Illasha Fekadu - እጅህ / Ejeh

  Рет қаралды 10,458

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

2 жыл бұрын

እጅህ
ራሴን ተደግፌ ልቆም
ለረጅም ጊዜ ጣርሁኝ
በእያንዳንዱ እርምጃዬ
በየጥጉ ወደቅሁኝ
ለመጠገን እንዳልመች
ደቅቄ ተሠብሬአለሁ
ህይወት እጁን ጨብጦ
ጡጫው ፊቴን ነው ያገኘው
የማማክራቸው ሁሉ
የሌለ ጤንነት ይሰብኩኛል
ምናልባት ትንሽ ቢሰሙኝ
ከችግሬ ጥቂት ይረዱኛል
ህይወቴ አዘምሞ መሬት ሊነካ
ሊወድቅ ጥቂት ነው የቀረው
እንዲያም ሆኖ የተሸከመው
ብዙ የሰው አደራ አለው
ጌታ ሆይ ገፅታዬን ስገነባ
ዕንባ እና ድካሜን ውጫለሁ
ከዚህ በላይ ልፈነዳ ነው
ራሴን ጸጋህ ላይ ጥያለሁ
አርፋለሁ በጸጋህ
አርፋለሁ በእጅህ
አርፋለሁ በጸጋህ /2x
በሠራ አካሌ ሁሉ
እሣት የሞላ ይመስለኛል
ከውስጤ የሚወጣውን ህመም
መታገስ አቅቶኛል
በደምሥሬ የሚዞረው
እሾህ ሆኖ ይሰማኛል
የገዛ ሥጋዬ እንኳ
እንቅልፍ የለሽ ጠላት ሆኖብኛል
ፈተና ግሳንግሱን እንደያዘ
እንደ ጎርፍ በላዬ አለፈ
ዕንባዬ ፈሶ ፈሶ ደረቀ
ጥንካሬዬ ሁሉ አለቀ
ህይወቴ አዘምሞ መሬት ሊነካ
ሊወድቅ ጥቂት ነው የቀረው
እንዲያም ሆኖ የተሸከመው
ብዙ የሰው አደራ አለው
ጌታ ሆይ ገፅታዬን ስገነባ
ዕንባ እና ድካሜን ውጫለሁ
ከዚህ በላይ ልፈነዳ ነው
ራሴን ጸጋህ ላይ ጥያለሁ
ይሻለኛል ጸጋህ
ይሻለኛል እጅህ
ይሻለኛል ጸጋህ /2x
ሃሳቤ ይታመን እምነቴ ይብዛ
ነፍሴ ትገዛ
ፍቅርህ በእኔ ይታወቅ
እግሬ መንገድህን ይዛ
አንተ እኔን ብለሃል
ማን ይከለክልሃል ማን ይቃወምሃል?!
ፍጥረትን ባበጀ ሁሉን ቻይነትህ
ዕዳዬን ወስደሃል

Пікірлер: 11
@gracesoftmedia6670
@gracesoftmedia6670 2 жыл бұрын
Min gud(good) neh!!!! I've no words.
@befikadusata6713
@befikadusata6713 2 жыл бұрын
Great Album!!! Missed this kind of Amharic Mezmur
@medilakew1169
@medilakew1169 4 ай бұрын
Tebareklin bizalin
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ አባቴ 🤗🙏
@abela801
@abela801 2 жыл бұрын
this is something!!just perfect
@fikirfekede4525
@fikirfekede4525 2 жыл бұрын
ድምጽህ እራሱ!!!!
@davegirma8935
@davegirma8935 2 жыл бұрын
MAN that’s so sick 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@derartugetachew4969
@derartugetachew4969 2 жыл бұрын
Woyyooooo this one🔥🔥🔥🔥🔥💥
@medilakew1169
@medilakew1169 4 ай бұрын
Eski lyrics tsaflugn eski
@illasha
@illasha 3 ай бұрын
ራሴን ተደግፌ ልቆም ለረጅም ጊዜ ጣርሁኝ በእያንዳንዱ እርምጃዬ በየጥጉ ወደቅሁኝ ለመጠገን እንዳልመች ደቅቄ ተሠብሬአለሁ ህይወት እጁን ጨብጦ ጡጫው ፊቴን ነው ያገኘው የማማክራቸው ሁሉ የሌለ ጤንነት ይሰብኩኛል ምናልባት ትንሽ ቢሰሙኝ ከችግሬ ጥቂት ይረዱኛል ህይወቴ አዘምሞ መሬት ሊነካ ሊወድቅ ጥቂት ነው የቀረው እንዲያም ሆኖ የተሸከመው ብዙ የሰው አደራ አለው ጌታ ሆይ ገፅታዬን ስገነባ ዕንባ እና ድካሜን ውጫለሁ ከዚህ በላይ ልፈነዳ ነው ራሴን ጸጋህ ላይ ጥያለሁ አርፋለሁ በጸጋህ አርፋለሁ በእጅህ አርፋለሁ በጸጋህ /2x በሠራ አካሌ ሁሉ እሣት የሞላ ይመስለኛል ከውስጤ የሚወጣውን ህመም መታገስ አቅቶኛል በደምሥሬ የሚዞረው እሾህ ሆኖ ይሰማኛል የገዛ ሥጋዬ እንኳ እንቅልፍ የለሽ ጠላት ሆኖብኛል ፈተና ግሳንግሱን እንደያዘ እንደ ጎርፍ በላዬ አለፈ ዕንባዬ ፈሶ ፈሶ ደረቀ ጥንካሬዬ ሁሉ አለቀ ህይወቴ አዘምሞ መሬት ሊነካ ሊወድቅ ጥቂት ነው የቀረው እንዲያም ሆኖ የተሸከመው ብዙ የሰው አደራ አለው ጌታ ሆይ ገፅታዬን ስገነባ ዕንባ እና ድካሜን ውጫለሁ ከዚህ በላይ ልፈነዳ ነው ራሴን ጸጋህ ላይ ጥያለሁ ይሻለኛል ጸጋህ ይሻለኛል እጅህ ይሻለኛል ጸጋህ /2x ሃሳቤ ይታመን እምነቴ ይብዛ ነፍሴ ትገዛ ፍቅርህ በእኔ ይታወቅ እግሬ መንገድህን ይዛ አንተ እኔን ብለሃል ማን ይከለክልሃል ማን ይቃወምሃል?! ፍጥረትን ባበጀ ሁሉን ቻይነትህ ዕዳዬን ወስደሃል
@illasha
@illasha 3 ай бұрын
you can also turn on the subtitle and enjoy the timed lyrics
Illasha Fekadu - ስሜ ነው / Sime New
4:11
Illasha Fekadu
Рет қаралды 36 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Illasha Fekadu - ይመጣል  / Yimetal
3:32
Illasha Fekadu
Рет қаралды 12 М.
Yehule
5:25
Pastor Tekeste Getnet - Topic
Рет қаралды 382 М.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 106 М.
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 20 М.
ስላንተ Silante
6:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 108 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 668 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 235 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 173 М.