ህመምተኛው ፍቅር | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | ደራሲ :- ያሬድ የወሰን ልጅ | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 27,326

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Жыл бұрын

#ethiopia #audiobook #HememtegnawFiker
ህመምተኛው ፍቅር
ደራሲ :- ያሬድ የወሰን ልጅ ተራኪ :- ፍቃዱ ተገኝ
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 52
@azizatube8146
@azizatube8146 10 ай бұрын
ያሰላም በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው ማሻአላህ እውነተኛ ጓደኞችን ያብዛልን እውነተኛ አፍቃሪም ይስጠን
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
ፍቄ እንኳን ደና መጣህ ደራሲዉም ተረኪዉም እናመሰግናለን
@rahelyifru608
@rahelyifru608 Жыл бұрын
የተፈተነች ነፍስ።ድርሰቱም ተራኪውም ባለታሪኮቹም ዋውውውውው እድሜክ ይረዘም ፍቄ ያንተን ትረካ እያዳመጥኩ መተኛት ከጀመርኩኝ አመት ሆነኝ ያንተ ትረካ ነው ጓደኛዬ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tigesttsegaye9424
@tigesttsegaye9424 10 ай бұрын
አፍ እኖዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን የሰው አለም❤❤❤
@rhbx1012
@rhbx1012 Жыл бұрын
በርታወድም
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Жыл бұрын
ከብዙ ስቃይ በዋላ ደስታ በጣም ግሩምና ደስ የሚል ትረካ ነው እውነት መቼም ተሽፍና አታውቅም ክፋት ተንኮል ግን መጨረሻው ከንቱነት ብቻ ነው
@tedycell8279
@tedycell8279 Жыл бұрын
ሠላም ፍቄ እንዴት ነህ አዲስ አመት ከገባ የመጀመሪያዬ ትረካ ነው አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም መልካም ነገር የምንሠማበት አመት ይሁንልን አሜን
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Жыл бұрын
ሰዉኮ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ይቆያልጂ😭 አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ስት ጠካራ ሰዉ አለ ይህን ያክል በሂወት ፈተና አለ ብየ ለማመን ይከብዳል
@helensema7904
@helensema7904 Жыл бұрын
መጨረሻቸው ስላማረ ደስ ብሎኛል አስተማሪ ነው አመሰግናለው
@Koko-dz7pd
@Koko-dz7pd 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዋው ግሩም ትረካ
@mazomazo8966
@mazomazo8966 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@hayatmohamed518
@hayatmohamed518 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ🥰🥰🥰❤❤❤
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Жыл бұрын
Amsegenalhue betame dese yemeli tareki nabere 🙏🙏🙏🙏😍😍💯💕
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p Жыл бұрын
👏👏😍😍😍በጣም ደስ ይላል
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 5 ай бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው ደግሜ ነው አተ ቤት የስማውት መጀመሪያ ፀግሽ ቤት ስማውት አተ ቤት ደገምኩት😮❤❤❤❤
@user-kt7st6ji1i
@user-kt7st6ji1i 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንዲም ደሥ የሚል ታሪክ ከምርጥ ዲምፅ ጋር
@dawitberhanu1000
@dawitberhanu1000 Жыл бұрын
Very amater tsuhuf.
@sofilove6637
@sofilove6637 Жыл бұрын
አረ ስብስክራይብ እያረጋቹ ተከታተሉ ልፉቱ እና ያለው ሰብስክራይብ አይመጣጠንም
@tsenimok595
@tsenimok595 Жыл бұрын
Wow des yemil tarik
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 7 ай бұрын
በስመአብ የሚጣፍጥ ታሪክ አመሰግናለሁ
@user-oz2zu6um6u
@user-oz2zu6um6u Жыл бұрын
Woww dase yilal💕
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል መጨረሻው ደስ ይላል ❤
@fikeryeweloliji3986
@fikeryeweloliji3986 10 ай бұрын
WOW wo betam Des yelll❤❤❤❤❤❤
@user-rd2du9iw3d
@user-rd2du9iw3d Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ለፍቅር ዋጋ መክፈል መታደል ነው
@Isew-gm4yd
@Isew-gm4yd 10 ай бұрын
Sew yezarawn yachidal malet ehenew ameseginalew ❤
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ባጣም ደስ ይለል
@richnegn7823
@richnegn7823 Жыл бұрын
Enamesgnalen😍😍
@ghnn692
@ghnn692 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vx9cn4tt1k
@user-vx9cn4tt1k Жыл бұрын
ፍቅ ሲገርም ሁሉምየዘሩትን አጨዱ በጣም እንመሰግንሀለን
@maledam.g1399
@maledam.g1399 Жыл бұрын
ትለያለህ እኮ የማር ተመስጫ ነው የምሰማው ያንተ ትረካ ኣትጥፋ
@hanameskele5597
@hanameskele5597 9 ай бұрын
Betam dess yelal ewenete tesasalechi eneji atebetesm
@richhabshwt7557
@richhabshwt7557 Жыл бұрын
Thanks 🙏❤
@rhbx1012
@rhbx1012 Жыл бұрын
ወድሜይሄታሪክእያዳዱልቤንእየሸረከተዉነዉያዳመኩት
@rhbx1012
@rhbx1012 Жыл бұрын
ያሣዝናልበመጨረሻምቢገናኙም
@rahelyifru608
@rahelyifru608 Жыл бұрын
አዳምጬ ኮምታለው ፍቄ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ፈተና የበዛበት ማንኛውም የፍቅር ሒወት መጨረሻው ያማረ ነው የሚሆነው ነገር ግን የብዙ ሠው ሒወት መሰዕዋት ሆኗል እናትና ልጅ የእኔ ነሽ እናት የህሌና እናት የአቤል አባት ኡፍፍ እናመሠግናለን ፍቄ
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 7 ай бұрын
ያቤልን አባት ተይው
@user-yh5dx9zz8d
@user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын
Fb ላይ ላገኛው አልቻልኩም እባክህ ሊንኩን በኮመንት ላይ አስቀምጥ 🙏አመሰግናለሁ
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Жыл бұрын
የስው ልጅ ፈተናው ምን ያህል ነው
@dfggffty5910
@dfggffty5910 Жыл бұрын
😥በስመአብ ስቃይ የበዛበት ፍቅር ግን እንዲህ አይነት አፍቃሪ አለ መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል🥰 ፍቄ አመሰግናለሁ በርታልኝ💞
@user-pb4vn4ds8f
@user-pb4vn4ds8f Жыл бұрын
ህጉ በፍ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Жыл бұрын
በጣምደስየሚልትርካነውአቤል የጁንአግኝቷልአስተማሪትረካነው
@senaitbekele47
@senaitbekele47 11 ай бұрын
yekfat mechereshaw yhe new sewche kfat mesrat lemakom mokru mrt tmhirt new
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እንዴ ኢሰሀቅ ያለ እውነተኛና ለጓደኛው ሲል ትልቅ መሰዕዋት የከፈለ ጀግና ሠው ጀግና ጓደኛ ለሁላችንም ይወፍቀን መጨረሻው ገራሚ ነው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 4 ай бұрын
መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል ልቤን የሰበረዉ የእፃኗ እጅ በመቆሬጡ ደስ የምል ትረካ ደስ የምል አገላለፅ
@bethlehemasfaw9838
@bethlehemasfaw9838 Жыл бұрын
ሙዚቃው ቢቀነስ
@BrookT-sj5sq
@BrookT-sj5sq 8 ай бұрын
የጅል ድርሰት ነው ህፃን ልጅ ይፅፈዋል አባክህ ጊዜህን ከስዋህ አይቀር የሚመጥን ስራ ተ ርክ
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 7 ай бұрын
እስኪ አንተ ሞክረው ቀ ሽም
@hanameskele5597
@hanameskele5597 9 ай бұрын
Betam dess yelal ewenete tesasalechi eneji atebetesm
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 23 МЛН
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 68 М.
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43
ያትራን - ቁጥር 4: Unveiling the Next-Gen Visionary Movement
14:55
New Eritrean Comedy 2024  Tseyqlom// ጸይቕሎም  by Dawit Eyob
51:23
Star Entertainment
Рет қаралды 18 М.
ትረካ/የዐይን እማኝ/እውነተኛ ታሪክ/Ethiopian short true story narration
42:27
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 10 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 771 М.
ОНА НЕ ДОЛЖНА БЫЛА ЭТОГО ДЕЛАТЬ
0:27