Ethiopia: በእርቅ ማእድ እምባ ያራጨዉ ታሪክ ከ18 ዓመት በኋላ ልጅህ ነኝ ብላ የመጣችዉ ልጅ የ[DNA] ዉጤት

  Рет қаралды 190,086

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 601
@azebmehari355
@azebmehari355 4 жыл бұрын
አንተ መልካም አባት ነህ ሰው ስለወለደ ብቻ አይደለም ስንቱ ወልዶ ረስቶ የለ የናት አንጀት አለህ።ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሄር መልካምን ያደርግልሃል ይችን ልጅ እንደ ልጅህ ከግዚያብሄር እንደተቀበልካት ሆነህ አባት ሁናት።ተባረክ ቴድሮስ።
@selam123s5
@selam123s5 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነችኝ ልጅቷ አይደለም ሳያውቁት አውቀውት እንኳ የአባት ፍቅር ያለማገኘት እንኳ እንዴት እንደሚሰማ አውቀዋለሁ ግን በዚሁ አጋጣሚ የዚህን መልካም ሰው ባለታሪክ አባት ነህ ተብሎ ባለቤቱና ልጁ እንዲዋሽ አድርገውት እሱ ግን አሸንፎ መምጣቱ የኡነት በጣም ትልቅ ሰው ነው ይህንንም ያልኩበት የራሴ የሆነ አለኝ ትክክለኛ የአባት ጠንካራነት የጎደለው አባት ስላለኝ ነው የሱን ቤተሰቦችም ሳላመሰግን አላልፍም የኡነት መልካም ቤተሰቦች ናቸው ውጤቱ ግን የእሱ ልጅ ብትሆን በጣም ደስ ይል ነበረ እውነት ለመናገር እኔንም አስደንግጦኛል ውጤቱ እንዴው እነሱ ምን መልካም አቀራረብ ቢኖራቸውም እንኳ እርግጠኛ ነኝ የዚች ልጅ አእምሮ ግን አያርፍም ምክንያቱም ሁሌም ይሚመላለስባት ጥያቄ አለ እሱም ማነው ታዲያ ትክክለኛው አባቴ ? የሚል ነው ሔለን አይዞሽ ከሰውም በላይ እግዚአብሔር አለሽ እሱ ምክንያት አለው ምንም እንዳይሰማሽ ጠንካራ ሁኚ
@ችዬውልኑር
@ችዬውልኑር 5 жыл бұрын
ኡፍ ጮጋራዬ ተቃጠለ እዲ አልጠበኩም ነበር እባካችሁ እስፖንሰር እንተጋገዛለን ከጎረ ቤት ከተባሉ ሰዎችጋ ድጋሚ ይሞከር በዚ ሳአት ልጅቷ ምን እደሚሰማት መገመት አያቅትም😭
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 4 жыл бұрын
እኮ እነም እንደዚ ኣልጠበኩም ነበር ልበ ተሰበረ ስራ መስራት ኣልቻልኩም
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
@@senaityohannes1957 ወላሒ እኔማ አለቀስኩ አይደለም ሲል የተጠረጠሩት ይመርመሩ
@eseyetftu5183
@eseyetftu5183 4 жыл бұрын
እናትየዋ ከማን እደፀነሰች ያላወቀችዉ በዛን ግዜ አድ ጓደኛ ብቻ አልነበራትም ሌላም ነበሯት ማለት ነዉ
@senihaylu111
@senihaylu111 3 жыл бұрын
💔💔💔😢
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁላችን አባት ነው። አይዞሽ አንቺ እንደውም እድለኛ ነሽ ባይወልድሽም ጥሩ ስው አባቷ እሆናለሁ ያለ እሱም ቤተሰቡም የተባረኩ አግኝተሻል ❤️ ምንም እንዳይሰማሽ።
@zabibanuru1129
@zabibanuru1129 3 жыл бұрын
الله كريم حبيبتي
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር አባትሽ በሰማይ አለ አባት ብለሽ አትፈልጊ በቃ ጋሽ ቴድሮስም ከነቤተሰባቸው መልካም ሰው ነቸው እንዳሉት መወለድ ቋንቋ ነው እሳቸውን አባት አድርጊ እና የአባት ጥያቄሽን ተይውና ስለ ነገ ህይወትሽ አልሚ አይዞሽ የኔ እህት💓
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 5 жыл бұрын
አባት እውነትነቱ መፈለግ አለበት አትደልሏት
@የአርሴማእናትነኝ
@የአርሴማእናትነኝ 2 жыл бұрын
ውይ ባለታሪካችን biological father ብትሆን በጣም ደስ ይለኝ ነበር ከልብ አባት ነክ ስቡህና ያለክ መልካም ሰው ነክ አንተን አለማመስገን አይቻልም👌👌👌👌
@eyeab7657
@eyeab7657 5 жыл бұрын
እኔ ከሰው አልተፈጠርኩም እንዴ? እኔ አባቴን በ6አመቴ ነው ያየሁት ከዛ በኋላ አላየሁትም አሁን 30 አመቴ ነው ስላላሳደገኝ ለሱ ምንም አይነት ፍቅርም ፍላጎት የለኝም😭
@genetassefa4423
@genetassefa4423 5 жыл бұрын
እች ትንሽ ልጅ ልቤን ነካችዉ አይዞሽ ከወለደሽ በላይ የሚያስብልሽ የሚወድሽ አባትሽ እግዚአብሄር አለ። እንዳንች አይነት እጣ የደረሳቸው ሚሊየንስ ናቸው እና ባንች ብቻ የመጣ መስሎ አይሰማሽ በርች ጠንክሪ የሰውየውን ቤተሰቦች ሳላደንቅ አላልፍም እናትየውን በተመለከተ ዝምታን እመርጣለሁ
@mulukonjo5105
@mulukonjo5105 5 жыл бұрын
😢😢😢😢
@a-negnewnatinfelaginegn288
@a-negnewnatinfelaginegn288 5 жыл бұрын
😢😢😢💔
@ኢልሀምአወል
@ኢልሀምአወል 4 жыл бұрын
እንድ እዝጋቢሄር ደሞ አባት አረጋችሁት ፈጣሪ ነው አላላችሁም ነበር እኔ ምንም አልልም አላህ ሱበሀነው ተአላ ቀጥተኝውን መንገድ ይምራችሁ
@ermiyasmekonnen2993
@ermiyasmekonnen2993 4 жыл бұрын
አለምሰገድ። እባክህ። ልጅታን በተቻለ መጠን አይምሮ። ዋን እንዳይጎዳ እሳ በሌለችበት ፓስታውን። እናተ ብቻ ብታያት መልካም ነበር ሁሌ ከልባ እንዳትጨነቅ
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 5 жыл бұрын
እናትየው ታናድዳለች ደግሞ ቤተሰቡን ስለማልፈልግ ትላለች ? እነሱ ግን ደስ ሲሉ
@tegegnlema1811
@tegegnlema1811 4 жыл бұрын
እንኳን አባትሽን አገኘሽ ሀሣብሽን ይሙላልሽ"
@etennish7314
@etennish7314 4 жыл бұрын
Eko betami tigermalechi begimti eko nwe yesu naw mitele iswa rasu layeta atakime kesintu ga ende nebreche🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔lejitawa gin betami tasazinale che uuuuuffffff
@zeyinebali4498
@zeyinebali4498 5 жыл бұрын
የኔናት በጣም ነው የደነገጥኩት ያላሠብአኩት ስለሆነ መሠለኝ የእውነት እኔ የሆንኩ መሠለኝ ከእስከዛሬው ይልቅ ከዚህ በኃላ ነው የምትጎዳው ፈጣሪ ይርዳሽ ሚስኪን😢
@sarasarasarasara5786
@sarasarasarasara5786 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሳታቀው ቢቀር ይሻል ነበር😭
@konjo7249
@konjo7249 5 жыл бұрын
ኡፍ ያማል ልጂ አባቴ ነው ብላ ሳይሆን ሲቀር ያማል 😭😭😭እንኳን እሷ እኔ እራሴ አባቷ አይደለክም ሲባል ልቤ በጣም ነው የደነገጥኩት ዊህ እግዚያብሄር ይርዳት እናቷ ግን ጨካኝ ናት 😭😭😭
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ 5 жыл бұрын
አተ ተጠረጣሪውነህደ ?
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ 5 жыл бұрын
አተ ትጠረጣሪው ነህደ ?
@konjo7249
@konjo7249 5 жыл бұрын
@@ፍፊፍፊ-ሰ2መ አልገባኝም
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ 5 жыл бұрын
@@konjo7249 ማለቲማ ድኢን የሰጠህው
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 жыл бұрын
እረ ሰውች እንዲህ ለፍርድ አንቸኩል
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ምንም አባትሽ ባይሆን አመለካከቱ መልካም ሰው ነው ቤተሰቦቹም እንደዛው እና አይዞሽ ትምርትሽን ተማሪ በርች
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለው ልጅቱ ጥሩ አስተዳደግ ያደገች ነች ካነጋገሯ የስታውቃል ፡ የሱ ባለቤት ግን አላውቅም ካድ መለታቸውን አልደግፈውም እራስ ወዳድነት ይመስላል ፡ የአባት ቤተሰቦች ተባረኩ ፡
@FUNNYVIDEOS-uo8hr
@FUNNYVIDEOS-uo8hr 5 жыл бұрын
በጣም ይሳዝናል እናትየዋ ከማን እንዳረገዘች እንክዋን አታውቅም ግን የልጅትዋ ሂወት በጣም ይሳዝናል ከበፊቱ አሁን የበለጠ ጌታ ብርታቱን ይስጣት
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@mohammedmhd8550 ልክ ነሽ ከአንድ እሱ ብቻ ብሆን የእሱ ትሆን ነበረ በጣም ተስዝናለች ልጅቷ😭😭😭
@susu-hs8yj
@susu-hs8yj 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልጅቷ አንጀቴን በላችው 😭 እናትየው ግን ምን አስባ ነው ከተለያየ ሰው ምትፈለፍለው ልጅቷ የባሰ ጥያቄና ጭንቀት ውስጥ ገባች 😰
@ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር
@ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር 5 жыл бұрын
እጃ!!
@aziaman463
@aziaman463 5 жыл бұрын
እዉነት ይሄንኛዉን ዉጤት አልጠበኩም ነበር ከባድ በይበልጥ ለልጅትዋ
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍ እንዴት ያሳዝናል ውጤቱ እንዲ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር አንተ ግን ተባረክ ባውን ሰአት የወለደውን ዞር ብሎ በማያይበት ሰአት የምትገርም ሰው ነክ ዘመንክ ይባረክ እረጅም እድሜ ኑር አንቺ አይዞሽ መውለድ ቁአንቁአ ነው
@Mita460
@Mita460 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ😳😳 እናትየዋ በተመሳሳይ ጊዜ ከሁለት ወይም ከዛም በላይ ካሉ ወንዶች ጋር ግኑኝነት ነበራት ማለት ነው። በዚህ አይነት የአባት ነገር ተከድኖ ይብሰል ነው የሚሆነው እናት ካላወቀች🤔 እግዚአብሔር ይርዳሽ እንግዲ የገዛ እናትሽ ቅስምሽን ሰበረችው 😔😔😔
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 5 жыл бұрын
ልቤ ደነገጠ በጣም ያሳዝናል ግን የኔ እሕት አይዞሽ እግዛአብሔር አይጥልሽም እግዛአብሔር ያግዝሻል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
አይዞሺ የኔ እህት መልካም ሰው አግኝተሻል፡እናትዬው፡ደግሞ፡እርግጠኛ ሆና፡መናገሯ ልብ ይስጥሺ
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
What a wonderful father, God bless you!
@mesilove1130
@mesilove1130 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ስታሳዝን እሁንም አልመሸም ፈጣሪ ይመስገ ስቶች ናቸው በቤቱ ያባት ሰቆቃ ያልው ግን እናትዬዋ በአድ ልጅ አይበቃትም ካርታ ሆነ
@kooketdadhii1145
@kooketdadhii1145 5 жыл бұрын
ውይ እውነት ውደኩኝ ውጤቱን ስሰማ በጣም ነው የደንገቱክት የባሰ እናቷን ትጠላታለች
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
ከባድ ነው አባት ባለመሆኑ ደስስስስ ብሎታል አባት ባለማግኘት እህታችን አዝናለች በእውነት 😭😭😭😭😭😭😭
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
እንዴት የተከበረ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ቤተሰብህን ይባርከው ወንድሜ አይዞህ ፈጤሪ ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት እናት ሺ ትውለድ እናትህ የምትኮራብህ ወንድ ነህ ተባረክ ውጤቱ ቢያሳዝንም መወለድ ቃንቃ ነዉ ስለዚህ አንተ ከማንም ከምንም በላይ ጥሩ ሰው ነህ ጤናህ ይባረክ
@danidire1557
@danidire1557 5 жыл бұрын
እማማ እድሜ ይስጦት
@degibekbek8748
@degibekbek8748 4 жыл бұрын
Bexam
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
ቱቱቱቱ. የዝሙት መጨረሻው ይህው ነው አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ልጂቶ ግን በጣም አሳዘነችኝ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ወ5ኰ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ወ5ኰ 5 жыл бұрын
ባልተከፈተ ብዬ ተመኘሁ በጣም አሳዘነችኝ ልጅትዋ 😭😭😭😭
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ልቤ ደምቶል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
ዋይ እግዚአብሔር ይባርከዎት አባት ቴድሮስ እድሜዎት ይርዘም ኑሮዎት ይመር የወለዷቸው ልጆቸዎት ቤተሰብዎት በድንግል ማሪያም ስም ይባረክ አይዞሽ የኔወርቅ ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔርም ከመልካም ቤተሰብ ጥሎሻል
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እናትየዋ ትህትና የላትም ልጅቷ አባቴ ብላ ተስፋ ያደረገችውን ጥሩ አልነበሩም ምናምን ምን አመጣው ? የልጂቷን እንኳን ሰሜት ለመጠበቅ አላሰበችም እሱም ለነ እናትና እህቱ እግዚኣብሔር ሰላም ጤና እረጂም እድሜ ይስጣችሁ በእውነት ጨዋና ርሁሩህ ቤተሰብ ናችሁ በሰማይም በምድርም ተባረኩ አንተም እነደአባት ስለተቀበልካት ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልህ ዋው አመት ቢያልፈውም
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 2 жыл бұрын
ወይኔ በኢየሱስ ስም ልቤ ለሁለት ስንጥቅ ነው ያለው አይዞሽ ሄለንዬ አቶ ቴዎድሮስ መልካም አባትሽ ነው ከሁሉ እሚበልጥ አባት ደግሞ አለሽ እረሱም እግዚአብሔር ነው ልብሽ ይበርታ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ሄልን እህቴ እንኩዋን ድስ አልሽ እማዬ እኔም ፍራሁ ጥያቄ አለብኝ ማለት ነው 🤭🤭🤭 ልጆች ትክክል ናቸው እና የእናት እና ያባት ጥፋት ነው
@destagatu5063
@destagatu5063 4 жыл бұрын
ኡፍ ያማል የእናት ስህተት የኔ ቆንጆ አሣዘነችኝ
@ሰላምለኢትዬጵያ
@ሰላምለኢትዬጵያ 4 жыл бұрын
DNN በድጋሚ ሌላ ሆስፒታል ቢታይ ደስ ይለኛል ውስጤን አመመኝ አይዞሽ እናቱ አባትሽ ባይሆንም እንኳን መልካም ሰው ነው ቤተሰቦቹም እግዚሀብሄር የባረካቸው ናቸው
@salamyonas5908
@salamyonas5908 5 жыл бұрын
Is a wonderful man god bless your family
@epyebumimo2082
@epyebumimo2082 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ትዳር ለመረበሽ የተደረገ ሴራ ነው። ግን እናትየው ዘላን ነች ቢሆን እንኳ የሚስቱ ስልክ ላይ ማስደወሏ ደግሞ ሁለት ከተለያየ አባት እድሜ ልኳን ያልተረጋጋች ሴት ነች።
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 5 жыл бұрын
ባልተክፈተ ብየ ተመኝሁ 😭😭የዝሙት ትርፉ ይህ ነው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እናቷ ናት መሰኪን ልጅቷ በጣም ነው የሳዘነችኝ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 жыл бұрын
እረ አንፍረድ በጌታ
@mollymolly6934
@mollymolly6934 5 жыл бұрын
በትክክል
@demey89
@demey89 4 жыл бұрын
Defratm lihon yichlal
@nateterefe4798
@nateterefe4798 4 жыл бұрын
Bichawn new yaregzachiw?
@fikertube9091
@fikertube9091 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናልም ያስደስታልም አባት ባትሆንም አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ ስላልካት እግዚአብሔር ይስጥህ እንቺንም እግዚአብሔር ያጠንክርሽ የኔ በሳል ልጅ
@tejaq8618
@tejaq8618 3 жыл бұрын
የልጅቷ ድምፅና የግምት አባት ድምፅ ይመሳሰለል ሌለ ሆስፒታል ብታስመረምራት እናት ተብያዋ ልጅቷ የግድ አባቷን ማውቅ ይገባታል ውይ ሴትነቴን ጠለው እናት ከማን እንደተኛች አታቅም እዴ የሆነች ጀዝባ የልጅቷን ልብ ሰበረች
@baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
@baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 5 жыл бұрын
በጣም እምገርም አለበት እግዝያቢሔር ይባርክህ እህቴ አይዞሽ ከሁሉም በለይ የሚወድሽ እግዚአብሔር አለ።
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 4 жыл бұрын
Tedarune birebsh mene yasebalu zemdochu??? Weyes btdaru destenga aydelum meselnge
@sarabelachew1701
@sarabelachew1701 4 жыл бұрын
ይቺ እህት በእየሱስ ስም የተባረከች ናት ዘመንሽ ይባረክ ይህ የእናትዋ ጥፋት ነው ይቺ ሴት በእዝች ልጅ ጉዳት ተጠያቂ ናት ዝሙት ይህ ነው ለልጅ ስቃይ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ ከመላው ቤተስብህ ተባረክልን
@haragwaychakol2808
@haragwaychakol2808 5 жыл бұрын
ሁላችንም ያላባት አድገናል አይዞሽ
@aminaabdullah2652
@aminaabdullah2652 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል አባት ዘመንህ ይባረክ ብሮክ ሁን እዳንተ አይነት አባት ያብዛልን ላገሬ እዴህም አይነት አባት አለ ግሮም ቤተሰብ አድናቄዋቻችሁ ነኝ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
ውይ ቅሌት ውይ ውርደት እናት የተባልሽ ግን 🙊 እኔም አባት የለኝም ስሜቱን በደንብ አውቀዋለሁ እናቴን በደንብ ነው እምወዳት ግን ለምን ልጅሽ እንዳታምንሽ እምነትዋን ሸረሸርሽባት 😭😭😭😭😭😭😭😭, አረረረ ሴቶች እናስተውል የምናደርገውን እንወቅ ለስሜታችን ብለን እግራችን በሔድንበት ሁላ መክፈት የለብንም 👉ለሁልም ትምርህት ይሁን እንጠንቀቅ እህቶቼ ሚጣዬ አይዞሽ እሽ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
እኔ ግን DNA ው እንደገና ይታይ ባይ ነኝ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 5 жыл бұрын
Kkkkkkmin fayda alew
@ህይወትንፍለጋ
@ህይወትንፍለጋ 5 жыл бұрын
ምን አልባት ሚሥት ተብየዋ አሥቀይራው ባልሆነ
@khalidbeyene2962
@khalidbeyene2962 5 жыл бұрын
ውቢት ኢትዮጵያ Wubit Ethiopia ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደደብ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
@@khalidbeyene2962 አንተ ነህ እንዴ አባትየው
@bereketanduale2960
@bereketanduale2960 4 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 жыл бұрын
ከልጅቷ አባቷ ነዉ ከተባለዉ በሗላና በፊት የዛን ቀን የተገናኘችዉን ሰዉ ትናገርና ይመርመሩ እናትዮዋ ግን የምትገርም ነች አሣፋሪ
@etennish7314
@etennish7314 4 жыл бұрын
Liki nshe mare betami tigermalechi
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
በአባትነት የተጠረጠረው ሰውዬ ጨዋነቲ ከድምፁ ከመጀመርያው ያስታውቃል አሁንም ልጁ ሳትሆን ስትቀር የተሰማው ስሜት እጅግ ከአንዳንድ አባቶች የማትሰማውና የማታየው ስሜት ነው ያሳየው ሩሁሩህና ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው ጥሩ እግዚአብሔር የባረከው ሰዉ ነው እግዚአብሔር አንዱ ወንዱ ልጅህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ትዳርህም እንደ አብርሐምና ሳራ የፀና ያርግልህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። ሌላው አባትዋን ላለገኘችው ልጅ ደግሞ የሠማይ አባታችን ነው የሁሉም አባትና እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ። አባት ነህ ተብሎ የተጠረጠረው ሰዉዬ ደግሞ እግዚአብሔር የባረከው ሰው ስለሆነ ቃሉን እንደሚያከብር መቶ በመቶ እተማመንበት አለሁ በተረፊ አዘጋጆች በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ያላችሁትና እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ።
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እግዚአብሔር ብቻ ተስፋ አድርጊ ከወላጅ በላይ ነው አባትሽ እግዚአብሔር ነው
@azeb2809
@azeb2809 5 жыл бұрын
ድጋሚ ሌላ ቦታ አስሩት እናትየዋ የተሳሳተች አይመስለኝም
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
DNA is never aywashm
@እናትናልጅ
@እናትናልጅ 4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ያልጠበቅሁት ውጤት ነው ።ይህ ነገር ብዙ ሚስጥር ይኖረዋል እናትና አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው ልጅቱ ግን እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ሞራልሽ ምን ያክል እንደሚጎዳ ሳስበው ያማል እንዲሁም ልጅህ ነች ተብለህ ደስ ብሎህ ደግሞ አይድለችም ስትባል ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ለበጎ ነው
@hayateabdeskure2050
@hayateabdeskure2050 5 жыл бұрын
አላህ ሱቡሀነሁዉ ተአላህ ወንጀለን አትስሩ ብሎ ሲል ዝሙትን ግን አትቅረቡት ነዉ ያለዉ እኮን ዝሙት ሊሰራ ይቅርና አትቅረቡት ብሎ ነዉ ያስጠነቀቀዉ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
እናት እንዴት የልጇን አባት ትረሳለች ምን አይነት ከባድ ነገር ነው ልጅቷ አሳዘነቺኝ እንደቀረ ቢቀር ይሻላት ነበር
@sipharatube8594
@sipharatube8594 5 жыл бұрын
ምክንያቱም እናተዋ confused ሆናለች ከበዙ ሰዎች ጋር ስትቀብጥ ሰልንበር ነዋ, አራሰዋም አትወቀውም, ልጅተዋ ምስኪን ናት በመሃል አስዋ ተጎዳች
@astermekonen9148
@astermekonen9148 5 жыл бұрын
YOU BYOU. YOU. you 8 bB8u B
@astermekonen9148
@astermekonen9148 5 жыл бұрын
@@sipharatube8594 88thanks
@astermekonen9148
@astermekonen9148 5 жыл бұрын
ክ ዝ 8
@kidimengs5134
@kidimengs5134 5 жыл бұрын
ይገርማል ህይወት በፈለገችው አቅጣጫ ትመራናለች እኔም አባቴን ያገኘውት በሀያ አመቴ ነው ግን ይከብዳል ስለ አባት ማውራት ይከብዳል ትርጉሙሙም አይገባኝም ስለ አባት
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ንሮህ ይባርክልህ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ። ጠንካራ ሁኚ ጥሩ አባት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
@MmMm-zq4cc
@MmMm-zq4cc 5 жыл бұрын
Enatetu gin min nekat ke 3 wend 3 liji fetarewn enka matifera minalebet erasiwan bitigeza 1 sihetet new 3 min yibalal?
@Setotaye2024
@Setotaye2024 5 жыл бұрын
ልጅ ይፈጠራል ብዬ አላውቅም ስትል ያንተ የልጅ ዘር ውሀ ነው እንዴ😁 ሚስትህና ቤተሰቦችህ ግን መጥፎዎች ናቸው አላውቅም በል ማለታቸው ፍቅር የላቸውም በተለይ ቤተሰብ እንዴትስ ይህንን ከሰሙ ቦሀላ ህሊናቸው ያርፍል ልጅ እኮ የእግዜር ስጦታ ነው ጌታ ሲሰጥ ባላሰብነው መንገድ ነው አምነን መቀበል ግን ግዴታ ነው እኛ ነን እና ያመጣናቸው
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 4 жыл бұрын
በእየሱስ ስም እንዴት እንደደነገጥኩ እነትዮ ግን ለምን እውነቱን አትናግራትም ውይ ልጅተ በጠም አሰዘነችኝ
@bhlole5835
@bhlole5835 4 жыл бұрын
እውነትም በኢየሱስ ስም ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል እውተኛ ስውዬውን የምተውቅ እናትዮ ነች 😭😭😭😭😭😭ሚስኪን
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 5 жыл бұрын
አላህ ከእነቤተሰቦችህ ሙሉ ጤና ይስጣቸሁ እጅግ በጣም ጥሩ ቤተሰብ እና ደግ አባት ነህ ለዚህች ከንቱ አለም
@abusemerabusemer8176
@abusemerabusemer8176 5 жыл бұрын
እናትየዋ ልክስክስ ነች ይህን ሰውየ እንደተገናኘች ሌላ ወንድም ተገናኝታለች ተማትቶባታል
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 жыл бұрын
ባለጌ እናት ናት ወይ ልጅቷ ስታሳዝን
@ትዱማር
@ትዱማር 4 жыл бұрын
ከሠላሳ ሠው ጋር ግንኙነት ማድረግ ትርፍ ይህ ነው ወንድ ሁሌም ሥሜቱን ነው የሚያዳምጠው የማፍር በሴቶች ነው
@uri0168
@uri0168 5 жыл бұрын
የልጅቷ ታሪክ በጣም ልብ ይነካል ከዚህ በኋላ የተረጋጋ ሕይወት እንዲሆንልሽ እመኛለሁ።ሰለእናትየዋ ግን ታሪኳን በትክክል አናውቅም፣አሰተዳደጉዋ፣እና ያጋጠሙዋት ችግሮች ለምሳሌ በልጅነትዋ የመደፈር የመሳሰሉ ነገሮች ለእንዲህ አይነት ሕይወት ለመኒር ተፅእኖ ፈጥረውባት ሊሆን ይችላል።በእናትየዋ ጨርሶ ለመፍረድ ያስቸግራል።ከመፍረዳችን በፌት በዚህ በኩልም ማሰብ ያሰፈልጋል።
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ 5 жыл бұрын
😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ እናት ወይኔ ልጅቷ ታሳዝናልች ልጅቷ አሆንም አይምሯ አያርፍም እናተየዋ በጣም ተገርሚያልሽ እንዲት ልጅሽ የማ ልጅ እንደሆንች ማወቅ ያቅትሻል ቢያንስ እናተየዋ እንዲት በልጅቷ ህይወት ተቀልዳልች እናት እንዲት በልጇ ተቀልዳልች
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደነገጠኩኛ በጌታ ወይኔ ስታሳዘን ይህን አመት የደከመችበተ ሲያሳዘን እግዚአብሔር ይረዳሽ አይዛሽ የእኔ እህት እግዚአብሔር አለ ስውየው ግን በጣም ምርጥ ስው ነው አቦ ይመችህ ግን በጣም አዘኛለሁ
@ishitube2877
@ishitube2877 4 жыл бұрын
ውይ ደነገጥኩኝ አባትሽ አይደለም ሲባል ኡፍ እሷስ ትዕግስቱን ይስጣት
@saenytmake687
@saenytmake687 5 жыл бұрын
አይዞሽ የእነ ማሬ ፈጣሪ ሪዳሽ በእውነት በጣም ነው ያስልቅሳቹኝ ቢሆን እያልኩ በጉጉት ነበር መጨርሻውን ስጠብቅ የነበረው ግን አልሆነም እግዝሕብር ይፍቅደው ነው የምሆነውና አይዟችሁ
@Seni_ethio
@Seni_ethio 5 жыл бұрын
😰😰እኔ ን በሷ ውስጥ አየሁት ስሜቱን ስለማውቀው ያማል አባቴ ማን ነው የት ነው እያሉ ማደግ ያማል 😰😰 እኔም ካለ አባት ስላደኩ እህት እና ወንድሜ አባቴ ይህን አድርጎልኝ እይሉ ሲአወሩኝ ተደብቄ አለቅስ ነበር አሁንም እንዳለቀስሁ አለሁ😰 መታደል ነው ከ እናት ከአባት ላይ በፍቅር መኖር 😰😰😰
@seadatube42
@seadatube42 5 жыл бұрын
አዩዙሽ እህት
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 5 жыл бұрын
ከጋብቻ በፊት ግንኙነትን ትርፍ ይሄ ነው እንዴት እንደደነገጥኩ ልጁቱ እንዴት እንዳሳዘነችኝ እናትየው ይሄን ያህል ጊዜ የደበቀች የሚያጠራጥር ግንኙነትን ነበራት ማለት ነው እንደዚህ ከምትጎዳት እስከመጨረሻው አላውቀውም ይሻል ነበር
@mesilove1130
@mesilove1130 4 жыл бұрын
ውይ ዝም ብትላት ጥሩ ነበር ልቤን አመመኝ ግን እናትዬዋ ታሳዝናለች ለምን ጥንቃቄ ጉደላት ፈጣሪ እውነቱን አባትሽን ያገናኝሽ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ሸ1አ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ሸ1አ 4 жыл бұрын
ግን ድኤን ኤ ማሥመርመሪያ ስንት ብር ነው
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
Wonderful grandma 👵!
@menberelegesse551
@menberelegesse551 5 жыл бұрын
Oh my god pur girl I feel sad
@ሄዋንሄዋን-ቐ5ኰ
@ሄዋንሄዋን-ቐ5ኰ 5 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ታዛዝናለች ፈጣሪ ከሷጋር ይሁን ከጋብቻ በፊት የሚፈጠር ግንኙነት በጣም ይጎዳል ብቻ ፈጣሪ ይሁናት
@honeytube8922
@honeytube8922 5 жыл бұрын
የዝሙት ትርፉ እና መዘዝ ብዙ ነው ዚና የምትሰሩ ልብ ግዙ
@kiyasara1534
@kiyasara1534 4 жыл бұрын
Betam yasazenal gin demo Des yelal teru sew nih fetari lantem lebtsbochem edmana Tena yestachu mewled qwanqea nw
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
እንደዚች አይነት ልጅ በኢትዮጵያ በየቤቱ ብዙ ናቸው። ---በአያት በአጎት በወንድም የሚጠሩ ቤት ይቁጠራቸው። ---እንደውም አባት በህይወት እያለ እንኳ በአያት ነው የሚጠሩት። --አባት የወለደችለት ሰው ሊያናድዳት ይችላል ግን ምንም ቢሆን የሷ መናደድና መበሳጨት ልጅቷ መካፈል የለባትም። ስለዚህ በየትኛውም አጋጣሚ ቢወለዱ አባትና እናታቸውን ማወቅ አለባቸው አያቶችና አጎቶች ከዚህ መጥፎ ሃሳብ መውጣት አለባቸው። እላለሁ
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
በጣም ይታሳዝናለች፣ እናትየው ከመጀመሪያም የደበቀችው በተመሳሳይ ወቅት ከተለያየ ወንድ ጋር ግንኙነት ስለነበራት ነው፣ ታናናሾቿም ነገ ይህ እጣ ይገጥማቸዋል። እንደዚህ ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ፣ እናትየው ባንዴ ከ3 በላይ ወንድ ጋር ግንኙነት ስለነበራት፣ ልጅቷ አድጋ አግብታ እስክትወልድ የማንነት ጥያቄዋ ስላልተመለሰ ሁልጊዜ ታለቅስ ነበር።
@ጊዜህይወትነው
@ጊዜህይወትነው 5 жыл бұрын
ኦው በጣም ያሳዝናል ልጂቱ አሳዘነችኝ አባት ምንም Dna ባይመሳሰልም ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ሰው
@mollymolly6934
@mollymolly6934 5 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ምክንያቱም ጊዜ በጣም አስቸጋር ነዉ ቸካፒ ማድረግ አስፍላጊ ነዉ
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
DNN አይሳሳትም ግን በሆስፒታል ውስጥ ያንዱ ላንዱ በእንዝላልነት ሊቀያየር ስለሚችል በድጋሜ ማሠራት ነው በፀጉር በጥርስ ቡርሽ በደም እናምራቅ እኔ ያለበት ሃገርም አባትና ልጅ እዳልሆኑ ሲገለፅ እናት ግን እርግጠኛ ስለሆነች በድጋሜ አሠርተው ተረጋግጧል እና አገራችንም ጥንቃቄ ይጎላቸዋል እንዴ እርጉዟን የለሽም ፅንስ በለው የሌላትን እርጉዝ ነሽ ማለት ያቃሉ
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
ክክክክ የኔን ተርክ ነገርሽልኝ እርግዝና ሰይኖርብኝ እርጉዝ ነሽ ብለውኝ እኔ ደግሞ ወደ ውጪ ልሄድ ስለነበር በጣም አለቃስኩ ሀክምቤት የሄድኩት ተምሜ ነው ጓደኛየም አብሮኝ ነበር እሱ ደግሞ ውጪ መሄደን አይፈልግም ነበር እርጉዝ ነሽ ስበል ደስ አለው እኔ ደግሞ የእርግነ መርፌ ዎስጄ ነበረነ በንገተው አልትረሰውድ ሁለት ቦተ ስተይ ነጸነሽ አሉኝ ደስ አለኝ ለጓደኛየ ስነግረው አስወርደሽ ነው ብቦ ግብግብ ተፈጠረ ውጪም ሄጄ ተመለስኩ ልጆችን በትገይው ሁለት አመቱ ነበር ስለኝ ያለስረየ ስም ስለሰጠኝ አልፈልግህም ብየ ተለየውት
@እኔነኝስደተኛዋ
@እኔነኝስደተኛዋ 5 жыл бұрын
ደሞ ምን ይሆን የኔን ታሪክ ባውራው ሁሁሁ የሚያስብል ነው ግን ፈራ ማቅረብ ምን ትመክሩኛላችው ላቅርብ or ...........
@ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ
@ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ 5 жыл бұрын
ቲና አፈንጂው ተቀምጦ ምን ይሠራል ወይ የታሪክሽ ተካፋይ እኔም ልሆን እችላለሁ ከከከ
@የስላሴልጂይነኝ
@የስላሴልጂይነኝ 5 жыл бұрын
,ቲናዬ አዉጪዉ አይ ዞን ቢያንስ ምን አልባት ለሌላው ያስተምራል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ምን ጥቅም አለው ብለሽ ነው ቢወራ ሁሉም ሰው ይነስም ይብዛ ታሪክ አለው
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
እረ አውጭው
@danieltesfaye2321
@danieltesfaye2321 5 жыл бұрын
Tenfshiw mefthe yenorewal bichashin kemtgoji
@marnamery8073
@marnamery8073 4 жыл бұрын
የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይሄ ነው 😔😔😔 በጣም ያማል ልጅ ምንም በማታቀው መጎዳቷ ያሳዝናል በእውነት አባት ነህ የተባለውን ሰው ከነ መላው ቤተሰቡ ሳላደንቃችሁ 👍👍👍 አላልፍም በጣም ጥሩ ሰዋች ናችሁ ልጅቷ እውነት አላት አባቷን የማወቅ መብት አላት እናትየው ግን ምን እየሆነች ነው እንዲህ አይነት እናት ምንድነው የምትባለው ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😔😔😔 እግዚአብሔር እውነተኛ አባትሽን እንዲያስገኘልሽ መልካም ምኞቴ ነው
@ayutube144
@ayutube144 4 жыл бұрын
የእውነት እኔ እንዲህ እሚሆን አልመሰለኝም ነበር!! ዊ ሲያናድድ አይዞሽ እናት
@qertdsffh3890
@qertdsffh3890 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቤተሰብ ምቹ ተባርኩ
@እረኛዪ
@እረኛዪ 5 жыл бұрын
እናቲቱ ታናድዳለች የወደቀችበት እንኳን ሳታዉቅ አልፈልጋቸዉም ትላለች ሲናድድ
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉ እንደዛሬ አልቅሺ አላውቅም በጣም ነው ያሳዘነችኝ ልጅታ የኔ እናት እሷ ግን አእምሮዋ አይርፍም ግን እኛ ሴቶች ስንባል እግዚአብሔር አከበረን እኛክን ክብር አለወደድን ከእግዚአብሔር እናደርጋለን ማለት የሰው ልጆ የተባልን ሁሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ለአባት ተብሎ ለነበረው ግን በጣም ነው ማመሰግነው😢😢😢
@merimeri1137
@merimeri1137 2 жыл бұрын
Ene nej lezii yalut
@lozakonjo7390
@lozakonjo7390 5 жыл бұрын
Bewenet betam nw yazenkut erasen besuwa bota askemiche sasib amemegni gin edilegna neshi beqa abat agigniteshal eshi ahunim gin yechi leji letiyake netsa mitihon aymesilegnim selezi yebalemoya egeza ayileyat progiramachu tiru nw hulem adamitewalew yesintu bet kulif benate tefeto aychalew bertu ameseginalew
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 5 жыл бұрын
ውይ ጠላትሽ ዲያቢሎስ እንዚሕ ክው ይበል እኔ እዚ ሆኜ ክው ያልኩት አንቺ እንዴት ሆነሽ ይሆን በማርያም አይዞሽ ማሬ አባት የልሆነውን አባቴ ብሎ መቀበል ምንም እረፍት አይሰጥም
@jemalssete5057
@jemalssete5057 5 жыл бұрын
ባከፈት ጥሩ ነበር
@ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ
@ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ 5 жыл бұрын
ው በጣም ነው የሚያሳዝ ነው አይዞሽ የኔ ናት ወላሂ አሳዘነችኝ
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 5 жыл бұрын
ስሜትህን ስትደፋ አላሰብህውም ነበር ወንዶች ገብቶ መውጣትን ብቻ ሳይሆን ምን ይፈጠራል ብላችሁ አስቡ ምን ማለት ነው ለዚህ ያበቃናል ብየ አላሰብኩም ትላለህ ስንት አመት ሙሉ ነው የተጨነቀችባት ይቺን ልጂ አይ እናት ፈጣሪ ያስበን ብቻ ግፈኞች ናችሁ ወንዶች
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ማሬ እኔ ትዳር አለኝ የአንድ ልጂ እናት ነኝ ግን ትንሽ ገርሞኝ ነው ሰው ግንኙነት አድርጎ ይሄ ይፈጠራል ብየ አልነበረም ስላለ ነው ከመፈጠሩ በፊት እናስብበት ብየ ነው ይቅርታ
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 5 жыл бұрын
Ekrta adruglni enji yesu stet aydelem eswa ergzna keagatat menger ygebatal enawam tegodasch ljitwam tegodasch gn lemanenawm enkuwan almote
@emu9219
@emu9219 4 жыл бұрын
Uuuuuuu benth abthe hunelte egzeyabhre yekflhale 💚💛❤
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጅቷ የአባት ፍቅር ያለማግኘቷ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ልጅ
@kashkagshamulat5412
@kashkagshamulat5412 4 жыл бұрын
Betam yasezinale be ewunet
@RadzoI
@RadzoI 4 жыл бұрын
የልጅቷ እናት ባለጌ ናት የሱ ፋሚሊ አነጋገራቸው ቤቻ በቂ ነው ከዚች ጋር መገናኘታቸውን አልደግፈውም ለትዳሩ ጥሩ ነገር አይፈጠርም ልትበጠብጣቸው ትችላለች
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
አንዲት እናት እንዴት የወለደችለትን ሠው ማወቅ ተሳናት ይሄቺ ሴተኛ አዳሪ ትሆን ነበር ይቅር ይበለኝ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል ከ1ስው ብሆንማ ልጅ ትሆን ነበረ እቺ ዛልዘላ ነች
@demey89
@demey89 4 жыл бұрын
Miskin Ayzosh Allah Alesh.Abatnetachew eyetaweke lijochachewun yekadu alu. ALLAH YIREDASHAL AYZOSH
@senaitaweke2902
@senaitaweke2902 4 жыл бұрын
እስዋ እራስዋ እርግጠኛ ስላልሆነች ከማን እንዳረገዘች እላወቀችም ለዛ ነው ይሄን ያህል አመት ያልነገረቻት በጣም ክፋ ሴት ናት የራስዋ ሰሜት ብቻ የምታየው
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ያለቀስኩትኝ 😭😭😭የራሴ ህይወት ነው የመሰለኝ እኔ እና ልጂቷ ብዙ ነገር ያመሳስለናል እኔም ሀገር ስገባ የመመርመሩን ጉዳይ አስቤው ነበር ግን ውጤቱ እንዲህ ሲሆን ለራሴም ፈራሁኝ ብቻ ልጂቷ ልቧ የሚያርፍ አይመስለኝም ፈጣሪ ይሁናትኝ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 5 жыл бұрын
@Feti Mohammed አይዞን ማማየ እግዚያብሔር አዋቂ ነው እሱ ከጎናችን ይሁንልን
@ብሌንነኝየአባቴልጅ
@ብሌንነኝየአባቴልጅ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ከምር በጣም ነው ያዘንኩት ምክንያቱም ልጅ አባቴ ነው ብላ አስባ ነበር ።አልሆነም ነገር ግን አለምሰገድ እንዳለው ህይወት ይቀጥላል አንድ ማለት የምፈልገው ወላጅ እናትዋ መናገር የማትፈልገው ትልቅ ሚስጥር አላት የልጅቱ አባት የቅርብ ቤተሰብ ይመስለኛል ይህ የኔ ሀሰብ ነው።የምትጠራውም በአጎትዋ ነው።እኛ የምናውቀው አባቱ ያልታወቀ ልጅ በአያቱ ሲጠራ ነው
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው አንዳንዱ ልክስክስ ሰው የራሱን አልፎ እንዲህም የልጆችን ሞራል ይነካሉ
@mollymolly6934
@mollymolly6934 5 жыл бұрын
ውይ ምስክን የእህት አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ተስፍ አተቁረጪ እናትሽ ግን በጣም ባለገ ናት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እውይይይይ ምን ይሻላል ምናለበት ባለትዳር ያልሆነ መውለድ፣ ማስወረድ፣ አይቻልም የሚል ህግ ቢወጣ ብዬ ተመኝሁ ።ልጆች ልጆች ልጆችችችችችችች እየተሰቃዬ ነው ልብ ይሰብራል እንደ ቀላል እየወለዱ ስቃያቸውን ማብዛት ምን ይባላል? ሰው በአንዴ እንዴት 3ት ስህተት ይሰራል1/ ዝሙት፣ ወልዶ ማንነትን ለልጅ በወቁት አለማስረዳት፣ ፣ልጅ ላይ የስነ ልቦና ቀውስ መፍጠር ፣ ቢአንስ በስህተት ወለድን ብትሉ ቀጣዬን መንገድ ማስተካከል እንዴት ያቅታል ምን አይነት ቸልተኝነት ነው አሁን ባለንበት እንኩዋን ተመሳሳይ ነገር አለ ለምን ግን ከልብስ ፍሽን ከምንከተል ሀይምሮአችንን አናሰፋም? የልጆች ስቃይ ልቤን ይሰብረዋል ግን ለምን? አሁንም ይህች ልጅ ስቃዬአ ይበዛል ገና ፍለጋ ፣ጭንቀት ልትቀጥል ነው ።ደሞ ከሱአ በታች ሁለት አሉ እነሱም ከተለያየ ነው የተወለዱ እናትየው ላይም መሰራት አለበት ። "ቤተሰቡን ስላልፈለግሁ " በሚል ልጅን መሳሪያ ማድረግ ተገቢ አይደለም "ምን ጎደለብሽ" ሚለውን ማቆም አለባቸው ።ይህች ልጅ ወሳኝ እድሜ ላይ ናት ህይወቱአ ባይመሰቃቀል እናት ትክክለኛ ታሪኩአን መናገር አለባት በተመሳሳይ ወቅት ከሌላ.... ልጅ ተገቢውን ምላሽ ካላገኝች ወደፊት የእናቱአን ተመሳሳይ ህይወት ነው ምትደግመው ግን እርቅ ማእዶች ታኮሩኛላችሁ ተገቢውን የስነልቦ ድጋፍ እንደምታደርጉላት እምነት አለኝ። አለም ሰገድ ጥሩ እየሰራህ ነው በርታ፣ሣሚዬ ፣ መላው አዘጋጆች እናመሰግናለን ።
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
ያስጨንቃል እባካችሁ በደንብ በስነልቦና ሀኪም ትሪት ልትደረግ ይገባል
@typing...1
@typing...1 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው ነው ቢሆንም ባይሆንም አይዞሽ ብሎ ከጎኗ መቆሙ በራሱ እፎይ ያስብላል እናትየው ግን 3ልጆች ከተለያየ አባት ነው የሰማሁት....?
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
አዎ ከ 3ባል 3ልጆች ☹️😟😟እንቷ ጥፋት አለባት ☹️🙁🙁😟
@sipharatube8594
@sipharatube8594 5 жыл бұрын
ሚገርመው አሁንም አርግጠኛ አደለችም, ማን የልጅትዋ አባት አንደሆነ, ደሞ አርግጠኛ ነሽ ሰተባል አዎ በጣም ማልትዋ, ማፈርያ
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
Not a big deal Konjo, Abat yemotebet Betam bezu new. God is your Father he is more than a biological father trust me🥰
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН