Ethiopiandrink

  Рет қаралды 5,963

Tseddy Ethiopiawit

Tseddy Ethiopiawit

Күн бұрын

Ethiopian home made soft drink. ቃሪቦ አሰራር ያለ ስካር 🍷💚💛❤️.ingredents
Roasted barley (ገብስ) 4cup
Dates ቴምር 3cup
Honey. ማር 1/2 cup
Orange ብርቱካን 2
Yeast. እርሾ 1/2 tsp
Water 💦. ውሀ 15 cup
ሞክሩት ትወዱታላችሁ ስለጊዛችሁ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ .thank you for watching and stay blessed 😍

Пікірлер: 205
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
ቆንጆ ቃሪቦ ነው ተፈጭቶ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን በርቺ ሼር አድርጌዋለሁ 👍🏾💚💛❤️
@user-su3yg2we8t
@user-su3yg2we8t 3 жыл бұрын
ውዴ እንደመር
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ብትፈጭው ቀላል ነው ውዴ👌አመሰግናለው እህቴ🙏😍
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር :በርች
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🥰
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው👍👍👍👍👍🙏🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🥰
@mimishow6732
@mimishow6732 3 жыл бұрын
ቆጆ ቃሪቦ ነዉ እጅሽ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾😍😍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሚሚዬ ውዴ🥰
@samira7639
@samira7639 3 жыл бұрын
ጥዳቱ ይበቃል የኔ ወርቅ ልዩ ነው ያምራል የኔ ማር ተመችቶኛል በርቺልኝ💚💚💘💚💚
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቃሪቦ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወይኒዬ🥰💚💛❤️
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
Betam yemefelegewen nw yametashelegn!!! kelal aserar nw wedejewalehu tebarekilegn Tsediye❤❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀሱዬ🥰
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Betam konjo argesh new yeserashw thank you for sharing
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሄሉ🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ቆንጆ አዘገጃጀ ነው ፅድይ እጅሽ ይባረክ👌👍👍
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ቆንጆ የቃሪቦ አሰራር ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እንካን ደና መጣሽ ማራኪዬ አመሰግናለሁ🥰
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
I love karibo በቴምር ሞክሬው አላውቅም ቴምር ለጤና ጠቃሚ ነው እሞክረዋለሁthank you for sharing
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁስኒ በቴምር በጣም ቆንጆ ነው🥰
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ቃሪቦ 👍👌🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ልዩዬ🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ዋው ፀዲዬ በጣም ያምራል ከለሩ ልዩ ነው ጤናማ እጅሽ ይባረክ👌🥰🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምሳዬ🥰
@tenagnetilahun6199
@tenagnetilahun6199 3 жыл бұрын
ፀዲ በጣም አሪፍ ነው በረቺ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመስግናለው ተናኝ🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ፀዲዬ ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ 🙏❤️👌 ሼር
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ🥰🥰🥰
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Wow Betam gobez thank you for sharing yene konjo.👍🏽👍🏽
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አአመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ብያለሁ ፀዲዬ👌🙏💕
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤትዬ🥰
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 3 жыл бұрын
2nd time watching I'm going to try it + share🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
Thank you for watching and supporting🙏
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Waw betam new yemiyamrew tebareki neye konjo betame balemuya
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሜንዬ ውዴ🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ፀዲ በአል በአል እድናስብ አርገሽናል እጅሽ ይባረክ🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሲዬ🥰
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
ፀዲዬ በጣም ቆንጆየቀሪቦ አሰራር ነውወድጄዋለው እሞክረዋለው ቀለሙ በጣም ያምራል 🙏👌👍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ሞክሪው🥰
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
መልኩ እራሱ ሲያምር ልዩ ነው😋👌
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፅዬንዬ🥰
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 3 жыл бұрын
Betam yamral Tebareki🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🥰
@mekfitube3309
@mekfitube3309 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መኪዬ🥰
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
Watching and shared💙
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሜሮንዬ ቆንጆ 🥰🙏
@gojotube2023
@gojotube2023 3 жыл бұрын
Betam des yilal bekelalu new yazegajeshiw.💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ💚💛❤️
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ቃሪቦ ደስ ይለኛል እንዴት እንደሚሰራ ዛሬ ነው ያየሁት እናመስግናለን ፀዲዬ👍👍♥️♥️like
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤትዬ🥰
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ፀዲየ ሲያዩት ራሱ እንዴት ያምራል እጅሽን ይባርከው እናመሰግናለን🥰🥰🙏🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ🥰
@kindness4049
@kindness4049 3 жыл бұрын
ውይ ፀዲ እናመስግናለን ለገና እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን እጅህን ይባርከው
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሜንዬ ሞክሪው🥰
@estiemedia6443
@estiemedia6443 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ቢዲዮ አይቸ ቤተሰብ ሁኛለዉ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እኔም ቤተሠብ ነኝ እንካን ደና መጣሽ🥰
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 👌
@hagerasmare1789
@hagerasmare1789 3 жыл бұрын
Yameral betam arif aserar new
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀገርዬ🥰
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
ጸድዬ ለብአል ቅድመ ዝግጅት ያስየሽን ኪንቶ አስራረ አሪፍ ነው እጅሽ ብርክርክ ይበል
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አስቱዬ🥰
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ፀድዬ ከለሩ ብቻ ይበቃል 👏🏻👏🏻
@asnakechtilahun7460
@asnakechtilahun7460 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍👍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አስኒዬ🥰
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገረ ነዉ ያሳየሽን በረችልኝ ቤቴስብ ሁኝለሁ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔምከች እላለው🥰
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ በርቺ ዛሪ ነው ያየሁሽ ተደምሪያለው ከቻልሽ ብቅ በይ ወደኔም
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እመጣለው ውዴ🥰
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
የሚያምር ቃሬቦ ጠላ ነው የሚመስለው እጅ ይባርክ ጸዲዬ❤❤👏👏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ🥰
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
ፀድዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክእናመሰግናለሁ ውዴ ላይክ ሼር 💚💛❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቤትዬ ቆንጆ 🙏🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ለበዓል ግን እንደሚፈጭ አላቅም ነበር እሞክረዋለሁ ፀዲዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ 👍🥰❤️
@user-su3yg2we8t
@user-su3yg2we8t 3 жыл бұрын
ማርየ ደምሪኝ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቀለምዬ ውዴ ፈጭተሽ ሞክሪው ወደመቀቀል አትመለሽም እህቴ🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
@@tseddyethiopiawit1171 እሺ❤️
@selomifamilytube2719
@selomifamilytube2719 3 жыл бұрын
Tsdy betam konjo aserar new bayasekerm hhh egeshi yebark yene konjo 👌👌👌
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሄሉዬ እንዲያሰክር ለመጠጣት ሲቀርብ 1 ቢራ መጨመር 👌👌👌🥰
@selomifamilytube2719
@selomifamilytube2719 3 жыл бұрын
Belew tsdy edesu sayeshal ayekerm emokerwalew karbo betam new yemewdew
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
ፀዲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ እናመሰግናለን🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤዝዬ 🥰
@reemkecho8422
@reemkecho8422 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ፀዲዬ በርቺ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሪምዬ🥰
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ሰብሰክራብ አደርጌ ብደዉን እሰከመጨረሻዉ አይቸዋለሁ ቆንጆ አሰራር ነዉ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ🥰
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Yimgrem aserar new ene kemshaw alwokem ewunet lemnger bezeh amet bale gen emokrwal egziabher yakbreln ehtachen ejesh yebarek
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ፀዲዬ በጣም ቆንጆ ንው እሞክረዋለሁ ሲያዬት ጠጡኝ ነው የሚለው እጅሽ ይባረክ👏👌🏽❤️❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሉላዬ 🥰
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የምውደው አምሰግናለሁ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሪ🥰
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ቀምሼው አላቅም ግን አሪፍ ነው የሚመስለኝ ቴምሩም ማሩም ጤና ነው ስላሳየሽን እናመስግናለን ፀዲዬ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ፍቅር ሞክሪው ትወጂዋለሽ🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ከለሩ እንዴት ያምራል አስጎመጀሺኝ ለገና ተዘጋጀሽ ደስ ይላል 😍👌
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሉላዬ አዘጋጂ🥰
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Wow good job sis well made karibo! My husband love karibo i made for him once a while but never try it with dates. it sound tasty with it and so good to control sugar too. Thank u for sharing 🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
Ya sis try it with dates u gone love it🥰
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍነው ጎበዝ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሲዬ🥰
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ፀዲዬ ዋዉ ልዩ ልዩ የሆነ ቆንጆ የቃሪቦ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ።
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ🥰
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Alehu metchalew berchi 👍👍👍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ🥰
@bellahanatube313
@bellahanatube313 3 жыл бұрын
Betam emiwedew metet new thank you for sharing 🙏 share adrgelishalew ene lay🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤላዬ ❤️🙏
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Watching tsediye
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆመልኩ እራሱ እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሂሩትዬ🥰
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
@@tseddyethiopiawit1171 🥰🙏
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar berch 🙏👍👍👍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፀደይዬ እናመሰግናለን ተባረኪ ቤተሰብ አድርጌሻለዉ 🤗❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መአዚዬ🥰
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow betam konjo argesh new yeserashew bercilegn ehete demo selasayeshen enamesegenalen
@user-su3yg2we8t
@user-su3yg2we8t 3 жыл бұрын
ውዴ እንደመር
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመስግናለው መሲዬ🥰
@bmikiking2770
@bmikiking2770 3 жыл бұрын
ዋዋዋው በላይክ በደብ ነው የጠመቅሺው ቃሪቦ በርቺ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ፀድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አይኒዬ❤️
@ice_cream_rolls
@ice_cream_rolls 3 жыл бұрын
Nice video
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
Thank you 🥰
@user-su3yg2we8t
@user-su3yg2we8t 3 жыл бұрын
ዋው
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
😍
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ፀዲ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሩቲ🥰
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Thank you Tsedyae for sharing this video 🙏🏻🙏🏻
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
You welcome Freya🥰
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል ጸዲዬ እጁሽ ይባረክ
@user-su3yg2we8t
@user-su3yg2we8t 3 жыл бұрын
እንደመር ውዴ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሳቢዬ 🥰
@eyerusbeza6257
@eyerusbeza6257 3 жыл бұрын
Wow
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ውዴ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰
@Kal0920
@Kal0920 3 жыл бұрын
Konjo aserar new wede🥰
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን በጣም ያምራል
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማርቲዬ🥰
@eteyoba9019
@eteyoba9019 3 жыл бұрын
watching
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
❤️
@user-xb3rs5ri4x
@user-xb3rs5ri4x 3 жыл бұрын
መመጥቻለሁ
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ፀድዬ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏👍👍👍👍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
@andargekitchen2239
@andargekitchen2239 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ ጸዲ
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
Thanks for sharing Taddy we'd 😍❤️👈
@user-su3yg2we8t
@user-su3yg2we8t 3 жыл бұрын
ውዴ እንደመር
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
@@user-su3yg2we8t እሽ ቢድዬ በማይት
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ውቢትዬ አመሰግናለሁ🥰
@fikersahle4467
@fikersahle4467 3 жыл бұрын
አልተቻልሽም እኮ እህታችን 👌👏👏እናመሰግናለን!!በርቺ!!🙏🙏🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ🥰
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ፀደይ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሄዊዬ🥰
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
Betam konjo argeshe nw yesrashew wudi berche
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቅድስትዬ ውዴ🥰
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
ሠለም ፀዲ ዋዉ በጣም ቆንጆ ጠጡኝ ጠጡኝ ነዉ የሚለዉ እሞክረዋለሁ ተባረኪ የኔ ዉድ 👏🥰🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢትዬ🥰
@ethio-sweet3982
@ethio-sweet3982 3 жыл бұрын
berchilgn mare
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ጸዲ እስከመጨረሻው ነው ያየውት እኔ እማቀው አሻሮው ተቀቅሎ ስለሆነ መጀመርያ ይሄ ደሞ ቀላል ዘዴ ነው
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሲፈጭ ቃልዬ ስራን በጣም ያቀላል ሞክሪው ውዴ🥰
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ፀዲዬ በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዬርዲዬ🙏❤️
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ዋዉ እጁሸ ይባረክ
@hannastaste2543
@hannastaste2543 3 жыл бұрын
Thank you for sharing😊 I remember drinking this a lot when I was younger at my friend house mostly when there was celebration 😋😋, but I never knew how it was made🙏🏾🙏🏾
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
Hani you know now try it sweetheart 🥰
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
OH Tsedi the name is new for me but i remember this drink from looking at the ingredients and the finished work i use to love to drink it during childhood. so this is how its made i am definitely going to try this. it brought back childhood memories. thank you for sharing ❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
Sare the name it can be different from place to place መውደድ there is more name on it .Try it out sis🥰
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
@@tseddyethiopiawit1171 i will Tsedi❤️
@netsiskitchen6155
@netsiskitchen6155 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ።ሁሉ አሞልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ።ቤቴን ጎራ በይ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ🥰
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ፀዲ የኔ ቆንጆ አገሬን እና ቤተሰቦቸን አስታወሽኝ አንችን እያየሁ በሀሳብ 🌱እጅግ በጣም አመሠግናለሁ እሠረዋለሁ እስኪ 🙏👍💖
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ክብዬ ማር ሞክሪው ትወጅዋለሽ ውዴ🥰
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 жыл бұрын
🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
🥰
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
👁👁😍
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
ፀዲዬ ጥሩ ግዜ ነው ያቀረብሽልን ለበዓል እናመሰግናለን👍😍ግን ገብሱ የት ነው የሚገዛው ሀበሻ ስቶር ነው ወይ?
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሊናዬ አበሻ ቤት ይኖር ይሆናል እኔ የገዛሁት ጣሊያን እስቶር ነው .ያለሽበት አገር ጣሊያን እስቶር ወይንም ቻይና እስቶር ካለ ለሻይ እንደዚ የተዘጋጀ ይሸጣል ማሬ 🥰
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
@@tseddyethiopiawit1171 እሺ የኔ እህት አመሰግናለሁ።😍
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 3 жыл бұрын
Korean or Chinese store you can get it
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
ስለዚህ ነገ ብሰራዉ ለገና ይደርስልኛል ማለት ነዉ?!ሞክሬ አላዉቅም። በጣም አመሰግናለሁ 💙
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ይደርሳል ሜሮንዬ ሰኞ ብትጠምቂው እሮብ ጠዋት እራሱ ማጥለል ትችያለሽ ከፈለግሽ ኮስተር ያለ ከወደድሽ ደሞ ለ1 ጆግ 1 ቢራ ጨምረሽ ማቅረብ😍
@rayumatuyoub6408
@rayumatuyoub6408 3 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኬኜቶዬ እኔ የምለው ከስንት ኪሎ ገብስ ነው ስድስት ሌትር? ግን በጣም ወድጀዋለሁ።❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
የሁሉንም መጠን ዲስክሪብሽን ቦክስ ላይ አስቀምጫለው ማሬ🥰
@ruthlove1462
@ruthlove1462 3 жыл бұрын
እጅ ይባርክ ብያለሁ ለፋሲካ እሰራዋለሁ ገላገልሽኝ🙏🙏መልካም በአል ይሁንልሽ ከወዲሁ
@bebibebi7078
@bebibebi7078 3 жыл бұрын
Gebesu keyete yegenal ?
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቻይና ,ኮሪያ,ጣሊያን እስቶሮች ላይ ለሻይ ስለሚጠቀሙት ይገኛል🥰
@tube9777
@tube9777 3 жыл бұрын
መጥቻለሁአንችምነኝ ላይክሰብሰክራብ ሸራ በማርገ እንዛመደ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እምመጣለው አንቺም ቤተሠብ ሁኚኝ ውዴ🥰
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ጎራ በሉ ወዶቼ እንማማር
@MYouTube11223
@MYouTube11223 3 жыл бұрын
My chanaal sabskraep pilese ji
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
Ok 👌 u 🤚🏼
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Watching
Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
23:37
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 167 М.
ቀሪቦ ወይም ቡቅሪ (Ethiopian drink
24:03
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 40 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 18 МЛН
ቀላልና ፈጣን ልዩ የጤፍ ገንፎ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 88 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 195 М.
Ethiopian Drink "How to make Keribo" የቀሪቦ አሰራር
32:03
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 47 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18