Ethiopia: ቁጥር-46 የማህጸን ጫፍ(በር) ካንሰር (Cervical Cancer Part 2) ክፍል-2

  Рет қаралды 8,052

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер
@GenteAbate
@GenteAbate Ай бұрын
ተባረክ ዶክተርዬ
@samuelfantahun2758
@samuelfantahun2758 Жыл бұрын
በግልፅነት በጥሩ ማብራርያ ነው ተባረክልን ምንም ያሰቀረህው የለም ወንድሜ
@ghenetaraya6617
@ghenetaraya6617 3 ай бұрын
Thank you🙏🙏👍❤️
@TreDge-v9l
@TreDge-v9l Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ ሰልኪ ተባበረኚ
@meseretsefia298
@meseretsefia298 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር ፈጣሪ ከዚ ይሰውረን
@ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ
@ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ Жыл бұрын
ተባረክ፣ምርጥ፣አገላለፅነው
@kalkidandagne462
@kalkidandagne462 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እናመስግናለን ዶ/ር 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@ZakiyaZ-e8b
@ZakiyaZ-e8b 4 ай бұрын
ዶክተር እበክህ እኔ ፈርቸለው ውስጡ ባዐጠም የቀጥለኘል
@asayechfekadu
@asayechfekadu 11 ай бұрын
enamesegnaln d/or
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@seblemola6880
@seblemola6880 3 жыл бұрын
ስላም ስላም ዶክተር
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 3 жыл бұрын
Egziabher Amlak ybarkh enamesegnalen dr
@zewdneshmisganaw4066
@zewdneshmisganaw4066 3 жыл бұрын
GOD Bless you ! You are so generous !!!
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 3 жыл бұрын
God bless you 🙏
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Amen!!
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን ሼር 🙏
@yetimworkyoseph5516
@yetimworkyoseph5516 3 жыл бұрын
Dr . Thank you for your time 🙏. Share done
@HiwotThePharmacist
@HiwotThePharmacist 3 жыл бұрын
Very educational. You’re sharing your wealth of knowledge so generously, thank you!
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Thank you dear
@ajaiba6378
@ajaiba6378 3 жыл бұрын
@@drfsh ኧረደምብዛትአለኝ4ወርሆነኝመፍሰስከጀመረኝሀኪቤትስሄድአትራሳዉድአስተዉምንምኤለብሽምአሉኝእደዉምትረዳኝካለህ ምንምተነካክቼአላቅም
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@ajaiba6378 የት ሀገር ነው ይሚኖሩት? ኢትዮጵያ ወይስ ከሀገር ውጭ?
@mattmercy21
@mattmercy21 3 жыл бұрын
Hello Dr, thank you for your time
@alemitugeleta7435
@alemitugeleta7435 3 жыл бұрын
እናመስግናለን 💚💛❤️🙏🙏
@mekdeslegesse6828
@mekdeslegesse6828 3 жыл бұрын
Thank you Dr 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alibomussa7770
@alibomussa7770 3 жыл бұрын
ኣይምሮህ ይባረክ ግልጽ የ ሆነ ትምህርት ነው እናምሰግናልን
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Amen, thank you
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን ዶክተር
@alemtekola7643
@alemtekola7643 3 жыл бұрын
Enamesegnalen doctor
@gonderc885
@gonderc885 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው;;
@maryma9845
@maryma9845 8 ай бұрын
ዶክተር ስልክህን ብታስቀምጥልን
@calmat5306
@calmat5306 3 жыл бұрын
Thank you doc!!!!
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik 3 жыл бұрын
Thanks
@AlexSimachew
@AlexSimachew Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሑ ።የሚወሰደዉ መድሐኒት ምን ይባላል ዶክተር
@HfddfddFfggg
@HfddfddFfggg 7 ай бұрын
🙏🙏
@TsionGetachew-x9q
@TsionGetachew-x9q Ай бұрын
ዶ/ር አድራሻ የት ነው ለመታየት
@MisseEthiopia
@MisseEthiopia 11 ай бұрын
Doctor geltsawot tru new gn bedenb gls endihon be picture biteqemu🙏🙏🙏
@Tadila-b7p
@Tadila-b7p 7 ай бұрын
ዶክተር እባክህን እርዳኝ የሁለት ወር ነብሰጡር ሁኘ ወደታች ወጣብኝና በቲሹ ስጠርግ ደማብኝ ወደህክምና ስሄድ የማሀፀን መዉጣት ነዉ አሉኝ እናም መወጠር አለበት ተባልኩኝ ግን ቢዚተር ቢዛ ስለሆንኩ ወጩን ስለማልችለዉ አቲባይወቲክ እና ፓናዶል እየወሰድኩ የመዉለጃየ ቀን ሲደርስ በማሀፀኔ ወለድኩኝ አሁንም ያች የደማችዉ ቁስል ሆነች ወደጎን ተሰነጠቀ በጣም ሲያመኝ የካሰር ምርመራ አደረኩኝ ከመሀፀኔ ናሙና ወሰዱ ቫክተርያዉ ኖርማል ነዉ ካሰርን አያሳይም አሉኝ ግን ቁስለቱና ህመዉ እዳለነዉ ወረቀቴ ካለገኘዉ መሞቴ ነዉ እባክህን እርዳኝ
@rahelgeletawu3908
@rahelgeletawu3908 Жыл бұрын
እባክሕን፡ዶክተር፡የቴሌግራም፡ስልክሕን፡ተባበረኚ
@samuelfantahun2758
@samuelfantahun2758 Жыл бұрын
መማር ካልቀረ እንዳንተ እግዚአብሔር ይባርክ
@fetatube1707
@fetatube1707 9 ай бұрын
@asdasf-zv7rx
@asdasf-zv7rx 8 ай бұрын
About Ectopic pregnancy please Doctor
@azebandargie1398
@azebandargie1398 3 жыл бұрын
ዶክተር ጌታ ይባርክህ የአንተን ስልክ መጠየቅ ድፍረት ይሆንብኛል እንዴት ነው በስልክ ባገኝህ እባክህ
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በየስንት አመት መመርመር አለብን እድሜችን ከ50 በላይ ከሆንን
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
ይቻላል
@saadasaid1559
@saadasaid1559 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ እሞኛ ስደት ላይ ነኝ ሁሌ ደም ይፈስኛል የብርቴን ብታች እና ወገቤን ብጣም ያመኛል ግራ ገባኝ እባካችኩ ምን ላርግ ልጆቼን ሳላይ ልሞት ነው ያረብ
@ramarama6644
@ramarama6644 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍
@yeshigirma4958
@yeshigirma4958 3 жыл бұрын
Egzhabher ybarki dr chamiro chamiro ewkatkini yabzalki 🙏🙏🙏
@tiyobi1677
@tiyobi1677 3 жыл бұрын
Eshi gn docter begl lemanager felge nbr
@helenbeteyhelenbetey4742
@helenbeteyhelenbetey4742 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርዬ
@madinaeshetu1436
@madinaeshetu1436 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ ተባበረኚ እኔ ከዛሬ 10 አመት በፊት ያሳክከኛል እና ይደማል ያብጣል ከተወሰነቀናቶች ብሆላ ይተወኛል ዲጋሚ ይነሳብኛል አሁን እኔ 23 አመቴነዉ አሁንም ያሳክከኛል ሙሉዉን የመሀፀኔ ዉስጥ ክንታሮት የሚመስሉ ነገሮችሞልተዉታል እባክህ ዶክተር ያለሁት በስደትነዉ ቆንቆ አልችልም 😢😢😢😢😢ግን በጣም ፈራሁ
@gjfhjf-ws8bm
@gjfhjf-ws8bm Жыл бұрын
አይዛሸ ነይ በወሰጥ
@LubabaAhmedLubaba-zo8zd
@LubabaAhmedLubaba-zo8zd Жыл бұрын
ወየትነውያለሺው
@LubabaAhmedLubaba-zo8zd
@LubabaAhmedLubaba-zo8zd Жыл бұрын
እንደት አርጌ ላናግርሺ
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 8 ай бұрын
መሳርያው ሲገባግን ህመም የለውም ዶ/ር
@saadasaid1559
@saadasaid1559 6 ай бұрын
በእላህ እኔንም እርዱኝ ብጣም ያሳክከኛል እዴም ብግንኙነት ግዜ ደምቶብኛል እውስጥ ያበጠ ነገር እለ ክብርት በታች ብጣም ያመኛል ዶክተር እባክህን መዳኒት ብለው
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 8 ай бұрын
ቆንጥሮ ሚወስድ መሳርያ ሲገባ ግን ህመም ኣለው ወይስ በማደንዠዣ ነው ዶ/ር
@YedlFre-bf8se
@YedlFre-bf8se Жыл бұрын
Yet new ebakh
@YedlFre-bf8se
@YedlFre-bf8se Жыл бұрын
Yet new yalehew
@DerejeAsefa-zq5vu
@DerejeAsefa-zq5vu Жыл бұрын
Siliki.quxuri.lakiliyi
@linahulina3369
@linahulina3369 Жыл бұрын
Eback wetitin melak efelgallhu wedant ayetk endetngrg metlchl kehon
@emebetobasohan4308
@emebetobasohan4308 Жыл бұрын
God bless you🙏
@ልቤበእግዚያብሄርፀና
@ልቤበእግዚያብሄርፀና 3 жыл бұрын
Thank you Dr.
Ethiopia: ቁጥር-45 የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer) ክፍል-1
26:07
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 22 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
የማህፀን በር ካንሰር ምልክቶች
9:27
News ET Social
Рет қаралды 110 М.
ሜታቦሊክ ሲንድሮም( Metabolic Syndrome)
4:30:29
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 2 М.
Cancer Chemotherapy: Amharic
2:53
EthnoMed UW
Рет қаралды 6 М.
TikTok Live
4:31:06
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 490
የምግብ ምርጫችን ምን መምሰል አለበት
1:21:13
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 385