ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍ*ንጅ የተያዙት አለቃና ጸሐፊ፤ያጋለጠው ካህን የደረሰበት በደል፤ ቱንቢ ስለ ባህርዳር ሀ/ስ/ት የደረሳት ጥቆማ፤ የባሌ ዞን ጉዳይ!

  Рет қаралды 11,852

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ Ай бұрын
​​ውድ ቤተሰቦቻችን ለሚዲያችሁ ኢትዮ_ቱንቢ መረጃ ወይም ጥቆማ መስጠት ብትፈልጉ በ WhatsApp በስልክ ቁጥር +44 73 77 88 20 74 ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ! እናመሰግናለን!
@melkamukassie3248
@melkamukassie3248 Ай бұрын
ባህር ዳር ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቦታ ላይ ችግር አለ።
@girmanegash3760
@girmanegash3760 Ай бұрын
በእውነት እኔ በግሌ ክፈጣሪና ከእናቱ ጋር ነበር ጸቤ (ለምን የፈጠረው ክቡር ፍጥረት እንደዚህ ሲገፋና ሲሰቃይ ዝም ብሎ ያያል፤ እንዴትስ እመቤቴ ያስራት አገሯን በደም ስትጨማለቅ፤ እናቶች ሲያዝኑ እንዴት አስቻላት) እያልሁ በጣም አማርር ነበር፡ አሁን ግን ፈጣሪየን ከእናቱ ጋር እንዳሳዘንሁ ገባኝ፡፡ በዚህ ስራችን እሄ ሲያንሰን ነው፡፡ መከራው የበዛው ለካም በደላችን የፈጣሪን ትግስት አልፎ ተርፎ ነው፡፡ የፈጣሪን መሃሪነት፤ ትግስት፤ ቻይነት በጣም ተረዳሁት፤ እሄን ሁላ በደል ይዘን ቤተ መቅደሱ ገብተን ስጋውንና ደሙን ስንፈትት ዝም ብሎ በፍቅር ያየን... በእውነት ፈጣሬየ ይቅር በለኝ ሳይገባኝና ሳላቅ ጣቴን ወዳንተና ወደ ውድ እናትህ ስለቀሰርሁ፡፡ ገ/ማርያም በጸሎታችሁ አስቡኝ፡፡
@محمدعثمان-ت2و
@محمدعثمان-ت2و Ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን ያለው የአስተዳደር የሙስና እና ሌሎች ችግሮች በሁሉም ቦታ ከአልስተካከለ አገር ሰላም አትሆንም።
@getiemucheye791
@getiemucheye791 Ай бұрын
እኔ የባህርዳር ነዋሪ ነኝ፤ የተሰጠው መረጃ ትክክል ነው፤ማሰሪያው ግን አቅራቢውም ከዚህ አሰራር የፀዱ አይደሉም፡፡ ሙስና እና ብልሹ አሰራር እኮ የቤተክርስቲያኗ አገልጋዮች መገለጫ ነው፡፡ ምርመራው መቀጠል አለበት፡፡ ጠቅላይ ቤ/ክህነቱ የተጀመረውን ስራ የሚያጨናግፍ ግን እንዳይሆን፡፡ የካህናትና ሌሎች አገልጋዮች ቅጥር ሲፈፀም እኮ ከ60% በላይ ተቀጣሪዎች የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ የአካባቢ ሰዎች ወይም ዘመዶች ናቸው፡፡ ሌላው ቀርቶ በቤተክርስቲያን ስም የሚከፈቱ የመንግስት ት/ቤቶች ሳይቀር የሚቀጠሩት የካህናቱ ያልተማሩ ቤተሰቦች ናቸው፡፡ ፈተናው ብዙ ነው፡፡
@tewodrosamare4234
@tewodrosamare4234 Ай бұрын
ቱንቢ ሚዲያ የኦርቶዶክሳውያን እውነተኛ ሚዲያ። በእድሜ እና በጤና ያኑርልን።
@mekutube6946
@mekutube6946 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ባህርዳር ላይ ያለው ጉዳይ እንግዲህ እንደቀረበው ነው አባታችን አቡነ አብርሃም አዲስ አበባ ላይ እንደጀመሩት ባህርዳርን ቢያስተካክሉት መልካም ነው።
@AW-go3su
@AW-go3su Ай бұрын
እናመሰግናለን
@YiheyisAyalew
@YiheyisAyalew Ай бұрын
ወንድሞቻችን በርቱ እንዲህ አይነቱን እዉነት አቅርቡልን
@be_hailu5634
@be_hailu5634 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን:: በተጨበጠ ማስረጃ የሚቀርቡትን እንዲህ ዓይነት አቀራረብ እንደግፋለን:: በርቱበት!! ይሄ ታላቅ ስራ ነው
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር የመከራውን ቀን ያሳጥርን ቤተክርስቲያን ካልተስተካከለ ኢትዮጵያ አትስተካከልም
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
እኔ እንደምእመን 😢😢ይሄንን አይነት ድፍረት ብቻም ሳይሆን ጭካኔ መሰማት ያመኛል😢😢😢ፈጣሪሆይ አረ እንዴትነው ቀነምንለው ኦ!!የስራኤል ቅዱስ አቤት ምህረት አቤት ትግስት 🙏
@Gi-fw1ug
@Gi-fw1ug Ай бұрын
በርታልን ዲን ዮሴፍ
@assefamuche5722
@assefamuche5722 Ай бұрын
የተጠረጠረ ሃገረ ስብከት በሙሉ በጥልቅ መመርመር አለበት። እርምጃም መወሰድ አለበት
@NekatbebNekatbeb
@NekatbebNekatbeb Ай бұрын
ከሺህ ያላነሰ የአብነት መምህር ፔስታል ያዞራሉ እኔም አንዱ ነኝ
@RobelHeriko
@RobelHeriko Ай бұрын
አይዞን ወንድማችን ቤተክርስቲያንን ገዝግዞ ለመጣል ዋናው ሊቃውንቱንና መምህራኖቻችንን እየነቀሉ እንዲህ ማንከራተት ነው ስራዬ ብለው የተያያዙት እነዚህ የሰይጣን ስራ አስፈፃሚዎች ቤተክርስቲያንን ባዶ ለማስቀረት መሰረቱን መምታት ነው የተያዘው ምንጩን ማድረቅ ነው ነተፈለገው ስለዚህ እናተ ዛሬ የምትንከራተቱት ለዚህ ነው ።በርቱ ቤተከርስቲያንን አትተዋት እኛም ተራ ምዕመናን በአቅማችን እንታገላለን ።አውሬ ተሰግስጎ አይቀርም በቅርብ ይጠራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ወንድማችን ፣ ልጃችን፣ ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ በእውነት ከልብ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፣ ቀልጣፋ ጋዜጠኛ፣ ሀቀኛ ነኽ። ያዝልቅልኽ። በጸሎት አስብኻለሁ። አቅሜ የሚፈቅደው እሱ ስለሆነ።
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana Ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ። በአጥቢያ ደረጃ ምዕመናን ተሰባስበን መምከር ጀምረናል። አለቱን ከእግዚአብሔር ጋር እናደቀዋለን። ነውረኛ ናቸው።
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Ай бұрын
ትክክል
@icydoeseditz
@icydoeseditz Ай бұрын
ቱንቢ፡ሚዲያ፡ታማኝና፡ትክክለኛ፡ዘገባ፡ነው።መቼም፡ዘንድሮ፡እየተበጠረ፡ያለው፡የሚገርም፡አይነት፡ነው።የእውነት፡አምላክ፡እግዚአብሔር፡ይፍረድ።ኦርቶዶክስና፡ኦርቶዶክሳዊያን፡መከራው፡በዝቶብናል፡ይግባኝ፡ለክርስቶስ።
@mesfinkebede9419
@mesfinkebede9419 Ай бұрын
ምሥራቅ ሸዋ እስከ 400ሺ ይጠየቃ በየደረጃው
@habtamumesele
@habtamumesele Ай бұрын
good program keep it up!
@asmamawbelachew8893
@asmamawbelachew8893 Ай бұрын
ohhhhhh!!!!!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እገረ ስብከት ቅዱስ ሲኖዶስ ውስጥ የተስገስገ ሆዳም ጨካኝ እግዚአብሔር መቅሰፍቱን እያመጣው ነው
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 Ай бұрын
ምን እከሌ እከሌ ይባላል ሻል ወደሚሉ ከተሞች የሚቀጠረዉ በገንዘብ ነዉ ይሄ የታወቀ ነዉ በየትም ቢሄዱ ይሄ አለ ምነዉ የባህር ዳሩን ዛሬ መረጣችሁት?
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g Ай бұрын
በደላችን እና ሃፂያታችን በዝቱዋል ፣ እርኩሰታችንም ከልክ አልፎ በነዉራችን የምንኮራ ሆነናል ፣ ልባችን በትእቢት እና በጥላቻ ዓእምሯችንም በተንኮል ተሞልቶ ህሊናቢስ ሆነናል ፣ የሃፂያት ሁሉ ራስ በሆነዉ አፍቅሮተ ነዋይ ተጠምደን ፈጣሪያችንን አምላካችንን እግዚአብሔርን ረስተናል ። ከበደላችንም ብዛት የተነሳ ራሳችንን አሳልፈን ለክፉዎች ሰጥተናልና የእጃችንን እያገኘን ነው ። እንደ እኛ ስራ ከሆነ ቅጣታችን ገና በቅጡ እንኳ አልጀመረም በዚሁ ከቀጠልን መጪው ጊዜ ያስፈራኛልል ስለዚህ ይቅር ብሎን የመከራዉ ጊዜ ሳይረዝም እንዲያበቃ ሁላችንም አሁኑኑ ንስሐ ገብተን ወደ ፈጣሪያችን ብንመለስ መልካም ነው !!! አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@zeemartulema6458
@zeemartulema6458 Ай бұрын
ግራኝ አእመድ የሚናፍቃቸው ዑስታዞች አዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ጎንደር፣ አዳማ ተቀምጠው ከአልሻባብ ጋር ይሠራሉ
@grobi3825
@grobi3825 Ай бұрын
ወይ ቤተ ክርስቲያናችን የሌባ ዋሻ መሆን !! መች በጤናቸው በአቡነ አብርሀም ላይ ተረባረቡ ? ይህ ለምዕመናን ሁሉ አዲስ አይደለም።
@DawitGrmay-o1c
@DawitGrmay-o1c Ай бұрын
Selam
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d Ай бұрын
ዲቁና እና ቅስና እንዲሁም ቁምስና ሲሰጥ ምዕራብ ጎጃም ያለደረሰኝ ነው ክብር የሚሰበሰበው።ለ 3 ተከታታይ አመት
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 Ай бұрын
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል የሚያሳዝነው ግን በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ እንዲህ አይነት ድርጊት እጅግ አሳፋሪ ነው ።
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 Ай бұрын
የተጀመረው የሌብነት ሥራ ሁሉም በተክርሰቲያን ይጀመር ,በደሙ የመሠረታትን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጉት የፈለገው ይምጣ እሰከ መቼ ይህ ጉዳይ ዝም ይባላል አቡነ አብርአም አምላክ ይረዳዎታል የጀመሩትን ፍፃሜውን ,አሳምሩት በፈጣሪዎ ዘንድ ሞገሰ ያገኙበታል ምህመናኑም ይረዳዎታል ሌቦቹ አሰቀድመው መለፍለፍ ጀመረዋል ሰለዚህ ምንም የሚመጣ ነገር ሰሌለለ አባቴ በርቱ የነሱን መሰቀልሰ ማን ይሳለማል መከራ የተቀበለበትን መከራ ክርሰቶሰን ነው የካዱት ይፍረድባቸው ህንባ ክፉ ነው ምድራዊውን አለም የወደዱ ናቸው ።
@online2420
@online2420 Ай бұрын
ቱንቢ ሚድያ መልካም ሥራ እየሠራችሁ ነው ለቤተ ክርስቲያን ማስረጃና መረጃ ለመስጠት የ Telegram ቴሌፎን ቍጥር ካላችሁ ላኩልን እናመሰግናለን
@abugida794
@abugida794 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ😢😢😢😢
@AbayneshMihret
@AbayneshMihret Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቤትክን አጽዳ ሌላ ምን እንላለን እኔ ያለሁ ክፍለ ሃገር ነው ግን A.A ሃገረ - ስብከት በሙስና የተጨማለቀ ነው ይህን በደንብ አቃለሁ ጓደኞቸ ንስሃ አባት A.A አንይዝም ብለው እኛ ጋ በዓመት እየመቱ ንስሃ ይገባሉ እንዲሁም ወንድሜ ዲያቆን ነው ዲግሪም አለው ቤተ ክህነት ላገልግል ብሎ ሲጠይቅ 80,000 ተጠየቀ በ2012 ዓ.ም። ብዙ የማቀው ጉድ አለ ግን መናገር አልችልም።
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Ай бұрын
ኧረ ምን ይሻለናል? መቼ ነው ጌታ እነዚህን ሸቃጮች እየገረፈ ቤቱን የሚያፀዳው። እባክህ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Ай бұрын
ማንም ይኹን ምን ኹሉም ሥራው መጋለጥ አለበት ፣ በመዠመሪያ ፡ ደቀ መዛሙርቱ ከተማን አብዝቶ መመኘትና ወደ ከተማ ፍልሰት ለዚህ ድርጊት ዋናው መንስኤ ነው፡ ለእኔ ሰጭም ተቀባይ አንድ ናቸው
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s Ай бұрын
It is really hurt to listen this kind of thing in Ethiopia. I hope that time will tell sooner
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DingleMaryam
@DingleMaryam Ай бұрын
የመካኒሳ፡አቦ፡ቤተ፡ክርስቲያንም፡ችግር፡አለ፡አገልጋዮችች፡ችግር፡ላይናቸው፡አለቃው፡ሰላም፡እየነሳ፡ነው
@HappyBirdBath-vj6qo
@HappyBirdBath-vj6qo Ай бұрын
ስልካችሁን በኮሜንታችሁ ፃፋልን።
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ Ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ለሚዲያችሁ ኢትዮ_ቱንቢ መረጃ ወይም ጥቆማ መስጠት ብትፈልጉ በ WhatsApp በስልክ ቁጥር +44 73 77 88 20 74 ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ! እናመሰግናለን!
@nocnocapp
@nocnocapp Ай бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 Ай бұрын
እውት ነው እኔንም ጠይቀኝ እባክ ወንድም ዮሴፍ እባክህ ወንድም እኔን ጠይቀኝ
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ Ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ለሚዲያችሁ ኢትዮ_ቱንቢ መረጃ ወይም ጥቆማ መስጠት ብትፈልጉ በ WhatsApp በስልክ ቁጥር +44 73 77 88 20 74 ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ! እናመሰግናለን!
@globalsciencesquad
@globalsciencesquad Ай бұрын
Lik new....Bahirdar Yalu yebetekiristain "Meri abatoch" menifesawinetachewn bemisir wot shetewal. Menfesawinetachewun besigawinetachewun Keyirewal..... Enem endezih Mesel merejawochin Mesimat Selichitognal. Ebakachihu Min binaderg new mishalen???????? Tumbi midiawoch menifesawi tigatachihun Adenkalehu........Bertu. Egziabher Kenantegar Yihun Wondimoch !
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 Ай бұрын
አዲስ አበባስ ?😂😂😂
@cricket3806
@cricket3806 Ай бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 Ай бұрын
ሰልክህን ላክልኝ እኔ እደውላለው ቁጥርህ ማለቴ ነው
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ Ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ለሚዲያችሁ ኢትዮ_ቱንቢ መረጃ ወይም ጥቆማ መስጠት ብትፈልጉ በ WhatsApp በስልክ ቁጥር +44 73 77 88 20 74 ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ! እናመሰግናለን!
@tamirat04
@tamirat04 Ай бұрын
there is a book called "an autopsy of a deceased church". Those who are separated from Christ are dying and killing others. Let alone heavenly institution the so called church servants are below ordinary members who have the greatest wisdom, Fear of GOD. May God remove those dead branches from the vine!!
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Lemeketer Gubo Le Papas Mircha Gubo Le shumet Gubo⁉️🫢🫢🫢
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Ай бұрын
የኑሮ ውድነተን መመሰቃቀሉን በድሮን ማለቁን ማስረሻ ይሆን የዚህ ቤተክህነት ግርግር?😎
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 119 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 22 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 119 МЛН