ይድረስ ከካናዳ የመጣች ሴት ላስረገዝከው ፓስተሩ ባሌ! ሁሉም ይቅርና ይሄንን ብቻ አድርግልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 299,120

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 300
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ባለታሪኳን ነጃትን ለማግኘት በ09 37 67 09 87 ይደውሉ!
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Жыл бұрын
ነጃት በመጀመሪያ አንቺም ፓስተር ተብዬውም ጌታን ተቀበሉ ንሰሀ ግቡ ሲጀመር ትዳር የፈታ ሰው ሌላ ማግባት አይችልም አንቺም አትችዪም መፅሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም ሲቀጥል ሁለተኛ ከያዛት ሴት ብር እየተቀበላቹ የራሳችሁን ህይወት ለመለወጥ መስማማት ሌላ ሀጥያት በአጠቃላይ ታሪኩ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ የሆነ የዱርዬ ስራ ነው ስለዚህ ስራ ፈልገሽ እየሰራሽ ልጅሽን አሳድጊ ።
@josih5608
@josih5608 Жыл бұрын
ትክክል አይደላችሁም::ወጣትና ጤነኛ ለሆነች ሴት ህዝቡን አትለምኑ::ከሷ የደከሙ እናቶች አስፖልት ጠርገው ልጆች ያሳድጋሉ:: ልጇን ት/ቤት ከወሰደች ቡሃላ ምን ትሰራለች?ገንዘብ ሳይሆን ስራ ፈልጉላት::ሰነፍ ሰው አልወድም::
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
በእስልምና ያው ሁለተኛ ሚስት ስለሚፈቅ ምናልባት ክርስቲያን ብትሆንም ያ የመጣችበት ይዞት ይሆናል ዲቦራ በጣም ስህተት እላት በእርግጥ ግን የዘድሮ ፓስተር እግዚአብሔር እያድርስባችሁ እትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገሩ ስሙን መደበቅ ግን ለሌላው ማበረታቻ ነው ዲቦራ በጣም ምስኪን ነች
@azebweldecherkos9552
@azebweldecherkos9552 Жыл бұрын
Sorry she is like baby toys lm so sad for her omg omg
@azebweldecherkos9552
@azebweldecherkos9552 Жыл бұрын
​@@amemiyakob2285 yess 😢
@bikilazewdu1711
@bikilazewdu1711 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ከ አገልግሎቱ መታገድ አለበት!!! ፎቶው መዉጣት አለበት!!!
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ማን ያግደዋል በራሱ የራሱን ቸርች የከፈተ ፈላጭ ቆራጭ አጭበርባሪ ፓስተር ነው።
@yenayena8676
@yenayena8676 Жыл бұрын
እውነት ነው
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
ስሙ ታምራት ነው ግን የትኛው ታምራት ሁለትናቸው መሰለኝ። እግዚአብሔር ሲያዋርድ በአደባባይ በአለም እያሳወቀ ነው።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
እርሱ ብቻ አይደለም እንዲህ የሚያደርገው በየአዳራሹ ውስጥ በተጨባጭ የሚደረግ ተግባር ነው ዝሙትና ሌብነት ማጭበርበር
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 Жыл бұрын
ፓስተር ታምራት ሃይሌ
@betobelo56
@betobelo56 Жыл бұрын
የዘንድሮ ፓስተር ሀገር አፍራሽ:ሀይማኖት አፍራሽ:የሴት ህይወት አፍራሽ: አዲስ ትውልድ አፍራሽ💔😢
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
WELL SAID GOD BLESS YOU. THEY ARE NOT PASTORS IN THE FIRST PLACE THEY ARE A WOLF IN SHEEP SKIN AS JESUS SAID. PEOPLE OUGHT TO KNOW THE REAL GODLY PEOPLE FROM THIEF PASTORS.
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
ewnet new drawls mnfkal 🐕 ውሻ 🐕🐕🐕 ውሻ እይታ በንጠ ድሮውንም መጨረሻው አይምርም
@munabh5858
@munabh5858 Жыл бұрын
💔😭
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
በትክክል
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
በትክክል
@Tig729
@Tig729 Жыл бұрын
❤❤❤❤እንዴት መታደል ነው እንዲህ አዳማጭ መሆን ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤ እህቴ ዲቦራ ያንቺ እሺታ ደሞ በዛ ብዙ ነገሮችሽን በራስሽ እሺታ አበላሸሻቸው😢😢😢😢
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
በትክክል 😊
@simatafara759
@simatafara759 Жыл бұрын
የውሸት ፀሎት ፀልዮባት አሳስሯታል
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
​@@mrkbemrkbe6748ማር ደምሪኘ😢❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
​@@simatafara759ውዴ ደምሪኘ
@hanii533
@hanii533 Жыл бұрын
Tekekel Eshi eyalch megagagal
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
ወንድሜ አለም ስገድ: አንተ ትልቅ ስው ነህ! ትባረክ!!
@sinaseina8156
@sinaseina8156 Жыл бұрын
የተባረከ ጋዜጠኛ ትሁት በጣም አዛኝ አዳማጭ እንደዚህ አይቸ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
ይሄ ሰዉ ስሙ ይነገር የሌሎች እህቶቻችን ህይወት ያበላሻል ስሙ ብቻ አይደለም ፎቶም ይለቀቅ ፓስተር አይደለም እልም ያለ በሴት የሚነግድ ሰዉ ነዉ እግዚአብሄር የማያዉቅ ሰዉ እደሆነ ስራዉ ይናገራል ።
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Semu tamirate yebalale be shshemen nber miyagelegel tekula new agelegaye sayehone
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@aboneshayalnesh8408 አሁን የት ነው የሚያገለግለው?? ደውለን ለቤተክርስቲያኑ አስተዳደር ተናግረን እንዲያባርሩት ማድረግ አለብን። ፊትለፊት እንዲህ በሀይማኖት ሲነግድ እያየን ዝም ማለት የለብንም።
@የምስራች-ጰ1ደ
@የምስራች-ጰ1ደ Жыл бұрын
@@aboneshayalnesh8408 tamirat haile mehe ende omg ???
@FATUMAFATUMAABDU
@FATUMAFATUMAABDU Жыл бұрын
ሌባ አጭበርባሪ ነው የሴት ልጅ ሂዎት ያሳዝናል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@የምስራች-ጰ1ደአራ በጭራሽ ተአምራት ሃይሌ አይሆንም ሌላ ተምራት ልሆን ይችላል እንጂ የአባቱ ስም ከልተነገረ በምን ለይተን ማወቅ እንችላለን ምክንያቱም ብዙ ተአምራት የምበሉ ሰለምኖሩ ነው
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
ፎቶ ይውጣ የምትሉ👍👍👍👍
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
ፓስተር ታምራት ብለሽ ፈልጊው
@haymiwt4453
@haymiwt4453 Жыл бұрын
​@@mabetyerseao2044እንዴት አወቅሽ
@nazrettzegay1955
@nazrettzegay1955 Жыл бұрын
​@@mabetyerseao2044😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@SeadaAbesha
@SeadaAbesha Ай бұрын
ኧረ ብዙ ታምራቶች አሉ😅​@@mabetyerseao2044
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዋናው ከጥፋት መማርሽ ነው እንጂ ሲጀመር ጀምሮ ሰውዬው በፍፁም የክርስትና ሽታውም የለዉም በሚነግርሽ ሁሉ ስትስማሚ ነበር እሷን እያታለለ የሚያመጣውን ብር NO ብትዪ መልካም ነበር አሁን እራስሽን በንስሃ አድኚ አንድ ልጅ ጌጥ ነው እግዚአብሔር በሰጠሽ ጤና አሳድጊ ህይወት ይቀጥላል
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
ሲጀመር የፕሮቴስታንት ሀሰተኛ ፓስተርና ነብያት የገንዘብ እንጂ የክርስትና ሽታ የላቸውም እየሱስ መነገጃ መሸቀጫቸው ነው ያደረጉት ከተለያየ እምነት የተባረረ ጠንቋይና ሌባ ምሽግ የፕሮቴስታንት አዳራሽ አይደል ግፈኞች እግዚያብሔር መፍራት የሌላቸው ዘመናዊ ጠንቋዮች
@menbitube6362
@menbitube6362 Жыл бұрын
😊😊
@rebikateferi
@rebikateferi Жыл бұрын
You nailed it that’s why I am talking about it
@bikilazewdu1711
@bikilazewdu1711 Жыл бұрын
የማነው ጥፋቱ ከ ሀይማኖት መሪ ይሄ ይጠበቃል!!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
​@@bikilazewdu1711የሃይማኖት መሪ ክርስቶስ ብቻ ነው የሱን ፈለግ ያልተከተለ ይሄ ስም አይገባውም ነጋዴ እንጂ
@romantadesse7639
@romantadesse7639 Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በጣም የሚያስደነግጥና የሚያሳፍር ስራም ያለበት ነው አኔ ምለው ግን እንዳንድ ክርስቲያን የሰውዬው ማንነት ቢታወቅ ገና የሌሎችም ህይወት ላሊበላሽ ይችላልና ማንነቱ ይገለጥ እላለሁ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ Жыл бұрын
ትክክል
@01zezu
@01zezu 10 ай бұрын
Already on KZbin
@zigg773
@zigg773 10 ай бұрын
ሰውየው ምን አጠፋ
@rahelmesfin1429
@rahelmesfin1429 Жыл бұрын
ወይኔ እንደዚህም አይነት ሴት አለ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሞኝነቷ በዛ እኮ ጠነኛ ናት ግን ምን አይነት ጨለማ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@nunuabate2868
@nunuabate2868 Жыл бұрын
ድብልቅልቅ ያለ ታሪክ በህይወቴ ሰምቼ አላውቅም ለማመን የሚከበድ ነገር ነዉ በጣም ያሳፍራል
@elfeelfe9427
@elfeelfe9427 Жыл бұрын
ፕቶውን ይለቀቂ የምን ፓስተር ነዉ አሄ
@ameletio3425
@ameletio3425 Жыл бұрын
በጣም ግራ የገባው ታሪክ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
ይህች ሴት ላይ መፍረድ ይከብዳል የእግዚአብሔር ሰው ነው ብላ ነው የተታለለችው ምስኪን ናት ከተማ የማታውቅ የክፍለሀገር ልጅ አይዞሽ እናቴ አንቺ ህይወትሽን አስተካክይ ከጌታ ጋር ተስማሚ። የሰውየው ስም መነገር አለበት ይሄ ማፍያ ዱርዬ ነው እግዚአብሔርን አያውቅም። ስሙም ፎቶውም መለጠፍ አለበት እዚህም መጥቶ አገልጋይ ነኝ ብሎ ቤተክርስቲያን ተጠግቶ ብዙዎች ያጠፋል እና እባካችሁ አሳውቁን መሉ ስሙን እባካችሁ ለሌሎችም ነፍስ መጠንቀቅ ነው እሱን መግለጥ።
@marebeza7715
@marebeza7715 Жыл бұрын
ኧረ ምን እያደረገ እንደሆነ እየነገራት ዘማዊ ሰውዬ እንዴት የእግዚአብሔር ሰው ብላ እንዴት ተምናለች? እራሷም ችግር አለባት።
@fikirtekorie2135
@fikirtekorie2135 Жыл бұрын
Minew yegezabher sew new bela new belayewa lay endemagete yetesmamachew ye lelawan ehete bere zero endiyametalate yetesemamachew no serten enbela atelm ende ende Christian
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
😂😂😂አታስቂኝ አቦ ሁሉን ነገር እያማከራት ተመሳጥራ ነበር አሁን ሲክዳት ነው ሌባ መሆኑ ትዝ ያላት ያው ስለጎደለባት እንጂ ባይጎድልባት እኮ ይሄ ታሪክ ከዛኛዋ ወገን ነበር የሚሰማው
@almazmengesha
@almazmengesha Жыл бұрын
እህቴ ያንቺም ትግስት በይዉ መጃጃል ከልኮ በላይ በዛ ለምን? የሚለውን ቃል አታቂዉም ሁሉን እሺ ብለሽ መቀበልሽ ይሄን ህይወት አጎናፀፈሽ ለልጆሽ እግዚአብሔር ይድረስለት
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Жыл бұрын
Yesewn heka temekakrew eyebelu 😂 wey yegeta sew😂😂😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ከጥፋት ጋር ተባባሪ መሆን ዋጋ ያስከፍላል ያኔ ብር የሚያመጣልሽን መንገድ ነገ በኔ ብለሽ ብትቃወሚ ኖሮ መልካም ነበር አሁንም ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል ሰነፍ ከራሱ ውድቀት ይማራል እንደሚል ታላቁ መፅሃፍ ይሄንን ይምትሰሙ አስተውሉ
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
በትክክል
@hawi443
@hawi443 Жыл бұрын
ከዛችኛዋ ጋር ምንም አንደሌለው አና ምሎ አንደማይከዳት ነግርታል
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Ewenet new kelela set birr siyameta mekebelua
@martamarta5206
@martamarta5206 Жыл бұрын
Amennnnnnnnn tikekel.
@zeleke3635
@zeleke3635 Жыл бұрын
Very good point, women need to wake up
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
ከምንም በላይ ያሳዘነችኝ ካናዳ ያለችው አንቺም የሱ ተባባሪ ነሽ እጅግ የሚገርም ድራማ እየሰራችሁባት እንክዋን ባደባባይ ታሪክሽን መግለፅሽ ከመበላት አተረፍሻት እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 Жыл бұрын
እኔም በጣም የገረመኝ አለማፈርዋ ነው ባለጌ ናት
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Жыл бұрын
😢😢 😢 ወዮልን በበጉ ፊት ቆመን ስራችን ሲመዘን
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Жыл бұрын
በግና ፍየል ይለያል እረኛችን ኢየሱስ
@Merdya
@Merdya Ай бұрын
በበጉ😮 ማነው በጉ??
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ሴቶች ግን ባል ላይ ፍቅረኛ ላይ ፊጥ ከማለታቹ በፊት ትንሽ ስራ ቢጤ ስሩ ወንድ እኮ ባዳ ነው ነጌ ጥሎሽ ይሄዳል😢😢
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ትክክል.የኔ.ውድ❤❤❤👍👍👍
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
ትክክል ❤❤❤
@መኖርበተስፋ
@መኖርበተስፋ Жыл бұрын
ኣንበሲት❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
👌
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺው ውለጂ ምናምን ቆይ ትንሽ ልስራ ብዬ ወደ ስደት እንዴ በወንድ አላምንም ቱ😊
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Жыл бұрын
የበሰለ ጋዜጠኛ ኣለምሰግ እይታህ በጣም ነው የሚገርመኝ እግዛኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ
@tube5188
@tube5188 Жыл бұрын
በጣም በእርጋታ ነው ያዳመጥኩት ኮመንትም የማረገው በሀቀኝነት ነው በኔ ሞት እዚህ ታሪክ ላይ ጥፋቱ የራስሽ ነው። ለምን ማለት እንዴት ነው ከዚህ በፊት ቤተሰብ ነበረው ፈረሰ ይሁን አዲስ ሂወት ካንቺ ጋር ጀመረ አብሮሽ ሆኖ ልጅ ወልደሽ ከሌላ ሴት ጋር ስልክ ሲያወራ ከዛ ገንዘብ ሲላክለት አብረሽ እየበላሽ ማስቆም ሳትችይ ሴት አይደለሽ እንዴ ሌላው ቢቀር ቅናቱስ ይቻላል እንዴ የሴት ገንዘብ አንቺም እሱም አጣጥማችሁ በልታችሁ ስትጨርሱ እሱ ገንዘብ ያወጣችበት ወሰደችው ይኸው አንቺ እንደ እቃ ተጠቅሞ ጣለሽ ቢያንስ ሴት ነሽ ለምን ማናት እኔ እያለሁ አትይም መጨረሻ ስትወድቁ ሚዲያ ላይ መምጣት ጎበዝ አያስብልም በቃ ጥፋቱ ያንቺም ነው ተቀበይ ይህ እንደማይመጣ አለመጠበቅሽ ይገርማል ።
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Жыл бұрын
በትክክል
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
ጌታ የባረኪሺ እዉነትነዉ😢
@wendesenhaile2321
@wendesenhaile2321 Жыл бұрын
fair comment!
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
ትክክል።
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
I feel for the innocent children that are born in this kind of situation. Two sides of the story would be good to be heard.
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ፓስተሩ under control ይሁን እምትሉ ☹️
@ertaerta726
@ertaerta726 Жыл бұрын
የዘንድሮ ፓስተር ነብስ ይማር
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
በትክክል 😂😂😂
@asnichootube8032
@asnichootube8032 Жыл бұрын
😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
😂😂🤔🤔🙄🙄
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 Жыл бұрын
ሁሉንም በአንድ ላይ አነወቀጥ
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
ሴቶችየ እባካችሁ ቢያንስ በህጋዊ ተጋቡ የኛ ሀገር ህግ ባያሥደስትም
@Josi-r3k
@Josi-r3k Жыл бұрын
ፖስተር ተብየው ቀርቦ ምላሽ መስጠት አለበት :: ( አለዚያ) ማንነቱን ፎቶውን በግልጽ ማጋለጥ አለባችሁ! ፕሮግራማቹ 👉መማርያ : 👉ማንቂያ 👉ማስጠንቀቂያ 👉 ለተበደሉት ድምጽ እንደመሆናቹ መጠን 👉ለበዳዮችም ማጋለጫ መሆን ስላለበት 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
ታርኩ እውነት አይመስለኝም በእውነት እስኪ የተኛው ታምራት ነው ልጁ መዝሙር ያወጣው ?? ስታስመስል ይመስለኛል በትክክል የፓስተሩ ፎቶ ይለጠፍ ማንነቱን እንወቅ ካልሆነ ውሸት ነው
@Josi-r3k
@Josi-r3k Жыл бұрын
@@yemsrachgetachew6468 አዎ እኔም ማመን አቃተኝ so. በግልጽ ማቅረብ አለባቸው ማንነቱን ባይ ነኝ
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
@@Josi-r3k በፍጹም የራሱ ቸርች ያለው አንድ መንጋ የሚመራ ሰው እንደዚህ አያደርግም ሰውየውን በስልክ ሳይሆን ፎቶው ተለጥፎ የሚመራው ቸርች ስም ሌላው ደሞ ታላቅ ሚስቱ በሚድያ ትቅረብ ካልሆነ አላምንም ስም ለማበላሸት ተከፍሏት ይሆናል ባይ ነኝ ጌታን የምታውቅ አይደለችም ሴትዮ አስመሳይ ናት ከፍቱዋ ያስታውቃል ጋዜጠኛው ዝም አትበል ትክክለኛ እውነቱን አውጣ ካልሆነ ልክ አይደለም በስልክ ብታስደውልም ሰው አስቀምጣ ይሆናል
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
Exactly
@helenteshale9870
@helenteshale9870 Жыл бұрын
Yeleba tebabari hula
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 Жыл бұрын
ስታሳዝን የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚኣብሔር ይክስሻል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፀሎት አርጌ ብቻ አርጊ የእጁ የገኖል 😢❤
@meseretgebriye2963
@meseretgebriye2963 Жыл бұрын
ሲጀመር ፈጣሪ የከዳ ለሰው ምንም ክብር አይኖረውም 😢😢😢😢
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ Жыл бұрын
እውነት ነው😢
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Жыл бұрын
❤❤❤
@KalkidanHabtamu-n1e
@KalkidanHabtamu-n1e Жыл бұрын
Ere ewnet belhal
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 Жыл бұрын
ይቅርታ አርጊልኝ እና እህቴ አንቺም ትዳሩን እንደ ትዳር አክብረሽ ሳይሆን ፡፡እንደ የገቢ ምንጭ ብቻ ነው ያየሽው፡የእርሱ ጥፋት እንዳለ ፡ሆኖ ።
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
yes
@ibrahimimam1234
@ibrahimimam1234 Жыл бұрын
እናንተ ጨካኞች ናቹህ ጭራሽ ጥፋተኛ ናት አይይይይ
@NigistBirhanu-zm8mu
@NigistBirhanu-zm8mu Жыл бұрын
እኔ የጋዜጠኛዉ አድናቂ ለሱ ስል ነዉ ማየዉ❤❤❤
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 Жыл бұрын
Betikikil
@MilaelNiguse-hn9sz
@MilaelNiguse-hn9sz Жыл бұрын
Kkkkk
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 Жыл бұрын
ሴቶችዬ ምነው እንደዚ ደነዘዛችሁ ውይይይይ ስንቱን ታሪክ ስማሁት የሴቶች መታለል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እመብርሃንን ጠይቁ ፀልዩ በመጀመሪያ ትዳር ከመያዛችሁ በፊት ❤ ልጅ ከመፍጠራችሁ በፊት እባካችሁ እባካችሁ
@fih7949
@fih7949 Жыл бұрын
እመብርሃን መልስ ትሰጣለች አይደለ 😂???
@marthapetros110
@marthapetros110 Жыл бұрын
What goes around comes around, አንቺም ጤነኛ ሰው አይደለሽም ለሶስተኛ ጊዜ የያዛትን ሴት እያወቅሽ ገንዘብዋን ስትበይ ከረምሽ በልጅ አታሳቢ ውጭና ስሪ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@የመነኗ
@የመነኗ Жыл бұрын
የፓስተሩ ስም ይፋ ቢሆን ጥሩ ነበር ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Жыл бұрын
ታምራት ስትል ሰምቻታለው
@filominahawle
@filominahawle Жыл бұрын
Tamrat stl semchatalehugn
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ታምራት😊
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv Жыл бұрын
ታምራት ብላለች
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 Жыл бұрын
ፓስተር ታምራት ሃይሌ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
ሰውየውን መግለጥ ያችኛዋንም ማትረፍ ነው እባካችሁ ሙሉ ስሙን ግለጡት
@wasetube7653
@wasetube7653 Жыл бұрын
Paster chare new😂
@tewodiroschala6621
@tewodiroschala6621 Жыл бұрын
Pastor tamiru yibalal zemari lij alew yitibarek toso nemaliba yemil mezmur yalew
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በሰዉ ሀገር ፈተናዉ ይብዛ ይሄ ሴሰኛ ልክስክስ የማይረባ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
አሚን
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Жыл бұрын
ሃይለኛ ድራማ ነው የምትሰሩት እነዚህን የሚከተል ያበደ ብቻ እግዚአብሔር ያብራላችሁ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 Жыл бұрын
እህታችን አይዞሽ ይህ ፓስተር ሳይሆን የቀን ጅብ ነው የገጠመሽ እንዲህ አይነት ፓስተር የለም። መጀመርያም የኋላ ታሪኩን ሳታጠኚ ነው የገባሽበት።ለወደፊቱም ህይወትሽ በተቻለሽ መጠን ስለሰው ማንነት ለማወቅ ሞክሪ።
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ሶስት ልጆች እንዳሉት እና ከካናዳ አዲስ ሚስት ሊያገባ እንደሆነ እየነገራት እንደነበረ ስለተናገረች የኋላ ታሪኩን ታውቃለች ።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ወንዶችዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ በጣም ታማችኋል እንዴዚህ አይነት ግፍ እየሰራችሁ ምን አይነት ሰላም አግኝታችሁ ትኖሩ ይሆን ፈጣሪሆይ😢😢
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ሰላም ስለሌላቸው እኮነው ሰላም የሚነሱሽ ፤ misery loves company 🤮🤮
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
@@እህተገብረኤል ???
@temutemucar1203
@temutemucar1203 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@TigstAylneh
@TigstAylneh Жыл бұрын
እውነት ነው
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 Жыл бұрын
አንዳንድ ግዜ ሰዎች የሆንን ሁሉ በምናምናቸው ሰዎች እንካዳለን ፣አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል በርቺ ጠንከር በይ ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 Жыл бұрын
ይቅርታ የኔ እህት እሷን አታለን እንኑር ሲልሽ እሺ ስትል ትልቅ ስህተት ነው
@kikipipi5647
@kikipipi5647 Жыл бұрын
ትክክል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ማድረግ ያለባት ነገር ቢኖር ሰርታ ልጇን ማሳደግ ነው ያለባት ምክንያቱም ልጁን ክዷል።
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
አንቺም ለገንዘብ ብለሽ ነው ያች ገንዘቧ የተበላው ሴትና የ5ልጆቹ እናት ያሳዝናሉ አንቺ የእሱ ቢጤ ነሽ።
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
ትክክክል
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm Жыл бұрын
Thank you!! this was the comment i was looking for
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Жыл бұрын
የዘመድ ኮመንት😁
@lemihabesha9631
@lemihabesha9631 Жыл бұрын
Lik new
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
አሁን የምታለቅሺው ስለምንድን ነው አልጋ ቲቪ እቃ ድሮም የተጋባሽው እቃ ለእቃ ነው ስትስማሚ ያኔ እኮ ሴት ልጅ ነሽ ማሰብ ነበረብሽ እሱዋን ትቶ በእሱዋ ብር ልትኖሩ ነበር እኮ ብቻ ልብ ይስጠን ማስተዋል ይስጠን
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Жыл бұрын
የካናዳዋ ሚስት "ባል አገኘሁ ብላ ትደክማለች. ይህ ሌባ ነው. ሴቶች ጠንካራ መሆን እና መጠየቅ ማሰብ አለባችሁ. ዝም ላችሁ ድንዝዝ አትሁኑ.❤
@astretilye7435
@astretilye7435 Жыл бұрын
ሁለታችሁምጥፍተኛናቸው እግዚአብሄር ይጠብቅላችሁ ልጅን
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou Жыл бұрын
እስቲ ፍርድ ይቆይ
@danieltilahun8151
@danieltilahun8151 Жыл бұрын
ሚስትም የባሏ ባልም የሚስቱ ብቻ ናቸው። ድንቅ አባባል ስውድክ እኮ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አላምሰገድዬ good point ነው ያነሳህው ከ ካናዳዋ ሴት ጋር ገንዘብ ሲዘርፍ አብራ ዘርፋለች አሁን ሲጎልባት ነው የምትነፈርቀው በጣም ቆንጆ ጥያቄ ነው ያነሳህው ይህኛው ግን ?
@tutut7120
@tutut7120 Жыл бұрын
መፍረድ ፡ በጣም ፡ ቀላል ፡ ነዉ።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
እንደታየኝ አንቺ ወጣት ነሽ ያልፋል ታግለሽ ሰርተሽ ልጅሽን ለብቻሽ ማሳደግ አለብሽ ነገሩን ስታብላይው የምትጎጂው አንቺ ነሽ ሲጀመርም የብዙዎች ባል እንጂ ያንቺ አልነበረም።ጠንክሪ ፈጣሪን ተማመኝ ወደራስሽ ተመለሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@mahiletbizuayehugoshu1989
@mahiletbizuayehugoshu1989 Жыл бұрын
የ ሰውየውን ሰው ስሙንና ፎቶውን ልቀቁልን ማወቅ እንፈልጋለን
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ትክክል ይለቀቅ እንወቀው ይሄ በርሬ ጃርት ነው መጥኔ ለሄደባትም አይ እኛ ሴቶች ነቁ ፓሰተር እንጠብሳለን እያላቹ ጭፍራ ቤት እየሄዳቹ አትሸወድ ናይት ክለብ ነው ቸርቹ ምድር ልባ ዝሙተኛ ይሁዴች
@kalkidanberhanu2604
@kalkidanberhanu2604 Жыл бұрын
ጥፋት ጠፍቶል አንዴ።አይዞሽ ጠንካራ ሆኝ።ያልፋል።እንዚህ በእግዚሀብሔር ቤት ሆነው የሚያጭበረብሩ እግዚሀብሔር ይፍረድባቹ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች የክረምት ጉርፉ ይዉሰዳችሁ
@jfjrrjr3141
@jfjrrjr3141 Жыл бұрын
ባለጌን ባለጌ ካላሉት አብሮ ይፈተፍታል አሉ የምን መደባበቅ ነው ማንነቱን ማሳወቅ ነው አንቺ ደሞ በጣም ክፋ ነሽ እሷን ሲጎዳ ተጠቃሚ አየሆንሽ መኖር ነበር የፈለግሽው የእጅሽን አገኘሽ
@mahletbelayi4855
@mahletbelayi4855 Жыл бұрын
አይይይይ የኛ ሀገር ወዶች ጉድ ናቸው ግን መደወሉና መጠየቁ ጥሩ ነው ደዉሎ የማይጠይቅ የወለደውም ትዝ የማይለው ብዙ አሉና
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 Жыл бұрын
እራሷ ነች ችግር ፈጣሪ ካናዳ ላለችው ሴት እራሷ ሴት ሆና አላሰበችላትም እግዚአብሔር ለሁላችንም ሴቶች ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን
@habibaredi2208
@habibaredi2208 Жыл бұрын
Enem yhen new mlew karma new beset ylefelen silat embi neber malet yeneberebat
@azebmulat2525
@azebmulat2525 Жыл бұрын
ምን ማድረግ ነበረባት ? ደዉላ ተይዉትበላት አንዴ ከተረገዘ በኃላ አቤት ወዴት ነው እንጂ እናንተዬ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
100% ትክክል እንደ ሴት የደረሰባት በደል ብታሳዝነኝም 99.9 % ጥፋት የራስዋ ነው ያውም እየነገረ ነው አጋድሞ ያረዳት
@onlyme6606
@onlyme6606 Жыл бұрын
Ene betam new yanadedechnge
@solomonw.9291
@solomonw.9291 Жыл бұрын
የሰው ትዳር ለማፍረስ ስታገል ያልከበዳት ስለራሷ ታስባለች
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Жыл бұрын
ውይ ትዳርና ክርስትና እንደዚህ ይቅለል ሁለቱም እግዚአብሔር ትልቅ አላማ ያልበት እኮ ነው😢😢😢😢
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ሲጀመር የጴንጤ ቅሌትና ዉርደት ገና ተውርቶ አያልቅም ወንጌልና ወንጀል የተምታታባቸው ምድር ሌባ አገሪታን የሌባና የሰይጣን መጫወቻ አደርጉዋት ዘርማንዘራችውን ይጨርሰው ጴንጤ ይውደም የምትሉ ላይክ አድርጉ ይሁዶች
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd Жыл бұрын
የሠው ፈላጊ የራሱን ያጣል ጌታ ይርዳሽ
@onlyme6606
@onlyme6606 Жыл бұрын
Yes
@martabekeleMARTA
@martabekeleMARTA Жыл бұрын
አለመስገድ ተባረክልኝ አስተዋይ ነህ የማዳማጥ ትግስትህ ስወድልህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ለምን የስውዮ ፎቶ አይታይም ምን አይነት ታሪክ ነው
@elefharegeshewarega8453
@elefharegeshewarega8453 Жыл бұрын
ከተሳሳትኩ አርሙኝ ! ሲጀመር ጀምሮ በሌላ ሴት ላይ ግፍ ሲፈፅም ነገ በኔ ይደርሳል ሳትል የወንጀሉ ተባባሪ ነች። እንዴት ያችኛዋ ሴት አላሳዘነቻትም። የምታወራው ራሱ በፀፀት ሳይሆን ዛሬ የጎደለባትን ነው። ለሰውዬው ግን ለሰራው ሁሉ ግፍ እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፍለዋል !!
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አወ
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
ማነነቱ ይነገር ለ ህዝብ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
እህቴ ሲጅመር ከጅምሩ በሰው ህይወት ፈርዶ እረሰንለማበልዘግ የወሰናችሁት ውሳኔ ላይ አንቺም ተስማምተሽ ሰለነበር በእገዚአብሔር ዘንድ ፀያፍ ሐጢያት ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቂ ከዚያም ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጭው።
@Sultanselam8030
@Sultanselam8030 Жыл бұрын
እግዛብሔር የማይወደው ስራ ተባባሪ ነበርሽ እህቴ።ንስሐ ግቢ ጌታን ይቅርታ ጠይቂ ..
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እንዲሁም ፓስተር ቢኒ ባሉበት ፓስተር ሁሉንም አጠቃለን መፍረድ ይከብዳል ግን ቡዙዋቹ በሚባሉ የስውን ሂወት እንዳበላሹ እያየን ነው እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢😢
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Жыл бұрын
በእኔ እምነት የህ ሰው ፓስተር ሰይሆ የሰው ስጋ የለበሰ ሳጥናኤል ነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ።
@gentimesfin9154
@gentimesfin9154 Жыл бұрын
አቤት የምህረትህ ብዛት ጌታ😢😢 ግን እህቴ አንቺም ተጠያቂ ነሸ ምክንያቱም አንቺም ተጠቃሚ ለመሆን ነው የገባሸው ሰለዚ እሷ ምን አጢያት የለባትም አንቺ ግን ሁሎን እያወቅሸ ነው ተጠያቂነት አትድኝም ግን ጌታ ምህረት ያርግልሸ
@hanatadesse1635
@hanatadesse1635 Жыл бұрын
የዋህነትሽን አይቶ ነው የተጫወተብሽ እና የየዋህ አምላክ ይፋረድልሽ 🙏🏽🙏🏽
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Жыл бұрын
ካማኝ የነገርኘ ነው የደፈርኝ አሉ በመጀመሪያ የሴት ብር ስትበዪ የሚደርስብሽን ማወቅ ነበርብሽ እኮ ውዴ ግን እግዚአብሔር ፍቅር ነው ብርቺ እና ልጅሽን አሳደጊ እሺ ለወደፊትሽ አትችኩዪ እሺ እናም ጠይቂ የምን ብይ እሺ
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961 Жыл бұрын
ሴቶች እባካችሁ ከዚህ ትምህርት አግኙ ይቺ ልጅ በጣም ተጎድታለች ባመነች የሄ ሁሉ ደረሰባት እግዚአብሔር ይፈርድላታል ሰዎች ግን አትፍረዱ ጋዜጠኛው ግን በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ሁልግዜ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ትምህርት ሰጪ ነው
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Жыл бұрын
አንቺ ብትሰሪ እንኩዋን ለልጅሽ ለአገር ትተርፊያለሽ ቁጭ ብለሽ እሱን አትጠብቂ ለመስራት ወስኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ Жыл бұрын
😅😅😅😢😢😢😢
@selah5232
@selah5232 11 ай бұрын
Yes!!! Why expect a hand out? Can’t ask for people to judge and your hands are dirty.
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 11 ай бұрын
@@selah5232 You'r minds are soo dirty😒
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው Жыл бұрын
ግንኮ እሷም ጥፋት አለባት የሴት ገንዘብ የምትበሉ ሚስቶችስ ?
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል እኔም እንዳንቺ ነው አሳቤ ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
አምጥቶ ሲሰጣት ምን ማድረግ አለባት ? ፓስተር ነኝ እያለ ነው ቤት ማስተዳደር አለባት የሚመጣው ገንዘብ ከወዳጅ ይሁን ከጠላት ወይ ደግሞ አንቺን ፈትቼ ከማገባት ሴት ነው አይላትም መፍረድ እኮ ቀላል ነው።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 የኔ እህት መፍረዴ አይደለም ነህ በኔ ማለት አለብን የመጀመሪያ ሚስት እንዳለው ታቃለች ቢሳካላት እኮ ሁሌም ብር እየተቀበለች ልትኖር ነው እኔስ ብሆን ማለት ጥሩ ነው ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ካላስተዋልን ለልጆች ዋጋ ያስከፍላል
@lul9652
@lul9652 Жыл бұрын
P
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 በግልፅ እየነገራት አይደል ብሯን ብቻ እደሚፈልግ በመጨረሻ እሷኑ ቢጎዳት ግን እየፈረድሁ አይደለም የተሰማኝን እውነቱን መናገር ስላለብኝ ነው
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ Жыл бұрын
ወይ ፓስተር መጋለጥ አለበት በሌላ ሚድያ አጋልጭው ለምንድነው የሚደበቅለት አዲሳባ ካለ ከሃገር መውጣት የለበትም አሁን ያገባት ሚስቱስ ምን በውጣት ነው ከአጭበርባሪጋር የምትኖረው መጋለጥ አለበት
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ሁሌም ወጀላችን ነው የጃችንን የሚሰጠን !! የማይመስል ነገር ነው የምታወራው ጎበዝ ጠያቂ ነህ አተ
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos Жыл бұрын
በሄደበት ደም እንባ ያልቅስ አይዞሽ እህቴ መቼም ስው አይሆን ያውም የእግዚአብሔር ቃሉን አቃለሁ በሚል ስው መበደል ያማል ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 እኔን እህቴ 😢😢
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
የንግድ እና የጥንቆላ እምነት አቤት ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ስጣቸው 😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
በአንድ ሰው ምክንያት እምነት አይሰደብም ሁሉም ቤት ችግር አለ ፍርድን ለእግዚአብሔር መተው ነው የሚሻለው
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
በየሁሉም ሀይማኖት የየራሱ ጉድ አለ ። ለመፍረድ አትቸኩይ 😏
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
በጣም ንግድ ነው
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Жыл бұрын
ሌቦች
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
​@@gowithyidu748ማን፣እነደ፣ጴንጤ
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
"የሚገርመው አሁንም ሥሙን ትደብቃላችሁ ለእግዚአብሔር ቤት ግድ ሥለለላችሁ
@genigeni5020
@genigeni5020 Жыл бұрын
ክፍል 1 ላይ ታምራት ያለች መስሎኛል
@mimikelly9156
@mimikelly9156 Жыл бұрын
አዎ
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Жыл бұрын
Pastors are in business. That is where they get their income. The woman knows from the start he was a lier but her focus is money.
@bethel2
@bethel2 Жыл бұрын
We can’t judge all pastors because of him. He is a criminal should be in sue,and there is so many pastors who serve God and people truly…
@atsedebullo2451
@atsedebullo2451 8 ай бұрын
Truly said
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
ጥቅም እና ስሜት ነው ከሁለታችሁም ህይወት የታየኝ።በሌላ ሴት ገንዘብ እያኖረሽ እሽ ብለሽ እየበላሽ እና የጠጣሽ መኖር ብቻ ነው ምትፈልጊው አንች ራሱ።አይ መናፍቅ😅😅😅
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
የጥቁር ቆንጆ ነሽ😘😍🥰
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Жыл бұрын
ቀጣይ ለመስማት የቸኮለ እደኔ😂😂😂😂 የሰው ሀገርነ ስቃይ አይተሽ የሷን ገዘብ ሲቀበላት ዝም አልሽ በሷ አች ሊያልፍልሽ ነበረ ግን ውጤትሽን አየሽው 😆😏
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Жыл бұрын
ልጅቷ እኮ ፈርዶባት ሁሉን እሺ ነው የምትለው ምሥኪን
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እህቴ የዋነታችን ያስገኘናል ያው አቺም ብዙነገሩን እያወቅሽ ይሄን ሁሉ መንገድ ባልሄድሽ እሺ እሺ እያልን እኛ ነን የምንጎዳው ወንድማ………… ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ 😢😢💔💔💔
@hawi443
@hawi443 Жыл бұрын
ምሎላታል አንደገና ያችኛዋን አንደማያጋባ ነግሮታል
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Жыл бұрын
ለምን ፎቶና ቪዲዮ አትለቁም
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ ለልጁ ያልሆነ ላንች አይሆንም በጣም ባለጌ ሰው ነው
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
እኔ ግን ያዘንኩት በአንቺ ነው እንዴት ነው በሰው ሀቅ ላኑርሽ ሲልሽ እሺ ብለሽ የምትስማሚው ነግ በኔ ማለት አለብሽ እኔም አጋጥሞኛል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በይ ንሰሀ ግቢ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል ያለፈው አለፈ 😢
@lidyajesus2274
@lidyajesus2274 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው እሱ ይፈርድልሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
እንደዚች አይነት አናዳጅ ሴት ገጥሞኝ አያቅም ዳሚ
@elanetsegaye4997
@elanetsegaye4997 11 ай бұрын
ይሆ እኮ ያንቺን ታሪክ የሚያውቅ ሰው ነግረውት ነው እጂ ምንም ስለረጣን የለውም የማወቅ ሰልጣን የለሰቸውም።
@lulit6020
@lulit6020 Жыл бұрын
Alemseged, you are the Ethiopian Dr. Phil. Good job!
@sabak738
@sabak738 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
Thank you 🙏 he is ❤❤❤❤❤❤
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 Жыл бұрын
Ewinet new yegna DR Phill
@Ethiopia890
@Ethiopia890 Жыл бұрын
True
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
በራስሽ ግዜ ነው የተናቅሽው እንከፍ ነሽ ጌታን
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын
ፍቅር ማስተዋልን ይጋርዳል አትፍረጂ እባክሽ😢
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን አንቺ ሌላ ከሴት ገንዘብ እየወሰደ የሚያበላ ባል ባል ብላ ማሰቧ እራሱ እንዴት ነገ እኔን የከፋ ነገር ያደርገኛል ብላ አታስብም ተይ እንጂ ጭንቅላት እኮ ለማሰቢያ ነው የተፈጠረው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ወንዶች እኩ እሺ እሺ ምትል ሴት ካገኙ መጫወቻ ነው ሚያደርጉት ፣ሴቶች ነብር ሁኑባቸው ነብር መሆን ለወንድ ግዴታ ነው አንቀጥቅጦ ነው ወንድን መግዛት
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Tekekel, mesken memesel alawatam,
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
😂😂
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
ጀግና
@Try7o
@Try7o Жыл бұрын
Lik nesh wede ❤❤❤
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 Жыл бұрын
Ewunet new
@teddyafro1061
@teddyafro1061 Жыл бұрын
ፓስተር.ባዮች.እመቤታችን ማሪያም የከዱ የልጃቸው እናት.መካድ.ብርቅ አይምሰላቹ እሷም ይህ ሁሉ.ፈተና.ማሳለፏ ከእመቤታችን መታረቅ.አለባት
@user-pz1zv1
@user-pz1zv1 Жыл бұрын
ከሰውየው የበለጠ አንቺ ትገርሚያለሽ በሌላ ሰው ህይወት ሲያስብ መፍቀድ ሽ ጋዜጠኛው ግን በጣም እንወድሃለን
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
ድሚ አንቺ ስስ ልብ ነው ያለሽ የምን ይቅርታ ገሎሽ ነው ዩሄደው ይህ ያንቺ ስህተት ነው ጠንካራ አይደለሽም በዚህ ሁኔታሽ የትም አትደርሽም ልጅሽ ምንም አይሆንም ቤተስብ አልሽ ስውየው ቆራጥ ካልሆንሽ ገነ ጥባጥቤ ነው የሚጫወትብሽ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
እንደው በዚህ መጠን ይዋህ መሆን ከባድ ነው ልል አልኩና ግን ከሴትዮዋ ብር ሲቀበል እሺ ያልሽበት መንገድ በጣም አበሳጭቶኛል ያሳዝናል
@geneteden4343
@geneteden4343 3 ай бұрын
የአንድ ፓስተር ሳይሆን የሁሉም ችግር ነው ሁሉም ቅምጥ ሀብታም ቆንጆ ወጣት etc አላቸው ፓስተር እና አዝማሪ የሚባሉት ህዝቡ እንደ ሕዝብ ነው እራሱ መጠበቅ ያለበት 🙏
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Жыл бұрын
በእውነት እዮሃ ይህንን ሰውዬ ማጋለጥ ግድ ነው ካልሆነ ግን ምን እንደምቀጥል አላውቅም
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Жыл бұрын
ሌላ ሴት ስያታልል እኮ ተባብረሻል ማለት ነው ቢሆን እኮ በሌላ ሰት እምባ ኣንቺ ትዳርሽን ለመሻሻል ፈልገሸ ነብር እግዛኣብሄር ይሚፈራ ሰው እንዴት እንደዚ ያረጋል
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴዋ ይሄ ልክስክስ ሴሰኛ ደሞ ምን ቀባብቶሽ ይሆን ሁሉንም ነገር እሺ እሺ የምትይው 😢በጣም ከባድ ነው ኦኦ የዘንድሮ ፓስተር አገር አፍራሽ አይማኖት አፍራሽ 😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢😢😢eko denzza eko newu endefelege ynagerral
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይህን ሁሉ ትግስት ከየት አመጣሽ አይዞሽ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮሻል የማይጠቅም ኮልኮሌ ነው ቆንጆ ነሽ ልጅ ነሽ ተስፋሽን ግን በእግዚአብሔር አድርጊ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ወለጋ አድገሽ ብሆን እግዛብሄር እንኩዋ ባይገባሽ በራስ በመተማመን ብቻ እንድህ አታደርግም ነበር ምስት እንዳለው እሱዋን ዋሽቸ ሕይወታችንን እንስተካክላለን እያለ አፅማምም ነበር መጎዳትሽ ብያሳዝንም በጣም ታናድጅ ያለሽ ! ሀገር ውስጥ ሆኖም ይሆናል ምያታልልሽ
@senaitsenait4496
@senaitsenait4496 Жыл бұрын
በደንብ አድርጎ የአእምሮ እጥበት አድርጎላታል እንጂ አንድ ሴት ቧሏ ከሌላ ሴት ጋር እያወራ መቀበል መቻልሽ ከባድ ነው
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
እግዚኦ ...የፈጣሪ ያለህ። ወዴት ወዴት እየሄደነው ? እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ልብ ስጪን። በእ/ር ስም ንግድ 😭😭😭 አለምሰገድዬ፤ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛል። የፈጣሪም ቃል አንድ አዳም አንድ ሄዋን፤ ነው እንጂ ........😭😭😭
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ Жыл бұрын
የኔ ጓደኛም በፓስተር እንደዚህ አይነት መታለልና ለአገልግሎት ነይ እያለ ጓደኛዬን እየደፈረ ለምን እንደዚ ታንገላታኛለህ ስትለው ጌታ ነው ያዘዘኝ እያለ ይጫወትባት ነበር። በዚህ የተነሳም ከዚህ ሃይማኖት ወጥተን እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን አይሁን ጥሩ ደረጃ ላይ እንገኛለን።
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 69 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,1 МЛН