ጓደኞቼ ጠሉኝ!

  Рет қаралды 562,182

nebilnur

nebilnur

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
ሰው ሲያምርበት ቀንተው እኮ ነው 😅 ►Instagram: instagram.com/nebilnur/
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
እኮ😂😂
@zedeendal7846
@zedeendal7846 3 жыл бұрын
የሰው የፈገግታ ምንጭ መሆን እንዴት ደስ ይላል ነቢሎ ሁሉንም በፈገግታ በከልካቸው እኮ
@carmelinajackson4510
@carmelinajackson4510 3 жыл бұрын
Betam kelal amrobehal ende🤣🤣😂🤣😂🤣
@ehvlogs2874
@ehvlogs2874 3 жыл бұрын
Le wend lij tsemu makeupu. 😂😂😂😂
@saifulrana548
@saifulrana548 3 жыл бұрын
ወይኔ ምነው በሰላም
@እማየናፍቅሽኝ
@እማየናፍቅሽኝ 3 жыл бұрын
ማርያምን መቅድ የልብ ጎደኛህ ናት
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 3 жыл бұрын
መቅዲ ባለቀሰች ቁጥር እኔ ከሷ ጋር የማለቅሰዉ ነገር ነዉ ግራ የገባኝ ስታሳዝን 🥺 ነቢሎ ወላሂ የኛ ቤት ህፃናቶች መሳቂያ ነዉ የሆከዉ 🤣🤣🤣
@jerryarsenal9248
@jerryarsenal9248 3 жыл бұрын
የምር እኔም
@yenitube7020
@yenitube7020 3 жыл бұрын
mekidi yemtasazen aynet lij nech swedat
@sibhattilahun4389
@sibhattilahun4389 3 жыл бұрын
Yedro m.salah new mtmeslew ewnet
@abbainash5203
@abbainash5203 3 жыл бұрын
ማርያምን ፍቅራቹ ሲምር በስማም. የጎደኝነት ጥግ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በዘር ባሀይማኖት የሚከፋፍለንን ሰይጣን ካገራችን ምድርላይ ነቅሎይጣልልን ሰላም ላሀገራችን
@ፈሪሀሙህዬ
@ፈሪሀሙህዬ 3 жыл бұрын
እሱ ግን ሙስሊም ነው አልገባኝም?
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
@@ፈሪሀሙህዬ ምነው???
@usan6927
@usan6927 3 жыл бұрын
@@ፈሪሀሙህዬ denez muslim or Christina are the same here
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😀😗😘
@admasabera3691
@admasabera3691 3 жыл бұрын
ጥቁር ጃኬት የለበሰው የአጭሩ ልጅ Reaction is priceless…. በሳቅ ነው የገደለኝ 😅😅😅 One of the best videos I've seen so far
@tofikaabrar3042
@tofikaabrar3042 3 жыл бұрын
የምታስተላልፉት መልክት ደስ ይላል ግን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለነቢል አንተ ሙስሊም ነኝ ትልለህ ግን እኮ ሁሉ ነገርህ እንደሙስሊም ወንድ አይደለም ከሴቶች ጋር ሰላም ስትባባል ማቀፍ በቃ እሱ እሱ ነገር ደስ አይልም
@merimayasin2154
@merimayasin2154 3 жыл бұрын
መላጣበይደስይለኃል
@gelilakibebe2244
@gelilakibebe2244 3 жыл бұрын
Betam 🤣🤣🤣🤣
@pheno_venom477
@pheno_venom477 3 жыл бұрын
@@tofikaabrar3042 jil
@tube7921
@tube7921 3 жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ብቻየን የምሰቀው ነገር ነው ነባየ ይመችህ ፈገግ ስላደረከኝ!
@ቤቲየድንግልማርያምያደራል
@ቤቲየድንግልማርያምያደራል 3 жыл бұрын
ምን አንች ብቻ እኔም
@tube7921
@tube7921 3 жыл бұрын
@@ቤቲየድንግልማርያምያደራል ሳቂልኝ የኔ ውድ
@sarimaeregu5858
@sarimaeregu5858 3 жыл бұрын
Me too
@nanousfeir3718
@nanousfeir3718 3 жыл бұрын
መክሊት በናትሽ በናትሽ እብሪትሽን ሸፍኝ
@eshetudemebo
@eshetudemebo 3 жыл бұрын
Me too
@kalkidankasshaun6656
@kalkidankasshaun6656 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰጠን ነገር እናመስግን (መክሊት )❤
@rahelamanuel5505
@rahelamanuel5505 3 жыл бұрын
Wey meklitye mwedsh be mknyat eko new
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@tinasaron5836
@tinasaron5836 3 жыл бұрын
መቅዲ አልቅሳ አስለቀሰችኝ ከምር ለነቢል ያላት ፍቅር ልዩ ነው የኔ ቆጆ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi Tina endte nes
@elroidemmisie1410
@elroidemmisie1410 3 жыл бұрын
ለጥቅሟ ብላኮ ነው እንጂ የምር አሳዝኗት አይደለም
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Tina ene gen endza aymslugem
@sirmolabargicho3521
@sirmolabargicho3521 3 жыл бұрын
makdi tewabhakath gene taselaksatalhe
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ እረመዳን መጣ ትልቁ ወራችን የወንጀል የሀጢያት መማሪያችን እረመዳን ስለመጣ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ብቻ ነኝ ግን የእዉተት አብሮነታቸዉ ፍቅራቸዉ ሳቃቸዉ መከባበራቸዉ በቃ ለኔ እነኝህናቸዉ ኢትዩጵያዉይ ለናንተስ
@እሌኒምስጋናው
@እሌኒምስጋናው 3 жыл бұрын
የወንድ ልጅ ውበቱ ፂሙ ነው የምንለው በምክንያት ኖ 😂😂
@zahraz9080
@zahraz9080 3 жыл бұрын
በትክክል
@mikiberhane8977
@mikiberhane8977 3 жыл бұрын
እኔስ ማየት ከመፈለጌ የተነሳ በአቤል መነጽር ለማየት ሰላልተሳካልኝ በጥላም ከልሜሀለው ዉብ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
ትክክል 100%
@redwanhyredin1910
@redwanhyredin1910 3 жыл бұрын
Am proud to be wiz no beard
@sadasada7466
@sadasada7466 3 жыл бұрын
1000000000
@dandi704
@dandi704 3 жыл бұрын
እንዴ ልጁን የሞተ አስመሰላቹት እስካየው ችኮልኩ እስቲ እንደኔ ልቡ የተንጠለጠለ?
@aykelyoutubeaykelyoutube5943
@aykelyoutubeaykelyoutube5943 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ላሳልፈው ፈልጌ ወሬ ያመልጠኛል ብየ ፈራሁ ክክክክክ
@dajukiyaye7012
@dajukiyaye7012 3 жыл бұрын
Alayeshiwum ende
@zikratube3905
@zikratube3905 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ሁሴንቲዩብ-ቨ9ዐ
@ሁሴንቲዩብ-ቨ9ዐ 3 жыл бұрын
እኔ ወዴት ልየዉ
@khelilahmed3976
@khelilahmed3976 3 жыл бұрын
ማነዉ እንደ እኔ ነቢል ኑር video እስከሚለቅ በ ጉጉት የሚጠብቅ?
@umuhayat796
@umuhayat796 3 жыл бұрын
Me
@tsionmoya4423
@tsionmoya4423 3 жыл бұрын
ውይይይ መቅዲ ብቻ 😔 አሳዘነቺኝ ጭራሽ እኮ ነው ያልሳቀችው 😘😘M Nebil በደንብ ተንከባከባት
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi tsion endte nes
@Sara2127
@Sara2127 3 жыл бұрын
ውይ መቅድዬ የኔ የዋህ 😭😭 የሚገርም ነው መንፉስ ሆንክባቸው ይገርማል ውበታችሁ ኢትዮጵያዊነታችሁ የሚያሳዝንም የሚያስቅም ግዜ ነበር በርቱ ታምራላችሁ 💚💛❤️🙏
@ፍቅርእውነትነው
@ፍቅርእውነትነው 3 жыл бұрын
መቅዲ😔😔😔የጓደኛ ጥግ ናት❤❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi fkerr endte nes
@allhisone3171
@allhisone3171 3 жыл бұрын
አላህዬ ሀገረችንን ሰለም አርግልን
@aymimame4923
@aymimame4923 3 жыл бұрын
Amin amin
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@its.galaxy
@its.galaxy 3 жыл бұрын
ነቢሎ በእውነት እንደ መቅዲ አይነት ጓደኛ አታገኘም
@gr3phonehuaweiphone816
@gr3phonehuaweiphone816 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ሀሲናወሎየዋ
@ሀሲናወሎየዋ 3 жыл бұрын
ለምን
@zahramohemmd1510
@zahramohemmd1510 3 жыл бұрын
በጣም
@fetib5377
@fetib5377 3 жыл бұрын
ማነው እንደእኔ የቁራሌ ድምጽ የሰማ😃 ነቢሎ😄😄😄😄😄
@dawitteshome2676
@dawitteshome2676 3 жыл бұрын
የቁሪያለው ደበኛ ሰው ኮመንት😛😛
@tube-kj7fh
@tube-kj7fh 3 жыл бұрын
ME
@mulutsegategsetu1755
@mulutsegategsetu1755 3 жыл бұрын
ፍቅራቹ ደስ ሲል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እወዳችኋለሁ 💜💜💜
@YabsiraYdnekachew
@YabsiraYdnekachew Жыл бұрын
አሜን
@henrics123
@henrics123 3 жыл бұрын
Nebilo you r so lucky to have a best friend like mekdi. She really cares for. Mekdi u r always good for nebil , keep it up!!!!
@eyujokera808
@eyujokera808 3 жыл бұрын
መክሊትን እብደቶን ነጳነቶን ስወድላት😘
@rahelamanuel5505
@rahelamanuel5505 3 жыл бұрын
Betam betam
@em-cn9tt
@em-cn9tt 3 жыл бұрын
@@rahelamanuel5505 .
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን 🙏
@blackmen7756
@blackmen7756 3 жыл бұрын
ለምድነው የኔ ኮሜት ብቻ ላይክ የለለው😭🤔
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 жыл бұрын
ለይኬሻለሁ 🤣🤣🤣
@blackmen7756
@blackmen7756 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@lukej2891
@lukej2891 3 жыл бұрын
የlike የኔቢጤ
@blackmen7756
@blackmen7756 3 жыл бұрын
@@lukej2891 😀😀😀😀
@salimalali3910
@salimalali3910 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💘💘💘
@beste7017
@beste7017 3 жыл бұрын
አኢሻ ራዲኣለሁ አናሃ ወንዶች በፅም የስወባ ጌታ የተመሳገና ይሁን ብላላች እኔም እንደዘዉ ነዉ የልኩት።
@zuzugultegray2712
@zuzugultegray2712 3 жыл бұрын
Welahi eniam yane hadis new tez yaleg
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 3 жыл бұрын
ውይ መቅዲዬ ሁሌ እንዳለቀሰች ... ነቢል ግን የእውነት እኔ ራሱ እንባዬ መጣ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን መቅዲ አሰለቀሰችኝ የኔ እናት
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 3 жыл бұрын
@@weyni7527 እሺ
@edueden6155
@edueden6155 3 жыл бұрын
እኔ ለማየት ከመቸኮሌ የተነሳ የአቤል መነፅር ውስጥ ልገባ ነበር 😂😂😂🤣🤣
@rahelamanuel5505
@rahelamanuel5505 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣enes bty
@ለምለምየአልማዝልጅ
@ለምለምየአልማዝልጅ 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀ከነሱ ያንቺ ባሰ
@miami8347
@miami8347 3 жыл бұрын
Me to
@lifeofabell
@lifeofabell 3 жыл бұрын
🤣🤣እረ ችኮላ🙆🏽‍♂️
@rahelamanuel5505
@rahelamanuel5505 3 жыл бұрын
@@lifeofabell 😁🤣🤣
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 жыл бұрын
ይሄ የጓደኝነት ግሩፕ በጣም ነው ደስ የምትሉት አይለያቹ
@maruboss493
@maruboss493 3 жыл бұрын
መቅዲን ተንከባከባት 😍😍😍
@samuellove9096
@samuellove9096 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ስለሚያስጠላበት ሳይሆን ብዙ ጊዜ በጸጉርክ ስለለመዱክ ነው ግን ከጊዜ ብዛት ብታስለምዳቸው እንደሚያምርብህ ይነግሩሃል በእውነት እንዳስለመድከው ነው የሰው ልጅ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
እነሱስ እያዩህ ነዉ የሚስቁ😍😂 የኔ ማሽቃበጥ በነሱ ሳቅ #መሳቄ😂😂😁😜
@ሶልያና-ወ6ኘ
@ሶልያና-ወ6ኘ 3 жыл бұрын
እዚህ ቤት ከዘር ከሀይማኖት የጸዳችሁ 💖ምናለ ሁሉም ከናንተ ቢማር የንፁሀን ደም ባልፈሰሰ ነበር ፡ነቢል ግን ሌላሰው ነው የመሰልከው😂በሳቅ ነው የገደላችሁኝ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 3 жыл бұрын
ትክክለኛ የወንድ መልክ ነው ያለው ፂሙን ከመላጨቱ በፊት እና ፀጉሩን ከማሳጠሩ በፊት ምን አረንደሚመስል ባላውቀውም የአሁኑ ገፅታው ምንም አይወጣለትም። ችግሩ ሰው ለማዳ ፍጡር ሰለ ሆነ ጓደኞቹ ለምደውት ሰለነበር እንጂ ይኼም ቢሆን ያድጋል ።
@ጓልፀሌ
@ጓልፀሌ 3 жыл бұрын
ማነው ግን ብሳቅ ፍርስ ያለው አብሮ ሆ እኔ አብሬ ሆዴ ቆሰለ
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ነብሊ መቅዴ በጣም ትወድሀለች
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 3 жыл бұрын
ማርያምን እንደዛሬው ስዌቶ አላውቅም እፉ ፈጣሪ አይለያችሁ ድምቀቶች መቅዲዬ እውነተኛ እህት ጓደኛ ናት የዋህ
@kalkidankasshaun6656
@kalkidankasshaun6656 3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ እናት ስታሳዝን💗💗💗💗
@GhGh-tt9hs
@GhGh-tt9hs 3 жыл бұрын
አረወላሂበመሳቅሆደንአመመኝይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube-oc7cr
@tube-oc7cr 3 жыл бұрын
ውይ መቅዲዬ የኔ የዋህ😟
@helenmelaku4596
@helenmelaku4596 3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ እናት የኔ ቆንጆ
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 3 жыл бұрын
መቅድየ ሰታለቅስ እንደኔ ያለቀስ የኔ ቆንጁ የጉደኝነት ጥግ ወላሂ ወይኔ ከልቡ ነዉ የምትወድህ ነቢሎ እብዱ እሰከማይህ ቸኩየ የኛ ቤት የመዳም ሹፌር ህዳዊ ቁርጥ እሱን መረለከኝ 😂😂🤭
@fafitube2210
@fafitube2210 3 жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ በሂወቴ እንዳ ዘሬ በቪድዮ ስቄም ሰው እንደዚ ተቀይሮ አይቼ አለውቅም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ግን በሉካዬም ፀጉሩን ሁሌ ስለሚየሰድግ አንድ ቀን ሲለጭ በጠም ደንግጨለው መወቅ አቅቶኝ ነበር በጠም ተቀይሮብኝ ደግናቱ ተራርቀን ስለላን ብዙም አልተሰማኝም አብራን ብንሆን እፈራው ነበር 😂😂ወይኔ ነቢሎዬዬዬዬዬ ቁጭ የተለጠ ሙዝ ነው ምትመስለው ሰቄን ሰልጨርስ መቅዲ ስተለቅ አስለቀሰችኝ ኡፍ መቅዲዬ እውነት ዬወ ሰው ነት😓
@anisaanu2495
@anisaanu2495 3 жыл бұрын
ነቢል ወላሂ በነሱ reaction እኔ ደከምኩ እስካየዉ እየጓጓሁ ነዉ ያየሁት አልቻልኩም የ ሁሉም ሁኔታ ያስቅ ነበር የ መክሊት💓 ደሞ በጣም😂 ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦችዬ ፈታ አድርጋችሁኛል አመሰግናለዉ💓💓
@yenesayat5708
@yenesayat5708 3 жыл бұрын
ወይኔ ነቢሎ 😱😱😱 ክው ነው ያረከኝ ምነው ወንድሜን ምነካብኝ 😁😁😁 መቅዲዬ የኔ እናት 😘😘😘 አለቀሰች እኮ የኔ የዋህ
@ابراهيم-ه5و9و
@ابراهيم-ه5و9و 3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቅመም አለቀስች እኮ ወይኔ ነቢሎ ክው ነው ያረከኝ
@marrsilass7692
@marrsilass7692 3 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላቹ; መቅዲዬ ግን ቶሎ ትባቢያለሽ (ቡቡሻ😙)
@paradise7172
@paradise7172 3 жыл бұрын
መሳቅ ማቆም አልቻልኩም የመክሊት reaction ከሁሉም የተለየ ነበር 😂😂😂
@መኃሉአይነገርም
@መኃሉአይነገርም 3 жыл бұрын
መክሊት ፣ ኮኪና መቅዲ ትክክለኛ የጓደኝነት ስሜት በጣም አዝነዋል !!!!!!!!!!!
@romanarega9944
@romanarega9944 2 жыл бұрын
ede nati ena hanis
@hayathabashatube4094
@hayathabashatube4094 3 жыл бұрын
ወላሂ ነቢሎ ከመክሊት አጠገብ ሳይክ ምን የሚመስል ልጅ አመጡ ደሞ ብየ ነበር ያወኩክ በድምፅክ ነዉ እኔም ጠላወክ አትፍረድማቸዉ ለትንሽ ጊዜ ቢጠሩክ አሳዘንከኝ እንደዛሬ ስቄ አላቅም
@hawisweet4407
@hawisweet4407 3 жыл бұрын
Comentshn ayechw esu part laye sedaresm degame nw yadengatekut ymr😀
@Enkutatash77
@Enkutatash77 3 жыл бұрын
መክሊት እና እማማ ዝናሽ ግልፅ ግልፁን ነው የሚናገሩ በሽተኛ መሰልከኝ እለች😂😂😂
@semubutajira8648
@semubutajira8648 3 жыл бұрын
አላህዬ ሆይ እደዚህ ቤተሰብ የይትዮጵያ ህዝብ ፍልቅልቅ አርግልን ኢትዮጵያ ሁሌም ሳቂ በጣም አድናቂያቹ ነኝ መዳም ስጠራኝ ባልሰማ ሆኜ ሽትቤት ቁጭ ብዬ ነዉ ያየሁት ከነሱጋ ፍጥጥ ብዬ መመሰጤ ቆይ ለኛ ለምን አላሳየኸን ፊትክ
@elbu354
@elbu354 3 жыл бұрын
Seriously, you guys should start a sitcom and name it friends.
@Melosdesign16
@Melosdesign16 3 жыл бұрын
😂😂😂😂አረ ፊት መቅዲ ምርጥ ጓደኛህ እንደሆነች አይቻለሁ 😭😭
@user-gr3br6gq1t
@user-gr3br6gq1t 3 жыл бұрын
Ye meklit reaction 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688 3 жыл бұрын
መቅዲ የዋህ ነች😥😘😂
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 3 жыл бұрын
ነባ ለምን ቶሎ ቶሎ አለቁልንም እውነት ሁላችሁም ትናፍቁኛላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ካላመናችሁ ማርያምን ስልህ
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ትላላቹ♥️♥️♥️🇪🇷
@kalyohannes1771
@kalyohannes1771 3 жыл бұрын
What I understand from this video is that all of them are your true friends... they didn’t even pretend.
@biruktawiteya2181
@biruktawiteya2181 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠንን ነገር እናመስግን ስትል በጣም ነው የሳኩት
@crseticrseti2992
@crseticrseti2992 3 жыл бұрын
ብቻዬን እንደ እብድ በሣቅ😂😂😂 መቅዲዬ የኔ ሆደ ባሻ ነቢል በፈጠረህ ልጅ ስትወልድ የልጅህን ስም መቅደስ ነቢል ብለህ አዉጣላት ዉይይይ መቅዲዬ😥😥😥
@ethiopicart
@ethiopicart 3 жыл бұрын
እንዴ....… ለልጁ የሚስቱን ስም መስጠትኮ አይቻልም። ያው.…
@Happy-780-
@Happy-780- 3 жыл бұрын
ወይኔ ነቢሎ እብድ ዬሆንክ ልጅ ❤️ መቅዲዬ እውነት አሳዘንሽኝ !!
@ytytytyt2972
@ytytytyt2972 3 жыл бұрын
ሀሀሀ በሳቅ የ10 አመት ልጅ መስለህ እኮነውም ቁጭ ያልሀው ግን በጣም ጎበዝ ነህ ሁሉም ሲደነግጡብህ መልሰህ ቤትህ አለመግባትህ😂
@adonilela8137
@adonilela8137 3 жыл бұрын
Yemr nebilo ewnet mekdi Ena abela real friends ♥️ .... .... .... Natty and the thin guy are so fun 🤣🤣🤣🤣
@cashbear5694
@cashbear5694 3 жыл бұрын
Natis reaction is different🙆🏻‍♀️
@Gigi10001
@Gigi10001 3 жыл бұрын
"እረ በስመኣብ እንዴት ነው የሚያስጠላው " ያለው ልጅ ሪኣክሽን ግን 👌🏾 EPIC!😩😩😭
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
ውደ እንደማሜሪ
@sstube9143
@sstube9143 3 жыл бұрын
የጓደኛነት ጥግ ናችሁ መቅዲ ግን ትለያለች 😍አይለያችሁ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi s&s endte nes
@tgigalhageretigray448
@tgigalhageretigray448 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራቹ ብዝት ይበላላቹ ሁላቹም ውድድድድድ በቃ 😘😘😘😘😘😘😘
@yusritube2514
@yusritube2514 3 жыл бұрын
ሆዴን አሞኛል በሳቅ 🤣 ነባ የምር ህፃን ልጅ መስለሀል፣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kidisthailu632
@kidisthailu632 3 жыл бұрын
you guys are example of true friendship
@kirubelgebrehiwot8300
@kirubelgebrehiwot8300 3 жыл бұрын
the funniest person that i know is mekelit she's different men 😂😂
@col6227
@col6227 3 жыл бұрын
Men?
@andromedia9649
@andromedia9649 3 жыл бұрын
@@col6227 no it's a type of way to end a sentence. Like " i like her very much man". You use "man" when you are talking to your near friend who is mostly a guy. It's even common that you use "bro" after you said something.
@Infinite_accesss
@Infinite_accesss 3 жыл бұрын
@@andromedia9649 tell us ur English teacher without telling us ur english teacher🤞
@tinbitaregawi3758
@tinbitaregawi3758 3 жыл бұрын
መቅዲ የምርም ምርጥ ጓደኛ ነች
@fentayeaderjew9830
@fentayeaderjew9830 3 жыл бұрын
ይሄን ስሜት አቀዋለሁ ፍቅረኛዬን የሆነ የሚያምር ስታይል አይቸ በቃ እንደዛ ተስተካከልልኝ እማረኝ ብዬ ሲያቀብጠኝ ሲሙጣ ጠላሁት ጠላሁት ተስተካከላት ከእንደገና አስተካከለው እና ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ይመቻችሁ
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz 3 жыл бұрын
የጎደኞችህ ሳቅ ና ሀረካት በሳቅ ሆደን አነፈሩት😂😂😂😂 ይመቻቹ🥰🥰🥰
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
የእውነት ፀጉርህ ነው ወበት የሚደፍብህ ነበር የአእምሮ ህመምተኛ ነው የምመሥለው 😂😂ወይይይይይ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@liyatube754
@liyatube754 3 жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ልጅ አሳዘነችኝ ወላሂ
@Motmuatawa
@Motmuatawa 3 жыл бұрын
I watched this video many times! Nathys reaction is my fav. Yimechachuuu Love you all!
@mzb6106
@mzb6106 3 жыл бұрын
Wow Nebil you made my day, I was dying laughing lol, you have to be grateful for your friends, they are real friends! Don't worry your hair will grow back soon
@_haimblue9468
@_haimblue9468 3 жыл бұрын
Nati's reaction was the best💀😂
@yimamjuhar1288
@yimamjuhar1288 3 жыл бұрын
ነቢሎ አሎሎ ነው የመሰልከው?😂 መቅድዬ የምር አሳዘነችኝ ሁላችሁም አንዳችሁ ለአንዳችሁ ያላችሁ ፍቅር መከባበር ያስቀናል የምር😍
@ሶሲነኝየሸዋዋ
@ሶሲነኝየሸዋዋ 3 жыл бұрын
ይሄንን ቪደዎ ጀምሬ እስክጨርሰው በሳቅ ንፍር አልኩ 😂😂😂😂😂😂😂
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@ሶሲነኝየሸዋዋ
@ሶሲነኝየሸዋዋ 3 жыл бұрын
@@weyni7527 ምን ጣጣ አለው ታዳ እድሜ ለመዳሞች ዋይፋ
@davefana8587
@davefana8587 3 жыл бұрын
ስለእውነት ጓደኝነታቹ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃቹ አልቃሻዋን አባብሏት
@asdaad9010
@asdaad9010 3 жыл бұрын
መላጫትህን እልደግፈውም በኛ በሙስሊም አይፈቀድም ጥም መላጨት ግን መቅዲ ስታለቅስ አብራያት አለቀስሁ አች ምርጥጎደኛነሽ የኔ ማር
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ 3 жыл бұрын
አለህ ሂዳያ ይስጥ ነቢል ወለሂ ፂም እኮ የነበያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ሱና ነው ግን ለምን
@munirakamilbrue8528
@munirakamilbrue8528 3 жыл бұрын
ትክክል ወለየሂ
@halima1020
@halima1020 3 жыл бұрын
ትክክል
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 3 жыл бұрын
ነቢል ይሄን ቪዲዬ እንኳን ልስቅ እኔ እራሱ እየተናደድኩ ነው የጨረስኩት !! ገራሚ ሰው ነህ...
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂. የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነው የመሰልከኝ😂😂😂
@samritame
@samritame 3 жыл бұрын
Meklit is my favorite she is so funny.😂😂😂 nebil you look cute actually good change.
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ። ነቢል ህፃን ልጅ ሆንክ ። መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ከልብሽ ጓደኛ ነሽ።
@اللهيخليلي
@اللهيخليلي 3 жыл бұрын
ነቢል ግን ሀብሀብ ከቤት አይጠፋም ሚስጥሩ ምድነው😃😃😃
@ጥሩዬጎጃሜዋ
@ጥሩዬጎጃሜዋ 3 жыл бұрын
እንኳን ለጓደኞችህ እኛ ለምናይህም ከባድ ነው በውነት
@heli8863
@heli8863 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠንን እናመስግን አረ መክሊትዬ ስወድሽ እኮ
@newpage2840
@newpage2840 3 жыл бұрын
Nebil mehonun yawekut kesecondoch behuala new
@sosinatadesse9969
@sosinatadesse9969 3 жыл бұрын
Ke amanuel leka zebegnochum ibd nachew malet new🤣🤣
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@hiethosp6531
@hiethosp6531 3 жыл бұрын
የኔ እናት መቅዲየ ወይ ደሰ ሰትሉ የጎደኝነትን ጥግ ናችሁ ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት
@Leli21tube
@Leli21tube 3 жыл бұрын
በፋጣሪ በሳቅ ሞትኩኝ ወይኔ ነቢል ድምፅክ ብቻ እኮ ነው ያልተላጨው
@hayouyeshgeruwa2616
@hayouyeshgeruwa2616 3 жыл бұрын
የ አቤላ እና መክልት ሳቅ 😂😂😂 ስወዳቹ ነብሎ አጣብሣቸው 😋😋😋😋
@Personxd_7271
@Personxd_7271 3 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቀጭኖቹ ማህበር በሰላም መጣህ
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 3 жыл бұрын
በሳቅ ገደላቹህን ምርጦች 😂😂ሰላምለ ኢትዮጲያየ ሀገራችን🙏
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@Hellohello-lt5gc
@Hellohello-lt5gc 3 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ ሲቀጥል መቅዲን አታስለቅሳት
@kalkidantessema7417
@kalkidantessema7417 3 жыл бұрын
i like the way ur friends are true with u
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 3 жыл бұрын
በፂም ያሳመራቹ ጌታ ይባረክ 😍
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hanabehani8082
@hanabehani8082 3 жыл бұрын
መክሊት በጣም ነው ምወድሽ
@lili20009
@lili20009 3 жыл бұрын
Omg I love how everyone reacted but from all complement, "you look like Borat" was priceless,... I was laughing the entire time...😍😷
@zubazizi5887
@zubazizi5887 3 жыл бұрын
ነባዬ አታስጠላም ግን የበፊት ገፅታህ ይበልጥ ያምር ነበር ትንሽ ቀን ነው ያድጋል ኢንሻ አላህ ግን በአላህ በቃ መቅዲን አታስለቅሷት ወላሂ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት ከሷ በበለጠ በቃ በጣም ነው የምትወድህ በአንተ አትደራደርም በቃ ከልቧ ጓደኛም ወንድምም አድርጋ ነው የምታይህ በቃ አፍቃሪ እስክትመስል ድረስ ትወድሀለች ከዚ ቀደምም በተዘጋው አካውንቴ ያስለቀስካት ጊዜ የሆነ ኮሜንት ሰጥቼህ ነበር እና ነበዬ በአላህ እኔም በጣም ነው የምወድህ መቅዲዬንም እንደዛው እንደውም ቪዲዮዋችሁን ሳይ ጓደኞቼ ነው የምትመስሉኝ ቪዲዮዋችሁን ሳይ ሁላ አብሪያችሁ ያለሁ ያህል ነው የሚሰማኝ ሁላችሁንም ነው የምወዳችሁ❤❤ እባካችሁን በቃ መቅዲዬን አታስለቅሷት እንዴ እኔኮ ከሷጋ ሳለቅስ ላየኝ መርዶ ተነግሮኝ ነው የምመስለው ስወዳችሁ🙏🙏
@saraaman4733
@saraaman4733 3 жыл бұрын
አቤት አቤት ነቢሎ የቅቤ ቅል መስለህ የለዴ😂😂😂😂 አቦ ይመችህ ደብሮኝ ነበር በሳቅ ገደልከኝ
መክሊት ምን ነካት?
16:11
nebilnur
Рет қаралды 484 М.
አንተዋወቅም ለካ!
15:05
nebilnur
Рет қаралды 624 М.
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 139 МЛН
ሁሉም ተቀየሙኝ
41:24
nebilnur
Рет қаралды 1,3 МЛН
ስቀጣቸዉ ዋልኩ😂
17:13
Natan Tiruneh
Рет қаралды 343 М.
ነቢልን አሰለቀስነዉ
30:59
Meklit Abayneh
Рет қаралды 645 М.
ከ ብረት ጋር ተጋጭቶ ግንባሩ ደማ
20:46
nebilnur
Рет қаралды 407 М.
የ መክሊት እና የ አቤል ነገር
17:13
nebilnur
Рет қаралды 645 М.