነጋ የቀረ ነገር የለምና አትመካ እንደመሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ ዘወትር ግን ከፈጣሪህ ጋር ኑር 🙏🙏 ኑ የስደት እህቶቼ አብረን እናዳምጥ ❤️😍
@sadienur852
@sadienur852 3 жыл бұрын
በጣም ምታሳዝን ናት በተለይ ልጆቾን እንታደግላት ማሀበረሰቡንና ሀገርን እንዲጠሉ አናድርግ
@ikramyassin645
@ikramyassin645 3 жыл бұрын
ሴቶች ዝም ብለው እንጂ የለወንድ መኖር ይቻላል ያውም ልጆች እያላት ።
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 3 жыл бұрын
Ewenet nw enchelalen
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 3 жыл бұрын
eko
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Afeshene zegie enie eko yemayegebachu echie lege yetegodache nate yebete kereye chenkete legocha ebite tekemetewe adele yslute beza seate ayezoshe belo legochane eyawera chenketa eyetfa teru negere setaye leme ategebabeteme ameste sanitime yestate yelme legme bihone yeweldale hiweta yekeyerale kefe yale zeke yelale zeke yale kefe yelale
@waliatube9583
@waliatube9583 7 ай бұрын
እኔ እራሴ ሴት እህቶችን ከበደሉት ሰዎች አንዱ ነኝ ይህን ሚዲያ በጣም ነው የምወደው የአስቀየምኳቸውን ያሳዘንኳቸውን ሁሉ እንዳስታውስ አረድትኛል ስለዚህ የበደልኳችሁም የአነበባችሁት ሁሉ በእግዝሐብሄር ስም ይቅርታ አድርጉልኝ ተፀፅቻለሁ
@user-jk7fu7zz2y
@user-jk7fu7zz2y 3 жыл бұрын
ተደራጅተው ሊጨርሱን ነው ሴቶችም ከመክፈታችሁ በፊት አስተውሉ አሁንስ እንደው ምናለ ህግ ቢወጣ እንዲ የሚያረጉትን ወንዶች የሚገርፍ
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 3 жыл бұрын
😁😁😁
@medinaandres2966
@medinaandres2966 3 жыл бұрын
በአውነት የዝችን ልጅ ተሪክ ስሰማ አዝኛለሑ አላህ ይርዳሺ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ የልጁአ አባት የግድ መርዳት አለበት አግባብቶ ካስረገዛት በሁአላ ዘወር የለም ወንዶች ግን ልጅ አላርጅክ ይሆንባቸው ጀመር እንዴ? ምንድነው አስረግዞ መጥፋት ፣አስወልዶ መጥፋት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ። የበፊት ባሉአም አሳዝኖኛል በእውነት እሱ እናድጋለን ብሎ አስቦ ነው እንጂ ለክፉ አይደለም በመኪና ብዙ ብር የሚገኝ መስሎት ነው። ግን የሳይኮሎጂ ምክር ፈልጋ ስትሄድ ቶሎ መድሀኒት ለምን እንደሰጣት አልገባኝም ልጅቱ ችግሩአን ማውራት የሚሰማት ብታገኝ ጥንካሬዋ ይመለስ ነበር መድኃኒት ፈፅሞ መስጠት አልነበረበትም ። አይዞሽ ዘይነባ ነገ ያ ጥንካሬሽ ይመለሳል እናመሰግናለን አለምሰገድ እና ሣሚ
@eritrealove7981
@eritrealove7981 3 жыл бұрын
ሴቶች እህቶቼ እንደ እናቶቻችን ለልጆቻችን መስወኣት እንክፈል። ልጆች ካሉን ከ ሌላ ወንድ ጋራ የፍቅር ግንኙነት ኣንጀምር። ለራሳችንም፡ ለልጆቻችንም ስንል። ኣስተዋዮች እንሁን ኣደራ።
@user-gf1jb4qr1y
@user-gf1jb4qr1y 3 жыл бұрын
አይ የሴት አበሳ አይዞሽ ማማየ እኔ ማነኝና ባንቺ እፈርዳለሁ ዛሬ ህይወት ለአንድም ትከብዳለች እንኳን ልጆች ይዞ የመጨረሻዉ ወንድ ግን እግዚአብሔር ይፍረድብህ ቀንን ተወጣህባት በደካማ ጓኗ ገብተህ እፍፍፍፍፍ
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
ጥሩ ተረድተሻል፣ በሌላ ሰው ጫማ ውስጥ ሆነን ማሰብ መልካም ነው፣ ንግግሯ ውስጤ ቀርቷል።
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 3 жыл бұрын
አሁን የትምህርት እድል የሚያስፈልጋት አይመስለኝም ስንት ከትምህርት የሚቀድም ችግር እያላት ቢያንስ እንኳን የትምህርቱን ጉዳይ ለልጆቿ ብታስተላልፋት መልካም ነው
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
ክክክክልክነህ ዪኒ
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 3 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ይሄንንም ታልፊዋለሽ ራስሽን አጠንክሪ እጅ እንዳትሰጪ
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 3 жыл бұрын
ልጆች ከወለድሽ በኋላ ሌላ ህይወት ውስጥ መግባት አያስፈልግሽም ነበር። ከልጆች በላይ ሌላ ደስ የሚል ምን ህይወት አለና??!
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 3 жыл бұрын
ምን አይነት ነገር ነው የኔ እህት? ልጆችአሉሺ በቃ ምን ትፈልጊያለሺ? ወንዶችን እራቂ!!የዛሬ ወንድ ጥቅም አይቶ ነው የሚቀርብሺ ።በቃ ወንዶችን እራቂ please!! የዛሬ ወንድ በሺታ ወይም ልጅ አሳቅፎ ነው የሚሄደው።በሰላም ልጆችሺን አሳድጊ።please!!
@SamAs-ni7pp
@SamAs-ni7pp 3 жыл бұрын
ክክክክክ እውነት ነው
@tigi9197
@tigi9197 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው ጌታ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን እህቴ በፐሎቴ አስብሻለው ውዴ
@user-et2fm7hm1f
@user-et2fm7hm1f 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ህይወትሽን በደስታ ይቀይርልሽ ወንዶች ደግሞ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 3 жыл бұрын
ድምስሽ በጣም ደስ ይላል በጣም በጣም ድንቅ የሆነ ጥንካሬ አለሽ እንደሌሎች ሴቶች ምንም ሳታልቅሽ ታሪክሽን ጨረሽው አላህ ይርዳሽ🤲
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
ቁሌታም ናት 🤔😀😀
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 жыл бұрын
ወይ የኛሰው ለምን በሰው ላይ ለመፍረድ እንቸኩላለን መጀመሪያ እራሳችንን እንጠይቅ የኔ እህት እግዝሃብሄር ይርዳሽ አይዞሽ
@lailamohammed5525
@lailamohammed5525 2 жыл бұрын
Ye yatemoch haqi nw ye mejemriya bet mesht atafach ye yatim bet nw
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት ሴቶች ልጅ ካላችሁ አታግቡ እስዋ አሁን ባታገባ የተሻለ ኑሮ ይኖራት ነበር ልጆችዋንም በሰላም ታሳድግ ነበር ቤትን ያህል ሽጣ ባዶዋን ቀረች የገረመኝ የሁለተኛው ኸረ ወንዶች ተዉ ግን ከሴት ተፈጥራችሁ ሴት አታሰቃዩ ልጆችዋ በናታቸው ስተት ዋጋ እየከፈሉ ነው
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ጥፋተኛ አንቺ ነሽ ልጁን ህይወት ያበላሸሽው ሌላ ወንድ አታገቢም ተማሬ ያለሆነ ።ከቤተሰቦቹ አቆራርጠሽ ከትምህርቱ።እኛ ሴቶች ከሀለድን ልጆቻችን ነው የምንኖረው እንኮን ጎረምሳ ማስኳብለል።መጨረሻሽ ያሳዝናል።
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
@mihret bedada እውነት ታግባ ግን ተማሬ ከትምህርቱ ከቤተሰቦቹ አቆራርጣ ጭራሽ ሲታሰ ደሞ ሌላ ወንድ።😭
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
ታሪክሽ መጨረሻው አናደደኝ ደግ አደረገሽ ልል ብየ ግን ደግሞ እኔም ሴትነኝና ዝምታ መረጥኩኝ
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
አላህ የደበቀልሺን ወጄል በሚዲያ ትዘባርቂአላሺ እጪ
@asterbirada1936
@asterbirada1936 2 жыл бұрын
no mind
@maysatedy2468
@maysatedy2468 3 жыл бұрын
ይቅርታ በሰው መፍረድ ጥሩ አይደለም ግን ትዳር ሰጣት ከዛ ጌታ አልፈቀደም ሞተ ሁለት ልጆች ሰጣት ቤት አላት ቤት ክራይ ከበደኝ እንዳትል ከዚ በላይ ምን ፈለገች ጥፍተኛ እራሰሸ ነሸ
@rukiyarukiya3214
@rukiyarukiya3214 3 жыл бұрын
ሰላምነው እዳልክ የዘቢባ ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኛ እራሳችን ካልተጠነቀቅነ ወዶች በታአምር አያስቡትም ለሐጃቸው ብቻነው የሚሮጡት ስለዚህሴቶችየ እኛ ማሰብ አለብን አመሰግናለሁ ፍሮግራማችሁ ደስ ይላል ያስተምራል እናንተንም ያኑርልን
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
ስለ እውነት ከሆነ የመጀመርያው ትልቅ ጥፋት ቤትን መሸጡ ነው። ምክንያቱም ቤቱ የልጆችሽ ነበር ። ከዛ ጥፋት ሳትማር እንደገና ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት መጀመር ይህ ትልቁ ጥፋት ነው። የወለደቻቸውን ልጆች ወይ ትምህርት የላቸው ወይ ምግብ መጠለያ ልብስ ይህ ሁሉ ስቃይ የሚቀበሉት የሚያሳዝኑኝ ልጆቹ ናቸው። ምን የሚሉት ጅልነት ነው ይሄ ይቅርታ ይህን በማለቴ። እራሴ በብዙ መከራ ውስጥ ስላለፍኩ ነው።
@user-pv5ic1qd5k
@user-pv5ic1qd5k 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔም ስህተቱን ያየሁት እንደት ማንነቱን ካላወቀችው ወንድ ጋ ሁና ቤቷን ትሸጣለች የልጆቿን ቤት በጣም ይገርማል ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቱ ፈተና ይጠብቀን
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
I agree with you she have lots of mistakes now her children are paying the price
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 3 жыл бұрын
እውነት ብጣም ጥንካረ ነሽ ግን ከብፊቱ መማር ነብርብሽ ግን አዴሆኖል እና እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ልጅችሽን ይሳድግልሽ አንችም እመቤቴ ድንግል ማርያም በስላም ታግላግልሽ እህቴ
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 3 жыл бұрын
አንቺ ሙስሊም ነሺ ኔካህ ሳታስሪ መትኛት አይከብዲም አላህ የሚባል ነገር አለ የሚፈራ እኔ ያሳዘኑኝ ካቺ የተወለዱት አቴሞቺ ናቸው አላህ ይርዳቸው ለነሱ
@woinshtkitawkitaw6132
@woinshtkitawkitaw6132 3 жыл бұрын
እናየማንም መጠቀሚያ አልሆንምብለንስንትሰው ሲያስቸግረን ከፈጣሪጋ አልፈን ጠንካራጎናችን ጠቅሞና ከድህነትውጪ እግዚአብሔር ይመስገን በተፈጥሮዬ የምጠላው ዝሙት በምድር አይደላ በሰማይ አይደላ ሁለት ሞትነው
@hfjddjjd8486
@hfjddjjd8486 3 жыл бұрын
መጀመር አያዳግትሽም እንዴ እረ ሴቶች ልጅ ወልደን ብንፋታ ያለ ወንድ እኮ መኖር ይቻላል እየሰሩ ዝንጥ ብሎ ቲሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልብ ይስጠን አሜን
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 3 жыл бұрын
እረወደዛ ያአንች ህይወት ምንም አያሳዝንም ያዛዘነኝ የልጁ ህይወት ነው ላአንች ብሎ ትምህረቱን ትቶ ልጆችሽን እጀ ልጆቹ አየቶ ህይወትን ለማሸነፍ መጨረሻ እስር ቤት የገባው ወጣት አበላሸሽ አዛዘነኝ ገደል ግቢ ብዙ መፅዋት ከፍሎልሻል ለአንች ብሎ ብዙ ነገር አቷል ኤጭ ለስሜትሽ ኖረሽ
@mekediyene9967
@mekediyene9967 3 жыл бұрын
ያለፈ ታሪኳ እጅግ በጣም ያሳዝናል ግን እዛጋ ለሷ ብሎ መጥፎ ቦታ የገባ ሰው እያለ ሌላ ህይወት መጀመር አልነበረባትም ለዛውም በብዙ ችግር ውስጥ ያለፈች ሴት ሆና በጣም ጥሩ ስራ አልሰራችም
@user-dr6qr5im7d
@user-dr6qr5im7d 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም አናዳኛለች ባሏ አልሞተ አንድ ቀን ይመጣል ለምን እንደቸኮለች አላውቅም ስው 10 አመት ይጠብቃል ገና በሁለት አመት ሌላ ግንኙነት መጀመር አልነበረባትም
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ሀይማኖቱን አስክዳ እስር ቤት አስወርውራው ጭራሽ ከሌላ ወንድ ጋር መጋደም ከባድ ነው ። በእርግጥ ፍቅር የሚይዘን በፕሮግራም ባይሆንም ስህተት ሰርታለች
@sewayeelala4113
@sewayeelala4113 3 жыл бұрын
@@selamtube3774 )
@susulove8522
@susulove8522 3 жыл бұрын
ፍርድ ለራስነው ባል ተብየው የታሰርው በራሱ ጣጣነው የታሰርው ልምድ ባል ከሁነ እያንዳንዱ ነገር መናገር ማውራት አለበት አሁን ላይ የታሰርው ልጀ ስለታሰር ስለተነቃበት እጀ መታሰሪን ሰው ስለነገራት ሂዳ ሰለጠየቀችው ማምለጫ ዘዴነው ለሶ ብልማ መጀመሪያው ብሪን ይዞ ሲሂድ አስብበትነው ልጂቱ ግን ያሁሉ ብር ይዞ እዳውስጥ ከዚያላይ ልጆች ይዛ የቤት ክራይ ምግብ የሶጤና ግምት ውስ ማስገባት አለብን የታሰርው ከዚህ ብሗላ ቤመጣ ባል አይሁናትም ስንፍርድ እኔ ብሁን የሚለው ነው
@mattewe492
@mattewe492 3 жыл бұрын
እኔ አንዳንዱ ታሪኮች በጣም ያበሳጨኛል። ሰው እንዴት ከባለፈው ታሪክ አይማርም። ለምን ቆም ብለው አያስብም ። ሰው መሆናችን ለምንድን ነው። በእኛ ስህተት የምንፈጥራቸው የልጆች ስቃይ።
@sintetube8886
@sintetube8886 3 жыл бұрын
በጣም
@amuamuti9333
@amuamuti9333 3 жыл бұрын
tikikil betam new yanadedechegn
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
መኖር ራሱ ፈተና ነው ልበል ተስፍ እንዳልቆርጥ የእግዚአብሔር እረዳትነት ትልቅ ነው ሁሉንም ለምክንያት በምክንያት ያደርገዋል የማያልፍ የለም ያልፍልም ባልና ምስት ግን በሁሉም ነገር ግልጽነት መነጋገር ማድረግ መልካም ነው ብር መያዝ ለወንድ ስራ ለሴት መሆን ብቻ ሳይሆን ሚዛን ያለው የሁለታችሁም በጋራ ቢሆን መልካም ነበር
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 3 жыл бұрын
እንደማመር በቅን
@aishabint6403
@aishabint6403 3 жыл бұрын
እንደስልምናችን አንች ጥፉተኛ ነሽ ያውም በጉዋደኝነት ።ዶክተሩ ያዘዘልሽን በሶብር ስራ እየሰራሽ መኖር ይቻላል ከልጆችሽ ጋ ።ቱ ከዛ ባልሽ ታስሮ ይገርማል
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 3 жыл бұрын
Ke Allah tezaz mewtat trfu mekara new
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 3 жыл бұрын
አህቴ በሁለተኛው ግንኙነትሽ ላይ ስተት አለብሽ ብዬ አስባለሁ መፍረዴ አይደለም እንደ ሀሳብ ነው ቢያንስ መከላከያ ብትጠቀሚ አይከፍም ነበር
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ዜድዬ ይቅርታ አድርጊልኝ አጥፈተሻል ያለ ኒካህ አንድ ላይ መኖር በጣም ከባድ ወንጀል ነው መጨረሻውም አያምርም ሶላትሽ ላይ በርቺ ዱሀ አድርጊ ሰላም ታገኛለሽ ቶሎ ወደ ውሳኔ አትቸኩይ አብሽሪ እህቴ
@mehbyatofik212
@mehbyatofik212 3 жыл бұрын
ምንም ይቅርታ አያስፈልግም በዝሙት ነው ያለችው አሏህን ልትፈራ ይገባል ሁለት ልጆች አሏት ኤጭ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
@@mehbyatofik212 አላህ ይስቱር ያለ ኒካህ አብሮ መኖርን ችላ ተብሏል በብዛት በጣም ነው ሚያስጠላው አላህ ይጠብቀን
@kekekaka7477
@kekekaka7477 3 жыл бұрын
ድያስፖራ አንተ እደምታስበዉ ምንም ነይሰሩም ማለት ነትችልም ብታውቀዉ ዲያስፖራ ብዙ ጥሩ ነገር አላቸው ችግር ሁልጊዜ በተፈጠረ ጊዜ የሚደርስ ጠንካራ ዲያስፖራ ነው ባድ ላይ ዲያስፖራን መናገር ምን ያህል የኢንፎርሜሽን ክፍተት እዳለብህ ያሳያል ተማር
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሁሉንም አላለም በአንፃራዊ ብሎ ነው የተናገረ መቼም ሀገራችን ያለውን አመለካከት እናውቃለን ውጭ ሀገርን የመመኝት ነገር ብዙዎች ይታለላሉ ከውጭ ነው የመጣሁት አገባሻለሁ ብለው ከቃላቸው የማይገኙ አሉ ያን ለማለት ፈልጎ ነው
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 жыл бұрын
ስቶች እራሳቸው ከወጭ የመጣ ሲባል ሊሰቀሉ ነው የሜደርሱ
@user-vh8ex5cz9y
@user-vh8ex5cz9y 8 ай бұрын
እህቴ እኔ እንደሚታየኝ ከሆነ ይህ ያረገዝሽለት ሰው ከሱጋር ህይወት መቀጠል መስሎም አይታየኝ ።በሰላምፐይገላግልሽ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ የኔ እህት ስህተት አላረግሽም ጥሩ ልብ ስላለሽ ነው ባለጌ ወንድ ስላጋጠመሽ ነው
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ይቅርታ አረጊልኝ ሲጀመር ተማሬ ወጣት አንቺ ሁለት ልጅ እናት ሆነሽ ማን አግቢ አለሽ።
@hanageta3770
@hanageta3770 3 жыл бұрын
Negi. Beni. New
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 жыл бұрын
አይባልም ክፉ እንዳለ ሁሉ መልካም አለ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ትዳር ለልጅ ብቻ አይደለም ። እሱአ ገና ወጣት ነች ስለዚህ እድሜዋን ሙሉ ብቻዋን ለምን ትጎዳለች
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
እረ አይባልም ሂወቷ በሙሉ ብቻዋን ትግፍው ለመፍረድ መቸኮል ጥሩ አይደለም
@Bitaniya12
@Bitaniya12 3 жыл бұрын
Tadia qoma tqr yeweledech atagba mil hg ale ende bro
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
@tizitazeleke5924
@tizitazeleke5924 3 жыл бұрын
እውነት እዳቺ የተጓዳ ስታለ ለመናገር አቅም ያጠረው ወይም ድፍረት የሌላቸው ፈጣሪ ይደጎፋቸው ።እውነት በጣም ያሣዝናል ሒወትሽና ታሪክሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ ።አቺም በጤና ኑሪላቸው።አይዞሽ ፈጣሪ ካቺጋር ነው በሀይማኖትሽ ጸልይ።😍
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሂወት እየቀማች ነው የምሰጠን እኔ ግን ግርም የሚለኝ ሰው ካፈር አይደል የተፈጠረው እና ለምድነው አዳንድ ሰወች እደድጋይ ጨካኝ የሆኑት ውይ በፈጣሪ ስቱን ችለሀዋል አቦ አላህ ይቀላችሁ በሴት ሂወት የምትጫወቱ በሙሉ
@binturab9198
@binturab9198 2 жыл бұрын
ዘቢባ ወደአላህ ተመለሺ ተውበት አድርጊ ሁለተኛውም 3 ኛውም ግንኙነት ህጋዊ አልነበረም ስለዚህ ተውበት ማድረግ አለብሽ አላህ ይጠግንሻል ዲንሽን ተማሪ ቁርአን ቅሪ
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
አብራችሁ ስትኖሩ አስቡ በኋላ መታችሁ እዚህ አታልቅሱ እኛም ሰለቸ
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች የፈለጉትን እስኪያገኙ ድርስ እብድ ይላሉ ጨርቅሽን ልካው ይላሉ ቱ እኔማ ስለወንድ ቆርጫለሁ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እግዚሆ የሴት ልጅ መከራ ብዛቱ የወንዶች ክፋቱ ደግሞ በዛ አምነው ኑሮዬ ሕይወቴ ብለው ሴቶቹ እነሱ ግን ህይወታቸው ቀምተው ልጅ አስታቅፈው ዞር ማለት
@Wyeyt
@Wyeyt 3 жыл бұрын
ሴቴቹ ግን ምንነካቸዉ? 80% ወዶቹስ ፀባያቸዉ የታወቀ ነው እንዲ እንደሚያደርጉ። ይቺ ግን ስታናድድ! ማስተዋል አትቺም እንዴ ላንቺ "የፍቅር ጥቅም" ስትይ ስለልጆሽ ማሠብ አልቻልሽም ነበር ቢያንስ እንኳን በአቅም ካንቺ የተሻለ ሠዉ, ብትለይዉም እንኳን የልጆችሽን ጥቅም ማያጎል ሠዉ አትቀርቢም እንዴ, ከአባታቸው ጋር ሁነሽ የሠራሽዉን ቤት እንኳን እያከራየሽ መኖር ትችይ ነበር። የስንት ሠዉ ፊት አሣየሻቸዉ ሲያድጉ ምን አይነት ተፅዕኖ ስር እንደ ሚወድቁ አልገባሽም🤦🏽። አስተዋይ ሠዉ አደብ ገዝቶ ነበር የሚኖረዉ ግንኙነት ቢያስፈልግ እንኳን የልጆቹን ጥቅም በማይነካ መልኩ ነዉ።
@najatjamal6128
@najatjamal6128 3 жыл бұрын
Btm btm btm tekekele ewunte new
@delinalewi5209
@delinalewi5209 3 жыл бұрын
ዉይ የሴት ፈተና እንደዉ ምን ጉድ ነዉ ግን አለም ሰገድ እንዳልከዉ የኛ የሴቶችም ችግር ነዉ ልክ ስንወድ ስናፈቅር ወንዶቹ የሚሉን ቃል የ አምላክ ቃል ይመስል እናምናቸዋለን የሚገርመዉ ደሞ አለምሰገድ ሴት ልጅ በብዛት በሰዉ ታሪክ አትማራም ብቻ ወንዶቹም አምላክን መፉራት ትተዋል እግዚኦ አምላክ ልቦናና ማስተዋልን ይስጠን።
@asterbirada1936
@asterbirada1936 2 жыл бұрын
ግን እሳ ላይ የምትፈርድ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ? ከስር ከመሰረታ ከታሪካ እንደተረዳሁት ታታሪ ,ጎበዝ, ናት ግን መጨረሻ ላይ እንከን ገጠማት በቃ ብቸኛ ስትሆን ሌላ አጋዝ ያገኝች መሰላት በዛ ላይ እንደምታረግዝ አታዊቅም ነበር በቃ የቀረባት ወንድ ራስ ወዳድ ስለሆነ እንጂ አስባችሁታል ለብቻ ቤት ዘግቶ ለሁለት አመት መኖር ብቻ እህቴ እኔስ አልፈርድብሽም ግን ፈጣሪ ይርዳሽ
@ioananica9995
@ioananica9995 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሴት መሆን መከራ ነው አንዳንዴ ብቻ እግዚአብሔር ይሁንሽ 😭😭
@torooqtorooq7779
@torooqtorooq7779 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያወዶች ከቶምንይሻላችሁይሆን አዳድግዜኮ እኛም ሴቶች በጣም ጥፍት አለብንምናለዘወር ብለን እናስብ ብቻ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠው
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
abet mekera betam yamal fetari yerdashi sister ayezoshe
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 3 жыл бұрын
ኸረ. ወንዶች. ተዉ. አላህን ፍሩ እኛ. ንፁህ. ፍቅር. ሰጥተን. በቀረብናችሁ ለምንድነዉ. እንደዚህ. እይወታችንን. ምታመሠቃቅሉት. እባካችሁ. የሴት. ልጅ. እንባ. ጥሩ. አይደለም መ
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Betam yekbedan err wendoch 😭😭😭
@amuamuti9333
@amuamuti9333 3 жыл бұрын
wendoch min yargu setoch eko eyabedu new zim bilew saygabu hulu negerachew yistalu
@yesibethigi
@yesibethigi 3 жыл бұрын
ሴቶች እኮ በስተታቸው አይማሩም ወደ ባሰው ጉዳት ነው ሚሄዱት
@amuamuti9333
@amuamuti9333 3 жыл бұрын
betam new mtgermiw min honesh new ehte endet 2 sihtet tseryalesh allah ykir ybelish anche chugrish wend new
@mubarakmustafa6669
@mubarakmustafa6669 3 жыл бұрын
Asazinang eyadametkuwat mecheresha lay anadedeching. Lemenor bila mengedegna tagebalch?
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 жыл бұрын
ኢቲ ኢኔሚ በሰለሚ ለሐገሬ የቢቀኚ የዊሲኔን ተፈሲ ኢለለዊ።
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 2 жыл бұрын
ሰው ስንት ጊዜ ይታለላል ሃሳብ ለሃሳብ ከተወያዩ ያ ትልቅ ተስፋ ነው አንች ግን በቁስል ላይ ቁስል ጥፋተኛ አንች ነሽ በሰላም ይገላግልሽ።
@susustars4384
@susustars4384 3 жыл бұрын
Aጭ በሂወቴ ያላዘንኩበት ታሪክ ነው ምድነው የልጆች እናት ነሽ ስርአት ይዞ መኖር በዛ ላይ የተማርሽ ነሽ በተማርሽበት ባሰሪ መንገድ ላይ ቡና ማፍላት ብሰሪስ ማንን ገደለ እሱም ቢሆን ሂወታችሁን ለመቀየር ብሎ እስር ገባ እረ ወዲያ
@yiidiyayidu5996
@yiidiyayidu5996 3 жыл бұрын
Atifrji bichagnat ena chigir bezu yergal
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 3 жыл бұрын
Bedehna gize yeneberaten bet yeljochuwan metorya meshet alneberebatem. Ebakachu setoch lerasachen sandeladel lela lej lemefter antadef.
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 3 жыл бұрын
እደኔ አመለካከት ሲበዛ እራሥ ወዳድነሽ ምክንያቱም ሌላ ትዳር እዳለው ነው የገባሽበት ምን ያህል አብሮሽ እደሚዘልቅ አላገናዘብሽም ።
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
እኛም ሰለቸን
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
ወዶቹ. ብቻ. አደለም. ሴቱም. በላ ነዉ ሙሰሊም. ነኝ. ብለሻል. ኚካህ. ሳታረጊ. ነዉ ልጆ. የምትወልጂዉ. ምን አይነት. የተዝረከረከ. ነገር. ነዉ የሚሳዝኑት. ልጆችሽ. ናቸዉ
@manalebeshesheta9737
@manalebeshesheta9737 3 жыл бұрын
Kefitenga sehitete Eserbate yegbawen godenawan Eskifeta Mekoiet Segbate gen Be sehitet Lay Lela sehitete Emnetish Menyahal New????
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 3 жыл бұрын
ትልቁ ቺግር የተፈጠረው የባንክ አካውንቱ ላይ ነው ለምን አካውንቱ በሁለቱ ስም ቢሆን ይሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበር ግንብዙ ጊዜ እኔን ሳይጨምር ሴቶቺ ሲወዱ ማሰቢያቸውንም ነው የሚሰጡቲ ለወንዲ እኔ ባለቤቴን በጣም እወደው አለሁ ግን በልቤ እጂ ባይምሮይ አይደለም አምሮይ የኔ እና ይኔ ብቻ ነው
@azaellove2098
@azaellove2098 3 жыл бұрын
ስታስጠላ ምን አይነተዋ ባለጌ ናት! ቆይ ግን እንዴት አስበሸ ነዉ ግን ሌላ ህይወትን ያስብሹ? እምነቱን; ቤተስቡን ላንቺ ብሎ የትወዉን ሰው በምን ምዛን አይተሹ ነዉ በሱ ላይ ምታግብው? ሲቀጥል ልክ እንዳንቺው ችግር ውስጥ ነዉ ያለው! አልሞተ አንድ ቀን የእውነት አምላክ ያውጣዋል:: ዉይይይይይ ባለጌ ነሽ::እስስስስይይይይ ይበልሽ ክፉ ሴት:
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
በትክክል እየተናደድኩ ነው ያዳመትኳት የልጁ ህይወት እርሶ ነች የተጫወተችበት ያለ ወንድ መኖር አትችልም።
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 жыл бұрын
ለመፍረድ አትቸኩሉ በሷ ጫማ ሁናችሁ ማየት ብትችሉ ኮማቾች
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ በፊት ብሩን ይዞ ይመጣል ብላ ትጠብቅ ነበር እስር ቤት መሆኑን ስታቅ ተወችው
@gangokayro4118
@gangokayro4118 3 жыл бұрын
Shame on you. How do you expect her to wait for him any longer. She wasted two years waiting for his return eventhough he took all her money and end up in jail.
@azaellove2098
@azaellove2098 3 жыл бұрын
@@sifuntiya7559 ራስ ወዳድ ናት የራሱዋን ምቾት ብቻ ነዉ ምታይው! የእትዮጲያን እናቶች የህይወት አርበኞች ናቸው:: ወልደው አልጣሉንም መስዋዕት ከፍለው ነዉ ለትልልቅ ደርጃ ያበቁን!! ለምን አርፋ ልጆችዋን ስርታ አታሳድግም??
@woinshtkitawkitaw6132
@woinshtkitawkitaw6132 3 жыл бұрын
እኔየምለው መጀመሪያ ያለሃይማኖታ መቀጠል የለባትም ሁለተኛስተት መስራት የለባትም መጠቀሚያነው ያደረጋት ወንዶችግን እንደው እህት አለን ብላችሁ ብታስቡ ወይሴትልጅ እንወልዳለን ብላችሁ ብታስቡ ሴትልጅ ጠካራመሆን አለባት ባገኘችው አጋጣሚ ሰርታልጆቻን ማሳደግ ነበረባት የሳጥፋት አለበትእኛኮ ከአገርውጪ ስንትፈተናደርሶብን ያንን በጉልበት አልፈን ወተናል
@zabibhafeker4978
@zabibhafeker4978 3 жыл бұрын
አንች በጠፈሽው የልጆችሽን ህይወት አበለሸሽ ስጀመር ወጠጤ ታማር ማን አግብ አለሽ ለዘውም ቤትሽን ሽጣሽ ሌላ ጥፈት ዳግሞ ሦስታኛ ልጅ አራግዛሽው አራፍሽ ፈጠር ሆይ ይቅር በለኝ
@user-eh7on6jp3o
@user-eh7on6jp3o 3 жыл бұрын
አቦ ምናባቴ ልሁን ኮመንት ካላነበብኩ ደስ አይለኝም
@at3171
@at3171 3 жыл бұрын
አትፍረድ እንዳይፈረድብህ ፈራጁ ከሰማይ ነው
@natani4204
@natani4204 11 ай бұрын
ስልካቺሁ አይሰራም ከኢትዮጲያ ውጭ
@wedazelka1179
@wedazelka1179 3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ ግን አሁን አቺ ከሚስቱጋ ታርቋል እና ትፈልጊዋለሽ ያኛዉ ቢመጣስ የታሰረዉ ባልሽ ?
@mulugonfabiru182
@mulugonfabiru182 3 жыл бұрын
እረ ወንዶች አስቡ ሴትን እንደ እናታችሁ እንደ እህታች ልጃችሁ እዩዋችዉ
@workneshzewdie8262
@workneshzewdie8262 7 ай бұрын
የኔ እህት አንቺ ካለወንድ መኖር አትችም ፣ታሪክሽ ማለቂያ የለውም፤በቃ ይብቃሽ ወንድ ላይ አትንጠልጠዬ፤ልጆችሽን አሳድጊ
@tgetholoveetholove208
@tgetholoveetholove208 3 жыл бұрын
Betam yasazinal ayizoshi
@aronhabte4255
@aronhabte4255 3 жыл бұрын
እህት ይቅርታ ኣንቺ ነው ራስሽ ችግር ላይ የወደቅሽ እሺ ሌላ ባል ምን ኣስፈለገድ እህት
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 3 жыл бұрын
Betsame gerami tarike nawe negere gen bale tarikewa mulu bemulu tsefate alebate lemen beyanese yelejochew abate be adega katsache behale mulu be mulu lejochew masadege ensune tseru bota le maderase metegate neberebate le hulume gen fetsari yeredashe eheta manegawe sawe kagonebesabet kena yelale tesefa endatekorche elalehu
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የተባረከ ምንኛ ልጅ ይስጥሽ እግዚአብሄር ቀን ያልፋል ለግዜው ነው የሚቼግርሽ አይዞሽ ይህ ያረገዝሽው ልጅ ላቺ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል አይታወቅም ግን በርቺ አይዞሽ ቀን ችግር ያልፊል ነገ እነሱ ያሳልፉልሻል አይዞሽ
@flove8447
@flove8447 3 жыл бұрын
Don't worry my sister everything I will fine
@fwzm7311
@fwzm7311 3 жыл бұрын
amen💚💛❤amen☝☝☝amen
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
አብሮ ሲኖር ሂሳብን መጠየቅ ወንጀል አደለም Ok
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 3 жыл бұрын
ዝምብለሽ ይቺን ስቃይ ቅመሽ ብሎሽ ነው እንጂ ልጆችሽን ይዘሽ ዝንጥ ብለሽ መኖር ስትችይ ትዳር እኮ አይደገምም ለዛውም በልጅ ተባርከሽ ከአንቺ ስቃይ ልጆቹንም በደልሻቸው ሀላፊነትሽን አልተወጣሽም ከፈጣሪም ከቀድሞ ባልሽም የተሰጠሽን አደራ አሁንም ጤናሽ ከተስተካከለ ገና ነው አልረፈደም
@kidinani3558
@kidinani3558 3 жыл бұрын
Esua lay yemeteferdu sewoch geta yiker yibelachihu yeset lij mekra ayalkem ehete ayizosh geta yiredash berchi tenkri lij berasu bereket nw beka ayizosh
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 3 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@martakonjo2832
@martakonjo2832 3 жыл бұрын
ሠቼም ይሄ ሊሆን ግድ ነው አንጂ ከዚህ በፊት ያሳለፍፍሽው መከራ ከበቂ በላይ ነዉ እኔ አንቺን ብሆን ወንድን በቆመበት አልቆሞሞ።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Mene targe setadszene yhie balegieme seletgodache gebabate atalelate ayezoshe legunme atewelgime tebela mewelda teru newe hiweta yekeyerale
@genetemu1292
@genetemu1292 3 жыл бұрын
Ene gen yemelew yesew lij megeb ayedel tekemso ayetay yeliben geltse adrego kemawrat wech men madreg yechalal? Ahun yechi lij men madreg neberebat mehon yalebaten hulu homech eko. Wendoch gen lemen endih chekagn honu gen? Keneberechebet lemewtat sew yasfelegat neber kerebechew. Enem behon yehen neber yemadergew. Yemiyasazenegn yelijochua waga mekfel new Menem bemayawkut neger. Ene ye ewnet men Lemar kezih Tarik ke wendoch chekane wechi. Yemesemaw roro hulu yesetoch lekso ena yewendoch weder yata chekane new. Koy wendoch keset tefetrew enaten ewedalew eyalu set lij weldew le set lije emotalew eyale lemen yelela set enat lay ena set lij lay aremene yehonalu. ende hager betam yasasebal yehe neger. Ahunem malet yefelekuten neger alchereskum gen kalat rekesubegn wende astelagn mechem mamen alchelem.
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
ምን ይሻላቹ ይሆን የሀገሬ ወንዶች በዝቶ አቅለሻቹኝ
@yonasmehreteab9949
@yonasmehreteab9949 3 жыл бұрын
Ewnet menager anchi betam chekolsh yemejemeria balish sitetu endesetet alayewm 2 lig weldesh metebek tichiy neber 2amet ykir 20ametim metebek ytebekbish neber beteley lig betam sitet neber gadena meyaz eshi wede lig gin betam ykebdal
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Ymale ❤🥺🥺💔💔❤🙏
@dhdzzjdjjhxjxjd2946
@dhdzzjdjjhxjxjd2946 3 жыл бұрын
አንች ሙሥሊም አደለሺ እንደት ነው ያለ ሀይማኖትሺ አግብተሺ ጥሩ እንድሆን አሥበሺ ነበረ ልጆች አለሺ ተመሥገን ብለሺ ያለሺን ይወሺ ትክክለኛ ሠው እኪመጣ አትታገሺም ለራሥሺ ግድ ከሌለለሺ ለልጆችሺ አትፈሪም ያውም አባት የሌላቸው ልጅች ይዘሺ እሥልምና ውሥጥ ሁሉ ነገረ ህግ እና ደብ አለው አንች ግን ሁሉንም ጥሠሺ በዝሙት መኖረን መኖረ መረጥሺ እና ምን እንድጠብቅሺ ፈለግሺ 1ዱ እንዳይበቃሺ ሁለተኛ ወንድ ለልጆችሺ ለሀይማኖትሺ ግድ የሌለሺ ምን እድመጣ ፈለግሺ ቢያንሥ ሀይማንቱን ተይውና ለልጆችሺ ሥትይ አብረሺ የምትኖሪውን ሠው መምረጥ ነበረብሺ ልጅ እንኳን ልታሣዝኚኝ አናደድሺኝ ንሠሀ ግቢ እኔ ቢሆን አላወራውም ጉዱም የኔ ልጁም የኔ
@netsanetdemissie5384
@netsanetdemissie5384 Жыл бұрын
Ewinet new yethede bila meteyeq neberebat
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ኡፍፍፍ
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 3 жыл бұрын
እንደማመረሰ በቅንነት
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
እስር ቤት ያለውን ልጅ ረሳሽው በቃ አይ ሴት የኛ ነገር በቃ ደግሞ ሙስሊም ሁነሽ ያለ ኒካ ትዳር ዚና ነው አላህ ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ ሙስሊምነትን ያወኩት በአንድ ንግግርሽ ነው እሱም ፈጣሪ በራህመቱ ነው ስትይ ይች ቃል ከሙስሊም የምትወጣ ናት ብየ ነው
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ሳህ ወላህ አላህ የታመፀበት ሒወት መጨረሻው አያምርም ደሞ በሆን ሰአት እንዴት ቀላል እንዳረኩት አላቅም የለ ኒካ አንድ ቤት ውስጥ መኖር
@mehbyatofik212
@mehbyatofik212 3 жыл бұрын
ሳህ ሲቀጥል ስታወራ በራሱ እደ ባለጌዎች ነው በጣም ነው ትግስቴ ያለቀው እሷ የታያት ስሜቷ ነው አኡዙቢሏህ ስሜታችን እንቆጣጠር
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ሳህአላህየህዲያ አላህሀላልያረገዉንሰርተን ሀራምያረገዉንርቀንየምንኖርያረገን
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Ehita mejemra bet meshit asefelgem neber lejoch selalwu lalawu chger yelem neber gen wendech e/r lebona yesitachu
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 3 жыл бұрын
አይዞሽ ኡፍ😢
@tadelechyilma1555
@tadelechyilma1555 3 жыл бұрын
Ewunet lebe yalewu leb yibel settoch ehitocha neka leb linoren yigebal
@edendawitkidane4910
@edendawitkidane4910 3 жыл бұрын
Abat men aynet setan new egziabhare yeseranew yestew
@martaworku7214
@martaworku7214 3 жыл бұрын
አረ እኛሴቶች ከለፈው መማር አለብን ሠውን ውደደውንጅ አትመነው ይባላል።
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 49 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 191 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 387 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 30 М.
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 506 М.
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 4,9 МЛН
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 1,8 МЛН