ጄነራል መንግስቱ ነዋይ ሲሰቀሉ በቦታዉ ነበርኩ| ጥቁር እንግዳ|

  Рет қаралды 31,173

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
በጣም ጨዋ ሰው...ምሳ ሳህኑን ይዞ በጠዋት ዳርማር ሲሄድና ኳስ ሲጫወት እንጂ አልባሌ ቦታ አይታይም ነበር። ትንሻ ሜዳ ከቢረጋና መርሹ ገር በኳስ ለወታደርነት ሲመረጡና ሲጫወቱ አይቼቻቸዋለሁ።😍
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
Good interview, Arefayne was one of my favorite Mechal club players.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Omg, legend...thank you for the interview
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ገነነ አንደኛ ነህ!!
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Жыл бұрын
ገነነ ሊብሮ እናመሰግናለን። አረፈዓይኔ ይገርማል በጨዋታ ዘመኑ ያስደሰተንን አንረሳም። ነመኛታ
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
ጨረቃ በር ...ሞሪስ😍
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
አረፉ አይኔ አብነት ሆቴል ዋርካ ያለበት ሜዳ እጫወት ነበር ያለው አብነት አጠገብ "ትቅደም "ሆቴል ነበር አሁንም አለ ከዚሁ ሆቴል ጀርባ መደዳ የግንብ መጠጥቤቶች የተስሩበት ቦታ ሜዳ ነበር አንድ ዋርካ ቅቤ ይቀቡት የንበረ ነበር እንደ አድባር ይሚያዩት አዴ ሜዳ አሁንም አለ
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
ከዋርካው ስር የጦጤና መኮንን ምርጥ የሰፈራችን ተወዳጅ የኳስ ሊቆች ቤት ነበር❤❤❤🙏
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
@@tedlatekie7156 ጦጤ አሁንም አለ ቋንቁርሬ (ሀይሉ )ስሞኑን ሞተ አንተ የዛ ስፈር ልጅ ነህ ተድላ ተኬ ድሮ ውውክማ ውስጥ የማቅው የፉነተስላም ተኬ ወንድም ነብር ቤታችው ከጆስ ሀንስን ፊት ለፊት ወደውስጥ ገባ ብሎ ክይቅርታከተሳሳትኩ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Жыл бұрын
መንግስቱ ነዋይ ለፍርድ ቤት ቀርቦ የተናገረውን በሸገር ኤፍኤም ሰምቼው በጣም ወሳኝና ቆራጥ ምንም የማይፈራ እውነተኛ ሰው ነበረ። ታድያ የዚያ ግፍ ዛሬ ላይ እንደዚህ ለመሆን ደረስን...
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
አዴ ሜዳ !
@hassennuru8024
@hassennuru8024 Жыл бұрын
So the guy must be 120 year old look good for his age amazing thanks ask him what he eat amazing from Philadelphia
@Abrar5280
@Abrar5280 Жыл бұрын
ስፖርተኛ ነዋ።ሚስጥሩማ ጫት አትቃም፤አታጭስ፤አትጠጣ፤ከጠጠህም ወተትና ውሀ ጠጣ። No other secrets
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት Жыл бұрын
ያሳዝናል ህዝቡ ለምን ነፃ አውጭዎችም ቁሞ ያስገድላል? ለአገርና ህዝብ ለትውልድ ነፃነት የሚነሱ ጀግኖችን በመካከሉ ሲሰቁሉ: ሲታሠሩ: ሲገደሉ በፍርሀት ተሸብቦ ጀግኖቹን ካስጨረሰ በኃላ መጨረሻ እራሱን ለባርነት ለግድያ ለእሥራት ለብባርነት ይዳረጋል!!!
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 Жыл бұрын
very humble real soldger . loveble real story teller ❤😅
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229 Жыл бұрын
ባሻ አረፈ አይኔ ከልጅነት ጀምሮ በቅርብ የማውቅህ ጀግና በመጨረሻም አጥሻ እን ሲያ ወላሞ እነ አሚኮ እነ ቹራ እረ ትውስታ እንደዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 Жыл бұрын
አረፈ አዴ ሜዳ😮የድጋፌ ወንድም🤔
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 Жыл бұрын
አረፈ! ኮስ ስይዝ ምላሱን ያወጣ ነበር እና አለማየሁ ፊኛ ይሄ ባርያ በቀኝ ፍሬቻ እያሳየ በግራ እየሄደ እስቸገረኝ አለ🤣
@Abrar5280
@Abrar5280 Жыл бұрын
ቂቂቂቂ!!! that is so funny!!!
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
😆 😆 😆 it is true & so funny!
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Жыл бұрын
ሽመልስ አብዲሳ ሲሰቀል ለማየት ያብቃክ ዕድሜ ይስጥክ
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 Жыл бұрын
ሊብሮአችን
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
አረፈአይኔ ስላየው ደስ ብሎኛል
@temesgent1192
@temesgent1192 Жыл бұрын
ገነነ ከሰውዬው ታሪክ ጋር የማይገናኝ ጥያቄ እየጠየቅህ ወሬውን ለምን ታንዛዛለህ:ለምን በቀጥታ ወደገደለው አትገባም?
@temesgenmendera6049
@temesgenmendera6049 Жыл бұрын
"ጥቁር እንግዳ" የተሰኘው ፕሮግራምህ ተወዳጅ ቢሆንም እኔ ግን የፕሮግራምህን ስም አልወደድኩልህም ምክንያቱም ጥቁር እንግዳ "ሞት" ማለት ይመስለኛል : እባክህ ስያሜህን ቀይር :: በተረፈ አቶ አረፋይኔን አመስግንልኝ :: አንተንም አመሰግናለሁ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ጥቁር እንግዳ ማለት ሳይታሰብ የሚመጣ ማለት መሰለኝ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Жыл бұрын
ጥቁር እንግዳ ማለት ከዚህ በፊት መጥቶ የማያውቅ ማለት ነው በኛ አካባቢ።
@012345678952645
@012345678952645 Жыл бұрын
በድንገት የመጣ እንግዳ ነው ጥቁር እንግዳ ማለት !
@genetkiberet7740
@genetkiberet7740 Жыл бұрын
That is not bad the name represents ,new guest ,never be in the house in amhirke .
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Жыл бұрын
የማምነው ሰው እንደነገረኝ ገድለው ነው የሠቀሉት። ንግግር የለም። ስርአቱ ሲያልቅ 4 ላንድሮቨሮች ቂጥ ለቂጥ ገጥመው ሬሳውን በ አንደኛው ጭነው በ4የተለያየ አግጣጫ ስለሔዱ የት እንደወሰዱት ተመልካቹ አላወቀም።
@yifelabuna7
@yifelabuna7 Жыл бұрын
abte ayitehal? sew kenegereh ezaw atara
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Жыл бұрын
@@yifelabuna7 ለነገሩ አስተያየቴን የሰጠሁት ለገነነ ነበር።ከርሱም መልስ አልጠበቅሁም።ታሪክን ስለሚከታተል እንዲያጣራ በማለት ነው። ባለታሪኩም የታሪክ ሰው ነኝ አላለም ። በእድሜም ሆነ የመረጃ እጥረት የሚሰማውን ተናገረ እንጂ ቆየት ባለ ጊዜ የተናገራቸው ነገሮች አብዛኛው ግምታዊ ነው።ወዳንተ ልመለስና ዛሬ የፃፍኩትን እንኳን መረዳት አቅቶህ አይተሀል ወይ ብለህ ጠየቅኸኝ።ረጋ። ገነነው እስቲ መፃህፍቶችን አገላብጠህ መልስ ስጠኝ ጊዜ ካገኘህ። ከመፅሀፍም ከጊዜም ትንሽ ተራርቄያለሁ።አመሰግናለሁ።
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
የነገረዎት ከግርማሜ አሟሟት ጋር አምታተውት መሆን አለበት።
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Жыл бұрын
@@zerguat ይሆናል እንግዲህ ጊዜው ረዘመ። እድሜ ይስጥልኝ።
@getachewgezaw3893
@getachewgezaw3893 Жыл бұрын
በቀዳዳ በነፃ ነው የምናየው ረስቶት ይሆናል እንጂ 50 ሳንቲም ያለውማ ገብቶ ያያል 15 ደቂቃ ሲቀር በነፃ እንገባለን
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
በትክክል: ዘጉቶ ይሆናል።
@danielali870
@danielali870 Жыл бұрын
እርስዎ ነው የሚባለው : አንተ ብለህ ማውራታችሁ ይገርማል : They don’t teach you in journalist school in Ethiopia. Please address for you guests and And the stories with respect.
@zelman202
@zelman202 Жыл бұрын
They are the same age n the same level what is the respect of amusement?
@wubituwoldyes9969
@wubituwoldyes9969 Жыл бұрын
​@@zelman202q
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Mengist gelbetaa argeheee siferedebe betseqelll maninnn teragemale?!!
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ኳሱ ሳይጀመር አለቀ:: ለነገሩ ሰውዬው ብዙ ታሪክ ያለው ነው ቀጣዩን እንጠብቃለን
@raciseme9320
@raciseme9320 Жыл бұрын
Teyekewe bethame tedeberahalge teyake teyeke hatasewerame megemereya gazeteyente temare
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
ምን አድርጎ ነዉ? ይቅርታ ታሪኩን ስለማላዉቅ ነዉ? ነቡሱን ይማር🙏🏽
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ንጉሱን ሊገለብጡ ሞክረው ነው እሳቸው ለሥራ ውጭ አገር ሄደው ሸኝቷቸው ተመልሶ ብዙ አርበኞች በላ ግን እቴጌ ታመዋል ብሎ ጠርቶ ሰብስቦ ገደለ ከዛ የንጉሱን የመጀመሪያ ልጅ በወር ደሞዝ ይተዳደራሉ ብሎ በአባቱ ቦታ አነገሳቸው። በመጨረሻም አከሸፉት። ንጉሱ እሱንም ወንድሙንም ይወዷቸው ነበር ወንድምየው በጣም የተማረ ሆኖ ሃይለኛም ተናጋሪም ነበር ግን ማንም አይነካውም እውቀት ስለነበረው ማርክሲስት ነበር ስለዚህ የመሬት ከበርቴ አይወድም ድሃ እና ሃብታም እኩል ይሁን ይል ነበር። አንጎሉ ስለማይገኝ አልነኩትም በራሱ ጊዜ መንግስት ግልበጣው ሲከሽፍ ተታኩሶ ሞተ ወንድሙንም እንዳይያዝ ብሎ ተኩሶበት ነበር ታክሞ ድኖ ተፈረደበት ተሰቀለ። ጀነራል መንግስቱ ነዋይ ይባላል የክቡር ዘበኛ ዋና አዛዥ የንጉሱ እጅግ ቅርብ ከልጆቻቸውም ይልቅ ያቀርቡት ነበር ይባላል። ወንድሙ ግርማሜ ነዋይ ይባላል።
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
ጨካኝ ኑጉሰ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ጨካኝ የተበሉት መንግሥቱ ነዋይን ስላሰቀሉ ነው? ከንጉሡ በኋላ የመጣው አንድ ትውልድ ጨርሶ ኢትዮጵያን ለወንበዴዎች አስረክቦ ኮብልሏል እኮ። ከዚያ በኋላ ያለውን ሁኔታ የቅርብ ታሪክ ስለሆነ ትንተና አያስፈልግም። መንግሥቱ ነዋይ መንግሥትን ለመገልበጥ ሙከራ ከማድረጉ በላይ፣ ራስ አበበ አረጋይን፣ ራስ መንገሻ ስዩምን በአጠቃላይ 15 ሹማምንቶችን ገድሏል እኮ። በዚያን ወቅት የገደለ ይሠቀላል
@kalidanassefa
@kalidanassefa Жыл бұрын
በማንነታቸው ብቻ ሰዎች በግፍ የሚገደሉበት ፣የሚፈናቀሉበት አካላቸውን የሚያጡበት ለብዙዎች ምድራዊ ሲኦል የተደረገች ሀገር ላይ ቆመህ ንጉሱን ለመስደብ መሞከር አይከብድም? እሳቸው ጥቂቶችን ቢገድሉም ቀጥታ በወንበራቸው ስለመጡባቸው እንጂ ከሳቸው በሁዋላ እንደምናየው በሀሳብ የተለየውን ሁሉ እየሰበሰቡ አያስሩም አይገሉም።ደግሞስ እሳቸው ጨካኝ ከተባሉ ዛሬ ላይ ባልተገባ ጦርነት መቶ ሺዎች የሚቆጠር ሰው ያስፈጁት ምን ይባሉ?
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
ተው ሰላም አገር ሲያደፈርሱ ህዝቡ አላመፀም አልጠየቀም ዝግጁም አልነበረም። ክብር ለንጉሱ
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
@@tedlatekie7156 በጥይት የሰዉ ልጅ ከተገደለ በሃላ መቀበር መሆን ሲገባዉ አሰከሬን በተከለሃይማኖት አደባባይ እንድሰቀል ትዛዝ የሰጠ የንጉሰ ኑጉሰ ብሎ እራሱን የሰየመ: ለንግሰና ብሎ ንግሰት ዘዉድቱን በአርመኖች የደኩተር ነጭ ኮት ለብሶ ዶክተር አሰመሰላቸዉ ያሰገደለ: ጀግና አርበኛ በላይ ዘለቀን ጣሊያንን ተዋግቶ ድል ያረገ በሰቅላት የገደለ: የወሎ ህዝብ በረሃብ በጥማት እያለቁ ሃ/ሰላሴ አዉራፖ ወርቅ ለነጮች ይበትን ነበር አ.አ ጭምር ... አያቴ ኩብር ዘበኛ ነበሩ እሳቸዉ ብዙ ነገር አንደተረት ይነጉርኝ ነበር።
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ተፈጥሮና ታሪክ ለውጥና እድገት በቅጡ ከተረዳነው እንደ ልጅ ተፀንሶ ተወልዶ ድሆ ቀዝኖ ተራምዶ ተንተባትቦ ተናግሮ አድጎ ተድሮ ወልዶ ባለፈው ልጅነቱም አይማረርም አይፀፀትም ።ማህበረሰብም አስተዳደጉ ልክ እንደ ልጅ ነው። ንጉሰ ይቅርና ባርነትም እንኳ በግዜው የመላው አለም ተራማጅ የስልጣኔ በር ሆኖ አገልግሏል። ህህይወት አልጋ ባልጋ ናት ያለው ማነው። የታሪክ ህይወት ባህርይ ግዜውን የመጠነና የተፈጥሮ ህግን ያማከለ ተፈራራቂና ተለዋዋጭ ነው........ወዘተ
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Жыл бұрын
የጄኔራል መንግስቱ ንዋይን ስቅላት አስመልክቶ የተናገረዉ ከእዉነታ ያፈነገጠ ነዉ
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын
ወታደር ሲቀበር፣ ወይኔ ወይኔ፣ ይባላል ወይ ብሎ ጥያቄ አለ?
@bajajetube4131
@bajajetube4131 Жыл бұрын
Yeha agatami ameletonal
@teshomeseifu5605
@teshomeseifu5605 Жыл бұрын
አንቱታውን ምነው እረሳችሁት ሟቹ ጀነራል መሆናቸውን ለምን ዘነጋችሁት
@besfat6571
@besfat6571 Жыл бұрын
በእውነት አሁን እኛም አገር አለን ብለን እናወራለን
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 Жыл бұрын
የተሰቀለ ነፍስ ማየት ያስፎክራል አንዴ ? ወሬ ያጣ ቀላማጅ ።
@dawittesfaye8325
@dawittesfaye8325 Жыл бұрын
Ethiopia ማለት ጉደኛ ሰይጣን 😭🥹🥹🥹😭😭💔
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 Жыл бұрын
Most of his explanations are false. 1)EPLF fighters are not Gorillas fighters. 2)Nakfa town was under the control of EPLF since 1977 not as he said. 3)He said EPLF fighters were eating only rice.This is completely false. 4)ELF fighters were not only Muslim as he said.They were mixed from all Nationalities of Eritrea.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 52