No video

Ethiopia: አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | "ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ" - Addis Daily

  Рет қаралды 169,014

Addis Daily  አዲስ ደይሊ

Addis Daily አዲስ ደይሊ

Күн бұрын

Ethiopia: አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | "ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ" - Addis Daily
sisay agena,new tigrigna comedy seber zena (ሰበር ዜና) full drama 2023,new ethiopian tigrigna comedy seber zena (ሰበር ዜና) part 1 2023,new ethiopian tigrigna comedy seber zena (ሰበር ዜና) part 3 2023,zena tigrigna,ethiopia zena,ahmed teshome zema zena,ahmed teshome - zema zena,egna legna,mestyat betna,zemen,#shorts አጀንዳ አታሳጣን|ሰበር ዜና|seber zena|adnakot tube,rebels,eregnaye,dere news,seyfu ebs,yebeteseb chewata,zehabesha,haq ena saq,seifu on ebs,government
ሰበር ዜና,ethiopia: ሰበር ዜና,ethiopia- ሰበር መረጃ,ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና,ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news,ሰበር ዜና ትግራይ,ዜና,ኩሉ ዜና,ትኩስ ዜና,ሰበር,ፋና ዜና ዛሬ,ዕለታዊ ዜና,ዜና ትግርኛ,አማርኛ ዜና,ዜና ትግራይ,የዛሬ ዜና ኢሳት,ዘሀበሻ የእለቱ ዜና,የዛሬ ዜና በኢትዮጵያ,feta,feta daily,donkey tube,dink lijoch,comedian eshetu,abel birhanu,abel,ethiopian news,amharic movies,ethiopian music,eshetu melese,hope entertainment,habesha,habesha dance,drama ethio,drama,film,news

Пікірлер: 542
@danielasfaw6427
@danielasfaw6427 Жыл бұрын
አቶ ተሰፋ ድራር ! ታላቅ ወንድማችንና አባታችን በመጀመርያ ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጠዎ እያልኩ ወንድምና እህትማማች የሆነው የኤርትራና የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሕላዊ ምግብ የሆነው ጤፍ በዚህ መልኩ አሜሪካ ውስጥ ማምረትዎ በጣም ገርሞኛል እርስዎ እንዳሉት በፊለፊትም በጓሮም ወደ ውጭ የሚሄደውን እዛው ከቀረበለት ከዚህ የሚጋዘውን በመቀነስ ከፍተኛ የገበያ መረጋጋት እንደሚፈጠርም ዕርግጠኛ ነን በሥራዎ ኮርተንብዎታል ፣ በተለይ ደግሞ እኛጋ ከስንዴ ውጭ በኮንባይን ሀርቨስተር ጤፍ ሲታጨድ ባለማየታችን ምናልባትም ይህን የጤፍ መሠብሰብያ ማሽን ተነጋግረው ቴክኖሎጂውን በማስገባት ይህን ለዘመናት በዕንፍቁቅ በዕጁ እያጨደ ያለ የሀገራችን ገበረረም ያሳርፉታል ብለን እናስባለን ። ይህን ፕሮግራም ላቀረበልን ታዋቂውና ስመጥር ጋዜጠኛ አሉላ ሰሎሞንም ምስጋና እናቀርባለን ።
@keftam
@keftam Жыл бұрын
ለዚህ ታላቅ ሰው ያቀረብከውን ምሥጋናህን እኔም እጨመርበታለሁ። ነገር ግን የእርሻ ሥራን ለማሻሻል ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የግብርና እና የምርምር ተቋማት በዚያም ያሉ የግብርና ኤክስፐት ተብዬዎች እያንቀላፉ ነው እንጂ ስለ ቴክኖሎጂው ማወቅ ብዙ መንገዶች ነበሩ። ልባችንና ዓይናችንን የደፈንን ዳተኞች መሆናችን ብቻ ነው የችግራችን መሠረቱ። ካላሽንኮቭ አንግቦ እርስ በእርስ ለመጣበስ እንሮጣለን። ከዚያ ስንራብ ሌሎችን ስንዴ ካልረዳችሁን ብለን እንጮኻለን። ቴክኖሎጂውም ቢመጣ መጠቅም አቅቶን ተሰባብሮ ይወድቃል። ግማሹም ተዘርፎ መጥረቢያና ማጭድ ሆኖ እናገኘዋለን።
@danielasfaw6427
@danielasfaw6427 Жыл бұрын
@@keftam ጌታዬ እውነታውን ነው ያስቀመጡት በኔ ዕድሜ ሀገሬ ከዚህ የተርመጠመጠ አዙሪት ወጥታ ሳላይ ዕድሜዬ ገፋ ልክ እርስዎ እንዳሉት በ1967 ዓ/ም በደርግ ውረሰው ፖሊሲ መሠረት እኔ ባደግኩበት አርሲ ክ/ሀገር ዘመናዊ ሜካናይዝድ እርሻ ተጀምሮ ነበርና ደርግ ከመሬት ጋር የወረሳቸውን ትራክተሮችና ኮምባይን ሀርቨስተሮች ወርሶ በቆሙበት ያለጥቅም ሣር በቅሎባቸው አይቻለሁ ፣ በዛ የወጣትነት ዘመኔ ይህን የጥፋት ድርጊት አይቼና ታዝቤ የኛ ነገር እያልኩ ያስገርመኝ ነበር ።
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
Amen
@habtamumollatikuye5659
@habtamumollatikuye5659 Жыл бұрын
🎉
@beloved1900
@beloved1900 Жыл бұрын
Very impressive story 🙏🏾🙏🏾
@Shoaminale
@Shoaminale Жыл бұрын
የማታ እንጀራ እራት! ስም ከግብር ጋር ሲመሳሰል እንዴት ደስ ይላል። ድራር = እራት =ምግብ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት !
@Helen-uz5wk
@Helen-uz5wk Жыл бұрын
እሰይ አባባዬ እግዚአብሄር ይባርክዎት ያስፋዎት ብዝዝዝዝት ይበሉልን እድሜና ጤና ይስጦዎት ደስ የሚል የሚያኮራ ስራ .
@abebahaile2552
@abebahaile2552 Жыл бұрын
ተስፋ፡ሐወይ፡ዕድመን፡ጥዕናን፡ይትምንየልካ፡አነ፡ጓል፡ዓላ፡እየ፡፡🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@dawitgoitom588
@dawitgoitom588 Жыл бұрын
ME TO GALE MEN EKI
@wedishaebya3269
@wedishaebya3269 Жыл бұрын
Ala taf alo dyou???
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 Жыл бұрын
አድናቂዎት ነኝ ተባረኩ እግዚአብሔር ከተገፉ ህዝብ ጋር ነው
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 Жыл бұрын
ጌታ ይባርኳት በጣም እነማሰግነለን ራጅም ዕድሜ ይስጦት
@yousufaman1738
@yousufaman1738 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹 ✊🏽 much love to our Ethiopian brothers and sisters
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጨምርሎት አባታችን ❤❤😊
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርኮት ለህዝቦት የሚያስፈልገውን ለማድረግ ሰላደረጉት ጥረት የናንተን ዘመን ይመልስልን!
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
እባቴ እቶ ተስፋ በእውነት እግዚአብሔር እምላክ እንደ ማቱሳላም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደ እብርሐም ዘሮን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛው እንደ እርስዎ ያለ መልካም ስው በምድራችን ያብዛልህ እግዚአብሔር ስራውንም እና ዘመኖን ይባርክ በእውነት ላይ ያፅናወት።
@andeg8647
@andeg8647 Жыл бұрын
Eritrean 🇪🇷 businessman changing the world. Great interview. Thank you 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት አቶ ተስፋ ድራር። መልካም ሰው ነዎት። ዘርማዘሮን እግዚአብሔር ይባርክ። እርስዎ ትውልድ እንዳይጠፋ የበኩልዎን የተወጡ፣ የህዝብን መከራ ለማቅለል እግዚአብሔር ሰው ሲፈልግ ሰው ሆነው የተገኙ ልዩ ሰው ነዎት። እንደርሶ ያሉትን በኢትዮጵያ ም በኤርትራም ፣ በዓለም ሁሉ ያብዛልን።
@zenalemma5635
@zenalemma5635 Жыл бұрын
ጉድ ነው ምን ያድርጉ መሪዎቻችን ሰውን መግደል እንጂ ማፈናቀል እንጂ ቤዚክ ነገር ማሟላት አልቻለም እግዚአብሔር ይስጥልን ጋሼ
@unityispower1545
@unityispower1545 Жыл бұрын
ጀግና ናቸው!!!! ትልቅ ትምህርት ነው!!! 🙏ቀድመው ነቅተው ጠቃሚ እይታ ነው ያዩት🙏ብልህ ጀግና ናቸው! እዚህ በየስቶሩ ያለው የሳቸው ምርት ሳይሆን አልቀረም። አሁን ጤፍ እንደልብ እያገኘን ነው።
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 Жыл бұрын
እዚሁ ያለዉን መግቡ ኢትዮጵያ የአሜሪካንን ጤፍ አታስገባም። በጣም አድናቂዎ ነኘ ግን ኢትዮጵያ ጤፍ ትልካለች እንጂ አታስገባም እናመሰግናለን። ወንድሜ ከቻሉ ኢትዮጵያ ግቡና በዘመናዊ መልክ እንዲያመርቱ እናበረታታለን።
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
😊
@ghde996
@ghde996 Жыл бұрын
This genius Eritrean is one of many Eritreans who work so hard and take financial risks to achieve their goals. I wish and pray you can take your talents back home to Eritrea someday , to Ethiopia as well.
@filatebekele5160
@filatebekele5160 Жыл бұрын
ዋው ደስ ስል!!!
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
It was a very interesting, gentle, and cordial interview. Both the guest and host were clear and concise in their explanation. Many thanks for both!!!!!!!!!!
@fekaduabeje6217
@fekaduabeje6217 Жыл бұрын
GMO ጤፍ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ የሀገራችንን የጤፍ ዝርያ እንዳይበክለው ስጋት አለኝ ማንኛውም አሜሪካ የሚመረቱ እህሎች ምርትን ለማሳደግ ከፍተኛ የሆነ ማዳበሪያ ተጠቃሚዎች በመሆኑና ለዩኒቨርሲቲ ሰጥቼ አጥንተውት ነበር ስላሉ ጥርጣሬዬን ለመግለጽ እወዳለሁ ሌላው ሔይቲ የተባለችው ሐገር በሩዝ ምርት ህዝቦችዋን መግባ ወደውጭ ሐገር ምርቷን ትሸጥ የነበረችን ሐገር ቢልክሊንተን የሥልጣን ዘመኑ በአሜሪካ የተመረተ ሩዝ በመርከብ አምጥቶ በርካሽ ዋጋ በገበያቸው ላይ አራግፎ ገበሬውን ከሥራ ውጭ አውጥተው ሐገሪቱን ለድህነትና ለብጥብጥ እንደ ደረጓት አንርሳ ቢልክሊንተን በይፋ የሔይቲን ህዝብ ለዚህ የዳረኩት እኔ ነኝ የአሜሪካ ገበሬዎችን ትርፍ ምርታቸውን ማራገፊያ ያደረኩት ብሎ አምኖ ይቅርታ የጠየቀው ስለዚህ ይኼ ነገ ለኢትዮጵያ ገበሬ የሚያመጣውን ችግር አብሮ ማየት ያስፈልጋል።
@abrhamease6175
@abrhamease6175 Жыл бұрын
Stop be negative abiy Ahmed only knows killing innocent people and stay in power
@Dermas2024
@Dermas2024 Жыл бұрын
በውነቱ ይህን ለመጻፍ ፍረንጆች ‘crap mentality” በሚሉት ወይም የቅናት በሽታ የምትሰቃይ ምሆን ኣለብህ። ከስውዬው ቅኑ ልቦናና ታታሪነት ከመማር ይልቅ የማይመስል ኣሉባልታ በምዝራት ጥርጣሬ ለመፍጠር መሞክርህ በጣም ያሳዝናል። ሰውዮው ፡ ካገርቤት ያመጡት ዘር እንድሚጠቀሙና የሌሎች በጭራሸ እንደማይጠቀሙ ብግልጽ ኣስቀምጠዉታል። ትድያ፡ እዚህ GMO ምን ኣመጣው? ስላ ሀይቲ ያነሳሀው ምሳሌም ከእርእስቱ የሚጣጣም ኣይደለም፥ ምክንያቱም ለሀይቲ ሩዝ የባዕድ ምግብ ሲሆን ጤፍ ግን ከየትም ይምጣ ለኛ ኣዲስ ኣይደም። እሳቸው ያዳበሩት እጅግ ዘመናዊ የእርሻ ዘድዬ ተጠቅመን ህዝባችን እንዴት ከርሃብ እንድምናድን በማሰብ ፈንታ ዝባዝንቄን ማውራት ለማንም ኣይበጅም።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ከአሜሬካን የሚመጣ ጤፍ ይቅርባችሁ ። አንደኛ በብዙ ከሚካል ያደገ ነው ሁለታኛ አይጥምም ጤፍ ጤፍ አይልም ሌላው ደግሞ የኢትዮጵያ ገበሬ የሚቃረን ተው። ለምን የማይጥም ለጤና ጥሩ ያልሆነ ጤፍ ትገዛአለህ ጎጃም ምን የመሰለ ጤፍ እያመረተ?አያስፈልግም።
@askalemengstu2260
@askalemengstu2260 Жыл бұрын
ትክክክክክል የሳጥናኤል ጎል ኢትዩጵያ ጤፍቸውን GMoመለወጥ አለብን ዘራቸውን ማጥፍትአለብን ብለዋል ንቁ አብዛኞች ለኢትዩጵያ ያስቡ መስለው የንጮችን ሤራ እዝሕ ምስኪን ህዝብላይ ለማራገፍ ይፈልጋሉ. ንቁንቁንቁ።
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
@@Lemlem7682የምትበላው የላት መኳኳል አማራት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
A to Tesfa! Really I am very proud of you, may God continue to blessed your work! በጣም በጣም ነው የኮራሁት አቶ ተስፋ፣ እግዚአብሔር ስራዎትን ይባርክልዎ፣
@fes592
@fes592 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባታችን። እድሜ ይስጦት ይባርኮት። ጤፉን የት መግዛቶ ይቻላል?
@dameabaye5422
@dameabaye5422 Жыл бұрын
ምርጥ ኤርቴራዊ ናው።
@selbelay6014
@selbelay6014 Жыл бұрын
እሚደንቅ ነው በእውነት። ። ከራሳቸው አልፈው ለኢትዮጵያ ህዝብ በእርዳታ መልክ ሊልኩ ማሰባቸው እጅግ ትልቅ ነገር ነው። እግዚአብሔር የእጅህን ስራ ይባርክ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ለእርዳታ ለሚስጠው ድርጅት ለመሽጥ ነው እንጅ ሊረዱ አይደለም
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
​@@emebetzewde7492 እርዳታ ድርጅት አገሩ ላይ ተከልክሎ አነዴት ነዉ፠ ለኛ ሲሆን እርዳታ ቆንጆ ለኤርትራ ሲሆን መጥፎ የሚሆንበት ፠ መለገሰ ከፈለገ ከቤቱ ይጀምር በእርግጠኝነት አርዳታ ለኤርትራ ወራሰ መተማመናቸወለን ይቀንሰባቸዋል ይለናል እኛ እኳ ልመና ወደን አይደለም ባለሰልጣኖቻችን እርዳታዉን ገበያ አወጥተዉ ሸብችበወ ሰለሚከብሩበተ እንጂ ከፈለግንማ በሶሰት ወር አለምን በጤፍ እናጥለቀልቃት ነበር ደግነቱ ጤፍን ተባይ አይበላዉም ጤፍ በጣም ትንሸ ነዉ በተባይ ሊጠቃ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
@@Hkim185 500 ሚሊዮን አሜሪካ የምትሰጠውን ለኢትዮጵያ እርዳታ እሱ ሊወስድ ነው እሚጥር ያለው።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
እርዳታ ሰጥቶም አያውቅም 500 ሚልዮን ሊሸጥ ነው እሚጥረው ያለው።
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
@ለምለም ታፈረ ሐይሌ ይህ ሰዉዬ ንቀቱን ነዉ የሚያሳየዉ በጣም ንቆናል አገሩ ላይ እርዳታ ይሳያሰ የከለከለዉ የፈለገ እንራብ እንጂ ሰርተን እራሳችንን እንችላለን ብሎ ምድረ እርዳታ ድርጅቶችን አባሮ ትልቅ መሰዋትነት እየከፈሉ ነዉ፠ አና ለምን ለኤርትራ ጤፍ አትረዳም ከኢትዬጵያ በጥቁር ገበያ ነዉ የሚሄደዉ ብትይዉ አይ እርዳታ ለአገሬ መርዝ ነዉ መርዙን ለኢትዬጵያ እንጂማ አገሬንማ አልመርዝም ብሎ ይመልሰልን ነበር እሺህ ብለን ብንሰማዉ፠ ይህንን የዕርዳታ መርዝ ደግሞ በነፃ ሊሰጠን አይፈልግም እንዳልሸዉ 500 ሚሊዬኑን ሲያገኝ ጤፉን አሜሪካ ዉሰጥ አሰፋፍቶ ኢትዬጰያ ምንም የዉጭ ምንዛሪ እንዳታገኝ ለማረግ ነዉ ቆርጦ የተነሳዉ፠ ኢትዬጰያ ጤፍ ወደ ዉጭ መላኩ መከልከሉ ጥሩ ነዉ ይለናል፠ ታድያ ትራክተሩን በምን ልንገዛ ነዉ የወጭ ምንዛሪ ሸጠን ካላገኘን እንደኔ ይህንን ሰዉ በመቃወም የኢትዬጵያ መንግሰት ጤፍን መላክ መፍቀድ አለበት ወድያዉ ሚሊዬን ሔክታሮች በኩታ ገጠም በትራክተር ታርሰዉ በሶሰት ወር ፠ደርሰ ለአለም በሙሉ መሸጥ አለበት፠ የዛን ግዜ ነዉ ጤፍ የሚረክሰዉ ጤፍን ባለመላክ ቢሆንማ ኖሮ ይሄዉ 7 አመት ወደ ዉጭ እንዳይላክ ተከልክሎ የዋጋ ጭማሪ አሳየ እንጂ ሌላ ምንም አልፈረጀንም ልቀቁት ጤፍን ሱካር ያለባቸዉ ሰዎች ፒዛ ሲበሉ ማየት እፈልጋለሁኝ ጉለተን ፍሪ፠ እንደዉም ኢትዬጵያን ወጣቶች የእንጀራ ፒሳ Pizza ሰርታቹህ ሰትበሉ ቅረፁ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እንዴት ኩራት ነው እረጅም እድሜና ጤና አባታችን
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Жыл бұрын
እንዲህ አይነቱን ሰው በጨለመ አለም ላይ ስናይ ለመኖርና ነገሮችን ለመሞከር ተስፋ ሆነውናል🙏🏿 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን 🙏🏿♥️
@henokmulugeta6174
@henokmulugeta6174 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በሀገራችን ከሞላ መሬት በሰላም እጦት እንገዳደላለን እንደዚህ አይነቱ ጎበዝ በሰው አገር ታሪክ ይሰራል
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 Жыл бұрын
እርሶን ያለማድነቅ አይቻልም። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
አቶ ተስፋ ድራር ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ቤተሰብህን ሃብትህን ይባርክልህ ውድድ እናደርጋለሃለን በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው !
@keftam
@keftam Жыл бұрын
የተባረከ ሰው ሃሳቡና ሕልሙ ሁሉ ይሳካል። ሰውየው በተፈጥሮው መልካም ልብ ያለው ሰው እንደሆነ ያስታውቃል።
@Rippedsad
@Rippedsad Жыл бұрын
አቶ፡ተስፋ፡ድራር፡የኤርትራው፡ወንድማችን ጌታ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርክህ፡የሃገራችንን የጤፍ፡ውድነትን፡መቋጫ፡ሕልምን፡የሰጠህ ያበልፅግህ፡እድሜህን፡በጤና፡ያርዝምልን።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አያሳካለት። የኢትዮጵያ 500 ሚልዮን ብር ወስዶ ከሚካል ያለውን ጤፍ ልሸጥ ነው እሚቀባጥረው ያለው። እኔ ደግሞ ጌታ አያሳካለት ይሄ ቀጣፊ ።
@keftam
@keftam Жыл бұрын
@@Lemlem7682 : እንደዚህ ዓይነት ማታለል እንዴት እንደሚከናወን ዘርዘር አድርገሽ ምስጢሩን ብታሳውቂን ጥሩ ነበር።
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
​@@Lemlem7682 እንቺ ብስብስ አጋሜ ሌባ የሌባ ልጅ በውሹት ተወልደሽ በውሸት ያረጀሽ ባለጌ የሌባልጅ ቅንቅናም አይንሽ ይደፈን
@ghirmawim5863
@ghirmawim5863 Жыл бұрын
ሓበን ሃገር 🇪🇷ተግባር ኣእዳውካ ይባረኽ።
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Жыл бұрын
ኢሳያስ ዝሰርሕ ሰብ ኣይፈትውን ኢዩ። ኤርትራ ገዲፉ ናብ ኢትዮጵያ ጣፍ ክሰድድ ኢዬ ይብለና ኣሎ። ንሃገርና ሓበን ዘይኮነ ውርደት ኢዩ።
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
አቶ ተስፋ እንደርሶ አይነት ታላቅ ሰዉ በመገኘቱ ኮሜንቴን ቆሜ ልፅፍሎት ወደድኩ !!! አስቄድሜ ቸርና ምሕረቱ የበዛ ፈጣሪ አምላክ ረጅም ዕድሜ ሰጥቶ ከወጣትነት እስከዚህ እድሜ ያለሙትን የተቀደሰ ህልሞን ሠርተዉ የሚጨርሱበት እድሜ ይስጦት በማለት እባርኮታለሁ በሌላዉ እኔ በተደላደለ ስፍራ ነኝ በርገሬን እበላለሁ እናንተ እዚያዉ ተባሉ ባለማለቶ በጣም በጣም አደንቆታለሁ አከብሮታለሁ አቅራቢዉ አቶ አሉላ ካማረ ድምፅህ ጋር እድሜ ለመንኩልህ እደዚሁ ደግ ደጉን አብስረን።
@unityispower1545
@unityispower1545 Жыл бұрын
እኝህን ታላቅ ሰው ደጋግማችሁ አቅርቡልን🙏🙏🙏
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ነው፥፥ የሰሜን አሜሪካን የጤፍ ፍጆታ መሸፈን ከቻሉ ከሃገር የሚወጣው ጤፍ ስለሚቀንስ የሃገራችንን ገበያ ያረጋጋዋልና ምስጋናችን የበዛ ነው፥፥ ከአሜሪካ ጤፍ ወደ አገር ቤት ለመላክ ጤፍ የማምረቻ ዋጋ በዶላር ሺፒንግ ኮስት ሲደመር ማሪን ኢንሱራንስ፥፥ ይህንን ዋጋ ወደ ብር ሲመነዘር የገር ውስጥ ሸማቹንም ገበያውንም ያውካል፥፥ብራችን ወድቆ እንደ ጋዜጣ ወረቀት በሆነበት ሰዓት ባያስቡት መልካም ነው፥፥ ባይሆን ቴክኖሎጂውን ቢያስገቡልን ፋይዳ አለው፥፥ የከበረ ምስጋናችን ዳግም እነሆ፥፥ተባረኩልን፥፥
@tedlatadesse2244
@tedlatadesse2244 Жыл бұрын
አሉላ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ! አቶ ተስፋን እናመሰግናለን:: በእውነት ትልቅ ሰው ትልቅ ሃሳብ ::
@ghirmayhaile5677
@ghirmayhaile5677 Жыл бұрын
Very interesting. I hope and wish there is peace in Eritrea and Ethiopia. You may get a chance in Eritrea and Ethiopia to import the machinery and your skills to home land. Proud of you !
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ጥሩ ነው ነገር ግን ኢትዮጵያ እልካለሁ የሉትን አስተካክሎ በኢትዮጵያ ለይ የጤፍ እርሻ ይከፈቱ ያገሬ ሰው ለመድሀኒትም ለቴክኖሎጂም ምርቶች ዶላር አላገኘንም ሌለው ደግሞ የርሶ ጥራት ቢኖርበትም አንድ አገልግል ጤፍ አዘጋጅቶ የለኩትን አፊሪካን ኤርትራን ኢትዮጵያን ገበሬ አትርሱ ወገንን መርዳት ከአላሙዲን ተማሩ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ! ጋዜጠኛ አሉላ በጣም እናመሰግናለን ። ታድያ ከሰላም ጤፍ ውጪ ሌላም አምራች አለ ማለት ነው ? ወይስ ከእሳቸው ገዝተው አስፈጭተው ነው የተለያዩ ስሞች በየከረጢትቶቻቸው ስለማይ ነው ለምሳሌ መስቀል ጤፍ ; ብቻ ትልቅ አድናቆትና ክብር አለኝ ።
@wudigutema8234
@wudigutema8234 Жыл бұрын
ስው ማለት እግዚአብሔር የምፈራ በጉን ነገር ለስው ልጆች ሁሉ የምያስብ ነው እግዚአብሔር ከባርኮት ጋር ረዝጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ከከርስዎ ብዙ ተምረናል
@bickim5224
@bickim5224 Жыл бұрын
Wow this is so Amazing!! You just open my eyes! I’m so so proud of you! Thank you for bringing our culture and cultural food! May God bless you sir! I’m so proud of you !!!! Please keep it up! So much love 💚💛❤️ 🥰 🇪🇷
@kebineg1005
@kebineg1005 Жыл бұрын
Thank you so much for your amazing work I am proud of you. GOD bless you and you and your family.
@tersiteshebeshi6158
@tersiteshebeshi6158 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመመስገን እንድነዚህ ዓይነቶቹን አስተዋዮችና አርቆ አሳቢዎች ስንመለክት ተስፋችን ያንሰራራል። እንደእርሶ ያሉ ያፍሪቃ እንቁዎች ይብዙልን፤ ይጨመሩልን ፤እናመስግናልን።
@amenaykentiba2721
@amenaykentiba2721 Жыл бұрын
እንታ ሽግር አለካ ናብ ዓድና ስደዶ ንሕና ኤረትራውያን ብጣዕሚ እዩ ዝድልየና ምስ መንግስትና ተሰማማዕ እቲ ዝሐሸ ዓወት ንሐፋሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️👍👍👍👍
@tm.h.3262
@tm.h.3262 Жыл бұрын
እንታይ መንግስቲ አለካ ? ቀታሊ ሰራቂ አሳሪ ሽፍታ ጉጅለስ መንግስቲ ክትብሎ ? መስተውዓሊ ኹን ካብ በሊሕ ምኻን ።
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አባታችን እድሜ ለርሶ ጠግበን በልተን እናድራለን ይሄን የሚያመርትልን ማን ነው እያልኩኝ በእሳቤ አስላስል ነበር ለከስ እርሶ ኖት እርሶን በማየታችን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እረጅም እድሜን እንመኝሎታለን ወንድማችን እኝህን ይመስል እንቁ አባት ሳላቀረብክልን ክልብ ክልብ ክልብ እናመስግንሀልን ክበርልን ።
@Girum93
@Girum93 Жыл бұрын
ሰላም ገብስ በጣም ምርጥ ገብስ ነው::ከ3 አመት በፊት በጣም እንጠቀመው ነበር:: አሁን ግን ቨርጂኒያ ውስጥ በፍጹም አይታይም:: ጤፉም ጥሩ ይሆናል ብዬ እገምታለው:: ምርት ስርጭቱን ብታስቡበት!!
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እንደእርሶ ያሉገበሬዎችን ያብዛልን ለአገራችን በማሰብዎ እናመሰግነዋለን
@tobiayimerali1498
@tobiayimerali1498 Жыл бұрын
ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ጀግና ነህ ፍጣሬ ይጠብቅህ አሜን
@yemerwondim1929
@yemerwondim1929 Жыл бұрын
አቶ ተስፍ ድራር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይህን ጤፍ ስላመረትክልን በጣም ነው እምናመስግን በጣም ደስ ብሎናል
@TamratSikore-jy6vn
@TamratSikore-jy6vn Жыл бұрын
አቶ ተስፋ ድራር እግዚአብሔር ይባርኮት!!! እንደእርሶ ዐይነት ሰው የሚቻል ቢሆን ለሺህ ዓመት እንኳን አይደለም ለዘላለም በምድር ላይ የሚኖር ቢሆን አሁን በሁሉም መልኩ ተበላሽቶ ሥራን በመጥላትና በመፍታት እየጠፈ ላለዉ ትዉልድ እንዲህ ዐይነት ጥሩ ታምሳሌታዊ ትምህርት እየሰጠ ይጠቅመን ነበር። የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ክብርና ዝና እንዲሆኑ የራዶትን ፈጣሪ አመሰግናለሁ። በረቱ!!!❤❤❤ ታምራት ጭፍሮ ሲኮሬ ከኢትዮጵያ ሀዲያ ሆሳዕና።
@braunselam
@braunselam Жыл бұрын
በግሌ ሰውየውን ሳላደንቅ አላልፍም ።ነገርግን ለኢትዮጵያ የምያስፈልጋት ከአሜሪካ ጤፍ ሳይሆን ፣የማምረቻ መሳሪያውን ኮምባይነር እና ትራክተር እንዲሁምዘመናዊ ማቴርያል ነው ።ኢትዮጵያ የአሜሪካ ሸቀጥ ማራገፍያ እንድትሆን አንፈቅድም።
@Mroptimistiification
@Mroptimistiification Жыл бұрын
መቼ ሸቀጤን ላራግፍባት አሉ? አሜሪካ ለእርዳታ ኢትዮጵያ የምትልከውን ስንዴ የተወሰነውን በጤፍ ትለውጠው ነው ያሉት:: ግልጽ ለማድረግ አሜሪካ የእርዳታ ስንዴ የምትልከው ከስንዴ ገበሬዎች ገዝታ ነው:: እና የኢትዮጵያ ተረጂ ጤፍ ቢላክለት አግኝቶ ነው?
@tigisttemtime5247
@tigisttemtime5247 Жыл бұрын
ጎበዝ አባታችን ዕድሜ ይስጥልን ኀእባክዎ አሁን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል እረ ላኩልን
@selam9003
@selam9003 Жыл бұрын
You are such a inspiration for many. Proud to see my people succeed 🇪🇷
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
በጣሞ ደስ ይላል እግዚእአብሂር እረጅም እድሚ ይስጥዎት በጣሞ ጥሩ ሀሳብ ነው::
@frewoinitesfai153
@frewoinitesfai153 Жыл бұрын
Good job proud of you and my family from Ala
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ጎበዝ ገበሬ ነዎት በርቱ!!!!
@jklmnk9596
@jklmnk9596 Жыл бұрын
What an entrepreneur hard work at it's best an Eritrean spirit, a never kneel down attitude.
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ታድያ ይህ ከሆነ 2% ታክሱን ከፍሎ ለምን ኤርትራን በጤፍ እራሰዋን እንደተችል አያረግም?. እኔ እሱን ብሆን የእርሻ መሬቴን ሸጨ ሀገሬ ገብቾ በቀረዉ ግዜዬ ሀገሬን አገለግል ነበር፠
@SA-oc2kw
@SA-oc2kw Жыл бұрын
You make us proud Mr. Tesfadrar! This is very inspiring!! 🇪🇷
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ተባረኩ ክቡር ተስፋችን🙏🏽
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 Жыл бұрын
God bless u ur doing amazing job 🙏 God be with u and ur family.
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ነዉ ባገራችን ጤፍ በሚበቅልበት አገር ላይ ጤፍ አስር ሺ የገባበት ዘመን እኝህን የመሰለ አባት በአሜሪካ ምድር ጤፍ ዘርተዉ ሕዝብን ሲጠቅሙ አገር ቤት ያለዉ ደግሞ እየተገዳደለ ወንድሙን ቀርጥፎ ይበላል ፡ አባታችን ፈጣሪ ጎተራዎቱን ትርፍርፍ አድርጎ ያሰቡትን ያሳካሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ።
@tilahungebeyeh368
@tilahungebeyeh368 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ገበሬ ከጎጃምን ማኛጤፍ ነውየመሠለኝ ፈጣሪ እድሜና ይስጥህ ወንድሜ ልበልህ እኔም እዳው የገበሬ ልጅነኝ ግን አሁን በስደት ከሱዳን ካርቱም ነውያለሁትና ከይቅርታጋር ላስቸግርህና እኮሰር ብሆነኝ ላተሰራተኛህ ሁኘ አስደስትህ አለሁ የምወደው ስረየ
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ዉንድሜ ይህ ሰዉዬ አሜሪካን ያመጣኛል ብለህ አትጠብቅ አልልህም ግን አንተ ጥሩ ገበሬ ከሆንክ በአሰር ኪሎ ጀምረህ መነሳት ትችላለህ በሶሰት ወሩ ይደርሰልሀል አገርህም ግባ ባልልህም አዛዉ ሱዳን ዉሰጥ የጎጃሜን አፈር አባይ ይዞት ሰለሚመጣ በትንሹ ሞክርና እንጀራ ጋግረህ መሸጥ ጀምር ሚሊዬነር ትሆናለህ በራሰህ ከተማመንክ የትም ታድጋለህ ይህ ሀብታም በመሀል ከወሰደህ መልካም ግን ሰራ አትፍታ፠ እኔ አንጀ አበሻም ቀጥሮ ማሰራቱ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ
@addis7469
@addis7469 Жыл бұрын
It’s a big lesson for Ethiopian who think only their race and tribes .
@Gardeneden996
@Gardeneden996 Жыл бұрын
አሜቼዎች ሁሌም ስም ርት ናቸው🎉🎉
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 Жыл бұрын
ጐበዝ ኤርትራዊነት ኩራት የዛሬ 10 ዓመታት የኤርትራ ነጻነት ባዓል ተገናኝተን ነበር ሚነሰታ እንዲያውም ጤፍ ገዝተናል በጣም ደስ አለኝ።
@mengistumana7773
@mengistumana7773 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አቶ ተስፋ እኛ የሰላም ጠፍ ተጠቃሚዎች ስለሆነን ያለንበት ዳላስ ተክሳስ ነው የርሶን እርሻ መጎበኝት ከተቻለ ሔደን ለማየት ፈቃደኞች ነን ሥመ መንግሥቱ መንዳፈሮ እባላለሁ ጌታ ብርክ ያርግ ከዳላስ
@lulamusgun8451
@lulamusgun8451 Жыл бұрын
Thank you God bless you my brother 🙏❤🇪🇷
@habtutesfaye7634
@habtutesfaye7634 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ! የትም ምድር ላይ ይመረት! ዋናው መመረቱ ነው የባለቤትነቱ ጉዳይም አያሳስበንም። ሁሉም የዚህ ዓለም ውጤት ነው፤ የትም ይብቀል የትም ። በ6000 ኤከር መሬት ላይ ብቻ መሆኑ ቆጨኝ እንጂ ።
@wm3214
@wm3214 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጤፍ የመሰለ የለም ቤሆን ም እናመሰግናለን የእኛ አገር ገበሬ ግን የቴክናሎጂ ችግር አለበት የመሳሪያውን አቅርቦት ቢያገኝ ለአለም ይተርፋል
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 Жыл бұрын
ዉነት ነዉ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Big respect
@EAT321
@EAT321 Жыл бұрын
ወድኤርትራዊ ወንድማችን ምናለ እንደርሶ አይነት ሰው ቢያበዛልን እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኤርትራ ውስጥ አሰብ ለስምንት አመት ኖሬያለሁ በስራ ጓደኞቼ ኤርትራውያን ናቸው ማጋነን አይደለም ኤርትራውያን ደጎች ታታሪዎች ምቀኛ ያልሆኑ ጎበዝ መሪ ያላቸው አሁንም በርቱልን እግዚአብሔር አንድ ያደርገናል ምዕራባውያን ነፍሶባቸዋል ተነቅቶባቸዋል በርቱልን ።ረጅም እድሜና ጤንነት ለክቡር ፕሬዘዳንት ኢሳያስ ።
@Ethiopia202
@Ethiopia202 Жыл бұрын
I knew this guy in person, he is very very hard working man and very humble person
@DanielGetu
@DanielGetu Жыл бұрын
እድሜወትን ያርዝምልን!!! ኑሩልን! our genius, entrepreneur, and American Eritrean farmer really want to say thank you for introducing how TEFF can be freshly produced here in the United States of America
@Ras_dumerA
@Ras_dumerA Жыл бұрын
Eritrean proud of you Wedi Hager 🇪🇷✊🏾
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 Жыл бұрын
BUT I FELT BAD HE DIDN'T SAY NOTHING ABOUT ERITREA??
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 Жыл бұрын
እኔ እድለኛ ነኝ ስደቴ እዚህ አገር በመሆኑ እንጀራ አፍቃሪ ነኝ በቤቴ ከአገሬ በላይ ያማረና ቆንጆ እንጀራ ከነመላ ቤተሰቤ ዘወትር እየተመገብን ነው እድሜ ከጤና ጋር ለርሶና ለሌሎች ጠንካራ ገበሬዎች ❤
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ሐንዬ ለምን ትዎሻለሸ 100% ጤፍ ከሰንዴ ዱቄት በአሰር እጥፍ እየገዙ ከነቤተሰቦቾ እንዴት ይችሉታል? ለምን 100% ንፁ ጤፍ ከየት እንደሜገዙ ብራንዱን ክብደቱን ዋጋዉን አና ሌላ ወጪዎቾን በሙሉ ይንገሩን
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 Жыл бұрын
@@Hkim185 ቁንጆ እውነት ነው አሜሪካ የትኛውም የሀበሻ ሱቅ ውስጥ meskel Teff የተፈጨው ጤፍ 11.34kg $65 ይሸጣል online መግዛትም ይቻላል
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
በርቱ የሀገራችንን ጤፍ ከቅርባችን ገዝተን እንድንጠቀም ምክነየት ሰለሆኑ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርከወት ወደ ሀገራችንም በመላክ ለህዝቡ ሰፊ አገልግሎት እነድሰጡ እግዚአብሔር ያግዘወት
@kebedemousema7560
@kebedemousema7560 Жыл бұрын
Mr Tesfa Drar you are very important man, God bless your best plan & genuine activities that is the right way you are doing
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 Жыл бұрын
ጀግና የኔ አባት እናመሰናለን ያኑርልን
@nebaigbrehiwet2886
@nebaigbrehiwet2886 Жыл бұрын
Wedi eri hakote sebay ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
አቶ ተስፋ ድራር ጀግና ኤርትራዊ ሰላምኩም ይብዛህ አዚዩ ዘኸብን ስራኽዩ ዕድመን ጥዕናን ይሐብኩም። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሉላ እኚህን የመሰሉ ጀግና ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ ሰፋ ባለ ፕሮግራም አቅርብልን ።በጣም የሚያኮሩ አባት ናቸዉ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርኮት
@tigistmelaku3702
@tigistmelaku3702 Жыл бұрын
Oh my God Amazing
@tilahungebeyeh368
@tilahungebeyeh368 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አቶ አሉላ በጣምነው የማከብርህና የምወድህ ከይቅርታጋር አቶ ተስፈየን አናኘኝ
@mussietesfazghi4976
@mussietesfazghi4976 Жыл бұрын
To correct you, he is Eritrean not American. That American or foreign identity is just for the time being but everyone will back to our native country.
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አቶ መሰሪ ኤርትራኖች መሰሪ መሆናቸዉንማ ለኛ አትነግረንም እናወቃቹሀለን ኢትዬጵያ በማር በወተት አሳደጋቹህ ከድታቹሀል ይህ ሰዉ ኤርትራን አያቃትም አኖረባትም አያቃትም ኤርትራ አነበረችም እሱ አሜሪካ ሲገባ ግን አሜሪካ ጉድፈቻ ልጅ አሰጠግታዉ ከአሜሪካኖቹ ጋራ ሳይለሁት ሙሉ ድጋፍ አርገዉ ሹመዉ ሸልመዉ ለዚህ ያበቁትን አሜሪካኖች ይካድ ነዉ የምትለዉ? በመጨረሻም አንተ ወላጆችህ ለህፃንነትሀ ለጀብ አወጥተወሐ ጥለዉህ ሰታድግ በጉድፐቻ የሳደጉህን ትተህ ወላጅ እናት አባት ጋ ትመጠለህ ወ
@hirutasfaw5158
@hirutasfaw5158 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ይህንን ጤፍ በምን አድራሻ እናገኘዋለን።
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይርዳዎት ለትውልድ አስተላፉ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጦትና ለአገራችንም ገበሬዎች ትልቅ እውቀት እንደሚያበረክቱልን ባለመሉ ተስፋ ነን የአገራችን ረሀብን እንደሚያስወግዱልን በአሁን ስማይ ደርሶል ወደፉት እንጀራ ለበዓል ብቻ ነው የሚበላው ይባላል ። በእርሶ. ትልቅ ተስፋ አልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ። እውነት ነው መጀመሪያ ስላም ያስፈልጋል ስላም ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሉላ እድሜ ይስጥልን።
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ሰለ ኤርትራ ነዉ የምታወራዉ? እንደዛ ከሆነ እወነት አለህ ብርቱካን ዶሮ በግ የሌለበት ሀገር ጤፍ በዓመት በሀል ግዜ ቢበላ አይገርምም
@unityispower1545
@unityispower1545 Жыл бұрын
እንደውም ለዚህ አገር ውሀ ሊስማማ ይችላል እዚህ የተመረተው! ጤፍ በደም ውስጥ ብዙ ኦክስጂን እንዲኖር የሚረዳ ትልቅ የተፈጥሮ ስጦታ ነው!!!🙏በልጅነቴ ራሴን ያዞረኝ ነበር። የቀይ ጤፍ እንጀራ ብቻ ስበላ እየተሻለኝ ሄደ!🙏በተለይ ደም ማነስ ወይም ሲክል ሴል አኒሚያ ያለበትን ሰው የባህል ሃኪሞች የቀይ ጤፍ እንጀራ እንዲመገብ ይመክራሉ!
@AT-ut7yx
@AT-ut7yx Жыл бұрын
It is great, drear bro let's think outside of the box . Unity love respect helping each other is key development growth no more war.we can do it let's go Eritrea Ethiopia and the HOA ❤❤❤❤❤❤
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 Жыл бұрын
ተስፋይ ገብረ ጻዕረኛ ኤሪትራዊ ኢኻ :: ጽዒርካ ብምዕዋትካ ብጣዕሚ ዘሐጉስ ኢዩ :: እንቃዕ ሓጎሰካ :: ንዓና ማለት ንኩላትና ንኤርትራውያን ይኹን ንኢትዮጵያውያን ውን ዓቢ ሓበን ኮይንካ ኣለኻ :: ኣብ ትገብሮ ዘለኻ ናይ ጣፍ ሕርሻ ኣሳልጦ ክትረክብ ናይ ኩላትና ትምኒት ኢዩ :: ደጊመ እንቃዕ ሓጎሰካ ክብለካ ይፈቱ :: ዝጻዓረ ጻምኡ ክረክብ ናይ ግድን ኢዩ ::
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
ገራሚ ገራሚ ነው ጎበዝ አባት
@alehegnenegussie2136
@alehegnenegussie2136 Жыл бұрын
That’s wonderful job thanks VOA to.
@mahletbogale8323
@mahletbogale8323 Жыл бұрын
እኛ እዚህ ስንባላ እርሶ ጤፍን አምርተው ለኢትዮጵያ ለመላክ ማሰብዎ በጣም አስተማሪ ነው
@tesfaygyesus7034
@tesfaygyesus7034 Жыл бұрын
Great man we proud of our father from beautiful country and hardworking people Eritrea we will follow your footsteps ❤❤❤
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Жыл бұрын
Ato Tesfa, simply a legend, the living legend. God bless you
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ጀግና ኖወት እናመሰግናለን
@AddisBirhane-iq7nj
@AddisBirhane-iq7nj Жыл бұрын
በጣሞ ገራሚ ስራ ነው ።በርታ ጋሸ ነው የምልህ ።
@danieldesta4139
@danieldesta4139 Жыл бұрын
ጀግና በጣም ደስ የሚል ገለፃ ።
@abegebre8888
@abegebre8888 Жыл бұрын
አቶ ተስፋ ለእርሶ ቀላት የለኝም በርቱ እንዳልሎት ስኬታማ ሆነዋል ያፅናዎት 💪🏿🙏🏾🫶🏿
@workiedemisse4170
@workiedemisse4170 Жыл бұрын
Thank you I proud of you
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ግራ የሚያጋባ ነው። በጣም ተስፋ አስቆራጭ። ወንጀለኞች የራሳቸውን ወንጀል ሲቀበሉ በአገሪቱ ህግ የለም? እባኮትን ይህን ሰው ወደ ፍርድ ቤት ውሰዱት። It is confusing in Ethiopia. Very disappointing. Is there no law in the country when criminals admit their crimes? Please take this man to court.
@eritreaalandofpromise971
@eritreaalandofpromise971 Жыл бұрын
Why the man to the court, that is yours and your government right not to import Teff to Ethiopia from other countries, as a farmer he can ask permission to export his products to any countries around the world.
@bentekle2642
@bentekle2642 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ዘሓጉስ ስራሕን ሕቶን መልስን ተስፋይ ዓርከይ።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
የአሜሬካን ጤፍ አያስፈልጋትም ኢትዮጵያ 1ኛ በከሚካል ያደገ ጤፍ ነው። 2ኛአይጥምም በጭራሽ ጤፍ ጤፍ አይልም። 3ኛ የኢትዮጵያ አርሶ አደር ገበሬ ይጎዳል። natural organic ምርጥ የኢትዮጵያ ጤፍ ይሻላችሆል። እኔ ወደ 40 አሜሪካን አገር ተቀምጨአለሁ እና አውቃለሁኝ የአሜሪካን ምግብ መጥፎ ነው የአገሬ💚💛❤ ኦርጋኒክ ምግብ ነው ጥሩ።
@sebleworku1279
@sebleworku1279 Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
@@sebleworku1279 you do not know how to say it😆
@lemlemnegasi4793
@lemlemnegasi4793 Жыл бұрын
​@@Lemlem7682 😂😂😂😂
@Ras_dumerA
@Ras_dumerA Жыл бұрын
ቅናት ነው ወይስ ማሃይምነት? ትንሽ ተማሪ ጁንቲዝ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
@@Ras_dumerA እናንተን ከጣልያን ባርነት እና ከ4 ክፍል መማር ነፃ አውጥተን ያስተማርናችሁ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን። የኔን ኢትዮጵዊነት💚💛❤ በአንተ አይወሰድም እግዚአብሔር ነው ኢትዮጵያ አድርጎ የፈጠረኝ ደግሞ እኮራበት አለሁ ኢትዮጵያነቴ💚💛❤ አንተ ጥገኛ ነህ እስከ ቤተስብህ።
ጤፍ በአሜሪካ
22:28
VOA Amharic
Рет қаралды 22 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН