🔴New| ደስ ይበልሽ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

  Рет қаралды 215,861

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

Пікірлер: 375
@user-fw6xh3ep9w
@user-fw6xh3ep9w 9 ай бұрын
አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት ፈጣሪ በዚህ ወቅት እንደናንተ ያለ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
@FitsumBrihan-be7ys
@FitsumBrihan-be7ys 9 ай бұрын
❤❤❤❤😂
@FitsumBrihan-be7ys
@FitsumBrihan-be7ys 9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@elsatesfay6014
@elsatesfay6014 8 ай бұрын
Bunet EGZIABHER yemsghen. ❤
@zomaasefa5196
@zomaasefa5196 8 ай бұрын
5​@@FitsumBrihan-be7ys
@DagnewWubneh
@DagnewWubneh 4 ай бұрын
አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት ፈጣሪ በዚህ ወቅት እንደናንተ ያለ አባት ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 9 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤቱ #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #እመቤቴ #ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ #የወለላይቱ #ቅድስት #ድንግል ማርያም ጣዕም ስሟ በአንደበታችን ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ይሳይብን ያሳድርብን ለ በእድሜ በጤና በጸጋ የቆይልን ውድ አባታችን!
@RMetica
@RMetica 5 ай бұрын
አሜን፫ 🙏
@tayeabogemeda
@tayeabogemeda 4 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ እኛንና ሐገራችን ታማልደን አሜን አሜን አሜን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን የገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እንኳን ለዚች እለትና ቀን አብሮ አደረሰን ቅዱስ የሗንስ ልመናው ቼርነቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏❤❤
@AmareEwentuMulatie
@AmareEwentuMulatie 8 ай бұрын
እኔስ ስለአባታችን አባ ገብረኪዳን እንኳን ትምህርታቸውን ስሰማ ሳስባቸው የእግዚዓብሔርን ስለኛ ያለው ፍቅር እና የእመቤታችን ስም እና ንፅህና ልክ አንደ ማርያቴሬዛ ( ፀገራ ብር ) ግልጥ ድምቅ ይልብኛል ❤❤❤ ። እናንተስ ውድ የተዋዶ ልጆች ????
@zelaleme823
@zelaleme823 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዬትውልዱ ዘመን ሁሉ የክርስቶስ አገልጋይ ብርሐን አባቶችን የሚሠጠን። እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን። አሜን።
@danielnegash1796
@danielnegash1796 9 ай бұрын
የእሥራኤል ቅዱሥ እግዚአብሄር ምን አይነት እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ አምላክ እንደሆነ የምናየውና የምናውቀው እንደ እርሥዎና እንደእርሥዖ ባሉ እፁብ ድንቅ አባቶች ነውና እናንተን ሠርቶ የሠጠን አምላከ ድንግል ማርያም ሥሙ ይባረክ
@RMetica
@RMetica 9 ай бұрын
ቀንዲል ሚዲያ ላይ እየተከታተልኩኝ እያለሁኝ የአባ ትምህርት ሲለቀቅ እስከጨርስ ድረስ ልክ ቶሎ ና ተብሎ እንደተጠራ ሰዉ ልቤ ቸኮለ ❤ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ .... እንኳን ሰላም መጡልን የኛ መጽናኛ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን የእመብርሀን ጥበቀዋ አይለየን ገሜን፫😢
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 6 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አባታቺንእድሜናፀጋዉንያብዛልን ቃለሕወትያሰማልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@swsw5226
@swsw5226 9 ай бұрын
እንኳን ደህን መጡልን አባታችን🌺ፈጣሪየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን✝️♥️🥀
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 5 ай бұрын
ቃሌ ህይወት ያሰማልን ለአባ ስሜን ሰጠቸዉ ዓመት ይሐንስ በፀሎት እድስቡኝ እናቴም በፀሎት አስቡኝ
@ሠላማዊት-ኘ7ለ
@ሠላማዊት-ኘ7ለ 9 ай бұрын
ኧረ እይታ የለም የት ነን የተዋሕዶ ልጆችችች ኑ😊😊😊 የነፍስ ምግብ ቀርቧል
@እስመአልቦነገረዘይሰዐኖለ
@እስመአልቦነገረዘይሰዐኖለ 9 ай бұрын
አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NeHase16
@NeHase16 9 ай бұрын
ታድለን 🤲🏾አባታችን የሚያስተምሩንን ለመተግበር መድኃኔ ዓለም በቸርነቱ ይርዳን። እርስዎንም እመቤታችን ትጠብቅልን ❤
@kokobeworku
@kokobeworku 9 ай бұрын
አሜን❤
@MesertSisay-kz7ud
@MesertSisay-kz7ud 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኛ ባ ኑሩልን❤
@EmbateMesele
@EmbateMesele 6 ай бұрын
ፈጣሪ አምለክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!!!❤❤❤❤❤❤❤
@Werkenesh-e6i
@Werkenesh-e6i 4 ай бұрын
ወለዲተ አምላክ እመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ፫❤❤❤😢
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 8 ай бұрын
❤ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነዉን በልባች ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@aber5403
@aber5403 6 ай бұрын
እርሴን የሰጠን እባት እግዚያቢሆር ይመስገን🙏🤲🙏🤲➕🤲🙏🤲🤲➕🌈🙏🤲➕🤲🙏🙏🌈
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ልባችን ውስጥ ያሳድርልን😢 ላባታችንም እድሜ ይስጥልን❤🎉
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 7 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማን ለአባታችን እረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን👏
@HabtamuDesalegn-c2e
@HabtamuDesalegn-c2e 6 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አባ
@selamasefa6049
@selamasefa6049 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@WaqayyoAbdiikootii
@WaqayyoAbdiikootii 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 8 ай бұрын
ተነግሮ ስለማያልቅ ቸርነቱ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@BirukBiruk-hb1ij
@BirukBiruk-hb1ij 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 9 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የእርስዎን ትምህርት በሰማውት ጊዜ፣ህመሜ፣ ቁስሌ ፣ሀጥያቴ፣ ጭንቀቴ ሁሉ ከነበረበት ሀይል ይቀንስልኛል ይታገስልኛል የደረቀችው ነፍሴ ትለመልማለች ሀጥያቴን በየጊዜው አይበታለሁ በእውነት ትምህርተዎ ዘር ነው ይበቅላል መቶ ስልሳ ሰላሳ ፍሬም ያፈራል እኔ ሀጥያትና ውጤቶቹ እያናወጹኝ ያለሁ ሰው ብሆንም ፣ቃለ እግዚአብሔር ፈውስ ሁኖኛል እግዚአብሔር ያበርታዎት ።
@አደንቀን
@አደንቀን 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tadelakidane101
@tadelakidane101 7 ай бұрын
Amen 🙏 egzabeher yemesegen emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏
@brukhailegabriel1237
@brukhailegabriel1237 9 ай бұрын
ቃለ ህያወት ያሰማልን ወቅታዊ ትምህርት ነው በሌላም ጊዜ የሚሰጡ ትምህርቶች በጊዜ ሳይዘገዩ ቢለቀቁ ጥሩ ነው
@FasilTe
@FasilTe 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃል ካንች ሰው የሆነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ 🙏🙏🙏
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 9 ай бұрын
ዛሬ ማንም አልቀደመኝም ሀገሬ ልገባ ቸኩያለሁ እና ትእግስት እስድሰጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውለተ ጨርቆስ እያላችሁ ❤
@kidusentony
@kidusentony 9 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ተቀድሜአለሁ😂
@mimiAtena
@mimiAtena 9 ай бұрын
እህቴ ወለተ ጨርቆሽ በሰላም. ወደ ቅድስት ሀገራችን እግዚአብሔር ያግባሽ. መልካም ምኞትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጺምልሽ. የረፍት እጀራ ይስጥሽ. ጌታ ሄይ የሀገር እጀራ ስጠን !!!
@ሺብሬየተዋህዶልጅ
@ሺብሬየተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
በሰላም ግቢ እመ ብረሃን ትከተልሸ🥰 ወለተ ቂርቆስ ብለሸ ጻፊ
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@የድንግልማርያምልጅነ-ፐ8ዐ
@የድንግልማርያምልጅነ-ፐ8ዐ 9 ай бұрын
እመ አምላክ ታሰብሸ
@songuru1
@songuru1 9 ай бұрын
Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
@MYFILESVIDEOS-ss5ey 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንሱሙ የተመሠገነ ይሁን ለዘላለም ቃለሕይዎት ያሠማልን አባ እድሜዎን ያርዝምልን❤
@brhanabi3755
@brhanabi3755 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏😥😥
@GuFyi
@GuFyi 4 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@Fentey
@Fentey 7 ай бұрын
አሜን ይፍቱን አባታችን
@milonmilon6338
@milonmilon6338 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ክብር አባታችን ❤❤❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 ай бұрын
ብቻችን አይሆንልንም!!!
@fggghjii4311
@fggghjii4311 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ባርኮ እዚህ እንደርስና ቃሉን እንሰማ ዘድ ስለፈቀደልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ ❤❤ ነገኮ ቸሩ መድሃኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን 🎉
@EthioAddis82
@EthioAddis82 7 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እድሜእና ፀጋውን ያርዝምልን
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 8 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@Israel9563
@Israel9563 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ መጡልን ❤ቃለ ህይወትን ያሠማልን ከእግዚአብሔር በመቀጠል ሂወቴን የቀየሩልኝ አባዬ እዎዶታለሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 9 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 8 ай бұрын
አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ?
@zewdineshtaye2143
@zewdineshtaye2143 8 ай бұрын
እመቤቴ ማሮያም እናቴ የስደት እናቴ ሆይ ደስ ይበልሸ❤❤❤❤❤
@merimeri3210
@merimeri3210 9 ай бұрын
ኣባታችን እንካን ደና መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@sebeldgsh4811
@sebeldgsh4811 9 ай бұрын
አሜን🙏❤
@edengirma3488
@edengirma3488 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቅልን
@ሠላማዊት-ኘ7ለ
@ሠላማዊት-ኘ7ለ 9 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀብተ ዳዊትን በረከተ ነቢያትን የሐዋርያትን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይድልልን እመ ብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባገብረ ኪዳን እወዶታለሁ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 9 ай бұрын
Abatachin kale hijwet yasemalin regim ye agelglot edme ke tena gar Amlak yadililn. Bereketot yiderbin❤❤❤
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 9 ай бұрын
እውነት እዚህ አለ እናት ቤተክሪስቲያን ሙሉ ነች እባካችሁ የአገሬ ልጆች የሌላ እምነት ተከታዮች ከስድብ ይልቅ ኑ ጠይቁ ያላችሁበትንም መርምሩ እውነት እዚህ አለ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 7 ай бұрын
አባታችንን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን 9 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን እንደሶ ያለ አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን 🙏✝️💜
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 8 ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin ubatachin
@XoXo-us7do
@XoXo-us7do 8 ай бұрын
ኣሜንንንንን
@temesgenawoke4642
@temesgenawoke4642 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃሉ ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርሰን!(፫) ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@MekuanentSemehegn
@MekuanentSemehegn 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አባቶችን አያሳጣን!!!
@AllApp-i1g
@AllApp-i1g 7 ай бұрын
ኣባታችን ርዕሰ ሊቅ ሊቃውንትፈጣሪ በዚ ወቅትእንደ እናንተ ያለ ስለ ሰጠን እግዝኣብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን÷🙏🙏🙏
@unikh3078
@unikh3078 9 ай бұрын
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ በረከትዋ ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን
@BestEnglish16
@BestEnglish16 9 ай бұрын
"እግዚአብሔር ቃል ካንቺ ሰው የሆነ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!!!"
@MisEya
@MisEya 9 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክለዎት!!!
@SabagebretsadikSabagebretsadik
@SabagebretsadikSabagebretsadik 7 ай бұрын
አባቴ በቃ ስወዶት
@tuuilgig
@tuuilgig 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 9 ай бұрын
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ከአንደበቶ የሚወጡት ቃላቶች የነፍስ ሰላምን ይሰጡኛል እግዚአብሔር በምያውቀው በጣም እረፍት ይሰማኛል ቃሉን ስለሚመግቡን የቃሉ ባለቤት ልዑል ኃያል አምላክ ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን::
@ninocell6969
@ninocell6969 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@BitaMiki
@BitaMiki 7 ай бұрын
kale hiwet yasemalin❤❤❤
@elsatesfay6014
@elsatesfay6014 8 ай бұрын
EGZIABHER AMLAK edmen tenan yehabkum kubur abo EME BRHAN btselota tdgfnan tfgfkumn .
@MarituHaile
@MarituHaile 9 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤🙏
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 7 ай бұрын
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! ABATACHEN!!
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማለን።
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 9 ай бұрын
አባቴ የእርሶ ትምህርትህርት ስሰማዉሀ ጠምቶኝ አንደጠጣሁ አይነት ስሜት ነዉ ሚሰማኝ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemayehuagengehu1974
@alemayehuagengehu1974 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 9 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ይህን ያሰማኽን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለአንተ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉
@Bilsumma
@Bilsumma 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤
@harithfalah3716
@harithfalah3716 3 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይወደናል እርሶን የመስለ አባት ሰቶናል❤❤❤❤
@HabtamuDesalegn-c2e
@HabtamuDesalegn-c2e 8 ай бұрын
ትክክል የኔ አባት መናፍቅ ጨፍጨፍን
@salamrita2646
@salamrita2646 9 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z 7 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin 😊
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለዘለዓለም ይሁን
@retareta8348
@retareta8348 7 ай бұрын
Selam yegezaberi batesebachu bakachu Lasechegerachu yaban silke yemetaweku kalchu begezaberi sem Lelemenachu Setu cheneku new 😭😭😭😭
@jddjffdjdjrg6569
@jddjffdjdjrg6569 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@YesuSira
@YesuSira 6 ай бұрын
Thank you!
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 8 ай бұрын
ሊቀ ሊቀሊቃዉት አባ ገብረ ኪዳን የኔ እቁ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልነ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬችሁ ይድረሰን እርሳቸው ትምህርት እንኳን ለአማኞች ለሌሎችም የልብ ሀኬት ያጠፋል በእርሳቸው ትምህርት ጥቃቅን አለማዊ ሕስቲሪ ውስጥ ነፃ አድርገውኛል ⛪✝️💙🙏🙏🙏
@stc6291
@stc6291 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነትለአባታች ቃሒወትንያሰማልንቃለበረከትንያሰማልን እረጅምእድሜ እናጤናዎትንይስጥልን ለኛምአስተዋይልቦናይጠን ኑሩልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያሰማልን ረቡኒ❤❤❤
@ይቱብ-ዸ2ዀ
@ይቱብ-ዸ2ዀ 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ❤🙏
@medhanitabebe9930
@medhanitabebe9930 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ሳሰማልን የሚናፍቋትን መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በጤና ያቆይልን ያአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት
@selam-africa8739
@selam-africa8739 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫) አባታችን! መድኃኔዓለም በጸጋ ይጥብቅዎ፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@ShewayeBerhe-y1b
@ShewayeBerhe-y1b 19 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህወትን ያሰማልን ልዩ አባት ቅድስት ተዋህዶ ሀይማኖታችን ያሳወቁን ልዩ አባት ለዚህ ትውልድ ጠፍቶ እንዳያልቅ የተሰጠን ፀጋ ነዎት
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 ай бұрын
ቸር ጠባቂያችን ክርስቶስ ነው::❤❤❤❤❤❤❤❤
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
🔴 ፈውስ ለምን አናገኝም ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:47:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 227 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #ገብርሔር #Gebrher
1:30:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 343 М.
🛑 | ጫማህን አውልቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:47:49
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 189 М.
🔴''ታህሳስ ገብርኤል'' በወልቂጤ በድምቀት አለፈ ✝️
23:41
መንክረ ዜማ Menkre zema
Рет қаралды 797
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 271 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН