“ሀላፊነቱን እወስዳለሁ” | ድብድብ ቀረሽ ክርክር | ድምጻዊት ፀደንያ በድጋሚ በሀሌታ ቲቪ ምላሽ ሰጠች | Haleta tv

  Рет қаралды 202,893

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/mKfUnHxsqdx8na8
@jalene12a
@jalene12a Жыл бұрын
ረቡኒ ሚድያ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እሺ
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 Жыл бұрын
Haleta Tv teketatay negne yamenachubetin argu yesew yehasab lewit akbiru enam audience enanten mashkerker yelebetim
@HawaMoussa-px2cn
@HawaMoussa-px2cn Жыл бұрын
Hey😂 people they choice what they want choose....
@LegessaFessehaye
@LegessaFessehaye Жыл бұрын
​@@jalene12a❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulumekonnen452
@mulumekonnen452 Жыл бұрын
ለምን እንደምታቀርቦት አልገባኝም ይች ድብቅ አላማ ያላት ነች
@TsigeWelde
@TsigeWelde Жыл бұрын
🎉ትክክለኛ ታጋሽ ጋዜጠኛ ትሁት እና እውቀት ያለው ሰው ነህ ወርቅ አፈራው respect
@fantahunmohammed9874
@fantahunmohammed9874 Жыл бұрын
እኔ ሴትየዋ ጤነኛም አትመስለኝም ህዝቡ አንድ ከሆነ ክፉውን ሁሉ ከምድራችን ላይ ማጥፋት እንችላለን የኛ መበታተን መገፋፋት ግን ለነሱ መስፋፋት ይሆንላቸዋል እግዚአብሄር ይምታው ከሀገራችን ላይ ተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ፍቅር አይባልም ለማይረባ አይምሮ ተላልፎ መሰጠት ነው መጽሀፍ ቅዱስ ገልጾታል ፍቅር ንጹህ ነው ፍቅር ጤነኛና ትክክለኛ ነው
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
ተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ተፈጥሯዊ ነው
@jesusisking3565
@jesusisking3565 Жыл бұрын
ጌታ ይገስፅህ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 Жыл бұрын
አርቲስት ፀደንያ በጣም የማከብራት የምወዳት እርቲስት ናት ዘፈኗን እየሰማሁ አድጊያለሁ ድንቅ አርቲስት ናት አሁን እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ሞት ትንሳኤ ዳግም ምፃት አምኜ የዳንኩ ክርስቲያን ነኝ ከዚህ በፊት ምን እንዳለች ቪኦዋን አልሰማሁም ግን በዚህ ንግግሯ ትክክል ናት በእኔ ሚዛን ቁጭ ብዬ ስለሰማሁኝ ነው የፃፍኩት በደቦ ግን ፍርድትክክል አይደለም ሀገር በደም እየታጠበ ቅድስ ሀገር ብሎ ራስን ለሚያታልልህዝብ ትክክል ናት ሁሉም ሀፅያት ሰርቷል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎቷል ተብሎ ተፅፏል ንስሃ ግቡ !! ፀደንያ ካለችው ዋና ዋና ነጥብ--------- በህግ የጠበቀ እርምጃ እንዲደረግ አፅኖት ሰጥታለች ቤተክርስቲያን የሀይማኖት ተቋም በጠበቀና በጥልቅ የሀፅያቱን የእግዚአብሔር ቁጣ እንደሚያመጣ ትምህርት ይሰጥ ብላለች አጠቃላይ ትቤት ተቋማት ትምህርት ይሰጥ ችላ አይባል ብላለች ዩኒቲ ፈጥረን ብንሰራ ለውጥ እናመጣለን ብላለች ግብረሰዶማዊያንን እንደምትቃወም ተናግራለች በህግ ሲዳኝ ተመሳሳይ ፆታ ህገወጥ ተብሎ ሲጠራ በሀይማኖት በመፅሃፍቅዱስ ሀፅያት ነው ስለዚህ አርቲስት ፀደንያ በጥልቅ እና በማስተዋል ብትረዷት ብዙ ከስራዋ አንፃር ብዙ ጥልቅ ሚስጥር ታውቃለች የታፈነ እውነት ውስጧ አለ ግን ሁሉን እዳትናገር የህጉ ሁኔታ በዚህ ጉዳይ የህዝቡን ጮከትና ስጋት ያህል የህጉ ፍርድ አሰጣጥ እንደ ኢትዮጵያ መፍትሄው አስደስታች ስላልሆነ የህግም ጥላ ስለለለው አስደሳች ውጤት አልመጣም ። ትውልድ በአንድነት እንጩህ ብላለች የቃል ግድፈት ልኖርባት ይችላል ሀገራዊይ አቋም እንውሰድ ብላለች ታዲያ የት ነው ስህተት በአንድነት ቆመን ልንቃወማቸው ይገባል ስለዚህ ሀይማኖት ቤቶች መንግስትም በዚህ ጉዳይ በትጋት ይሰራበት ? እንደ መሳፍንት ዘመን ህዝቡ መረን በወጣበት እርስ በርሳችን እየተገዳደል ሀገራችን የደም መሬት ሆነን እግዚአብሔር ን መፍራት ከህዝብ ርቆ ቅድስት ሀገር ብላን እንሞኛኝ ብላለች ፀዲ ትክክል ናት ስለዚህ ግብረሰዶማዉያን የአጋንት ስራ ነው የእግዚአብሔር ቁጣ የሚያመጣነው ንስሃ ግቡ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው !!ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። … ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። … ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 5 ай бұрын
ከዚህ በፊት ዘፋኝነት ሀጢያት ነው አንቺ ምንትያለሽ??ተብለሽ ስትጠየቂ ማነውያለው ያለውን ጠይቀውብለሽ መልሰሻል ለመሆኑ አንቺ ማነሽ መፅሐፍ ቅዱስ ሀጢያት የለውን አንቺ አይደለም የምትይው ወደአምላክሽ ተመለሺ
@NatnaelNatiboy
@NatnaelNatiboy Жыл бұрын
"ፍቅር" እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅርም እግዚአብሔር ነው !! ፍቅር ብሎ እርኩስ የለም ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት እግዚአብሔር ስለማይወድ በሥሙ ሊጠራ አይገባም !!
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Жыл бұрын
ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ አለ ያገሬ ሰው !!ብትችሉ ካሁን በኋላ ባታቀርቧት ግትር
@nappydaniel7896
@nappydaniel7896 Жыл бұрын
Mawrat new engey lemsmat felagoat yelatem 😢
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
ካሁን በፊትስ?ይሄም ይውረድልህ?ተገደው ነው ድጋሚ ያቀረቧት
@nappydaniel7896
@nappydaniel7896 Жыл бұрын
She is going straight to Hell 😁
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 Жыл бұрын
Tikikil
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
በትክክል ድሮም ዛሬም ይሄንኑ ነው ያለችው ግብረስዶማዊነት የፍቅር ግንኙነት ነው ብላ ነው የምታምነው ባለፈውም ቃለመጠይቅዋ ይሄንኑ ነው ያለችው። የመጣችው ደፋር ነኝ እልፈራም ያመንኩበትን ነው የተናገርኩት የሚል ስሜት ነው ያላት። ደግሞ ተቆራርጧል ትላለች ምንም አልተቆራርጠም ጣቢያው ይኽው ነው የተናገረችውም እዚሁ ላይ ነው።የድሮ ቃለ መጠይቋም መልሷም ይኸው ነው ባጠቃላይ አጭበርባሪ ነች።
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 Жыл бұрын
ሀሌታዎች ግብረሰዶምን እና የጨለማ ዓልም አሰራርን ስለምታጋልጡ ህዝብን ስለምታነቁ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@besobela7237
@besobela7237 Жыл бұрын
እውቀቱ ሳይኖሩህ በሰው አትፍረድ እስኪ ት ላይ ነው የተሳሳተችው?
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit Жыл бұрын
እኔ ከሴት ድምፃውያን መካክል አሪፍ እና ጎበዝ ትመስለኝ ነበር ግን የምታደርገውንና የምትናገረውን የማታወቅ እንደ እንስት ደግሞ ብዙ ከመናገር ብዙ ማድመጥ ከመናገር በፊት ብዙ ማንበብ እና ባወቁት ነገር እርግጠኛ ሆኖ ወደ ማህበረሰቡ ወደ ሚዲያው መቅረብ በራሱ መብሰል ያስፈልጋል በተለይ ቃላት አመራረጥና ጥልቅ ትንተና ለማድረግ በጣም የገረመኝ ፀደንያ ከላይ ከገለፅኩት መካከል አንዱንም አላየሁባትም።ብቻ ለተሰነዘረባት ነገር በመሰላት መልኩ ምላሽ መስጠት ነው።ግን ልክ አይደለም አንዳንዴ ሚዲያ ላይ መብዛት አዋቂ አያደርግም የመሠለንን መናገር ደፋር አያረገንም ስለዚህ ወደ ሚዲያውና ወደ ማህበረሰቡ ሲቀረብ የበሰለ አንደበት ጥልቅ እውቀት ወሳኝ ነው።አንዳንዴ ላልተመረጥንበት ላልተጠራንበት ቦታ ባንገኝ አስተያየት ባንሰጥ እላለሁ።አንቺም ፀደንያ እንደ መዝፈን ሁሉ ነገር ቀላል አይደለም በተለይ ባህልና ወግ እና እምነት ባለበት ሀገር ከአፋችን ስለሚወጣው ነገር እንጠቀቅ እላለሁ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
በጣም የበስለ አስተያየት ተባረኪ የጨዋ ንግግር❤❤❤
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Ewnet new
@Musicallyrics-k2v
@Musicallyrics-k2v Жыл бұрын
በፍፁም የፍቅር ግንኙነት ልባል አይገባም ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ናት
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
እና የጥላቻ ነው?
@carlyle25
@carlyle25 Жыл бұрын
የተበዳ ህዝብ ያለባት አገር
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 Жыл бұрын
Yesssssssss
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 Жыл бұрын
እኔ ግራ ገብቶኛል ወገኖቼ!!!!አንዴ በጣም ጠንካራ እርምጃ እናድርግ የምትል ይመስላል!ደግሞ ምንም አታመጡም በደንብ ይቀጥላል ይስፋፋል ነው የንግግሯ ትርጉም ለሰዉ እየገባው ያለው!!ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር አምላክ እሱ ይፍረድ!!!!
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Жыл бұрын
😮እኔም እንዳንቺ ግራ እያጋባችኝ ነው።ለመሸፋፈን ይመስለኛል ሰውንም ግራ ለማጋባት ብቻ ፈጣሪ ይመርምራት😮
@zemmayared1921
@zemmayared1921 Жыл бұрын
ለጠያቂዎ እንኳን ዕድል ሳትሰጥ እያስቆመችውና ሀሳቡን እያስጠፋች የራሷን non stop ፍላጎት ብቻ በማውራት ውስጧ ያለውን ድብቅ ሀሳብ ለመሽፈን ብቻ የመጣች ነው የሆነችው:: በቁጣና hold on : hold on በማለት አውዱን ለሷ ብቻ በመዝጋት ወርቅአፈራውን ገድባ የያዘችበት ሁኔታ ነው:: ካጠፋው ይቅርታ ልጠይቅ ማለትና ንስሃም ቢሆን እገባለው ማለት ምን ችግር ነበረው:: አሁንም ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ:: የውስጥሽን እያወቅሽ ለማስመሰል ከመጣሽም ከሁሉ በላይ ህሊናሽ ይፉረድሻል:: በተቻለ መጠን ግን ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝ ሁኚ:: ትህትና : ሕዝብን ማክበር ያስከብርሻል እንጂ አታንሺበትም::
@hiwotbekele8000
@hiwotbekele8000 Жыл бұрын
Don't judge. Ateferde endayferdbhe.
@hewanwoubishet8182
@hewanwoubishet8182 Жыл бұрын
በፍፁም አታሲዝም እንዳይታወቅባት ነው ልጅ ሊገረፍሲል እውነቱንም ውሸቱንም እንደሚቀባጥር እኮነው እምትቀባጥረው
@Hilina814
@Hilina814 Жыл бұрын
@@hiwotbekele8000 lemefred adelem gin life style ketebale normalnew mihonew. yichiset tetsieno fetari nat mitinagerewin kalawekech atfi new mitihonew. look at her she is saying it has strong energy ..... so what we wont stop to refuse "gibresedom" and we believe those people will be back to God.
@Ymaryam21
@Ymaryam21 Жыл бұрын
እውነትሽነው የእውሸትም ይሁን ይቅርታ የሚለው ቃል ብትጠቀም እግዚአብሔር ኩላሊትና ልብን ይመረምራል በቸርነቱ ከስሯ ለየሚጠፉ ሰዎች ብሎ የወደደውን ያድርግ
@zemmayared1921
@zemmayared1921 Жыл бұрын
@@hewanwoubishet8182 በትክክል ታዝበሻል:: ተባረኪ
@sntayehuadie5736
@sntayehuadie5736 Жыл бұрын
መጨረስ እንኳን አልቻልኩም እስስት ፣ቀዠቃዣ፣በሜዳህ ለመጫወት ነው የሞከረችው
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን የዚት ሴትዮ ወሬ እማይገባው😢😢ምን እያለች ነው አይይይይይ ሐገሬ እግዚአብሔር በምህረት አይንህ ተመልክተን ❤
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
ጥቀድማ የተናገረችውን ለማለባበስ እየሞከረች ነው።
@yetatwork6137
@yetatwork6137 Жыл бұрын
Lerasuwami yegebat ayemaselagnmi
@solocmc
@solocmc Жыл бұрын
ምን ብትልህ ይገባሐል
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Жыл бұрын
Me to setastela
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
She is more far from elementary school, that's why you don't understand her.
@gashayeaweke-vi1hs
@gashayeaweke-vi1hs Жыл бұрын
ሚዲያ ገለልተኛ እና ልዩነትን የማስተናገድ ኃላፊነት አለበት።
@fentawkefyalew7183
@fentawkefyalew7183 Жыл бұрын
ዘፋኝ ሀጢያተኛ ነዉ ንስሐ ይግቡ ካልሆነ ብዙ ማውራት የለባቸውም። አቅም ያላት አይመስለኝም፣በስሜት ብቻ ነዉ የምትናገረው። ጋዜጠኛውን ሳላመሰግን አላልፍም። ብቃት አለው❤❤
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 Жыл бұрын
ችግሯ ብዙ ነው እኮ አታዳምጥ አታስወራ ፈጣር ትግስቱን ይስጠን በስንቱ እንቃጠል
@misrakgirma
@misrakgirma Жыл бұрын
Amen በስመአብ ምንም እኮ አላናገረችውም
@tigstdesalegh6913
@tigstdesalegh6913 Жыл бұрын
ከቀድሞው ኢንተርቪው ምንም የተሻለ መልስ አደለም ስነስርአት የላትም
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ለደደብ አይገባም
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
እስዋ ጋር ያለዉ እዉነት ይህ ከሆነ ለምን ሌላ ቃል ቀይራ ትመጣለች። ኸረ ወገን እናስተዉል
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
ለአንተ አይነት ቦርኮ የምን ስነ ስርአት ነው ደግሞ?
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
@@lightpodcast1 እንተም እዚያው ቤት ነህ መሰለኝ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Жыл бұрын
ላንተ አይነቱ ደንቆሮ በደቦ ለሚያስብ ጭንቅላተ ድንጋይ ማስረዳት ከባድ ነው።
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta Жыл бұрын
😢ሴትዮዋ ትክክል ነች እኮ ለምን ሊረዳት እንዳልፈለገ አይገባኝም ህዝቡስ አስተዉሎ መስማት አለመቻሉ ይገርማል ።በህግ ምደገፍ አለበት #በግለሰብ ደረጃ ምንም አይመጣም ማለቷ ምኑ ጋር ነው ስህተቱ ❓❓❓እነሱ እኮ ፍቅር ብለው ነው እየኖሩ ያሉት እና ምን ማደባበስ ነው ህገ ወጥም ያስባለው እኮ ተመሳሳይ ግንኙነቱን ፍቅር ብለው እየኖሩት ስለሆን አይደል እንዴ እኔ ለምን ልትረዷት እንዳልፈለጋቹ ባይገባኝም she is absolutely right አሁንም ቢሆን #እንደ #ሃገር #በሃይማኖት ተቋማት ሁሉ ይሄ ግዴታ ትህምርት ምሰጠት አፅኖት መሰጠት ካልተጀመረ ።#መንግስት ጣልቃ ካልገባበት በይቱብ ብቻ ለውጥ ሊመጣ አይችልም ። ስለ ሃገር ቅድስና ደግሞ #Ethiopian ለይቶ ለፈጣሪ የተመረጠች እና ቅድስት ነች ያለው ማነው ?
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 Жыл бұрын
Exactly she is 100% right
@የእውነትመንገድ-ተ9የ
@የእውነትመንገድ-ተ9የ Жыл бұрын
እነሱ እኮ በዩትዩብ ብር ህሊናቸውን የሸጡ ናቸው ከዚ በላይ ካልተረዳችዋት የራሳቹ ያለመረዳት ችግር ነው እግዚአብሄር እና ቅን ልቦና ያላቸው ሰዎች ከተረዱአት በቂ ነው
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 Жыл бұрын
Lek new eko ababalua ante ende alkewum yimeslal gn demo lela bota demo estsan lij malet bewnd bedfer sodomawunet ayibalem yalechewus eshi esun bemen letaseb yichelal
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 Жыл бұрын
ትክክል ናት 100
@aziza7702
@aziza7702 Жыл бұрын
ግልፅ የሆነውን ንግግሯን ለምን እንደሚያጠሙት አልገባኝም
@LumiGirma
@LumiGirma Жыл бұрын
ፀዲ ይህንን ጠማማ ከእውቀት ነጻ ህዝብን ለማሳመን አትችይም እንዲረሱሽ ያቅርታ ብለሽ ከዚህ ነገር ውጭ አለበለዚያ እነሱ ሲሰነጥቁ አንቺ ስትደክሚ መክረምሽ ነው።
@selamawitnega5456
@selamawitnega5456 Жыл бұрын
ጎበዝ ፀደኒያ ትክክል ነሽ በርቺ you are brilliant
@SamrawitNegash-tp7nc
@SamrawitNegash-tp7nc Жыл бұрын
ፀዲዬ ብዙም አላሳመንሽኝም ግን እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ ያሳይሽ
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣት።
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh Жыл бұрын
እቺ ሴት ጸበል ነው መሄድ ያለባት ይቅርታም ማለት አትፈልግም አላለችም እምታወራው ሁሉ ፍሬ ከርስኪ ፍሬ ነገር የሌለው እኔን ብቻ አድምጡ ስሙ ነው የምትለው ወሬዋ ሁሉ ለዛ የለውም ቀልድና ፌዝ የሚመስል ?ምንም ለጥያቄህ ትክክለኛ መልስ እየሰጠች አይደለም ሁላችሁም ልጆቻችሁን ጠብቁ አይናችሁንና ጆሮአችሁን አንቁ ሀሌታ ቲቪ እናመሰግናለን ለምትሰሩት ስራ የበለጠ እንድንነቃ ስላደረጋችሁን ::
@firdosshambel6052
@firdosshambel6052 Жыл бұрын
ገዚች ጋር ቁጭ ብለህ ማውራትህ ትእግስትህን ወድጄዋለሁ ሲቀጥል ብዙዙዙ አላማ አላት ሲባነንባት ነው የምቅባጥረው
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ፅዲን ለመረዳት አቅም የላችሁም በወረደ IQ ትክክል ነች የቱ ቅድስና ነው ሰዶም ከተማ ከተደረገው በላይ ተደርጎል አንድን ወንድና ወንድን ብቻ አንስተን ከመኮነን ለመቀደስ እንሞክር ተረታችሁን ትታችሁ
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Жыл бұрын
​@@Ethioinfomarcyሌላ ሉጢ እና ደግሞ ነው ምን🥺
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
​@@Ethioinfomarcyluty bezaaa🤔
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Жыл бұрын
@@merafterouni9904 በጣም💔
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
ሰዉ ላይ አንድ ስህተት ስታገኙ ሌላ ነገር መቀጠል አመላችሁ ነዉ።
@HiwetYemaryam
@HiwetYemaryam Жыл бұрын
እውነት በጣም ትግስተኛ ጋዜጠኛ ነህ እሷ በጣም ግትር ናት እና ደግሞ ግብረሶዳማዊም ሆነ ደጋፊያቸው አይደለሁም ትላለች ግን ደግሞ እነሱ እና እንንተ ነው የምትለው ለምን?? እሷ ከየትኛው ወገን ነች?? በጣም ግራ የምታጋባባ ናት
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Жыл бұрын
እኔ እምለው ፀዲ ለካ መለፍለፍ እንጂ አታዳምጪም ምን ዱድነሽ ደሞ ድርቅ ይቅርታ እንኳን አትጠይቂም እንደው ቃሉን ብታወጪው ምን ትሆኛለሽ ቅልብልብ እንደ እድሜሽ እረጋ እና በሰል ያለ ነገር አትናገሪም ከላባ😡 😤😤😤😤 ወርቅዬዬ በርቱልን ሁላችሁም ከጎናችሁ ነን🙏🙏🙏🙏
@marykebede6551
@marykebede6551 Жыл бұрын
ፀደነያ አታድበስብሺ በቀጥታ ይቅርታ አጥፍቻለሁ በይና ከምትወጂሁ ከኢትዮጵያ እዝብጋራ ታረቂ አትኮፈሺ❤❤❤
@benjamin8387
@benjamin8387 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ራሱ ችግር አለብት
@Goat1985-Sui
@Goat1985-Sui Жыл бұрын
I agree
@Goat1985-Sui
@Goat1985-Sui Жыл бұрын
በናትሸ ያወራሸው ሌላ የምታወሪው ሌላ ፣ ሁሉን ትተሰሸ ይቅርታ ጠይቂ፤፤
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
አንተ ታንቀህ ትሞታለህ እንጅ ይቅርታ አትጠይቅም
@senaittadesse5479
@senaittadesse5479 Жыл бұрын
Shut up, you don’t know what you’re talking about ዝምበይ ልክነች 21:10 21:23 21:29
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
አውቄም ይሁን ባለማወቅ ካጠፋሁ ይቅርታ የሚል ነገር ከአፏ አለመውጣቱ ያሳዝናል። ደረቅ ውሸታም ትህትና በፍፁም የሌላት አላዋቂ ሴት ናት። ያሳዝናል።
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
ንግግርዋ ተቆርጦ ከሆነ ህዝብ ጋር የደረሰዉ ምን አጥፍታ ነዉ ይቅርታ ምትጠይቀዉ?
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
You don’t understand what’s going on at all Min atefach ena new? First listen carefully doma hula
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 Жыл бұрын
ለምን ትበል እሱማ ፌክ አይደለችም ግን እውቀት የላትም እንጅ ክፍት የላትም ምናልባት ሞደርን ነኝ ብላ ታስብ ይሆናል ሞደርን ነን ብለው ሲያስቡ ሁሉንም የመረዳት ፍላጎት አላቸው እንጂ እች ሲት ብዙ አታውቅም
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
ለአንተ አይነት ቦርኮ በፍጹም አትልም።
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
@@lightpodcast1እዚያው ቤት ነህ
@shinymornin
@shinymornin Жыл бұрын
She is stating the truth we are not “kidusan” anymore period!! All I understood from this interview is that she is way smarter and well informed than the interviewer or the media. She is fighting the same cause and I don’t understand why they are attacking her. You go girl fight back!!!
@Aman_Hanbali
@Aman_Hanbali Жыл бұрын
She’s the most genius and knowledgeable women I’ve ever known in Ethiopia seriously had if Ethiopia has 10 brilliant women like her that country would’ve been in different level. Her knowledge level comparing to the host is like the distance between earth and heaven. Uffff I love her so much on this interview ❤️❤️❤️ She got deep deep knowledge. My guy is emotional asl 😂😂😂
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 Жыл бұрын
Every one is focusing on her instead of " how it's hard to handle if we don't have strict low ??"
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
I don't want to judge her on what her intent is, but what she is saying is totally correct and the media/interviewer didn't admit on what needs to be done other than advocacy on youtube. Sometimes, I feel like probably this topic is becoming a money-making mechanism unless action is taken in one way or the other.
@tajebes
@tajebes Жыл бұрын
የፀደንያን ብዙዎች በተሳሳተ መልኩ ሀሳቡ ተወስዶ እንጂ በትክክል ከተረዳነው ትክክል እና የበሰለ ነው እቺ ልጅ ወጥታ በመናገሯ ልንደግፋት ይገባል ካለበለዚያ ሌሎች እንዳይናገሩ አና ይህን አፀያፊ ነገር እንዳይቃወሙ እና ቤታቸው ቁጭ እንዲሉ እናረጋለን::ፀደንያ በርቺ እንዳልሽዉም ጠንካራ መንግስታዊ ተቋም ሊኖር ይገባል::
@Eshetu213
@Eshetu213 Жыл бұрын
ፀደኒያ እንዴት ነው የምታወራው ከንግግሯ እና ከሁኔታዋ የተረዳውት እውነት አፏላይ እነጂ በተግባሯ የ666 አስተባባሪ በሚመስል መልኩ እውቅናዋን ተጠቅማ ማህበረሰቡን የአቻ ፆታ ፍቅር እያለች እውቅና እየሰጠች ነው፡፡ እያደረግሽ ያለሽው ነገር አደገኛ አካሄድ ነው ወደ ልቦናሽ ተመለሽ የፈጠርሽን አምላክ አትርሽ!!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ብዙ ቦታ ቀርበሽ ማቆሚያ እንደሌለው ማሽን ፓራራራራራ ታራራራራም አልሽ ያልገባሽ ነገር የምትበጠረቂው ነገር ውስጥሽ ያለውን ፍላጎት እና ተግባር ነው አንድም ቦታ የቀረበብሸን ተቃውሞ አምነሽ ይቅርታ አላልሽም የተቆራረጠም ቪዲዮ የለም ሕዝቡ አልገባውም አልተረዳኝምም አትበይ የኛ ሊቀ ሊቃውንት አፍሽን ሞልተሽ እየደገጋገምሽ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እያልሽ እውቅና እየሰጠሽ እያስፋፋሽ እያበረታታሽ ነው እኛ ደግሞ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅ እያልሽ እንድትተረተሪብን አንፈልግም በቃ "ማቄል ቴቄል ፋሬስ ተመዘንክ ተሰፈርክ ቀለህም ተገኘህ እንዳለው መጽሐፉ " ቀለሻል አይን አውጣ ባለጌ
@cherubbusinesscenter6128
@cherubbusinesscenter6128 Жыл бұрын
She is telling the truth. She is also giving constructive suggestions to work more on the problem. I don’t understand why there is misunderstanding on what she is saying. We have to admit the problem we have as a society and work on the solutions instead of denying the fact.
@MsEmnet27
@MsEmnet27 Жыл бұрын
Yes you are right however homosexuals use media as number one instrument so why she kept saying bewere ayhonem? Medias have to worker harder to arise awareness endewum.
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
Majority of the people are uncivilized and ignorant. There is no way they will understand her point she is very wise and smart woman.
@habesistanabdu8596
@habesistanabdu8596 Жыл бұрын
Cause the idiocy or our people knows no limit
@Hilina814
@Hilina814 Жыл бұрын
she is suppose to explain why she said "lifestyle" "Ethiopians eats flesh" ......... completely different idea with this vedeo. wenjel silale "yihe lifestyle new: malet anichilim, Ethiopia yetekedesech ager adelechim. wetiteh silechohk minim atametam ..... anyway it is good to refuse those people before they get followers we love her music thats all
@kodakend4146
@kodakend4146 Жыл бұрын
Are u ????
@selamtekle7505
@selamtekle7505 Жыл бұрын
እቺ ሴት ፀረ ክርስቶስ ናት ካልሆነች ለምን በግልፅ አትቃወምም እግዚአብሔር የሚፀየፈውን መፀየፍ አለብን፡፡
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Жыл бұрын
እውነትሸ ነው እማ💓💓💓
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ሰዶም ላይ የተሰራው ሀጢያት ነው ወንድ ለወንድ ብቻ አደለም እናቱን የደፈረ እህቱን ልጅን እንሰሳ የሚደፍር ሁሉ ነበር በሰዶም ከተማ ዛሬ ኢትዩጲያ ሰዶም ከተማ የባሰ ድርጊት እየተደረገ ያለበት የቅድሳን ሀገር ብለህ ታሪክ አታውራ የእርኩሳን ሀገር ሰው በቁሙ የተጠበሰበት ምንያልተሰራ ነገር አለ
@Enunubella
@Enunubella Жыл бұрын
Tekawmalech alidegifim bilalech
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አረ እባካችሁ ጣት አትጥንቁሉ ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነው
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Жыл бұрын
ጭራሽ transgender አንተ አልክ አላውቅም ነበር አይነት ብላ እርፍ! ቶሎ ወደጸበል
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ Жыл бұрын
ትክክል ናት እስከመጨረሻ በትግስት አዳምጧት ፠ እግዚአብሔር ይታረቀን 😢
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 Жыл бұрын
ሃጢዓት የሚሰሩ ሰዎች ስለበዙ ሃጢያትን ትክክል አያረገውም እሷ አሁን የምትመልሰው መልስ ግን ይበልጥ የልቧን ጠማማነት ያሳየን ነው
@endalkachewbekele8277
@endalkachewbekele8277 Жыл бұрын
ይች የዘንዶ አማኝ ናት አውንም ለምን ይቅርታ አትጠይቅም ሀላፋነት እወስዳለው እያለች የምትደናበረው
@mebeacake
@mebeacake Жыл бұрын
ይችን በሽተኛ እንደዚህ አይደሀም ማናገር ፣ እንደህፃን ልጅ ልታታልል ትሞክራለች እንዴ? እንደዛ ማለት ፈልጌ አይደለም ትላለች ደግሞ፣ በመጮህ አይሆንም ስትል ነበር አሁን ደግሞ እነሱ አንድ ስቴፕ ሄደዋል እኛስ ምኑ ጋር ነን ትላለች ፣ እይምታታም እቱ😢
@yoseph3397
@yoseph3397 Жыл бұрын
እቺ ሴትዬ ከመጨለሏ በፊት ፀበል ብትዬድ ጥሩ ነው እላለው..
@abanobtube6525
@abanobtube6525 Жыл бұрын
ቆየች ከጨለለች
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አረ እባካችሁ ስው ሲሳሳት ነገር አታባብሱ የማይሳሳት ፈጣሪ ብቻ ነው ተዋት
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw Жыл бұрын
የሚያጨልለውን በአጨላዩ አለቃ ማውጣት ይቻላልን?
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Yawe seteyewa seyetanoche chelelewebatale koyeche echie copra
@biruk9
@biruk9 Жыл бұрын
ትልቅ ስህተትና ክህደት @56ኛ ደቂቃ:55ሰኮንድ ላይ ስትናገር "የቅዱሳኖቹን ድካም መና የሚያስቀር ..." => ነገር ግን ግለሰብና ሕዝብ ሊበድል ይችላል ማለት የቅዱሳንን ድካም(የቅድስና ሥራ፣ ተጋድሎ) መና ሊያስቀር ይችላል ማለት አይደለም። የቅዱሳን ድካማቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚሰጣቸው ማንም ሊሽረውም ሆነ ሊሸፍነው የማይችል ቃልኪዳን ነውና። ያነሳችውን ይሄን ሃሳብ በሎጂክ ብጠይቃት ደስ ይለኛል: ወጣቱ ግብረሰዶም ሆነና ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ልትባል አይገባም ካልሽ ፤ ወጣቱ ሰይጣን አምላኪ ቢሆን ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ልትባል አይገባም ልትይ ነው? ... ወይ ዕውቀትሽ አነስተኛ ነው ወይ ደግሞ የተናገርሽው ነገር ለማስቀየስ የተደረገ ጥረት ነው ። እግዚአብሔር መረጋጋቱንና ሰላሙን እንዲሰጥሽ ከልብ እመኝልሻለው።
@yodithyimenu9646
@yodithyimenu9646 Жыл бұрын
Great Tsedi, being open and strong እኛ ሀገር ያስተቻል
@YodithGideonSupiConsultig
@YodithGideonSupiConsultig Жыл бұрын
ትክክል ናት። ከህልማችሁ ብትባንኑና እውነትን ብትጋፈጧት መልካም ነው።
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Жыл бұрын
She gave the right idea....wow Those who live in rumors are far from practical work,they are the heroes of Facebook..good job tshedeniya
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp Жыл бұрын
you are right- የአረብ ገረዶች ናቸው እኮ ወሬውን ያጦዙት
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@SamHsf-pk7ypweyne ere aybalem😢😢😢😢 Abiy ye Arab gerede newe😂😂😂😢😢😢
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp Жыл бұрын
@@reyuyenu340 አብይ ምትይው ስራፈት-90% ተከታዩ የአረብ ገረዶች ናቸው። ለአረብ ገረድ መድሀኒቱ ጀግናው ሞጣ ቀራንዮ ነው
@ምጥን
@ምጥን Жыл бұрын
ሴትየዋ እርዳታ ያስፈልጋታል ። ጌታ ይርዳሽ
@annaannna6402
@annaannna6402 Жыл бұрын
You need help your brain washed.
@helina3753
@helina3753 Жыл бұрын
እስቲ ንገሪኝ ምን አጠፋች???
@ምጥን
@ምጥን Жыл бұрын
@@helina3753 እስኪ ዝም ብለሽ ደጋግመሽ ስሚው አንድ ጥያቄ ሊጠይቃት ሲል I know I know እያለች ማስወራት አልቻለችም ቡዙ ቡዙ ማለት ይቻላል ሰው አምሎ በጊዜ ከተመለሰ ምንም ማለት። አይደለም
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp Жыл бұрын
ገረድ
@ምጥን
@ምጥን Жыл бұрын
@@SamHsf-pk7yp ገረድ ማለት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ማለቴ እስከ መንጋወችሽ(ህ) ሰራተኞ ስራ አክባሪ ማለት ነው ለማንኝውም ዶክተር ጫልቱ እባላለሁ ደግመህ (ሽ)እንደዚህ አይነት ስድብ ብዙሀኑን የሚነካ ዋ !!!
@sheba9627
@sheba9627 Жыл бұрын
For our struggle is not against flesh and blood, but against the rulers, against the authorities, against the powers of this dark world and against the spiritual forces of evil in the heavenly realms. Ephesians 6:12
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 Жыл бұрын
Erillly 😅
@amalyousaf7058
@amalyousaf7058 Жыл бұрын
አዉን አንቺ እያጋለጥሽ ነዉ ወይስ በደዝህ ማድረግ ይቻላል ነዉ እንደዝ አይነት ነገሮች or አሰተያየት የማያዉቀዉን ሰዉ ማሳወቅ ነዉ ደግሞ በእግ እንደማይቻል ሰለምታዉቂ ነዉ ከሕዝብ ጋር እል አትግቢ በቃ
@ninabella3940
@ninabella3940 Жыл бұрын
True
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Betam tekekel, that's my favorite article in the Bible, everything is written eko, man yaweralen lemanebeb geze yatan sewotch eko negn!!! Thank you for sharing!!!🙏🙏🙏
@YeshiharegK
@YeshiharegK Жыл бұрын
ለምን ድጋሚ እንደቀረበችም አልገባኝም: ከመጀመሪያው የተለየ ነገር አልትናገረችም እንዳውም አጠናክራ መርዛን ነው የረጨችው:: ጌታ ይገስጸው በውስጣ ያለውን መንፈስ!! የግብረ ሰዶም መሪ ትመሰላለች!! በዚያ ላይ ልጅ አላት; በጣም ያሳዝናል!!
@AbebeGtsadik
@AbebeGtsadik Жыл бұрын
አቤት,ትግስትህ,ደግሜ,ደጋግሜ,አደንቃለሁ
@mekdeserena415
@mekdeserena415 Жыл бұрын
ግብረሰዶምን ብቻ ሳይሆን ጌታ ዘፈንንም ይጠየፍል
@elenie8299
@elenie8299 Жыл бұрын
You lelas zefen madamts sew lay mefrads yewdale ende?
@ethiopia3237
@ethiopia3237 Жыл бұрын
ለምን ለነ miracle money አትነግሩልንም ጌታ አይፈቅድም ብላቹ 😢😢
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
ጌታህ ይነፋ!!!
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
You are right ❤ betam
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
​@@lightpodcast1serat yaz wendem ye defret teg atyaz ke sew sayhon ke amlakeh yehenen anbeb psalm 53:1 & 40:1 anbeb eshi egzabher yewedehal eshi ❤❤❤ tehtena lebes
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ መረጋጋት ይስጥሽ አዳምጪ ቀስ ብለሽ አውሪ እኔገብቶኛል አንቺየምታወሪው አይዞሽ ፀልይ
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
ሰዉ ሳይረዳሽ ሲቀር ሙሉ መረጋጋትሽ ይጠፋል አንዳንዴ።
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 Жыл бұрын
አሁንም ግን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ያንሳታል !!!
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Betam
@SeniHailu
@SeniHailu Жыл бұрын
ሀሌታዎች ሳድስ ሚዲያ ደይ 7 እና እግረኛው ሚዲያ አምላክ ይጠብቃችሁ አምላክ ከኛ ጋር መሆኑ እያጋለጣችሁ ስለሆነ ተመስገን እየነቃን ነው
@samo7344
@samo7344 Жыл бұрын
ዝም ብይ ሳየው, ትልቁ ችግር በፀዲ እና በነዚህ ተራ ሚዲያ አቅራቢ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ. ፀዲ በጣም smart እና ፈጣሪን በጣም የምታምን, ጉበዝ እናት ነች.
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
እናት ያሳጣችሁ መድሀኒአለም ምኗ ነው ይች እናት እምትመስለው 50ዎቹ እድሜ ላይ ናት ገን 10 አመት ማቲ የማይጠበቅ ንግግር ከአፏ እየወጣ
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
በእውነት አንቺ ቀባጣሪ ነሽ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ነሽ በቃ ምላስሽ ቢተሳሰርም ሁኔታሽ ያሳብቃል
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
so ምን አባህ ታመጣለህ?
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ቤተስብ ወደ ፅበልና ፀሎት እርዷት ሱባኤ ያዙላት የሚስጣቸው ብር በአውሬው መንፈስ የተመታ ስለሆነ አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ብር ስትቀበል አይተሀል አትፍረዱ
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw Жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ::የተባለው የቱ ጋር ነው?
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 Жыл бұрын
ልክ ነሽ በጣም እንታበያለን
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 Жыл бұрын
ፀደኒያ በጣም ጎበዝ እራስሽን መከላከል ሃሳብሽን በደንብ መግለፅ የምትችይ ሰው ነሽ የምትናገሪው ትክክል ነው
@LulaTesfay-e2z
@LulaTesfay-e2z Жыл бұрын
መሃሪ ነህ እና ኣምላክ ኣበዊነ በምህረትህ እና በቸርነትህ ይቅር በለን ካለ ማወቃችን የተነሳ ጠፍተናል ሁላችንም ስተናል እርስ በርስ በጥላቻ መንፈስ ነን የምንተያይ ያለን ፍቅር ከእኛ ርቃለች ማረን ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
እኔ ምለው ከዚች ሴትዮ ጋር መቼ ነው ወሬ የምታቆሙት እስካሁን ካወራችው ነገር አንድም ለተናገረችው አሳማኝ ነገር የለውም ከመሞላፈጥ በስተቀር
@bezaworkhailu4731
@bezaworkhailu4731 Жыл бұрын
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የሚለው አባባል በግልጽ የታየባት ክፍት ለማዳመጥ እንኩዋን ብቃት የሌላት በላይዋ ላይ ያለው መንፈስ በራሱ እንዴት ይከብዳል ትምክህተኛ ቀፎ ራስ ከእንደዚህች አይነት ሴቶች በብዙ መራቅ ያስፈልጋል ከንቱ ሴት
@jalene12a
@jalene12a Жыл бұрын
ሳይገባሽ ገብቶኛል አትበይ ነገር ለማደባበስ።
@selamhagose
@selamhagose Жыл бұрын
She doesn't even let him to talk she knew what she said properly we need to careful you're we're amazing brother
@melen5742
@melen5742 Жыл бұрын
እውነትም ፀዲ ደረቅ ነሽ። ስላለን ጥሩ ነገር አጉልተሽ ለምን አታወሪም የተሳሳተን እንደሚመልስ አታቂም
@alexzewdie9923
@alexzewdie9923 Жыл бұрын
ሀሌታወች ምን ነካቹ? እሰከዛሬ ድረስ ጥሩ ስትሰሩ ነበረ ነገርግን ዛሬ ምነው ለዝች ሰይጣን ልጅ ጥሩ ጠበቃ ሆናላቸው ለመጣች ልጅ መልስ አጣቹህ ብትችሉ እባካቹህ መምህር ዘውይንዬን አቅርቡላትና አፍዋን ያሲዛት እንጅ ይህ ኢንተርቢው ተገቢውን መልስ አልሰጣትም ምክንያቱም ሰለቅዱሳንኳን በድንብ በማብራራት አልመለስላትም ሰለዚ እባካቹ መምህራችንን አገናኝዋት::
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ እናቴ ኪዳነምህረት እሷ ቀልብሽን ትመልሰው
@NoheWoldeab
@NoheWoldeab Жыл бұрын
በጣም፡መረጋጋት፡አለብሽ።
@mohammedseid390
@mohammedseid390 Жыл бұрын
ፀደንያን ተረድቼሻለሁ እዚህ ሀገር ግልፅ መሆን ያስፈርጃል ዋጋም ያስከፍላል አንቺ እውነተኛ ስው ነሽ በርቺ ያራዳ ልጅ።
@TadelechTadesse-m4s
@TadelechTadesse-m4s Жыл бұрын
እባክሽ ፀደኒያ ግብረ ሰዶማዊ መሆንሽን አለምነሽ ንሰሀ ግቢ።😊
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Жыл бұрын
ፀደኒያ እኔ ላውራ ብቻ አትበይ የወርቅአፈራሁን ሐሳብም አዳምጪ
@kingpapapi
@kingpapapi Жыл бұрын
ሰውዬ እዚህች ሀገር ላይ ቅድስና ከ4% ያነሰ ነው ቅድስና ትርጉሙ ሰፊ ነው ። ሀቅ ነው እያለች ያለችው ፀዲ ጎበዝ ጎበዝ ሚዲያ ቢኖርሽ የሚዲያ ባለቤቶችን ታስተምሪያቸዋለሽ ። እንዳንቺ ያሉ ጀግና ሰዎችን ያብዛልን ።
@jamamiya7871
@jamamiya7871 Жыл бұрын
She is so smart and direct! I don't get why people critise her!!
@kassahunbelay7561
@kassahunbelay7561 Жыл бұрын
እውነት ፀደንያ ተረድቼሻለሁ ጎበዝ ነሽ እውነት ይህ የፀደንያ ንግግር የማይገባው ትውልድ ያሳዝናል ሁሉም ሰው ግብረሰዶማዊነትን በመቃወም የህግ ማዕቀፍ ተበጅቶለት በመንግስት እንዲደገፍና ከበድ ያለ ቅጣት እንዲደረግ እናድርግ ነው እያለች ያለችው ምንድነው ይህን ለመረዳት አዚም ያደረገባችሁ በእውነት አዝናለሁ ሌላው ግብረሰዶም የሆኑትን ሰዎች ምን ዓይነት ስሜት ተሰምቶህ ነው ያደረከው ተብለው ሲጠየቁ ፍቅር ነው ነው የሚሉት ስለዚህ የሰይጣን ስራ ቢሆንም ለአድራጊዎቹ ግን ፍቅር ነው የሚሉት ተረዷት አታስጨንቋት ደሞም እንዳለችው እንዲህ ዓይነት ቆሻሻን ስራን ደግፍ ሚዲያ ላይ የምትወጣ ጅል አትምሰላችሁ
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 Жыл бұрын
She has confidence ❤❤😊
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
አዘንኩልሽ ፀደንያ ምንም ያለፀፀት በዚህ ልክ መሃይምነትሽን ስትገልጭ ሳይ አዘንኩልሽ ። ንስሃ ግቢ እህቴ
@sofiagoitom4717
@sofiagoitom4717 Жыл бұрын
ምን እዳለች እስኪ አስረዳኝ ወይ አልገባኝ እንዳይሆን ምንም የሚደግፍ ነገር ስታወራ አላየሁም
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
እሺ ጲሪሪም ጳራራም መጣሽ
@tewodrosdejene9883
@tewodrosdejene9883 Жыл бұрын
ወርቅአፈራሁ ጥሩ ነገር አስተህ ሊሆን ይችላል ግን ተገቢውን ጥያቄ አልጠየካትም ጭራሽ ሰውን ግራ እዲጋባ ነው ያደረከው እስኪ ለምድነው በጠቅላላ መጥፎነገር ብቻ ያወራችው ሲቀጥል ሁሉንም ጥያቄዎች ከራስዋ አውጥታ ሌሎች ላይ ጣትዋን መቀሰርዋ ሲቀጥል በጣም ቀላል ጥያቄ ለምን ታወሳስባለች ኢትዮጵያ የፃዲቅ ሀገር ነች ነው አደለችም ነው ጥያቄው አዎ ወይም አይ ማለት አቅቷት ስትቀባጥር ማየት ያሳዝናል ባጠቃላይ አሳፋሪ ጥያቄና መልስ ነው ።ኢጎ ሳይሆን ዲስ ኣርደር ነው ያለባት እደምክር ማህበረሰብ ተፀይፎ ግብረ ሰዶም ያለውን እሷ እነሱ ፍቅር ነው የሚሉት ህጉም ህገወጥ ፍቅርነው ማለትዋ አፍራለሁ የፍቅር ባለቤት እግዝአብሔር ልቦና ይስጥሽ ።የሚሰሩትን ትተሽ አቺም የበኩልሽን አርጊ ይሄን ስልሽ ቀላል ነው ንሰሀ ጊቢ ብዙ ማለት ብፈልግም 😢😢😢😢😢
@countrystayletub
@countrystayletub Жыл бұрын
ፀደንያ ምርጥ ሴት ሰውን ባህልን አክባሪ ነች ዝም ብላችሁ አትጃጃሉ እንደዚህ አይነት እርኩሰት በዘርዋም የለም ምስኪን ለሰው አዛኝ መካሪ በዚህ አጋጣሚ በጣም ላመሰግናት እፈልጋለሁ
@hanilovesweet8941
@hanilovesweet8941 Жыл бұрын
666 ነሻ
@enat-fr7tf
@enat-fr7tf Жыл бұрын
በትክክል በመንገዱ ሳንገኝ ቅድስት አገር ማለት ልክ አደለም ብዙ አባቶች ተናግረዋል ሰው ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት ሀገር በጅምላ ወድም ወንድሙን ገሎ የሚቀብርበት ሀገር ሚስቱን እቤት አስቀምጦ ሲንዘላዘል የሚኖር ቅምጥ የሚያስቀምጥ የሰው ገንዘብ ላብ የሚሰርቅበት ነው ለስልጣን ለመኪና ሀገር የሚሸጥ ሀገር የሚክድ ህዝብ ነው ሀቁን ተቀብለን መለወጥ ነው የውሸት የሚያሞግሰንን ነው የምንፈልገው
@ኤፍታሕተኸፈት
@ኤፍታሕተኸፈት Жыл бұрын
ሳይገባሽ ገባኝ ኣትበዪ ፡ኣትደባብሺ ያስታውቃል የምትናገሪውና ውስጥሽ ሌላ እንደሆነ ተልከሽ ነው የመጣሽ እግዚኣብሔር ኣምላክ ልቦና ይስጥሽ
@hailugebremariam6610
@hailugebremariam6610 Жыл бұрын
እቺልጅ ትልቅ ስራ እየሰራች ነው በራሱ ሚዲያ በደንብ አስተዋወቀች እያደፋፈረች ነው በጣም አደገኛ ናት እሷ እራሷ በደንብ በሀሪዋ መጣራት አለባት የግለሰብ ልምምድና ምርጫ ነው ስትል ዝም አላት።
@hanateklay530
@hanateklay530 Жыл бұрын
U right
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
ምንም ምታብራራው ያወራችውን ለመሸፈንና ይቅርታ ላለማለት ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል ስለሁሉም ነገር
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
በትክክል
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ኢትዩጲያ የራሶ ብቻ አምላክ የላትም
@mekdeserena415
@mekdeserena415 Жыл бұрын
ዘፈንንም ተጠየፍ
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
@@Ethioinfomarcy ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ?
@ecommercest
@ecommercest Жыл бұрын
ይቅርታማ አለች እንስማ እንጂ
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
She is Amazing! The difference is her expression is sophisticated way than most of you. Hats off Tsedeniya!
@cocoethio1999
@cocoethio1999 Жыл бұрын
I feel bad for her really. Those guys will never understand her because they are their way or noway and they are bully too. Respect Tsedeniya you are way smarten than them.
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
@@cocoethio1999 Indeed they are saying my way or highway! I don’t see any wrong with saying at her end, but thank you for helping most of us to respect her!
@Hanna_W
@Hanna_W Жыл бұрын
She is just on a different level.
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 Жыл бұрын
እውነት እኔ የዚች ሴት ሀሳብ ሁለት ሶስት ጊዜ ብሰማው ግልጽ ሊሆንልኝ አል ቻለም ብቻ ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይማረን ይጎብኘን።
@sanlast5009
@sanlast5009 Жыл бұрын
ለምን ድጋሚ ቀረበች ለምን አይበቃም
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Жыл бұрын
ላንተ ብጤ ደንቆሮዎች በደንብ እንዲገባችሁ አሁንም ደግማ ብትቀርብ ጥሩ ነው።
@kiyatube6970
@kiyatube6970 Жыл бұрын
​@@yonastaye8803እሺ ቡሽቲው
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 Жыл бұрын
ይህውልህ የኔ ጀግና ወንድም ጋዜጠኛ ይቺ ካንተ ጋር ቁጭ ብላ የማውራት አቅሙም ድፍረቱም የላትም ይቺ ዝቃጭ ናት ፈርታ ነው እንጂ አልተቀበለችውም አማራ ሲተርት የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ሰው ሲጮህባት እንጂ አምና አይደለም
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
ከአንች በላይ በየ ፔንሲዬኑ ሲላላስ የሚውል ሌዚቢያን አለ?
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
@@lightpodcast1 እዛ መንደር ነህ አንተም
@yetmelamme124
@yetmelamme124 Жыл бұрын
እዴት እንደምታስጠላኝ ከነ ዘፍንዋ አቤት ንግግርዋማ ያቅለሽልሽኝል
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው አንቺም የልጆች እናት ነሽ የሚያደንቅሽ ህዝብ ላይ ወርደሽ ተገኘሽ
@AsteTaa
@AsteTaa Жыл бұрын
ሀሌታ ሁሌኤ የምታቀርቡት ነገር ሀሳብ ሰውን የሚያአነቃ ነው በጣም ጥሩ ነገር ነው
@fantahunmohammed9874
@fantahunmohammed9874 Жыл бұрын
የቅዱሳን ሀገር ባልሽው ነገር ትክክል ተናግረሻል የትም ሀገር የሌለ ክፋት ኢትዮጲያ ላይ ታይቶአል ቀዱስ የሚባል በሀገራችን እስካሁን አላየንም
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
አንተ ነህ ያላየኽው መጀመሪያ ታሪክን አንብብ ቅዱስ ሲባል ገና ገና የሃይማኖት ቀለም ሰጥተህ ቅዱስ አላየሁም አትበል:: ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሃገር ስለሆነች ነው ሰይጣን ያለውን ሁሉ ክፋት ይዞ ሃገራችንን እየበጠበጠ ያለው::
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
ጀዝባ እና የቅዱሳን ሀገር ላይ መከራና ችግር መገላታት አይበዛም ያለህ ማነው በናተ ልክ ኢትዮጵያን እየሳላችኋት ነው እጅ ስት ቅዱሳንን ያፈራች ሀገርናት
@waves101
@waves101 Жыл бұрын
ደንበኛ ውርጋጥ ናት ይቺማ look how she carefully and ironically trying to justify her stand in favour of homosexuality
@TheHenny288
@TheHenny288 Жыл бұрын
What! Are you really listening? Learn how to carefully listen to the conversation before you judge.
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh Жыл бұрын
ጌታሆይ ለኔ ብቻ ነው እየቀባጠረች የምትታየኝ😅 የሚጠይቃት ሌላ የምትመልሰው ሌላ። የሴጣናዊ የፍቅር ግንኙነት ነው ለማለት ለምን ከበዳት ? ቅቤ ምላስ ተለሳልሳ እና አድበስብሳ ለማለፍ ትሞክራለች።
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 Жыл бұрын
Lek nehk yemeteteyekew lela yemetmelesewu lela new geta hoyi leredat alchalkum eko
@Henokel21
@Henokel21 Жыл бұрын
Tsedy, I really thank you for your detailed and clear explanations and replies.
@emebetbekele3500
@emebetbekele3500 Жыл бұрын
ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት በምንም ዓይነት የፍቅር በሚል ስያሜ ሊተዋወቅ አይገባም ፍቅር እግዚሐብሄር ነው አለቀ:: ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት እግዚሐብሄር ከተፀየፈው አንዱ የሰዶም ተግባር ነው
@chjghu2738
@chjghu2738 Жыл бұрын
በጣም ነዉ እምታስፈሪው ቀላል አዘባርቅም በስመ ስላሴ ዝምምምም በይ አቦ ዜሮ ነሽ ከድፍረት ውጪ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
ልቦና ይስጥሽ
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 Жыл бұрын
ይገርማል በጣም የምናከብርሽ ሴት ነበርሽ አንዲህ ወርደሽ ስትቀባዥሪ ያሳዝናል ሴት እድሜዋ ሲጨምር ታስተውላለች እንጂ አትዘባርቅም በጣም ጨርቅሽን ሳትጥይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይማርሽ
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Жыл бұрын
የትኛው እግዚአብሔር?ይሄ የአይሁዳውያን ተረት ተረት?
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
@@lightpodcast1 ግብረ ሶደም ነህ
@እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
@እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ Жыл бұрын
እግዚያብሔር አይነ ልቦናሸን ያብራልሸ ምንም አልገባሸኝም ምታወሪዉ ሁላ ግራ ነው እርግጠኛ ሆኜ የማወራው በዚህ ጉዳይ እጆ አለበት እራሶን ንፁ ለማድረግ ማህተብም አድርጋለች ግን እመኑኝ ከሆነ ግዜ በዋላ በዚህ ጉዳይላይ እጃቸው ካለበት አርቲሰቶች አንደኛዋ ናት ንግግሯን ልብ ብላቹ ሰሙት ከዓይኖ ከፀጉሯ ጀምሮ መልክት እያሳየችን ነው እኔ በበኩሌ ምንም ልቤ አላረፈላትም ቅልብልብ አለችብኝሳ
@helin21217
@helin21217 Жыл бұрын
ልቤ ዝቅ እያለ የሰማሁት ቃለመጠይቅ መጥኔ ለወርቅአፈራሁ በሥላሴ ስም!!! ጨርሶ አታዳምጥም።
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 Жыл бұрын
ይህች ሴትዬ አሁንም ሰህተትዋን ይቅርታ መጠየቅ ሲገባት የሆቴሎች መዘጋት አሳሰቧታል።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ወይኔ ወርቅዬ አሳዘንከኝ " 💦ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ሆነችብኝ ደግማ ስታየው እሶም ታፍራለች 😢 ምን ሆና ነው ግን እንደ አሳ 🤥 ተሙለጨለጨች 🤨
@atselove
@atselove Жыл бұрын
እውነት አሳዘነችኝ ለማሳመን የምታረገው አክሽን
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 Жыл бұрын
Tsediyeeeee you are right 100%
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН