Ethiopia: አረብ ሀገር ያለሽ እናቴ ጉድሽን አልሰማሽ አጎቴ በ 12ዓመቴ ደፍሮ ሚስቱ አደረገኝ ይህን ጉድ ለማንም አልተነፈስኩም በአስታራቂ

  Рет қаралды 87,229

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 473
@ሜሮንትግራወይቲ
@ሜሮንትግራወይቲ 5 жыл бұрын
#አሳዳጊዎችሽ በጣም ልዩ ሰዎች ናቸው።ጥንካሬሽ አስተዋይነትሽ አነጋገርሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽ ይባርክልሽ እህቴ አይዘሽ ከጨለማ ባሃላ ብርሃን አለ ይባላል እናትሽ እምምምም ምንም አልረባችሽም
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ህይወትሽን ያበላሸው አጎትሽ ሳይሆን እናትሽ ናት ለሷያልተመቹዋት ቤተሰብ ለልጅዋ ይሆናሉ ብላልጅዋን ደናከተቀመጠችበት እየወሰደች የሰቃየችሽ 100% ጥፋተኛ እናትሽ ናት!!!!!
@ብሌንነኝየአባቴልጅ
@ብሌንነኝየአባቴልጅ 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ህይወትሽን ያበላሸችው እናትሽ ናት
@syedmuhammad9172
@syedmuhammad9172 5 жыл бұрын
Galaxy 7575 በትክክል
@zedhabashaw5866
@zedhabashaw5866 5 жыл бұрын
አትፍርድ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
እውነት እናትዋ ነች ህይሆቶን ያጨለመችው
@ritahyla4762
@ritahyla4762 5 жыл бұрын
Betkkl
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ነብሴ ይጨነቃል የሴት ልጅ እናት ነኝ በልጅቶ እድሜ ናት ልጅ እኔም ስደት ላይ ነኝ የልጅን ታሪክ የምሰማ እስኪመስለኝ ውስጤ ተረበሸ ፈጣሪ ሆይ ድካም ችግራችን አይተህ ልጆቻችን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅልን ጠላቴን እኔ እጠብቃለሁ ወዳጅን አተ ጠብቅልኝ እሚባለው ለካስ እውነት ነው የሚጎዳው የራስ ሰው ነው
@selamselamcell8269
@selamselamcell8269 5 жыл бұрын
አይዙሽ ፀልይ
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 5 жыл бұрын
ምን አጎት ነው ይሔ የሰው አውሬ ጥሩ ደረጃላይ ለመድረስ በርች እህቴ እሱን ግን ለህግ ማቅረብ ነው
@birtukantaye8571
@birtukantaye8571 3 жыл бұрын
@@selamselamcell8269 .
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 5 жыл бұрын
አሣዳግውቹን ሣላመሠግን አላልፍም ጥሩ ሠውች ናቸው የኔ ቁንጆ አንችግን ጥንካሪሽን አሥተዋይነትሽን ሣላደንቅልሽ አላልፍም አይዙሽ እግዚብሔር ይዘጋጀልሽ ነገር አለ ሑሉ ይልፍል
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት በየቤቱ ያለ ጉድ ቤት ይቁጠረው ጊዜው ከፍቷል
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 жыл бұрын
እድሜዋ ምንም እንኳ ለጋ ቢሆን ልቧ ግን በዚህ ሁሉ የህይወት ፈተና ያልተንኮታኮተ በጣም ጠንካራ ነው በተገፋን ልክ እንደርደር ጥሩ ነገርን ለመያዝ እንጂ ፈፅሞ አንውደቅ ይህች አለም ለተሸናፊዎች ቦታ የላትምና።
@ሙሉየኤልያስልጅ
@ሙሉየኤልያስልጅ 4 жыл бұрын
እኔን የኔ እናት በምን ልቤ ልቻለው ስቃይሽን 😭😭እኔም የ15 ልጅ አለችኝ ምንም እንኳን የሰው ልጅ ፈተና ልዬ ልዬ ቢሆንም የኔ ልጅ ስቃይ በሌላ መልኩ ቢሆንም ግን የልጅን እኩያ መልካምም ክፍም መስማት ያመኛል 😭😭😭እናትሽ ምንም የማትርባ ናት።
@fekeryebltel2183
@fekeryebltel2183 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አጎት ተብዬዉ ግን እግዚአብሔር ሂዯትህን የቁም ሲኦል ያርግብህ
@aabaaaa5003
@aabaaaa5003 5 жыл бұрын
በእውነት ያማል ውስጤን ነው የተሰበረው አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር የጅን ይስጠው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
@netsanetmasresha5451
@netsanetmasresha5451 5 жыл бұрын
betam yasaznal ayzosh yene konjo tesifa mekuret ayasfelgim tenkara ena gobez honesh agotshin angetun masdefat new yalebish
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ላንቺ ያለው አለ አይዞሽ ይህን ስል አቅልየ አይደለም በጣም ውስጤ አዝኗል የሚያሳዝን ታሪክ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 жыл бұрын
በጣም ነው ልብ የሚያደማው የኔ ቆጆ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ ሂወት ውጣ ውረድ የበዛባት ናት እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳሽ
@ሊሊሉሉ
@ሊሊሉሉ 5 жыл бұрын
ኢሄን ነበር ቆለጡን ቆርጦ ጠብሶ ማብላት
@ahabte
@ahabte 5 жыл бұрын
Upss 🤤
@shesnazseid5128
@shesnazseid5128 5 жыл бұрын
Tikikile balge
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 жыл бұрын
ቆርጦ የውሻ መስጠት እንጂ
@shesnazseid5128
@shesnazseid5128 5 жыл бұрын
@@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች ene wellahi zeméd mehale naw yadekut ere betam benkebkabe naw yadekut hooo
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ አረገው ነበር በተኛበት ይህ እብድ
@hayatkedir8143
@hayatkedir8143 5 жыл бұрын
Allah yrdache welahi betam new Yazekut dbdebawn bagezkuche
@muhanadkhappaz6011
@muhanadkhappaz6011 5 жыл бұрын
ለልጃ ህይወት መበላሸት እናታ ተጠያቂናት
@abdallahgpoor8047
@abdallahgpoor8047 4 жыл бұрын
atfrd new mebalw
@taguyohanis9660
@taguyohanis9660 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ እግ/ር መልካም ያድርግልሽ ይህም ያልፋል እናትሽ ግን ማፈሪያ ናት የልጅዋ ህመም ማይገባት አሳዳግዎችሽን ሳላመሰግን አላልፍም መልካሙን ሁሉ ከልጆቻቸዉ ያግኙ
@sarasaraki465
@sarasaraki465 5 жыл бұрын
እረ በፈጠረህ ጌታ አንተም እህት ወይ ልጅ ይኖርካል ይቺን ልጅ ይህንን ስው ለፍርድ አቅርብላት
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
እኔም የምለው ይሄን ነው አሁንም አልመሸም ይሄ ሰው ለፍርድ ካልቀረበ ይሄ ቃለመጠይቅ ዋጋ የለውም
@axolotl5282
@axolotl5282 6 ай бұрын
U are amazing .. u will be ok god is with u ❤️
@mulualemteshome6446
@mulualemteshome6446 5 жыл бұрын
Already she is out to the public, please bring to JUSTICE, JUSTICE, JUSTICE, this is so painful.
@elsashinjuku886
@elsashinjuku886 5 жыл бұрын
ገና እኮ ህፃን ልጅ ነሽ አይዞሽ አጏትሽን ግን አሲድ ነበር በመርፌ መውጋት
@selamselam6036
@selamselam6036 5 жыл бұрын
አረ መላዉ ሠዉነቱ ላይ ነበር መድፋት
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 5 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ ማረን ይቅር በለን፫😭😭😭
@ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ
@ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንች ትልቅ ልጅ ነሽ ትልቅም ትሆኞለሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ ጠንክሪ ማር አጎትሽ ግን በጣም ክፋ ነው
@abatehegana4431
@abatehegana4431 5 жыл бұрын
Agotish ayidolam isu.satan new 666.geta yafirisahu.
@destadestaa8210
@destadestaa8210 5 жыл бұрын
Betam Yegeremal Lezih Hulu Tefatega Enatywa Nat
@selam1540
@selam1540 5 жыл бұрын
She is Amazing, she is very strong
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ልጁቱ ጋዜጠኛ ወይም ድራማ ብትሠራ ድምፁዋ ያምራል አነጋገርም ትችላለች ፐፐፐፐፐፐ ምንቴ እናንተጋ አሠሩዋት ድምፁዋ ዋው
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም አስታራቂዎች እንኩዋን ደና መጣችሁ እስቲ ምንተስኖትን እንደኔ ሚወደው በጌታ ስም ምኑን ነው ምሰማዉ አቤቱ አንተ ከንደዚህ አይነቱ ሰዉረን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏 እውነት ሰው እንዴት ተጨካክኖዋል በጌታ ግን እናቷም ጥፋተኛ ናት ብዬ አስባለሁ እንዴት የልጁዋን መጎሳቆል አይታ በድጋሚ ለዘመድ አሳልፋ ትሰጣታለች እኔጃ እኔ ለሰማዉት እራሴን አመመኝ 😭😭😭😭😢😢😢
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይሄንን የሚያስረሳ ትልቅ ነገር ያድርግልሽ ልጅ ከወላጁ ጋር ነው ማደግ ያለበት
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 5 жыл бұрын
😢😢😢 l zosh ehet, yehonebesh hulu yekefu sew sera anchin alsebereshem, bertatachen nesh bezi tadage edmeash astemarshen! Heyweteshen bemedrek asayen gobzesh!🤗🤗🤗
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ከ ኣጎታቸው የወልዱ ሁሉ ኣሉ:: ወጥታ ስላወራች ብቻ እርዳታ ይደረግላት ሌላውንም ተጎጂ ለማበረታታት ይጠቅማል::
@naeemajamal9853
@naeemajamal9853 5 жыл бұрын
ወዶች አላህ ሂዳያ ይስጥ ኡፍፍፍ ሴቶች ተጠቀቁ ወንዶች ከፉ
@እመቤትፀደቀ
@እመቤትፀደቀ 5 жыл бұрын
Hulum wonde ande aydelme sente malkamocheme aluwe sere kefume aluwe selaze hulum sew ande aydelme
@HiHi-cg2ux
@HiHi-cg2ux 5 жыл бұрын
Yen kiemem egzabher yerdash berch betam.gebz nesh 16'amet malet yemetnagerw betam gebz nesh
@emanyoutub8004
@emanyoutub8004 5 жыл бұрын
Negegereshi ayetegebem. Yekalate atekakemeshi. Betam Arife Nwe mami ayezoshi brechileg Allhe yagezeshi
@camelliavalentini3067
@camelliavalentini3067 5 жыл бұрын
This so hard to listen Her mother should have left her with her adopted family What makes her mother think her siblings would treat her daughter better than they treated her at her young age I am so glad she returned back to her adopted families and got her grief out and regain her freedom. We should all give her admiration to tell the whole world I hope her uncle will get his punishment
@sameerahassen9411
@sameerahassen9411 5 жыл бұрын
አሳዳጊዮቹዋ አመስግኑልኝ እባካቹ በጣም አስደስተውኛል እህቴ አንቺም አላህ ይርዳሽ አይዞሽ እንዳልክም እንደዚህ አይነት የተደበቀ ቁስል አውጥተህ ለህዝብም ትምህርት እንዲሰጥ ለተጎጂው እርዳታ ይሆናል ለምታደርገው ጥረትክ አላህ ምንዳህን ይክፈልክ የርቅ ማድ ምርጦች።
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 5 жыл бұрын
You are strong God bless you Jesus love you amen and your life is good now dont worry🙏🙏🙏🙏🙏
@MylifeinKorea0479
@MylifeinKorea0479 5 жыл бұрын
Berchi♥
@elsakonjo2697
@elsakonjo2697 5 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ እግዚያብሔር ይርዳሽ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
አይዞሺ የኔ ቆንጆ አጎት ተብየው ጅብ ይጌትተው ና ለህግ መቅረብ አለበት ዝም ተብሎ ሊታለፍ አይገባም
@addiswoled6526
@addiswoled6526 5 жыл бұрын
ወዪ ኢትዮጲያ አገሬ የሜሰማው ጉድ እ/ር አንድቀን ሰለልጇቹ የመጣል የኔ ቆንጇ ጌታ ዪጠብቅሽ የቀረውን ዘመነሽን
@mulualemteshome6446
@mulualemteshome6446 5 жыл бұрын
She have to get justice, this is a big issue, the guy must be punish by the law.
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ምንትየዋ አደራ ከወላጅ እናቷ ጋር በግልፅ እንዲነጋገሩ እርዳት አደራ።
@kasukkasu85
@kasukkasu85 5 жыл бұрын
Agotuhani kulatu yekorte
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 4 жыл бұрын
ምንቴ ይህን ሰው ለፍርድ ካላቀረብከው በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቅሃል ። ምክንያቱም ለነብስ አባት የሰራኸውን ሀጢያት የምትናዘዘው በፀሎት ወደጌታ እንድትቀርብ እና እንድትነፃ ነው። አሁንም ባንተ በኩል ለህዝብ ያቀረብከውን ወንጀል ግለሰቡን ለህግ እንድታቀርብና እንድታሰማን በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሃለሁ። እንደምታደርገውም እተማመናለሁ
@mrphone5417
@mrphone5417 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ልጂን አደራ
@gualtegrayselamneakhiadeye3946
@gualtegrayselamneakhiadeye3946 4 жыл бұрын
Enalilah betam yekbdal enatewa gen betam tefatga nat leraswa yalhonu biatsebwa lelejwa asalfa setachat
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሴት መሆን ብዙ ፈተና አለው ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ኡፍፍፍ
@hanualisho1496
@hanualisho1496 5 жыл бұрын
wey mare ayizosh Esu sew Adelem Jini New Allah yisirahun Yisetewal
@አብዱራህማንየአላህባራያ
@አብዱራህማንየአላህባራያ 3 жыл бұрын
መርፌ ወግተው ይህ ሰዉመሀን ነበር ማርያም የኢትዮጵያ የሴት ልጅ ስቃይ በጣም ነው የሚሰማኝ በስደትም በሃገርቤትም አስገድደው ሲደፋው አንዳንድ ሰው ልብስ ሲለብሱ ሰው ይመስላሉ ሰይጣ ናቸው
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
እር በስመአብ ምን ጉዲ ነው እግዜኦ ጊዜው ያሳዝናል የኔ እህት እግዛብሄር ያበርታሽ😦😢🙏🙏🙏
@Amdo.m
@Amdo.m 5 жыл бұрын
በጣም ያስዝናል ከሰው ልጅ እንስሰት ይሽል ይሁን ለእነታዋ ማንገር አለበት እኔ አንድ የምያውቅ ታርክ አሌ የዘሬ 15 አማት አከባብ ለአባታዋ የወለድች ልጅ ነበርሽ ልጅታዋ አሞት ናዝሬት ቦኩ ፀባል ብሎ ከክፍለ አገር አመጥታዋት ናዝሬት ሆቴል ይዛዋት አድር ልጅታዋ አራገዛች ሆድ እየገፍ ስመጣ እነታዋ አወቀች ለማን እንድራገዜች ለእነት ነገረች ወለዴች ከዝህ ሕፅኑኑ አሰወገዱት ውሽት እንዳይመስለችሁ ጌታን በጣም የምያውቃችሁ ቤታስብ ነችሁ
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
lopeso hadiso yebase ale agerikin atilikeki!!
@rahwa138
@rahwa138 5 жыл бұрын
ውይ ወንዶች ሴትን መድፈር እራሱ ሃጥያት ሆኖ ሳለ ጭራሽ የእህትህን ልጅ መድፈር ደግሞ እንሰሳነት ነው፡፡ ልጅህ ማለት እኮ ነች፣ ከስዋ ጋር ተኝተህ ምን አይነት ደስታ ነው የምታገኘው፣ እንስሳ
@saraeid1564
@saraeid1564 5 жыл бұрын
0
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 жыл бұрын
Eko
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ
@የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ውይይይ ሰው አውሬ ሆኖዋል ግን ጠንካራ ነሽ በርቺ
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 5 жыл бұрын
menta thx for sharing
@hayatestifanos1170
@hayatestifanos1170 4 жыл бұрын
ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች እናትየዋ ስደት የችበት ምክንያት ላድ ልጃ ብላ ነው ስለዚህ ብዙ አማራጮች ነበራት ለምን ቢባል አንደኛ ነገር ልጃ እንደምትለው ከሆነ ከባላ ጋርስላልተስማማች ወደ ቤተሰብ ስትሄድ ቤተሰቦቻ አልተቀበላትም ያስጠጋት ቤተሰቦች በደንብ እያሳደጋት ነበር አጎትም ይሁን አክስት አሁን ልጅቱን ለማሳደግ የፈለጉት እናትየው ስለምትሰራ ገንዘብ ስላላት ነው እናትየው ጥፍታ እትና ወንማን ማመና ነው እንጂ ቤት ተከራይታ ለልጃ ሞግዚት ቀጥራ ማሳደግ ትችል ነበርልጅቱ ግን በጣም ታሳዝናለች አይዞሽ
@rahelyalew158
@rahelyalew158 5 жыл бұрын
እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን ግዜው እንዴት ከፍቶል??????
@estherlove78
@estherlove78 5 жыл бұрын
Hi Selam endet nachu ye egzabher selamta yi bizalchu Ayyyiiii ye lijutuwa enat min hona naw wedeza ye wesedachu Bafit aras hona embi ye alut zare min tegegna
@mesimesi6397
@mesimesi6397 5 жыл бұрын
እውነት አቺ ጥንካራ ልጅ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዝመንሽን ይባርከው ለብዙ ሴቶች እህቶቼ አርያ ትሆኛልሽ
@abebasibhato7694
@abebasibhato7694 5 жыл бұрын
100% ከማንም በላይ የበደለችሽ እናትሽ ናት ከነዛ መልካም ሰዎች(ኣሳዳግዎችሽ)አስወጥታ ስኦል ውስጥ ከተተችሽ።ቤተሰብ ተብየው እኮ መጀመርያ አናስጠጋም ብለዋት እነዛ መልካም ሰዎች ግን ቤታችን ቤትሽ ነው ብለው በራቸው ከፍተውላታል ብያንስ ይሄን ውለታ እንዴት ረሳችው ? እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን አይዞሽ እህቴ ለኣሳዳጊዎችሽ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል
@tirhastsegay905
@tirhastsegay905 5 жыл бұрын
ayzoshyene konjo
@rabiyaabate8535
@rabiyaabate8535 5 жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል አይዞሺ ጠንካራ ነሺ
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 5 жыл бұрын
እኔ አንችን ቢያደርገኝ አጎት ተብየውን ነበር አስተኝቸ በጀርባው የማርደው የሱ አይነት የረከሱ ወንዶች በዚች ምድር ላይ የአንድ ሰዓት እድሜ እንዲኖረው መፍቀድ ራሱ ወንጀል ነው
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
ጥፋቱ እኮ ከናቶ ነው ምክኒያቱም ቤተሠቦቾ በወለደች በአርባ ቀንዋ አናስገባም ያሉት እንዴት ልጅቱን አሳልፋ ትሰጣታለች ኡፍፍፍ
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 жыл бұрын
Ewnet new
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
ዘመኑ አልቆበታል ወዳጄ ልጆቻችሁን አደራ ለቅርብ ዘመድም ትታቹ የትም አትሂዱ እባካቹ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
tekekellllll ufffff
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Ewnet New mar
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 жыл бұрын
Tkkl
@HiHi-cg2ux
@HiHi-cg2ux 5 жыл бұрын
Eyh wendm sayhun.aganet new benatachu yetaser
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ
@adiamteklehaimanot3397
@adiamteklehaimanot3397 5 жыл бұрын
Omg 😭😭😭😭😭😭very sad 😢
@ethiopiacollectlns2602
@ethiopiacollectlns2602 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሴት መሆን ችግር ነው እህቴ
@rahelangelo978
@rahelangelo978 5 жыл бұрын
እና በህግ ላይጠዬቅ ነው?
@addisalamgetanah4427
@addisalamgetanah4427 4 жыл бұрын
Yahe yanem tarik naw 😭😭😭😭ayazosh hulum yalafal yanya yasetoch saqay bazu naw anchi enkan edalun aganyatash tanfashaw ene 15 amate naw yadarasabany ahun gin 24 amate naw egazabaher yamasagan basalam eyanorku naw gin wand lij lane aware naw kaza gize jamaro 😭😭😭
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 2 жыл бұрын
አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ
@ሸምሲይሁሴንሸምሲይሁሴን
@ሸምሲይሁሴንሸምሲይሁሴን 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😰
@shagithushagithu6852
@shagithushagithu6852 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👉☝
@ፍቅርአዳነ
@ፍቅርአዳነ 5 жыл бұрын
አረ በማሪያም እኔም አለኝ ለማንም ያልተነፈስኩት ቁጥሩ ዋትሳፕ አይሰራም
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
fikir adane anichim be agotish new?! bemidiya batakeribiwum lebetesebochish/ lezemedochishim enidalinegerish new yemiredawu! gin betam adinakish neyi enidemiredswu besiga zemed mekakel enidehone eredalehu zimidina enidayikoret arigeshal esun be wonijelu fetari yiteyikewal! hidiya yisitish anichi yesun misitir metebekish fetari degimo nege betinisae ken yanichin misitir yitebkilishal! gin bitinageri wuridetu yanichi sayihon yesu neber asigediddoshi newuna!
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@ስሜ በእናቴ እና በውዶ እህቴ ይጠራልኝ የደሴ ልጅ ተበራክልኝ ወንድሜ
@ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ
@ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@Dfg-wd9oh
@Dfg-wd9oh 5 жыл бұрын
ጠንካራ ነሽ እኔ ብሆን እራሴን ከማጥፍቴ በፊት እሱን ነው የማጠፍው
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ይሄ ሁሉ ኢትዮ ውስጥ ነው😭 ለነገሩ ሃገራችን ጭካኔን ከተለማመደው ስነበተ😭
@tgtg7852
@tgtg7852 2 жыл бұрын
ለዚ ሁሉ ሥቃይ ተጠያቂዋ እናት ተብየዋ ነች ምን አይነት ሀሪዎሥ ቤተሠብ ናቸው
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
Ayizosh ehite berititesh temare ewunet tenkare liji nesh beze edimesh yihn yahil mekera
@fantayenegash9127
@fantayenegash9127 5 жыл бұрын
ግለሰቡ በሕግ ቢጠየቅ ለሌላውም ትምህርት ይሆናል
@rgatkahsay3118
@rgatkahsay3118 5 жыл бұрын
Min Aynet Enat Nat ychi Enat Atbalm.
@nice7303
@nice7303 5 жыл бұрын
ያስራ ሁለት አመት?? በጣም ይከብዳል ጌታ ሆይ
@abdikhan5527
@abdikhan5527 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሲዋጥ በመረቅ ሚባል ነገር አለ ሁሉም ያልፋና ተሪክ ሆኖ ይቀመጣል
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 5 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት እናቷ ግን ምንም አትረባም ልጇን ጥላ መሰደዷ ምንድነው ጥቅሙ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 5 жыл бұрын
መቅዲ የኔ አትፍርጅ እህቴ የስው ልጅ ካልተቸገር ልጁን ጥሉ አይስደድም ተባርኪ
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 5 жыл бұрын
@@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ ልክ ነሽ እሕቴ ማንም ቢሖን ካልተቸገረ አይሰደድም እኔም ስደት ላይ ነኝ ግን የሷ ነገር ያናደደኝ ልጇ 16 አመት እስኪሞላት ድረስ የልጇን ችግር ለመረዳት ሳታስብ መመላለሱ ጥቅሙ አልታየኝም በዛ ላይ ሴት ልጅ ናት እናቷ በቅርብ ልትኖርላት ይገባ ነበር በሕይወት እስካለች ድረስ የፈለገ ብትቸገርም
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 5 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ልክ ነሽ እናት እግዚአብሔር ይጠብቀን አያድርስ ነው
@tirhastsegay905
@tirhastsegay905 5 жыл бұрын
ere bakachu atkeldu
@betslotezewdie5448
@betslotezewdie5448 5 жыл бұрын
13 amete mulu kebade nwe esu eziii bmhona mndnwe yetkmchate leziii hulu tekate enata neche 100% tetyakii
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይበቀለዋል ግን እኔ የዝዋይ ልጅ ነኝ ማንም ሰው ሴት ልጅ እስከስምተኛ ክፍል ከተማረት ይበቃታል ምን ትሰራች የሚል ሰው የለም አይደለም ከተማ ገጠር እኳን ሴቶች ተምረው ትምርት ይጨርሳሉ ይህ ያቺ አስተሳሰብ ይሆናል ሁሉም ለቦጎ ነው አይዞሽ
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 Lemamen Emikebd new Mntea please yezin sew frd aseman Lbia ket Lil new
@salamonmariam4050
@salamonmariam4050 5 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም የምታስተላልፉ ወገኖች ትመሰገናላችሁ ግን ይህን የመሰለ ወንጀል በታዳጊዋ ላይ መፈጸሙ የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር ጉዳይ ነው ይህ ከሆነ ታዲያ መፍትሄው ምን መሆን አለበት? ይህ አጎት ተብዬው አውሬ ልጅቷን ህይወቷን አበላሽቶአል ስለሆነም በህግ መጠየቅ ያለበትና እድሜ ልኩን መታሰር ያለበት ባለጌ ነውረኛ ሰው ነው።
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 5 жыл бұрын
O my god ere ene bihone angetun neber yemkelaw egziabhern
@rahimamohrmashaallah9949
@rahimamohrmashaallah9949 5 жыл бұрын
Ayzosh
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ስለ እውነት ዛሬ ታምሜ ነው የዋልኩት የኔ እናት ጎበዝ እና ጠንካራ ልጅ ነሽ ንግግርዋ 16 ልጅ ኣትመሥልም በጣም ገራሚ ናት እሱን ግን ለፍርድ መቅረብ ወይም መታከም አለበት በጣም ያሣምማል የሚቅሙ ወንዶች ሲጀመር ማገናዘብ ኣይችሉም ።በጫቱ መርዝ ይሁንባቸው ።ህግ የለንም ፈራጅ ፍትህ የለንም ተፅፎዋል እንጂ እነ ስንታየዉን ጃኛ ነት ቢሾሙልን የሴቶች ትክክለኛ ፍትህ ይገኝ ነበር ለሆድ አደር ተሹሞ ኣለቁ ኣነቡ ታመሙ ሴቶቻችን ።ወለሂ ስንቴ ኣብሯት ስያምጥ የነበረው ህመም ለኔም እየተሠማኝ ነው ያለሁት😭
@iamfine6333
@iamfine6333 5 жыл бұрын
ዋው ትልቅ ልጅ ነሽ ።ከእድሜሽ በላይ ።እግዚአብሔር ያሳድግሽ ።ቅመም ነሽ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑረ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑረ በኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶች ጥቃት ይቆም እባካቹሁ ውንዶች ከእንስሳ ውድ ስው ተቀየሩ ማለት ሁሉም ውንዶች አላልኩም እኔም ውንድ ልጀ በጣም ነው የምፈራው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹሁ
@yishakasfaha4266
@yishakasfaha4266 5 жыл бұрын
Minalbat sidegagem normal meslowat esuwam amnabet lesu feeling adrobat endayhon lidrat sifelg tenada endayhon! Kalhone endet 4 amet mulu mistir argaw tiqoyalech Le asadagiwocha lidruwat endehon kenegerechachew lemin wanawn guday alnegerechachewm. I think lij bithonm yesuwam involvement yalebet meselegn.
@ebamelwendararsa8439
@ebamelwendararsa8439 5 жыл бұрын
Sitinager kesemahati normal mesilong neber bilalechi cause ye amet liji nat ! Gin mecheresha lay ye higi balemoyawa yemitisetewin gelesta bitisema des yilengal
@arsemadawit7319
@arsemadawit7319 5 жыл бұрын
እናትሽም ጣም ጥፋተኛ ናት አንቺ ግን በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም
@abemtina7672
@abemtina7672 3 жыл бұрын
እነኛ ከ40ቀንልጅ ሆና ያሳደጉዋትን እናትና አባት የሆኑዋትን ቤተሰብ እያስተወች የገዛ ልጁዋን የምታንከራትታት ምን አይነት እናት ነች ይቺ?
@nassirsiraj7846
@nassirsiraj7846 5 жыл бұрын
You are very very smart girl I think your mom is ro blame on my point of view
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 5 жыл бұрын
ምትዬ እባክሕን የሕጻናትና የሤቶች ጥቃት እዲቀር በዚሕ ፕሩግራምሕ የሑነ ነገር አድርግ እሺ ውዴ የሑነ ነገር አድርግ
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
ልጅ ያላቹው እባካቹው ግልፅነት ይኑራቹው ከልጆዎች ጋር እኔ ወንድሜ ልጄን እንደዚህ ቢያረው አላህ ይቅር አይበለኝ ውይ አርደዋለው ወይም ቆለጡውን ቁርጥ የማረገው
@የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ
@የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ 5 жыл бұрын
ክክክክ አያድርስ በይ ቆለጡን እንዴት ትቆርጩዋለሽ
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 жыл бұрын
ጥፍተየናቲቱነው ውንዲናሲትአንድላይአይቅምጥምስይጣንያሳስታልብሱምአልፍርድም
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
merema husen musitefa koletun sisetish ayidel?!
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
merema husen musitefa be kolet litichekisi?! kemiseshiwu kehone achekisim! gena sitayiwu enikuwan litikorichiwu bedesita finiknik tiyalesh!! kkkkk
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
@@sherifali4297 Kkkkk era atisekan ba nateh ena tanideja nawe
@genitube7957
@genitube7957 5 жыл бұрын
Ayzish yene meskein ehte
@fantayenegash9127
@fantayenegash9127 3 жыл бұрын
እናትሽ ነች ጠላት የሆነችብሽ በሰላም ተደስተሽ ከምትኖሪበት ከአንዴም ሁለቴ እየወሰደች ለመከራ የሰጠችሽ አሁንም ቢሆን እሷም ሆነች አጎትሽ ሕግ ሊጠይቃቸው ይገባል ሰውዬው የቃመው ጫት ሰይጣኑን አስነስቶበት ሲያሳብደው የሚሰራውን አያውቅም
@misraktafari6748
@misraktafari6748 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እውነት
@sarasaraki465
@sarasaraki465 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህ ቤተስብ ስልጣን ናቸው አራስ ልጅ ይዛ ገንዘብ ሳትይዢ አትገቢም ብለው አብረው ልክ ብር ሲያዩ ምስኪን አሳዳጊዎችዋ ባሳደጉ ከእነዚህ ነፍስ በላ ወንጀለኛ ቤተስብ ሁሉም ለእግ መቅረብ አለባቸው
@swekasa415
@swekasa415 5 жыл бұрын
bsmam egzabr menaynet see nwe gen yua gen betame yasazenal 😌😌😌😌😌😌 gen mendnaw ymetrdot yehleg eko sweywe huge fet mkerb alebt. yhaswe banes eko ayemselm yha awera ensesa lgelswe ayhelem bewnte Ethiopia weste wey fetare 😢😓😭😭😭😭er huge lsatoh yelme men aynat enat nate awera hekage betame yasazenal 😌😌😌😌
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
Ayizosh ehate Egizhber amilk hullun chayii elshdayi kee dabillos sera yawitash endailk wendime Egizhber edimakin yarizimilen
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/EPISODE 06
1:10:23
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 292
ለሽያጭ የወጣ ጭ ን | Ethiopian love story | Yesewalem
1:06:02
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 7 М.