KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቤተሰቡን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ | ዳግም ትንሳኤ በፍሬ እናት ቤት
26:32
ፍሬ ስለ አባቷ ነገረችኝ - ምርር ብላ አለቀሰች | ቶንዴ ለአባቶች ቀን ባልጠበቀው ስጦታ ሰርፕይዝ ተደረገ
30:54
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
So Cute 🥰 who is better?
00:15
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ፍሬ በጣም ደነገጠች | ምግቡ ተበላሸባት
Рет қаралды 69,854
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
Frie Dagi Family
Күн бұрын
Пікірлер: 341
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
የእኛ ቤት የጠዋት ሩጫ | MORNING ROUTINE | PART 1 kzbin.info/www/bejne/aYHYhmtmhquIi9U
@myhome0196
Жыл бұрын
ምርጡ ገበታ ላይ ለመቅረብ እራስሽን አዘጋጅ ፍሬ
@zuzuahmde5318
Жыл бұрын
ምርጥቤተሰቦች እናትነት ካችየተማርኩት እኔበህፃንነቴ ወልጀ ያመትልጂሁኖ ጥየው መጣሁ አሁን አዲጎልኛል በሰላም አላህ ሁላችነንም ያገናኝን ናፍቆት ግን 😢
@directeroffice
Жыл бұрын
ፍሬ የምር ምርጥ እናት ነሽ እኮ በጣም ደስ የምትሉ እናትና አባት ናችሁ❤🙏
@abebayenatualij7025
Жыл бұрын
በጣም ጀግና እናትና አባት ናችሁ❤❤❤ተባረኩ ማማዬንም እግዝኣብሄር ያሳድግላችሁ 😘ውድድድድድድ 😘😘
@elizabethgetachew7863
Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ፍርዬ ሱጎ የሰራሸበት መጥበሻ ለቛል ቀለሙ ሲለቅ ጥሩ አደለም ይባላል ለጤና ከይቅርታ ጋር በተረፈ ዋው ነው። ማማዬን ጎበዝ በይልኝ አትክልት በመብላቷ love you all❤❤❤
@nunubelete8142
Жыл бұрын
ኤልሲ የሚያቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው ✌️🤗 💕
@agarit4416
Жыл бұрын
ይቅርታ፡ግን፡ምሳ፡ስትቁጥሩ፡አታሳዩ፡ስንት፡አይነት፡ሰውአለ፡ጥሩ፡አይደለም፡እኒም፡ልጂ፡አለኚ፡ቡዙ፡ነገር፡አይቸነዉ፡ያሳደኩት❤❤
@bettybottcher4261
Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ብዙ ኮሜንት መስጠት አልወድም ልጆች ስላሉኝ አሰራርሽ ደስ ስላልሽኝ ነው እና ማማዬ አማትቫ ፀልያ በመብላቷ ደስ ነው ያለችኝ እድግ በይ
@hassnaahmad4143
Жыл бұрын
ፍርዬ ሀሳብ ልንገርሽ ሀቢበቲ ነጭ ሽንኩርትሽን ትፈጭና በረዶ አድርገን ፍሪጅ በምንክትበት እቃ አራት መእዘን በሚያደገው ማለት ነው በሱ ታደርጊና ከዛበረዶ ቤት ለግማሽ ስአት ታደርጊዋለሽ ገዛ ታወጭና በእቃሽ ትገለብጭዋለሽ ከዛ በቀላሉ እድ አንድ ፍሬ እያነሳሽ ትጠቀሚያለሽ እንደ ሀሳብ ነው ቆንጆ ከጠቀመሽ
@kadotube9947
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ደሀ ልጅን ማሰተማር አይችልም ሱንቱ አለህ ቁርስ ሳያገኝ ሚሳ የምበላል እናት እንድ ተጨንቃ የምታሳደግው ልጅ በአንድቀን ጀበር የጥይት እራት ይሆናል😢
@Berry-ye3ro
Жыл бұрын
ፍርዬ ኦሊቭ ኦይሉን እሳት ባታስነኪው ጥሩ ነው ከሱ ይልቅ vegitable oil ብትጠቀሚ ይሻላል
@misrakamaha127
Жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ጎበዝ ግን ቲማቲም ሰልሳና ነጭ ሽንኩርት የጠበሽበት መጥበሻ ሰለተላላጠ በሽታ ሰለሚየመጣ አተሰሬበት አደራ!!!
@Elbethel167
Жыл бұрын
ኦሊቭ ኦይል የኩኪንግ ካልሆነ ኩክ ሲደረግ በተለይ ቀጥታ ለመጥበሻ መጠቀም ጥሩ አይደለም።
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
የኩኪንግ ነው
@youtubeshortet3413
Жыл бұрын
ፍርዬ ስወድሽ ስንትጊዜ ላይክ ??ከአንድ በላይ ቢቻል ጥሩ ነበር በርቺ
@fatuma1133
Жыл бұрын
ተመልካቾች ለምን ላይክ አታረጉም እያያችሁ ላሽ ሸም አይሆንም ተዉ ግን የሌላ ሀገር ዜጎች እንዶሚ እንካ ሰርታ ከቦሰተች የላይኩ ብዛት ኮመንተቸዉ እሚያበረታታ ነዉ እኛ ሀበሾች ግን እንገርማለን እራስ በራሳችን.....
@abayneshfekadu9091
Жыл бұрын
አይ ፍሬ የኔ ባለሙያ ማርያምን በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ኑሩልን እንወዳችኋለን
@nunubelete8142
Жыл бұрын
🥺 ፍሪዬ በፈጠረሽ ጌታ ይሄን መጥበሻ ጣይ እህቴ የተቀባው መልቅ ከጀመረ ከምግቡ ጋር ወደ ውስጥ ይገባል ለጤና በጣም መጥፎ ነው 😢😢😢
@birukbalcha8628
Жыл бұрын
Which one is best
@nunubelete8142
Жыл бұрын
@@birukbalcha8628 ይሄ ቅብ ያለው በትንሽ ቅባት ሳይዝ ይሰራበታል ግን በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል ከተላጠ ቶሎ መጣል ነው ከዚህ ሁሉ እንደኔ ስታንለስ ስቲል ( STAINLESS STEEL ) ቢሆን እመርጣለሁ ✌️🤗
@hfygggvttr5crrfxr566
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ጥሩ ወላጆች ናችሁ በርቱ ሀብሀብ አይቋጠረም ሀብሀብ እኮ ወዳው ቆርጠሽ እየበላሽ እጅሽ ላይ ውሀ ነው የሚሆነው እንደ ጀላቲ ይሟሟል ሌላው ሙዝ ሙዝ ቤት ውስጥ ብትመገበው ነው ጥሩ ሙቀት ካለ ይጠቁራል
@zowielias6845
Жыл бұрын
የባለፈውን ሞክሬው ልጆቼ በጣም ወደውታል ብሩክ ሁኚልኝ!
@yemarshetlegese368
Жыл бұрын
ፍሬ ስወዳችው የእውነት ማሚቶ ጥርሱዋ ተነቀለ wow የትናቱን አይቼ ነው
@hiwot8978
Жыл бұрын
ፍሬ የምር ምርጥ እናት ነሽ እኮ በጣም ደስ የምትሉ እናትና አባት ናችሁ የኔ ምርጥ❤❤❤❤
@MekdesTsegaye-r6d
Ай бұрын
ሀይ
@arsemawondesen6722
Жыл бұрын
ከመውደዴ የተነሳ ሳላይ ነው ላይክ ይማረገው ፍርዬ በርቱ
@gjghhhbjghgg6820
Жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ ምን እደሆነ ሳላቅ ነው ላይክ የምሰጠው በተረፈ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ማሚቶ የኔ አስተዋይ ስወዳት የልጅ አዋቂ የቤቱ ድምቀት ናት ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ አክብራችሁ አለሁ ማሚቶ ፍርዬ ሼፍ ቶዴ ክፉ አይካችሁ👏🙏
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ፍሬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ እኮ እውነት እኔ ሁሌም ገና ቪዲዮ እንደ ከፈትኩ ነው like አርጌ ማየት የምጀምረው 👍ማሚቶ የኔ ዱቡሽቡሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ድረሺ እናት እናት እና አባትሽን የምትጦሪ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ 😍
@BeselotBeselot
Жыл бұрын
ፍርዬ እግዚአብሔር ማማዬን ያሣድግላችሁ በጣምነውየምኖዳችሁ እኔናልጄ የሚገረመውተመሳሳይ ታሪክነውያለን ማማዬንሳሚልን ውድድድድድድ🎉እድግበይየኔቆንጆ።
@seblipomi3684
Жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ነው የምወዳቹ ግን አንድ ነገር ያየሁትን ልንገርሽ በጥበሻው ቀለሙ የተፋፋቀው ጥሩ አይደለም ባማሰልሽው ቁጥር ይፈቀፈቃል ያ ማለት ደሞ ምግቡ ሲበላ አብሮ ወደ ሆዳችን ይገባል እና ጥሩ አይደለም ለጤናችን ስለዚህ መጥበሻ ቀይሪ
@HelinaGebru
Жыл бұрын
የጠዋት እሩጫ በጣም ያዝናናል እኔም ጠዋት ድንብርብሬ ነው የሚወጣው መብራት ሲጠፋ የምይዘው ሁሉ ይጠፋኛል እባካችሁመብራት ሀይሎች በተቻላችሁ ጠዋት አታጥፉብን ፍርዬ በርቺልኝ እህቴ አንድ እኩል ነን
@FatySam
Жыл бұрын
ፉርየ ማርግ አለማርግ ሳይሆን መልካምነታችሁ ደግነታችሁ ሰውን ይገዛል
@asenakechendale5687
Жыл бұрын
ቦጣም ጎበዝ እናት ነሸ በጣም ላንች ክብር አለኝ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ መጀመሪያ አንቺን ነው ማግኝት የምፈልገው
@samirahamid9739
Жыл бұрын
ፍርየ መልካም እናትና መልካም ሚስት ነሽ የምትሰሪው ምግብ ወድጀውአለሁ እጅሽ ይባረክ
@tigste9263
Жыл бұрын
እሩዙን ሞክሬዋለው በጣም አሪፍ ነው ግን ቅመሙ ለልጆች አይበዛም ? ምርጥ እናት ነሽ 👏👏
@GggGggg-cg3wd
Жыл бұрын
ፍርየ ባለሙያነሽ ሙያ ከፅዳት ጋር ማመየንም አላህ ለቁምነገር ያብቃ እኔኮ ማማየን ለማየት ያለኝ ጉጉት ሀገር ስገባ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል
@romandagne3974
Жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን እስቶቩ ሲሊንደር ያለዉ ብገዝ ጥሩ ነበር አራቱንም ኤሌትሪክ ከሚሆን መብራት ሲጠፋ ገላግሌ ነዉ አይመስልሽም
@liyuworkchanelegesse7396
Жыл бұрын
Pls do share your morning routine- Thank you for your efforts 🙏🏾
@hulufkirehulu2978
Жыл бұрын
ስለ ነጭ ሽነኩት የጠየቃችሁ ግን ትገርማላችሁ ብዙዎቻችን ፈጭተን በማስቀመጥ ነው የምንጠቀመው ወይኔ ፍሬ እኔም ጨው በሽታ ነው ፐፐፐ ❤❤❤❤
@TsehayGetenet
Жыл бұрын
እኔ ብቻየንነዉ የምኖረዉ እና እየሰራዉ እጠቀማለሁ በጣም ይጣፍጣል።
@senaitmulalem5603
10 ай бұрын
እኔ ፍርዬ ልምድ ሆኖብኝ ማንኛውም video ከማየቴ በፊት ሁልጊዜ like አስቀድማለሁ
@ksaksa7332
Жыл бұрын
እንደው የኔ ማርዋየ ልጃችሁን ስወዳት ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ
@zeharemohamed5310
Жыл бұрын
ፍርዬ ሙያከንፅህና ጋደስይላል በርቱ ❤ማሚቶአላህያሳድግሽ ስርአቷ በአላህ❤❤❤
@lemlemdagnaw7573
Жыл бұрын
ጠንካራ ጎበዝ ፍርየ ዳጊ ማሚቶ❤❤❤❤❤
@etsegenetfeker
Жыл бұрын
በኛ ሀገር መብራት ሁኔታ ልጅ ይዞ ያለሲሊንደር ከባድ ነው ለምንድነው የማትጠቀሚው
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ቤተሰብ ፍሬዬ ምርጥ እናት ጀግና ነሽ ከምር 🌹🌹🌹🌹👏👏👏👌👌👌
@woinshetdemissie7583
Жыл бұрын
ፍርዬ ፣ ዳጊ እና ማማዬ እንዴት ናችሁ? በርቱ የቤተሰብ ፍቅራችሁን በተለይ የፍሬን ጥንካሬ በጣም ነው የማደንቀው እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር እና ጤና ይስጣችሁ ። ፍርዬ ፍሪጅ ባልነበረን ጊዜ እናቴ ነጭ ሽንኩርት ለማቆየት ከዘይት በተጨማሪ ትንሽ ጨው ትጨምር ነበር
@ZizuJemal-d5i
Жыл бұрын
ያሳድግሽ ማማየ ❤
@MekdesTsegaye-r6d
Ай бұрын
በርቱ
@hiwotbekele4010
Жыл бұрын
ፍርዬ አሪፍ ነው ምትሰሪያቸው ነገሮች ካሚራ ማኑ ግን አንዳንዴም ይፈተሸ በሙያ ።በርቱ አብርናቹ ነን
@WubeteZewude
Жыл бұрын
ፍርየ በጣምነዉ የምወዳችሁ ትዳራችሁ በጣምነው የሚያስቀናኝ ለዘላለም በፍቅርያቆያችሁ
@bztd6813
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እህቴ
@azeb2686
Жыл бұрын
ፍርዬ ላይክ ብዙ ሰው የማያደርገው የሚመስለኝ አብዛኛው ሰው በቲቪ ስለሚያየው ይመስለኛል:: ግን በቲቪ ሰፋ አድርገን ማየቱን ብንወድም ስልካቸው ላይ ከፈት እድርገው ላይክ ማድረግ ይችላሉ:: በቲቪ ይዩት እንጂ በስልክ ላይክ አድርጉ በይልን ! በተረፈ በርቺ ፍርዬ!!!
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
እጅ ይባረክ ማሚቶም ትልቅ ደረጃ ድረሽ❤❤❤
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
Жыл бұрын
የኔማር እዲግበይ ስርአቷደስሲል በአላህ ያረብአላህ እህትናወዲምይስጥሺ የኔማር አላህበሰላምበጤናያሣዲግላችሁ
@hayatmohamed8193
Жыл бұрын
ሩዝ በምስር ሰራሁ ከአንች አይቼ አሪፍ ነው ፍርዬ ሌላም ጨምሪልን
@Hgfy187
Жыл бұрын
ፍርየ የኔ ሴት❤
@hawaahmed9072
Жыл бұрын
ማሻአላህ። እጅሽ ይባረክ። ❤❤❤ነጪ ሽንኩርት እኔም እዳች ነዉ የምሠራዉ ግን ፍሪጅ ሣይሆን ፍሬዘር(በረዶ) ነዉ የማሥቀምጠዉ በላሥቲክ ጠብብጥቤ ወይም በሥሡ አድርጌ የፈለግሽዉ ወር ድረሥ ይቆያል ያለምንም ሸክ። ፍሪጁ በደብ ቅዝቃዜ ከሌለዉ ከትንሽጊዜቡሀላ አረንጓደ ይሆናል ❤❤❤
@medi-f9y
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቆንጄ በተለየ ድግሞ ትንንሽ የእሽት በቆሎ ብጨምሬበት ይበልጥ ምርጥ ምግብ ይሆናል ይህም ያምራል የኔ ጅግና ሁሌም ስሪልን
@Angel-rg3xn
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ፍሬ
@tselatleyew2693
Жыл бұрын
Wow Frey jegena wow betely yetemarkut yegwaro atekelt tekelesh መጠቀምሽ asedeseteshege 💯 %asetemary lemehonu alteraterm so I am going to start planting በቀላሉ መጠቀም:እችላለሁ:: God bless u & ur families.
@mehubaabdela9707
Жыл бұрын
ወላሂ አስዘንሽ ኝ ስለደር ተጠቀሚ ተንሾ አለች ሰማያዊ ጥሩ ናት 😍😍😍😍😍
@birukbalcha8628
Жыл бұрын
Same breakfast egg 2 days what about milk
@aishasayed3306
Жыл бұрын
ፍሬየ የኔ ባለሞያ ስወዳችሁ ቀጥይበት በጣም ተመችትኛል❤❤❤❤❤❤
@Asad-ir6gr
Жыл бұрын
እድግ በይ ማማ አቤት ስረአት ማሻ አላህ
@asnisewnet2940
Жыл бұрын
ዘይትነ ጨው አርጎ መፍጨት ጥሩነው
@yetnayetnigussie
Жыл бұрын
yene mirite lij fetari yibarikish besinemigbare tanitso yadege lij fetariwin yiferal sewim yakebiral hulum enatoch lijochachihun besinemigbare yenatsu lijoch endihonu adirgachu endtasadigu tilik timihrte new
@የእናትጓዳ-አ1ረ
11 ай бұрын
Nice enkulal be oatmeal enem egnam enmokerewalen tsom sifeta
@meseretweldea9149
Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ዉድ በጠዋቱ ይሄን ይህል ምግብ መስራት አልበዛም አንድ ጭልፉ ለምትወስደዉ
@suzankassa9719
Жыл бұрын
የኔ የምር እድግ በይ
@tigesttigest75
Жыл бұрын
ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ባለሙያ❤❤
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
በነገርሽ ላይ ሙዝ አይታጠብም በጨርቅ ወይ በሶፍት ጥሰጊው
@Lg73821
Жыл бұрын
Wow fireye yemiri betam gobezi tenkar neshi dagim melkami bali new ewnti fetari yanurach ayileyachu eska mechershaw befikri yanurachu❤❤❤❤❤
@hayatassenhayatassen6515
Жыл бұрын
መሻአላህ የኔ ባለሙያ ንፁህናሺን ሳላደቅ አላልፋም በረች
@የእናትጓዳ-አ1ረ
11 ай бұрын
Kitchenachehum yametal betam
@tsiontadese1763
Жыл бұрын
Cylinder lemene atetekememe Ena meberat setefa alechegerem firia
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
Жыл бұрын
አህለን እኔም አንደኛዋ ነኝ ገና ስገባ በላይክ ነው እምጀምረው❤❤
@hajerahajera4366
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሼፉ ፍሬ👌👌👌
@ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ
Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ፍርዬ❤❤❤❤
@mitugirma1346
Жыл бұрын
ፍሬ አዲናቂችሁ ነኝ በርቱ ማሚቶም ጌታ ይባርካት ግን ከምትቸገሪ ለምን ብታ ጋዝ ለመጠቀም አተ ትሞክሪም መብራት ሲጠፋ
@frehiwotkidane2963
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አያቺዋለው
@hiwotdemissie681
Жыл бұрын
ፍሬ መጀመርያ ሳላይ ነዉ ላይክ የማደርገዉ ።እስቶቭሽ የኤሌትሪክ ብቻ ነዉ ሲሊንደር ቢኖረዉ ጥሩ ነበር መብራት ሲጠፋ አትቸገሪም።❤
@RahelAssefa-jm3oy
Жыл бұрын
ፍርየ በርቺ የኔ ጀግና ስወዳቹ
@hannabiru8367
Жыл бұрын
የተባረካቹ ቤተሰብናቹ
@SosenaTekele
Жыл бұрын
የኔ፡ቆንጆዎች፡ማማዬ፡ታድለሻል፡የኔ፡ባለሙያ፡መልካም፡ባል፡❤❤❤ስወዳችሁ፡ቀጥይበት፡ተባረኩ
@tigistasnake2019
Жыл бұрын
ሲሊንደር ተጠቀሚ
@malikmajid2034
Жыл бұрын
ፍሬ የምወድሽ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@elsaberhe3671
Жыл бұрын
ጎበዝ ሁሉ በደጄ ሁሉም በእጄ ።
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
ስነ ስአት ዋው ነው❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
Жыл бұрын
ማማየ አማትባ በላች አይ እኔ እኮ እርሳዋለው አሳዳጊ ይባርክ ብያለው
@alemituedosa-fp4oq
Жыл бұрын
ሩዝ በምስር እኛም ቤት በፍቅር ነው ። ግን ካንቺ ነው የኮረጅነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@jerusalemtessema
Жыл бұрын
yes የመጀመሪያ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@TigistGirma-t7y
Жыл бұрын
Kkkkkk buzu ta kadameshal
@kiditube1592
Жыл бұрын
በርቺልኝ ፍርዬ አንዳንድ ጊዜ አይሻለሁ ከሩጫ መልስ
@Saedamuhamed758
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ፍሬየ አችን በአካል ማገኝት እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ ተስፊአለኝ
@nefsneshfeteneashene3871
Жыл бұрын
በጣም በጣም ጀግና እናት
@alemtsehaykibertalem
Жыл бұрын
ግን እማማየ ከህጻናቶቺ ጋር ትጫወታለቺ ?
@selinadream-i6g
Жыл бұрын
wiy mamaye yene fikr endet endemwedsh ema ejish yibarek bla ejshn sitsmew embaye new yemetaw edegilgn geta bedemu shefno yasadgsh
@hayatwaris4
Жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርቱ በረዶ ቤት ነዉ የምታስቀምጭዉ??????
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
Жыл бұрын
ጉበዞች ግን ጠፋችሁ ወይስ እኔጋ አይደርስብ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@dasashdas4308
Жыл бұрын
እድግ በያ ማማያ
@tarhastube9099
Жыл бұрын
ዋውውው ፅሪት አንደኛ❤
@munaabdo5945
Жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው በርቺ ላይክ ባካቹ ተባበሩ ውዶቾ።
@እማማጨቤEkruTube2
Жыл бұрын
ፍርዬ ጥንካርዬሽ ስወድልሽ የኔ ሴት ❤
@Lovebaby21_
Жыл бұрын
My hero ❤keep up guys god bless all much love ❤🙏😘❤😘🙏😘💪💪💪
26:32
ቤተሰቡን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ | ዳግም ትንሳኤ በፍሬ እናት ቤት
Frie Dagi Family
Рет қаралды 150 М.
30:54
ፍሬ ስለ አባቷ ነገረችኝ - ምርር ብላ አለቀሰች | ቶንዴ ለአባቶች ቀን ባልጠበቀው ስጦታ ሰርፕይዝ ተደረገ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 110 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 398 М.
8:22
🔴በሰአዳ ምክኒያት ጎዳና ወጣሁ ባልሽን እዳቶታረቂው አለቻት አቤት ምላሱዋ🙉
Jamal huseen
Рет қаралды 4,1 М.
45:43
Marvelous grill mackerel fish
CharChar Vlogs
Рет қаралды 122
33:44
ሰራተኛዋን የሚደፍሩ አባት እና ልጅ II አደይ ክፍል 2 II WEG TUBE ወግ ቲዩብ II II Dawit Birhanu
WEG TUBE ወግ ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
29:58
ፍሬን በቅናት አቃጠልኳት | እንደዚህ ትሆናለች ብዬ አስቤ አላውቅም | Making my wife jealous *BAD IDEA*
Frie Dagi Family
Рет қаралды 143 М.
13:44
ከፍቶኛል አለችኝ //ይቅርታ ጠየኩዋት ስታሳዝን😥
AWEL&SEADI
Рет қаралды 15 М.
28:22
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
Frie Dagi Family
Рет қаралды 97 М.
19:56
" እንደኔ አንተም ሰይፉም ቆንጆ አይደላችሁም.. ለምን ይሆን? " //በጣም አስቂኝ ህፃናት በእሁድን በኢቢኤስ //
ebstv worldwide
Рет қаралды 419 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 667 М.
42:51
ቶንዴን ሸለምነው | ፍሬንና ማማዬን ያስለቀሰው የቶንዴ ስጦታ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 123 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН