በእንባ የታጀበው ፍቅር Hanna Yohannes: እኛ ቤት

  Рет қаралды 64,696

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Жыл бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 221
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ሙስሊም በሂጃብ ሲያቸው በጣም ደስ የሚለው ክርስቴኖችን ደሞ ማተባቸውን ደቅ አረገው ሳያቸው ዝምየ እምወዳቸው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ ትፈጥቅ ፍልቅልቆ ተዋህዶ💒💒💒💒💒 ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
የሙስሊም ውበቷ ሂጃቧ ❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
መስቀል ቤዛችን ነዉ 💒💒💒⛪⛪⛪🙏🙏🙏👍 ከስንት ነገር ይጠብቀናል ❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
በጣም መስቀል ሃይላችን ነው❤
@mesitube218
@mesitube218 Жыл бұрын
መስቀል ቤዛችን ነው✝️😊
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
እራሱን እና የራሱን የሚወድ ሰው ሰውን እና የሰውን ያከብራል 🙏🙏 እናመሰግናለን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ያለቀሰችው ሴት 😢😢😢😢😢እኔን መስለሽ ታየሽኝ ከልጆቼ በላይ የምኖርለት ባል ነበረኝ የተገናኘነውም ልክ እንደ እናተ 2005 ነበር ዘንድሮ ግን መጥፎ ፖለቲካ ትዳሬን ፍቅሬን የልጅነት የስደት ባሌን ነጠቀኝ 😢😢 ይሁን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ፍቅሬ ባባዶ አልቀረም ፍሬዋችን ሰጥቶኛል ያላገባችሁ እህቶቼ ንፁህ ወረት የሌለበት ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናሽ😢
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እማ አሜን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የእሱንም ነፍሱን ይማርልን ልጆችሽንም በጥበብ በመሞገስ ያሳድግልሽ ስንቱን ወጣት ቀጠፈዉ የኢትዮ ፖለቲካ እኛን አናቁረዉ እነሱ ተቃቀፉ😥😥
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын
ሀንየ አጠያየቅሽኮ ደስ ሲል. እንተዋወቃለን ወይ በአንች ነው እሚያምርው. ❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
በጣም እንጂ ሐንዬ ጠይቂ አንቺ ብቻ ሳቂ ስቀሽ ታስቂያለሽ ሐንዬ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
በጣም ወላ ebs ላይ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ ይመስለኝ ነበር 😢 እንዴት ያስቀናሉ አይለያችሁ በእውነት ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤቴክርቴናችን💒 ፍትህ ለመስጅድ 🕌 ፍትህ ለሞቱት መለኩሴዎች ፍትህ ለህፃናት
@MekonenMerga
@MekonenMerga Жыл бұрын
kkkkkkkk
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ወንድማችን ያለህን የቤተክረስቲያንን ህመም የሚገረም ነዉ ደስስ ስትሉ በእንባ የታጀበ ፍቅረ እግዚአብሔረ ሲያጋጥም እንድህ ነዉ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ አቤት መታደል ሀንያ በአንች ነዉ የሚያምረዉ ይሄ ፕሮግራም
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ለየት ያሉ ናቸዉ 🤔🤔 ሀኒዬ አቺ እኮ ፍቅር ታሲዣለሽ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹👍👍👍
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
single እሰኪ ሰወዳችሁ እጀ ወደላይ👍
@hanitube6617
@hanitube6617 Жыл бұрын
😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢 eyeferahu bichayen honku
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd Жыл бұрын
😢😢😢
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
አለሁ😊
@user-xi6wu1rl3q
@user-xi6wu1rl3q Жыл бұрын
😢
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
በጣም ደስስ ትላላችሁ ሁላችሁም ወድማችን በእውነት ስለቤተክርስቲያን ያለህ ፍቅር የልቦናህን ይሙላልህ አሁንም ድምፅ ነው የሆከው ልዑል እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁም ነገር ለቅድስና ያብቃልህ 😭🥰🥰🥰
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
ከንች ነው መሰል እንግዶችሽ ሁሌ ደስ ሲሉ ❤❤
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
ቀይ ለባሿ ስታምር😍😍ሀኒ 3አርጉት ብርግራሙን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ሐኒ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ በርች ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹🙏
@user-cg5gf2ut2n
@user-cg5gf2ut2n Жыл бұрын
ሀንዬ በርቺ ግን ሶስት ጥንዶች ብታደርጊያቸው አሪፍ ነው
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
እኔ የምመጣው የተዋወቁበትን አጋጣሚ ለማወቅ ነው ደስ ሲል 😂😂
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ልምድ ለመውሰድ ነው😂😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
@@donaytroyal860 awo 😂😂😂
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j Жыл бұрын
​@@k.dyoutube5305😅😅😅ተማሪ
@merontube6916
@merontube6916 Жыл бұрын
አሜን ሀኒዬ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነዉ አድናቂሸ ነኝ በርቼ ፈታ ዘና
@user-rt9gg2qx6y
@user-rt9gg2qx6y Жыл бұрын
እውይይይይ ታድለሽ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በፍቅር አርጁ❤ 😊
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
የአሰላዎቹ አኮራችሁኝ የሀገሬ ልጆች እኛም እንመጣለን ሀኒዬ❤
@hiwotwondifraw8828
@hiwotwondifraw8828 Жыл бұрын
ሐንዬ ዉይ እንተዋወቃል በእኛ ቤት በአንች ብቻ እና ብቻ ይቅርብ ዉይ ኢቢኤስላይ የምታቀርበዉ ቀለድኩ ብላ ጨጓራ አስያዘችኝ በንዴት 😂😂😂
@user-sb9wb9rm4c
@user-sb9wb9rm4c Жыл бұрын
ክክክክ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
ምን ብላ ነው 😅
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አወን ማርያምን ወዝም የላት😅
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
አቋሟ ብቻነው እሚያምረው ፊቷም ጫጩት ፊትናት 😂😂😂😂
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 Жыл бұрын
​@@wellogondergojamshewaamahr570 በድቡሽቡሽ ተለምዶ ሉላዬን ጫጬት😂😂
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын
ጥንዶች ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ፍልቅል❤❤❤❤ ስወድሽ ማሬዋ
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын
ሀኒ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
ደስ የምትል ሚስት እድለኛ ባል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና በልጆቻችሁ በቤተሰባችሁ ተደሰቱ
@rebeccaamde5346
@rebeccaamde5346 Жыл бұрын
Haniye, love watching all your shows and never get tired of it. But please turn down or off the background music on your “yene bet” show so I can hear you and your guests clearly and enjoy it even more😀. You are my idol! Wishing you all the best and more success! 😘
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም ሃና ዮሐንስ ጎጂየ እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም ነው የምወድሸ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
ውይ መታደል ወንድ በእምነቱ ሲጠነክር ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጥህ
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 Жыл бұрын
👍 EBS really miss Hanna's " Enetewawekalen " Show. She was the center of attention to that program. I am so glad Hanicho come back on Abbay TV with he rown show💃💃💃. Congrats! To you Hannee🙏 I like all the contestents but The women from Arisi ( Beshattu) gotvan affecyionate smile ( OMG ) .She got what they call it " unforgatable charm" . I like all of them though.👍👍👍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀኒየ😍🙏🙏🙏
@abebecherku978
@abebecherku978 Жыл бұрын
ተባረኩ ትዳራቹ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
በሪሁን ወርቅየ ምርጥ ናችሁ በተለይ የቤቴክርስቲያን የሐገር ጉዳይ የምትሉት ስሜቴን ነካው🥺
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳ ሠላም መጣሽ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ዴስ እንዴሚሉ በአላህ በእባ የታጀበ ፍቅር አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤
@alamalam6594
@alamalam6594 Жыл бұрын
ዋው ወርቅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይባርክላቹ ይጠብቃቹ ሀለቱም ደስ ይላሉ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ቆይ የለበሰችው ልጀ ደሰ ሰትል ባአላህ 😘😘😘❤❤❤❤❤
@madinam5266
@madinam5266 Жыл бұрын
ዋው ሀንቻ ስወድሽ ❤❤
@fasilabebe2827
@fasilabebe2827 Жыл бұрын
Hi Hana I love the show I like you so much my comments the background music to loud 🙏 thank you so much
@halimagessi1357
@halimagessi1357 Жыл бұрын
መሻላህ መሻላህ
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
የሃንቾ ❤❤❤ሳቅ እደኔ ሚወደው❤❤
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ልጅሽንም አችንም አላህ ይጠብቃችሁ
@metikengussia7487
@metikengussia7487 Жыл бұрын
ወይ የዛሬወቹ ደግሞ አስቀኑኝ ቅናት አገበገበኝ የኔ አዳም የት አባህ ነህ ና ቶሎ😅😅
@ZemenLemlem
@ZemenLemlem Жыл бұрын
Kkkkkkkkk mesadebun min ametaw kahunu tesbayshin eyaye endet nw abet yemeleshi😅😅😅😅😅😅😅
@metikengussia7487
@metikengussia7487 Жыл бұрын
@@ZemenLemlem እንደዚህ ብየዉም በሱማኝ ይህ አ መዳም😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አዳሟ ና እንጂ ምን እየጠበክ ነው 😂😂😂😂
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀንየ
@habtammola3228
@habtammola3228 Жыл бұрын
አቤት መታደል😭❤
@tigistabuhay7239
@tigistabuhay7239 7 ай бұрын
ስታምሩ ዋዉ❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ስታምሩ ኡፍፍፍ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
የምትገርም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ።
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Wey haniye tiyake yemititeyiki sayimesilegn chaweta endemeselegn yalikal betam chilota alesh. Edime ena tena temegnehulish.
@user-zs2zj4it1t
@user-zs2zj4it1t Жыл бұрын
ሀኒ ቆንጆ ሁሌም ሳቂልኝ ውዷ በጉጉት ነው ፖሮግራምሽን የምጠብሽ
@user-rt9gg2qx6y
@user-rt9gg2qx6y Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ሴት ❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በሻዱ እና አብዲ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏ምርጥ ጥንዶች ናችው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
ውይ ደሥ የሜል ፖሮግራም ሳቅ በሳቅ❤❤❤❤❤❤
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
የቆንጆች ቆንጆ ሐኒዬ ኑሪልኝ ኪፍ አይነካሽ
@masiyemariymlij
@masiyemariymlij Жыл бұрын
Ye hager lijochi ashinafu🙏
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
በቃ የትዳር ውሃ ልክ ናቹ❤❤❤❤
@user-sr7iv7ey9t
@user-sr7iv7ey9t Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፈልቅልቅ❤❤❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ሀኒይ ሰወድሸ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@lemreta9150
@lemreta9150 Жыл бұрын
ሀኒ ተቸይበትአለሸ ሁሉምያምረብሻል አንቸያለሸበት ይደምቃል
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
አብደው ደሰ ይላል
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ሀንዬ ቆንጆ እንወድሻለን
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Жыл бұрын
@bzuayehulakew
@bzuayehulakew Жыл бұрын
ሀኒቾ ፍቅር❤
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀንየ
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ መታደልሽሽሽሽሽ😢😢😢😢
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ ሀኒዬ ባለትዳሮች ታምራላችሁ❤❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ይገርማል አጋጣሚ ትዳር ደሰ ይላል
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Huletum ashenafiwoch nachew betam new des milut gn bones tiyakew ateyayeku lik adelem
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
❤❤
@buzattube
@buzattube Жыл бұрын
ወርቅየ የቴፒዋ ቆንጆ ፍልቅልቅ የሰፈሬ ልጅ❤❤
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын
ሀንየን እደኔ የሚወዳት
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@emutube2300
@emutube2300 Жыл бұрын
ፍቅርን ለመግለጵ ቃላት አጠረን እያሉነውና አሀሁ ላየይ ፊደል ይጨመር 🙄😂😂😂😂😂😂
@hikuyoutub3244
@hikuyoutub3244 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kq4wj9eq3x
@user-kq4wj9eq3x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Eyerus21
@Eyerus21 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ሀኒ❤
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g Жыл бұрын
ደስስስስስ ስሲሉ በአላህ በሳቅጨረስኩት በቅናት 😂😂😂
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
❤❤❤
@bayushnk6344
@bayushnk6344 Жыл бұрын
werkenesh Tesfaye Yagere Lij Wow
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Waww desi emilu baletidarochi erejim edima ystachihu fikirachihu emigerim new ewunet lemenager keliji befiti bali misit yetegenagew silezik liji simeta fikir mekenesu agibabi aydelem
@worke7270
@worke7270 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሀንየ ዉድድ ሁሉም ባንችነው እሚያምረው እነበሪሁን ሲያምሩ 🥰🥰🥰 ባላለቀ ብየ ጓጉቸ ነው እማየው እንግዶችሽን ጊዜ ሰጥተሽ ስለምታዳምጫቸው አደንቅሻለሁ ስለፍቅራቸውም እንዴትእንደተገናኙ ሲያወሩ ጊዜ ስለምሰጫቸው እናመሠግንሻለን በሳቅ ነው የጨረስኩት
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Жыл бұрын
ኧረ በጣም ተዝናናሁ!!!
@kinjokonjo4874
@kinjokonjo4874 Жыл бұрын
ሀኒየ ውደ ሸጋ እምትያት ነገር ደስ ትለኛለች
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
ሀኔቆንጆ
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
አሳላዎች ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል ሀገሬን አስጠራችሁ❤
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
💚💛❤️
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe 6 ай бұрын
ሀኒ የኔ ልዮ ሳገባ ብቅ እላለሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@istme4224
@istme4224 Жыл бұрын
እዋይ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ermyasyohannes9005
@ermyasyohannes9005 Жыл бұрын
ሀኒቾ ከሇላ ተደርቦ የሚሰማው ድምጽ ፖዝ ቢደረግ ጥሩ ነው ዲስትራክት ስለሚያደርግ
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Please stop the background music. It's distrubing...
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ መጣሽልኝ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ሁኒ ማር እምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ 💝💝💝💝💜💜💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-ck5dx2ht7q
@user-ck5dx2ht7q Жыл бұрын
ሀኒ ሰወድሺ እረ ግጣሜ የት ነህ ሀኒየን በአካል ማየት እፈልጋለሁ
@tigy3784
@tigy3784 Жыл бұрын
hany Swedshe Yan Felkelka Wedd Gena Ka Ebs Jamrya Anhe Gra programe Algywem Eska Baze Ehita Ena Eska Warfea Yedrsane Eswam Batem Nw Emfalgwe
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
አረ እኔን ነዉ ሲል እካን አስተወስከኝ
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
እረ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ ፍታ አረጋችሁኝ🤣🤣🤣🤣
@alkhorkalba435
@alkhorkalba435 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀንዬ እንደት ናችሁ በርች ደስ ይላል ሀንየ ከቻልሽ አንች አግዢኝ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እህቴ ታማለች ከቤት ከወጣች ቆይታለች እኛ አልተረዳናትም ነበር አሁን ላይ ለህይወቷ የሚያሰጋ ደረጃ ላይ ነው ያለችው ጸበል እራሱ አልሄድ ብላ ቤት እየቀያየረች ነው የምትቀመጠው ቤተሰብ እንዳያገኛት እኔ ፈራሁ ሰይጣን ቀርቧት ይሆን ብየ ነበር እስካሁን የማስበው አሁን ግን ሌላ ጭንቀት ፈጥሮብኛል ምናልባት እነዚህ ግብረ ሰዶም ሰዎች እህቴን አግኝተዋት ይሄ ሰውነታቸው ላይ የሚቀብሩባቸውን ቀብረውባት ከሆነ ብየ እያሰብኩ ነው እባካችሁ የሀኑ ሾው ተከታታዮች ሁላችሁም እህቴን ከዚህ ስቃይ እንዳወጣት አግዚኝ በማርያም ጨንቆኛል ቤተሰቦቸ የክፍለ ሀገር ሰዎች ስለሆኑ ስለዚህ ነገር ብነግራቸው አይገባቸውም ሀኪም ቤት ሂዳ ቸካፕ እንድትደረግ ፈልጌ ነበር ማንኛውም ሆስፒታል መታየት መታወቅ ይችላል መዳኒቱ በሰውነታቸው መኖር አለመኖሩ ሁሉም ሆስፒታል ከለለ የምታውቁ እባካችሁ የት ሆስፒታል እንደሆነ ቸክ የሚደረጉት በዚህ መዳኒት የተያዙ ሰዎች እዚሁ ላይ ንገሩኝ ጻፉልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ እህቴን እባካችሁ ወገኖቸ
@rabiabeintbaba5125
@rabiabeintbaba5125 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@user-marti
@user-marti Жыл бұрын
Majebyaw beza andanda demitseh yewatal😢
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
የቦነስ ጥያቄ ሶስቱ እንደ አንድ መታሰብ አለበት ሁለቱን መልሶ አንዱን ካልመለሰ አልመለሰም ነው ፣ በተጨማሪ ጉንጯና አይኗን ሲል አይን እንደፊት ነው እሚታሰበው ስትይ፣ እነዛ አይኗን እና አፍንጫዋን ሲል እንደ ሁለት መልስ ነው የተውሰድሽው፣ አስተካክይ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ሳስበው ጭራሽ ስላላገኛው ለመስማት እጅ ለማጭበርበር እዳለሆነ ግልፆ ነው😂😂😂የተለመደ ጨዎታዎ ነው
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
አንዳንድየ ኢቢኤስ ላይ ያሉ እንግዶች ሀኒ ብጠይቃቸው ምን ያህል እንደምንስቅና እንደምንዝናና አስበዋለሁ
July 15, 2024
15:46
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 23 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 14 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር
29:07
Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 133 М.
በጣም ይናፍቃል! || ልዩ ቆይታ ከአርቲስቶች ጋር @mezmur2721
23:34
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
Ты же девочка 2 👧🏻🤣😋 #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 480 М.
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 5 МЛН
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 8 МЛН
ОТЛИЧНАЯ ПАЛАТКА
0:23
KINO KAIF
Рет қаралды 4,4 МЛН