Ethiopia - ሰበር መረጃዎች አፈትልኮ የወጣው ድምፅ የሴረኞቹ ድብቅ ስብሰባ | ህወሃት ስለተባረሩት ስለተመድ ዝምታውን ሰብሯል | ሌላ ማዕቀብ ሊጣል መሆኑ

  Рет қаралды 159,840

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 200
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
ልዩነታችን አንድነታችን ነው አንድነታችን ልዮነታችን ነው
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያጥፋችሁ የጁንታው ዘር በሙሉ ሰይጣኖች
@user-my4ss9gt3v
@user-my4ss9gt3v 2 жыл бұрын
ግብፅ አይታመኑም ስለኛ ነው የሚያወሩት በነሱ ሚድያ ብትገቡ እዳለ ግብፅጋ ውለህ ወዴ ቤት ስገባ 5 ቱ ጣትህን መኖሩን አይተህ ግባ ይባላል።
@user-fe3qo9jn9m
@user-fe3qo9jn9m 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ያአላህ አተ ርዳን
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ብልፅግና ጀምርዋል🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የሚፈልጉ ይፈርሳሉ
@mohammednaja9158
@mohammednaja9158 2 жыл бұрын
እቶጲያ ለዘለልም ኑሪ ሀገሬ ክብሬ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሉግዜም አሽናፊ ነች ሀገሬ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ነች እማ ለዘላለም በክብር ኑሪልኝ 💚💛❤️🙏🙏
@user-uq6nd9rp9s
@user-uq6nd9rp9s 2 жыл бұрын
שש+±±±±`
@elfeneshselmon8886
@elfeneshselmon8886 2 жыл бұрын
ሕዋቶች ይሕ ሁሉ በናተ ምክንያት ነው
@qwer5235
@qwer5235 2 жыл бұрын
በርታ ምርጥ
@hayatmuhammed2501
@hayatmuhammed2501 2 жыл бұрын
ፈታ ምርጋናየ ከልብ ነዉ ለመረጃህ እጅግ በጣም እናመሠግናለን
@AdenaDegu
@AdenaDegu 2 жыл бұрын
እውነቱን ነው የተናገረ አውሮፖዊያን አፍሪካን በመከፋፈል በልመና እንድንኖር ነው የሚፈልጉ ።
@user-ug6tb4cs3r
@user-ug6tb4cs3r 2 жыл бұрын
ድል ለእናት አገራችን ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@hirkotesfaye7142
@hirkotesfaye7142 2 жыл бұрын
ኤሄን የምታናቡ ሁሉ ሳላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 2 жыл бұрын
አሚን
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 жыл бұрын
አሚን ማማየ
@ettymadanit490
@ettymadanit490 2 жыл бұрын
አሜን አሜንንንን
@qwertfhasfrfuyhi9766
@qwertfhasfrfuyhi9766 2 жыл бұрын
@@hdbbcbgfg916 😍😍😍😍😍😍😍😍
@sarafoon4749
@sarafoon4749 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎህዝብ
@fff8854
@fff8854 2 жыл бұрын
ገና ምን አይተዉ አለምን ያስደመመዉ አብይ ገና ያስደምማቸዋል እድሜና ጤና ለአብቹ ሰላም ለሀገሬ
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
ያረቢ ለሀገራችንና ለህዝባችን ሰላሙን ስጠንያረብ አተ ከጠላት ተኮል ጠብቀን🤲
@user-nu4kg3pr2f
@user-nu4kg3pr2f 2 жыл бұрын
ያረብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን አብዛልን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ ይውደሙ ሀገራችን ትለምልም
@belayamare6354
@belayamare6354 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሁሉም ነገር
@muhamedweletaw2140
@muhamedweletaw2140 2 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ መልስነው የተናገርው
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x 2 жыл бұрын
አላህያጋልጣቸውየአገሬአምላክያጋልጣቸው
@user-ec2wo5st4e
@user-ec2wo5st4e 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጉራ ወርቄ አለቁ በጁታ መከላከያ ይድረሥ እላቸዉ እባካትሁሁሁሁሁሁሁ
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 жыл бұрын
ይገርማል ኡትዮጵያን አትንኩ የምንለው በምክንያት ነው
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኔ ለወሎ ህዝብ😭💔
@lula5425
@lula5425 2 жыл бұрын
Mood yizewubetal yann hizb 😡. Ende Ethiopiyawi mitay erasu ayimeslegnim. Yihen hulu werat sitash minm. Tezegajitenal chersenal minamen eyalu mood yiyizalu
@askme7620
@askme7620 2 жыл бұрын
ዜና አወጣጥህ ፈታ ያለ ነው ። በርታ !
@_kahftube3420
@_kahftube3420 2 жыл бұрын
ሚዲያውም እኮ እንደስሙ ነው!😘
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
ፈታ ምርጥ ነህ
@user-en6fj4vq2i
@user-en6fj4vq2i 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@khankpk9728
@khankpk9728 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ እድሁም ለራያ ቆቦ ህረፍትህ
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 жыл бұрын
ወሎ ሲባል ራያን ይጨምራን ❗
@emuamira6706
@emuamira6706 2 жыл бұрын
ድል ለሀገራን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጅንታው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ጉድጋድ የምትቆፍሩ ራሳችሁ ግቡበት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥
@semiramohammed9231
@semiramohammed9231 2 жыл бұрын
ግብፆች ሞከሩ..ታገሉ አልቻሉም አሁን እደገና ወደት ወደት ጠጋ ትላለች እች መርዝ ሀገር..1 ነዶይዞ ወደ ክምር ጠጋ ይላል የሀገሬ ስው
@bereketberigelaye3126
@bereketberigelaye3126 2 жыл бұрын
ኢቲዮጵያ ለዘላለም ድል በድል ትሁን ጠላቶቿ ሁሌም ዘላለም አለም እንዳፈሩ እንደተዋረዱ እንደተሸነፉ የቀጥሉ ሐገሬ ኢቲዮጵያ ሰላምሽ ብልፅግናሽ ሁሌ አይለይሽ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ንፁሐን ገበሬ አርፎ በተቀመጡበት ሰሜን ወሎ ላይ የፈፀማችሁትን የጭካኔ ግፍ እንደምንድነው እሚቆጥሩት
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 2 жыл бұрын
ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር ይችላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Amen & Amen!!
@zinetendre877
@zinetendre877 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እማማ ከፍ በይልኝ
@seadayutube6955
@seadayutube6955 2 жыл бұрын
ያረቢ ሀገራችንን ህዝባችንን አተ ጠብቅልን ያረቢ ወሎን አተ እሰባት የዋሁ ህዝብ😢😢😢😢
@abudlagani4009
@abudlagani4009 2 жыл бұрын
ለመረጃዉ እጅግ በጣም እናመሠግናለን
@biranualem7152
@biranualem7152 2 жыл бұрын
ተራሽን ጠብቅ ግብፅ ሆይ ምንም የማያውቁ የንፁሀን ደም በከንቱ አይቀርም ትክክል ሂሳብ እናዉራርዳለን ።
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። አገራችንን። ኢትዮጵያ ሠላም። ያደረግልን
@tnssyabda6861
@tnssyabda6861 2 жыл бұрын
ግብጽን ማማን ቀብሮ ብቻ ነው።!!!!!
@user-pv4sx4gd7x
@user-pv4sx4gd7x 2 жыл бұрын
በርታልን እጥር ምጥን ያለ አቀራረብ
@user-tn6iv9ug2r
@user-tn6iv9ug2r 2 жыл бұрын
ስላም ፈታየ በጭቀት ልሙት ነው ስለ ወሎ ስለ ሀብሩ ወርዳ አድስ ነገር አምጣልን 😭😭😭
@abdussamadsheikh489
@abdussamadsheikh489 2 жыл бұрын
Ethiopia will never BOW to any human power, only to one and only one ALLAH
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 жыл бұрын
ግብፀ እግዚአብሔር የስራሽን ዪሰጥሽ
@hawatube8825
@hawatube8825 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ
@user-qo7sy8xc8f
@user-qo7sy8xc8f 2 жыл бұрын
ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ብቻ ነው ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ሰላምን አውርድልን ፍትህ በአሸባሪውና በወራሪው የትህነግ ቡድን ታፍነው ላሉት ቤተሰቦቻችን ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን
@dadimostous2564
@dadimostous2564 2 жыл бұрын
መቀሌ የተላከው እርዳታስ ለጀሌዎቹ እንጂ ለህዝቡ መች ደርሶ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Ebakachu le seltan belachu Ethiopian atbetebetu Getachew ena Debrexeyon selame setun
@bashirkadir270
@bashirkadir270 2 жыл бұрын
Yas
@user-xy1di5gv7p
@user-xy1di5gv7p 2 жыл бұрын
ድል ለአገሬ ለኢትዮፀያ
@emutube6306
@emutube6306 2 жыл бұрын
ያረቢ ሰላም አሰማን ውዲ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
@eke1914
@eke1914 2 жыл бұрын
Peace and love for our country
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 2 жыл бұрын
መቶ ግድብ እንሰራለን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Enamesegenaln Feta daily
@semutisemutiz1329
@semutisemutiz1329 2 жыл бұрын
ስላም ላንትይሁን ኢትዮጵያ 🇪🇹♥️ሀገሬ ስላምሽናፈቀኝ አላህ ይጠብቅሽ
@bennydebebe3447
@bennydebebe3447 2 жыл бұрын
god job
@user-rc1wb6tj2e
@user-rc1wb6tj2e 2 жыл бұрын
እንሻላህ በአላህ ፍቃድ ከሁሉም ሂሳባችንን እናወራርዳለን
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-gj9nj7ir4i
@user-gj9nj7ir4i 2 жыл бұрын
አህሌን
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለምስኪኑ ህዝብ ስትል በቃ በለን በርሀብ ላይ ጦርነት እንዴት ይቻላል ያኢላሂ
@user-vb7jn1wq1l
@user-vb7jn1wq1l 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ዝምታ ይበቃል
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 2 жыл бұрын
የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ እውነት ተናገረች የሱዳንን ሳይሆን ሰለግብፅ ስትላላክ አገሯን ልታፈርስ ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በስደት ያለነው ሀሳባችን ሞልቶ ላገራችን ያብቃን መላው ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን እምወዳችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ahmedhbashy1608
@ahmedhbashy1608 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ
@vipx5902
@vipx5902 2 жыл бұрын
ትክክል።ሁሉም።ነገር።አንረሳውም።ለትውልድ።ይቀመጥ
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
There is power in unity and without unity a country is hopeless. That's why the enemies of Ethiopia are trying to divide the people by region and ethnic groups. May Gods wisdom be upon the people of Ethiopia.
@user-fz1on4yn5n
@user-fz1on4yn5n 2 жыл бұрын
God bless Ethiopia
@rebeccaasfaw9221
@rebeccaasfaw9221 2 жыл бұрын
Well said. God unite our beloved Ethiopia & nation.
@kimnura3508
@kimnura3508 2 жыл бұрын
Egypt they must pay what’s a have done we must not forget we will never forgive those who our innocent victims because of political profit
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 жыл бұрын
ያረቢ ያረቢ አቲኑባሲ ያማረሚ ቢየኬኛ ኑኤጊ
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 2 жыл бұрын
Tplf ሁሌም እንደተራበ አለ.. ምንም በልቶ የሚጠግብ አይመስልም.
@zeharatadesse5882
@zeharatadesse5882 2 жыл бұрын
ፈታዩ ፈታያልክስው ጠፋስትል ይጨቀኛል በርታ
@user-kw6zw6rz7w
@user-kw6zw6rz7w 2 жыл бұрын
ወለጋ ሰሜን ወሎ ፍትህ ያሥፈልጋል እድሁም እሥርቤት ያሉትም የሚጮህላቸውም ታሥሮል በቃ ተረሥተዋል እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው እየታመሙነው አገራቸውኮን ገብተው ይሙቱ 😭😭😭😭🤕😭💔💔💔💔💔💔
@kokikoki9120
@kokikoki9120 2 жыл бұрын
ግብፅን ማመን ጉም እንደ መዝገን ነው
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 2 жыл бұрын
ፈታ daily ተመስገን ! በእደዚህ ኣይነት አገላለፅህ የወቅቱን ግንዛቤዎች በማቅረብህ!!🤎🤎🤎🤎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MohammedMohammed-oc7ul
@MohammedMohammed-oc7ul 2 жыл бұрын
ትግሬ መቸም አዪለፍለት
@user-zl2hi8yy4n
@user-zl2hi8yy4n 2 жыл бұрын
ሰላም
@tigstudejene605
@tigstudejene605 2 жыл бұрын
ኮፕሌን ቀን ብታስቀምጥልን መለየት አልንም
@user-bx5tx9ug1k
@user-bx5tx9ug1k 2 жыл бұрын
ፈታ ትኩሰ መረጃሆቾ ትዘገያለ አንተ እሰከታቀር ብንጠብቅ በጣም ይዘገባል ካንተነው መሰማት የምፈልገው በርታ ጥሩ አቀራረብ 💯💯💯💯👌👌👍👍👍👍👍
@muhamedweletaw2140
@muhamedweletaw2140 2 жыл бұрын
ውነትነው አንረሳውም
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 2 жыл бұрын
መሬምማ አለሙን ነው ያስተዋወቀችን።
@yiftuseragebregiorgis5134
@yiftuseragebregiorgis5134 2 жыл бұрын
Thank u brother
@solomonbirhanu784
@solomonbirhanu784 2 жыл бұрын
ለኔ በጣም ተመችታችሁኛል ፈታዎች
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b 2 жыл бұрын
ኧረ ለወሎ ህዝብ ፍትህ አለቁብን ቤተሰቦቻችን
@beng2839
@beng2839 2 жыл бұрын
የለብለብ ይድረስ ፖለቲካ አገራችንን እያደማ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጥሞና ማሰብና መስራት ይኖርብናል
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማን በጣም
@user-ts4ut4yb9v
@user-ts4ut4yb9v 2 жыл бұрын
ኢ ፣ታቸንፍለች
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
ልካሙን ያማሥን አሜን
@vipx5902
@vipx5902 2 жыл бұрын
ጁንታ።ግብፅ።ሱዳን።አሜሪካ።እጃቸውን።ያንሱልን።ከሀገራችን።ከእንግድህ።ቡሀላ።እግራቸው።እንዳይረግጥ
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን !!!
@asdqw2257
@asdqw2257 2 жыл бұрын
ሰላም ለምየ ሀገሬ
@user-lw2np2xr4o
@user-lw2np2xr4o 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👍👍👍❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@jddxh8281
@jddxh8281 2 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣ ያረብ
@zsshd7310
@zsshd7310 2 жыл бұрын
ውውይይ
@AdenaDegu
@AdenaDegu 2 жыл бұрын
Tgray becha now erdata yemeyasefelgewo yasazenal wollo afar tefenakelewo tegray tgray tlalachu betam yasaferal.
@rahmahahmed4879
@rahmahahmed4879 2 жыл бұрын
ትክክክክክክልልል ወንድሜ በሰውቤት አረጄን አፈጄን በባርነት አላህ ሆይ አቦ አይሸግርህም ቀን አውጣልንን ያረብብ☝️☝️🤲🤲🤲💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭🌺🌺🌺🌾🌾💐💐🌷🌷🌷🌕🌕🌕🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈💔💔💔💔💚💛❤️💞💞🖤
@nurhusenahmed5215
@nurhusenahmed5215 2 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጫችን ፈታ ዴይሊ
@geneteden6924
@geneteden6924 2 жыл бұрын
ይሞታል ለምን አይሞትም እስኪ ሀብት ንብረትህ አንተ ተዘረፍ እና ቤትህ ባዶ ከሆነ ቡሀላ ሰርተህ ማግኝትም ያቅትህ የሚረዳህም አይኑር ያኔ ስትጠግብ ታየው አለህ አንተ ካልራበህ በራስህ ላይ መሞከር ነው ::!!!"
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
👍👍👍
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 2 жыл бұрын
አረ ፍትህ 🇸🇦😭😭
@asteramare9788
@asteramare9788 2 жыл бұрын
ድሩም ኢትዪጵያን የነካ በረካ የለውም
@aneqaqi
@aneqaqi 2 жыл бұрын
ኧረ ስለወሎ ህዝብ ግፍና በደል አውሩ!!
@sarafoon4749
@sarafoon4749 2 жыл бұрын
አቀራረብህ ወኔ ይሞላል
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 22 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
ሰበር ዜና እሮብ   ሀምሌ//10//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 27
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 22 МЛН