ምንም አይነት Social Media ላይ comment ሰጥቼ አላውቅም እነዚህን ጥንዶች ግን አይቼ ማለፍ አልቻኩም at the very young age እንዲህ አይነት ብስለት wow it just made me speechless , they are very matured couples! እግዚአብሔር አይለያችሁ በልጅ ይባርካችሁ ሁሌም ደስ ብሏቹህ ኑሩ አቦ
@leyilaredi95495 ай бұрын
ena erasu lemin edemodachew alakim bicha des yilugal