Ethiopia:

  Рет қаралды 236,162

Yarada Lej Tube

Yarada Lej Tube

Жыл бұрын

#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.Gud Fela is a comedy show which is a produced by shadow film.Only on Yarada Lej Tube.Gud Fela
Ethiopian New Amharic comedy 2022
Copyright ©2020 Shadow Film Production
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa
Ethiopia
Ye Arada Lij Tube
Shadow Film Producation
#Ethiopian Movie
#Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_)_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
#ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Yarada Lej 5
#wayne Yarada Lej 5
#ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
#የአራዳ ልጅ 5
#weyne yearada lij 5
#yearada lij 5
#Biruk_Tamiru

Пікірлер: 131
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው እዳመላቹ ካላቋረጣችውት
@opto731
@opto731 Жыл бұрын
እቺ የሜላት ጓደኛ ግን ትችላለች👏👏👏
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪም አዝናኝም ነው thanks 👍❤🙏
@shumaiya5915
@shumaiya5915 Жыл бұрын
💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹በጣም ቆጆነው ግን ደቅቃ ቢጨመርና በሣምንት ሁለት ጊዜ ብለቁልን ጥሩነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alem4310
@alem4310 Жыл бұрын
ይትቤ ሚስኪን ማንም አይሰማው አሁን ላይ እሚአወራ እጅ እሚሰማ ጠፍቷል ጥሩ ድራማ ነው አንድ ነገር ሲወራ የእራሱን30 ያወራል😔
@ሂወቴ
@ሂወቴ Жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ከክፉ አደጋ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ብቅ ይበሉ አብረን እንደግ
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 10 ай бұрын
አሚን!❤
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሲትኮም ቀጥሉበት😍😍👍
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትመስሉኛላቹ ምክንያቱም የተመልካቾችን ፍላጎት አሳክታቿል እናመሰግናለን አሁን ደሞ ደቂቃውን ጨምሩልን ቢያንስ 20ደቂቃ ይደረግ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ
@freedomaugustus1555
@freedomaugustus1555 Жыл бұрын
አስረኛው ክፍል እስኪለቀቅ ድረስ እየጠበቁ ነበር። ይሄው ከች አለ አሁን 😂❤
@feyankasied8086
@feyankasied8086 Жыл бұрын
የዛሬው ለየት ይላል ደጋገምኩት በርቱ
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Arfi new enamsegn alen bertu
@zahraalzahra7070
@zahraalzahra7070 Жыл бұрын
ውይ ጉድ ፈላ በሳቅ ገደላችሁን
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Жыл бұрын
ፈታ ያረጋል ግን ደቂቃው ሲጀምር ያልቃል
@erilove4162
@erilove4162 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ,,,,,ሰርግና ፖለቲካ,,,,OMG,kkkkkkk
@abudi54
@abudi54 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በተለይ በሳምንት ሁለቴ መሆኑ አሪፍ ነው በርቱ
@mohammadkhadar9484
@mohammadkhadar9484 Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ይሄ ኮሜዲ🥰 እና በብዛት ለምን አትለቅቁትም? በጣም እያቆያቹ ነው ምትለቁት
@sarayohans3604
@sarayohans3604 Жыл бұрын
በርቱ የሀገሬ እንቁወች❤❤❤❤❤❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
ምርጦቼ ሶፊዬ 2,ቀን እናመሠግናለን
@mesfinhaileslassie1041
@mesfinhaileslassie1041 Жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ቀን ያላችሁት ጥሩ ነው ። ነገር ግን ደቂቃውን እንዳትቀንሱት።
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
ምኑ ይቀነስ በጣም እኮ አጭር ነው
@zereyakobqalab3781
@zereyakobqalab3781 Жыл бұрын
15:15' እንዴዴዴዴዴዴ ኤ 😁😄😆😂😃😝
@nuratube8673
@nuratube8673 Жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ኮሚድ ድራማ
@ሂወቴ
@ሂወቴ Жыл бұрын
ኑራ እንደማመር
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Жыл бұрын
ብሩክ ታምሩ ትችላለክ
@yyyy1372
@yyyy1372 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ፈጣሪ ይርዳቹ
@ergbyoutube2778
@ergbyoutube2778 Жыл бұрын
ኧረ በሳምንት 1 ጨመር አድርጉበት በሳምንት 3 ይሁን አንድ ቀን ዘለን አንድ ቀን ይለቀቅ ማስገኞ ሀሙስ ቅዳሜ ይሁን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
😁😁😁ሜሉ ጀለሷ 💝ሸዋ አሌክስ ❤ሶፊ 💝ጆን 💝ሁሉም ምርጥ እዲዲዲ 🤣
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ዋው እናትና ልጁ እዴትነው የሚናበቡት በርቱልን የአራዳ ልጆች ሲቀጥል ኖትፊኬሽን አልደርሰኝ እያለነው በህግ አምላክ ??
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
በጣም በጣም እንዴት እንደሚናበቡ ጎበዝ ናቸው እናመሰግናለን
@Kindness4allhumans
@Kindness4allhumans Жыл бұрын
ጉድ ፈላ፡ አስቂኝ እና አዝናኝ ኮሜዲ! በሳምንት ሁለቴ መሆኑ በጣም ጥሩ ነው። በርቱ!
@goyitomtekle2580
@goyitomtekle2580 Жыл бұрын
aynefam seytan ynfachu !
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Жыл бұрын
ዎውውውው
@fafilove9245
@fafilove9245 5 ай бұрын
ወይ በሳቅ 😂😂😂 👍
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Жыл бұрын
Besamenet 2mehonu tiru naw ghen dakekaune camirubate ebakachu
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 Жыл бұрын
ጥሩ ድራማ ነዉ ሜልዬ ስወድሽ
@abiy3408
@abiy3408 Жыл бұрын
Bravo so far I like it. It's better than other comedy series.
@BlenBlen-ku6bj
@BlenBlen-ku6bj 2 ай бұрын
Are des setlu❤❤❤😊
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
እኳንደህና መጣችሁ🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ😂😂😂😂😂😂
@user-kp3rx9jo6r
@user-kp3rx9jo6r Жыл бұрын
ሜሉና ልጅቷ መንግስት ያላወቀው ጦርነት ነው የከፈቱት ክክክክክክ
@user-rr4sk3ht4k
@user-rr4sk3ht4k Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘና የሚያረግ ነው ❤❤❤
@natanman3526
@natanman3526 Жыл бұрын
wow yabde nw arife nw brtou
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂😂😂😂
@saraaman4300
@saraaman4300 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@mehdiseid5394
@mehdiseid5394 Жыл бұрын
Betam koyachihuben eko
@UiYu-ce3hi
@UiYu-ce3hi Жыл бұрын
Yimechachu ketlubet😂😂
@user-ff1mz2mu4e
@user-ff1mz2mu4e Жыл бұрын
የምር ትመቻላችሁ ደግሞ ይተወናል አይገልፀውም ፓ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
በርቱልን
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
በትክክልየዘመኑትዳርእንደህነወሁሉምደርቦነወያለወ
@sarahteketel5687
@sarahteketel5687 Жыл бұрын
1st
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b Жыл бұрын
Well come 🌹🌹🌹♥️♥️♥️🍁🍁🍁
@solb6477
@solb6477 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው
@addiskebedekebede
@addiskebedekebede Жыл бұрын
ግን እኮ ያው አንዴ በሉት እዛው በላች እዛው ሞተች ነው አራድዬዎች
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
👌
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ክክክክክክ አዝናኝና ቁም ነገር ሲትኮም በርቱልን
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 6 ай бұрын
ሸዋፈራው ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
ዌልካም 😘😘
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-md1uc7ib5y
@user-md1uc7ib5y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
እሁሀሀሀሀሀ
@abdibrahim63
@abdibrahim63 Жыл бұрын
9 እና 10 ምንም ልዩነት ኣላየሁበትም
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አረ በሳቅ አሌክስና ማዘር😂😂😂😂
@Ezza572
@Ezza572 Жыл бұрын
መጣቹልኝ ፍታ ነው የሚታረጉኝ ይመቻቹ🥰🥰🥰❤️❤️
@teringo297
@teringo297 Жыл бұрын
🥰
@getahunzed
@getahunzed Жыл бұрын
ይመቻቼሁ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
ኧረ እንደው እንዴት እንደምትመቹኝ ግን 20 ደቂቃ የማትሞላ ሲያናድድ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
ይትባረክ ውሮን ታስታውሰኛለህ ደስ ይላል ግን ትንሽ ፖለቲካዋን ቀነስ አርጋት
@dreamtube6336
@dreamtube6336 Жыл бұрын
wow
@samuelmarkosemarkose5724
@samuelmarkosemarkose5724 Жыл бұрын
2nd negn
@alemayehutizazu1522
@alemayehutizazu1522 Жыл бұрын
You guys the best I can't wait next episode thanks 👍👍👍
@fekaduefante3141
@fekaduefante3141 Жыл бұрын
Guood
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
እውነት ነው አደለም በ90 አመት አረ በ20 አመትም በግድ ነው የወለድነው
@mengedegnawtube
@mengedegnawtube Жыл бұрын
Ye Dagi Eskista Dess Yilall
@genetwondimugfc3843
@genetwondimugfc3843 25 күн бұрын
እኔን፡የሚገርመኝ፡ጎበዝ፡የተባለ፡አርቲስት፡ቢመጣ፡ቢመጣ፡ሸዋፈራዉን፡የሚያክል፡የለም፡በቃ፡ይለያል፡ማርያምን፡ጥበበኛ፡ነዉ
@mujiboumer4333
@mujiboumer4333 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ👍
@saaa9448
@saaa9448 Жыл бұрын
በቃ በሰው ችግር መጨፈር ይሁን ይሁን መጨረሻችን
@astertolcha2555
@astertolcha2555 Жыл бұрын
አሰልቺ ነው
@Zebiba-3065tube
@Zebiba-3065tube Жыл бұрын
አረ ሆዴ ቆሶላ😂😂😂😂😂😂
@smachewabebe6014
@smachewabebe6014 Жыл бұрын
😂 haha she killed me
@estifanoschernet7281
@estifanoschernet7281 Жыл бұрын
Min tolo tolo alkutm ende yemin menkerafef new beken beken likekuln enji
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Жыл бұрын
አቤትማሽሞጠጥ ዝብለህ አግባ😂😂😂😂
@fadeelafadeela9061
@fadeelafadeela9061 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sewuzermedia2701
@sewuzermedia2701 Жыл бұрын
ከ 18 ደቂቃ 6 ደቂቃ ያለፈው ሳምንት የተላለፈ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
የእድሜ ሙሰኛ አላለችም ክክክ
@finotBerhantube2242
@finotBerhantube2242 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee Жыл бұрын
The best comedy sitcom ever Best actors and actresses too
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አርቲስቶች እቺን ባሪያ ግን አላውቃትም ግን ወድጃት ልሞት ነው
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee Жыл бұрын
@@millionlucky3742 Esuama fonkaye nat bro
@adinesfose5255
@adinesfose5255 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hayatnasserousbeto957
@hayatnasserousbeto957 Жыл бұрын
Endet mert conedy endehone
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ፈታ ነው የምታደርጉኝ
@dreamtube6336
@dreamtube6336 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Welcome 🙏
@user-fm4sb6wl8l
@user-fm4sb6wl8l Жыл бұрын
እረ እባካችሁ የዚህን ድራማ ደቂቃ ከፍ አድርጉት። በጣም አነሳ እኮ
@mehdiseid5394
@mehdiseid5394 Жыл бұрын
Er seat chemeru
@abela6426
@abela6426 Жыл бұрын
እናተ የድ ስርአት ልታመጡነዉ እንዴ
@amanibelay6199
@amanibelay6199 Жыл бұрын
በርቱ ብልግናችንን እንዲ ዓለም አቀፍ አርጉልን
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
የምን ብልግና
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ግን ተቛረጠ እዳትሉን መቸም ሳይጀምር ጨረሰ ልማዳችሁ ነውና
@finotBerhantube2242
@finotBerhantube2242 Жыл бұрын
ስለ ፕረዝዳንት የተባለው ነገር መልካም ንግግር አይደለም ደግሞም አስተማሪ አይደለም
@saramohmad2042
@saramohmad2042 Жыл бұрын
አረ ትንሽ አስረዝሙት ኢሄን አስር ደቂቃ ማይሞላ እያቀረባችሁ
@gabolgabol7891
@gabolgabol7891 Жыл бұрын
Hahaha😂😂😂😂😂😂😁😁😁🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👍👍👍👍
@amanibelay6199
@amanibelay6199 Жыл бұрын
ደራሲው ቀበሌ ነው እንዴ ሚሰራው ምንድነው እንዲ የወረደ ፖለቲካ ማውራት ብሩኬ ግን ቀበሌ መመላለስ አብዝተሻል መሰለኝ🙄
@fekaduefante3141
@fekaduefante3141 Жыл бұрын
Yohanes
@yafettewodros2919
@yafettewodros2919 Жыл бұрын
ኽረ ፊልም መስራት እፈልጋለው አሰሩኝ በጌታ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
አይን መጫወቻ መሰለሽ የማንም ስራፈት አላዋቂ የተጫወተውን የምናየው መፈሪ ያ
@yafettewodros2919
@yafettewodros2919 Жыл бұрын
ኽረ ጎበዝ ነኝ ክርስቶስን ወይ ፈትኑኝ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
@@yafettewodros2919 ,🤣🤣🤣🤣🤣
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm Жыл бұрын
Wedjwalw tmchtognal❤
@hanantekola8103
@hanantekola8103 Жыл бұрын
Enante erasachuko poletica ekonachu
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Жыл бұрын
10Q
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 25 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 61 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Betoch | “የአሁኑስ ይገርማል”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 368
31:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 508 М.
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
GOJU Amazing 99+
Рет қаралды 20 МЛН