ቁጥር-33 የሀሞት ጠጠር(Gall bladder stone) ለሞት የሚያበቃ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ምን ያህል ያውቃሉ? ክፍል-1

  Рет қаралды 8,751

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

3 жыл бұрын

በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ

Пікірлер: 81
@home222.
@home222. Жыл бұрын
Thank you doctor.This is nice presentation.
@menon1380
@menon1380 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር
@alganeshmangistu8069
@alganeshmangistu8069 2 жыл бұрын
ዶክትር ጤና ይስጥልኚ
@NebiyuAdugna
@NebiyuAdugna 5 күн бұрын
Baxam desiyilal unet Baki AKD na CKD siralin
@akeberegngetaneh124
@akeberegngetaneh124 Жыл бұрын
ምልክቶቹ ትክክል ናቸዉ ከፍተኛ ዉጋት ከፍተኛ የሆነ ግሳት አለዉ፡፡ እደተባለዉ ህመሙ በድንገት ይነሳል፡፡ የተለያዩ ምርመራዎች ተደርገዋል ሲትስካን አልትራሳዉንድ ምርመራ ተደርጋል የለም ነዉ የሚባለዉ፡፡ምን ማድረግ አለብኝ
@menon1380
@menon1380 Ай бұрын
በሀሞት ጠጠር ጥሩ ሀኪም ብጠቁመኝ እናቴን አለብሽ ተብላ ከዛሬ 5 አመት በፊት አሁን እንደገና ታማለች እና ክፍለ ሀገር ናት አ አ ልትጣ ነው ጥሩ ዶክተር ብታማክረኝ አመሰግናለሁ
@naodyifru
@naodyifru 7 ай бұрын
ዳ/ር
@yordanosgirma5022
@yordanosgirma5022 6 ай бұрын
Anagregn 2.6 new alun so Please bebet wist midereg hikmina mn yahil astemamagn new
@liuleyirgu4509
@liuleyirgu4509 4 ай бұрын
Eni alebeh tbyalhu kesrjri lela hkmena alewu😢😢
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ የሀሞት ጠጠር እዳለብኝ ሣላቅ እኖርነበር ግን ባጋጣሚ ድንገት ታምሜ ሥመረመር ሌላ ህመም የለብሺም ሀሞት ጠጠር አለብሺ በፍጥነት በቀዶ ጥገና ህክምና አድርጊ ብለውኝ አደረኩኝ ከህክምና ቡሀላ ህመም አለብኝ የአመጋገብ ችግር ይሆን ? ወይሥ ከህክምና ቡሀላ ህመሙ አይጠፋም ? ዶክተር እባከወት ካዩት ይመልሡልኝ ጨቆኛል አመሠግናለሁ
@BichakaGeleti
@BichakaGeleti 3 ай бұрын
ዶር አለብህ ተብዬ ነበር አልፎ አልፎ pain ድካም ይሰማኛል
@fgmm3291
@fgmm3291 3 жыл бұрын
Thank you Dr.!
@user-js5uy4sn5n
@user-js5uy4sn5n 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ህመሙ አንዳለብኝ ተነግሮኛል በጣም ያመኛል አሁን ከረጢቱ በጣም ተወጥሯል እፊክሽን ያሳያል ጠጠሩ አይተይም ተብያለሁ በጣም ያመኛል ples ምን ትመክረኛለህ
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 3 жыл бұрын
ዶላር/ር ስለሰጠኸን ማብራሪያ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሰሞኑን በጣም ውጋት አሞኝ ሆስፒታል ሔጄ ነበር እና አልትራሳውንድ ታዞልኝ ታይቼ ነበር እና ጎልብላደር ኮላፕስ ይላል ሐኪሙ ግን የሐሞት ጠጠር አለብሽ ብሎ ማስታገሻ ብቻ ነው ያዘዘልኝ እኔ ግን ከጀርባየ በዛው ትክክል በጣም ያመኛል እና ምን ማድረግ እንደአለብኝ ብትነግረኝ እባክህ ተቸግሬአለሁ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
የአልትራሳውንዱን ውጤት መደምደሚያውን ብቻ ቃል በቃል ይጻፉልኝ። በተረፈ ፕሮግራም ሲኖረን ይደውሉ
@leet4781
@leet4781 10 ай бұрын
ዶክተር እግዛብሔር ይባርክ
@user-iz3wp9bg4v
@user-iz3wp9bg4v 6 ай бұрын
ዶክተር እባክ የባለቤቴ ዙርያ ነው ምንም አይነት ህመ ም የለም ነገር ግን ሆዶላይ አበጠ ወደህክምና ስንሄድ። የሀሞት ጠጠርሽ በጣም ነው ያደገው ቶሎ ሰልጀሪ መሰራት አለብሽ አሎት ስለዚህ ምን ትመክረናለህ
@adanechabebe999
@adanechabebe999 Жыл бұрын
Thanks Dr!
@wbhailu1386
@wbhailu1386 Жыл бұрын
Am 25 and have symptoms year ago and again soon started my ultrasound said gallstone 1.1cms Hydropic gall bladder witn immoble gall bladder neck stone suggestive of incarcerated gall stone ;-mildy dilated CBD and Distal intrahepatic ducts (benign dilatation) likely suggesive of recente passed choledocholithiasis. So doctor what did you recomand me as am young to this disease i dont want surgeries now what if i use medicen that dissolve the stone or sny other method naturaly to dissolve please let me know?
@meazademeke1347
@meazademeke1347 Жыл бұрын
ዶክር ወተት መጠጣት የሀሞት ጠጠርን ያባብሳል እንዴ ?
@radutolera5281
@radutolera5281 Жыл бұрын
Slm doctor tiyake nebergn ebakih melsilgn hamot biwexa minim miyeyametaw chigir yelewum
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
የሀሞት ከረጢት በቀዶህክምና ቢወጣ ለማለት ከሆነ በሚመገቡት ምግብ ላይ ማድረግ ከሚገባው ጥንቃቄ ውጭ ብዙ ጉዳት ወይም ተጽእኖ የለውም። ነገር ግን እንደማንኛውም ቀዶ ህክምና ሊከሰቱ የሚችሉ complications ይገጥሙ ይሆናል
@saraerku8411
@saraerku8411 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ጎኔን እያመመ ግን አልትራሳውድ ተነስቼ የአሞት ጠጠር አሉኝ ግን አንድ መዳኒት ሰጡኝ አሁን ግን ተሽሎኛል በፊት ስተነፍስ ይወጋኛል አሁን ምንም የለም ግን ዶክተሮቹ ሰርጀሪ አድርጊ ብለውኝ ነበር ግን ተሽሎኛል ግዴታ ማድረግ አለብኝ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ህመሙ ተመልሶ ከመጣ ያስፈልግ ይሆናል
@adeqaannaniiyoutube9508
@adeqaannaniiyoutube9508 3 ай бұрын
Pils inem albg madnitun asyig
@edilawitteshome1917
@edilawitteshome1917 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ የአምስት ወር ነብሰጡረ ነኝ እና ህመሙ በጣም አለኝ ያስመልሰኛል በቀኝ ጡቴ ስር እና በቀኝ ጀርባዬላይ ይወጋኛል ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ አመሠግናለው
@mebratuabera7701
@mebratuabera7701 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ተመርምሬ ሁለት ጠጠር አለብክ ተብያለው ያለሁበት አካባቢ ህክምና አላገኝም እና በምን መልኩ እራሴን ትሪት ላድርግ ቀኝ ጉኔ ላይ ህመም ይሰማኛል ይሄ የሚሰማኝ ጣፋጭ ነገር ስበላ ወይንም ቅባት ያለው ምግብ ስመገብ ህመሙ ይሰማኛል
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
የሚቀሰቅስብዎትን ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ያስወግዱ
@user-ww3nr9qq5k
@user-ww3nr9qq5k 8 ай бұрын
እንድትሆን ዶክተር እኔ የየሀሞት ጠጠር አልብሽ ጉበትሽ ላይ ስብ ይታያ የማህፀን እጢ አለብ ተብያለሁ
@abubekerboss975
@abubekerboss975 2 жыл бұрын
D.r mastagesha yelwem enda kalew benegregne
@user-xi9cv1lz7s
@user-xi9cv1lz7s 7 ай бұрын
ከጡቴ በታች የህመም ይሰማኛል የሀሞት ጥር ሊሆን ይችላል ወይ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔየሱታማሚ ነኝ አገር ልገባነው ስንት ይፋጃል አገር
@user-lo3gd9do8m
@user-lo3gd9do8m Жыл бұрын
መንሰኤዉ፡ምንድነው?
@mekidesegebru467
@mekidesegebru467 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር it is very important information. Thank you. 2 ትልልው የሃሞት ጠጠር በእልትራ ሳውንድ አለብሽ ተብያለሁ: specialist አይቼ ካላመመሽ ተይው ብሎ አሰንበተኝ:: ምን ማድረግ አለብኝ? መቼ ነው በስልክ ፕሮግራም ማግኘት ይቻላል::
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
Hopefully Saturday. ህመም ከሌለው ምክሩ ትክክል ነው
@rbintk9739
@rbintk9739 Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር የሀሞት ጠጠሩን እቤት ውስጥ ማስወገድ አይቻልም
@amencharnat5823
@amencharnat5823 Жыл бұрын
በ ናት መልስልኝ የሀሞት ጠጠር አለብኝ ዶክተር ታይቼው ነበር ህመም ሲሰማኝ እና አንድ ነው መጠኑ ግን ውጤቱላይ አልተፃፈም እና ስቃይ አለው በጣም እና ከህክምና ውጪ ማስወገጃ መገድ አለው ወይ ዩቲዩብ ላይ የሚለቀቁትን አይቼ ነው
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
ህመም ካለው በቀዶ ህክምና ማስወጣቱ መልካም ነው። በክፍል 2 የተገለጹትን ምክሮች ይከታተሉ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 3 жыл бұрын
ዶክተር በቀኝ በኩል አንተ ያልከው ቦታ ላይ የህመም ስሜት፤እንቅልፍ መንቃት፤ጀርባየን የማህመ ስሜት ፤ ጆሮየ የመሞቅ፤ትንሽ የቆየ ምግብ ከበላሁ ብርድ ብርድ እና ልክ የኢንፌክሽን ስሜት.... 6mm የሀሞት ጠጠርና ትንንሽ የኩላሊት ጠጠር እንዳለብኝ ተነግሯኝ ሆኖም ግን ዶክተሩ የሀሞት ጠጠሩ ትንሽ እና አንድ ስለሆነ አያምሽም ሌላ ችግር ነው ሊሆን የሚችለው አለኝ እኔ ግን ተቸግሬአለሁ ምን ይሻለኛል ትላለህ?
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 3 ай бұрын
እኔ በግራ በኩል ይሰማኛል ያረብ እህቴ በቀኝ ኟኩል ይሠማኛል ትላለች
@alganeshmangistu8069
@alganeshmangistu8069 2 жыл бұрын
ዶክተር ስልክህን ንገረን
@netsyketema4724
@netsyketema4724 10 ай бұрын
Mulu anstezeya new ende yemnwsdew le sergery
@drfsh
@drfsh 10 ай бұрын
ለሀሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና አዎ
@etabezgetachewu2335
@etabezgetachewu2335 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶ/ር እንዴት ነህ በጣም ይቅርታ ከርዕስህ ውጭ ልጠይቅህ በጣም እያመመኝ ስለሆነ መዳኒት እየተጠቀምኩ ሳለውቀው እርግዝና መጣ ከዛም ቆይቶ ተበላሸብኝ እና በመሳሪያ አንድ ግዜ ተጠረገልኝ ከዛ ህመሙ ሲብስብኝ ደግሜ ስታይ ውጥቶ አላለቀም ድጋሜ መሰራት አለብሽ ተብዬ ድጋሜ ተሰራሁ። ከዛም በጣም ይውጋኝ ነበር መራመድ እስኪያቅተኝ / ህመም አልተው ሲለኝ አልትራሳውንድ ስታይ ኖርማል ነው አሉኝ ::ደምና ሽንት ስታይ ኢንፌክሽን ያሳያል ተባልኩ እና Doxaslin እና ቴንዳዞል የሚባል መዳኒት ወሰድኩ ነገር ግን ዶ/ር ከሳምንት በህኃላ ወገቤ ልይት እያለብኝ መቆም ያቅተኛል። ምንድነው ትለኛለህ እባክህ እርዳኝ ዶ/ር
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
የት ነው የምትኖሪው? ኢትዮጵያ ከሆነ ሀኪም እንድጠቁምሽ። እግዚአብሔር ይማርሽ
@etabezgetachewu2335
@etabezgetachewu2335 3 жыл бұрын
አዎ ዶ /ር አዲስ አበባ ነኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ሉክማንን የሁልሸት ክሊኒክ( ልደታ ከባልቻ ሆ/ል ጀርባ)ሄደሽ አግኚው። የማህጸንና ጽንስ ሀኪም ነው። ዶር ፈቃደሥላሴ ነው የላከኝ ልትይው ትችያለሽ። good luck
@etabezgetachewu2335
@etabezgetachewu2335 3 жыл бұрын
@@drfsh እሽ ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ
@atinaafbelay6318
@atinaafbelay6318 2 жыл бұрын
Yamot xaxar ifalbnyi tangronyal 2.4 new alnyi min ladrg
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
በአማርኛ ይጻፉልኝ ከቻሉ። ግልጽ አይደለም
@etabezgetachewu2335
@etabezgetachewu2335 3 жыл бұрын
ዶክተር ልክ አንተ የምትለው አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ አልትራሳውድ ስታይ የሀ ሞት ጠጠር አለብሽ አለብሽ ተባ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ህመሙ የሚቀጥል ከሆነ የቀዶ ህክምና ሀኪም ማማከር መልካም ይሆናል። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎ
@mihertyiohanns1336
@mihertyiohanns1336 2 жыл бұрын
ዶክተር ሠላም ለአንተ ይሁን ሦስት ሳንቲ ሚጠጠርአለብኝ የስኳር ችግርአለብኝ ምልክትም ያሳያል ምንላድርግ?
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
የሀሞት ጠጠር የህመም ስሜት ማምጣት ከጀመረ በቀዶህክምና የሀሞት ከረጢቱን ማስወጣት ይመከራል። መልካም እድል
@kalgetu6908
@kalgetu6908 2 жыл бұрын
ዶክተር የሀሞት ጠጠር ለብኝ ና ከሁለት ወር በፊት በጣም አሞኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እና ኢንፌክሽን ፈጥሮ ነበር፣ በዚህ ምክንያት ኦፕራሲዮን ማድረግ አልቻሉም ነበር እዛው ለ 3 ቀን ተኛው እና አንዳንድ መዳኒቶች መድሃኒት ሰጡኝ ፣ አሁን በድጋሚ ማስመለስ እና ህመም የጀመረነው ምን ላድርግ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
በቀዶ ህክምና መውጣት አለበት
@haileselassieabraha3013
@haileselassieabraha3013 2 жыл бұрын
የአሞት ጠጠር ከከቀዶ ጥገና ውጪ ሌላ የማስወጣ ዘዴ የለውም ወይ?
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
No
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
No የለውም
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 3 жыл бұрын
እንዴት ነህ ዶ/ር ፍቀደ ሥላሴ በመጀመሪያ ስለሰጠኸን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እናቴ ወደ 80 ዓመት ይሆናታል ከሦስት ወር በፊት የሀሞት ጠጠር ብለዋት ነበር ግን በዚህ ዕድሜ ምን ማድረግ ይቻላል Viber ካለህ ውጤትዋን እልክልህ ነበር እንድትረዳው
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ሰላም ወ/ሮ አስቴር እንደምን ሰነበታችሁ። " FSH Henok" በሚለው ፌስ ቡክ inbox አድርጊልኝ። እማማን እግዚአብሔር ይማራቸው።
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 3 жыл бұрын
ደ/ር ሰላም ነህ ስለሰጠኸን ማብራሪያ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ጉበቴ ስር ህመም ከጀመረኝ 3ወር ሆኖኛል አሁን ሲብስብኝ ሆስፒታል ሔጄ አልትራ ሳውንድ ታዞልኝ ታይቼ ነበር እና ጎልብራደር ኮላፕስ ይላል እና ማስታገሻ ብቻ ነው የታዘዘልኝ እና አልተሻለኝም ምን ላድርግ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
ዶክተር ብትጠቁመኝ እኔየክፍለሀገር ልጂ ነኝ ከሳኡዲ እንደወረዲኩ ሀኪምነው እምገባው ተባበረኝ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ተሰማ። ዩናይትድ ቪዥን ክሊኒክ። ከሜክሲኮ ወረድ ብሎ አፍሪካ ህብረት ግቢ ፊት ለፊት
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
@@drfsh አሏህይስጥልኝ ባባየ በጣም አመሰግናለሁ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
ሳኡዲ 16ሺህ ሪያል ነው ያሉኝ አገር ብዙይሉኝ ይሆን ቀዲሜ ለመዛጋጀት ታላስቸገርኩህ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
@@user-xn3ir6gs3n እሱን እርግጠኛ አይደለሁም በጣም ይቅርታ
@manzeraw6889
@manzeraw6889 11 ай бұрын
gallbladder polyps
@endaleteferi6738
@endaleteferi6738 3 жыл бұрын
ከ ኦፐረችሂህን በሆላ የ ሚድረግ ትንካኬ ካለ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ከቀዶ ህክምናው በኋላ ቅባት የበዛበት ምግብ አለመመገብ ይመከራል።
@endaleteferi6738
@endaleteferi6738 3 жыл бұрын
ኣመስግናው በታም
@anshaabebe5510
@anshaabebe5510 2 жыл бұрын
ትክልነህምዲነወመዳኒቱ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ክፍል-2ን ይመልከቱ
@abubekerboss975
@abubekerboss975 2 жыл бұрын
Mastagesha kal negeregne
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ህመም ማምጣት ከጀመረ ዘላቂ መፍትሄ የሚገኘው በቀዶ ህክምና ነው
@abebayegebriye6497
@abebayegebriye6497 3 жыл бұрын
መንስኤው ምንድነው?
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ምክኒያቶቹ(መንስኤው) በቪድዮው ላይ ተብራርቷል
@merontderos5252
@merontderos5252 Жыл бұрын
መልስ እየሠጠህ
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,6 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН
USMLE Exam Prep and Getting Ready for US Residency Programs.
2:12:00
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 1 М.