Guzo Ethiopia |በሰው ልብ ነግሣ የምትኖር ከተማ ድሬNBC Ethiopia

  Рет қаралды 4,978

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

11 ай бұрын

ከሰው ልብ ፍቅር፣ ከጎዳና ደስታ፣ ከዋሻዋ ሥዕል፣ ከመንደሯ ታሪክ፣ ከሃዲዷ ዘመን ወደሚነበብባት ከተማ ገባሁ። ድሬ ስልጡን ጎዳናዎች አሏት፤ ትናንትን የምትዘክርበት። ለጋሪ ሐውልት ያቆመች መዲና ናት። ወደ ለጋ ኦዳ ሄድኩ። 7000 ሺህ ዓመት ኖረ ከተባለ ዋሻ ግድግዳ ላይ ጥበብ አነበብኩ። ያቺ የጥንቷ የስልጣኔ መዲና ከነአሻራዋ ታስናግዳለች። ድሬ የፀሐይ ብቻ ሳይኾን የስልጣኔም መውጫ
ናት።
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 3
@martharufael8673
@martharufael8673 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤ በመጀመሪያ የድሬን ውበት ስለወደዳችሁል አመሰግናለሁ በድሬ ተወልጄ በፍቅው ሰር አድጌለሁ ዛሬ በእሩቅ አለም ሆኜ የእናንተ video የምወዳት ድሬ ፍቅርዋ ትዝ አለኝ ድሬ የፍቅር እናት ናት ❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 6 ай бұрын
ድሬ ፍቅር👌👌👌💐💐💐💐
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Yhenene ymesl wub endeh akerbehelen bezu sew almaytu aznalhu.Ant bereta Tbatek
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
ጉዞ ወደ ሚስጥራዊው ገዳም ክፍል አራት
40:17
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 42 М.
Громов помог бедному зеку #лучшеекино #лучшиесериалы
1:00
Узнали своего хозяина
0:22
Up Your Brains
Рет қаралды 3,9 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ ПОШЕЛ В ПОХОД😂#shorts
0:59
Он просто выполняет свою работу...
0:21
MovieLuvsky
Рет қаралды 4,9 МЛН
Sierra saved her sister from danger-always protect your siblings ❤️#shorts
0:21