Ethiopia | ከነዚህ የB12 እጥረት 7 ምልክቶች ካሎቦት ጤናዎ ከመቃወሱ በፊት ሃኪሞን ፈጥነው ያማክሩ| ሃኪሞች የሚያልፏቸው ምልክቶች | ከነመፍትሄው

  Рет қаралды 71,287

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

ማንኛውም ከ20 አመት እድሜ በላይ ያለ ሰው ይመለከተዋል ! የተብራሩት ምልክቶች ካሎት ሃኪሞ የደም ምርመራ እዲያደርግሎት የግድ ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 265
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ማንኛውም ከ20 አመት እድሜ በላይ ያለ ሰው ይመለከተዋል ! የተብራሩት ምልክቶች ካሎት ሃኪሞ የደም ምርመራ እዲያደርግሎት የግድ ነው TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!kzbin.infogaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png
@alemcharu6708
@alemcharu6708 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ የማይግርን ህመም አለብኝ ግን ቁጥርህን ባገኝ ደስ ይለኛል
@smasifatima9006
@smasifatima9006 2 жыл бұрын
Dokter be fetari ene betam yidekmengal sewuneten ende electric yikonetitengal tuten egren yakatilengal eski nigereng yalehut areb hager new yalehut hakim bet hije vitamn b 12 bilo medanit setungi gin mn tilengelek
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ በጠቅላላ የገለፅከዉ ምልክቶች አሉብኝ ብርድ ብርድም ሁላ ይለኛል በሙቀት ሰአት እና ከcvs pharmaci vitamin b12 ገዝቼ መዋጥ ጀምሬ ነበር ዶክተር ጋር ሳልሄድ እቃዉ በጣም ትልቅ ነዉ ኦቨር ዶስ ይኖረዉ ይሆን ወይስ ላይፍ ታየም መዋጥ ይቻላል ቫይታሚን ስለሆነ? thank you doctor
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 жыл бұрын
10q brother god bless y
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በገንዘብ እንኳን በዚህ ደረጃ ሊያስረዳን የሚችል ሰው በሌለበት በጣም ክብር አለኝ ።
@mec1169
@mec1169 8 ай бұрын
በትክክል በእውነት ዶክተራችን እናመሰግናለን
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አመግናለው ዶክተር ዳኒ ከዋሽንግተን ዲሲ ነኝ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር አምላካችን ሰላም ላንተና ለተወደደው ቤተሰብህ ሁሉ ይሁን ብሩክ ዶክተር ዳኒ
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@BH-id8px
@BH-id8px 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 2 жыл бұрын
እናመስግናለን፡፡ ዶ/ር ተባረክ፡፡
@genettekele6992
@genettekele6992 Жыл бұрын
ተባረክ
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባሪክህ ተባረክ🙏💙
@bisratteamerat6359
@bisratteamerat6359 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@buzumeshbeqele5258
@buzumeshbeqele5258 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@kassahungetachew8283
@kassahungetachew8283 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በውነት ተባረክ D.r
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 2 жыл бұрын
ዋው! እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ዶር ዳንኤል
@user-vo6fx2gw8q
@user-vo6fx2gw8q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 💞💐
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለምሰጠን ትምህርት እና መሰግናለን
@fikirtewolde8323
@fikirtewolde8323 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ክበርልን
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚ ምክር ነው
@dawite5944
@dawite5944 2 жыл бұрын
ወድሜ በጣም እናመሰግናለን ክብረትይስጥልን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ዶክተር ተባረክ❤️❤️❤️
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 Жыл бұрын
Tank’s Dr Dani
@kassaynishbelihu5109
@kassaynishbelihu5109 2 жыл бұрын
Enameseginalen edeme na tena yestelen
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 2 жыл бұрын
Tebarek
@temesgenregassa
@temesgenregassa 2 жыл бұрын
Thanks Dr.
@muluabraha9506
@muluabraha9506 2 жыл бұрын
Thanks 🙏 Dr
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 жыл бұрын
Enameseginalen yene xena berta 😍🙋‍♀️
@brhbrh8634
@brhbrh8634 2 жыл бұрын
Thnx❤️dr.
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
Thnkes d/r so much
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 2 жыл бұрын
Tebarek ybzalhe wendma
@tigistendilalu6006
@tigistendilalu6006 2 жыл бұрын
Thanks doctor Daniel
@adanechbelay8734
@adanechbelay8734 2 жыл бұрын
Thank you so much
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you! Dr Daniale
@tsehaygebre4879
@tsehaygebre4879 2 жыл бұрын
Thanks so much Dr
@koket4315
@koket4315 2 жыл бұрын
Betam betam thank you
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 2 жыл бұрын
Thank you doctor
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@zewdneshkebede476
@zewdneshkebede476 2 жыл бұрын
Thanks
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Жыл бұрын
Thank you Dr endate ayenet ken sew yebezalen egezabeher yebarekih ewunet
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 2 жыл бұрын
Thank u so much.....Dr Dan
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 2 жыл бұрын
God bless you my brother
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
U do great job keep it up tnx
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
You are the best thank you
@ey7295
@ey7295 2 жыл бұрын
Thank you Dr 🙏
@shenbelel123
@shenbelel123 2 жыл бұрын
Tanks
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
God bless you Dr more and more.
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም ቀና ሰው ነህ
@Helen-hf8mr
@Helen-hf8mr 12 күн бұрын
ጥሩነው
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank You Dr Bless You More !!!
@aronogbay72
@aronogbay72 2 жыл бұрын
Thank you Dr.
@kidilove1715
@kidilove1715 7 ай бұрын
❤ God bless you
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 жыл бұрын
Egziabehar abzeto yebarkihe 🙏🏽✊🏾👏👍
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
EGZEABHER yestelen Dr.
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 ай бұрын
Thank-you Dr Daniel
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 2 жыл бұрын
God bless you Dr. Dani!!!!!
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
Thank you Dr!!! Many blessing!!🙏
@weynshetmulugata8204
@weynshetmulugata8204 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ዶ/ር ዳኒ❤️❤️🙏🙏🙏
@bruktawittesfay3806
@bruktawittesfay3806 2 жыл бұрын
Thanks God bless you 💕🙏🙏🙏🙏🙏
@eleni9688
@eleni9688 2 жыл бұрын
Thank you Doctor 🙏
@fantayegebremariam5207
@fantayegebremariam5207 Жыл бұрын
You are wonderful. Tnks
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 2 жыл бұрын
Thank you brother 🙏🏿 💙
@bettybetina3758
@bettybetina3758 2 жыл бұрын
Tebarke wendemaa
@bazonshkk4095
@bazonshkk4095 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣክ ወድማችን እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ነዉ ትምህርት የሰጠከን
@sabaethiopia7537
@sabaethiopia7537 Жыл бұрын
Thank you so much Doctor Dani!!!
@meseret3119
@meseret3119 2 жыл бұрын
Thank you so much. God bless you!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
Thank you !
@mattmercy21
@mattmercy21 2 жыл бұрын
God bless you and your family.
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 2 жыл бұрын
Tebarek kenmelaw betsebh gare
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Tank you so much Dr I appreciate you are doing 👍🏽🙏
@yeneneshgebire1648
@yeneneshgebire1648 2 жыл бұрын
የተባረክ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 жыл бұрын
Very Important DR. Daniel God Bless you 🙏
@kidistwoldemicheal2441
@kidistwoldemicheal2441 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr Dani God bless you and your family
@sufianmohammed2761
@sufianmohammed2761 2 жыл бұрын
You doing great job…. Wishing you all the best!
@kalkidanendro1105
@kalkidanendro1105 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ
@almazabebe4182
@almazabebe4182 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር የልብህን ሀሳብ ይሙላልህ 🙏🙏🙏
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
ብጣም አመሰግናለሁ ዶ.ር ዳኒ ከኖርወይ በጣም ጎበዝ ነህ ከልብህ ነው የምታስረዳን
@saronderbew2112
@saronderbew2112 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ ያልካቸው ምልክቶች በሙሉ ስለነበረኝ ቫይታሚን B12ታዞልኝ ነበር ግን የሃገር ውስጥ ወይም የውጭው የተሻለው የቱነው ገና ልገዛነው እባክህ የተሸለ ነው የምትለውን ብትነግረኝ አመሰግናለሁ!!
@janetshewa9951
@janetshewa9951 2 жыл бұрын
Thank you doctor bene laye yemetywo nagre nawo
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
Thank you so much Doctor God bless you I learn a lesson
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
ዳኒ በጣም እናመሰግናለን እድሚና ጤና ከነቤተሰብህ ❤️🙏🙏
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ይባርክህ
@genetbehailu2981
@genetbehailu2981 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel. It is very important topics today!
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው:: ዘመንህን አምላክ ይባርከው::
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 2 жыл бұрын
ጌታ በነገሮች ሀሉ አብዝቶ ይባርክህ
@ganatganat2457
@ganatganat2457 2 жыл бұрын
ዶክተር ምን ልበልህ ሁሉም የገለፅከው እኔ ጋ አለ ተባረክ
@nigistkidane5853
@nigistkidane5853 2 жыл бұрын
Thank You so much MayGBU! You’re helping a lot lot of people.
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 2 жыл бұрын
Dr welcome back thank you god bless you and family help as keep the wonderful job
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርግህ ያለህን እውቀት እያካፈልከን ስላለህ በምታስተላልፈው መልክት ሁሉ ተጠቃሚ ነኝ ተባረክ ልን
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 2 жыл бұрын
Enamesgenalen.....
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Thank you thank you dr.Daniel God bless you as usual very important information 😊 🙏
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 2 жыл бұрын
You are the best 👨‍⚕️ Dr thank you so much God bless you and your family 🙏🏾💕
@fasikagulilatkebede9654
@fasikagulilatkebede9654 2 жыл бұрын
I wish you are my medical doctor.
@user-rc3dx8xo7j
@user-rc3dx8xo7j 2 жыл бұрын
ሰላም ዶር ለምሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን እባክህን የካንሰር ታማሚ የሚሆን ምግብ እዱሁም ባይታሚን ስራል
@abecherk823
@abecherk823 2 жыл бұрын
Thank you very much Dr. God bless you and your family. You are a blessing to our community. Thank you again.
@aymanmaher4798
@aymanmaher4798 2 жыл бұрын
Selam Dr endeenehe enqan selam metahe
@selastefaye1060
@selastefaye1060 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አንተ እንደዚህ አስረዳኸን የኛ አገር ሀኪሞች ችግራችንን ነግረናቸው እንኳን አያስረዱንም ባንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ስልክ ካለህ ብናገኝህ ብዙ ነገር ልንጠይቅህ እንችላለን
@bettyassefa5826
@bettyassefa5826 2 жыл бұрын
እኔ፣ተጠቃሚ፣ነኝ፣አመሰግናለሁ፣
@bettybetty1621
@bettybetty1621 2 жыл бұрын
Betam enamesgenaln
@freweinitekhle8335
@freweinitekhle8335 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም ጠቃሚ እናመሰግናለን። የ ታይሮድ በሽታ መነሻውና መድሀኒቱ ንገረን።
@meazafekadu6885
@meazafekadu6885 Жыл бұрын
Enamsegnaln
@lemlemadgo890
@lemlemadgo890 2 жыл бұрын
ዳክትር በጣም አመስግንአለው
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН
How to boost brain health and improve your memory
5:32
TODAY
Рет қаралды 10 М.
Living Spaces and Their Correlation to Productivity
16:33
Hindustan Times
Рет қаралды 1,1 М.
iPhone 16 с инновационным аккумулятором
0:45
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 4,6 МЛН
Худший продукт Apple
0:53
Rozetked
Рет қаралды 226 М.