ጎንደር የበለሳው ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ የቅዱሱና ንጉሡ የላሊበላ ቅርስ

  Рет қаралды 13,526

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ነው ሌላ ላሊበላ ነው ያስሳየህን🙏🏿🙏🏿🙏🏿ቅዱስ ገወርጊስ ለቦታው ያብቃን🙏🏿🙏🏿
@GeremewGimale
@GeremewGimale 8 ай бұрын
ሄኖክ እጅግ እናከብርሐለን የኢትዮጵያ መዳረሻ ስላጎበኘን።
@ethioseny8028
@ethioseny8028 4 жыл бұрын
ውይይይ ኢትዮጵያችን ሚስጥር ነሽ ሁሌም!ማያቁሽ ይጠሉሻል የተጠሉ ስለሆኑ ኑሪልን ለዘላለም ክብርሽ ከፍ ብሎ💚💛❤😍 የምን የአለም ቅርስ ነው የኢትዮጵያዊያን የአባቶቻችን የፀሎት እና የእምነት የጥበብ ምጥቀት ነው።ያልታየበት ምክንያት ለበጎ ነው ግን ለችግሩ መድረስ አለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን የተዋህዶ አማኞች በግሌ ዝግጁነኝ የአቅሜን ልለግስ።አባቶቻችን ክበሩልን ኩራቶቻችን😍🙏🙏🙏
@אסצילהטשאגר
@אסצילהטשאגר 4 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይህን ቅዱስ ቦታ ለመጎብኘት እና ለመባረክ አብቃኝ አሜን ወንድማችን ይህንን ጥንታዊ እና ቅዱስ ቦታ ስላሳየህን እግዚአብሄር ይባርክህ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ጥበብ ነው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ከክፉ ይጠብውልን ስላሟን ያብዛል እና እኛንም ለቦታው ያብቅይን
@abiyhailu6229
@abiyhailu6229 4 жыл бұрын
"ከንጉሡ ሰለሞን መቅደስና ጥንታዊ ከሆነችው ከሙሴ ድንኳን ይልቅ እግዚአብሔር ለመረጣት መቅደስህ ሰላምታ ይገባል።"(መልክአ ላሊበላ)
@Kassegntadele
@Kassegntadele 5 ай бұрын
አሁን አሁን የምር ከአይምሮዬ በላይ እየሆነ ነው እንዴት አድርገው ነው የሰሩት ሆሆሆሆሆሆ
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
ወንድማችን ድምፂህን ራሱ በጣም ደስ ይላል ገዳሙ ለማየት ጋጉቻለው
@TeshomeLema-bg7nu
@TeshomeLema-bg7nu 10 ай бұрын
ሀገሬ በለሳ ዞዝ አንባ ጊዮርጊስ
@teferrahailu9528
@teferrahailu9528 2 жыл бұрын
Wonderful & Historical films.
@bero431
@bero431 4 жыл бұрын
Wow. It is a great evidence that our forefathers were the sole engineers of the mighty churches in Lalibela.
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን በርቱልን በመፀሀፍ መልኩ ለትውዱ አዘጋጁልን በፍ ዘራሽ ተበክሎአል እውነተኛውን እድናቅ አልተደረግም አገራችን እንዳናቅ አጥብቀው እየሱሩ ነው😭😭😭😭 ትውልዱን ታደጎት እባካችሁ😭😭😭😭 አድካመረ እንደሆነ አቅ አለሁ ቢሆንም እውነት ቢዘገይም ይገለጣል እባካችሁ ለትውልዱ ድረሱለት😭😭😭😭
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሥግነዉ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስላሳወቃችሁን ታሪክና ቅርሳችነን ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ላሊበላ ቤተ አማኑኤልን ይመስላል 🙏
@yaderaw
@yaderaw 2 жыл бұрын
ዞዝ አንባ በሊቦ አውራጃ በበለሳ ወረዳ በጓህላ ም/ ወረዳ ዙይዝሀዬ ተብሎ ይጠራ የነበረው በዛሬው አጠራር ምስራቅ በለሳ በሚል ሳይጠራ በ960ዎቹ አብዩቱ ፍንዳታ ወቅት በዚህ፣አካባቢ ነበርኩ ከመና ወንዝ ዳርቻ በገላ ም/ ወረዳ አባይ ኪዳነምህረት የቆሎ ተማሪ ነበር በልጅነቴ ዞዝ አንባን ቆላ አሙሲትን አስታውሳለሁ አካባቢው ኢህአፓ የሚባል መቀመቅ ድርጅት ከመቆጣጠሩ በፊት በዛ ነበርኩ ኢህአፓ በለሳን አጥፎቶ የጠፋ የነ አዲሱ ለገሠ ታምራት ላይኔ በረከተ መርገም ወዲስምዖን የበለሳ ጥፋት ተዋናይ ነበሩ ያ ለኔ እስከ መጨረሻዋ ህይወቴ አብሮኝ ይኖራል
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
ትውልዱ ለምንድነው በትምህርት ቤት ሰለታሪክ። እንዳይማር የሚደረገው ስለእግዚአብሔር ለትውልዱ እርዱት 😭😭😭😭 በትበምርት ቤት መሰራት አለበት 😭😭😭😭 የምእራበሰዊያን የመረስፍፍበት የኛን እንዳናቅ የሚደረገው እስከመቸ ነው😭😭😭😭
@marumekonnen5605
@marumekonnen5605 4 жыл бұрын
እናተ፡ይህን፡ያስተዋወቃችሁትን፡ላመሰግን፡እወዳለሁ።ታሪክ፡እዉነት፡እና፡ በአንድ ፡የሆነ፡ጊዜ፡የተከሰተ፡የዚን፡ጊዜ፡ብሎም፡ከዚያ፡በፊት፡የነበረዉን፡የወደፊቱንም፡እድገት፡አመላካች፡አሻራ፡ነው።ይህንን፡አሻራ፡ጠባቂ፡ትውልዱ፡ነው። ስለሆነም ፡አሁን፡መደረግ፡ያለበት፡እናተ፡ከዚህ፡ምስላችሁ፡የሚታየው፡እና፡የአካባቢው፡ተወላጆች፣ታዋቂ፡ግለሰቦችን፡ጥሪ፡በማድረግ፡ከከአገር፡ውስጥ፡እስከ፡ውጭ፡አገር፡ያለውን፡አገር፡ወዳድ፡ወገንን፡በማስተባበር፡መሰረት፡ያለው፡ቋሚ፡የሚሆን፡መስራት፡አለብን፡እላለሁ።
@bezuneshasmare4740
@bezuneshasmare4740 2 жыл бұрын
በዓይን መጥቸ ለማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ምኛቴን እንዲያሳካልኝ እለምነዋለሁ ።
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ሆይ ቤትክን ለአለም ታምራትን ግለጥ አለምም ትስገድ እግርህ ስር የውደቁ ቤትክንም ጠብቅ ጥበብክንም አሳይ የሰማይም የምድርም ባለቤት ነህና እውነት እኛ ኢትዮጵያውያኖች ፈጣሪ ይታረቀን የሃገራችን ወግ ባህልና ሃይማኖት ትተን የውጭ ተከታዮች ሆነናልና ፈጣሪ ወደ ልቦናችን ይመልሰን ከዘመናዊ ባርነት ያውጣን ይታደግን
@ETBeMore
@ETBeMore 4 жыл бұрын
Am a big fan of this channel. Learning so much about our amazing Ethiopia 💕
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 жыл бұрын
ለአስጉብኝዎች ክበር ይስጥልን
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 жыл бұрын
ወደገዳም ስትሄዱ ሥርዓቱንጠብቁ ሴቶች ፀጉራችሁን ሸፍኑ ነጠላ ልበሱ
@chinagedi1925
@chinagedi1925 4 жыл бұрын
Ethiopiayea emama 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@samirasss4669
@samirasss4669 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bz3853
@bz3853 4 жыл бұрын
By Ethiopians for Ethiopians and restored and studied by Ethiopians. What can be done to help and restore these priceless artifacts. My view is that primarily the restoration should be to put them back in proper use as churches and monasteries and work with the fathers and mothers to learn. Tourism is the last thing in my opinion. Studying and understanding these places by Ethiopians. Can we form some kind of society or group?
@kalkidanyirga1577
@kalkidanyirga1577 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
@haniasay8908
@haniasay8908 4 жыл бұрын
አይ አገሬ ያንች ድቅ ሚስጥርሽ ተወርቶ አያልቅም
@AbyssiniaMedia1980
@AbyssiniaMedia1980 4 жыл бұрын
ወንድማችን ፀበል ቤቱንና አባ ዉሳዴን ለምን አላሳህነም?
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 ай бұрын
አማራ ክልል እንደመሆኑ መጠን መንግስት ምንም ግድ አይስጠውም! እንዳውም በአንፃሩ ማጥፍት ነው የሚፈልገው! ሆንም ግን ብአካባባው ማህርስብ እውቅና ሳስጠው እና ይህን የመስለ ድንቅ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ሳይታወቅ መቅርቱ እጅግ ያሳዝናል ይቆጫል😢 ግን እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው ይፍ ሆኖ ህዝብ የሚጎርፍበት ቦታ ይሆናል!
@hanannassir2418
@hanannassir2418 4 жыл бұрын
Matadel nawe aewnet
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 4 жыл бұрын
አቀራረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ፤ የዚህን ቅድስ ስፍራ /መካን መሰረታዊ ታሪክ ያልተካተተው ለምንድነው?
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 жыл бұрын
እስከ ጫማችሁ አትግቡ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 жыл бұрын
እናንተ ወጣቶች ከኋላሁናች ቄሱ ጋቢና ቢሆኑ ክርብ ለሚሠጠዉ ክብር ስጡ ማለት በወሬ መሆን የለበትም
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 30 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН