KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቲጂን ሰርፕራይዝ አደረግናት | እናትና አባቴ አልሞቱም አለች | ልቤን እስኪያመኝ ድረስ አስደነገጣችሁኝ
39:59
ትዳር ሰለቸኝ በቃኝ ቻው | ለመጀመሪያ ጊዜ ቶንዴ በፕራንክ አለቀሰ | I AM LEAVING YOU PRANK GONE WRONG !!! *He Cries*
28:18
Their Boat Engine Fell Off
0:13
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
38:33
ቤተሰቡን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ | ዳግም ትንሳኤ በፍሬ እናት ቤት
Рет қаралды 150,016
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
Frie Dagi Family
Күн бұрын
Пікірлер: 379
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
የትንሳኤ በዓል በእኛ ቤት እንደዚህ ድምቅ ባለ መልኩ አከበርን|የትወና ብቃት ታየ እንኳን አደረሳችሁ kzbin.info/www/bejne/n5iugYivmquCoa8
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
ፍሬ ታድላቹሃል አባታቹን ብታጡም እናታቹ አለችላቹ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው እኔአለው ለቅዱስዮሃንስ ተዘጋጁ ሁላቹሁም ኑ ብላን ስንዘጋጅ ልንሄድ ሞት ቀደማት አሁን ስንት አውዳመት እደከፋኝ እዳለቀስኩ አሳልፋል ሸገር ስመጣ አገኛቹሃል
@oumuoumar8530
Жыл бұрын
Friye ye mamatin ye juce brchiko yet new magegnat
@selmejons5098
Жыл бұрын
የኔ እናት አልቅሰው አሰለቀሱኝ እናት አታልቅሰ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልዎት
@አዩሽጉራጌዋ
Жыл бұрын
የኔ እናት ይለቀስልኝ እንዴት ምያሳዝኑ ጨዋ እናት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናታቺን የሁላችንም እናቶች 🥺🥺🥺🥰🥰🥰
@Janiy_official
Жыл бұрын
እኛቤት አባታችን ከሞተ በሆላ አመትባል ሲሆን ይከፋናል 😢 ለናታችን ስንል ምንም እዳልመሰለን ሁነን ነዉ የምንዉለዉ
@ayayoutube8466
Жыл бұрын
አይዞዋቹ😢 እናትአቹም ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ❤❤
@zahranihad6191
Жыл бұрын
የኔ እናት ምርጥ ቤተሠብ እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ እናታችሁን ስወዳት
@በጣምቆንጆነው
Жыл бұрын
ፍርየ ስደትን ስላየሽ በጣም እናትሽን ስታይ በጣም ሆድሽ ይባባል ሁላችሁም ተባረኩ ለእናታችሁ እድሜ ተመኘሁ ሺአመት ኑሩ
@sdemssi1962
Жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ላልቅስ 😭😭😭አላህ እናታችሁን ያቆይላችሁ እናት ስላለች ነው በሩ ተከፍቶ የጠበቃችሁ ወላሂ ልቤን ነካኝ የሞት ነገር
@meseretasfaw8458
Жыл бұрын
የኔ እናት እኔን ይክፋኝ እናቴን ነው የመሰሉኝ ምርቃታቸው ሁሉ ነገራቸው ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ሆይ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አስለቀቀሳቹኝ😭😭😭🥰🥰🥰
@tigetad5649
Жыл бұрын
በሚቀጥለው ሳምንት ያንተ እናት እና አባት ቤት እንጠብቃለን::
@yemaryamlij7242
Жыл бұрын
ለእናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ 🙏🙏🙏
@emuadmasu873
Жыл бұрын
Amen 🙏
@ኤማ-ጠ3ሐ
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናታችን አታስለቅሶቸው የኔ ናት እዴት እዳሳዘኑኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
Жыл бұрын
እምወዳችሁ ቤተሰብ ስታምሩ እናት ቤት መሄድ ልዬ ደስታ አለው በእውነት
@malikmajid2034
Жыл бұрын
የኔ እናት ፍርዬ አስለቀሳቹኝ እናትሺ ሺህ ።አመት ይኑሩልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ፍረየ ስሜቷን ደብቃ እናቷ እዳታለቅስባት የምታደረገዉ ጠረት❤😢
@lilyethio7691
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እናታችሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
@michaelgebrel4054
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሪ ባለማልቀስሽ ደስ ብሎኛል የእናታችሁን እድሜ ጤና መለመን ነው እናታችሁ በመኖሯ ቀዬው ደጁ ቤቱ ደምቆ የምትሰበሰቡት እናታችሁ ስላለች ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥላችሁ
@tsigenigatu3922
Жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ። በረጅም የትዳር ዘመኔ በአልን በምንም ምክኒያት ቤተሰቦቼ ቤት ከነልጆቼ ሳልሄድ የቀረሁበት ቀን የለም። የኔቤት በአል በቁርስ ላይ ብቻ ይጠናቀቅ ነበር። እናቴ በቅደሚያ ስታርፍ የበአላችን ድባብ፣ ያሙሉነት፣ ያ የሚጣፍጥ የበአል ምግቧ በአጠቃላይ እኛን ለማስደሰት ጉድ ጉድ የምትልበት ጓድዋ ሁሉ በግማሽ የቀነሰ ቢሆንም አባታችንን እንዳይከፋው ስንል ደስተኛ ሆነን እናሳልፍ ነበር። እርሱም እኛ እንዳይከፋን በጣም ያስብ ነበር። መጋበዙን ያውቅበታል ምንም እንዳይጎድል አድርጎ በአሉን እናሳልፍ ነበር። ሆኖም አባቴ ከሞተ ሶስት አመት ሆነው በቃ ቤቱ ተዘጋ። 😭😭😭😭😭 ከዚያ ጊዜ ወዲህ አመትባልን በቤቴ ባከብርም የቤተሰቦቼና የበአል ትዝታው መቼም አይወጣልኝም። 😭😭😭 የእናንን ስሜት በጣም እጋራለሁ ነገር ግን ፍሬ እንዳለችው እናታችሁ እንዳይከፋቸው ማድረግ ነው። እረዥም እድሜ ለፍሬ እናት ተመኘሁ እናንተም ተባረኩ ከፉ አይንካችሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mercy_Ethiopian
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@kasiethiopiatube6911
Жыл бұрын
አመት አመት ያድርሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የራሴን ቤተስብ የማይ ነው የመስለኝ አታልቅሱ የሁሉም ቤት ጎዶሎ ነው ፈጣሪ የፈቀደውን ያደርጋል።😊
@ቅድስትብርቁ
Жыл бұрын
ፍሬ የኔ ጠካራ እናትን ማስደሰት መታደል ነው ለናትሽ እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሁሌም በደስታ ያኑርልሽ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
Жыл бұрын
አንጀቴ ተላወሰ የኔ እናት እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን❤🥰🥰
@atsedaatseda8208
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ማዘር ልክ እንደእኔ እናት የኔ እናት ባናገባ እሷ ጋር ብንቀመጥ ደስ ይላታል ማዘርዬ አይዞት እየመጡ ይጠይኳችዋል ዋናው ጤና ነው
@martha1043
Жыл бұрын
ፍሬ በጣም እድለኝ ነሽ ከናትሽ ጋር በአል ማክበርሽ በጣም ደስ ትላላችሁ እናት በህይወት እስካለች እንደልእልት ተከባክቦ ማኖር ነው እናት ከሌለች በአሉም በአል አይመስልም አይደምቅም እኔ በአል ካከበርኩ ብዙ አመታቶች አልፈውኝል እናት ስትኖር ነው ሁሉም የሚያምረው የሚደምቀው
@emutube6233
Жыл бұрын
ሆድ ብሶኝ ነበር ወጣልኝ የኔ እናት እርጂም እድሜና ጤና ይሥጣቸሁ ❤❤ እፍፍፍፍፍ እኛም በስደት ሀገር ያለነዉን ፍጣሪ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሠቦቻችን ጋ እንድህ ሥብስብ እንድንል ፍጣሪ ይርዳን
@hargewoinamare3810
Жыл бұрын
የእኔ አባት ከሞት ይህ7እመት ሞላው በፍሲካው የቤታችን ሞገስ ሁሌም ፍሲካ ሲመጣ ይከፍናል
@alamzniguse5007
Жыл бұрын
😢😢ፍሬ እናትሽ አስለቀሱኝ ሳህኑን ይዘው እባቸውን ሲጠርጒ እፍፍ የኔናት ናፈቅሽኝ❤😢
@misrakgezahegn3731
Жыл бұрын
ፍርዬ እናተ የፍቅር ቤተሰቦች እኔ ባያችሁ ምንም አልጠግባችሁም ለእናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤❤❤
@yasmeenyasmeen8049
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ለናቶቻችን ያረብ እናቴ እዴት እደናፈቀችኝ ከ ስደት ቡሀላ በሰላም ያገናኘን
@sifenshume7726
Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለእናታችን ፍሪዬ እናንተ ጠንካራ ሆናችሁ እናታቹን አጠንክሩ ተንቀባከቧት አስለቀሳችሁን ነፅ የኔ ቆንጆ ስወዳት ረጋ ያለች ሎዬ የኔ ዝምተኛ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
@Askal-z3n
5 ай бұрын
ሲያድልሽ,የተባረከ ቤተስብሽን የሚያከብር ባል ስጦሻል እግዚአብሔርን አመስገኝ።
@mekidesmekdi3312
Жыл бұрын
ፍርየ በናትሽ አታልቅሱ እናተ መኖር መታደል ነው እናት ስላለች ነው ቤቱ ተከፍቶ ሞቅ ሞቅ ብሎ የጠበቃችሁ ፈጠሪነን አመስግኑ
@meazaberhaneselassie3058
Жыл бұрын
It is so refreshing to see such a family reunion in holidays. Thank you for reminding me how lucky I am to be ethiopian
@kelemsyum9466
Жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም ኮምቸም አላውቅም ዳጊ በጣም የተባረከ አማች ነው ደስታህ እድሜህ ይርዘም
@salammengasha7327
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፃናው ልጃችሁን ያስድግት የማርያም የኔ ውድ እድግ ብይልኝ ማር ስወድሽ የኔ ልዩ እድግ በየልኝ ክበሩልኝ ፍርየ የኔ አስተዋይ የምር ትለያለሽ ❤
@atsedeaa7465
Жыл бұрын
አቤት አብሬአችሁ አለቀስኩ አይዟችሁ እግዚአብሔር የወደደውን የፈቀደውን አደረገ❤🙏
@zabibaali7156
Жыл бұрын
ስሜታቹ ይገባኛል የናተ እመም እኔ ጋ ስላለ ጭንቅላቴ እስኪያመኝ አለቀስኩ ለናታቹ ረጅም እድሜ አላህ ይስጥልኝ አይዟቹ እናት የቤት መሶሶ ናት እናታቹ ስላለች እንዴ ትሰበሰባላቹ የኔ እኔ ግን ለዚም አልታደልኩም ስለዚህ እናተ ጋ ያለዉ ሌሎች ጋ የለም እናታቹ ኖራ ለመሰብሰብ ያበቃቹ የምታምኑበትን በደብ አመስግኑ እንጂ አታልቅሱ በተለይ ለማሚ ስትሉ
@enatethiopia5206
Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ፍርዬ ለእናትሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ያው ቤተሰብ አንድ ላይ ሲሰበሰብ የቀንደሙ ታሪኮቻችን በጋጣሚ እያስታወስን አንዴ መሳቅ አንዴ ማልቀስ ያለ ነገር ቢሆንም ለእናትሽ መጥፎ ትዝታ የሆኑ ነገሮችን ግን ላለማንሳት ሞክሩ። እኝህ ፍቅር የሆኑ እናትሽን ግን የማላቃቸው የእናቴ ብዙ የቅርብ ዘመዶቼ ደብረ ብርሃን ስላሉ በስስት ነው የማያቸው። እመብርሃን ጤናዎትን ትጠብቅልኝ የኔ ገራገር እናት።
@Aynalove3382
Жыл бұрын
የናትሽ ቤት ግቢው ሲያምር
@mesrakabebe4604
Жыл бұрын
አይ የአባት ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢እኔንም አስለቀሳችሁኝ ሀዘኑን የሚያቀው ያቀዎል ህመሙን። እናታችሁን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው😊
@ደስየባታናፋቂ
Жыл бұрын
የኔ እኛት ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድጋት እኛተ ውድ ቤተሰብ ስወዳቹ መንገዱ ሰላም ነው ፍሬ በሰላም ተመለሱ
@haregmak1519
Жыл бұрын
እናታችሁን እድሜ ይስጥላቹ❤❤❤ ማሚቶ ደስ ብሏታል❤❤
@samsunggrandprimepro5373
Жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ምርጥ ቤተስቦች
@meheretnardos1894
Жыл бұрын
It is a beautiful family n a beautiful surprise. Wish you all the best!
@zelekashlulseged9795
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሁሌም የሞተ ሰው ሲታወስ በተለይ ፋሲካ ቅር ስለሚል ይከፋል ግን መቻል ነው የባሰ አያምጣ
@lubabatube7975
Жыл бұрын
ያሉትን ረጅም እድሜ ይስጥልንንን ሙስኪኪንንን እህትሺ አልቅሳ እናትሺ ሲያለቅሱ አሳዘኑኝ እፍፍፍ
@zulfahussain852
Жыл бұрын
እዳታለቅሱ እናታቹንዩ አላህ አልህምዱሊላሚልነውሚወደው እናታቹንዩ ለናታቹእርጅምእድሜናጤናይስጣቹ ተወዴ ጀግና አባት የመሰለአማች ሰቶቻል የተከለከላቹትን ሳይሆየተሰጣቹን እዩ
@saradezi8588
Жыл бұрын
የኔ እናት ፍቅር የሆነቤተሰብ ፍሬ ፍቅር ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@manycell9813
Жыл бұрын
ፍሬ እረጅም እድሜ ያድልልሽ እኔንም አሰለቀሳችሁኘ አመትባል ብዙ ሀዘን ቢሰታወሰንም ለናት ብሎ ቻል አድርጎ ማሳየት ምን ያህል ጠንካራነትሽን ያሳያል
@marthaabebe3956
Жыл бұрын
እግዝያብሔር ለእናታችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@mulumulu9032
Жыл бұрын
አልቅሳቺሁ አስለቀሳቺሁንኝ ፈጣሪይጠብቃቺሁ❤❤
@behaylwatefera4976
Жыл бұрын
አባቴ ካረፈ ጀምሮ በአል ብቻ ሳይሆን ሁሉም ነገር ነበር የሚያስጠላኝ ግን ፍሬ እንዳልሽዉ ለእናታችን ስንል ደስተኛ እንመስላለን ፍርዬ ስሜቴን ነዉ የገለፅሽዉ እወዳቹሀለዉ ኑሩልኝ❤❤❤
@yegelenegussie3148
Жыл бұрын
አይዞእችሁ ምስራቅዬ በየነ ወንድማችን መቸም አይረሰማ ህኖም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሎዬስ ይቀጥል የለ ምነው ፍርዬ የመጨረሻ ትያለሽ ነው ወይስ ሳልሰማ አገባች
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ባለው ነገር ተመስገን ብላችሁ መደሰት ነው ማዘርን አስለቀሳችሃቸው
@Geni-mx3wc
Жыл бұрын
የኔጌታ ምርጥ ኣማች በኛ በራያ ብቻ ይመስለኝ ነበ በግ መግዛት
@nefsneshfeteneashene3871
Жыл бұрын
የማርያምዬ ማሃል ላይ ነች እንኴን ለዳግማ ትንሣኤ አደረሳችሁ
@እጅግነሸyouTube
Жыл бұрын
እናታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ለናተ ለልጆቹ ሲል አባታችሁ ባይኖርም እናታችሁ ስላለች ሰበሰበቻችሁ ,እነወየ ነፍስሽ በአጸደ ገነት ይረፍ😭😭😭ብዓሉመ ሰርጉመ ደስታው ደስ አይልም እናትን አልባ
@ferihamanottesfaye9485
Жыл бұрын
ፍርዬ መልካም ባለሙያ እኮ ነሽ ውቧ ሚጢጢ ሼፉ እንኳን አደረሳችሁ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hanatilahun9039
3 ай бұрын
ፊርየ በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ በጣም ደስ የምትሉ ፊሚሊወች ናችሁ
@kedestkebede262
Жыл бұрын
የኔ እህት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እኔም እናቴን ካጠዋት አስር አመት ሆነኝ ከዛ በሀላ ወደ አገሬ ተመልሼ አላውቅም ሁል ጊዜም አዲስ አመት ሲሆን በቃ ይከፋኛል ግን ለልጆቼ ስል እችለዋለሁ እና የኔ እናት ክፎ አይንኳት እረጅም እድሜ ለናታችን ይስጣቸው ለናንተም ሰላሙን ያድላቹ በርቱ
@GshshSbsb-gr7iv
Жыл бұрын
አይዞሽ እማ እፍ ከበድ ነወ😢😢😢😢
@mekdilayne7991
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እህትሽ ሰታለቅስ ሳላስበዉ እንዴት እንዳለቀስኩኝ ስሜቱ ይገባኛል አባቴቴቴቴ ናፍቆቴ
@abem1241
Жыл бұрын
እናት እኮ ልዩ ናት ❤❤❤
@senaitdejene6176
Жыл бұрын
አረ እናት ትኑርልን ሺ አመት
@henokezewda2965
Жыл бұрын
ፍርየ ለማሚቶየ ሁሌ ምንም ሲሰራ ቶሎ ስጦት ቀርቦ ስታወሩ አኔ የሶን ፊት ነው አማየው 😢 አወዳችሆለው❤❤❤❤
@selamteddy4778
Жыл бұрын
ፍርዬ የልጃችሁ ስርአት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@toleshidinsa5458
Жыл бұрын
አሜን የዚህ ቤተሰብ አባል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@yeneMB
Жыл бұрын
Aye nefashawa beredowa begni enji .tebase tebsogni 3 anet university elachihwalewu
@senaitmulalem5603
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ እናታችሁን ያቆይላችሁ እመብርሃን ከቁጥር አታጉድላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንደራሴ ቤተሰብ የምወዳችሁ ይኸው አመት ያለፈውን video ከለሊቱ 6ሰዐት እያየኋችሁ ነው ፍርዬ ሱስ ሆናችሁብኛል❤❤❤❤
@bslentaabebe8878
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም
@esublew16
Жыл бұрын
አይ እናት አንጀቴ ተላወሰ አሳዘኑኝ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@rahma6779
Жыл бұрын
Fera betam aslekesachugn enem abate betam nw teze melegn bebal geze ykefal gn geta melkam nw 😢😢betam aslekesachugn tonda gera gebaw asazenegn bedenb albelam
@betelhem5464
Жыл бұрын
እውነት ነው ያስለቅሳል መደወል እኳ ያስጠላል
@YemarandArsu3014
Жыл бұрын
እናቴ በህይወት የለችም!!!አባቴም የለም! የፀሎት ሀሙስ አርፋ የስቅለት ቀን ነበር የተቀበረችው እናም አጋጣሚውን ስትሰጡኝ አነባውት!!! 😢😢😢😢😢😢😢
@haregethiopia2578
Жыл бұрын
😢አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደዛው ነው
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁላችን ቤት ሀዘን ገብቷል። አውቃለው በጣም ይከፋል ግን በፈጣሪ ስራ ማን ይገባል እሱ የወደደውን አደረገ አይዞሽ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ናቸው። ደግሞ እኛም ወደዛው ነው።
@seblasador4234
Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
Жыл бұрын
@@seblasador4234 አሜንን
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
አይዞሽ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
Жыл бұрын
እናት አለም አታልቅሽብኝ ኡፍፍፍ ክፉአይካችሁ ሁላችሁንም
@mimihenok5576
Жыл бұрын
እናቴን መሰሉኝ አልቻልኩም እምባዬን መቆጣጠር አልችልም። እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሰጥልኝ እናንተም ተባረኩ።
@robekaeth3984
Жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናታችሁንም እረጂምዲሜናጤናውን ያዲላላችሁ
@Wedye-y2g
Жыл бұрын
ማማየ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ❤
@meleschadmasui4679
Жыл бұрын
በስደት ሁኜ ያጣሁት አባቴ አስታውሱኝ ቅስቅሱኝ😢 አንድ ቀን ባአል አብሬው አሳልፊ ሳላቅ ያው ተለያየን😢 አንድም ባል ደስተኛ ሁኜ አሳልፌ አላቅም😢 ብሞክርም አልተሳካልኝም😢
@vibbib7058
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
@@vibbib7058 እኔብቻ ይመስልኛል አውዳመት ሲመጣ ሲያለቅስ እምውልው ነፍሳቸውን በደጋግ አባቶች ጎን ይረፍ
@MekdiTube
Жыл бұрын
እዴት ናቹ የምወዳቹ ማሚቶዬ ጣፋጫ🥰የምትለቁትን ሁሌ አያለሁ ኮመንት አልፃፍኩም እንጂ ዛሬ ግን የታለም አትክልት ስፍራ የእውነትበጣም ስለተመቸኝ ስላዝናናኝ 😅 ፃፍኩ አይ ማዘርዬ ቁልፍ አርገዋት😅የኔ እናት ❤️ ነ ፂ እንካን ደስ አለሽ እንካን ለዚ አበቃሽ ሁላችሁም እንካን ደስ አላቹ 💐🎈አባት መከታ ነው ግን እግዛብሄር የወደደውን አደረገ🥲አይዛቹ
@edushge8228
Жыл бұрын
እማየየ የኔ እናት እባክወትን አያልቅሱ ግን እዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው❤❤❤
@የተሠጠንብናቅየጎደለንየለ
Жыл бұрын
የኔውዶች አኳን አደረሣችው እዴት ተደብቄ እደምከታተላችው በጉጉት ማዳም እዳታየኝ❤❤❤❤❤
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
Жыл бұрын
አብራችሁ ብትበሉ በትሪ አሪፍ ነበር የምር ቤተስብ አብሮ ሲበላ ደስ ይላል ለበአል
@arsamarsam2222
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እናት ምን ቃል ይገልጻታል
@Yasuprank
Жыл бұрын
❤❤❤ሰላም ፍርዬ ዳጊና ማሚቶ በጣም ነው የምወዳችሁ ደግሞ ነፂ ልታገባ መሆኑን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ነፂ ከ11ጀምሮ አብረን እስከ ዩኒቨርስቲ ድረስ ነበርን እንኳን ደስ አለሽ በሉልኝ❤❤❤
@kidistakalu3557
Жыл бұрын
ለካ የአገሬ የውቢቷና ነፍሸማዋ አገር ደብረ ብርሃን ነሽ ዋው አገሬ
@AmenAbera-le5gk
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በአርሴማ እረጅም እድሜ ተመኝሁ ❤
@ሊያ-ቸ4ሐ
Жыл бұрын
😢😢😢enam abrya alksaku gen hewt endye naw entachune amlk yetabkelchu
@YeababaT
Жыл бұрын
Long life for this beautiful family
@sabahaile1697
Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤😥😥
@ብሌን-ቈ1ቸ
Жыл бұрын
የምወደዉ ወንድሜ በፋሲጋ ፃም ካጣሁት ሶስት አመቴ በሰዉ ሀገር በአል እንዴት እንደሚከፋኝ
@senaygebremedhin3789
Жыл бұрын
ፍሪየ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ
@RomanBekele-cm1ur
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን በፍቅር እና በጤና ይሙላ ፍሬ የእኔ ልጅ ኮርቸባችሆለሁ
@tenagng8956
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እኔንም አስለቀሳቸሁኝ ቶዴ ከልጅ በላይ ነው የጎደለውን ሁሉ ይሞላል አይለያቸሁ
@sdhsddh8427
Жыл бұрын
ደስስትሉ አላህ የመደም ቅመሞቺ እኘንም ከቤተሰብጋ ተሰብስበን ለመብለት የብቀን
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
Жыл бұрын
እረጂምእዲሜከጤናጋይስጥልሺ እናትዲምቀትናት ያለእናት እኳንቤቱሰፈሩ ያሥጠላል😢
@michaelgebrel4054
Жыл бұрын
አክፋይ ማለት ምን ማለት ነው በክርስትና የክርስትና እናት ወይም የክርስትና አባት ወደ እነሱ ቤት የሚከድበት ይመስለኛል በቤተክርስቲያናችን የክርስትና አባት ወይም እናት ለቡሄ ሙልሙል ለልጆቻቸው ይዘው ይመጣሉ
@jemihussen1189
Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍርየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@alamzniguse5007
Жыл бұрын
የኔናት የኔ እባ ይፍሰስ አማዬ አታልቅሺብኝ😢😢❤❤
@bitybity4949
Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለቀሩት ቤተሰቦችሽ እፍፍፍፍ እኔም አለቀስኩ አብሬ
39:59
ቲጂን ሰርፕራይዝ አደረግናት | እናትና አባቴ አልሞቱም አለች | ልቤን እስኪያመኝ ድረስ አስደነገጣችሁኝ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 81 М.
28:18
ትዳር ሰለቸኝ በቃኝ ቻው | ለመጀመሪያ ጊዜ ቶንዴ በፕራንክ አለቀሰ | I AM LEAVING YOU PRANK GONE WRONG !!! *He Cries*
Frie Dagi Family
Рет қаралды 235 М.
0:13
Their Boat Engine Fell Off
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.
30:54
ፍሬ ስለ አባቷ ነገረችኝ - ምርር ብላ አለቀሰች | ቶንዴ ለአባቶች ቀን ባልጠበቀው ስጦታ ሰርፕይዝ ተደረገ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 110 М.
21:50
ፍሬ ሰክራ ቤተሰቡን በጠበጠች
Frie Dagi Family
Рет қаралды 173 М.
1:37
ሊያ ከ EBS የተባረረችበት ምክንያት ስሙ
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 928
29:28
ማማዬ ከዲያስፖራዎቹ አክስቶቿ ጋር የማይረሳ ጊዜ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 100 М.
34:32
በእናቶች ቀን ፍርዬ ባልጠበቀችው ስጦታ ሰርፕራይዝ ተደረገች | ማመን አቃታት
Frie Dagi Family
Рет қаралды 162 М.
33:07
ፍሬ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ አበባ እና ደብዳቤ ተላከላት | ቶንዴ በጥፊ መታኝ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 106 М.
53:36
በፆም መያዣ ባቢ እና ማሚ ተጣሉ | የ43 ዓመት ትዳር ተፈተነ | ቅበላን በእነ ባቢ ቤት
Frie Dagi Family
Рет қаралды 44 М.
28:44
ማማዬ ተመረቀች | ተመስገን | አስለቀሰችን | በምርጥ ትወናዋ አስደመመችኝ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 195 М.
20:04
የቲክቶክ የሳቅ ምንጮች!! ታኩር እና እሙቲ የቲክቶክን መንድር ተቆጣጥረውታል
አፍሮ አዲስ መዝናኛ Afro Addis Entertainment
Рет қаралды 474
8:18
ሰበር ዜና | የፋኖ ድል | Ethio 360 ዛሬ ምናለ ? | Ethiopian News December 18,2024
Topia Info
Рет қаралды 2,6 М.
0:13
Their Boat Engine Fell Off
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН