Ethiopia: የልጅነት ክብሬን የወሰደችዉ ወላጅ እናቴ አንገቴን ልትቀነጥስ ስትል ጎረቤት ደርሶ አዳነኝ የምትል ባለታሪክ አስታራቂ በምንተስኖት ይልማ

  Рет қаралды 130,055

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ሁሉም ችሎት ነዉጂ የዉስጥ ቁስል አለው እኔም አለሁ ባባቴ ልጂ የተወሰደብኝ 😥😥😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስደተኛ ነኝ አሁን ላይክ ግጩኝ
@eses143
@eses143 2 жыл бұрын
ሰታሳዚኒ የኔ ዉድ እህት
@Emu-p8d
@Emu-p8d 5 ай бұрын
አይዞሽ
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
የኔም እናት አልሞትኩም እንጂ ገድላኛለች።።ተጥዬ ነው የተገኘውት ወላጅ እናቴን አላውቃትም።።።አይዞሽ እህቴ የዓለም መድኃኒት የወለደችልን እናት አለችን ማርያምዬ እናቴ የሁላችን እናት ነች።
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናት
@asellaasella3431
@asellaasella3431 2 жыл бұрын
Ayezoeshi degeli mariyam be hiwoteshi zemeneshi kachiga nate
@engdawork212
@engdawork212 5 жыл бұрын
እናትየው አጋንንት አለባት
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 5 жыл бұрын
😞😈😈👈በጣም
@ggjjvgh6510
@ggjjvgh6510 5 жыл бұрын
@@helenhaftom1525 😂
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 5 жыл бұрын
@@ggjjvgh6510 ????
@mesimeseret6490
@mesimeseret6490 4 жыл бұрын
አዎ ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው በስማም ወልድ መንፈስ ቅዱስ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
,100%
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
ግን እናትሽ ጤነኛ አትመሥለኝም ችግር ይኖርባታል። አንቺን እንድትጠላ የተደረገባት ነገር አለ እንጂ እናት እንደዚህ አትከፋም
@amati1061
@amati1061 5 жыл бұрын
Maybe she have mental problems.
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 5 жыл бұрын
Area sente kefu enatoch alo baza yalfen sawoch alan
@genitube1438
@genitube1438 5 жыл бұрын
ትክክል
@የማርያምልጅማርያምልጅ
@የማርያምልጅማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ አቤት ይቅር በለን
@beti-rc6vw
@beti-rc6vw 5 жыл бұрын
Eko
@honeytube8922
@honeytube8922 5 жыл бұрын
የኔ እናት ልዩ እኮ ናት ሳናወራ ከዋልን እንኳን በጣም ነው የምትጨነቀው እናትዬ ክፉሽን አያሰማኝ ክፉየን አያሰማሽ ሀያትሽ ይርዘምልኝ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 5 жыл бұрын
አሜን
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 жыл бұрын
አሚን እኔ ዘምካልኮት ምገበአልበላምነውእምትልኝ
@medisekina409
@medisekina409 4 жыл бұрын
እኔም አመለ ሸጋ እናት ነበረችኝ ስደት አላህ ይይልህ እናቴን ሳልቀብራት ቀረሁ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
@@medisekina409 ኡፍፍፍ የኔናት አይዞሽ
@qhg2267
@qhg2267 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በይ
@foziaali3316
@foziaali3316 4 жыл бұрын
ለጆሮ የሚከብድ ነው ያዉም እናት እቺ እናት አይደለችም እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽን ይጠብቃችሁ ጠንካራ ነሽ
@martitade4450
@martitade4450 2 жыл бұрын
እህቴ የእውነት እያለቀስኩ ነው ታሪክሽን እየሰማሁ ያለሁት ፈጣሪ ያለፈውን መጥፎ ታሪክሽን የሚያስረሳሽ ጥሩ ሕይወት እና ትዳር ይስጥሽ
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እንባዬ መቆም አልቻለም እህቴ የማመልከዉ ክርስቶስ አለሁሽ ይበልሽ በቃሽ ይበልሽ መከራሽን ህመምሽን እሱ ይመልከትልሽ እኔን እህቴ😢😢😢😢! የእናትሽ ነገር የሰይጣን መንፈስ ይመስለኛል እንጂ ሰዉ በጤናዉ ዘጠኝ ወር ተሸክሞ አምጦ በወለደዉ ልጁ እንዴት ይህን ያህል ይከፋል?!
@twinkelarsema5684
@twinkelarsema5684 4 жыл бұрын
Egzeyabher alelesh yene ehet fetare yerdash 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@liyamesfn5317
@liyamesfn5317 4 жыл бұрын
AMEN
@elelebetelgirma6523
@elelebetelgirma6523 4 жыл бұрын
Amennn
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
እግዝሆ ማረን ክርስቶስ ምን ሰማ ጆሮዬ ዛሬ ደግሞ
@appskwt7533
@appskwt7533 4 жыл бұрын
ይሄማ አጋንንት ነው ጌታ ይገስፀው ወደ አገልጋዮች ሂጂ እህቴ አንችም እናትሽም ለዘላለም ነፃ ትወጣላችሁ እርግጠኛ ነኝ እናትሽ በጣም ትወድሻለች በሰይጣን ቁጥጥር ውስጥ ሆና ነው
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም እሚያሳዝን ነገር ነው እራቡ እና መገረፉ እኔም ላይ ነበር እግዚአብሔር ይርዳን የኔ እናት😭😭 እናትሽ ግን ጤነኛ አትመስለኝም እርኩስ መንፈስ ነው እንዲህ እሚያደርጋት
@birhanibirhani1163
@birhanibirhani1163 4 жыл бұрын
ክፉ መንፈስ አለባት እንጂ ወላጅ እናት ጨክና በልጇ ላይ እንዲህ አይነት ድርጊት አታደርግም ሰይጣን አለባት
@selamtube3774
@selamtube3774 5 жыл бұрын
አንዳንድ እናቶች እኮ ሰይጣንን ያስንቃሉ ። እኛም ቤት ይሄ ችግር ነበረ ግን ዳቦየን አላስነካሁም ። እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ።
@መቅዲደስታንናፍቂ
@መቅዲደስታንናፍቂ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ፈጣሪ ጠብቆሻል ዳቦሽን ካዳንሽ
@ሰአዳወሎልጅያዉምየገራዶቀ
@ሰአዳወሎልጅያዉምየገራዶቀ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 4 жыл бұрын
በስመአብ አረ ኡኡ ይች ሃገር ወዴት እየሄደች ነው ሰላም ሰላም የአስታረቅ ፖሮግረም አዘገጆች ምህረት ነኝ ከቤሩት በጣም የሰዝነል ግን እግዚአብሔር በጎቹን አይረሳም እመብርሃን በመገድሽ ሁሉ ትጣብቅሽ ልጅ የእሱ ልዩ ስጦታ ነቸው የሰጠሽ ደሞ ለምክነት ነው እግዚአብሔር አይሰሳትም አትፍር ፈጣሪ የሰድግልሽ የኔ ቆንጆ .እደዝም አሌ ።አቤቱ ጌታ ሆይ እቅር በለን .ኢትዮጵያ ና እዝቦቿን ይቅር ብበለቸው እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መልካም ቀን ።።።
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 5 жыл бұрын
አትፈርደባት እናትየዋ የአእምሮ ችግር አለባት She needs help
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 жыл бұрын
You maybe right....
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 5 жыл бұрын
@@MulunaLewiልብ ብለን ታሪኩን ስንሰማው እናትየዋ እሯስዋ ያሳለፈችውን የህይወት ትራማ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል ይህ የደርሰባት ትራማ የፈጠረባት የአእምሮ ችግር ነው ልጆ ላይ እንደዚህ እንድ ትጨክንባት ያደርጋት እንጂ I am 100% sure if anyone try to investigate የእናትዋን ያለፈ ዉይም የልጅነት ታሪክ ማን ያውቃል በመከራ የተሞላ ይሆናል ስለዚህ እናትየው ወዳ አይደለም
@صوفيمحمد-س4ذ
@صوفيمحمد-س4ذ 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌼☁🌼🌼🌻🌻🌼🌻☁☁☁☁☁☁
@hirutanbessie1866
@hirutanbessie1866 4 жыл бұрын
እረ ያጥፈት የተረገመች እናት
@hirutanbessie1866
@hirutanbessie1866 4 жыл бұрын
አገር ጥለሽ መጥፈት ነበረብሽ ደግሞ መጥፎ እድል ገጠመሽ የኔ እናት አምላክ ይድረስልሽ አድራሻዋን ስጡን
@elizanegn4183
@elizanegn4183 5 жыл бұрын
በስመአብ አቤት የዘመን መክፋት አቤት የጊዜ መክፋት ነዉ እናት እንዲህ አታረግም አትበሉ ዘመኑ ከፍቷል በማሪያም ምንም ቢሆን ከዚህ በላይ ጉድ እንሰማለን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 5 жыл бұрын
በጣም🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 5 жыл бұрын
I know my mom also tried to kill me but I make her angry.. I know she loved me but sometimes she ain't control her feelings. After all she regrets.... But the thing is forget it and try to start a new life... I'm afraid she can reflect the thing for her son. Thank God she is there..
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ አንተ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@jxjzdbdjbx5625
@jxjzdbdjbx5625 4 жыл бұрын
ጊዜው ምን አደረገ ማር
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
@@jxjzdbdjbx5625 ጊዜዉማ ቢከፋ ነዉጂ ይሄንን ጉድ የሰማነዉ
@kefaykifle6750
@kefaykifle6750 4 жыл бұрын
አዋ ብዙ ክፉ እናቶች አሉ ያው ሁሉም ችሎት ነው የኔም እናት ከዚህ የባሰ ነፍሰ ገዳይ ናት እናቷን ልጆን የገደ ች በስውር መርዝ ሰጥታ አሰቃይታ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል በጣም ልቤን ነክቶኛል ታሪኩ
@emebetworkinehmegersa1188
@emebetworkinehmegersa1188 4 жыл бұрын
የኔም እንደዛው
@tihitinabelew5408
@tihitinabelew5408 4 жыл бұрын
አሮጊቷ ግብረ ሰዶማዊ ናት ማለት ነው ልጇ ሕይወቷ ተበላሽቷል ስለዚህ እናትየው ለፍርድ መቅረብ አለባት ።
@liyamesfn5317
@liyamesfn5317 4 жыл бұрын
ልትሰቀል ይገባል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Thitina wunet new sewoch comment sisestu chigir alebat yilalu chigrua gebresedom mehonua new wend bicha aydelem setoch srtoch lijochachwin yemidferu betam bizu nachew
@sarachannel8947
@sarachannel8947 4 жыл бұрын
ወይኔ ሰቀጠጠኝ ወጋችኝ ስትይ የኔ ቆጆ ብዙ መከራ አልፈሻል አሁንም በርች
@لللللا-ح4ظ
@لللللا-ح4ظ 4 жыл бұрын
ያአላህ እሥኪ ቁጥርዎ ላኩልኝ
@emebetworkinehmegersa1188
@emebetworkinehmegersa1188 5 жыл бұрын
የምትይውን ሁሉ እንደውም ከእዛም በላይ እናቴ አሰቃይታኛለች። ብቻ ሚጥሚጣ አልጨመረችብኝም እነጂ ህይወቴን የምድር ሲኦል አድርጋብኛለች። ከሰው ሁሉ ተግባብቼና ተዋድጄ ነው የምኖረው። ምድር ላይ ብቸኛዋ ጠላቴ እናቴ ናት። አያድርስ ነው የእናት ክፉ ቢናገሩት ሰውም ሰውን አያምንም ሁሉን የሚያይ አንዱ ፈጣሪ እዉነቱን የሚያውቀው እሱ ብቻ ነው😭😭😭😭😭😭
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሚዬ ምህረት አድርጊላት
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 5 жыл бұрын
አምናለሁ የናት ክፍ የለም አትበሉ እግዛብሄር እናት ሲሰጣችሁ ባርኮ ካልሰጣችሁ ከባድ ነው
@emebetworkinehmegersa1188
@emebetworkinehmegersa1188 5 жыл бұрын
@@ሀይማኖትቡዙአየሁ ከታሪክዋ እንደተረዳሽው ሁሉም ሰው በልጅትዋ ነበር የሚፈርደው ጠፍታ አክስቶችዋ ጋር እንኳን ስትሄድ መበደልዋን ማንም አያምናትም ነበር። ምክኒያቱም ሁሉም ሰው "የእናት ክፉ የለም" ስለሚል። የገዛ አባቷ እንኳን እናትሽ ጋር ሁኚ ሲላት ነበር ምክንያቱም የእናት ክፉ የለም ስለሚባል። የእኔ እናት ከመማታት ከመሳደብ ከአቅሜ በላይ ስራ ከማሰራትዋ በላይ በጣም ቅስሜን የሰበረውና ቀና ብዬ ከሰዎች አአኩል እንዳልሆን በሰወች ሁሉ ዘንድ ተቀባይነት እንዳላገኝ ያልዋልኩበት እያዋለችኝ ያልሆነኩትን ነች እያለች ምንም የማላውቀውን በጥፎ ስሞችን ስትሰጠኝ እነደዚህ አይደለሁም ብዬ ተናግሬ አላውቅም ብናገርስ ማን ይሰማኛል😭😭😭ከሁሉም ቀን የመጀመርያ ወር አበባዬን ያየሁኝ ቀን አንቺ" ሸርሙ--" ብላ ስትቀጠቅጠኝ ለምን ደም እንዳየሁ እኔም አላውቀውም ነበረና እነደ ጥፋተኛ ተቀጠቀጥኩላት። ያደለው ቀድሞ ምክር ይሰጠዋል እንደኔ እድል ፊትዋን ያዞረችበ ግን 😭😭😭😭😭
@emebetworkinehmegersa1188
@emebetworkinehmegersa1188 5 жыл бұрын
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ሁሌ ይቅር ብያታለሁ እልና ትቼላት መኖር ስጀምር ዛሬም በገዛ ቤቴ አላኖር ብላ ለእኔ ጉድጓድ ስትቆፍር ስቀርባት ስትርቀኝ አሁን ሰላሜን አግኝቻለሁ ድፍን አምስት አመት አላየዋትም። ጌታም ይቅር ይበላት ለእኔም አቅም ይስጠኝ።
@tegesttegest-th1kl
@tegesttegest-th1kl 4 жыл бұрын
አባቴ በጣም እወደዋል እድሜና ጤና ለአባቴና ለናቴ ይስጥልኝ ናፍቀውኛል አይናቸው ሳላይ ምንም እዳልሆን አደርክ አምላኬ
@ሰላምለሀገሬ-ኘ2ቀ
@ሰላምለሀገሬ-ኘ2ቀ 5 жыл бұрын
ያረቢ ምን አይነት ግዜ ነው አይዞሺ እህቴ ሁሉም ያልፋል ህወትሽን ቀይሪ ፈጣሪ ይርዳሽ ወደበፊት ህወትሽ እንዳትመለሽ ሌላ ብዙ አይነት ሥራ አለ
@firahiwotchekol6366
@firahiwotchekol6366 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ምን ሆነካል የ 12 አመት ልጅ ለምን ለሰው አትናገሪም ብለህ ማፋጠጥ ተገቢ አይመስለኝም እንዴ እሷ ሆና ነው ዛሬ ላይ ቆማ ታሪኩዋን ምትነግረን እንጂማ ባይሆን ይሄኔ ሞታ ነበር ። ለማንኛውም ግን እግዜር ይርዳሽ እህቴ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እንዲህ አይነት እናት ልትባል አትችልም ።ግን በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ይፋረድሽ
@ayutube144
@ayutube144 4 жыл бұрын
በስመአብ!! ይሄ የእውነት ለእኛም ትምህርት ይሆነናል ወልደን ልጆቻችንን እንዴት ማሳደግ እንዳለብን ጠቅቀን ማወቅ አለብን ልጅ በእንክብካቤ ካላደገ በተለይ ሴት ከባድ ነው!! የእኔ እህት አሳዘንሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ የልጅሽም አባት ልብ ሰቶት ልጄ ብሎ ይምጣ ምንቴ እንዴት መርዳት እንዳለብን አሳውቀን?
@reenatube6617
@reenatube6617 5 жыл бұрын
አዑዙቢላሂ ምን ጉድ 🤔ነው ምን አይነት እናት ነች በአላህ ያረቢ ይዘገንናል ወላሂ ባለታሪኳ ግን ታሳዝናለች አይዞሽ እህቴ💔😥
@maritamarita7619
@maritamarita7619 5 жыл бұрын
Egizio setiyowa Xenagna Ayidelechim sikaxil enat Atibalum
@amintube6852
@amintube6852 4 жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ይድረስልሽ😰ጋዜጠኛው ግን አንድ ጥያቄ ይጠይቃታል እያልኩ ስጠብቅ ነበር እሱም እናትሽ አሁን በህይዎት አለች ወይ የለችም የምለውን ነው
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ዉይ የኔ እህት ያለማበድሽም ይገርማል ጠንካራ ሰዉ ነሽ መዳንያለም ቀሪ ዘመንሽን ይባረከዉ እሱ በቃ ይበልሽ በጣም ያስለቅሳል ታሪክሽ።
@mesrert123
@mesrert123 5 жыл бұрын
ዉይ የኔ እህት በጣም ነዉ ያሣዘንሽኝ እናትሽ ጤነኛ አይደለችም በስመአም እግዚኦ እናት እንደዚ በልጇ ስትጨቅን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም እናት እንዴት በሴት ልጇ ላይ እንዴት ትጨክናለች ጌታ ሆይ ለሀገሬ አንድ ነገር ልለምንህ ምንም ቀርቶብን ምህረት አድርግልን ምህረትህ ያስፈልግናል እህቴ አዝኛለው አይዞሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
እናቴ አፈሩ ይቅለልሽ የኔ ደግ ድምፅሽን ሳንሰማ ሞትሽ 😭😭😭😭😭 መስማት አቃተኝ
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 4 жыл бұрын
ውይይይ የሴት ልጅ ፈተና በጣም ይከብዳል እኔም ተፈተንኩ ብዬ ፈጣሪዬን አማርራለው ይቅር ይበለኝ እህቴ እግዚያብሄር ያፅናናሽ እመብርሀን ትርዳሽ የልጅሽንም አባት ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ
@mulusara8866
@mulusara8866 5 жыл бұрын
ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሐሔር ይድረስልሽ
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 4 жыл бұрын
አሜን ይድረስልን
@getufaysa2501
@getufaysa2501 4 жыл бұрын
Koy gn yc enat nat saytan nec sng
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Ammein.
@emukiya9442
@emukiya9442 4 жыл бұрын
Amen
@danidire1557
@danidire1557 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልቤ የተነካበት ታሪክ አስለቅሶኛል አድራሻዋን ላክልኝ ምንቴ ይሔንን ታሪክ የሰችሁ ሁሉ እናግዛት
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 4 жыл бұрын
ሰሃኒነ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እግዚኦ የኔ ጌታ እናቴ ማሪኝ ቢሄዱ አገር አለ 🤔🤔😥😥😥
@KsaKsa-wp9li
@KsaKsa-wp9li 4 жыл бұрын
ማርየ አላህ ይርዳሸ ታሪኩ በጣም ያንገሸግሻል እናት ልጅዋን ውይ አሰቃቂ ነው በውነት
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
እናትየው ወዳ አይደልውም ክፉ መንፈስ ነው እንጂ በአይምሮዋ ማንም እናት እንዲ አታረግም፡ጌታ ይርዳሽ እህቴ።ተቀረው ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ።
@konjo7249
@konjo7249 5 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚያሳምም ታሪክ ነው እህቴ አይዞሺ ህይወት ቀያሪ እግዚያብሄር ነው አንድቀን ሁሉን ነገር ታገኛለሺ ጠንክሪ እሺ ምንቴ በጣም የማከብርክ ወድ ወንድማቺን በርታልን ቅን መሆን ለራስ ነው 😍😍😍😭😭
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 жыл бұрын
ወይ የህይወት ፈተና የእናት ክፉ አለ ቢባል ይከብዳል ውስጡአ ላይ ያደረ ክፉ መንፈስ ነው ልጅዋ ላይ ይህ ሁሉ ግፍ ለመፈፀም ያነሳሳት ፀበል ቦታ ሄደው ከሚድኑት ግን የሚሞቱት ይበልጣል ግን ለምንድን ነው በተለይ ገጠራማው ሀገር በክፉ መንፈስ የተወረረ ነው እግዚአብሔር ምስኪኑን ህዝብ ይታደግ አንቺም እህቴ እግዚአብሔር ያለፈውን ጉዳትሽ ሁሉ ይካስሽ
@mylordandi7673
@mylordandi7673 5 жыл бұрын
እባክህ ስልኳን ብታስቀምጥልኝ። በዚህ ምድር ምንም የማይደረግ ነገር የለም። የሚወዳችሁ እናትም ሆነ የቤተሰብ አባል ማግኘት ስትታደሉ ብቻ ነው።ወገኖቸ እንዲህ አይነት እናት የለም እንዳትሉ። ብቻ በዚህ ስቃይ ያለ አፍቃሪ ቤተሰብ የሚሰቃዩትን እንርዳቸው።
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 5 жыл бұрын
Ayalnesh Amedie tkkl nesh
@ekranmahdi230
@ekranmahdi230 5 жыл бұрын
You so right she needs help yene enat mskiin 😭😭😭😭
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 4 жыл бұрын
@@ekranmahdi230 ስልኳን በምንተስኖት በኩል ታገኚዋለሽ
@jazatube4600
@jazatube4600 4 жыл бұрын
wayene yene ehate Ayezosh
@edenandom5654
@edenandom5654 4 жыл бұрын
Is there a way I can get her #
@ሳሪየማርያምልጅነኝ
@ሳሪየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ እባክህ ቀስ በል የተረጋጋ ሰአት ስጣት ባለታሪኳን አታደናግራት የብዙ ሰዉ አስተያየት ነዉ ሳሚዬ ንገሩት እባክህ
@ethio4421
@ethio4421 5 жыл бұрын
Yimeslegnal, ke topic endatweta mesmer eyasayazat new plus wana wana netbun satawera seat endayalik 🤷‍♀️
@rozakemal1664
@rozakemal1664 5 жыл бұрын
ምን ያርግሽ ጋዜጠኛው ዝም ብለሽ አሰሚም እሱ መጠየቅ ያለበት ነዉ እሚጠይቀዉ እጭ
@safuqsajsn2267
@safuqsajsn2267 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛውረጋበል፣እንድንከታተልከፈለክ፣ምነውታሞጠሙጣለህወረኛ።
@rozakemal1664
@rozakemal1664 4 жыл бұрын
@@safuqsajsn2267 ማን ለመነሽ ክፍት አፍ ዝባም ነገር ነሽ ስሚኝ ብሎሻል ምላሳም ሞጥሞጣማ አቺ ነሽ የመደር ልጅ ነገር ነሽ ልበል
@Myself-c4h
@Myself-c4h 4 жыл бұрын
በሰአት እኮ ነው የሚሰራው : እንዳንቺ ቁጭ ብሎ አይውሉም
@munanasir3493
@munanasir3493 5 жыл бұрын
ኡፉ እኔ ማመን አቅቶኛል እናት ? እናት? ካረገች ጤነኛ አይደለችም ።ጥሩ ነገር አይሠማም እና የኔ እህት አላህ ይርዳሸ
@אסתראסתר-ל9י
@אסתראסתר-ל9י 4 жыл бұрын
አይዞሽ፣እግዚአብሔር፣አለሽ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ቁጣህን አርቀ ምህረትን ላክልን
@liyamesfn5317
@liyamesfn5317 4 жыл бұрын
AMENNN
@danidire1557
@danidire1557 5 жыл бұрын
ምን ዓይነት ጉድ ነዉ በእዉነት አለቀስኹኝ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 5 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ርእሱን አይቼ ለመስማት ፈርቼ እዉነት ታሪኩና ርእሱ እዉነት ይሆን ብዬ እየፈራሁ አዳመጥኩት የፈጣሪ ያለ እናትየዋ ጤንነቷ ያሰጋል😭😭😭😭
@mekdesawoke5441
@mekdesawoke5441 4 жыл бұрын
ያማል በጣም የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@ousmanfereja6194
@ousmanfereja6194 5 жыл бұрын
ወላሂ ሳዳምጠዉ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ፡፡ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጐ ነው ፡፡😭😭😭 ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 5 жыл бұрын
እኛ የኔ እምነት እውነት ነው ከኛ እምነት በላይ ሌላ እምነት የለም ክእኔ በላይ አማኝ የለም እያልን እንፎክራለን እያንድ አንዳችን በየ እምነታችን ከልብ ብንጸልይ እግዚአብሔር የእውነት ብንወድ እምነታችንን በሃቀኝነት ብናከብር ይሄ ሁሉ እርኩሰት በምድራችን ላይ አይበዛም ነበር ። አመናችሁም አላመናችሁም ኢትዮጵያ እርኩሰት የሞላባት ጥልቁ ዳቢሎስ ብህዝቡ ላይ አድሮ የሚጫወትባት ሃገር ናት ሁሉም እምነት እንደ አማኙ እውነት ነው ግን አማኙ ውሸታም ብቻ ነው
@fih7949
@fih7949 4 жыл бұрын
ይሄ እኮ አደጋ ነው እንጂ ሰው አማኝ ስለሆነ ስላልሆነ አይደለም የሰው ዋናው ጠላት ዲያቢሎስ ነው ሰው ውስጥ ከገባ ደግሞ ያንን ሰው ሞንም አይነት ውሳኔ ሊያስወስን ይችላል ሰው እሰከመግደል ማለት ነው ። ይህንን ለማስተዋል በተገለጠ መንገድ በሊቢያ በሶርያ በናይጀሪያ እና በተለያየ አለም ሲገለጽ ለሰው ልጅ ያለውን ክፋት ማየት ትችላለህ ። ስለዚህ ይህ አለምን እያመሳቀለ ያለው እስኪያዝ ያለን አማራጭ ከነድካማችን እምነታችንን መያዝ ነው ።
@duressotesso3082
@duressotesso3082 5 жыл бұрын
ለመሳማት የሚከብድ ነው ግን እናትሽ ወዳ ሳይሆን አጋነንት ተቆታትሮዋት ነው እና ለቀር ሕይወትሽ ይቅር በያት ፈልጋው እንዳልሆነ ተረድተሽ እግዛብሄር ይርድስሽ
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
ጤነና ናት ግን አላህ ወክበር
@zeburamohammed2881
@zeburamohammed2881 4 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ኡፉፉፉፉፉ እንደዚህ አይነት እናት አለ? ይከብዳል ይከብዳል ይከብዳል ያረብ
@ayulala6416
@ayulala6416 5 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እህቴ አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ
@linaenuya9822
@linaenuya9822 4 жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ እንኳን ይን ደረጃ ልጄ ላይ እጄን ያነሳው ቀን ውሰደኝ ፈጣሪዬ 😥😥
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አንዳንድ ወላጆች ልጅን ስለገረፉ ስለቀጡ ልጆቻቸው ስርአት የሚይዙ ይመስላቸዋል ወይ ሞኝነት ጭራሽ ልጆቹን ወደ ገደል ነው ሚከቱአቸው አድገውም ቂም እንዲይዙባችሁ ታደርጋላችሁ። አሁን አሁን ይሻል ይሆናል እንጂ በአብዛኛው እየቀጡ፣ እየተሳደቡ በእርግማን ነው ሚአሳድጉ። በመቅጣት ቢሆን ይችን ልጅ እዚህ አናገኛትም ነበር ጎበዝ ተማሪ የነበረችውን ህይወቱአን ማመሰቃቀል... እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ አይዞሽ ሴተኛ አዳሪ ማለት ባሉአ ሙቶ ወይም ተፋታ ብቻዋን ልጆችን የምታሳድግ (single Mam...) እንደምንለው ሲሆን እንደዚህ አይነት ስራ ሚሰሩት ዝሙት ነው ሚባል ሣሚ፣ ምንቴ እናመሰግናለን ።
@ethiopialove3001
@ethiopialove3001 5 жыл бұрын
Ayizosh yene hithi egzabher mechereshash yasamirilish❤❤❤❤❤❤❤
@rutasweet2557
@rutasweet2557 5 жыл бұрын
አይዞሽ እናትሽ መጥፎ መንፈን ይኖርባታል ።
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 4 жыл бұрын
Enem milew esun new
@saraseme2783
@saraseme2783 4 жыл бұрын
Awo sayetan new enigma mom no selame like this
@selamawitkasayefromgonder-6792
@selamawitkasayefromgonder-6792 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ታስልዝናለች ልጅቷ እናቷ ግን በጤናዋ ልጇን አታሰቃይም እናም አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@queenf2346
@queenf2346 5 жыл бұрын
እውነታው
@emmanuelrinaldi1703
@emmanuelrinaldi1703 4 жыл бұрын
በጣም የሚዘገንን ታሪክ ነው እስኪ እናት ተብየዋ አማኔል ሆሰቢታል እሜስገባት ጎረቤት እንኮን የለም ?
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእስከ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእስከ 4 жыл бұрын
አረ በስመአም እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነገር ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አናት ዘጠኝ ወር አርግዛ አምጣ የወለደችውን ልጅ እንዴት ይሔን ሁሉ ግፍ ትፈፅማለች? ብቻ የፈጠረሽ ጌታ ፅናቱን ይስጥሽ እሕቴ አረ እኔስ ስሰማ አመመኝ
@yeabtube437
@yeabtube437 4 жыл бұрын
እናት የሚል ስም የፍቅር ስም ነው ይች እናት አትባልም በሽተኛ ነች እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና። በብልቷ ውስጥ በርበሬ ትከታለች እንደገና ድንግልናዋን ታሳጣታለች በጣም ተናደድሁ እግዚአብሔርን በስማም አይድረስ.
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 5 жыл бұрын
እናቲቱ ያለፋችበትን ምስቅልቅል ህይወት ከመረዳት ይልቅ እናቲቱን በጥፋት ወረዳ ማስቀመጥ አያስፈልግም 1.የኖረችው በወታደር ቤት ውስጥ ነው 2.በመንግስት ለውጥ ምክንያት ከባለቤቷ ጀምሮ የደረሰባት የህይወት ምስቅልቅል 3.ረጅም ግዜ እራስን ችሎ ከመኖር በኋላ ተመልሶ ያለምንም ገቢ የወንድሟ ሸክም መሆን 4. እራስን ችሎ ለመኖር ያደረገችው ውጣ ውረድ ፈተና ባለመሳካቱ 5.ወደ ገጠር ሌላ ሰው አግብቶ መሰደድ ፈተና ይህም በመጨረሻ ያመጣው ቀውስ የአሁኗን ባለታሪክ ልጇን በእንጀራ አባቷ መጠራጠር ድምር ውጤት ነው ከልጅቱም በላይ እናቲቱ በህይወት ካለች ማናገር ና ይበጃል በህይወት ከሌለችም እናቷን መውቀሱ መልካም አደለም
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ አለመፍረድ ነው
@ethiolove7863
@ethiolove7863 5 жыл бұрын
ቢሆንም: ልጅዋ ላይ ነው እንዴ: ብሶቱዋን የምትወጣዉ:: ልጅዋ ምንታድርጋት?
@ethiolove7863
@ethiolove7863 5 жыл бұрын
የትኛውም ምክንያት ሊኖር አይችልም::
@ethio4421
@ethio4421 5 жыл бұрын
Bihonis?? First of all yelijitu tifat yelebetim yenatyew Hiwot endi lemehon!! Min batefach new Yihen hulu mekera yemitkebelew beza lega edmewa??? Enatyewma wenjelegna nat! Aremene!! Metaser alebat tefeliga
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 5 жыл бұрын
@@ethio4421 አሁን እኮ ልጅቱ ብቻ ተናገረች እንጅ እናቲቱ ምን እንደምትል ባልታወቀበት ሁኔታ እናት ላይ መፍረድ ለእኔ ይከብደኛል
@ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
@ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረን አቤቱ ይቅርበለን
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
ውይየኢትዮጵያ ሴት ፍርጃው አሁን ሚዲያ ስለመጣ ነው እንጂ ቤት ይቁጠረው በዛ ላይ ማን ያምናል ቢነገር በወድሙ በአባቱ ያልተደፈረ ማን አለ ይሄ ደግሞ የባሰ ነው
@beti09
@beti09 5 жыл бұрын
Ewunt newu
@mesrert123
@mesrert123 5 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ኢትዬጵያ ዉስጥ ያለ ግፍ እናትዋ ወዳ አይመሥለኝም
@jake-vc8nb
@jake-vc8nb 4 жыл бұрын
Genet.betekekele
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 5 жыл бұрын
የእውነት እናቷ ናት የኔ መድሐኒአለም አድነኝ እንኳን የሰውን ልጅ እንደዚሕ ለማድረግ እንስሳት ላይ እንኳን ያሳዝናል ምንአይነት አረመኔነት ነው
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 жыл бұрын
ኦሮሚያ ክልል ላይ ሳላየው ምን አይፈጥርም አይባልም ሰው ካልጸለዩ መጨረሻው የከፋ ነው ።
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ መጨረስም አቃተኝ እርኩስ መንፈስ ነው እንደዚህ የሚያደርግ አትፍረድ ይፈረዳል ነው ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ይሁንሽ ብቻ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 жыл бұрын
አንዳዴ የምንሰማቸው ነገሮች ለማመን በጣምም ይከብዳሉ🙄🙄እንዲም ያለች ጨካኝ እናት አለች😭😭በፈጣሪ ስም እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የልጅሽ አባት ቢገኝ ደስ ንላል አንቺም ከዚ አስቀያሚ ስራ ይገሌግልሽ🙄
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 5 жыл бұрын
እኔ ገን አላምንም☝☝☝
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 жыл бұрын
@@helenhaftom1525 ምኑን
@tsinegne3166
@tsinegne3166 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ገሬ
@የማሪያምየማሪያም
@የማሪያምየማሪያም 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚባለው ስንት ጉድ አለ በ እየ ቤቱ እናትየዋ ግን እርግጥኛ ነኝ የጤና ችግር አለባት ምንም ብትከፋ የዚን ያክል የ ሰይጣን ስራ አትሰራም ሌላውን እየሰማሁ እኮምታለሁ
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
ከሁሉም የሚሰቀጥጥ ልጅ እርቦት ሲያለቅስ እኛው ወደን ለደስታችን ያመጣናው ልጅ ለምን ስቃዩ በዛ እሷም ልጁም በጣም ልብ ይሰብራሉ እረብ ክፉ ነው ተርቤ አይቻለው አባት የምበለው በፈጣሪ ብልክ ልጅን አድን
@angesetwoldemichael1301
@angesetwoldemichael1301 4 жыл бұрын
Waw betam yasaznal i am from Eritrea but ayzosh i will help you but I need tnsh time don’t cry and take care yourself and your baby same parents they do a bad things yanch gn kebad new. !!! If you can put your phone here my sister
@fatimaahmed1540
@fatimaahmed1540 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህይጠብቀን ያርብ
@martitade4450
@martitade4450 2 жыл бұрын
አንቺ ጨካኝ አረመኔ እናት የአንቺ አይነቶችን እናቶች ልክ ማስገባት ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ .. የሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው በጣም ነው ልቤ የቆሰለው እህህ.. የሌላውን እንተወው ሰው እንዴት በገዛ እናቱ እንዲህ ይሰቃያል ...
@Mike-fg3rx
@Mike-fg3rx 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከዚ በሃላ ከጎንሽ ብንቆም ደስ ይለኛል ?
@zinashtuffa5288
@zinashtuffa5288 3 жыл бұрын
Yene konjo bechashen aydeleshem. Bizu endezih ayenet enatoch alu. Berechi tesfa endatekorechi. Hulum yalfal
@melkamtube727
@melkamtube727 5 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ስንት ነገር አስተማረኝ ልብስ እየተኮስኩ ነው እማዳምጠው ልብሱ ሳላስበው ነው ምጨርስ በርቱ እናትሽ ወዳ አደለም የሆነ ነገር ተደርጎባታል ያለ ምንም ጥርጥር በጤናዋ አንድ እናት እንደዚህ አታደርግም
@ትግስትአወቀ-ጐ9ረ
@ትግስትአወቀ-ጐ9ረ 2 жыл бұрын
እግዚኦ😥😥😥
@jemila.mekonennjemila3179
@jemila.mekonennjemila3179 5 жыл бұрын
በህይወቴ ሰምቸአላዉቅም እደዚህ እናት ይገርፋል ሁላችንም እንቀጣለን ካጠፋን ይችግን አኡዙቢላህ ዘገነነኝ ስሰማዉ
@mazgebbaley4516
@mazgebbaley4516 4 жыл бұрын
ጌታ ይድራስልሽ እህቴ አውነት በጣም ያሳዝናል
@የረሱልወዳጅ-አ4ቀ
@የረሱልወዳጅ-አ4ቀ 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ አረ ምን ጉድ ነዉ ታሪኳን ጨክኜ መስማት አቃተኝ 😭😭😭
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
በጌታ በየሱስ ክርስቶስ አር ምንድነው መታሰሙን? 🙆😢አር ጌታ ሆይ እባክህ ድረስልን እውነት ምን ብዬ ኮመንት እንደ ምፅፍ ግራ ገባኝ :ምክንያቱም ደሞ እኔ ከናቴ ጋር ያለኝን ግኑኝነት ሳስብ ወይኔ እቺማ እናት ሳትሆን አዉሬ ናት የጠረፋ ነገስት መንፈስ ነው ያለባት ጌታ ይገስፀው ::
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 5 жыл бұрын
በጣም ጨካኝ ናት
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
እንዳይነት"እናት አለማለትነው"ያረቢ
@ብርሃንሶዶዋ
@ብርሃንሶዶዋ 5 жыл бұрын
አረ እንዴት ይከብዳል የናእናት ክፉ የለም ግን እናቷ ወዳ አይደለም እርግጠኛ ነኝ እላያላይ ያለው አጋንት ነው ሴጣናዊ ነገር እንድታደርግ ሚገፋፋት ፈጣሪ ይሁንሽ እህቴ 😭😭
@ihaveeternallifeinchrist7450
@ihaveeternallifeinchrist7450 3 жыл бұрын
ኦ ልቤ ወርደ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እህቴ ምን አይነት እናት ነች
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 жыл бұрын
ውይ ሴትነት እንዴት ይከብዳል እግዚአብሔር ከዚህ ስራ ያውጣሽ እግዚአብሔር ለእናትሽም ልቦና ይስጣቸው በህይወት ካሉ
@materwzmo2580
@materwzmo2580 4 жыл бұрын
እናት እደዚህ ታረጋለች ብቻዋን አይደለችም የአጋንንትቶች አጋንቶች አለባት እንጂ አይደለም እናት ባዳ እደዚህ አይነት አያደርግም የህይወት ታሪክሸ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ለእናትሸ ይድረሰላት
@ሀናንነኝ-ጘ7ጘ
@ሀናንነኝ-ጘ7ጘ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው
@yedidyamengestu1584
@yedidyamengestu1584 4 жыл бұрын
ሂዊ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል።
@nfaisajamall441
@nfaisajamall441 3 жыл бұрын
ያአለህ ምንድነው ምሰማው ከይር ምንሰማበት አምጠልን
@frehiwotkifle5653
@frehiwotkifle5653 4 жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ እዉነት እናቷ ነች እናት አይደለችም የሰይጣን መንፈስ ያለባት ሴት ነች ምን አይነት ነገር ነዉ በእግዚአብሔር
@rozhilem5549
@rozhilem5549 4 жыл бұрын
Leke adihnhe inhtee
@tensuhabtu4833
@tensuhabtu4833 4 жыл бұрын
Ewaes mge sxho dham fulll edet arnrt zeme pls wed veta enmlse lmen gn?
@tensuhabtu4833
@tensuhabtu4833 4 жыл бұрын
Chkegensh betam woy gude azosh etey xenaetu msersha yesth
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪ ኧረ ምን አይነት ግዜ ነው😭
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ የኔ እህት በጣም አስለቀስሺኝ የልጂሺን አባት ያገናኝሺ የእውነት ነው ያዘንሁት 😢😢😢😢
@sameri424
@sameri424 5 жыл бұрын
እግዚዮ ማሃረነ ክርስቶስ እንበል ሶስት ግዜ ጌታሆይ በምህረትህ ጎብኘን
@foziaali3316
@foziaali3316 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርሥቶሥ መፀለይ ያሥፈልጋል ምክንያቱም ከአጋንንት ጋር ሥለሚኖሩ የሚሠማው በአገራችን ላይ ለህዝባችን ፀሎት ፀሎት ያውም እናት እባካችሁ ወደ እግዚሃብሔር እንመለሥ ከባድ ነ
@fatimafatimaahmed3098
@fatimafatimaahmed3098 4 жыл бұрын
ጉድ ሳይስማ መስከረም አይጠባም አሉ አላህ ይጠብቀን
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 3 жыл бұрын
ግን እናት ናት እኔጃ አላውቅም አይቸሰምቸም አላውቅም እንደዚህ አይነት ልጅ ካጠፋ አወ ይገረፋል እኔም ተገርፊ ነው ያደኩ ግን እረ ከባድ እናት ለልጆ ትሞታለች እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልሽ
@mohammadahmed5315
@mohammadahmed5315 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 4 жыл бұрын
እናትየው ላይ የመጥፎ መንፈስ የአጋንት አይነጥላ መንፈስ አለባት እግዚአብሔር ይርዳሺ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እናትሽ ያላመነችሽ ያላፈቀረችሽ፣ያላከበረችሽ ማንም አያከብረሽም አንዴ አላህ ካዞረብሽ ሁሉም ነው የሚዞርብሽ ማሬ አብሽሪይ አላህ ይርዳሽ እናቴ አትበያት ሸይጣን ግፈኛ አላህ የስራዋን ይስጣት በአባትሽ ቂሟን ባንቺይ ልትወጣ ነው ልበል ግራ ያጋባል የእናትአረመኔ ግን እናትሽ በመሆኗዋ እርግጠኛነሽ አረ ጥላትም ይሄን አያረግም አላህ የጇን ይስጣት ያረብ አብሽሪይ።
@mimiayele5050
@mimiayele5050 4 жыл бұрын
Ahunes beza...i got sick i can't hear this , yene mar Egzabhere lebonashne yetegnelish. I don't have any words for u. 😥😥😥😥😥
@medmedi4776
@medmedi4776 5 жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል ውይይይይይ
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН