የብዙዎችን ልብ የነካዉ የጉዱ ካሳ ታሪክ || 1ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ ህይወቴ እስከ ወዲያኛዉ ተቀየረ የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 17,831

Sami Studio

Sami Studio

11 ай бұрын

A very instructive story.#Ethiopia #እርቅ_ማእድ #Sami_Studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
Gudu Kasa's story touched the hearts of many. When I woke up one day, my life changed forever. A very instructive story.
የብዙዎችን ልብ የነካዉ የጉዱ ካሳ ታሪክ። 1ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ ህይወቴ እስከ ወዲያኛዉ ተቀየረ።
በጣም አስተማሪ ታሪክ። የእርቅ ማእድ
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000371013718 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ስልክ 0961120295 ወይም 0923690833 ኤልያስ አድነዉ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
#story #habesha #donkeytube #comedianeshetu #motivation #lovestory #dinklejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope_music_Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #church #kids
Sami Studio,Ethiopia (Country),Bitcoin,Breaking,Amharic,Music,tiktok,Tv,youth,forum,አስቂኝ,ፍቅር,አስገራሚ,ታሪክ,Movie,Famous,Comedy,Cool,Today,ሴት,Week,Episode,fana,ebc,Arts,
habesha,የእርቅማእድ,marriage,couples,Vlog,Business,Boot,Person,show,new,Miko mikee,Eyoha,Seifu,Prank,መዝናኛ,ድንቅ,አማርኛ,ebs,Abrelo,Mereja,Gigi,Dallol,Ashruka,News,Wow,
Storytelling,Eritrea,Ethiopian artist,Quotation (Quotation Subject),Love (Quotation Subject),Amazing (Composition),Spectacular,Donkey Tube,Fani samri,

Пікірлер: 39
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 11 ай бұрын
የብዙዎችን ልብ የነካዉ የጉዱ ካሳ ታሪክ። 1ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ ህይወቴ እስከ ወዲያኛዉ ተቀየረ። በጣም አስተማሪ ታሪክ። የእርቅ ማእድ ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000371013718 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስልክ 0961120295 ወይም 0923690833 ኤልያስ አድነዉ።
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb 11 ай бұрын
አቤት እናትነት ጀግና እናት ምላራቸው የልጁ ጀግናነት የናቱ ጠካራ አስተዳደግ እደሆነ ያስታውቃል ጀግና ነህ ልበብርሀን ነህ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰክ ነበር ብለህ እያወራህ እደምሰማ አልጠራጠርም እመቤቴ አትለያችሁ ምቴ ምርጥ ልበመልካም ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጥህ አቅም ያላችሁ እርዱት ❤❤❤❤❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
አለምሰገድ ግን የዚህሁሉ ህዝብ ምርቃት ምን አይነት የተባረከ ዘመንና ህይወት ያኖርህ ይሆን ታድለህ እንደአንተ መልካም ልብ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ድንቃችን ነህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 11 ай бұрын
ዓይዞ ዎንደሜ ለእግዚአብሔር የምሳኖው ነገር የለም ትድናሌ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ዘድሮ አለም ሰገድ ባትኖር ኖሮ ማን ይሰማን ነበረ መተፈስ በራሱ ተስፋነዉ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አሑንም አቅም ያብዛልሕ❤❤
@AzebbB74
@AzebbB74 11 ай бұрын
❤ ጀግና ብዬሀለው ወንድምአለም ሁሉም ለበጎ ነው
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 11 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነዉ❤ጀግና ነዉ የሚገርመዉ ደግሞ ሁሉንም ያመሰግናል አያማርርም የሚገርሙ family ናቸዉ ከነአናቱ ፍቅር ናቸዉ
@hiowtabate69
@hiowtabate69 11 ай бұрын
❤ ምንተስኖት በጣም ነው የምንወድሕ ምቴ ተባረከክ❤ወድመሠችን ❤❤❤❤😊
@mimimussie561
@mimimussie561 11 ай бұрын
I am praying for you. I appreciate you sharing your story very touchy. The feeling after listening this much thought soon i am coming in Ethiopia we will meet until that i will contact you or call you thanks
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 11 ай бұрын
🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 እግዚአብሔር ይርዳህ አቅራቢው 🙏🏽❤️
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 11 ай бұрын
Incredible mother and son 🙏
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 11 ай бұрын
ይህ ሚዲያ ግን የራሱ የጋዜጠኛ ነውን በቨድዬ ነበር የሚያቀረበው የእርቅ ሚዲያ የሚታወቅ ድንቅ ሰው ነው
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 11 ай бұрын
ይሄን ለምትሰሙ በሙሉ ምመክራቹ ቢኖር ማንንም አትመኑ ከልባቹ : እግዚአብሔርን ብቻ እመኑ ምክንያቱም ያመናችሁት ሰው ነው በብዙ በድሏቹ ልባችሁን ሚሰብረው የኔ ልብ በጣምምም ተሰብሮ በጣምም ሀዘን ላይ ነኝ እና እግዚአብሔር ብቻ ነው ባሁን ሰአት እያበረታኝ ያለው ስለዚ ሰውን አትመኑ : የእግዚአብሔር ቃል በራሱ ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ያለው ዛሬ ትክክል ነው የገባኝ ስለዚህ ውደዱ ግን አምነዋለሁ አትበሉ : ልባችሁ በምታምኑት ሰው የተጎዳ እግዚአብሔር ይጠግንላቹ እግዚአብሔር ያፅናናቹ እንባችሁንም ያብስላቹ ❤❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 11 ай бұрын
አይዞን ሰው እኮ ከነክፋቱ ይባል የለ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@mesfinmesi4938
@mesfinmesi4938 11 ай бұрын
Tenekara lege tesefa atekurete egezeabehare ale bereta
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 11 ай бұрын
አሚንን እህቴ የኔም አሁን ላይ ተሰብሬ ባመንኩት ተከድቼ ነዉ ያለሁት😢😢😢
@mahdergmeskel1430
@mahdergmeskel1430 11 ай бұрын
ZHopp
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው ✅✅
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 11 ай бұрын
አረ ማዘርዬ ይሄ የሠው ተንኮልና የሠይታን ተንኮል ተባብረው ነው እሡ እንደሚሠራ የት ኡእንደሚደርሥ ሥለሚያውቁ ነው በመተት እንዲህ ያረጉት ሥለዚህ አባታችን ጋር ይሂድና ይጠመቅ በመቁጠርያ ይቀጥቅጥ ይፈታል ሃይል የግዚያብሄር ነው
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 10 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ 🙏
@user-vp7vg5qc7j
@user-vp7vg5qc7j 11 ай бұрын
Fatere labgo naw yamymtaw allh afyehe ystahe
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 11 ай бұрын
Jegena nehe❤
@hiowtabate69
@hiowtabate69 11 ай бұрын
ሲስተር ወሠኔ እናመሰግናለን ❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@a.7466
@a.7466 9 ай бұрын
I love you,and I will pray for you And you will be heiled.
@user-qm9sw7pz4x
@user-qm9sw7pz4x 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ሰላምነው ሰላምክ ይብዛ እኔ ሳውዲ ትመጣለክ ብዬ ስጠብቅ ቀረክ እኔ በጣም ተነግሮ ማይጠገብ ታሪክ ነበረኝ እኔ አውን ሳውዲ ነኝ እንዴት ላግኘክ ልቤ በጣም❤❤❤❤
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 9 ай бұрын
Gobez😮
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 11 ай бұрын
ለምን ፀበል አትሞክርም ጉድዬ ሥኳርኮ መንፈሥ ነው
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d 11 ай бұрын
እውነት ነው ከሆነ በሁዋላ ምንማድረግ ይቻላል እንጂ መነካት አልነበረበትም
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 11 ай бұрын
Wede Protestant Church wusejiwu Eyesus yifewusewal . Le Egzabhier hulu qelal newu !
@redwave4776
@redwave4776 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tinanasser7927
@tinanasser7927 11 ай бұрын
Geta Eysuse yemhiet amelak Ersu mhieret yelakile bertu ena gena sew nhe ante!!!!!
@liyamotton2066
@liyamotton2066 11 ай бұрын
ለ28 አመት አይነስውር ሆና የኖርችዋን ወጣት መምህር ግርም ውንድሙ ጋር ሄዳ የዳነችውና በሬዎ ሁሉ የተነ የተንገረላት እንዳለች ሰምቼ ነበር እስቲ ካባታችን ጋር አገናኙት ይድን ይሆናል
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 11 ай бұрын
Wyne Des silu
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 46 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 144 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 575 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 3,7 МЛН