ኢየሱስ ዘፈን አይጠላም | ኦርቶዶክሶች ኑሃሚንን አበረትዋት | የመዳን ቀን | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu | jossey

  Рет қаралды 6,797

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Күн бұрын

#ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu #jossey
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።
ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/NuBebirha...
ኢየሱስ ዘፈን አይጠላም | ኦርቶዶክሶች ኑሃሚንን አበረትዋት | የመዳን ቀን | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu | jossey
እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 22
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ተዋይህዶች ወደመ ቃልህውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@melakuleweye1830
@melakuleweye1830 Ай бұрын
አቤት ትህትና እንዴት ደስ እንደምትል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ይቅዱሳን በረከት ይደርብሽ ይደርብን አሜን
@rutdeme523youtube
@rutdeme523youtube Ай бұрын
እውነተኛው መንፈስ ቅዱስ እኮ ያረጋጋል 😢❤❤
@MesfinSebel
@MesfinSebel Ай бұрын
ቃለይወት ይሰማልን
@bezawitsolomon2333
@bezawitsolomon2333 Ай бұрын
Temu you make me cry when you advice Naomi. Egzaber yredash
@Xyz-m2o4v
@Xyz-m2o4v 28 күн бұрын
ያሬድ ልክ ነው ዝምብሎ መጠየቅ ብቻ አይበቃም መወሰን ነው እንጂ ዝምብሎ ለገመፍት አትምጪ
@MesfinSebel
@MesfinSebel Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@tateknegash6399
@tateknegash6399 Ай бұрын
ርዕሱ ይስተካከል ተናጋሪው ዘሪቱ በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ ኢየሱስ ዘፈን አይጠላም ያለችውን ጠቅሶ የተናገረውን የኦርቶዶክሳውያን አባባል አድርጎ ርዕስ መስጠት ተገቢ አይደለም አዎ እግዚአብሔር ኃጢአትን እንጂ ኃጢአተኛን አይጠላም።
@EyuAbay
@EyuAbay Ай бұрын
እርሱን አስተካክሉት ቤተሰብ
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu Ай бұрын
ርእሱን አይቶ ሰው እንድገባ ብላችሁ ርእስ አታበላሹ
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c Ай бұрын
ባካቹ ርእሱ ኣስተካክሉት
@eskendergeremew7759
@eskendergeremew7759 Ай бұрын
እርሱ ምን አገናኛው
@Huluሀገርሽ
@Huluሀገርሽ Ай бұрын
የማይገባውን ሰው አታሳውቁ ሞን ምናም እረ pls ለ view ብለን ተሳዳቢ ሰው እዚ የተከበረ channel ላይ post አታርጉ በፈጠራቹ ምርጥ አስተማሪ ወቻችንን ብቻ ነውውው የምንፈልገው በማሪያም pls
@hteort21
@hteort21 Ай бұрын
የቅዱሳን ጴንጤዎች አስተያየት ፍርስ ነው ያደረገኝ ። 😂😂😂😂 ውኃ እየጠጣኹ ትን ነው ያለኝ ። 😂😂😂
@GdvgfbFrhgrnfg
@GdvgfbFrhgrnfg 27 күн бұрын
ጽንጤወች ዘፈኑም ይለያል😂😂😂ሰውም ዐየዩ ፀጉራቸውን በደንብ ይፈርዙና ልብሳቸውን ቅፅ የሚያሳይ ይለብሳሉ ካዚያ በገቢየው የወጡና ይቀውጡታል😂😂😂ዕኔም ጉድበል ጎንደር ብየ ዐልፍለሑ😂
@GetachewTekle-z9i
@GetachewTekle-z9i Ай бұрын
ትዳር እየፈታህ እና ትዳር እያስፈታህ ምኑን ነው ኢየሱስን የምትገልጠው
@MosisaOrto
@MosisaOrto Ай бұрын
Mina GABA Sila rase atichanekim😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu Ай бұрын
መፅሀፍ ገልጠህ አንብብ እኔን ሊከተለኝ የሚፈልግ ቤተሰቡንም ይካድ ይላል መጀመሪያ እራሱን አድኗል ቤተሠቡን ደግሞ በሂደት ያመጣቸዋል
@GetachewTekle-z9i
@GetachewTekle-z9i Ай бұрын
@@EdenAtnafu ታዲያ ትዳርህን ፍታ ይላል እንዴ እንደ ተመስገን?
@GetachewTekle-z9i
@GetachewTekle-z9i Ай бұрын
ዘፈንን የሚያበረታታ ሐይማኖት 😅
@tateknegash6399
@tateknegash6399 Ай бұрын
ዘፈን አይጠላም ያለችው እኮ የናንተው ጉድ ዘፋኟ ዘሪቱ ነች ሙሉውን አዳምጠውና እውነታውን አረጋግጥ።
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md Ай бұрын
አረ ባክህ እውነትህን ነው አቤት እውቀት 🤔
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН