Illasha Fekadu - ይመጣል / Yimetal

  Рет қаралды 12,103

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

2 жыл бұрын

ይመጣል
ከቀናት መሃከል በድንገት
ማንም በማያውቀው ሰዓት
ሁሉ እንደ ሁሌው ሲኖር ሳለ
የሚሆን ልዩ ነገር አለ
ይህ አብሮን የኖረ ሰማይ
ከሁሉ ገዝፎ የሚታይ
መከለያነቱ ይቀራል
እንደ ጨርቅ ይተረተራል
ዓይኖች ሁሉ ወደላይ
በጉን በግርማው ልናይ
በደም ተረጭቷል ልብሱ
ዕዳዬን የወሠደው ንጉሡ
የተጫነኝ ሃዘን መከራ
የባለጋራዬ ፉከራ
እንደ ጉም በኖ ሊጠፋ
ከሰማይ መለከት ሲነፋ
የማይዋረድ የምድር ክብር
እንደፀና የሚቀር ልዕልና የለም
ፍጡር የቱን ያህል ቢንጠራራ
የባለቤቷ ናት ዓለም
ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል
ዓይኖች ሁሉ ያዩታል /2x
የማይዋረድ የምድር ክብር
እንደፀና የሚቀር ልዕልና የለም
ፍጡር የቱን ያህል ቢንጠራራ
የባለቤቷ ናት ዓለም

Пікірлер: 15
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ይመጣል ከቀናት መሀል በድንገት ማንም በማያውቀው ሰዓት ሁሉ እንደ ሁሌው ሲኖር ሳለ የሚሆን ልዮ ነገር አለ ይህ አብሮን የኖረ ሰማይ ከሁሉ ገዥፍ የሚታይ መከለያነቱ ይቀራል እንደ ጨርቅ ይተረተራል ዓይኖች ሁሉ ወደ ላይ በጉን በግርማው ልናይ በደም ተረጭቶል ልብሱ እዳየን የወሰደው ንጉሱ የተጫነኝ ሀዘን መከራ የባላጋራዬ ፍከራ እንደጉም በኖ ሊጠፍ ከሰማይ መለከት ሲነፍ የማይዋረድ የምድር ክብር እንደፀና የሚቀር የምድር ልዕልና የለም ፍጡር የቱን ያህል ቢንጠራራ የባለቤቱ ናት ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል አይኖች ሁሉ ያዮታል የማይዋረድ የምድር ክብር እንደፀና የሚቀር ልዕልና የለም ፍጡር የቱን ያህል ቢንጠራራ የባለቤቷ ናት ዓለም 🙏❤🙏
@FikirFekede
@FikirFekede Жыл бұрын
አሜን ጌታችን ና
@LuwamAbraham-ci6fc
@LuwamAbraham-ci6fc 5 ай бұрын
Amen!!
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid Жыл бұрын
Our Blessed Hope! 🙌🏾 👏🏾🥰🙏🏾❤️ Jesus is coming soon! Amen, Maranatha; Lord Jesus Come Quickly!
@heavendadi2436
@heavendadi2436 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ህዝብ እንዲረሰርስ ፈልገሃል ፈልገሃል፡፡
@freadamshenkute4742
@freadamshenkute4742 7 ай бұрын
Oh what a beautiful song!! Our hope the day we see our father the KING!!!! May God bless you abundantly.
@yemiyamrewedengenet1060
@yemiyamrewedengenet1060 2 жыл бұрын
አሜን ተስፋችን!! የናዝሬቱ ኢየሱስ ቶሎ ናልን!!
@Biqilaa
@Biqilaa 2 жыл бұрын
Amen! ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን✈
@mettymenen898
@mettymenen898 2 жыл бұрын
አዎ ተስፋችን ይመጣል! Bless you በረከታችን🙏
@beimnetagiza3967
@beimnetagiza3967 2 жыл бұрын
ያን ትሁት እናየዋለን!
@deboragetachew5677
@deboragetachew5677 2 жыл бұрын
Amen The King is coming.
@amanuelgetachew9523
@amanuelgetachew9523 2 жыл бұрын
Amen !
@hirutnegash
@hirutnegash 8 ай бұрын
lmndnew eskahun yalsemhut😢
@illasha
@illasha 8 ай бұрын
ዋናው መስማትሽ ነው 😊
@bethlehemalessamengesha2535
@bethlehemalessamengesha2535 2 жыл бұрын
🔥Amen!!!🙌🙌🙌
Illasha Fekadu - ስሜ ነው / Sime New
4:11
Illasha Fekadu
Рет қаралды 36 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 47 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
Dawit Cherent - HELINA (ህሊና) [Official Audio]
5:00
Dawit Cherent
Рет қаралды 37 М.
80 Year Olds Share Advice for Younger Self
12:22
Sprouht
Рет қаралды 1,6 МЛН
Illasha Fekadu - ምራኝ / Mragn
2:48
Illasha Fekadu
Рет қаралды 13 М.
Illasha Fekadu - እውነት  / Ewnet
3:52
Illasha Fekadu
Рет қаралды 12 М.
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 20 М.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 106 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 225 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,9 МЛН