ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | በነገራችን ላይ - ቅምሻ 1

  Рет қаралды 298,256

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 897
@ኑሩሰይድ-ገ7ዘ
@ኑሩሰይድ-ገ7ዘ 10 ай бұрын
ምርጥ ጠያቂ ምርጥ ተጠያቂ ሲገናኙ ዝግጅቱን በጉጉት እንድጠብቅ አረጋችሁኝ። እሁድ ነገ ቢሆንስ ❤❤❤❤❤❤❤
@solomon6733
@solomon6733 10 ай бұрын
ጎበዝ እኛ እኮ ከእውነት ጋር ተጣልተን በውሽት የምንኖርና በስህተት መንገድ እየሄድን እድገትን ብልፅግናን የምንመኝ እጅግ ሃላ ቅር ህዝብ ነን ጀዋርን መስማት ማዳመጥ የእውነትን መንገድ እንድ ብሎ መጀመር ነው።
@kestedemena280
@kestedemena280 10 ай бұрын
ጄዋር ለምን ይመስልሃል እንዲህ ጭራውን የሸጎጠው ?? ማን እየመጣ እንደሆነ ስለሚያውቅ ነው ! እና ደሞ እኛ እያልክ ህዝቡን በሙሉ አትፈርጅ !!! አንተና አባትህ ተነስታችሁ ከሆነ እራሳችሁን ቻሉና ንስሃ ግቡ !!! መቼም አይሆንም እንጂ በስህተት ይህ አውሬ ስልጣን ቢይዝ ከአሁን የባሰ ደም እንደሚፈስ እወቅ !!!
@alisultan3799
@alisultan3799 10 ай бұрын
አይ ሞያ አይ አቀራረብ ትችላለክ እኮ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ደሬዋ
@bemnetamogne1550
@bemnetamogne1550 10 ай бұрын
I cannot wait to watch an interview between the two bests(Best Journalist and best politician).
@kukutilove
@kukutilove 10 ай бұрын
ጃዋር ዘረኛ ጭራቅ ነው ክርስቲያንን በሜጫ በሉት ያለ ደደብ ነው
@danythomy793
@danythomy793 10 ай бұрын
በቅድሚያ ጃዋር በሕይወት ኖረህ እንድሁም ድምፅህን ልንሰማ በመብቃታችን እግዚአብሔር ይመስገን! እንግድህ ጃዋር ጃዋር ነው እንድሁም ደራጄ ደሬ ነህ: የጠያቅና የተጠያቅ ልክ ልናይ ነው: ቀኑን እየቆጠርን ነው: ደሬ Thank you Galatomi:❤❤❤
@yonasgm2423
@yonasgm2423 10 ай бұрын
Meche new programu
@NASRESHOW
@NASRESHOW 10 ай бұрын
የ አመቱ ምርጥ ሰው ጀግና ሰው እንቁ ሰው አትሞትም ገና ትኖራለህ ትነግሳለህ መላው ኢትዮጵያ በንተ አመራር ስር ትሆናለች እመነኝ በርታ ጀ
@calebalex2593
@calebalex2593 10 ай бұрын
ምን ጀግና ነው ትልቅ ውሸታም ነው
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 10 ай бұрын
ጀዌኮ ኑርልን የኛ ጀግና እንወድሀለን ቃላት ያሰኛል ወድሜ ጀዌኮ❤❤❤
@ayuman16
@ayuman16 10 ай бұрын
I can't wait......for pure journalism, Thank you very much Mr Dereje for all your excellent interviews n decent works. Respect!
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 10 ай бұрын
በጣም ወሳኝ ጊዜ ላይ ይዘኸው ስለመጣህ በጣም እናመሰግናለን:: እኛም ብዙ በተማርንበት እሱም ብስ'ል ባለበት ጊዜ:: እስከማዳምጣችሁ ቸኩያለሁ::
@kukutilove
@kukutilove 10 ай бұрын
ኢትዮጵያን ያፈረሰ ጨቅላ ነው
@zewduwelde5863
@zewduwelde5863 10 ай бұрын
I would like to enjoy Jawar's interview. His view of the Ethiopian poletics is transformative! Thank you Dereje for presenting him@arts Tv!
@desta5975
@desta5975 10 ай бұрын
የዚህ ቃለ መጠይቅ ውጤት በመከራና ስቃይ ውስጥ ያለን ሕዝብ ወደባሰ መከራና ስቃይ አንዳይዳርግ ፍርሃት ኣለኝ።
@danieldabessa276
@danieldabessa276 10 ай бұрын
ጨለምተኛ ሰው እንዴት ነህ ?
@yonasseifu7855
@yonasseifu7855 10 ай бұрын
I proud of myself by standing and supporting Jawars idea from the beginning till now. The true and the one an expert of Ethiopian politics. Long Live Jawwe Koo !!!
@Tabor810
@Tabor810 10 ай бұрын
In my opinion, he is the one who caused all this chaos. Hadn’t him and Bekele stopped them, my people could have continued their struggle and the OPDO(now Bilxiginna) would have been responsible for their mess during Woyane regime. An appropriate group or individual or publicly supported person could have been appointed to power not OPDO like Abiy who was top servant of Woyane
@appuae5317
@appuae5317 10 ай бұрын
❤❤❤😢
@appuae5317
@appuae5317 10 ай бұрын
​@Aso ssa719 my
@abdichala8960
@abdichala8960 10 ай бұрын
​@@Tabor810nafez
@mudeeywarfaa8675
@mudeeywarfaa8675 10 ай бұрын
True he is legend and honest
@ethio5184
@ethio5184 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ቢኖር ብቸኛው ደረጄ ነው አሁን አሁን የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ተዋቂ ሰዎችን የሚአቀርቡት አንዱን ብሔረሰብ እንዲሰድብላቸው እስከሚመስል ድርስ ነው.
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 10 ай бұрын
መዓዛ ብሩስ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ብቸኛ ሙዚቀኛ ነች
@ethio5184
@ethio5184 10 ай бұрын
@@abrhamnegatu8385 ወሳኝ ሰው እረስቻት
@kestedemena280
@kestedemena280 10 ай бұрын
@@ethio5184 ስህተትህን ማመንህ እራሱ ትልቅነትህን ያሳያል !!
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 10 ай бұрын
ትክክል
@Senmeyo
@Senmeyo 10 ай бұрын
I just can’t wait, Dereje! I remember listening your voice on Ethio radio in Asmara during the Derg era. Your loyal Eritrean admirer.
@yonas8274
@yonas8274 10 ай бұрын
What a surprising come back! i couldn't wait to watch this interview. I'm a big fan of jawar and you as well. SUPER excited for this one.....
@edmiytom4822
@edmiytom4822 10 ай бұрын
ምንጊዜም ጀዋር ተሳስቶ ጨያውቅም በኔ እይታ የዘመኔ ጀግና እረጅም እድሜ እና ሕዝብ የመምራት እድል እንዲገጥምክ እመኛለው
@Gazalive622
@Gazalive622 10 ай бұрын
ጁሀር አሁን ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስፈልግበት ግዜ ነው ተስፈልገናለህ ጀዋር ስለሀገራችን አንድ ነገር ባል ❤❤❤❤
@Kara.esmael
@Kara.esmael 10 ай бұрын
ጀዋርን ሚያቀዉ ያውቀዋል ሺ አመት ኑር አቦ❤❤❤
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 10 ай бұрын
I can’t wait I love you ደርዬ ያንተን ድምፅ መስማት ሁሉ ኡፍፍፍግ😘😘😘እንደአተ ያሉትን ያብዛልን
@muniraredi6488
@muniraredi6488 10 ай бұрын
Welcom Dereje, happy to see you. Can’t wait to see this interview.
@AmirYesuf-l9i
@AmirYesuf-l9i 10 ай бұрын
ጀዋር እኮ በፖለቲካው እናም በሌላ ነገር ውስጥ ማርሽ ቀያሪው ተብሎ ሊጠራ የሚችል በጣም ድንቅ መሪ ሊሆን የሚችል ምርጥ ሊደር ነው
@ENDEGENAFIKADU
@ENDEGENAFIKADU 10 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም እስከማየው ድረስ በጣም ጓጉቻለሁ ደረጀም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ጃዋርም ጃዋር ነው በነገራችን ላይ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴን ማቅረብ ቢቻል ጥሩ ትምህርት እናገኝ ነበር አርትስ አባካችሁ ሳይቋጥ ይቀጥል ይህ ፕሮግራም
@zewdua155
@zewdua155 10 ай бұрын
@user-rv7kb2iv2r ት/ቤት ግባና ተማር: ስነልቦና ት/ቤት ግባ:: you remember what had said when he was in Egypt “. Ethiopians must leave Oromia” . ያንተ ጃዋር አንተም እንደሱ የሱ ተከታይ ነህ? ከመስከረም 30 በሁዋላ መንግሥት የለም ያለው ? ሀገርን ሕዝብንበደም ሊያራጭ የነበረውን ? ምነው ይዘነጋል? የወደቀ የባንዳን ተላላኪ ዛሬ የምታቀላምጠው ምን ሸተተህ? ጋዜጠኛውንም ጨምሮ ምናልባትም አንተንም የቆሸሻችሁ ምንም ለሕዝብ የማትጠቅሙ ናችሁ:: ሕሊና ይኑርህ!
@kestedemena280
@kestedemena280 10 ай бұрын
@@zewdua155 ተባረክ ወንድሜ !ሌላው ሁሉ ቢቀር ሻሸመኔ አደባባይ ላይ በዚህ ፅንፈኛ አሸባሪ ምክንያት ያለ ሃጢያቱ ተዘቅዝቆ የተሰቀለው ምስኪን ወጣት እንዴት ይረሳል ??? ጋዜጠኛው እራሱ ባንዳ ከሃዲ ነው ! ነገሮች ወደ መጨረሻቸው እየተቃረቡ ባለበት ጊዜ የማንን የወደቀ ሞራል ለማንሳት ነው ይህን ሰው አሁን ማናገር ያስፈለገው ????
@Imran-B2B
@Imran-B2B 10 ай бұрын
“Keep your face always toward the sunshine―and shadows will fall behind you.” Adeeroo baga dhufte! Can’t wait!!
@kasimhuss8058
@kasimhuss8058 10 ай бұрын
በእርግጠኝነት ምርጥ ቃለመጠይቅ እምደሚሆን አልጠራጠርም
@amiryusuf4793
@amiryusuf4793 10 ай бұрын
ምርጥ ቃለ መጠየቅ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
@tarikuendale4304
@tarikuendale4304 10 ай бұрын
The promo it self has got more 1.2 million view within 24 hours. I can't wait to watch the full session. The best journalist with the unmatched political elite!! JA!! one in a century!!
@yohannesmokennen5281
@yohannesmokennen5281 10 ай бұрын
ጋሽ ደረጀ እንኮን በስላም ማየት በመብቃተ ተመሰገን እግዛብሄር አምን። አቶ ጁሁር መሐመድ በጣም አደንቃለው።ምኽንያት ለማነበት እየኖረነው።ጅገና።አመሰገናለው።ቃል ያጠረኛል ይቅረታ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
Jawar በሕይወት ኑር ሁሌም ደረጀንም እናመሰግናለን🙏❤️❤️
@ayidaali6262
@ayidaali6262 10 ай бұрын
ያፈሰስከዉ የንፁሀን ደም ያፋረድህ
@kukutilove
@kukutilove 10 ай бұрын
ጃዋር Terrorist 😢ነው
@Gazalive622
@Gazalive622 10 ай бұрын
የምን ደም ነው ቆሞ ያቀራ ሰው ወይም የደራቃ ሰው ወሬ አታውራ ደም አሁን ነው እያፈሰሰ ያለው
@abdichala8960
@abdichala8960 10 ай бұрын
​@@ayidaali6262 gadel giba
@abeniking12
@abeniking12 10 ай бұрын
​@@Gazalive622tenesu ena menegdi zegu eyali sew siyagadil demi siyafasis yenebrew Abateh nw ende tadiya gematam dedeb neger ጭፍን
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 10 ай бұрын
Dereje, Awaiting your interview eagerly. gentle and professional journalist.....
@harar5230
@harar5230 10 ай бұрын
በጉጉት የምንጠብቀው ቃለ መጠየቅ የ ጃ ና ደረጄ program ማልካም ያድርሰን ለዛ ቀን😊
@Ruhama2
@Ruhama2 10 ай бұрын
ብዙ ብሎውን ነበር ፣አልሰማንም! የሚሰማ ከተገኘ አሁንም ቁልፍ ቁልፍ ነገሮችን እናገራል ብዬ ይጠብቃለሁ💪
@mubarekawel3971
@mubarekawel3971 10 ай бұрын
ጀዋር ማለት ለኔ የ ነፃነት ታጋይ ነው ያለ አንድ መሳሪያ መንግስት የቀየረ🎉🎉🎉 ለሀቅ የቆመ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ አባቢ
@hawitoilets6461
@hawitoilets6461 10 ай бұрын
Can't wait to see the interview! May it be something turning point?
@fasilworku4202
@fasilworku4202 10 ай бұрын
ምንአስበክ አቀረብከው በብጥብጥ ላይ ብጥብጥ ለመጨመር ነው
@ሰላምመንበሩ
@ሰላምመንበሩ 10 ай бұрын
If he runs for PM he surely got my vote I’m saying this as an Amara .At the moment of uncertainty no one is better than him to resolve the political crisis we’re in. His expertise of Ethiopian politics is deeply needed because he knows what is at stake agan, just for the record I’m saying this as an Amhara .who love Ethiopia and all regardless of their ethnicity
@mikiasbeka3725
@mikiasbeka3725 10 ай бұрын
Dude this is not the US, citizens can not vote for their Prime minister directly. Wish we do thou
@zewdua155
@zewdua155 10 ай бұрын
@user-fw5dh7bu3v I as an Amhara, let me ask you tell me what he has done to his country? What has he accomplished in his lifetime? What makes you think he will be a better leader? What I remember he did from my recollection: 1. While he claimed he was a revolutionary leader in Egypt he was saying “ Ethiopians must leave Oromia” . That was one of the reasons most Amharas were forced to leave, oromia, some were murdered. He also was the cause of the loss of 69 people’s lives . He was also saying “ there won’t be a government after September 30. So the entire city would be covered by bloods. Is this the guy you are supporting? It’s your right to do so. But you must also must have a hidden agenda. Narrow nationalist Amhara, a desperate Amhara who supports those vagabond “fanos “ Abiye forever! Ethiopia will continue to rise! All the enemies will be defeated by our Lord! Amen!
@ETBeMore
@ETBeMore 10 ай бұрын
💯 You are not Amhara! ፈሳም
@bbtaddy2491
@bbtaddy2491 10 ай бұрын
ቲሽ እነዚ የሰው ደም ያንቀዠቀዣቸው
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 10 ай бұрын
Jawe, nama jabaa biyya abarramtuu keessatti dhalatee❤❤❤. Hoo jirannee birra wal agarra❤❤
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 10 ай бұрын
We all are expecting him patiently until Sunday evening Im sure daraje will ask all ..& reasonable question Jawe’e long He will respond all question with excellent & dynamical and with reasonable way
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 10 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን አርትስ ቲቪ ደረጄ ሃይሌን" በነራችን ላይ" ፕሮግራም መልሳችሁ ስላመጣችሁልን፣ እባካችሁ አዜብ ወርቁንም "አርትስ ወግ" መልሳችሁ አምጡልን ክብረት ይስጥልን!
@habtamumergia8078
@habtamumergia8078 10 ай бұрын
I can't wait. Love you so much Dere.
@kumelachewetsub-sd9tt
@kumelachewetsub-sd9tt 10 ай бұрын
ኮመንት ፅፌ አላቅም ሁሌ የምጠብቀው.......ሰው . Thanks ደሬ
@aagemedi246
@aagemedi246 10 ай бұрын
I would like to learn something from Jawar's interview. His view of the Ethiopian politics is transformative! Thank you Dereje for presenting him@arts Tv!
@yonasoli-fj6ox
@yonasoli-fj6ox 10 ай бұрын
ቸኮልኩ የ ሁለት አዋቂ ሰዎችን ወግ ለመስማት
@MihreteabGirma
@MihreteabGirma 10 ай бұрын
I can't wait... already on the watch list! Jawwe astesasebu yimechegnal... he is truly knowledgeable; that's why he is still alive! I hope we can settle and discuss for the betterment of Ethiopia and UNITY!
@MesfinGirma-py4sn
@MesfinGirma-py4sn 10 ай бұрын
I'm looking forward to the interview. Without a doubt, it's going to be very informative and intellectually stimulating
@abdulch9491
@abdulch9491 10 ай бұрын
I can tell before I watch this interview going to be fire 🔥
@muletadessie6755
@muletadessie6755 10 ай бұрын
የአገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ እያነሱ ስለመፍትሄው መጠየቅ እና መሞገት ያስፈልጋል። የት ተወለድክ የት አደግክ እንዳይሆን አደራህን 🙏
@rodas9491
@rodas9491 10 ай бұрын
I guess u are new to his interview
@ciscco7
@ciscco7 10 ай бұрын
Jawwee is amazing. All of Ethiopian must care for him. He is one of amazing person. Please don't forget that all haters are due to bad narrations that created by government on him. He is totally amazing guy
@calebalex2593
@calebalex2593 10 ай бұрын
ሰው ከማጨፋጨፍ ውጪ ምንም አቅም የለውም ጉራ ብቻ
@ciscco7
@ciscco7 10 ай бұрын
@calebalex2593 Please give me evidence. Once a time, I am also thinking like you. Just listen to yourself, not media's and fake sources those are running for their own business.
@tilahunbutta9205
@tilahunbutta9205 10 ай бұрын
Genuine politician vs Genuine Journalist i cant wait to watch it
@kenytaye9229
@kenytaye9229 10 ай бұрын
Where is full veiod 😢
@tehaabdo2627
@tehaabdo2627 10 ай бұрын
I'm waiting for the best interview ❤❤❤ The two best journalist and politician's
@JoHaile-n7y
@JoHaile-n7y 10 ай бұрын
The most incredible Media! However, filtering should be crucial who need to be interviewed on such popular channel. Just to keep up subscribers numbers solid ..
@ethio880
@ethio880 10 ай бұрын
አሁን ካለው እርምጥምጥ ፖለቲካ የተሻለውን መስመር የሚያሳይ ሊሂቅ ነ ው ጀዌ ....❤❤❤❤
@ayantuqamar7421
@ayantuqamar7421 10 ай бұрын
I can’t wait this interview❤❤❤❤
@aymenmustafa3041
@aymenmustafa3041 10 ай бұрын
Can't wait
@dawitkassahun9064
@dawitkassahun9064 10 ай бұрын
ዋው ዋው ደሬ እንኳን ደህና መጣህ ያንተን ኢንተርቪው ማዳመጥ መጽሐፍትን እንደማንበብ ይቆጠራል፤ኑርልን።
@KeryaMohammed-h1y
@KeryaMohammed-h1y 10 ай бұрын
ጀዋር ወሬው ናፍቆኝ ነበር ስጠላው ነበር አሁን ግን ወድድጀዋለሁ❤❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ወንጀለኛ ከሚባሉት አንዱ ነው...
@DhibbooBiloo
@DhibbooBiloo 10 ай бұрын
JAWAAR MUHAMMED
@Detectioncontainment-xy7yq
@Detectioncontainment-xy7yq 10 ай бұрын
Thank you so much, Dereje!
@Funnyveryfunny
@Funnyveryfunny 10 ай бұрын
UUU, I can't wait to see you, the king!
@betheldawit1993
@betheldawit1993 10 ай бұрын
Dere is one of The best journalist in Ethiopia ,i cant wait..He Will face Him very intellectual Way!
@kelemeworkbasha2433
@kelemeworkbasha2433 10 ай бұрын
The professional politician with professional and ethical journalist.I respect both.
@henockng5648
@henockng5648 10 ай бұрын
ይህ ቃለመጠይቅ በቀጥታ መተላለፍ ያለበት ነው
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 10 ай бұрын
❤❤jaw the hero
@marimagudato5952
@marimagudato5952 10 ай бұрын
Jaweeee my king ❤❤❤❤❤❤
@quafseid
@quafseid 10 ай бұрын
ደሬ እና ጁሀር በዉነቱ የሁለታቹም አድናቂ ነኝ ደሬ በብዙ ክፍሎች ከፋፍለህ ዝርዝር መረጃ እንደምታደርሰን እተማመናለሁኝ
@ee6582
@ee6582 10 ай бұрын
በድሃ ደም ላይ ማትረፍ የሚፈልግ፣ ራሱን ጋዜጠኛ እያለ የሚጠራ። አይ ጊዜ እዚህ ላይ ደረስን።
@MilkonT-w3x
@MilkonT-w3x 10 ай бұрын
I watch arts tv rarely, may be this could change my mind. I can't wait.
@abdelfetaahmedin8468
@abdelfetaahmedin8468 10 ай бұрын
Wow 2 የማከብራቹ ሰዎች ስታወሩ ለመስማት እሁድን መጠበቅ ግድ ነው።
@abditadese2333
@abditadese2333 10 ай бұрын
The ever sweet,transformative and actual GPS of our current politics interview if the focus of journalist good.
@Hundaaf4953
@Hundaaf4953 10 ай бұрын
Welcome 🤗 ABBA Qeerroo, Qube Generations Leader of the century! May The Almighty's protection with you!
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 10 ай бұрын
ደረጄ አቦ ዘርህ ይባረክ። ጀውሀር መሀመድን የሚጠራጠር በድንቁርና አረንቆ ውስጥ ዛሬም እንደ ድሮው እየዋኘ ያለ ቅዠት አለሙ የሆነ ብቻ ነው።
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 10 ай бұрын
ሰው ጠፍቶብህ ነው ይሄን አውሬ ገዳይ የምታቀርበው።
@jawarhusen
@jawarhusen 10 ай бұрын
One of theBest journalist in ethiopian
@GGU900
@GGU900 10 ай бұрын
አረ ሙሉውን ልቀቁልን🙏🙏
@salimabdela6047
@salimabdela6047 10 ай бұрын
የምወደውን ሰው ከምወደው ጋዜጠኛ ጋር ዋው ኸረ እሁድ ቶሎ ድረሰ
@shime9317
@shime9317 10 ай бұрын
Can wait, to see this interview. I used to hate Jawar...but I think he is getting matured and started balancing things. His prediction was magical specially about the wars in this country.
@saraiyoub3135
@saraiyoub3135 10 ай бұрын
ደረጄ, ጀዋር መሐመድን እንግዳ አርገህ መጋበዝህ ችግር የለውም ነ 0:06 ገር ግን ሰውዬው እጁ በደም የተጨማለቀ ነው ሌላው ቢቀር የሻሸመኔውን ማንም አይረሳውም, ሲበዛ ዘረኛ ነው ለስሙስ እስላም ነኝ ይላል በእስላም አስተምሮት ዘረኝነት በጣም የተወገዘ ነው peace be upon him prophet Mohammed ዝረኝነት ጥንብ ነው ብለዋል 🙏ነገር ግን ጀዋር ፅንፍ የረገጠውን ዘረኝነቱ ይዞ መካና መዲና ተጉዛል ክአንዴም ሁለቴ , ያም ሆኖ ምንም አይነት ለውጥ አልታየበትም እንደው የህመነት ስፍራው ( መካና መዲናን )ነው ያረከሰው 😢😢😢እንዳንድ እንድሱ ፅንፍ የረገጡ ሰዎች ጥሩ politician ነው ይላሉ ነገር ግን የከሰረ ፓለቲከኛ ነው የጎጠኛ politician 21st century የትም አይደርስም እመኑኝ አለም የት ደርሳል! ለዛሬ በዚህ ይብቃኝ
@samsonmengesha8435
@samsonmengesha8435 10 ай бұрын
Full video please 😊😊
@hdgfjf389
@hdgfjf389 10 ай бұрын
Ena le sewyew bya sayehon derya ant selhonk menm zegjet benorh enktatelalen we love you dera❤
@melatvmelat8116
@melatvmelat8116 10 ай бұрын
Oh Jawar Good to see you and long to watch your interview. Stay blessed
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 10 ай бұрын
ጥያቄ ካልጨረስክ ብዙ ጥያቄዎች አሉብን 1) ኢትዮጵያ ውስጥ ትግል የሚባለው ሀሳብ መቅረት አለበት. መንግስትን በሀይል ማስወገድ መቅረት አለበት ምክንያቱም ሻእብያ, ወያኔ, ኦነግ አገር ከማፍረስ ከማውደም ውጭ ያመጡ ለውጥ የለም. የጃዋር አመለካከት? 2) ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረጉ ትግሎች በውጭ ሀይል የተጠለፉ ናቸው የጃዋርን በኮምፒውተር ወያኔን ጣልኩ ያለውን ጭምር ምሳሌ ጃዋር በውጭ ሀገር ተማርኩ ያለው ትምህርት መንግስትን እንዴት እንደሚጥል ነው. 3) የትግራይ ጦርነት ጊዜ ከመጀመሩም በፊት ከወያኔ ጋር ተስማሙ ይል ነበር ይሄ ደግሞ የማይክ ሀመር ሀሳብ ነበር?
@Tamenavas
@Tamenavas 10 ай бұрын
ደርዬ ላይብሪሪያችን ናፍቀኸን ነበር። I can't wait.
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ደርዬ ❤
@Harartube12
@Harartube12 10 ай бұрын
Alhamdulilah Well come back ❤Bullo❤ PM of Ethiopia
@tewodrosdemisse9886
@tewodrosdemisse9886 10 ай бұрын
የስንት ምስኪን ደም በእጁ ላይ አለ ዕንቅልፍ ይወስድሀል ወይ ጃዋር በለው ደሬ
@ZelalemEsatu-u7s
@ZelalemEsatu-u7s 10 ай бұрын
መቼ ነው የሚተላለፈው ሰአቱንም plc
@mahletdaniel5922
@mahletdaniel5922 10 ай бұрын
ደርዬ የኔ ጌታ ምነው ጠፋህብን. የኔ ነገር አዋቂ! የኔ ትልቅ ሰው
@EmranAwel-m9h
@EmranAwel-m9h 10 ай бұрын
ጀዋር ምርጥ ሰው
@hananahmed-gf5ue
@hananahmed-gf5ue 10 ай бұрын
ጀዌ ስወድህ ❤
@olyadtemesgen8165
@olyadtemesgen8165 10 ай бұрын
Interview of the year.
@ermiasyohannes7901
@ermiasyohannes7901 10 ай бұрын
Tesfuye I'm glad you make it
@AyalewTaye-ov5xx
@AyalewTaye-ov5xx 10 ай бұрын
Thanks Dere
@lemmajaleta3838
@lemmajaleta3838 10 ай бұрын
Why don't you release the full interview 😞
@GHKD2491
@GHKD2491 10 ай бұрын
Subscribed . Feten feten argut engidiaws 😊
@MrX-co1ju
@MrX-co1ju 10 ай бұрын
ጋሼ ደረጄ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል እስኪ በዛው ወደ ዘሞባቤ ኮሌኔልሉ ጋር ሻገር በል
@Sim575
@Sim575 10 ай бұрын
my best journalist and poliician cant wait
@hanutube332
@hanutube332 10 ай бұрын
መቼ ነው ምለቀቀሁ ሙሉው
@toffikredwan56
@toffikredwan56 10 ай бұрын
Looking forward for this interview
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 295 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 2,9 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Ethiopia news today Nov 9,2024
8:03
Helen media
Рет қаралды 10
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 295 МЛН