ተጠንቀቁ በእነዚህ 2 ቀናት አዲስ አበባ ውስጥ ቆንጆ ሴቶች እየታደኑ ነው || በአንድ ቀን ሚሊየነር የሚሆኑት የከተማችን ሴቶች ምስጢር | Haleta Tv

  Рет қаралды 92,960

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 278
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የባሰ ቅጣት እንዳይመጣብን ሁላችንም እንደየ እምነታችን እንፀልይ ወገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
😭😭😭
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
የማያምኑ የማይፀልዩ ሰዎቾ መች ተቀጡ?
@fanadessie6346
@fanadessie6346 Жыл бұрын
አብይ አህመድ የተከለው ፒኮክ እና የሚተክለው ዛፍ ሰይጣን ዲያብሎስ ለማስመላክ ነው !
@yohannesd.
@yohannesd. Жыл бұрын
ችግሩ እናንተ እንዳላችሁት ነው:: አንድ ነገር ልበል ተውልዱ ከመሪዎቻችን ጭምር ገንዘብ የሚያስገኝ ነገር ከተገኘ ምንም ለማድረግ ዝግጁ ናቸው:: እባካችሁ ምክንያትም መፍትሄም ሊየመጡ የሚችሉ ሰዎችን አቅርቡና አወያዩ ይሄን ጀምሩ መንግሥትን እርሱት ብዙዎቹ ተጠቂዎች ናቸው:: ብዙ የሶሻል ሳይንቲስቶች አሉ አንቋቸው:: እኛ መፍትሄ እንፈልግ እንጂ መንግሥት ቀደም የለው ለውድቀቱ እራሱ ምክንያቶችም ናቸው::
@billykhadra5522
@billykhadra5522 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ተመልከተን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
እግዞኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ከእነዚህ የአጋንንት ስራዎች ልጆቻችንን ጠብቅልን 💔💔😭
@fatimasuleman9686
@fatimasuleman9686 Жыл бұрын
Amen
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አምላኬ ሆይ እናት አገሬ ወዴት እየሄድሽ ነው መከራችን የበዛው የኛ ሃጥያት ነው አምላከ እስራኤል ኢትዮጵያ ውስጥ የገባውን የወደቀውን ክፉ መንፈስ አንተ ተዋጋልን ምእመቀመቅ ውስጥ ጣልልን እግዚኦ 😭😭💔
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው ሀገራችን ውስጥ የሆነ መንፈስ ገብትዋል!!!! በጣም ያስፈራል ያሳዝናል!! በጣም ይገርማል በጣም ያሳዝናል ያስፈራል ቀንዱን ይዞ ነው የገባው ሀገራችን!!! ስንቱን እንቻለው ይሄ ነገር በዛብን ፈተና !!!! በጣም ያቺ የተረጋጋች ሀገር ወጣቱ በቃ በቃ በቃ በቃ ሰይጣን ወርስዋቸዋል!! የኛ ሀገር አንድ እሚገርመኝ ቃል አለ እንደ አራዳነት እንደስልጣኔ????መጀመሪያ ሆዳችን መች ጠገበ እና አሳዛኝ ዜና ነው!!!!
@tensayemedia8183
@tensayemedia8183 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች🙏👍❤🙏👍❤🙏👍❤🙏👍❤🙏👍❤❤👍👍✅✅✅
@birhan3282
@birhan3282 Жыл бұрын
“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” - ኤፌሶን 6፥12 አይናችንን ይክፈትልን ::
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ መጨረሻስ ምን ይሆን
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
ወርቅ አፈራው እግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርከው። እኔ አለም ላይ ስላለው ነገር አላውቅም የቤት እመቤት ነኝ ግን እናንተን እየሰማው ልጆቼን መከታተል ጀምሬያለው የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ አገራችንን ከመጣባት መአት ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይጎብኛት
@fatimasuleman9686
@fatimasuleman9686 Жыл бұрын
Amen 🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@yimeyirdaw8989
@yimeyirdaw8989 Жыл бұрын
በኔ እይታ አይደለም በዚህ ጊዜ ልጄን ካምፓስ ልልክ ከዚህ ቀደምም ቢሆን ምክንያቱም የግቢ ህይወት በተለይ ለሴቶች በጣም አስቸጋሪ ነው ከምትሉት ችግር ለመውጣት ትዉልድ ላይ ጥሩ ስነምግባር ያለው እንዲፈጠር በደንብ መስራት ይኖርብናል ።
@mooo4741
@mooo4741 Жыл бұрын
ወይ ወርቅዬ እውነቱን በማውጣትህበጣም አክባሬህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 Жыл бұрын
የአበሻ የሞርል ውድቀት ማሳያው ሶሻል ሚዲያውን መመልከት በቂ ነው የእድሜ ገደብ የለውም ቤተሰብ መፍራት ማህበረሰብን ማክበር ለሀይማኖት መገዛት አፈር በልቱዋል እራሳን ማዋረድ ክብር ስልጣኔ ሆኑዋል:: መሰልጠን ምን እንደሆነ ያላወቀ ትውልድ ተፈጥሩዋል ቅዱስ መፃሀፍ እንደሚለን > ይላል ኢትዬጵያ ውስጥ ምሁር የለም የፊደል ምሁር እንጂ::
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹሁ ኑሩልን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ቆየ እክ ወንድሞቼ እኛ እኮ የአቅዋራጭ ብልፅግና ስታስቡት እነዚህ አርቲስት ብላችሁ ስም የሰጣችህዋቸው ይሄ ሁሉ መብለጭ ለጭ ከየት እሚመጣ ይመስላችሁት ከደሀ አገር ከመስመፍ የወጣ መዝናናት ገንዘብ መበተን ለሰርጋቸው ለልደታቸው ወዘተ ከየት መጣ ይሄ ሁሉ ወይ ፎርጅድ ገንዘብ ወይ አሉሚኒቲ ወይ ስርቆት አዎ ሴትኛ አዳሪነት!!!!
@helabayou1715
@helabayou1715 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን የባስ እንዳይመጣ ተግተን እንፀልይ
@almazassefa4259
@almazassefa4259 Жыл бұрын
አቤቱ መድሀኒአለም አባቴ ይቅር በለን ከምንስማው ከምናየው ሁሉ ስውረን
@ECHONEWS480
@ECHONEWS480 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት pornography ከ internet ላይ ban ካላደረገ ትውልድ ማለቁ ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ በደቂቃ እስከ 50,000 ሰዎች ቁጭ ብለው በስልካቸው porn ያያሉ:: መደፈር የበዛው porn ምክንያቱ ነው:: መንግስት ban እንዲያፈርግ ለምን እንደማይጠየቅ አላውቅም:: ሀገራችንን መንግስት ከሌላው የአፍሪካ ሀገራት በተለየ በጣም liberal እያደረጋት ነው:: ወላጆች እና የሐይማኖት ተቋማት ማህበር ፈጥረው መንግስትን እንዲያስቆም መሰራት አለበት:: it looks like ኢትዮጵያ is becoming የ sex ቱሪዝም destination.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
I agree with you, ...... God protect our nation from evil attack!
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Жыл бұрын
መንግሥት መቼ ጉዳዩ ሆነ በፖለቲካው እና በሥልጣኑ እንዳይመጣ እንጂ ወጥሮ የሚይዘው ለዚህ አይነቱ ትውልድ ጥፋትም ዋናው ተዋንይ ነው ሲጀመር በጎሳ በዘር ከፋፋሎ ሀገሪቱን መላ ያሳጣ መንግሥት ለትውልዱ ተጨንቆ ህይወታቸው በመልካም ለመቀየር ሥራ ይሠራል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው
@bezawitlemma1745
@bezawitlemma1745 Жыл бұрын
ጥሩ መልዕክቶች የያዘ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን ቀጥሉበት
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
በጣም የዝሙት መንፈስ ተለቋል ሴቶች ረክሰዋል ቆይ የማይገባኝ አሁን የተወለዱት ኦኬ ነፃ ሆነው አድገው ነው ከ90ዎች ወደታች ያለን ተቆንጥጠን ያደግነው ምን ሆነን ነው እንደዚ መርከስና ፈጣሪን መፍራት ያቆምነው ኧረ እሳት እንዳይዘንብብን ልብ ይስጣችሁ
@merongetachwe5054
@merongetachwe5054 Жыл бұрын
I totally agree with you! The Government should exercise censorship on adverts, show or images that encourage sexual immorality! However i lost trust in the Government! The Only hope i have is teaching the public through religion. Only by Grace of God we will be able to resolve it! Thanks for discussing this & advising us to be vigilant! God bless Ethiopia and our Nation!
@bekalutarekegn5162
@bekalutarekegn5162 Жыл бұрын
I am adult thank you for your idea to be continued widely this is a big problem for our moral
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 Жыл бұрын
I like it good entrusted 2 good man in ethiopia
@እሙገላ
@እሙገላ Жыл бұрын
በቢሊዮን ሳይሆን በትርሊዎን ተመድቦ እየተሰራ ነው። የግብረሰዶማውያን መንፈስ እያስፋፉ ነው። ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@miserts7657
@miserts7657 Жыл бұрын
Tihekel. We need to fight to the end.
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ Жыл бұрын
ትክክል በከሉን
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ የተሻለውን ቀን ያምጣልን በጣም የሚያሰፈራግዜደረሰን አምላኬ በቃቅው በለን
@biniyambeyene1798
@biniyambeyene1798 Жыл бұрын
መንፈሱማ ወንድማማቾች ወይም ሸገር ፓርክ ላይ ሰርተውታል ይህ መናፈሻ ፓርክ ተብየው ሌላ ጥያቄ የለውም ፓርኩ ውስጥ ያለውን ባፎሚትን ምስል መናፈሻው መፈራረስ አለበት! !
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
ደላሎች ዋና ተጠያቂዎች ናቸው አንዳዶቹ እኮ ልጆቻችን ምናስተዳድረው በዚ ስራ ነው ይላሉ ነገ ልጁንም ከመሸጥ አያርፍም እኮ ለምን ግን ስሜቱን ልጆችክ ላይ ካልደረሰ በቀር ማይቆረቁረን
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ🙏🏾
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያንሳልን ይሄን መንፈስ ወንድሜ ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት አርነት ታወጣለች ሁሌም ትናገራለህ የሚሰማህ ብታገኝ እዚህ ላይ የምናይህ እንሰማሃለን እግዚአብሔር ያበርታህ
@yemanetesfaziontesfazion6986
@yemanetesfaziontesfazion6986 Жыл бұрын
Good Article keep up brathers I will call u
@ብብ-ቸ4ሠ
@ብብ-ቸ4ሠ Жыл бұрын
ተባረኩ በውነት በጣም ሊታሰብበት ይገባል እምናየው እምንሰማው በጣም ከባድ ነው
@alebotube
@alebotube Жыл бұрын
ሞዴሊንግ አጋንንታዊ ሴራ ነው ኢ ክርስቲያናዊ መንገድ ነው
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ዛሬ እንዲህ እየለፋህ የምታስተላልፈው ትልቅ መልእክት ነገ መብቀሉ አይቀርምና ተስፋ ሳትቆርጥ በትጋት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠህን አደራ ፈፅም። ትልቅ ዘር ነው እየዘራህ ያለው። ፈጣሪ ወጣቶቻችንን ማስተዋል ይስጥልን። ዝም ካልን እንደ ታይላንድ እንዳንሆን እፈራለው።
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
Thankyou, Bro for This eys wide opening INFO to our Sisters and Brothers olso Parents above all.
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 Жыл бұрын
መፀለይ አለብን ወገኖች በጣም ከባድ ዘመን ላይ ነን እኮ
@صوفياعلي-ن9ه
@صوفياعلي-ن9ه Жыл бұрын
አሁን ያለንበት ዘመን የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ ሁሉም ሀይማኖ መሪዎች ያዉቁታል ለሁሉም ነገር ለሚሆነዉ ነገር ምክንያት አለዉ በአሁን ግዜ ልጆቹን ይዞ ይሄን ዘመን ማሣለፍ ያለበት ቤተሰብ ነዉ ገና ከፊታችን ቡዙ ነገር እናያለን ከመንግስት ምንም እንዳትጠብቁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እንዳንጠፋ እፈራለሁ ፈጣሪ ሴት ለወንድ ፈቀደለት እንጂ ፈጣሪ ወንድ ለሴት ፈቀደላት እንጅ ግብረ ሰዶም ፀር ነው ትውልድ የሚፈጅ የተፈቀደልንን ህግን እየጣስን የሶዶም እና ገሞራ እጣው እንዳይደርሰን 🙏
@shewalemaregaw-cg3xg
@shewalemaregaw-cg3xg Жыл бұрын
እውነት ነው ነገር ግን እንደዚህ አይነት ሰዎች ህሊናቸው መቼም ደስተኛ አይደሉም እንስሳት እንካን ከሰው ይሻላሉ ለምሳሌ ወንድ ድመት ሴት ድመትን ነው የሚፈልጉት ወንድ ድመት እና ሌላ ወንድ ድመት ሁሌም ጠላት ናቸው አይዋደድም ሌሎችም እንስሳት እንደዛው ለምን ሰዎች የእንስሳትን ያህል ማስተዋል ተሳነን ፈጣሪ ልቦና ሰታቸው በጸጸት በንሰሀ ወደ ሀይምሮአቸው ይመልሳቸው ።
@makhdatesfamichael7356
@makhdatesfamichael7356 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዝኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ትውልድን ለማጥፋት ታቅዶ እየተሰራ ነው እና ትግላችሁ ይቀጥል።
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና በቃ በለን
@Beki6D
@Beki6D Жыл бұрын
ወድሜ ተባረክ በርታ ትልቅ ለሀገርጠቃም ነው
@hageremedia3086
@hageremedia3086 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኞች ይህ ነው ሁለተኛው ቁርባን ማለት ነው።
@ela3684
@ela3684 Жыл бұрын
ለትውልድ አስተማሪ፣ ለቤተ እምነቶችና ለህዝባችን ማንቂያ የሆነ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እንመለስ! ንስሃ እንግባ! ወደ አምላካችን እንጩህ! የክርስቶስ መምጫ ተቃርቧልና!! እምነታችንን፣ ባህላችንን፣ ወጋችንን እንጠብቅ! ወላጆች ልጆቻችንን ለእሳት አናሳድግ! ፈጣሪያችን ሆይ ከቁጣህ አድነን!
@addisgasser2803
@addisgasser2803 Жыл бұрын
FAMILY 👪 pls 🙏 work hard abut Ur kids
@zaryakoub9373
@zaryakoub9373 Жыл бұрын
አላሕ ይጠብቀንጂ ሀገራችን ታሥፈራለች እዉነት ሀገራችን ኢትዮጲያዊነታችን ተደፈረ አላህ ይሁነን
@addisbrhanu8387
@addisbrhanu8387 Жыл бұрын
ድሮም እኮ ኢኮነሚዉ ያዉ ነዉ አዲስ ነገር የለም እኔ የሚመስለኝ ግን የሞሪል ዉድቀትና መንፈሳዊ ዉድቀት እና የዉድድር ህይወት በቁስ ላይ ያተኩረ ብልፀግና እና ሌሎቸም ሊጠቀሱ ይችላሉ
@ashenafiworku7781
@ashenafiworku7781 Жыл бұрын
Ye memher tesfaye abera temari negn yesun temhert mesmat kejemerku jemero betam telwechealew ye zemut hatiyat gele wesib ena yeteleyayu hatiyatoch nebrubegn ena ahun gn egezaber yemesgen telewchalhu ena wetatoch Please ye tesfaye aberan temhert bemesmat telewetu
@ayahlushmamoabebe7512
@ayahlushmamoabebe7512 Жыл бұрын
እግዚኦ አምላክ ሆይ ይቅር በለን።
@helenabebe4775
@helenabebe4775 Жыл бұрын
God bless you brother 🙏
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Жыл бұрын
Geta hoy yerdan, please dear our brother's, help ur people 🙏
@feventecht6852
@feventecht6852 Жыл бұрын
እግዚኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🙏
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
እውነቱን ነው እየተናገርክ ያለከው : በአገራችን እምንሰማው ያለ ነገር በጣም ያማል ::😭እግዚአብሔር ይርዳን::
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 Жыл бұрын
እውነት ነው ወላጆች የልጆቻቸውን የገንዘብ ምንጭ ማወቁ ልጆቻቸውን ትክክለኛ መስመር ለማስያዝ ዋናውን ድርሻ ይይዛል
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
ትክክል ብለሀል እኛም ስጋታችን ይሔ ነው ወላጆች የአቻ ግፊት መስመሩ ጥልቅ ብላችሁ ብታዩ በደላላ ልጆች እየጠፋ ነው ነውሩን ክብር አርገው ሚኖሩ ሰዎች በዝተዋል መንግስትም ጠበቅ ያለ ሕግ ማውጣት አለበት እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ጉዱ ብዙ ነው
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Жыл бұрын
ማህልዬ ማህልዬ ዘካሳንችስ መጽሀፉን ያነበባችኩ በስተመጨረሻው የተጻፈው (ሁሉም እንዳለ እንደነበረ በአዳዲሶች ተተክቷል )ዳግማዊ ባቢሎን ዛሬም እየተገነባ ነው
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
ወይ እትዮጲያዬ💔🖤
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
በዚህ ሀጥያታችን የሚመጣ ሰይፍ አለ ከቤተመቅደሱ የጀመረው ቅጣት ወደ ሙሉ ከተማዋ ማንም ሳይቀር ይታጨዳል ለ ሀጥእ የመጣ ለፃድቅ ይተርፋል እንዲሉ ።ንስሀ የገባ እና በቅዱስ ቁርባን የተወሰነ ይድናል ።
@hasetworku5592
@hasetworku5592 Жыл бұрын
ሁሌም የምጠይቀው ጥያቄ በተለይ በሰመ ሞዴል በስመ አርቲስት አይደል እንዴ ሚሸርሙጡት ምድረ ፀረ ትውልድ
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Жыл бұрын
እቤቱ ቁጣውን ይመልስ በጣም የሳዘናል በእውነት እኔ ስር ልጅ አለኝ የሳዘናል አቤቱ ቁጣውን ይመልስ እባካችሁ ሴቶች እህቶቼ ከውጣችሁት ህይወት ተመለሱ እግዚአብሔር ይጽየፍል በእናንተ ሁሉም ሴት አይ ስድብ እባካችሁ የመጭርሻችሁን የሳምር በድህነት ስው ቤት መስርት ይሻላል ።
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Programachu Tiru New Bertu 👍🏾👍🏾👍🏾
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
ሚስማር ሊያዘንቡብን ነው ዘንድሮ
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሄር ይጠብቀን
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
This sad. My guess so many young people get involved in this mess because life is too expensive. Not having jobs. This is very sad. It is very hard to judge anyone.
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
The discussion should base on studies, not only observations and rumours. There are many studies and rehabilitation centers for prostitutes that give better understanding the severity of the problem. Life has become very tough, and cost of living is unbearable. City life is also based on individualism, so there is no much help from relatives and friends. Food, clothing, and shelter are not affordable. Thousands of women are victims, and the poverty has made them vulnerable.
@marthadadi1811
@marthadadi1811 Жыл бұрын
ሀሳቡ መልካም ነው ጠንክረን የባህሉን ጦረኛ መዋጋት አለብን ። ነገር ግን ለማረም ስንነሳ የታረሙ ቃለት እንጠቀም ። ጠያቂው ሲጀምር ምን ይላል "ሴት እህቶቻችን " መልሳችሁ አድምጡት ንግግር ማሳመራቹ ነው ወይስ ምን ወንድ እህቶች አሉን ወይ ? ለምን በደንብ ኤዲት አድርጋችሁ አታወጡም ?
@hanalegese137
@hanalegese137 Жыл бұрын
Werkferew ewntk new yhone menfes aele fetriy ytbken
@adanechdinka210
@adanechdinka210 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም 😢😢😢
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
እያውራክ ያለከው እውነት ነው
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ከእርኩስ መንፈስ አላቃት እባክህ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Жыл бұрын
አይ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም አይ መንጌ በአንድ ወቅት የአፍሪካ አንድነት የመሪዎች ስብሰባ ግዜ ከ12 ሰዐት በኃላ የሚዘዋወሩትን ሴቶች እያሳፈሰ ፀጉር አስላጭቶ ፍቼ ለሐገሩና ለወገኑ ለሚቆስለውና ለሚሰዋው ወታደር በሶ ያስቆላ ነበር ....አይ ግዜ...
@ethiopia7682
@ethiopia7682 Жыл бұрын
እግዚኦ ምን ጉድ ላይ ነው የደረስነው
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ጎበዝ እኛ ሀገር ነው ሁሉ ነገር አዲስ ጊዜው ገና ብዙ ነገር ያመጣል ሌላው ሀገር ኦን ላይን ነው ዳቦ የሚሸጠው በፌስ ቡክ ሁሉ አላ ራይድ በለው ትጠራለህ ዳቦ ይመጣል ቡጡሻ በጠቃላይ ልጆችን መከታተል ነው መምከር መንፈሳዊ ቦታ ወስዶ ማምሸት ማዘወተር መፀለይ ነው
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
ሀገራችንን የዝሙት መንፈስ ሀገራችንን ተፀናውቷታል እቤት ይሄንን ስራ ብለው የሚኖሩ ሰዎች እግዚአብሄር ይፍረድባችው የ666 አምላኪዋች ናችው ገንዘቡ ምንጩም እነሱ ናችው ሎቱ ስባት
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
በአጋጣሚ በሌላ ሰራ አለም አቀፍ ቁንጅና አሰራር ቅርብ ነበርኩ ምንም ገንዘብ አይገኝም በብዙ ስቃይና እንግልት ነው የሚሰሩ በአብዛኛው ቸግሯቸዉ እንዲሸረሙጡ ነው የሚገፉበት ቦታ ነው አደገኛና ዉስብስብ ማጃጃያ ነው።
@mercyz6252
@mercyz6252 Жыл бұрын
I agree he said, there is something demonic in the country
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ውድሞች❤️❤️❤️
@tigistmesfin6587
@tigistmesfin6587 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ይደረግልን
@workeneshayalew4013
@workeneshayalew4013 Жыл бұрын
አቤቱ መጨረሻው ያስፈራል ማንነታቸውን ማጋለጥ ብታደርጉ ትውልድ ታድናላቹሆ በርቱ
@tutuwak106
@tutuwak106 Жыл бұрын
Ahun Yehe Yemewerabet geze Nw?Agerachn Eko Dem Enba Eyalekesech Nw? Mnew adis honebachw shermutena eko tasa eyesekelu alneber ende befilefit?
@kokebmoges6250
@kokebmoges6250 Жыл бұрын
Musk is a graduate in physics. Just a minor correction,, otherwise I buy the issue you are promoting,, thank you very much.
@ayamuhed7085
@ayamuhed7085 Жыл бұрын
በሽምደዳ ሚሰራበትን ጊዜ ምናመሰግንበት ወቅት ነውኮ- ምክንያቱም መልስ በሞባይላቸው አየተላከላቸው፣ ፈታኙ ምንድነው ብሎ ከጠየቀ ሚደበድቡ ሞሉ ኮ። በተለይ የአለቆቻችን ልጆች !😥 አይሂሂ...
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ Жыл бұрын
እግዚኦ እደታለዉ ዘመን ደረስን ምን ጉድ ነዉ አይ እናት ሀገሬ ኢትዮጲያ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉመንፈስ ተግርባር ያጥፍልሽ
@lulululu3892
@lulululu3892 Жыл бұрын
አቤቱ ለይተህ ምታ🙏
@samsonhailemichael6710
@samsonhailemichael6710 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን ኣይነት ዘመን ነው የደረስነው ይቅር በለን ጌታ
@emu3288
@emu3288 Жыл бұрын
No wonder Ethiopia is suffering, we are living like animals in front of God!
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ሴትኛ አዳሪዎች ከጥንቱም Book እየተሠጣቸው ታክስ እየከፈሉ ይሠሩ ነበር። ምነው አሁን የተጀመረ ነገር አስመሠልከው?
@4421gdhkgg
@4421gdhkgg Жыл бұрын
Tebarek
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 Жыл бұрын
ድሮም እኮ ኦርቶዶክስ የማትመቻቸው ለዚህ ስራቸው እንዲመቻቸው ነው እግዚአብሔር ወጣቶችን ይጠብቅ
@senaitab7738
@senaitab7738 Жыл бұрын
Kkkkkkk Manachew ena serawen ymesrut
@alitaeti5839
@alitaeti5839 Жыл бұрын
Men malet new tkekel kortodox gar leme myayze tefeleg
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
እነርሱ አይደሉ እንዴ ቀን ቀን አርቲስቶች ማታ ማታ ወርቅዬ ያለውን የሚያጧጡፉት ?ጉረኛ ኦርቶዶክስ ምናምን አትበሉ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
ድንቄም ኦርቶዶክስ?አተራማሹ ማን ነው ከጥቂቶቹ በስተቀር!? ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ የተቀደሰ ቢራ አይደለም እንዴ!? ለማንኛውም ሰው ክቡር ነው ሰው ይከበር::ወርደን ወርደን የምንወርደውን አጥተናልና ወደ ልባችን እንመለስ:: የሐይማኖት ካባ ለብሰን የወንበዴ ስራ አንስራ::
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
በለው ትንሽ ቆይተን "የእገሌ ብሄር አስቸገረን" ማለታችን አይቀርም ክክክክክ
@meseretkassaye5259
@meseretkassaye5259 Жыл бұрын
you guys are advocating the issue
@Htownkid-ot8uf
@Htownkid-ot8uf Жыл бұрын
So be quiet about it then ?
@tazebtsega1847
@tazebtsega1847 Жыл бұрын
የዲያስፖራ እና የተለያዩ ስብሰባዎች አዲስ አበባ ላይ መካሔድ ለዚህ ይዳርጋል ለዚህ ተጠያቂ የየዩኒቨርስቲ የትምህርት ፖሊሲው ደካማነት በተጨማሪ የሴቶችና ህፃናት ሚኒስተር ስራ አለመስራቱን ያሳያል የማህበረሰብ እሴቶቻችን ስራ በአገሪቱ ላይ አለመስራታችን ነው
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስማም በወልድ ወመንፈስ ቅድስ⛪️አምላኬ ሆይ የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናልይ ይቀፋል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በጣም ትፅየፋለች እረ ስማ አንተ ትውልድ ንቃ ንቃ ንቃ
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Жыл бұрын
ለካ አለን እያልን ለካ ተቦርቡረን አልቀናል
@peaceisgood9639
@peaceisgood9639 Жыл бұрын
ብልጽግና ብሎ ድርጅት ድሮም የጥቂት ባለ ስልጣንና ነጋዴ ብልግና ድርጅት ነው:: ይህች ኣገር የማትወጣበት ጣጣ ውስጥ ገብታለች:: ፈጣሪ ይታደጋት::
@afomiamikael4118
@afomiamikael4118 Жыл бұрын
እባካችሁ ወገኖቼ! ሴት እህቶቻችን ለምን እንደምትሉ ሊገባኝ አልቻለም::ከሴቶች ሌላ እህት አለ ወይ??????አንድምታው!!!???? እህቶቻችን ማለቱ ብቻ ትክክለኛ እና በቂ ነው:: 0:47
@afartoday
@afartoday Жыл бұрын
ለአገራችን ኢትዮጵያ የስብዕናና የስነ-ምግባር ህግ የሚያስፈልጋት ይመስለኛል ።
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 Жыл бұрын
ይኼንን እኮ በቀላሉ ማየት ይቻላል።አንድ ልጅ የ100000ሺ ብር ስልክ ስትይዝ ከየት መጣ የሚል የለም። ቤተሰብ ካልገዛ መጠየቅ አለበት።
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እሆንን ክፍ ዘመን ያሳጥርልን ደጉን ዘመን ያቅርብልን የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
ወረቅአፈራው ምረጥ ጋዜጠኛ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው እምነየው እምንሰማው ሁሉ ይዘገነናል ፈጣሪ አምላክ እንደኛአፂያት ሳይሆን እንዳተቸረነት ይቅረበለን
@mek5438
@mek5438 Жыл бұрын
ሀብትን በተመለከተ እነቢልጌት ዲግሪ የላቸውም ብሎ ሩቅ ከመሄድ የሀገራችን ሀብታሞች እራሳቸው ፊደል ያልቆጠሩም አሉበት። እንደውም እነ ቢልጌትስ ትልልቅ የትምሀርት ቤት መዋቅር ውስጥ ገብተው ትተው ወጥተዋል። ሀብታም መሆን የግድ ከትምህርት ጋር የተቆራኘ ነገር አይደለም፤የበረታ ነጋዴ ወይንም የንግድ ሙያና ስጦታ ያለው ሰው የትልልቅ ፋብሪካዎችና እውቅ ካምፓኒዎች ባለንብረት መሆን ይችላል።
@22lijaddis11
@22lijaddis11 Жыл бұрын
💯 I agree with you! They always give example from the western. I don’t get it. Maybe they are afraid to mention their name.
@sadaaman4015
@sadaaman4015 Жыл бұрын
ethiopian school system should be change
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ጊዜው አስፈሪ ነው አንዴ ከገቡበት ደግሞ ለመውጣት ከባድ ነው ለጊዜው ገንዘቡ ቢያስደስታቸውም ቆይቶ ይጸጽታቸዋል ህይወታቸውንም ያሳጣቸዋል።ይሄ ከባህላችን የወጣ ቅጥ ያጣ የዝሙት መንፈስ የተወጋ ይሁን!
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 Жыл бұрын
ወርቅዩ ወንድሜ አብዝተህ ፀልይ ከሴጣን ጋር ነው ውጊያህ
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 115 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,4 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 115 МЛН