Ethiopia: ሰላም በለለበት አገራዊ ብልጽግና ህልም ነው! አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም የብልፅግናን ጉድ አወጡት - 1 December 2024

  Рет қаралды 3,891

ጥበብ ሾዉ

ጥበብ ሾዉ

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@OmerTringo
@OmerTringo Ай бұрын
መቼም አይገባህም አይገባችሁም እና ምን አስጨነቃችሁ ቅናት አቃጠላችሁ እረ እፈሩ
@ashenafishiberu4213
@ashenafishiberu4213 Ай бұрын
ስንዴ ከዉጭ ማስገባት የቆመዉ ከምን የመጣ ይመስልሃለ? ካልተመረተ ከየት መጣ። መሳይ ይህም ለፕሮፖጋንዳ ነዉ ዝም ብለህ አውራ እንዳልከው ሰው መሆኑ ነው? ለእንግዳህ : አለት ሚሊየን አመት ውሃ ውስጥ ቢቆይ ዋና አይለምድም በልልን።
@abebayehuwolde3608
@abebayehuwolde3608 Ай бұрын
አይ መሳይ በጣም ወረድክብኝ
@yuritadesse3732
@yuritadesse3732 Ай бұрын
ኧረ መሳይ ዕማርኛውን አታርክሰው! "ጠቅሰከዋል" ምን ምለት ነው? ከመቸ ወዲህ ነው ጠቅሰኸዋል ወደ ጠቅሰከዋል የተቀየረው? በአንተ ላይ አያምርብህም:: የጠፍውን ትውልድ ቅዥበት አታስገባው:: ቋንቋችንን አታበክቱት:: ስልጡንነትም አይደለም ውድቀት እንጅ::
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Alemneh Wasse #እንጀራችን
17:28
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 16 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН