KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: በእርቅ ማእድ እምባ ያራጨዉ ታሪክ ከ18 ዓመት በኋላ ልጅህ ነኝ ብላ የመጣችዉ ልጅ የ[DNA] ዉጤት
43:11
ከነ ቤተሰቦቹ ተባብረው ጉድ ሰሩኝ ሁለት ልጅ ወልጄለታለው#ethiopia #habesha #habesha
1:21:33
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ድንገት ሚስቴ ከመንታ ልጆቼ አንዱን ያንተ አይደለም ያለችዉ አባት ያልታሰበ የ [DNA] ዉጤት።
Рет қаралды 72,560
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 371 М.
Sami Studio
Күн бұрын
Пікірлер: 265
@zenayo2619
5 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ዘጠኝ ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ
@zinetaliethiopia7355
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል በሰላም ግቢ መልካም ጉዞ ለሀገርሽ አላህ ያብቃሽ
@senaitmolla4870
5 жыл бұрын
Mengedshin yaknaw
@zenayo2619
5 жыл бұрын
@@zinetaliethiopia7355 አሚን ሀያቲ ያቺም ስራውን ያቅልልሽ ምቴጅበትም ቅርብ ያርግልሽ የሰራንበትም الله. በረካ ያትግልን አሚን
@zenayo2619
5 жыл бұрын
@@senaitmolla4870 አሚን እህት ያቺውም በሰላም
@ድንቅየጌታልጅነኝ
5 жыл бұрын
Beselam gibe
@እናቴየጀነትበሬ
5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ይፈር እሱ እድሜ ዘላለሙ እየተፀፀተ ይኑር
@lenilusiana8635
5 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች እንደ ጀል የየዙትን አይለቁም ቡዙ ነገር ሲያረጉ አይታያቸዉም እኛ አንድ ነገር ሰንናገር እንደሳት ይፈጃቸዋል
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
Leni Lusiana አረ ይፍጃቸው
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 жыл бұрын
በጣም
@ዉቢትYouTube
2 жыл бұрын
እኮ
@yayeshmulatu8552
5 жыл бұрын
ለማንኛውም ስዎች እንደቀልይ ወይም ነገሮችን ቀልል አድርገን የምንናገራቸው ቃላቶች. ለተናጋሪው ቀልላ መስሎ ቢታየውም. ግን ለተነጋሪው በጣም ከባድ ሊሆን ስለሚችል. ለምንናገርው ነገርን ለምናደርገው ነገር በማስተዋል መሆን አለበት. ትንሽ ስህተት ትልቅ መስዋዕት ታስከፍላለች በተለይ በትዳር ለምትኖሮ ሴቶችም ሆነ ወንዶች ከአንደበታችሀ ለሚወጣው ቃላት ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል አንድ ቃል ብዙ ትርጉም ሊስጥ ይችላል። አንች ጥፋት አለብሽ እንዴት ልጅህ አይደለም ማለት በጣም ይከብዳል ምንም ያህል ብንናደድም ግን በልጅ ቀልድ የለም ስንት መልስ እያለ።
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ንግግራቹ በጥበብ ይሁን ይላል እዳመጣልን ስንናገር ብዙ መዘዞችን ያመጣብናል
@Setotaye2024
5 жыл бұрын
በትክክል 👍🏾ከመናገራቼን በፊት 2ግዜ ማሰብ ጥሩ ይመስለኛል
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
4 жыл бұрын
ጥፍቱ የስዋ ነው ይህ እኮ ህይወት ነው እንዴት እንዲ ይባላል ስው ነው ስው ደሞ ጠያቂ ፍጡር ነው
@hewetabebe7761
5 жыл бұрын
ሳሚ እኔ አንተን አንተንነው እማመሰግነው ሁልጊዜም ሳትሰለች ስለምታቀርብልን ተባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 жыл бұрын
"ለሚአልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር!" ይባላል አንዳንዴ በባልና ሚስትም ይሁን በማህበራዊ ኑሮአችን ካሉ ሰወች ጋር በንዴት ያልተገባ ቃል እንናገራለን ለኛ ንዴታችን ሲአልፍ አብሮ ይረሳል ያንን ነገር የተባለው ግን በተአምር አይረሳም ።እናስተውል ተበሳጭተን ሀይለ ቃል ከመነጋገር ዘወር ብለን ትንሽ ስንረጋጋ እናውራበት ።በእውነት ይህ ነገር በየ ቤቱ አለ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እናመሰግናለን እርቅ መአድ
@seadaabate4209
5 жыл бұрын
እኔም ስናደድ ስሜታዊ ነኝ በጣም እናገራለው ያ ሰው ይይዛል እኔ ወዲያው እረሳለው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 жыл бұрын
@@seadaabate4209 አወ ትክክክል የተናደደ ሰው ሁሌም በንዴት ስለሚናገር ንዴቱ ሲአልፍ ምን እንደተናገረም አያስታውስ ነገር ግን ያንን የሰማው ሰው ይቅር ቢልም ፈፅሞ ከልብ የሚወጣ አይደለም ። ቀስ በቀስ ንዴትሽን መቆጣጠር ለመቻል ሞክሪ በልምምድ የማይስተካከል የለም።
@ethiopiashewye2164
5 жыл бұрын
እር ባሎቸየ ልብ ይስጣቸሁ እኔም ይህን ቅል ተጠቅሚ አቃለሁ እጀግ በጣም ተነደጀ ነበር ግን አሁን ተለያየተላል እጀግ በጣም እውደው ነበር ልጃችን ፋጣሪ ያስደግልን
@ወቅሸትወቅሸት
5 жыл бұрын
ዋው አይዞሺ ነጾ ሰለሆነሺ ባለቤትሺን ይቅር በይው አነተ ባለቤቷ ድግሞ ነግግርህ ድርቅ ያለ ጣእም የለውም እራስህን አሰተካክል
@ነፂምንሊካዊት
5 жыл бұрын
😌😌በጣምም ደረቅ ነዉ ያናድዳል ልጆቹ የእሱ መሆናቸዉ መረጋገጡ እራሱ ያናደደዉ ይመስላል አብሽቆኛል
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
ወቅሸት ወቅሸት 👍
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
ወቅሸት ወቅሸት እውነት ነው የሆነ አኞ ነገር ቲሽ ድሮም -----አልጨርሰውም ብዙ ሰው ስለምነካ ካካካካካካካካካካካካካካካ
@jolememeru471
5 жыл бұрын
እራሷ እኮ ነች የአንተ ልጅ አይደለም ያለችው
@Setotaye2024
5 жыл бұрын
ወቅሸት ወቅሸት ሰውየው ደረቅ አይደለም ትክክለኛ ነው
@woinhabesha5165
2 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እውነት ወጣ አባት ሆነ እናት በፍጹም መጠራጠር የለባትም ተመስገን
@ethunshiferaw614
3 жыл бұрын
እናንተ ጋዜጠኞች ተኝታችሁ ማደራችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ
@ethunshiferaw614
3 жыл бұрын
እህቴ ግን ደግ አላረግሽም። የፈለገው አይነት ቢፈጠር በልጆቻችን ላይ ጫና የሚፈጥር የዘረ የማንነትኔ ጉዳይ በቀልድ መንገድ መናገር የለብንም ለዛውም ወንድን ልጅ አባት አይደለህም አይባልም። ባልሽ ዝም ቢል ልጆችሽም ያቄሙብሻል ሁሌ ተጠንቀቂ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 жыл бұрын
እኔ አንድ ቀን ነው ከባሌ ጋ በጣም ተጋጨን የተጋጨንበት ምክኛት በእኔ እና በእርሱ ጉዳይ ሳይሆን በቤተሰቡ ምክንያት ጣልቃ ገብተውብን እና ለካ እግዚሐብሄር ልጅ ያልሰጠን አውቆ ነው እኔ እና አንተ እደምንፋታ ስለሚያውቅ ነው ይቺ መፋታት የምትለዋ ቃል ባሌን አስቆጥቶት 15 ሙሉ ተዘጋግተን ኖርን ይሄው የአንደበቴን ቃል በላው ልጅ እስካሁን አልመጣም እያሰብን እንናገር ሠው የአንደበቱን ፍሬ ነው የሚበላው ከአፋችን ክፉ ቃል አናውጣ ጥሩ አይደለም ሚስት ቤትሽን ሲኦል ያደረግሽ አንቺ ነሽ እየፈረድኩኝ አይደለም
@Imra671
5 жыл бұрын
ያሳዝናል
@abebechawoke1091
5 жыл бұрын
ከእደዚህ አይነቱ ሰገጤ እምነተ ቢስ ይሰውራቹህ።ሴት በእምታምነህ ልክ ቂመኛ ነች ጠብቅ ከዚህ በኋላ ያለውን ህይወትህን ዋጋ ትከፍላለህ።
@tobe4076
3 жыл бұрын
በትክክል
@amimiaaron5950
3 жыл бұрын
Amen amen.
@Mነኝየአባቴልዕልት
3 жыл бұрын
ሰዉየዉ ትክክልነዉ ምክንያቱም በልብየለለ በአፍአይወጣም ሞራልይነካል
@martitade4450
2 жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ
@Setotaye2024
5 жыл бұрын
ሴትዮ ጤነኛ ነሽ እንዴ ልጅህ አይደለም ተብሎ የተነገረው ሰው እንዴት ይተኛል ፤ ሰውየው ትክክል ብሉዋል እኔም እንደሱ ነው ማስበው ከመናገራችን በፊት 2 ግዜ ብናስብ ጥሩ ይመስለኛል ።እንደዚህ ብሎ የሚናገር ድርጊቱ ስለተደረገ ነው ወይም ደሞ ሌላውን ለመጉዳት ለመሳደቢያ የሚጠቀሙበት ነው። ልጆችን መጠቀሚያ ባናረጋቸው የኛን ጭቅጭቅና ጥል በነሱ ፍት ፈጽሞ ማድረግ የለብንም ይሄ መቅረት አለበት ልጆች ያዩትን ስለሚሆኑና እነሱም ይህንን ሲያዩ ስለሚጉዱ
@RHAMAYGATA
6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አይዞሽ አታልቅሽ😢 እውነት ምን ጊዜም እውነት ነው😢❤❤
@martitade4450
2 жыл бұрын
እህቴም አይዞሽ እንኳን ፈጣሪ ነፃ አወጣሽ
@achamyalish9593
2 жыл бұрын
ዲኤን በሰንት ብር ነው ምርመራ የሚደረገው?
@addistelhun7745
5 жыл бұрын
እርቅ ማዶች ጥሩ ስራ ነው በርቱ ግን እኔ ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አለ እናት እና አባት ባመጡት ጣጣ ልጆች አይጎዱም ወይ ወይስ ይሄን ታሪክ ልጆች አያውቁም ?ልጆችስ ስያድጉ ምንድን ነው የሚያስቡት እረ ከባድ ነው
@haimanotmerdassa6288
3 жыл бұрын
ከቻልን ንግግሮች ማስተካከል በጣም ጠቃሚ ነው ይኸ ሁሉ መዘዝ የአፍ ወለምታ ቤተሰቡን ሁሉ አመሰዉ!
@dsta8592
8 ай бұрын
እናት የምትጠራጠርበት አጋጣሚ ሊኖር የሚችለው ከባሏ ሌላ ወንድ ጋር የተኛች እንደሆነ ብቻ ነው። ካልሆነ ግን ልጅህ አይደለም ማለት ግን ከሌላ ወንድ ጋር ተኝቻለሁ እንደማለት ስለሆነ ይከብዳል። ሴትዮዋ ምን ነካት?
@salam1297
5 жыл бұрын
ለማልፍ ቀን እማያልፍ ቃል ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤
@ሰምናወርቅ
2 жыл бұрын
ብታለቅሽም የዘራሽውን ከማጨድ አንፃር ነው ከአፍሽ የወጣው ቃል በጣም ልብ የሚሰብር እና ከባድ ነው። ይህንን ከሌላ ሠው ሳይሆን ከራስሽ አንደበት ምስክርነት ያገኘውን ቃል ቢያምን ምን ይደንቃል?
@seadaabate4209
5 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብካል ሰውያውም ሀቅ አለው መጥፎ ቃል ነው የተናገረችው አንፍረድ በተፈጥሮ ደካማ ሰው አለ በትንሽ ቃል የሚጎዳ
@selamselam6497
5 жыл бұрын
ወንድ ማመን ቀብሮ ነው ኣሉ 😉🙆🙈🙉🙊
@zenash1234
5 жыл бұрын
እሰይ አንተ አጠራዪቲ እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ዉሻ ቅናተኛ ዪድፋክ
@yeshyworkethio5739
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Setotaye2024
5 жыл бұрын
አሁን መሳደብ ምን ያስፈልጋል ሰውየው ትክክል ነው
@sifuntiya7559
5 жыл бұрын
አርስቱን አስተካክል የመጀመሪያ ልጁን ያንተ አይደለም ያለችው እንጂ ከመንታው አንዱ አይደለም እንዴት የመንታ ልጆች አባት ይለያያል
@jolememeru471
5 жыл бұрын
ደግመሽ ስሚው ከመንታዎቹም ነው ያለችው ሴትዮዋ ሰይጣን ነች
@سعادهصالح-ذ8ش
5 жыл бұрын
ያንተልጅ አይደለም ማለት ግን ከባድ ነው
@mambarasnoehow3737
5 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ነጻ አወጣሽ በጣም ደስ ይላል
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
Mambara Snoehow እውነት ነው
@ኢትዮጵያዉነኘ
5 жыл бұрын
ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን
@ahwjwuuwwgwhywuw3099
5 жыл бұрын
እናት ፣ምግዜም ፣እናት ፣ናት
@ነፂምንሊካዊት
5 жыл бұрын
አባት ተብዬዉ እንደዉ አንተ አርግዘህ ባየኸዉ😏😏ደረቅ አነጋገሩ ሲያበሽቅ ደግሞ ያንተ ናቸዉ ሲባል "ጥሩ ነዉ" አላለም ፎ! የእሱ መሆናቸዉ አልጣመዉም መሰል😌😌
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 жыл бұрын
በጣም
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
ምንሊካዊት ነኝ የቴዶዬ ናፋቂ የሆነ ጅል ነገር ነው
@ነፂምንሊካዊት
5 жыл бұрын
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ በጣምም ገገማ ነገርም ጭምር እንጂ😏😏 አጠገቤ ቢሆን👋👈 እሰጠዉ ነበረ😂😂😂😂
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
ምንሊካዊት ነኝ የቴዶዬ ናፋቂ ጥፊም ሲያንሰው ነው አረ ማሬ አንዳንዴ እኮ ሙድሽ ከማይመጣጠን ሰው ጋር ህይወት ከባድ ናት አሁን እንደሰማነው ሴትዋ ነቃ ያለች የገባት ነገር ናት ሰውየው ደሞ የሆነ ሞፎ ነገር ነው ማለቴ ሙደ ገዳዳ አልተመጣጠኑም ሚቀናውም ለዛ ይመስለኛል ከእውቀቴ አንጣር ክክክክክክክክክክ
@kuwaitphone6786
5 жыл бұрын
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ kkkkkk
@bediryaahmed9089
3 жыл бұрын
Tiru adirghal andi kal min yahil endmigoda lfamily tiru nwe
@mambarasnoehow3737
5 жыл бұрын
ይህ ታሪክ እኔንም ይመለከታል ልጄን ያለአባት እዳሳድግ ተፈርዶብኛል ግን እሰከመቼ እውነታውን ደብቄ አባታም 4 ወር ልጁን ጥሎ ያለበት አይታወቅም ልጄም 19 አመት ሞላት
@ዙዙሻዙዙሻ
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ፈጣሪ ያግዝሽ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
ምኑን ነው የደበቅሽው አባትዋ የ4 ወር ልጁን ጥሎ ጠፋ አንች አሳደግሽ አንች ልጅህ አደለችም ብለሽ ነው እንዴ ጥሎ የጠፋው
@mambarasnoehow3737
5 жыл бұрын
ልጅ አለመሆናን ይጠራጠር ነበር ውስጡ አላመኑበትም ነበር
@ዙዙሻዙዙሻ
5 жыл бұрын
@@mambarasnoehow3737 አንቺ እርግጠኛ ነሽ የሱ ለመሆኗ???
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
Mambara Snoehow ማማየ አንቺ እርግጠኛ ከሆንሽ አትጨነቂ እውነቱን አሳውቂያት ፈልጋ ታግኝው 19 አመት ማለት ወጣት ሆናለች ዲኤንኤ ተመርምረው ይተማመኑ አንች ግን እዳሽን አውርጅ አትደብቂ እውነቱን ተናገሪላት አይዞሽ ለቁም ነገር ትብቃልሽ ❤️
@selamtube3774
5 жыл бұрын
ባለታሪኩ ድምፁ የዶክሌን ቀልድ ይመስላል
@emufikir6014
5 жыл бұрын
የእስራኤል ዳንሳ ነዉ እንጂ ክክክክክ
@anwarsherif5040
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 жыл бұрын
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
አማራ ነኝ ግፍሽ ክክክክክክ እውነትሽን እኮ ነው ይህ ዶክሌ ነገር
@bettytesfaye4308
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bezakiki6386
4 жыл бұрын
ሰውየው በጣም ደረቅ ነው የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ።
@dsta8592
8 ай бұрын
ግን ብዙ ጊዜ የምንሰማውና የተለመደው ባል የኔ ልጅ አይደለም/አይደለችም ሲል ነው እንጂ ሚስት ባልን ያንተ ልጅ አይደለም ስትል ሰምተን አናውቅም። ይሄ ማለት እኮ ሌላ ወንድ ጋር ተኝቻለሁ ማለት ስለሆነ እንግዳ ነገር ነው። ባል ልጅህ አይደለም እየተባለ ዝም ብሎ መቀጠሉ ደግሞ ሌላው የገረመኝ ነገር ነው።
@edenyohannes8001
4 жыл бұрын
Min Ayinet gize new lijochus Ayimiroa chew ayigodam
@tyry6852
5 жыл бұрын
ህይወት በጣም ከባድ ነዉ።እኝክ ከሚል ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን።በእሷ ቦታ መሆን ይከብዳል እኔ ግን ከእንደዚ አይነት እምነት የሌለዉ ሰዉ ጋር አብሮ መኖር ይከብዳል።ለልጆቹ ብዪ እንጂ ልቤን ሰብሮት እንደድሮ አልሆንም።ፈጣሪ ያግዛት
@selmtwtube8458
2 жыл бұрын
ምሆነሽ ነው ልጁ ያተአደለም ነው እኮነው ያለችው ምንስ ብትናደድ እደዚህ ይባላል እዴ
@tringotringo1664
5 жыл бұрын
ውይይይ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ወዶች ግፍ አትፈሩ
@abirayakobo4723
5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@mambarasnoehow3737
5 жыл бұрын
ህይወት ግራ ናት ልጅ ላባት እምነት ለናት እውነት ትልቅ መልህክት አለው እኔን ይመለከታል
@frutelove9391
4 жыл бұрын
አንዳንድ የምትሳደቡ ሰዎች ሰውዬወ እውነቱን ነው እስኪ በሡ ቦታ ኦናቹ አስቡት
@ሰምናወርቅ
2 жыл бұрын
አንድ ሠው አምኖና ፈልጎ የጉዲፈቻልጅ ማሳደግና እንደዚህ ሳያውቀው በዱብዳ ያልወለደው ልጅ አባት መሆን በፍፁም አንድ አይነት ስሜት ይኖረዋል ብዬ አላስብም
@hiwothiwot7995
5 жыл бұрын
ዋውውውውው እኔ እራሱ ጨነቀኝ አስኪከፈት ቂም ሳትይዚ ብትኖሩትዳራቹ እንደ በፊት በፍቅር አምላክ ያኑራቹ
@asegedechgetachew416
5 жыл бұрын
እኔ ከእንደዚህ አይነቱ ሰው ጋር አብሮ መኖር ይከብደኛል እ/ር ይሁንሽ
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
asegedech getachew እውነት ነው ደነዝ
@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ
5 жыл бұрын
እዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ ባልየዉ ግን ክፉ ነዉ
@gigike1500
4 жыл бұрын
Sewyew meleyaya sebeb neber mifelfew yastawekal Derek ayachehu dess alalewem, leba yetabatu yasadegatal,bete kerestian aledem yekal yehe koltafa balege new ewnet
@ሰምናወርቅ
2 жыл бұрын
ቀልድ እና ቅዘን ቤት ያበላሻል ይልሃል ይህ ነው። ቀልድና ቀንድ ልንለይ ይገባል። ቀልድ ለማሳቅ እንጂ እንደቀንድ መውጊያ መሆን የለበትም።
@noreyyaibrahim7190
5 жыл бұрын
እህቴ እንካን ደስ አለሽ ሰውየውግን ?
@ዙዙሻዙዙሻ
5 жыл бұрын
ክፉ ነዉ
@SalamSalam-bb6qx
5 жыл бұрын
እህቴ እንካን ደስ አለሽ ሰውየው ግን እግዚአብሔር ዪቂረ ይብልው
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
Noreyya Ibrahim ደነዝ ነው 😂
@MulunaLewi
5 жыл бұрын
My heart beat for real wow I am so happy that he was a father for both kids..... from Washington DC
@tsehaykiros5797
2 жыл бұрын
I need a little extra time
@tsehaykiros5797
2 жыл бұрын
I don’t think 🧐
@tsehaykiros5797
2 жыл бұрын
Hi 👋 yea I need
@tsehaykiros5797
2 жыл бұрын
Opposition leader pp
@ramycell6836
Жыл бұрын
@@tsehaykiros5797a
@abebechmoges6718
5 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እሷ ግን በጣም አሳዘነችኝ አሁን ከሱጋ መኖሩ እራሱ ይከብዳል እግዚአብሔር ይሁንሽ
@emu.rehana5030
5 жыл бұрын
teru kalatoch l kalatoch muralen kefe endemiyadergu hulum mtefom kalatoch degemu mranlen ygudalu Agaebenew Azuhe ehete
@abayabay2435
5 жыл бұрын
ውዮ ያገሬ ልጆች በፀሎታሡ አሥቢኝ ዬውነት ከፍቶኛል
@abebatafesse1515
5 жыл бұрын
Egzeabher yasibish. Wede Egzeabher kerebi kalun eyanebebish tseliyi ke Egzeabher gar tesmami selsm yihonilishal.
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@memeke5620
4 жыл бұрын
Egzybiher yemsgan enqanen dass aleshe ehitcean
@Abeniboss1235
3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ።በጣም ደስ ይላል ሴት ልጅ አትዋሽም ወንዶች ተጠራጣሪ ሆኑ እምጂ
@manahloshnega9776
4 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ እ/ር ይስጣችሁ ለእናቲቱ እ/ር ችሎቱን/ትግስቱን / ይስጣት ከዚህ ሰዉየ ጋር የምትኖር አባትየዉ ግን ልቦና ይስጥህ ነገር አትብላ ነዉ የምለዉ
@عبداللهمحمد-ه1ز3ن
3 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እኔም ታሪክ ነበረኝ ከባሌ ጋር ብታስታርቁኝ እላለሁ
@enatewubet7654
5 жыл бұрын
እንካን ደሳለሽ እናቴ አታልቅሽ በርግጥ የስነልቦና ጫናው ከባድ ነው ግን አንዳንድ ወንዶች ስትታመኝላቸው እነሱ ሰለማይታመኑ እደነሱ ይመስላቸዋል እኔም በጋደኝነት ተዋውቀን እርግዝናየ ሳላውቀው መውለጃየ ሰሀት ሲቃረብ እርግዝናየን አወኩት ስነግረው እምኖ ተቀበለ ከቀናት በዋላ ደብቀሽኝ ነው እንጅ ማርገዝሽን እንዴት አታውቂም የሚል ሀሳብ አነሳ እኔም ንግግሩ ስላናደደኝ ገንዘብ ቢኖርህ ለገንዘብ ብላ ትላለህ ለምን ብየነው የምደብቅህ ባወኩ ግዜ ነገርኩህ አሁን ወደዋላ ማመንህ ከከነከነህ ውስጥህ ካላመንክበት ለምን አመንክ አሁን ምን ተገኘ እንዳውም ልጅህ አይደለም አልኩት ነፃነትሽን ማወቁ በራሱ ታማኝ ነትሽን አረጋገጥሽ እሱን የህሌና ቁስል ይጠዘጥዘዋል አንች ግን ላምሮሽ እረፍት አለሽ
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
5 жыл бұрын
እረ ወንዶች ተዉ ግን ይገርማል ለማንኛዉም አተከፊ ለጆቻችሁን በፍቅር አሳድጉ
@senaitbekele47
5 жыл бұрын
wy wndoche edet edastelachun ayzosh yenenat bemiwedut sew yalemetamen betam ykebdal betam slemiyasekayun snnaded bzu neger new yemnnagerew
@ድንቅየጌታልጅነኝ
5 жыл бұрын
አባትየው ግን ማፈሪያ ነው ልጆቹ ነገ ምን ይሉታል እራሱ ሌባ ሆኖ ነው እሷን ማያምነው
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
5 жыл бұрын
በትክክል
@lanaaldosari9913
5 жыл бұрын
እኔ ግን ምንም ሆነ ምንም ባገባና ባየው ደስ ይለኛ እንዳልክ እስቲ ፈልግልኝ
@እግዚአበርፍቅርነዉ
5 жыл бұрын
😂😂😂
@hshszvvsg7121
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@gigiriri4865
5 жыл бұрын
ኤረ ዬወደቹ ለቅሶው አይጣልነው አንድ አንዳዱ እማ እደጅ ሰላማዊ ነው እቤትማ አፋ አይጣል ነው ወሀ ቀጠነ ብሎ የማይሳደበው ስድብ ዬለም ወንድ ደካማ ነው በተለይ ያበሻ ባል Most of them are losers
@kuwaitphone6786
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk yefergesi
@እናቴኑሪልኝመኖርሽያኖርኛ
5 жыл бұрын
መጨርሻው ያምራል
@sff7073
3 жыл бұрын
እኔ ብሆን እፈተዋለሁ ገምጭ ነዉ ሰዉየዉ ላባትነት አይመጥንም😢
@አሜን-መ3ዘ
3 жыл бұрын
ወንዶች እነሱ ሲያደርጉት እንጂ ሴት እንኳን ያረገችዉ የተናገረችዉን አይረሱም መርዞች ናቸዉ
@zebibayimer2540
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አይ ወንዶች መቸም አትጠቀሙም ሰውየው ግን ክፋ ነው
@fikerintarabelibefikerinta1713
5 жыл бұрын
Awo idet idanadedegn
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
Zebiba Yimer ክፉ ብቻ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
የሆነ ጅል ነው ሲያበሳጭ
@bettytesfaye4308
5 жыл бұрын
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 😂😂😂😂😂😂
@Tefelf
5 жыл бұрын
ከፍቲ ኖ እንጂ(ከብት እንዳልለው ብዬ ነው)
@ሀናየቅድስትማራምልጅ
5 жыл бұрын
😢😢😕😕
@thomfreeki8174
3 жыл бұрын
እንዴት መንታ ልጆች ከሁለት አባት ሊፈጠሩ ይችላል ኧረ ኢትዮ ሰልጥኑ የእሴት ልጅ እንቁላት አንዴ ብቻ ነው የሚሰበር በጊዜዬው በ100%
@habeshawetube
3 жыл бұрын
ቶም ፍሪኪ Thom freeki ሊፈጠር ይችላል ovulation ፔሬድ ከሆነች እና ከሁለት የተለያዩ ወንዶች ጋ ግኑኝነት ከፈፀመች ሊከሰት ይችላል::ከአንድ በላይ እንቁላል ዝግጁ የሚሆንበት አጋጣሚ ሲፈጠር ሁለት እንቁላል ready ከሆነ ሁለት የተለያየ sperm ሊያገኘው(ሊዋሀድ)ይችላል (በተላይ መንታ ልጆች በሚወልዱ ሴቶች ) ላይ ሚፈጠርበት አጋጣሚ ይኖራል::በአብዛኛው ግን አንድ እንቁላል ነው ready ,ለአንድ sperm የሚሆነው
@obsananasgaeeoromoo4480
5 жыл бұрын
Uuuffff das sil💔💔💔💔
@hiwotbyani2339
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይሰጥክ እደው እሔንንሁሉ የሞራል ውድቀት በሰጦታመልክ ለሚያድጉ ልጆችክ ሰታሰቀመጥ አይሰቀጥጥክም እነኝልጆች ነገሲያድጉ ይሰማሉ ያኔደሞ የመከዳት ዋጋምንእደሖነ በተግባር ያሳዩካል በጣምቅናታምና ቆሻሻወድነክ ያደለው ከመገድም አሰቶያሳድጋል እካን በሰምክለተወለዱትይቅርና
@yeneneshassen2749
4 жыл бұрын
ሳልከታተል ልኮምት በመጀመሪያ ትልቁ ጥፋት ሴቷ ላይ ይታያል ሴት ልጅ እሳትም ውሀም መሆን አቅሙ አላት ሴቴች ከወንዶች የምንለየው አርቀን በማሰባችንና ለነገሮች ፈጥነን ምላሽ ማዘጋጀት መቻላችን ነው ምንም የሚያበሳጭ ነገር ቢያጋጥመንም ከመናገራችን በፊት የምንናገረው ነገር ምን ጣጣ ይዞ እንደሚመጣ መመዘን ግዴታ ነው ምክንያቱም ከተናገርን በሗላ ማስተባበያ የሚያስፈልገውና የማያስፈልገውን ነገር ማውቅ አለብን ምክንያቱም ልጄቹ እውነትም የሱ መሆናቸውን ልቦናዋ እያወቀ ይህንን ስትለው የሱ መሆናቸውን ቢያውቅም እሷ ከሌላ ሰው ጋር ትቀብጣለች ብሎ ሊጠረጥር ይችላል እምነትን ይሸረሽራል ሰወች ብዙ ግዜ ባፋቸው የሚናገሩት የሚያስቡትን ነው ይባላል እስኪ እሱ የዘመዱን ፎቶ አምጥቶ የድሮ ጓደኛየ ናት ቢላት ምን ልታደርግ እንደምትችል ግልፅ ነው ስለዚህ ሴቶችም ወንዴችም ብትሆኑ ከመናገራችሁ በፊት የምትናገሩትን ነገር ገምግሙ አፋችሁ እንዳመጣ አትዝረክረኩ የናተ ዝርክርክነት ለህፃናት ይተርፋል ስትኮምቱ ደግሞ እኔ ብሆን እያላችሁ በሰው ጫማ ውስጥ ሄናችሁ አስቡ
@ሚማእሙ
5 жыл бұрын
ገገማ ወንድ ስጠላ።
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
ሚማ እሙ 😂👍
@lifeat2401
5 жыл бұрын
ወንድ ስጠላ ማለት?
@ሚማእሙ
5 жыл бұрын
@@lifeat2401 👎
@haimanot4049
2 жыл бұрын
ቅናት ቅናት ነው
@helinaasf730
5 жыл бұрын
የተረገምክ ምኑ ድንጋይ ነው ባካችሁ
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
helina የአቡዬ ልጅ ድንጋይ ድንጋይ
@bettytesfaye4308
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
5 жыл бұрын
አባትዮ ግን የሆነ ሞፈር እግር ነው ጅል ቲሽ😏😏😏😏😏👎👎👎
@mekdesmekdes8960
5 жыл бұрын
Yenen milas tewut senaded bexam mafqerwun sew anten eko algebakim gize nw masalfibk bale atonim yemalilew negr yelm esu degmo zim kale melshe seregaga qidm yalkuk eko seltenadedku nw elewalew egzabeher yihen beshita yigelagilegn
@kuwaitphone6786
5 жыл бұрын
Men ayentu enkfi nehi
@thomfreeki8174
3 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ በመጀመሪያ ታሪካቸው ሁለቱ መንታ ልጆች ከተለያዩ ወንዶች ሊፈጠሩ ይችላሉ ያለው ዶክተር ተብየው ማለት ነው የዚያውን ቀን እራሱ ለዚያ ደንቆሮ አህያ ዶክቶር ተብዬው በታሪኩ ኮሜንት ሰጥቻለሁ ግም አህያ ነው በ100%!!!! ቶም ፍሪኪ ከእስራኤል!!!
@alemteka3149
3 жыл бұрын
ይህ ነገር ይከሰታል አንዲት የውጪ አንድ ጥቁር አንድ ነጭ መንታ ልጅ ወለደች ። በምርመራ ተጣርቶ የሁለቱም አባቶች ተገኝተዋል ። ሴትየዋም ከጥቁሩ ፍቅረኛዋ ጋር ዋለች ከነጩ ባለቤትዋ ጋር አደረች ። እራስዋም አመነችበት ልጆቹም ለየአባቶቻቸው ተሠጥተዋል።
@roseabie3643
5 жыл бұрын
Ahun demo yeletmermw yena adelem endayele enji
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
Rose Abie ክክክክክክክክ እውነትም ግንያውመንትያው መመርመሩ የሁለቱም አንድ ስለሆነ ነው ሁለቱም ያልተመረመሩት
@belamariye6897
5 жыл бұрын
Lebalebetu bicha sayihon yelijochu dnn esikemimeta dires letinish gizem bihon belijochu lay tinish yetelewetebachew yimesilengal silezih hulunim yikirta yiteyik lelijochum yebelete fikir sitachew
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
bela Mariye አረ ይሄ አዛባ ነገር ነው ይቅርታ ሚጠይቅም አይመስልም
@belamariye6897
5 жыл бұрын
Ayizosh lib yistew wedefit yisemawal
@emebetyouemebet9723
5 жыл бұрын
ሰውዬው.የስነ.ልቦና.ህክምና.ይስፈልገዋል
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
5 жыл бұрын
ምኑ ሰገጤ ነው ደሜን ነው ያፈላው
@ኢትዮጵያዊትነኝ
2 жыл бұрын
አይባልም ክክክክክክክክክክ ቢሆንም ተወለደበት ትቻለው ግድነው
@fitsumtadess2144
2 жыл бұрын
እኔ አንቺን ብሆን ጥዬው ነገር የምሄደው
@ማኪነኝየሳሚ
5 жыл бұрын
እኔ ሁሌምነው ልጂህ አይደለም የምለው ልጄን እንዲገኘው ሰለማልፈልግ ግን እራሱነው የሚመሰለው ግን ወንዶች ልብ ይሰጣቹሁ
@mudamuhamed1401
5 жыл бұрын
ሰዉዬዉ ልክ ነዉ መሠመረመሩ
@Filseta
5 жыл бұрын
ሥራፈቶች ናችሁ
@waliatube9583
3 жыл бұрын
ደግ አረገ እንኳን ቦከስካት
@nmnhn9155
5 жыл бұрын
እውነቱ ነው ምክንያቱም ጥፋቱ የሥዋ ነው የተ ልጅ አይደለም ማለት የለባትም እርቅ ማአደች ሳላመሠግናችሁ አላልፍም
@genetyilma7717
2 жыл бұрын
ይህ አይምሮውን ይመርመር እራሱ ስለሚያደርግ እሷንም አያምናትም
@አይዱንያ-ሰ5ዀ
5 жыл бұрын
ሀገር ልገባ 2 አመት ቀረኝ ቶሎ እንድጨርሰው በዱአቹ አትርሱኝ
@fatimasaeed7492
5 жыл бұрын
ክክክ
@fatimasaeed7492
5 жыл бұрын
ቀርበሻል
@selamselam6497
5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
5 жыл бұрын
ሆሆሆ ድፍረትሽ
@joujoufahmi2791
5 жыл бұрын
Kkkkk
@ሩሃማ-ዘ1ቨ
4 жыл бұрын
ይሄሰውዬ፣በደንብአልተማረም ከ3ኛክፍልነው፣ያቆመው፣የሆን፣ደረቅ
@nanyetata8071
5 жыл бұрын
Ligim eko andand wedkeh new yetegegeh yemil kelid ale😂mechem baloch bada silehono......
@Malik-lr4dt
5 жыл бұрын
ሆሳዕና ፍቅር ካሳሁን ናቸው ዓላማ አ
@etenygedey2299
5 жыл бұрын
እራሱን ስለማያምን ነው ማለት ይወሰልታል ይመስለኛል
@seadaabate4209
5 жыл бұрын
አይወሰልትም ግን ቃሉ ጎድቶታል አንዳንድ ሰው በትንሽ ቃል ይጎዳል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ይገርማል እናት እኮ መቼም ቢሆን አባቱን አትረሳም ወንዶች ግን ጥርጣሬ መቸም አይተውም
@negestihabtestion5654
5 жыл бұрын
Sew megemerya rasu mamen alebet🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ኡምሀናንሀናን
5 жыл бұрын
ልጅክ አይደለም መለት ምን መለት ነው ስትፈልግ ምትሰጥ ስትፈልግ ምከለክል አረገችው ሆ
@hfdhjuhfghnhgg1956
4 жыл бұрын
በንደት ምታዉጣዉ ቃል አይታወቅማ
@ethiopiashewye2164
5 жыл бұрын
እኔ ባግኝቸሁ ደስ ይለኝ
43:11
Ethiopia: በእርቅ ማእድ እምባ ያራጨዉ ታሪክ ከ18 ዓመት በኋላ ልጅህ ነኝ ብላ የመጣችዉ ልጅ የ[DNA] ዉጤት
Sami Studio
Рет қаралды 190 М.
1:21:33
ከነ ቤተሰቦቹ ተባብረው ጉድ ሰሩኝ ሁለት ልጅ ወልጄለታለው#ethiopia #habesha #habesha
ሀቢባ ሀቢባ Habiba
Рет қаралды 6 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
1:27:48
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከዉጭ ሀገር ተመልሶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነዉ ባል ሚስቴን ማግኘት አሳፈረኝ ይላል
Sami Studio
Рет қаралды 120 М.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 194 М.
41:06
🟠በሚስቱ 4 ልጆቹ ያንተ አደሉም የተባለው አባት አሳዛኝ ታሪክ🤔 ምን ተፈጠረ⁉️ | Seid TV
Seid TV
Рет қаралды 492
1:13:24
ከጎረቤቴ ሴት ስወሰልት ሚስቴ ያዘችኝ | ባሌቤቴ ከኔ ምን አጥተህ ነዉ የቀበጥከዉ ለሚለዉ ጥያቄዋ መልስ አጥቻለሁ። | የእርቅ ማእድ።@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 84 М.
1:18:23
Ethiopia: በእርቅ ማእድ እቃቃ እየተጫወተች ልጅ የወለደችዉ የምህረት ለማመን የሚከብድ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ
Sami Studio
Рет қаралды 328 М.
18:02
Ethiopia - “ሰራዊቱ እየተከፋፈለ ነው” ጄኔራሉ፣ አንጋፋው ፖለቲከኛ አረፉ፣ በፖሊስ በጭካኔ የተገደለው ወጣት፣ የቀጠለው መሬት መንቀጥቀጥ
Feta Daily News
Рет қаралды 9 М.
1:09:01
እንዳያመልጣችሁ የማስጠነቅቃችሁ | ለፍቅር የተሰዋችዉ ሴት አስደናቂ የፍቅር ታሪክ | The most amazing love story | እርቅ ማእድ#Habesha
Sami Studio
Рет қаралды 55 М.
1:19:28
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ህጋዊ ባለቤቴ ግንኙነት መፈፀም ባለመቻሉ የልጄ አባት የቀድሞ ፍቅረኛዬ ነዉ ለመሆኑ የልጁ ትክክለኛ አባት ማን ይሆን
Sami Studio
Рет қаралды 93 М.
1:05:02
ለእዉነተኛ ፍቅር የተከፈለ የአፍቃሪዋ ሚስት አሳዛኝ ታሪክ። እኔ ብፈታህም ዛሬም አፈቅርሀለሁ | የሰላም ገበታ | Ethiopia@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 48 М.
55:53
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ማረሚያ ቤት ሆኜ ሚስቴን አፋቱኝ ሲል ሚስት ደግሞ ለህይወቴ ስለሰጋሁ ነዉ ትላለች
Sami Studio
Рет қаралды 37 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН