ለ35 ዓመት ያንከራተተኝን ታሪክ ልንገራችሁ! መድሃንያለም ፍርዱን ይሰጣታል ብዬ አስባለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 220,884

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 927
@rimemhdi680
@rimemhdi680 Жыл бұрын
ለዚህ ጋዜጠኛ ሙሉ የስቱድወ ማቴሪያል በትብብር ቢሟላለት ለማህበረሰቡ አስፈላጊ ነው የምትሉ ላይክ ያድርግ
@ምንጃሬዋ
@ምንጃሬዋ Жыл бұрын
እነሱ አቅጧቸው መሰለሽ ሲንፕል ለመሆን እንጅ ከይቱብ እሚያገኙት ብር አደለም ይሄን ሌላም ያረጋሉ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
በጣም እኔ ለእርሱ ቃለት የለኝም❤❤❤❤❤❤
@YeMaryam-yeMedye
@YeMaryam-yeMedye Жыл бұрын
Ay ye Ethiopia hizb abet abet ye durowochu befit yeseruten new ahun eyekefelech yalechiw hagerachen..ye Ethiopia hizb ahunem befitem kefu new kefu yeteregeme hizb...betam tinish teqit sew dena sew linor yichelal..
@saedabdallah7463
@saedabdallah7463 Жыл бұрын
የማያልፍለት ድሀ ሀብታም ይጋብዛል አሉ
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
😂😂​@@saedabdallah7463
@melkamumengiste
@melkamumengiste 11 ай бұрын
እንደአስተያየት ለእንግዳ አመች የሆነ ወበር (መቀመጫ ) ብታዘጋጅ ጥሩ ነው በተረፈ ፕሮግራምንህ በጣም ጥሩ ነው
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 Жыл бұрын
ወ/ሮ አልጋነሽ ልጅ ሆኜ አውቃቸኋለሁ። ከቤታቸው እንደወጡ 27 ቀበሌ ጊቢ ውስጥ ነው የተገኙት ምንም እቃ የላቸውም ነበር።ትንሽዬ ክፍል ነበረችን እናም የኛን ቤት ተከራይተው ይኖሩ ነበር ።በጣም ዘናጭ ቁንጅት ያሉ ሲታዩ ጤነኛ የሚመስሉ ቁጭ ብለው ሲጫወቱ ግን ጤነኛ አይምሮ እንደሌላቸው ያስታውቃሉ። የማስታውሰው ኢትዮጵያ የምትባለው እና መንበሩ ልጆቻቸው ከአፍቸው አይጠፍም ነበር አሁን ሲገባኝ ግን እንደዛ ታመው እንኳን ከሳውዲ ነው የመጣልኝ እያሉ ዘንጠው ነው የሚወጡት።ጠዋት ወጥተው ሊመሽ ሲል ይመለሳሉ በእግራቸው የትም ሲንከራተቱ ውለው እንደሚመጡ የእግራቸው አቧራ ይመሰክራል።ምግብ እራሱ የት እንደሚመገቡ አላውቅም ቤታቸው ውስጥ ምንም ማብሰያም የላቸውም ነበር። ስለበደላቸው ሰው ምንም አያወሩም።በሰው እጅ እንደታመሙ ግልፅ ነው።በዛ ሁኔታ እድሜያቸው ሙሉ እስከቅርብ ጊዜ መኖራቸው ፈተና ነው።ሀቃቸውን ግን እግዚአብሔር ያውጣላቸው እጅግ ቆንጆ ዘናጭ እናት ነበሩ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር።
@alemalem7542
@alemalem7542 Жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ በዚች ሀገር ላይ እየሆነ ያለው ሰውን በመተት በጥንቆላ ሰው አሳብደው እነሱ በሠላም የሚኖሩት ነገር ይገርመኛል። የሚገርመው ነገር እንደዚህ አይነት ክፉ ስራ እየሰሩ ጤነኛ አእምሮ ኖሮቸው የሚኖሩ ት ለሚወልዶቸው ልጆች አያስቡም የሚሰሩት ግፍ የዘሮትን ያጭዳሉ ይችን ሴት እንዳንከራተቱ የእነሱም ልጆች ይንከራተቱ በሰማይም በምድርም ፍርድ አለ ጠብቁ ይሄንን
@meronmeron9834
@meronmeron9834 Жыл бұрын
በአካል ስታቂ ደሞ እደት አጀት እደሚበሉ
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Ай бұрын
27 kbel new sefery menu gar neber seferua
@merong-g6w
@merong-g6w Ай бұрын
ማለት እየሠራ አይደልዴ ሆ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
የናቴን ሀቅ ስትዪ ህይወትሽን እዳታጪ እናትሽን በመዳኔት ነው ያፈዘዛት ያለምክንያት ሰው አያብድም ይቅርብሽ እዛው አሜርካን ኑሪ ክፉሰው ለማንም አይመለስም
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
ምንም እንኳ በጥቆላ በምናምን ባላምን ብዙዎቹ ሰው ነው ያሳበደን ይላሉ ስለዚህ መጠንቀቅ ሃሪፍ ነዉ።ቤት ንብረቱን የወሰዱት በጣም ጋጠወጥ ባለዬ ናቼው
@HawaaHawa-ev3uh
@HawaaHawa-ev3uh Жыл бұрын
በትክክል ልደመር በቅንነት
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
የኔውድ ዘድሮኮ ጤነኛ ጠፋ ልጅ እናቱን እያሳበደ የሚያበኑ ወነዋል አምላክ ይጠብቀን​@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
የዛሬ 35 አመት ታሪክ እኮ ነው የምታወራው
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
​@@lifeat2401ሲትየዋ እራሱ ግራ የገባት ይመስለኛል ንብረት ምድነው እያለች ግን የናቴን ሀቅ ትስጠን ትላለች እናትም ሞታ ቀርታለች በቃ ሁሉን ለአምላክ ሰታ ዝም ብትለስ
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
የናትሽ ሀቅ መቸም ቢሆን አይቀርም ቢቀር እንክዋን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ጉዳቸውን ታያላችሁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብታም የሆነው በሰው ሀቅና ገንዘብ ነው ሰርቶ ያገኘው ጥቂቱ ነው የናታችሁ የዋህነት እናንተ እንዳትወድቁ ጠብቆዋችኋል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንክዋንም ተወለድሽ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ሴት ነች። ወላሒ እኔ ብሆን ይሔን ሁሉ ችሌ አልቀመጥም።የፈለገ ሞልቶ ቢተርፈኝ ጎዳና ለወጡት ወገኖች እሠጠዋለሁ😢😢
@merong-g6w
@merong-g6w Ай бұрын
​@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ❤❤
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን Жыл бұрын
ውይ አዲስ አበባ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።እረ ምስክር ነን የስፈርሸ ሰው ሁሉ ይመሰክራል። አባትሽም በደንብ ነው ያሳደጋችሁ ያሰተማረሽ የዳረሽ ነው ።ወይዘሮ አልጋነሽ: ምንም ሳትይዝ ነው ከቤት ወጥታ የቀረችው ።ንብረቱንም አብረው ነው ያፈሩት ።ፈጣሪ ይርዳሽ!!
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
እህቴ ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል አዘውትሪ ንስሀ ግቢ መንፈስ አንቺንም እንዳያጠቃሽ አገራችን የድሮዋ ኢትዮጵያ አይደለችም ተበላሽተናል ክርስትናሽን አጥብቀሽ ያዥ።
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
ይህ ታሪክ እኮ 35 አመቱ ነው ዛሬ ብቻ አይደለም ድሮም አለ አሁን ድህነቱም ስለበዛ ሰው ለመኖር ብሎ ህሊናውን ሸጠ እንጂ አበሻ ከባድ ህዝብ ነው :: ሌባን ተንኮለኛን እሚያበረታታ ህዝብ ነው
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
​@mitnty1188 ትክክል😢😢😢
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn Жыл бұрын
አሜሪካ ውስጥ እንደዚህ አይነት ደርባባ ደስ የምትል የተረጋጋች እናት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ❤❤ እድሜ ይስጥሽ እናትዬ እንኳንም ተነፈሽው ቅልል ይልሻል እግዚአብሄር ይፈርዳል የሰውን ህይወት ማበላሸት የሰይጣን ስራ ውስጥ የምትገቡ ሰዎች እጃችሁን ይቁረጠው ሞት እንደው ለማንም አይቀርም
@selamawitgizaw-ru1yn
@selamawitgizaw-ru1yn Жыл бұрын
በእውነት የዋህቀናውን እንጂ ተንኮል የማታስብ እናት ቅን የሆኑእድሜ ከጤና ይስጦት።
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
ከአንድ ሀብት በስተጀርባ ትልቅ ወንጀል አለ። ፈጣሪ የከርታታዋን እናት ሀቅ ያስመልስ ወገን ጊዜው ከፍቷል መጠንቀቅ ነው
@raheltadesse5210
@raheltadesse5210 Жыл бұрын
Endezi aynet amlekaket teru aydelm. Behake sertewe begzabher telke meylener yehonu sewech alu
@samurtyfqir9177
@samurtyfqir9177 Жыл бұрын
አብዛኛዉ ሀብት በሀቅ አይመጣም
@merong-g6w
@merong-g6w Ай бұрын
​@@samurtyfqir9177👌
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
አለምዬ ዛሬ ደስ የምትል ሴትዮ ነው ያቀረብከው ለምን ብትለኝ አንተ ሳትጨነቅ ዘና እያደረገችህ ነው የጠየካት ብዙ ጊዜ የንግዶችህ ጉዳይ ስትሰማ በጣም አዝነህ ጨንቀህ ነው ለዚህ ታዛዝነኛለክ የእውነት ዛሬ ደስ አለኝ ❤
@mseremhelen9729
@mseremhelen9729 11 ай бұрын
በጣም
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ይሄን ጉዳይ ለጠበቃ ይሱፍ ይሰጥ በመሬትና ዉርስ ብዙ የሚያስተምር ጠበቃ ነዉ የእናትሽን ድርሻ በስማቸዉ አንድ ነገር ብታደርጊ መልካም ነዉ ከሁሉም በላይ ግን እራስሽን ጠብቂ አንቺንም ሊጎዱሽ አይመለሱም እንደአሜሪካ ማሰብ አቁሚ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
በትክክል ጠበቃ የሱፍ ዝናውን ሰምቼአለሁ የተወስበሰበ የውርስ ጉዳይ ይፈታል።
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
እስቲ አድራሻዉን ብትነግርኝ? 🙏💖🙇
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Жыл бұрын
ሚስት ይወዳል የኔ ማር 😂😂😂😂😂 ዲያስፓራ በተለይ እረጅም አመት የኖረ ሰው ግልፅ ነው የቱ ነው የሚቀድመው አያቁትም ምስኪን ደስ ስትይ 😍😍😍😍 ቆንጆና የንጉስ family 👌👍🙏🙏👑
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 11 ай бұрын
ሚስት ይወዳል ያስቃል ግን ታሬኩ ሚዲያ አይመጥንም
@astershewatsega57
@astershewatsega57 Жыл бұрын
በጣም ፡ ይገርማል ፡ አንድ ሰፈር ፡ ነን ፡ የእንጀራ ፡ አባታቸዉ ፡ መሆናቸዉን እንኳን ፡ አናዉቅም ፡ አባታቸዉ ፡ ሲያሳድጓቸዉ ሰርጓን ፡ አስታውሳለሁ ፡ በጣም ፡ ትልቅ ፡ ሰርግ ፡ ነምበር
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu Жыл бұрын
እሷም ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገረችሁ አመስጋኝ ነች
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 ай бұрын
እኔም የዛ ሰፈር ልጅ ነኝ❤
@አይሻብንትኢስላም
@አይሻብንትኢስላም 2 ай бұрын
😂😂
@አይሻብንትኢስላም
@አይሻብንትኢስላም 2 ай бұрын
አቤት አቤት ነበርክ 😂
@merong-g6w
@merong-g6w Ай бұрын
😂​@@አይሻብንትኢስላም
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb Жыл бұрын
ቁንጅናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ፉርኖ ነው የምትመስይው ቆጆ !!!❤
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
መሸአላበይ መጀመሪያ እዳበያቸው
@sitoahmed
@sitoahmed Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ ኮሜንት
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
ፀበይ ከቁንጅና አሞልቶ ያደላት ድንቅ እናት❤❤❤
@አዩሽየዘይነብልጅ
@አዩሽየዘይነብልጅ 7 ай бұрын
መደነቅ ያለበት የፈጠራት አሏህ ነው ወይኔ ትኮምታላችሁ 😅😅😅
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሰውን ልጅ በመተት እንዲህ ማሳበድና ማንከራተት ምን አይነት ጭካኔ ነው ትዳር በትን አንከርት ብለው በመንፈስ ሰውችን የሚያጠቁ ብዙ ክፉውች አሉ ክርስትና ምን ያክል አቅም እንዳለው ብናቅ እንዲህ አትጠቁም የእለት እለት አምልኮ በቤታችን ቢኖር እንዲህ አትጠቁም እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ ክርስቶስ በደሙ ይዋጃችሁ
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
በምን አወቅሽ
@Kiber1221
@Kiber1221 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሰው በደንምብ ሚፀልይ ከሆነ ችግር ቢመጣ ይመለሳል
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
​@@kukutiloveየሰው ልጅ ከቤት በጸብም ቢወጣ እራሱን አይጥልም ሲጀመር ምንም ንብረት እዳትካፈል የሚፈልግ ሰው ነው ይህ በግልጽ የሚታይ ነው
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 ай бұрын
ይኸን የማያዉቁ ሰዎች እየተጐዱ ነው በትክክል ተመልሷል የነቃ ይድናል ያልነቃ ገንዘቡን በሆስፒታል ጨርሶ ቤተሰቡን ንብረት ጨርሶ በፀበልና በፀሎት መዳን እየቻለ ይሞታል
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 Жыл бұрын
እባክዎ የአቶ ቦጋለን ኑዛዜ የያዙ ሰው በሰማይ በምድር ከተጠያቂነት እንዲድኑ ብቅ ይበሉ።
@sameri7503
@sameri7503 11 ай бұрын
ይቺ ሴት ከነወንድሟ የዋ ናቸዉ ይመስለኛል የእናታቸዉን ንብረት ያለኑዛዜዉ የሚገባቸዉ አልመሰላቸዉም ህጉን በደብ አላወቁም በህግ የናታቸዉን ንብረት ማግኘት ይችሉ ነበር
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 Жыл бұрын
አዲስዬ እናትሽን ባትድንልሽም ዋጋ ከፍለሽ አሳክመሽ ነበር እግዚአብሔር ያለው ሆነ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል የኔ እናት አንጀትሽ አሮ ነው😢
@hirut4901
@hirut4901 Жыл бұрын
የኔ ግምት ልጆቹ መድሀኒት አድርገውባቸው ይሆናል ህዝቡ በመትፎ መንፈስ ሀብታም መሆን ነው የሚፈልጉት ጌታ ይታረቀን
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك Жыл бұрын
በመተት ነው ከቤት ብን አሮገው ያስወጣት ዋጋቸውን ከፈጣሪ ያገኝኙታል አንድቀን
@ነፃነት-ኸ7ቀ
@ነፃነት-ኸ7ቀ Жыл бұрын
ትክክል ❤
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ Жыл бұрын
ትክክል ከልብስ ሰፊነት ተነስተው ወደሀብት ማማ ሲደርሱ የጄራ ልጆቻቸው ለንብረት ብለው ነው እዳዛ ያደረጉት የሥራቸውን ይስጣቸው
@melkamelka23
@melkamelka23 Жыл бұрын
እኔም ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Жыл бұрын
New enji
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የኔ እህት ሞኝ አትሁኚ ስው ቱጨካክኗል ምንም ነገር ይቅርብሽ እናትሽም ቀርተዋል እንኳን ንብረት አንቺ ወደ አሜሪካን በስላም ብትመለሺ ይሻልሻል ሌላ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk Жыл бұрын
Bokeboka yehen ferhat betachu argut
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ Жыл бұрын
​@@HahuLelu-xn2wkክክክክ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Жыл бұрын
I think you are one of the horror
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle Жыл бұрын
የኔ ማር አበባዬ❤ የዋህ መሆን መልካም ነዉ 😍 ስለእዉነት የዚህች እህታችን ሀቅ እዉነት ካላቸዉ ስጥዋት 🤨 የዋህ ስለሆነች ፈጣሪ አይለቋችሁም 👌 የዋህ ናት 😢
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
በጣም የዋህ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አሁንም ቢሆን
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Жыл бұрын
እናት ደስ ስትሉ እንኳንም ለእናትሽ ለፋሽላት ምርቃቷአ ይርዳሻል
@fikiretube6797
@fikiretube6797 Жыл бұрын
ያችን የመሰለች ቆንጆ በልቶ ስው የሚጠግብ የማይመስላት እንደዚያ ሁና ስታልፍ ያማል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
የሰፈራችን ሰው ነበሩ ሳንባ ነቀርሳ ሆስፒታል ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር ነው አሁን ትምህርት ቤት ሆኗል የኔ ማር አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል የናትሽን ነፍስ ይማር አይዞሽ❤️❤️
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
ወላሂ ይህን ወዲማችን በጣም እወደዋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ሰው 😢
@wintamisganaw953
@wintamisganaw953 Жыл бұрын
ጥርት ያለ ሰውነት የዋህነት በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ ሰው መኖሩ በራሱ እጅግ በጣም የሚገርም ነው እንደርሶ ያለ ሰው ያብዛልን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ርእሱ መሆን ያለበት ከውርሱ በስተጀርባ ያለችሁ ውቢቷ ኢትዮጲያዊ አልጋነሽ ዘውዴ ምንገጠማት ከልጃቸው አንደበት😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@fikiretube6797
@fikiretube6797 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነበረች የዋህ ደግ ሰው ብልቶ የጠገበ የማይመስላት ነበረች
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
ነበር ግን አላደረገውም።በጣም ከባድ ህመም ነው ይዛ የኖረችው።እናቷን አሠቃይተው ገደሉ ንብረቷንም ጭምር😢😢
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 Жыл бұрын
ምርጥ እርዕሥ ይወጣው ነበር ትንሽ ባይረዝም
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
@@amenadmasu1922 ምን ላድርግ አንጀቴ ቢያር ምለው ሳጣ ነው የፃፍኩት
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Жыл бұрын
ወይኔ ወይ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ። ይህች ሰው በጣም ምስኪን ናት እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ነጣቂዎች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ ስንት አመት ለመኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ጭካኔ እግዚአብሔር ለሁሉም ፍርዱን ይስጥ። ለባለቤቱ ያልሆነ እነሱ ምን ሊያመጡ ይሆን።
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
ይቺ ምቀኛ ናት
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ምናልባት እናቷ ተደግሞባት ይሖናል ኢየሱስ ያድናል❤❤
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
ምን ጥርጥር አለው
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
አሜን የኢየሱስ ስም ሀይል አለው ያድናል 🙏
@selamganale6760
@selamganale6760 11 ай бұрын
በእውነት ከባድ ቃል አለች ይች ሴት አጥንቱ እንዳይወቀስ የእናቴን ድርሻ ይስጡ ይመልሱ አለች በእውነት የሰው ሀቅ የትም አያደርስምና ሀቃቸውን መልሱ በልጆቻችሁ ግፍ አታስቀምጡ እናተ ተንደላቃችሁ ልጆቻችሁን ዋጋ እንዳታስከፍሉ ግፍ እንደሆነ ጌዜ ይፍጅ እንጂ ግፍ የልጅ ልጅ ላይ ይደርሳል እባካችሁ ሀቃቸውን ስጡ።
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
የዋህነቷ በራሱ ልብ ያደክማል እንዲህ አይነትን ሰው ለመርዳትም ችግር ነው እንደጀመረች እዛው ለፈጣሪ ሰጥታ ዝም ትበል በዚህ ዘመን ደግሞ እንዲህ አይነት ሰው አለ በስመአብ🫢
@Yemsrachaman
@Yemsrachaman Жыл бұрын
Betam yewaha NAT 😢
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Жыл бұрын
መች ጠና ኣላትና 😂😂😂
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
@@rutafruh6588 ነገሩስ ጤነኛ ናት ግን የበዛ የዋህነት አለባት😂😂😂
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
@@rutafruh6588 ጤና ያሳጣህ ተሳዳቢ ነህ ለእናት ክብር ከሌለህ ለገዛ እናትህም ክብር ፍቅር እንደልለህ እራስህ አሳበክ። አስቸያየት ለመስጠት ብቻ ከመዘባረቅ ወይም ሰው ከመዝለፍ በጨዋነት አስተያየት አለመስጠት😡😡😂😂😡😡😡😡😂😂😂😂😂
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
ሚስት ይወዳል 😂😂😂😂😂💕
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Жыл бұрын
ሴትየዋ ስታምር
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ማሻአላ እናታችን በጣምነው የምታምሩት እናትናልጂ እዲሜ ናጤና ይስጣችሁ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
መልክ ብልህነት ጀግንነት በአጭሩ ምርጥ እናት ወላ
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ Жыл бұрын
እነሱንም ፍርድቤትም ሄደው የናታቸውን ድርሻ እንዳይጠይቁ አፍዝዘዋቸው ይሆናል ሰው ለንብረት ብሎ ሰውን መብላት ነው የቀረው
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Жыл бұрын
New enji
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
በትክክል
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 Жыл бұрын
እማማ እንዲያው አሜሪካ ስለኑሩ ብዙ ነገር የዘነጉ ይመስለኛል
@dawitboru9027
@dawitboru9027 Жыл бұрын
እናቴ ሆዴ ልክ ነሽ በደልሽን እግዚአብሔር ይመልሳል እግዚአብሔር ለሁሉም ለእያንዳንዱ እንደየስራው ስከፍላል አንቺ ግን በቃ የምሕረት ሰው ነሽ ልብነጹሐን እግዚአብሔር ያዩታል ይላል ቃሉ ምትገርሚ እናቴ ነሽ ግን መተውን የመሰለ የለም ምሕረት ማድረግን የመሰለ ሰላም የለም እረፍት የለም የሚያስቀና መልካምነት አለሽ የኔ የዋሕ እናት
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 Жыл бұрын
እንክዋን እናታችሁን አስታምማችሁ አሳረፋችሁአቸዉ ነፍሳቸዉን በዓፀደ ገነት ያኑረዉ የሆነዉ ግን በጣም ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ ነዉ ሰዉ አእምሮዉን እስኪስት ማድረግ እንዳልሽዉ ብድሩን ያግኙት የአባትሽንም ልጆች ያገናኝሽ ድርብብ ያልሽ ሰዉ ነሽ ተባረኪ እህቴ ❤
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 Ай бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሰዎች ከመተተኛ ፦ከምቀኛ፦ከተኮለኛና ከክፍ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@betihagos8597
@betihagos8597 Жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ የተጨማለቀ አገር የለም 😢😢
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 Жыл бұрын
Betammmmmmmm😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
በጣም አሁንስ😢😢😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
ነፍስ በማጥፋት በዙሙት ተጨማልቃለች ጌታ ብ ምህረቱን ይላኪልን😢😢😢😢😢
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ Жыл бұрын
የምኖረው: ውጪ: አገር: ነው። እንደ: ኢትዮጵያዊ: ጨካኝ፣ ተንኮለኛ፣ ክፉና: ሴሰኛ: አላየሁም። የተለይ: አንዳንድ: የሰሜን: ወንዶች: አርፈው: አይቀመጡም። የኢትዮጵያ: ዋና: ችግር: ይህ: ነው።
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 11 ай бұрын
Yekifu kifu enji behaimont teshefino yeminor leba hager
@Wonishet-n6w
@Wonishet-n6w 11 ай бұрын
አዲስዬ የማዘር ነገር ሁልጊዜም ከሀሳቤ አይጠፋም ከት/ቤት እቤት ስንመጣ እንዴት ዘናጭ እንደነበሩ አልረሳውም። ከዚያ በኋላ በሳቸው ላይ በሆነው ሁሉ ሁሌም አዝናለሁ ። በቃ አዳስዬ የምትችይዉን አድርገሻል ። ተባረኪ ጓደኛዬ።
@emuye869
@emuye869 Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል የልፋትሽን ዋጋ ይቁጠርልሽ ::አቤት የሰው ልጅ ክፋት ግን ሺ አመት ላይኖር
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
ታድያ ይሄ ሁሉ መከራ አገራችን ላይ ቢደርስ ምን ይገርማል? የኮተታችን ውጤት ነው። ባዕድ አምልኮ ደብተራ ጠንቋይ ከአገራችን ካልጠፋ አገራችን ሰላም አታገኝም ሁላችንም ክርስትናችንን አጥብቀን ይዘን ከባዕድ አምልኮ ራሳችንን ካላፀዳን ሰላም አናገኝም።
@Betututu_2
@Betututu_2 Жыл бұрын
በልጆችሽ አግኝው ለናትሽ ያደረግሽው ነገር ተባረኪ።እርጋታሽ ደስ ይላል።
@darwwhuhu
@darwwhuhu Жыл бұрын
ወንድሜ እሔ ታሪክ በእኛ እናት ላይ እየተፈፀመ ያለነው ፈጣሪ ለክፉዎች የእጃቸው ሳያውል ሳያሳድር ያሳየን
@fikiretube6797
@fikiretube6797 Жыл бұрын
Amen
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Жыл бұрын
ምንም አይደርስባቸውም በጣም ብዙ ሰዎች በሰው ሀብት በግፍ የበለፀጉ አሉ ።በምድር ላይ ምንም ሳይነካቸው ተደስተው ይኖራለ ። ሲሞቱ እግዚአብሔር ይቀጣቸው ይሆናል ።
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Became snt gfagnatat alea
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ Жыл бұрын
​@@AlemTeka-ej3yqየሰማይ ቤት እንዳለ የሚያመለክተው እንዲህ አይነቱ በምድር አጭበርብሮ ለሚኖረው ማረጋገጫ ነው።
@alem7474
@alem7474 Жыл бұрын
መድሀኒት ይሆናል
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ሴት ናት እናቷን መልካም መስለው በመተት ይሆናል ያሳበዶት ግን እንጀራ አባቷንም ስለምትወዳቸው ብዙ ምርምር ውስጥ መግባት አልፈለገችም ብዙ የዋህ ናት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ድርሽሽ ያለች እውነተኛ እና ሐቀኛ እናት ነች ደስ የምትል በፀሎት፣በስግደት በርቺ እናቴ ።እንዲህ አይነት ኩሩ ሰው ደስ ይላል። የአቶ ቦጋለ ልጆች የተባሉት እዛ ቤት አልኖሩም ይበልጥ እንዚህ ልጆች ነው የኖሩ።ስለዚህ እነዛ ልጆች ፍቅርን ሳይሆን የገንዘብ ጥማት ብቻ ነው ያለባቸው በአባታቸው ሞት ለነሱ እንደ ሎተሪ ነው ሚደሰቱ።ያ ባይሆን ሀቅ ይመልሱ ነበር። አለምዬ አንዳንዴ እውነትን መሸፋፈን ትፈልጋለህ "ስልክ ዘጋች፣ ቢሮዋ ሲሄድ የለችም አስባለች" አለችህኮ ልክ እነዛ እንዳላወቁ ነው አገላለፅህ ።በእርግጥ የዋህነታቸው እና የእንጀራ አባታቸው ውለታ በይሉኝታ አስሮአቸው ቸልተኛ ሁነዋል። ቢያንስ አባታቸው ሲሞቱ ስልክ ሲዘጋባቸው ቀጥታ ወደ ክስ ሂደው ቢሆን ቢያንስ የእናት ማስታዎሻ ያገኙ ነበር። ግን እጅግ ስነምግባር ያላቸው ኩሩ እህት እና ወንድም ናቻው እድሜ ይስጣቸው ወደ ክስ ያልሄዱትም ለዚህ ነው። ግን እናታቸው በመተት ነው እንደዚህ የሆኑት ።ለቀናተኞች ይቅር ይበላቸው። አደራ ተብላችሁ የሰው አደራ የበላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የአባታችሁ ደም እና አጥንት እረፍት ይነሳችሁአል ሀብት ንብረት ከንቱ ነው ።የሰው ልጅ ሀብቱ ህሊናው ነው ። እናታችሁን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እናንተንም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።በፀሎት በስግደት በርቱ 👏👏👏 ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን❤💐💐 አለምሰገድ እናመሰግናለን💚👏
@genettesema8908
@genettesema8908 Жыл бұрын
አለም ሰገድ እርጋታህ ትእግስት የሚገርም ነው የምታቀርበውም ታሪክ ሁሉ አስተማሪ ገራሚ ነው በጣም እናመሰግንሀለን።ሚስት ይወዳል አለች በሳቅ ገደለችኝ።ስትገርም
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
😅😅😅😅ሚስትይወዳል አልሽ ማንይጠላል አያያዙ ላወቀበት!!!
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz Ай бұрын
አቤት አንደበት የኔ እናት ሀቃችሁን ፈጣሪ ያውጣላችሁ እውነት ተቀብራ አትቀርም 😢
@eyerusalemzeru
@eyerusalemzeru Жыл бұрын
የኔ የዎህ ❤❤❤❤ምንም አላጣሽም ተመሥገን ያው የናት ገር ሥለሆነ ነው እጂ አዞን የኔ እናት
@tiruworkworkneh5170
@tiruworkworkneh5170 3 ай бұрын
እኔም የሰፈርሽ ልጅ ነኝ ቆንጆዋ እናትሽን በትንሹ አቃለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
ገንዘባቸው ሐብታቸው መድሐኒት ጸበልም ጸሎትም የማያድነው በሽታ ይስጣቸው እንደዚህ በመተት ሰውን አሳብዳችሁ ያገያችሁት ሐብት ለበሽታ ይሁንባችሁ አለም ቢያዋጣ ነማያድነው በሽታ ይስጣችሁ ክፉ ሰዎች ዘራችሁ ይጥፋ ።😊
@hannaasme6336
@hannaasme6336 Жыл бұрын
አይባልም
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
​@@hannaasme6336በደብ ይባላል 35 አመት ተገላቶ መሞት ማለት ምንም ቃል አያፅናናውም በኛ ቢሆንስ ማለት ነው ምድር ሲኦል ትሁንባቸው
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Жыл бұрын
Metachina asmetach ,tenkway astenkway yfetari kuta yketachew
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Жыл бұрын
አይባልም ነውር ነው ከስሜታዊነት ወጥተን በዛ ወገንን ያለው ነገር ማዳመጥ ተገቢ ነው በመራገምህ ልትፀፀት ትችላለህ
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
​@@hannaasme6336 ምነው ቆረቆረሽ አለሽበት እንዴ???
@alegntayegirma2360
@alegntayegirma2360 Жыл бұрын
ደስ የሚል አስተምሮ ነው ለሚገባው ልቦና ይስጠን እግዛብሄር 😢🙏
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
በመተት ሁሉ ነገር ተበላሽታል እህትአለሜ 😢😢😢😢የኔ እናት ፀበል ሂጂ 😢ተይዛችሁዋል ፈዛችሁዋል በመተት 😢😢እናትሽም በመተት ነዉ እንደዛ ነዉ ያደረጎት😢😢😢
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n Жыл бұрын
አይ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በመተት የሚያምን ሰውን መኖሩ ይገርማል።
@TheMmmmmggggg
@TheMmmmmggggg 11 ай бұрын
Esuwa bemetet alteyazechim legziyabher seta tetaw new….enatuwan gen abelashtewbatal….
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ / አሌክሱ እንኩዋን በ ስላም መጣህ.. አዳማጭ .. አዛኝ.. ስራህን አክባሪ.. አስተዋይ.. መድሀንያለም... ዘመንህን ይባርከው ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
ተግታችሁ ፀልዬ ጊዜው እየከበደ ሰውም ጨካኝ እየሆነ ነው
@ramringo
@ramringo Жыл бұрын
Thanks!
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
የሰው ሀቅ ስው ይሰብራል እነዚህ ሰዎች ብዙ ብዙ ይጠብቃቸዋል
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
እሳት አላህ ይጨምራቼው
@AsterTaffese-f1y
@AsterTaffese-f1y 11 ай бұрын
ድግምት አርገዉባቸዉ ነዉ በናትሽ ንብረታ ቸዉን ለመዉረስ ብለዉ ነዉ ጌታ እየሱስ ያድናቸዉ ነበር ጌታ ያበርታሽ
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
ሚስት ይወዳል😂😂😂😂😂😂 የኔ እናት አንጀትሽ ቅጥል ብሎነው ስሜትሽን እጋራለው ሲነዳችሁ እኮ ቃላት ሁሉ ነው ሚጠፋው
@HabibaAbdelmalik
@HabibaAbdelmalik Ай бұрын
እውነትን ነው ክፉ ናቸው የሰው ክፋት ብዛቱ ወላሂ የኛን ቤት ታሪክ ነው ሁሌም ሚድያ ላይ የማየው ለዛም ነው ይሄንን ፕሮግራም ምከታተለው ሁሌም አንጀቴ ቁስል ይላል ሰው እንዳልሆን የሆንኩት በሰው ምክንያት ነው ሌላው ይቅር ልባችንን የሰው ከአገር የሰራንበትን ብቻ ሰው ክፉ ነው
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ወጌሌ ከድግምት ከጥቁልና ያድናል ኢየሱስ ጌታነዉ ያድናል❤❤
@kidistsitota5332
@kidistsitota5332 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ዘመናዊ ሰይጣን ከማምለክ ተመለሽ ወደ እውነተኛይቱ ተዋህዶ
@shalom5765
@shalom5765 Жыл бұрын
Right, Jesus Christ can redeem from satanic influence.
@shalom5765
@shalom5765 Жыл бұрын
Jesus can set free from witch craft influences.
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 Жыл бұрын
ተባረኪ ​@@kidistsitota5332
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
ጌታ አንድ አላህ ነዉ እየሱስ ነብይነዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ለወይዘሮ አልጋነሽ ዘውዴም አልሆነም እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ ሁኔታ ላይ እንድትኖሪ አድርጎሻል እድሜ ይስጣችሁ ሁሉንም ታያላችሁ ።
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Жыл бұрын
እናትሽ ለይ መተት ተሰርቶባቸዋል ይመስለኛል ለንብረት ሲሉ 😢😢😢😢😢እግዚኦ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ እንኳንም ተንፈሽው ይወጣልሻል እንደው አልሽ አትበሉኝና የእንጀራ አባታቹ እራሳቸው ችግር ያለባቸው ይመስለኛል
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
የንጀራ ኣባትየው እኮ ተናዘዋል already
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 Жыл бұрын
Ye enjera abatyew lejoch yehone ye chelma aserar ale ye serut😢
@BetiHayle
@BetiHayle Жыл бұрын
የኔ እናት አሁንም ትተሽዋል ከዚህ በዉሀላም እርግፍ አርገሽ ተይው እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አለምዬ ሚዲያህን የሚመጥን ፈርኒቸር እንዲኖርህ ፀሎቴ ነው ሰፋ ያሉ ሰወች ሲመጡ በምቾት እንዲቀመጡ ❤❤❤
@mimiamare6646
@mimiamare6646 Жыл бұрын
ሰፋ ያሉ ሰዎች😅😆🤣
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ Жыл бұрын
እንደዚህ A ያሉ ሰዎች ደግሞ አሉ እኮ
@maranatageta6600
@maranatageta6600 Жыл бұрын
አዳር ነው እንዴ ሚመጡት😅😅😅
@hareragere7856
@hareragere7856 Жыл бұрын
😀
@adrontube3361
@adrontube3361 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@elsabethe
@elsabethe 11 ай бұрын
ኢረ እባክህ ከኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፐርስንት እንኳን ደግ ሰው የለም አይቼም አላውቅም እኔ እንኳን የለፋሁበትን ተቀምቼአለሁ አንዳንዴ እውነቱን ብናወራ ይሻላል
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
ኣይገርምም ማግባት ነው ስራው 😂😂😂 ኣለች የኔ የዋህ ይርዳሽ ሃቅሽን❤
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ሴት ይወዳል የሚለውን ቀየሩት ማግባት ይወዳል አሉ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Жыл бұрын
​@@FatySam እዚህ ላይ አልገባኝም ሰውየው የሞቱት እናትየው እያሉ ነው ። ሰውየው የሚያገቡት የሚፈቱት እናትየው ቤት ተቀምጠው ነው ።ወይንስ ቤቱን ጥለው ወጥተው ነው ።
@arsema194
@arsema194 Жыл бұрын
ቤቱን ጥላ ወታለች አውቃቸዋለሁ እልም ያለች መተኛ ነች የታወቀች ሰፈሩን ስታምስ ነው ያበደችው ስራዋ ነው
@meazahailu4710
@meazahailu4710 11 ай бұрын
Balga endezhe ayebalme ancheme metetgha neshe malte newe lezhe newe yewkshewe. 😢
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 6 ай бұрын
​@@arsema194 manen new enatachen new
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w Жыл бұрын
የሚገርምም ነው ሴትዬዋ ተጋርዶባታል ፍርድ ቤት እንኮን እንዴት ሄዶ መከራከር እንዳለባት አታቅም በጣም ይገርማል 35 አመት ስትንከራተት በህግ መጠየቅ ነበረባቹሁ ግን በመተት ታስራችዋል ፀበል ተጠመቁ አሁንም ፈጣሪ ይፍርዳል😢😢😢
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Жыл бұрын
ሰዎች እኛ እንደምናሰበው ያሰባሉ ብሎ መጠበቅ ሰህተት ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
በግዳቸው በፍርድ ቤት ተገደው እንዲያስቡ ይደረጋሉ።
@MulatwaMulu
@MulatwaMulu Жыл бұрын
መተ ት አርገው ነው ጉድ ያረጓት አሁንም ለራሳችሁ ፍሩ ሰው ለብር ሲል አርዮስ ሆኗል ወይ ፈጣሪ ይጠብቀን
@tigistfantahun5127
@tigistfantahun5127 Жыл бұрын
Eyadesubate newe yalekekat ena legochum denzezewe newe bemetet gene weye erasu weye zeru yekifaten fere yachedwale kufum mellkamem zerr yetachedale😭😭😭🙏🙏🙏
@tigistfantahun5127
@tigistfantahun5127 Жыл бұрын
Weye yene miskin kenn sewedat bezu geze yemakat newe yemselgn nestanetwa.
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s Жыл бұрын
ሰው ለገንዘብ ብሎ ሰው ያበላሻል 35 አመት ከሰው እድሜ መቀነስ ክፉ የሰራ ሁሉ የእጁን ያገኛል ገንዘብ ሃላፊ ነው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ልብ እሚስብር ጭንቅላትን እሚያፈነዳ ከ አይምር በላይ እሚከብድ ጭካሄ... ይሄ መተት እሚባል አበላሽ ነገር ከየት መጣብን ??? መተተኞችን.. ጠንቁዋይን.. ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ! ወይ ይያዙ እና ታድነው.. እርምጃ ይወስድባችው :: 💔💔💔🥲🥲🥲
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ከቤተሰቦቼ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል።ግን ደግሞ ሁሉንም ነገር ለቸሩ መድሃኒያለም ትቼው ተቀምጬያለው።
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
የኔ እናት ይሔ ሁሉ ችለሽ መቆየትሽ በጣም ጀግና ነሽ የእኔ ልእልት😢😢😢 ወላሒ እኔ ጉሮሯቼውን ነው የምይዘው።እናቴ ስንት አመት የለፋችበትን እድሜዋን ሙሉ የጨረሰችበትን በፍፁም አልተውም።ብቻ ደሞ ይሔን ሠምተዉ እንዳይቅዱሽ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤አቤት ትእግስትሽ😢😢😢😢ለኔ ልዮ እናት. ነሺ ነገ አመት ኑሪልን
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs Жыл бұрын
አድስ አበባ ቦጋለ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አድስየ ይመቸሽ😅❤
@Yewb_112
@Yewb_112 Жыл бұрын
በእኛ ለይ የደረሰዉ ነዉ የደረሰብሽ ንብረት ያልፋል ከህሊና ክስ አታመልጡም እናታችን ሞታ የእንጀራ እናታችን ከ 6 ልጆችዋ ጋር ሆና ካደች ከሞት የሚያመልጥ የለም ለዚህ ሁሉ ግን አባታችን ነዉ ከኛ ቤተሰብ የዲላ ህዝብ ትምህርት ይዉሰድ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ Жыл бұрын
በእውነት ከባድ ነው ሀቅዎትን እግዚያብሄር ይመልስሎት እናታችን አንጀትዎን ቁርጥ ብሎ ነው የሚናገሩት 😢😢😢😢
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Awo zara gazategnaw mnektot new yenatache haqi ekul kesewyew gar medaferh sigeba yabatachew nbret new blo yafattatal becam new yetenadedkubet
@meseludenbelbarde
@meseludenbelbarde Жыл бұрын
አይ የኔ ምስኪን እናት እባክሽ ለራሰሽም ፀልይ ወደነዛ ሰዎች በጭራሽ እንዳትቀርቢ አደራ በጾም በጸሎት በስግደት በርቺ የአጋንንት አሰራር ያለበት ይመስላል ተጠንቀቂ እባክሽ
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ምናልባት እናቷ ላይ ከሌላ የተወለዱ ልጆች በእናቷ ላይ አስደግመው አሳብደዋት ይሆናል ።
@Maryg05
@Maryg05 Жыл бұрын
ትክክል
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
የ ብዙወቻችን ግም ነው።እንኳን ሃብታም ለሆነ ምንም ሳዬኖረው ቆሞ ሲሔድ የሚቃጠል ስንት አለ።ንፅሑ ደሃ ቢሆንዋ አርፈው አይቀመጡም
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 Жыл бұрын
Awo endeza endehone betam gilts new
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
እውነት ነው ትክክለኛ! መረጃ የሚያስፈልገው ቢሆንም!? ይህ ዘመን ክፉ ነው። የተሳካላቸው ብዙ ሰዎች ጀርባቸው ቢጣራ?ባብዛኛው በተጭበረበረ መንገድ ያለፋ ናቸው። ሞት ባይኖር በተለይ "ሀበሻዎች" በክህደት!? አቤት መታመም ነው??? እግዚአብሔር በጤና ስላኖረኝ?ስለተካድኩት በተደጋጋሚ ሳይሆን? በህይወት በጤና! ስላቆየኝ ብቻ አምላኬን አብዝቸ አመሰግነዋለሁ።
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ደስ የምትል እናት ቁጭት ነው ከ 35 ዓመት በሃላ ታሪኩን ያጫወቱን እግዚአብሔር ይመስገን እናተም ፈጣሪ ባለላቹ እየኖራቹ ነው እነሱም ለጊዜው ነው የሰው ገዘብ የትም አያደርስም ብድራቱን ያገኙታል
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
ውብ ደርባባ ሴት!! ❤
@MimiMimi-fj5rl
@MimiMimi-fj5rl Жыл бұрын
የኔ ደርባባ❤❤❤እግዚአብሔር ይፈርዳል😢
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
አለምዬ የተሰጠህን ትህትና የመረዳት አቅም ፈጣሪ አይቀይርብህ አብዝተህ ፀልይ ፈተና ሁሉ ያርቅልህ
@Mimimazi
@Mimimazi Жыл бұрын
አለምዬ እግዜብሔረ ጤና ይሰጥከ እንጀ ከባድ ነወ ሁሌ መከራ መሰማት😊😅
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
ከልብስ ሰፊነት ሰው ተነስቶ ሃብታም ሲሆን ሚስታቸውን ማመስገን ነበረባቸው እንጀራ አባትየው ምናልባትም የፍርድቤቱ ውሳኔ ሲሰሙ ባልየው ማን ያውቃል መድሃኒት አስነክተዋቸው ይሆናል:: ሰው ለንብረት ብሎ ሰውን ማሳመም ክፋት ለልጅ ልጅ ይደርሳል:: ልጆቻቸውም የተባረካችሁ ስለሆናችሁ ነው እንጂ ስንት የወላድ መሃን የሆኑ ወላጆች ሞልተዋል:: የሰውየው ልጅ ግን አባታችን ውርስ ተናግሯል ካለች በግልፅ ማስረከብ ነበረባት የሰው ሀቅ ግን ይፈርዳልና ያው ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጣል::
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj Жыл бұрын
የእናት፡ ሞት፡ ይቆረቁራል የሚሉት ከዚች ሴት ተማሩ፡ ንብረቷን መልሱ።
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Жыл бұрын
ከላል ይቆረቁራል።በዛላይ ያለ ምንም ምክንያት አላበደችም አንገላተው ለገደሏት ጭምር መጠየቅ አለባቼው።😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ትክክል ቤቱ ተሸጦ ልጆች እኩል መካፈል ነበረባቸው። የእናታቸውን ሃቀኛ ንብረት መከልከል የለባቸውም።
@selamganale6760
@selamganale6760 11 ай бұрын
ደስ የምትል ደርባባ ሴት ዘርሽ ይባረክ
@HonyHony1282
@HonyHony1282 Жыл бұрын
የኔ እናት አሳዘንሽኝ በዉስጥሽ የተዳፈነ የቁጭት እሳት አለ እናትሽን በሰማይ የነፍስ እረፍት ይስጥልሽ በምድር የተንከራተቱን በሰማይ እረፍት ያድርግላቸዉ 35 አመት በጣም ከባድ ነው ሰዉ ክፉ ነው ለዚች አላፊ አለም ሰዉን በመተት ማንከራተት ሞት እያለ በጣም ያሳዝናል!!😢😢😢💔💔
@Bobi-l7z
@Bobi-l7z Жыл бұрын
በእውነት ሴትየዋ የምታወራው ምንም አልገባኝም ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው። ምንም ማስረጃ የላት ዝምብሎ አሉ አሉሽ። ከ 20 ዓመት በላይ እዛቤት ኖርያለሁ ትልና ከዛ ደግሞ 20 ዓመት ሳይሞላኝ ተድሪያለሁ ግማሽ ድረስ አዳምጬዋለሁ ግን መጨረስ አልፈለኩም ምክንያቱም ተራ ሀሜት ስለሆነብኝ
@كونفيكون-ن6ر
@كونفيكون-ن6ر Жыл бұрын
እረ ተው ወፋፍር ሰወችን እችን እምታክል ኩርሲ ላይ አታስቀምጥ መደገፊያ ያለው ሰፋ ያ መቀመጫ አዘጋጂ
@astubelay5909
@astubelay5909 Жыл бұрын
የኔ እናት አንች እግ/ር በሰላም በጤና ያኑርሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ የሰው ሀቅ ያለባችሁ አስብበት።
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
ሀበሻ እካ ለሰው አይተኛም ክፉ ነው በጣም የሆነ ነገር አድርጎበት ነው እናትሽ ያበደችው እንጂ ያለ ምንም ምክንያት አይመስለኝም ብቻ ቀን ይቆያል እንጂ ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል
@amansultan4593
@amansultan4593 6 ай бұрын
የሀረሪ ሰው ናት እዴ በጣም ደስ የምትል ሰው ናት የመችሽ
@asterbeshah579
@asterbeshah579 Жыл бұрын
She is so pure and innocent. She made my day and laughed so hard.
@sisaybalcha2920
@sisaybalcha2920 Жыл бұрын
በጣም
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
honestly I don't understand what is her topic, did you?
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
@@lifeat2401 if you stand in her shoes you can understand well
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
@@lifeat2401 if you stand in her shoes you can understand well
@melkamlove2830
@melkamlove2830 Жыл бұрын
Omg me too hun ሚስት ምይወዳል 😂😂
@jeshiseifo34
@jeshiseifo34 6 ай бұрын
አለምዪ እኮ አለው ቆንጆ ቆንጆ ፈርኒቸር ለነገሩ ባለጉዳዪቹ መሬትም ቢቀመጡ ፈርኒቸር ላይ እንደተቀጡ ነው እሚመስላቸው ምምክንያቱም የአለምዪ አቀባበሉና መልካምነቱን ብቻ በማየት ሁሉን ይረሳሉ 👌 🥰🥰🥰🥰 እኔ አድናቂህ ነኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ገና ሰምቼ አልጨረስኩም ርዕሱን አይታቹ ግን ሰው አልፈራቹም ? ወይ ኢሄ ዘመን ግን በእመቤቴ አሁንስ የምለው ሁሉ ግራ ገባኝ ብቻ ከፉን አርቅልን በቃቹ በለን ሀገራችን ሰላሟን አስፍንልን😢
@tuuilgig
@tuuilgig Жыл бұрын
Amen
@EnateArsema
@EnateArsema Жыл бұрын
ቀላል ያስፈራል😢😢😢😢😢😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ይህ ያለና የነበረ ነው። ብዙ ግዜ ወላጆቹ ሲሞቱ ልጆችና የ እንጀራ ልጆች በንብረት ይጣላሉ።
@tuuilgig
@tuuilgig Жыл бұрын
@@abuhaile6517 Kebad new wde
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
ስዎች ይሄ ጥሩ ትምህርት ነው ከመያዛችን በፊት ለልጆቻችሁ የሚገባውን ምን ይሁን ምን በፍርድ ቤት የውርስ ድርሻ ያላችሁን አፀፋችህ ማስቀመጥ ይበጃል ይሄ ለትምህርት ነውወጥቶ ከመንከራተት ያድነን🙏🏻🛐
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ታኅሳስ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
25:56
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 2,5 М.