Ethiopia: ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሠ በ1992 ዓ.ም ወደ አሜሪካ በምትሄድበት ዋዜማ በቤቷ ተገኝቶ ያደረጉት ጨዋታ

  Рет қаралды 54,799

Ethiopian View

Ethiopian View

6 жыл бұрын

Ethiopia: ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሠ በ1992 ዓ.ም ወደ አሜሪካ በምትሄድበት ዋዜማ በቤቷ ተገኝቶ ያደረጉት ጨዋታ (Dereje Haile with Maritu Legesse)

Пікірлер: 42
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ውይ ቀጣም ደስ የሚል የቋንቆው አጣጣል የአነጋገር ዘይቤው ዋው አገራችን እኔ ለነገሩ ኦሮምኛ ባልችለውም ተነጋገሩ እስኪ ልስማችሁ እላለሁ ከጊንጪ ዘመዶቼ ሲመጡ ዘፈኑንማ የሚችለውም የኔን የኽል አይሆንም።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ አዜብ ትችያለሽ 👌👌እረጅም እድሜእና ጤና ይስጣችሁ ማርዬ እግዚአብሔር በሰላም ለእናት ሐገርሽ ያብቃሽ 🙏
@ermiast2866
@ermiast2866 Жыл бұрын
I love it !Maritu is beautiful soul
@March.T
@March.T Жыл бұрын
አዜብ ዋው ትቺያለሽ!!❤❤❤
@mecapartistfiliposalemu9931
@mecapartistfiliposalemu9931 Жыл бұрын
ማሪቱዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
@DESTAification
@DESTAification Жыл бұрын
ግሩም አቀራረብ ነው። ቀኔን አሪፍ አድርጋችሁልኛል። አመሰግናለሁ። የማሪቱ ድምፅ የጆሮ ማር ነው። ዘፈንዎችዋ የኢትዮጵያዊነት የማይሰበሩ ማገሮች ናቸው።
@AdamMoguzo
@AdamMoguzo Жыл бұрын
ደረጀና አዜብ በሳቅ አፈረሳችሁኝ። ለዛ ያለው ማርማር የሚለው ጨዋታችሁ በጣም አዝናናኝ ነው። በጣም ደሰ ይላል።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ere besak motkugne. So lovely. Dere and Azeb, I salute you. Maritu the legend.
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
ቆንጆ ሰራችሁት ዋው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you so much Dereje for this video. Our Great Maritu Congratulations for the pleasant reception from the country and her loved ones.
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Жыл бұрын
Both of you did a good job! Azeb very impressive!!
@berhanud4300
@berhanud4300 Жыл бұрын
ማርዩ የኔ ማር። ድምጧን ሰምቼ አልጠግበውም። ተዋናይዋን አለማድነቅ አይቻልም።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Yes Maritu is a real treasure
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
She is legend long leave my dear
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
Ðere and Azeb,Good Job.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
The most entertaining interview. God bless you all
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Жыл бұрын
1992 ላይ በፊት ሁሉምነገር አሪፍነበርሥትል ዛሬላይምንትልይሆን
@user-rn6zh8df2q
@user-rn6zh8df2q 6 жыл бұрын
ደረጀ እና አዜብ ምን ልሁንላችሁ በሳቅ ልትገሉኝ ነው ሀሀሀሀሀ ።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ምርጦችየ ስወዳችሁ
@Seya370
@Seya370 Жыл бұрын
who is azeb?
@tigis5540
@tigis5540 Жыл бұрын
Maritu Legesse ye ambaselua nigist rejim edmena tena
@genetalemayehu4655
@genetalemayehu4655 Жыл бұрын
ግሩም ነው ደረጀ እና አዜብ አቀራረባችሁ ይጥማል ማሪቱም ማር ናት❤
@thomasaraya6981
@thomasaraya6981 Жыл бұрын
Wow very nice memory
@Abebu374
@Abebu374 Жыл бұрын
ማርያምን እኔ የተወለድኩት 1992ነው 🥰
@user-sn4mx4oy5y
@user-sn4mx4oy5y Жыл бұрын
እች ማርዬ አይደለችም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ ከበደ መሃመድ ወሎ የፍቅር ሃገር
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Who is the girl played Maritu? Superb
@zewditu4182
@zewditu4182 Жыл бұрын
Nice one
@brookeisaac7161
@brookeisaac7161 Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-kb8wi3ck2q
@user-kb8wi3ck2q Жыл бұрын
הייי
@meharimenesha7902
@meharimenesha7902 Жыл бұрын
Weyne des sitilu azi ena dere hulem radio madamet des sil...
@merontesera1364
@merontesera1364 Жыл бұрын
Dere&Azite sewodachu
@meskibiru9314
@meskibiru9314 Жыл бұрын
Wow, እንዴት እንደሚ ጥም
@masreshalakachew6535
@masreshalakachew6535 Жыл бұрын
አይ ግዜ
@ehetagegnehuasfere5552
@ehetagegnehuasfere5552 Жыл бұрын
Never laughted like this.
@user-sn4mx4oy5y
@user-sn4mx4oy5y Жыл бұрын
አሁን ገባኝ
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Жыл бұрын
💖💖💖💖💌💌😂😂😂
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
ክክክክክ ትችላላአችሁ
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 weye besakkkkk
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወርቃማው
@grmbyn1
@grmbyn1 6 жыл бұрын
Wow!
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН