Ethiopia | የፖሊሷ ሙ ታንታ እና ሌሎችም | Tsegaye Aberar

  Рет қаралды 69,564

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

2 жыл бұрын

#alexabreham#zerihungemechu#merryfeleqe
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 105
@wubalemmoma
@wubalemmoma 2 жыл бұрын
አንተ ልዩ ነህ ምርጥ አርገህ ስላቀረብክልንኝ እናመሰግናለን
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ፀግሽ ግን ተው አትጥፋ እኔ ይንተን ትረካ እየሰማው ስራ ስሰራ በጣም ደስ ይለኛል እማርበታለሁ ግን በጣም ቁይተክ ነው የምትመጣው እባክህ አትጥፋ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ፀግሽ ሁሌም የእንቅልፌ መድሀኒት. ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 ай бұрын
ፀግሽ ድንቅ ታሪክከውብ አተራረክ ጋራ! ደሪሲውንም አንተንም ክልብ 🙏🙏🙏
@samd.8251
@samd.8251 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለኝ አተራረክህ ረጋ ብለህ የምትናገረው አነጋገር ጥሩ የመንፈስ እርካታ ነው የሚሰጠኝ አመሰግናለሁ
@user-ic5fc7wx7f
@user-ic5fc7wx7f 2 жыл бұрын
አቤት ትረካህ ውስጤ ነው
@asasubeza6453
@asasubeza6453 2 жыл бұрын
ወለላን ማን እደገደላትና የህትየው ታሪክ በቀጣይ እደምታቀርበው ተስፋ አለኝ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 жыл бұрын
አተራረክህ ድምጵህ በቃ ሁሉም ነገር ይመቸኞል ተባረክ
@samuelteklehaymanot8160
@samuelteklehaymanot8160 Жыл бұрын
You're amazing man I'm truck driver cost to cost bro sometimes i forgot I drove 700 miles totally feel fresh thank you love and respect!!!!
@aliseman7491
@aliseman7491 9 ай бұрын
ይመችህ 👍
@mesafint44
@mesafint44 2 жыл бұрын
ግሩም አተራረክ እናመሰግናለን
@user-ux3pm5lx8i
@user-ux3pm5lx8i 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@yilmakebede412
@yilmakebede412 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው እናመሰግናለን
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
ፀግሺ እናመሰግናለን በሰደት ሁነን እየተከታተልነህ ነው
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 6 ай бұрын
አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አላውቅህም ነበር እህቴ ናት የማይረባ ነገር ከምትሰሚ ይሄን አዳምጪ ብላ የላከችልኝ ይህው ተለክፌ ያንተን ትረካ ሳዳምጥ ነው የምውለው የረሳውት ፍቅር አገረሸብኝ
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 2 жыл бұрын
Welcome back I miss good here you thank you 🙏
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 2 жыл бұрын
እናመስግናለን 👏👏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ፀጌዋ እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቂው እንቁ ጥበበኛ
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ፀግሽ
@kidstkidst4672
@kidstkidst4672 2 жыл бұрын
ለምንድነው ቶሎቶሎ እማትለቀው ፀግሽ በጣም ትችላለህ😍
@amareyitayew8688
@amareyitayew8688 2 жыл бұрын
ዕናመሰግን አለን
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
Wonderful stories! Hats off for you and the authors! My favorite is the last one. I had completely forgotten that the stories were linked until the end😂Thanks Tsegaye!
@fawziaibrahim4222
@fawziaibrahim4222 Жыл бұрын
0
@meronkhasu4164
@meronkhasu4164 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 2 жыл бұрын
Thank you!
@user-zv5yk2ku6t
@user-zv5yk2ku6t 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sabeltefery2124
@sabeltefery2124 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛልክ ፀግሽዬ
@user-in4iy7jh8z
@user-in4iy7jh8z 2 жыл бұрын
ቆጆ ድምፅ ቅላፄ ጤና እና ሰላም ላንት ይሁን
@maylee6060
@maylee6060 2 жыл бұрын
I missed ⏳🙃listening 🎶 to ♥ 🙏 ♥ your ❤ story's dear I love ❤ your ❤ 😍 voice ❤ 😍 ♥ 🙇‍♂️👑🙇‍♂️ Thank you 💖
@warattilchannels5985
@warattilchannels5985 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 Жыл бұрын
Gin where the last part of fikir sireta
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
We’ll come tsegish 💕🥳🎊🎉👏🏾💐🥰
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 Жыл бұрын
ፀግሽ የኔ ስራ አሳሬ አተን እየሰማሁ ከሆነ እንካንም ፅዳት ቤቱንም አፍሪሰሽ ስሬ ብባል ያለማመታት አደረገዋለሁ ምክንያቱም ድካሜን ባንተ እረሳዋለሁ አዳደየም ከት ብየ እስቃለሁ ታዳ ሴትዮየ ከሰማችኚ ቲጂ ቢስሜላ በይ ምን ሆነሽ ነው ብቻሽን እምስቂ ትለኛለች ክክክክክክክክክክክክ
@user-fe1sg4qy9n
@user-fe1sg4qy9n 2 жыл бұрын
ቀጣዩን ፓርት እንጠብቃለን በጣም ትችላለህ ዋው ብያለሁ
@dochodocho8126
@dochodocho8126 2 жыл бұрын
Thank you!.
@umrikiyatube107
@umrikiyatube107 2 жыл бұрын
Thank you bro 😎
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 2 жыл бұрын
ግንቅ ነው እናመሰግናለን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
ወይኔ ፀግሽ እኔ እኮ ድምፅህን ስሰማ የሚሰማኝ ነገርስ 💔የምር ዉድድድድድድድድድ ፀግሽዬዬዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😍😍
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ኣነባብ 🇪🇷❤🇪🇷
@fjhdhfhurur9144
@fjhdhfhurur9144 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ይባርክክ❤🙏
@tinurcherie9338
@tinurcherie9338 2 жыл бұрын
ፀግሽዬ ስራዬን እምሰራ ትርክትክን በኢርፎኔ እያቆረቆርኩኝ ነው አትዘግይ
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Unkan baselam metak tsagish 💗👍
@mimiraye9943
@mimiraye9943 20 күн бұрын
Eyagerabeku new tsegeshe
@sadia_menglstu
@sadia_menglstu 2 жыл бұрын
ዛሬገና ተገጣጠምን ልበል ግን ሁሌ ሰማሀለሁ የኔ ፖናዶል
@terrymihret5028
@terrymihret5028 Жыл бұрын
I miss your voice how are you ♥️ dear bro
@AminaAmina-st5sx
@AminaAmina-st5sx 2 жыл бұрын
Tesegye
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
ሀይ አብርሽ እንዴት ነህ ኡንከን ደነ መጠህልን
@naymasaid1746
@naymasaid1746 Жыл бұрын
ቆይ ግን ለምን ታሪኩን አትጨርሰዉም ወይም ደግሞ በተናጠል አቅርብልን ምክንያቱም የቱን እንዳዳመጥኩ አልገባኝምኮ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
ፀጊሽዬ❤
@user-feker
@user-feker 2 жыл бұрын
እንውድሀለን
@user-feker
@user-feker 2 жыл бұрын
ፀግሺየ
@jaynata7301
@jaynata7301 2 жыл бұрын
እህ ግን ምንድነው ጥፍት ማለት ሰው ይናፍቀኛል ይባላል ፀግሼ የኔ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Alalekem Eko tsegsh
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
የፖሊሱዋ ቡታንታ አይ ፀግሽ አታመጣ የለ🥰🥰🥰
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
Amazing!
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ለድምፅህ ነዉ።
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
እንጂማ መወደዷን በግርፊያና ማንጓጠጥ መፈቀሯን ማረጋገጫ ለምትፈልግ የፍቅር መቀስ ለሆነችዋ ርብቃ ለምትባል ገፀ ባህሪ አደለም።
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ፍቅርና ነፃነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ መሆን አለባቸዉ ብዬ አምናለሁ እንግዲህ!
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 Жыл бұрын
Abet tireka ahun gena new yesemahut .
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
👌👌👌💥
@Tefelf
@Tefelf 6 ай бұрын
Lovely
@alfumedia8229
@alfumedia8229 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ቨዲዮውን ጨርሼ ለያው ትንሽ ነው ያቀራን ወላሂ ድምፅ ሱስ አስያዛኝ እእ
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
ሀቢቢ መጣክ iam rel miss your voice 🥰
@flagotyohannes7832
@flagotyohannes7832 2 жыл бұрын
ጠበኛ፡እውነቶች፡አንብቤዋለው፡በጣም፡የወደድኩት፡መፅሐፍ፡ነው።አንተ፡ስትተርከው፡ደግሞ፡በጣም፡ይመስጣል።ግን፡የእህትየውን፡ፓርት፡ለምን፡ተውከው?ብትጨርሰው፡የበለጠ፡ምርጥ፡ይሆን፡ነበር።
@addishode1541
@addishode1541 2 жыл бұрын
We missed u
@haimanotmekurya2236
@haimanotmekurya2236 2 жыл бұрын
እንዴት አመሽክልኝ ፀግሽ የክላሲክ ምርጫክን ሳላደንቅ አላልፍ
@rozamarhmood9299
@rozamarhmood9299 Жыл бұрын
Urgo yona demst🥰
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
የሴት ፖሊስ ፍቅር የሚይዛት ኣይመስለኝም ነበር😳😳😳
@user-ko6xu7of6q
@user-ko6xu7of6q 2 жыл бұрын
ኧሯሯሯ ፀግሽ አትጥፋ እንጂ
@habiibjames9529
@habiibjames9529 Жыл бұрын
አብረሽ መላ በለኝ ተነሺ እህቴ ከአነተ ፍቅር ህዞኛል ብለ አልበለ አልጣጣ ብላላች 🙏🙏🤣ያምሬን ነው በምታቀርበው ስራዎች በጣም ተመርከለች
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar Жыл бұрын
😁🤣 love you too በይልኝ
@gashlij2561
@gashlij2561 2 жыл бұрын
በርታ ከማለት ወጪ ምን ይበላል
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 2 жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏🙏
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 2 жыл бұрын
❤️💞❤️
@senaitmitiku1788
@senaitmitiku1788 2 жыл бұрын
Hulem gobez neh Tegeshe!
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@workabekele5370
@workabekele5370 2 жыл бұрын
Im listing while cooking . Sending love all the way USA... love your voice and story ....you have all. Thank you 😘😘😘. ተባረክ
@user-pf3wb5xm3i
@user-pf3wb5xm3i 2 жыл бұрын
ሰላም ፀግሽእደትነህ
@warattilchannels5985
@warattilchannels5985 2 жыл бұрын
ዋው በናፍቆት ስጠባባቅ ስጠባበቅ ከች አልክ ፀግሽ እረ አትጥፋብን
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@mekdeswolde8809
@mekdeswolde8809 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yc6fw4bz4h
@user-yc6fw4bz4h 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ያተን ስራ እደማዳመጥ ሚያስደስተኝ የለም
@rehimasrehimas657
@rehimasrehimas657 2 жыл бұрын
Ena mels efelgalew mdnew esu ? Lemdnew mtefaw?
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 2 жыл бұрын
ላለመጥፋት ሞክራለው ረሂማ
@yobiz3370
@yobiz3370 Жыл бұрын
Grum new
@gelilanorton9013
@gelilanorton9013 2 жыл бұрын
Good job! ❤
@user-ue1tv5vl1j
@user-ue1tv5vl1j 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ወለላ ታሳዝናለች ማለት ውስጧ ብዙ ነገሮችን ይዛ እን እደተረዳውት ምትነግረው ሚረዳት አታነው ልጆቿ በየቦታው ተበትነው ክሩቤልና ስተት ሳስባቸው በጣም አሳዘኑኝ ምኑንም ሳያቁ ታሪካቸው ምስቅልቅል አለ
@user-ux3pm5lx8i
@user-ux3pm5lx8i 2 жыл бұрын
ይቅናህ
@Shadowstrikes885
@Shadowstrikes885 2 жыл бұрын
ይእህትየውም ታራክ ቢቀጥል ጥሩ ነበር...
@meronabera5082
@meronabera5082 2 жыл бұрын
Mert aterarek kkongo demts gar🙏
@nesruabdo7951
@nesruabdo7951 Жыл бұрын
nice ✅✅✅👍Sub
@CattTv
@CattTv 2 жыл бұрын
እረ ፀግሽ ሀና እሸቱ የት ገባች
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y 2 жыл бұрын
እረፀግሽ።አልበዛምእደ።የማዳምቅመሞችእኮ።ጭቅጭቋንባንተነው።የምንረሳው።አትጥፋብን
@sewumehon453
@sewumehon453 2 жыл бұрын
ምነው በጣም ጠፋህ ፀግሽ ልትተወው ነው ብየ ደንግጨ ነበር
@user-qs7cz5ug9c
@user-qs7cz5ug9c Жыл бұрын
አተኮ ትለያለህ
@sami-bm9in
@sami-bm9in 2 жыл бұрын
እየጠፋክ ነዉ
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 2 жыл бұрын
Tisgsh enkoun selam mathi.Hulum tarke betam des yelale
@abbekele1476
@abbekele1476 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@onaganfnfn7843
@onaganfnfn7843 2 жыл бұрын
መሻላ ፀገ እወደ ሀለሁ የኔ ኑርልኚ
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 5 | እያንጓለለ ...
2:56:23
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 935
ሁለቴ ሳፈቅር ... | hulete safeqir
1:00:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 54 М.
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Pink with inoCat
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
Эта Мама Испортила Гендер-Пати 😂
00:40
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Ethiopia | መንታ እውነት እና ሌሎችም .... | Tsegaye Aberar
2:22:26
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 86 М.
ማነች??
27:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
የብርሃን ጩኸት
30:19
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 28 М.
የፍቅርተ ጂንስ መዘዝ ... (ሙሉ ክፍል)
1:10:06
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 39 М.
New Full Ethiopian | ከዶቅማው ስር | Tsegaye Aberar
1:44:05
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 50 М.
የባል ገበያ
48:30
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 27 М.
New ethiopian | እኔ እና ሹገር ማሚዬ
1:30:09
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 66 М.
New Ethiopian | የካዛንቺስ ለሊቶች እና ሌሎችም | Tsegaye Aberar
2:05:51
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 181 М.
New Ethiopia Full True Life Story | ለ 13 ዓመት ያልተነፈስኩት ...
1:12:54
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 52 М.
Can You Draw The PERFECT Circle?
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 37 МЛН
Моментальная карма
0:26
Story-Bytes
Рет қаралды 14 МЛН
🤫
0:15
Nhamnoys
Рет қаралды 22 МЛН
капитан спас жизнь солдату
1:00
Кинобумеранг
Рет қаралды 4,7 МЛН
капитан спас жизнь солдату
1:00
Кинобумеранг
Рет қаралды 4,7 МЛН