"ሀገር ነሽና ሁሉ ነገር" ህብረ ዝማሬ በዜማ ተስፍዬ ልጆች//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 90,436

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 3 жыл бұрын
በረቱ ምርጥስራነው እማማሀገሬ
@seidadem3734
@seidadem3734 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን እንቅስቃሲው በረቱ ኢትዮጽያ ለዘላአለም ትኑረ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shewanshbrika1992
@shewanshbrika1992 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስል እንምባ ይተናነቀኛል ታሪክሽ ማንነትሽ አትንኩኝ ጥቁር አፍርካዊ ነን ባይነትሽ ያኮራኛል አገሬ ኢትዮጲያዬ ጀግናህ ልጆች አሉሽ በጥበቡ በዉትድርናዉ ለህይወታቸዉ የማይሳሱ መሪዎችሽ ልጆችሽ ፈጣሪ ዘመናቸዉ ይባርክልሽ
@medinahussen259
@medinahussen259 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ሀገር 🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 жыл бұрын
ታዳጊዎች እንደዚህ ስምጥ ብለው ስለ ሀገር ሲብከነከኑ ትልቅ የተባሉት ምድረ ፓለቲካም አገሪቱን ቁርጥምጥም አድርገው በሏት!♥♥♥♥♥
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 жыл бұрын
Well said!!!
@zgetahun
@zgetahun 3 жыл бұрын
Sadly, it's a true statement
@ethiofreedom9038
@ethiofreedom9038 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ነች🇪🇹🇪🇹👌🇪🇷🇪🇷
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ❤💛💚❤💛💚❤💛💚💪💪💪😭
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኑሮ ለዘላለም 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹
@serketufa5375
@serketufa5375 3 жыл бұрын
አስለቀሳቹኝ ሀገሬ ሰላምሽን እግዚአብሔር ያምጣው
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
ይነዝረኛል ስላንቺ ሲተረክ እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ ቅርብ ነው ትንሳኤሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
በጣም ወደድኩአችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️🇪🇹👍🏽👏🏽
@bbn2326
@bbn2326 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር ጥሩ ነው ebs ሶች እንደዚህ ነበር እስከዛሬ ማድረግ ያለባችሁ በጦርነት ውስጥ ሁና አገር እናንተ የምታቀርቡት ምናምን ነበር በቅርብ ቀን የዘመዶቼን ወሬ ጌታ ያሰማኝ ውጭ ላለ ሰው ይከብዳል ክቡር ለመከላከያ , ለፋኖ , ለሚኒሻ ኢትዮጵያዬ ዙሮ መግቢያዬ ለዘላለም ኑሪ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ የኢትዮጵያ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@mehirethabte2911
@mehirethabte2911 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልእክት
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዪ ሰላምሽን ያምጣልን የኛዉድ እናትሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርቱ ደስይላል
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥልን ዞሮ መግቢያዬ እናቴ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልን❤❤❤❤❤
@tubanega3083
@tubanega3083 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሆይ አገረችን ሰላም አደርግልን እኛም በሰደት ላይ ይለነዉ በሰላም ለአገረችን ያበቃን ድል ለአገረችን
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
እምዩ ኢትዩጵያ ጠላትሽን እግዚአብሔር አምላክ እንደጤዛ እርግፍ ያድርግልሽ ክበሪልኝ የኔ ውድ ሀገሬ።
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እናቴ አገሬ በጣም በጣም ደስ ትላ ላችሁ
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
🤩😘😘😘😘 በጣም ደሰ ይላል
@mekedeskebede9616
@mekedeskebede9616 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት 💚💛❤️ሰላም ለኢትዮጵያ 😭😭😭ሀገሪ ዙሮ መግቢያየ🙏🙏🙏
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
@አዲ-ቈ5ረ
@አዲ-ቈ5ረ 3 жыл бұрын
ዋዉዉ 💚💚💛💛❤❤ አደኛ 😍😍😍
@w.w9330
@w.w9330 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤️
@tube2984
@tube2984 3 жыл бұрын
የእውነት ሰውነቴ ይነዝረኛል ሀገሬ ስትጠራ ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቆናል እኛ ልጆችሽ😭❤☝️
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ ውበት ሀገሬ
@bf7767
@bf7767 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@eleni9688
@eleni9688 3 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ አለሽ በቀጣዮ ትውልድ ትከብረሽና ከፍ ብለሽ ትታያለሽ 💚💛❤️
@rahel2834
@rahel2834 3 жыл бұрын
ሰገራ ሰላምሽን ይመለስልን በጣም ደሰ ትላላችሁ💚💛❤
@salamasalama1703
@salamasalama1703 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጎሳ ይጥፋ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ 😥😥😥
@andenetetiopia5879
@andenetetiopia5879 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የነገ ተስፋዎች ተረካቢዎች በርቱ 💚💛❤️ ሀገራችን ከእናንተ ብዙ ትጠብቃለች እንጂነር ሆናችሁ ሀገርን የምታሳድጉ ሀከም ሆናችሁ ህብረተሰቡን የህክምና አገልግሎት የምትሰጡ ተምራችሁ የምታሰተምሩ እያንዳንዱ ሰው ባለው አቅም ሰርቶ እራሲን እነዲችል የምታደርጉ ሌብነትን የሚፀየፍ ትውለድ የምትፈሩ እንድትሆኑ እንመኛለን እንወዳችሆለን።❤️❤️❤️
@አላህወኪል-ዸ1ጨ
@አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንድኛ ናችሁ
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ. ኢትዮጵያ. ኢትዮጵያ. ኢትዮጵያዊ.
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኢትዮጵያየ እወድሺ አለሁ ሠላ😭😭😭😭😭ሙን ያምጣልሺ የኔ ናፍቆት እማማየ
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@astergetachew4604
@astergetachew4604 3 жыл бұрын
Love & peace for Ethiopia forever 💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻
@tigisttg7080
@tigisttg7080 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን 🙏⛪️🙏🇪🇹😭
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አዜብደንበሩ
@አዜብደንበሩ 3 жыл бұрын
ያምራንበጣምሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስስስስስ... ይላል !!!! ጎበዞች በርቱ በርቱ!!!
@abdulkarimsultan6198
@abdulkarimsultan6198 3 жыл бұрын
Wow betam new des yemilew
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛♥🙏
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 3 жыл бұрын
#ወይ ፍንክች ከኢትዮጵያዊነት 💚💛❤️በጣም ታምራላችሁ #ድል ለእምዬ ሀገራችን ኢትዮዽያ
@messyymessyy6009
@messyymessyy6009 3 жыл бұрын
እነዚን ሁለቱን አቅራቢዎች ስወዳቸው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ሰላሜ ደስታሽ ደስታየ ነው እምወድሽየ 🇪🇹💪
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
እናት ሃገራችን ሰላምሽ ይብዛልን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ💚💛❤
@umeemran2193
@umeemran2193 3 жыл бұрын
አስለቀሱኝ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ሀገሬ ክብሬ 💚💛❤
@የአሣምነውልጅአማራዊቷ
@የአሣምነውልጅአማራዊቷ 3 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያየ ለላለም ኑሪልኝ ዞሮ መገቢያየ እናታአለም❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 3 жыл бұрын
እናንተዬ መከራው ሲበዛ ፍቅራችንም በዛ ይኼ ነገር ለበጎ ነው ኢትዮጵያ የ አለንልሽ ልጆችሽ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
በታም ደስ ትላላችሁ በርቱ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
አገሪ ኢትዮጵያ ናፈቅሸነ በጣም ታምራላችሁ ያርብ አገራችንን ሰላም አድርግልነ ኢትዮጵያ በመሆናችነ መደሰት አለብነ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹-🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@remukhan1690
@remukhan1690 3 жыл бұрын
አብዱ በርታልን ትችላለህ
@መለሰች
@መለሰች 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላቹ በራቱ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ❤👍
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@መለሰች
@መለሰች 3 жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 እሺ
@gamef7636
@gamef7636 3 жыл бұрын
Edugu temendegu ....agerachun ymetebeku yadergachu 🔥🔥🔥💪💚💛❤💪🔥🔥🔥
@ፌቨንየድንግልማርያም-ኈ3ሸ
@ፌቨንየድንግልማርያም-ኈ3ሸ 3 жыл бұрын
እውይ እውይ ደስ ስትል በመቤቴ😍💚💛💖
@toaamed5402
@toaamed5402 3 жыл бұрын
አይኔ እንባ እያቀረረ የጨረስኩት በዚህ እድሜያቸው ሮጠው ቦርቀው ሳይጠግቡ ስለሀገራቸው የተጨነቁበት ነገር አሳዘነኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 3 жыл бұрын
አሚን
@tenaenawibet
@tenaenawibet 3 жыл бұрын
"ሀገር ነሽና ሁሉ ነገር" ህብረ ዝማሬ በርቱልን ታምራላችሁ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 3 жыл бұрын
ደስ ስትሎ 💚💛❤💖
@wedaseayele5452
@wedaseayele5452 3 жыл бұрын
Tamralachu😍gn setochum and aynet bilebsu ende wendoch aynt lbs endelebesut😊
@tube-pw6np
@tube-pw6np 3 жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ የአገሬ ሰላም ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ😔😔😔😔😔😔😔
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 3 жыл бұрын
እድጉ በጣም ደመ ይላል
@Nahomlove
@Nahomlove 3 жыл бұрын
Betam gobezoche bertu
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን.
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 3 жыл бұрын
ስታምሩ ውዶቸ በርቱልን
@asmeri8401
@asmeri8401 3 жыл бұрын
Love it
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn 3 жыл бұрын
I love this program you guys are dope 💚💛❤
@senaytgirma437
@senaytgirma437 3 жыл бұрын
ኮሜት ያንሰዋል ለኢትዮጵያ ሰዎች💚💛💛💓👍👍👍👍👍💚💚💪💪💪💪
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደሥይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@konjitbe3123
@konjitbe3123 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሸነፋለች 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💪💪💪
@bertad2133
@bertad2133 3 жыл бұрын
Butifully coordinated acappella. በርቱ !
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@shtoshti9927
@shtoshti9927 3 жыл бұрын
ሰላም ይሁንለች በጣም ደስ ትለለችሁ
@etihoelu8626
@etihoelu8626 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ💚💛❤🙏
@ekrammohammed1882
@ekrammohammed1882 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@semiramohammed824
@semiramohammed824 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አይይይይይይይ አገሬ አቦ ምንልሁንሽ ቤተሠቦቼም ናፈቁኝ አገሬም ናፈቀችኝ😭😭😭😭
@mekdelawittafesse2922
@mekdelawittafesse2922 3 жыл бұрын
Wow betam Des yelale eski endi sel ager yemehet lji eyabertaten ebc yelmdebahew 🥰😍💖erjem edemi ke tenen ger keber Le father 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@w.w9330
@w.w9330 3 жыл бұрын
💚💛♥️💪💪💪💪
@abdulazizalotaibi3526
@abdulazizalotaibi3526 3 жыл бұрын
Ethiopia
@etheth9843
@etheth9843 3 жыл бұрын
ፕሮግራማቹ ምርጥ ሆኗል ከመሟዘዝ
@mekdibelete5506
@mekdibelete5506 3 жыл бұрын
እስኪ ማን ነው እንደኔ ባርችን የሚወደው ግን መዋሽት የለለው ❤🥰
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እህት ወድሞቼ እስቲ ሁላችንም በዘር በቋንቋ በብሄር በሀይማኖት ከመክፋፈላችን አንድ እንሁን ኧረ እባካቹ ይብቃን መበታተኑ 🇪🇹💚💛❤
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ልጅ አዋቂው በሀገር ፍቅር ሲያለቅስ ህውሀት የንፁሀንን ደም ያፈሳል ሠላም ለሀገሬ ታሸንፋለች ኢትዮጵያ!!!!!
@tgist7172
@tgist7172 3 жыл бұрын
#Nomore 🇪🇹😥💜
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 3 жыл бұрын
Ethiopia lazalalam tanur Ethiopia taqadam
@gamef7636
@gamef7636 3 жыл бұрын
#NoMore 🔥💪💚💛❤💪🔥 Ethiopia fights African fights let's join to fights the nucolonism. Ethiopia/African prevail.
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 3 жыл бұрын
ዋውሀገር
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም
@hashtag4675
@hashtag4675 3 жыл бұрын
ኣስፋው ከዳ ኣሜሪካኖቹ ሲባረሩ በሮ ጠፋ
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 3 жыл бұрын
EBS በርቱ ኢትዮጵያዊነትን ከፍ እያደረጋችሁ ነው
@almazgadlove5435
@almazgadlove5435 3 жыл бұрын
Waowo waowo Egzbare ytbkchu maroch Ethiopian bamoulu love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈
@melatdebele8501
@melatdebele8501 3 жыл бұрын
👏👏👍🇪🇹🙏🙏
@zrfukiru13
@zrfukiru13 3 жыл бұрын
በርቱልኝ ጓዶቼ አለሁ አለን...!
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 3 жыл бұрын
eseyiiii setameru hagiri ethiopia kifi biyi bilejochishiii
@ayalishayalish4363
@ayalishayalish4363 4 ай бұрын
🎉🎉🎉በጣም ድስልል 😘😘😘
@sedaa5655
@sedaa5655 3 жыл бұрын
ኡፍ እናታለም ኢትዮ ሰላምሽ ይመለስ
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 3 жыл бұрын
💚💛❤😍
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
ትውልድ እንዲባረክ የድሮው ግብረገብ ትምህርት ይኑር እኛ በሰልፍ ባንዲራ ሰቅለን ፀልየን ክፍል ስንገባ ደሞ ለአሰተማሪዎቻችን ቆመን good morrning teacher ስንል good morning children አስተማሪያችን sit down እኛ ደሞ we are sitting down ብለን ቀናችንን እንጀምራለን ካጠፋን እሰካውት አለ ተቆጣጣሪ ቅጣት አለ ። አሁንስ በዘመነ ዶር አቢይ እንደነበረ በተመለሠ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
Waw betam new yemtamrut bertu hager hager 🇪🇹🇪🇹
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН