No video

ጄ/ል ተፈራ ስለ እጅ መስጠቱ፣ “ፋኖ ለ14 ተከፍሏል” ዳንኤል፣ የኢሳያስ ውሳኔ በኢትዮጵያ፣ ጃዋርና ሽመልስ፣ ዐቢይ ከUAE የጦር መሳሪያ፣ በጎጃም ውጊያ|EF

  Рет қаралды 191,706

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 300
@alyastesfaya1324
@alyastesfaya1324 Ай бұрын
የአማራ ትግል ህዝባዊ ነው በግለሰብ ላይ የተንጠለጠለ አይደለም ጠላት ጮቤ አትርገጥ ሺዎች አሰግድን አፍርቷል ። ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤❤❤
@samsonberhane942
@samsonberhane942 Ай бұрын
😊
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉ትክክል
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
አይር መንገዱ በሌብነት እየተርመስመስ ነው የጋላዋች መጫውቻ ሆኗል
@TititTitit8
@TititTitit8 Ай бұрын
Be tekekel❤❤❤
@abisinya117
@abisinya117 Ай бұрын
​@@AbiyAhemdundected😂❤
@TEEK4039
@TEEK4039 Ай бұрын
“ሰይጣን ይሻለኛል” ኣሉ እነሆ “አብይ-ዳንኤልን” ሰጣቸው እንዲያጣጥሙት።
@abusumeya8911
@abusumeya8911 Ай бұрын
አንተስ የየት ዜጋ ነህ? ተው ድድብናህን በልክ አድርገው እንጅ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
ዳንኤል ከነልጆችህ መድሀንያለም ያሳብድህ
@henokGoyitom
@henokGoyitom Ай бұрын
እነደ ህፃን መበሻሸቁ ይቆይ እና ሚጥቅመህን ለይ ፡፡
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete Ай бұрын
የጀነራል ተፈራ ማሞ ግምትና ፍረሐት ትክክል ነው። ከተማረከው የፋኖ መሪ እጅ ላይ በተገኙት ሞባይል፣ ብልፅግናው ብዙ ተንኮል ሊሠራ ይችላል፣ በተለይ ፋኖን ለመከፋፈል ሊጠቀሙበት ይችላሉ፣ ጥንቃቄ ያሸዋል።
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤ ሞት ለብልፅግና
@TititTitit8
@TititTitit8 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j Ай бұрын
መልካም ዜና። የኢ አ መንገድ የሻዕብያ ሰላዮችን ማመላለስ ያቆማል ማለት ነው።
@tewodros4795
@tewodros4795 Ай бұрын
ደብዳቤው ማህተብ የለውም ውሸት ነው :: ከሆነም ገና ከመስከረም በሁአላ ነው
@soliyan
@soliyan Ай бұрын
አይ ጊዜ ኢሱ ኢሱ ብለው የገዛ ህዝባቸውን አውድመው ታሪክ የማይሽረው ጠባሳ ትተው አሁን ሁሉም ተረት ሆነ አይ ፈጣሪ ስንቱን አየን
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለተገፋዉ ፋኖ😢😢
@TititTitit8
@TititTitit8 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l Ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️✌️👋🙏
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Ай бұрын
ጊዜ ለሁሉም ይፈረዳል እንደዛ ሲያሸቃብጡ እንዳልነበር የማያዛልቅ ፀሎት ለቅሰፈት እንደዛ ተባብረው ኤርትራ ሀገራችን ሲሉ የኤርትራ አምላክ ብለው ሲዘምሩ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጭፉ ሰጋቸውን ደማቸው ሲጠጣ የነበሩ የኤርትራ አራዊት ሰራዊት እልል ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ቀን አለው በመከራ እልል ያለ መከራው ከትውልድ ትውልድ ይቆያቸዋል
@tibebutsegaw2092
@tibebutsegaw2092 Ай бұрын
Let by gones be by gones ቂም አትያዙ ሁሉንም ለፈጣሪ ስጡ።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Ай бұрын
ጊዜ ዳኛ
@r-hgman3651
@r-hgman3651 Ай бұрын
But we shouldn’t and we are not saying the same should happen to the Amhara people. We saying to Amhara elites, the enablers of Tigray Genocide.
@uppertech6672
@uppertech6672 Ай бұрын
አማራ ጠላቴ ነዉ ያለው ማን ነበረ ? 4:30 ሴት የደፈረውስ? ትምህርት ቤት ያወደመውስ?
@itsmer6605
@itsmer6605 Ай бұрын
Amhara ena Orthodox telatachen belachu 48 Amet mulu Amharan detebedelu norachu. 27 Amet yee zare politics Ethiopia laye Amtetachu tewuuu setebalu Tigray selam new eyalachu naber, Ethiopians sebalu daree honachu lemayet aydel. Esatu kenantew jemere, Aheya Ena Fares kelem eyekebachu, torenet bahelawi cheferachen setelu alneber endee?? Amhara minee yadregachu?? Kilelu deres yee tigree gelgel gebtoo yawedemewen yedeferewen Amhara yeresaw meselachu endee?? Yegize guday new reference tekerbalachu, Ertria laye Misayelee sayker lekachu letorenet gabezachu ekoo new. Yaa Hulu wetader chefchefachu torenet jemerachu Amhara minee yargachu?? Yederoo Amhara yelem ahun zeem belo yemiyayachu, Kee Amhara Sudan yeshalenal yalewen Debretsion yezachu teboterefaalachu, ahunem afachehun zegu, Ethiopia endeh miskelkel endetel yaderegachut enante tigrewoch yametachut zeregenet new
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
@TititTitit8
@TititTitit8 Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TititTitit8
@TititTitit8 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ውርደት ለዳኔኤል ለአብይ ይሁን
@TititTitit8
@TititTitit8 Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም እናመሰግናለን።
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Ай бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤️
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 Ай бұрын
የገቡት መኪናወች ተገዝተው ሳይሆን በእርዳታ የተሰጡ ናቸው ገዝተው አስገቡ የሚለው ሀሰት ነው
@user-cw6gm2tt4r
@user-cw6gm2tt4r Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪
@TelahunEthio-wq1hf
@TelahunEthio-wq1hf Ай бұрын
Zemebele yematereba yanite fano eyetibetatinee newe ......!
@birhanuyigletu72
@birhanuyigletu72 Ай бұрын
እናመሰግናለን ድምፅ ሌለው ህዝባችን ድምፅ ስለሆናችሁ።
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 Ай бұрын
ትግራይ የነኩሸ እየወደሙነዉ ሰላምሸ ይብዛ ገና ብዙ እናያለን አትንኩን ብለን ነበር ጉድገድ ለቆፋሪዉ✊✊✊✊
@Dinkem-wz2kg
@Dinkem-wz2kg Ай бұрын
Tigray war kille milion people in amhara region all may be not even 5,000 suppose to be not even killed 1 person. Bottom line is weyane cause of creations of fano if you understand. But creations of fano is very very important. I can't explain to you
@henyteka9008
@henyteka9008 Ай бұрын
እናንተ እኮ ወድማችሗል አታምንም እንዴ ምድረ አጋሜ
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን ።❤
@tsimele8360
@tsimele8360 Ай бұрын
በመሳሪያ ብዛት የፀና የለም። በህግ እንጂ።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Ай бұрын
#ጀግናውን ምኒልክ የፈጠረ ማህበረሰብ ውስጥ #አሽከሩ ጋንኤል ክብረት መፈጠሩ ያሳዝናል።#አማራ💪💪💪🇪🇹
@emdunahaile5892
@emdunahaile5892 Ай бұрын
እንዴዴዴዴ ቅርብ ግዜኮ የቁርጥ ቀን ልጅ እየተባለ ሲቆለጳጰስ ነበር 😊 ከምኔው?
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ኧረ የሆዳምም ደሃ አይደለም!
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b Ай бұрын
መድኃኔዓለም የአቢይን ወንበር ጠባቂዎች በጎጃም ምድር ይቅበራቸው ፣ሞት ውርደት ሽንፈትና ክስረት ለመከላከያ ጦር ፣ድል ለአማራ ነፃ አውጪ ፋኖ ።
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
The best media in the whole ethiopia
@Man12210
@Man12210 Ай бұрын
ፋኖ ወደፊት ብቻ‼️
@hlrdc3809
@hlrdc3809 Ай бұрын
PIA 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 Ай бұрын
እንወዳችሗለን በርቱልን
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 Ай бұрын
ፍኖ ከተቻለ ዳንኤል ክብረት ለማንም ስለማይጠቅም ቢገለው ለሁሉም መልካም ነው ያፈሰሰ ደብተራ ነው
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e Ай бұрын
አማራ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@TititTitit8
@TititTitit8 Ай бұрын
Welcome etiho forum❤❤❤🎉🎉🎉
@skylimit1423
@skylimit1423 Ай бұрын
ጨዋታው ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ ዘንዶው ከኢሳያስ ጋር ዘንዶው ከሱማሌ ጋር ዘንዶው ከቡርሀን ጋር ተፋጧል ! በቤንዛይድ ሞት አንዴ ጨጭቡለት
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Ай бұрын
መጀመሪያ ለሰው ለማዘን ሰው መሆን ያስፈልጋል
@melakunegash7556
@melakunegash7556 Ай бұрын
ኢሳያስ የትግራይን ህዝብ ካልጨረሰ እረፍት የለውም። ኢሳያስ ግፈኛ ነው። የትግራይ ህዝብ ኤርትራውያንን በድሎ አያውቅም። ኤርትራውያን በትግርራይ በፈፀሙት ግፍ ምክንያት ምድራቸው አኬልዳማ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል። ካርማ ነው! ጋንኤል ክስረት ምንም ቢል አይገርምም። ሽመልስ አብዲሳ የአብይን የስልጣን እድሜ ለማሳጠር ስለሚረዳን እኔ እሱን እንደውስጥ አርበኛ ነው የምቆጥረው!
@zz3455
@zz3455 Ай бұрын
አረ በድሎ አያቅም ሺ አመት የማትከፍሉት እዳ ነው የልጅ ልጅ ይወርዳል 1 ሚልዮን ምናላት ከባህር በጭልፋ ነው
@Abraham-wd6nb
@Abraham-wd6nb Ай бұрын
እረ ተው ዝም በል የትግሬ ጀኔራል በ1990 አመተ ምህረት ኤርትራ ላይ የፈፀሙት ዝርፈያ ቀለላል አይደለም
@asmarinex4798
@asmarinex4798 Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ኤርትራን በድሎ አያውቅም ማለት ከማንም የወያኔ አላማጭ የሚጠበቅ ነው። ይህን እውነታ ለማረጋገጥ ፡ አሉላ አባነጋና ፡ ሃጸይ ዮውሃንስ የሚሉ መጻህፍቶችን ብቻ አንብቦ ከ200 ዓመት ጀምሮ ትግራዮች በኤርትራ ህዝብ የፈጸሙት ግፍ መረዳት ይቻላል። በደርግና በኃይለ ሥላሴ ግዜም በእነ ፀጋ-ልኡል የተፈጸሙ ግፎች ተዘግበዋል። ከ1998 ዓ.ም ፈረንጅ ጀምሮ ለ20ዓመታት ያክል የተፈጸመው በደልም ዓለም በሙሉ የሚያውቀው ሃቅ ነው። እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ የኤርትራ ሰራዊት ወደ ትግራይ ድንበር ጥሶ ገብቶ አያውቅም። በአንፃሩ ግን ወያነ የኤርትራን ትላልቅ ከተሞች ወሮ ፡ ዘልቆ እየገባ ጭፍጨፋ አካሂደዋል ፡ ንፁህ ህዝብ ገድለዋል ፡ መቃብሮች አፍርሶ ሬሳዎችን ከምሮ አቃጥለዋል ፡ ዘርፈዋል ወዘተ። ይህ ሁሉ ሲሆን የኤርትራ ጦር ዳር-ድንበሩን ከመከላከል አልፎ ያጠፋው ጥፋት አልነበረም። አሁንም ቢሆን የሰሜኑ የመከላካያ ጦር ከኋላ ጨፍጭፎ ወደ ኤርትራ የገባና ፡ ወደ አስመራ ሚሳይሎች ተኩሶ ጦርነት የቀሰቀሰው ወያነ መሆኑን እየታወቀ ፡ በሻዕብያ ለተሰጠው የመከላከያ ምላሽ ብዙ አሉባልታ በወያኔ ቡችሎች ቢወራም ይህን ወሬፈና ማንም የትግራይ ተወላጅ ሰላማዊ ሰው የሚያውቀው ውሸት ነው። ጦርነት ወደ ቤቱ የጠራው ራሱ ወያኔ ነው።
@melakunegash7556
@melakunegash7556 Ай бұрын
@@asmarinex4798 እኔ የወያኔ ደጋፊም አይደለሁም። እኤአ በ11998 ትግራይን የወረረው እብሪተኛው ኢሳያስ ነው። አሁንም ከአብይ አሀመድ ጋር ጥምረት ፈጥሮ ትግራይን የወጋው ቂመኛው ኢሳያስ በባድመ ጦርነት የደረሰበትን ሽንፈት ለመበቀል እንደሆነ አለም ያውቀዋል!
@TsegaTadeg
@TsegaTadeg Ай бұрын
የዚች ሀገር ጠላት ጋንኤል ክብረት
@user-qg2en4ln4p
@user-qg2en4ln4p Ай бұрын
ችጋራም አሰመራ ማን ይሄዳል እናተ እንጂ አገራችን የምትመጡት 😂ተገላገልን ወንጀልም ስርቆትም ይቀንሳል
@user-pv8cb1uo3v
@user-pv8cb1uo3v Ай бұрын
እርዳታ ላኪ ሀገሮች እንኳን እንዳንተ አፋቸዉን ሞልተዉ ችጋራም አይሉም ከኢትዮጵያወዳ ችጋራም አለ እንደ
@debelasefere
@debelasefere Ай бұрын
Egna kenesu yebasin chigaramoch nen , demoz mekfel yakatew mengist teshekimeh enesun chigaram malet ye biltsigina ashker kemehon wuchi lela siyame ayinorewum
@soliyan
@soliyan Ай бұрын
የሻቢያ አቃጣሪ አድጊ ብሎ ስም ያወጣላችሁ እኮ ኢሱ ነው 😂😂😂😂​@@debelasefere
@Sami_tube
@Sami_tube Ай бұрын
ገልቱ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
ቆሻሻ ኢሱ ዳግማዊ ፑቲን ነዉ እንደ አብይ አህመድ ቡሺቲ ለማኝ አይደለም ገና ኢሱ ይገዛሀል ጥንብ አንበጣ ለቃሚ
@MulugetaAbrham-hg3io
@MulugetaAbrham-hg3io Ай бұрын
Peace for Ethiopia
@Revivalgebereegziabher1929
@Revivalgebereegziabher1929 Ай бұрын
😢😢😢
@user-mt5nv7dl3y
@user-mt5nv7dl3y Ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪aayezon abye meqtel yelebetim fano ayezon tenker bel
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria Ай бұрын
በጋሞ ሰዎች ሞተዋል ያሳዝናል ነገር ግን 80 ተጋሩ በገጀራ ያረዱ ቢሄረሰቦች ናችው ስለዝ እግዘብሔርን ስራውን እየሰራነው
@uppertech6672
@uppertech6672 Ай бұрын
ተው እንጂ የጋሞ እናት ምን ታቅል ሀለች። አንተ ላይ ይሁን
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Ай бұрын
ብልግና ፓርቲ ያሠማራቸውን ወንበዴዎች ብሔረሰቡን እንደሚወክሉ አድርገህ አታቅርብ ።
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
አንተ ሻቢያ የተጋሩ ያልሆነውን ሀሳብ ኮሜንት አታድርግ! አናውቃችሁዋለን:: ለማጣላት የምትተጉ ናችሁ
@Adane-e4v
@Adane-e4v Ай бұрын
@user-rv9jh4fn7t
@user-rv9jh4fn7t Ай бұрын
እስክንድር እግር ያለው እባብ ነው።ፋኖወችን የሚከፍፋል የስልጣን ጥም ያለበት የውጭ ዶላር ያሰከረው የበረሀ አጋንት።
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d Ай бұрын
ደንቆሮ ካድሬ ወፈፌ ካድሪ መደዴ ካድሬ ሰገጤ ካድሬ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ሲጀመርም ጎጠኞች/መንደርተኞች በመሆናቸው የእናቴ ቀሚስ የአባቴ ሱሪ ማለትና በሰው ላይ ጣት መቀሰሩ አያዋጣም!
@user-rv9jh4fn7t
@user-rv9jh4fn7t Ай бұрын
@@yeshanewrede6520 ጋልየ ነህ ወይስ ጋሌዋ
@getachewhaftu6445
@getachewhaftu6445 Ай бұрын
ክርስቶስ ሆይ ሰላም ለሃገራችን ስጠን
@techawatch
@techawatch Ай бұрын
ፋኖየ አማራን ነጻ ማውጣት ስለሆነ አንድ ነህ።
@zenukidane8045
@zenukidane8045 Ай бұрын
ከአብይ ጦር በላይ የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት ከብት የሆነ ሠው ነው!!
@kedirtenw3413
@kedirtenw3413 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@CASTROSUUU
@CASTROSUUU Ай бұрын
ዳንኤል ክብበረት አራዳ እንዳይሉት ፍራነት ይታይበታል ሀይማኖተኛ እንዳይሉት ክደት ይበዛበታል ሚኒስትር እንዳይሉት ሎሌነት ያጠቃዋል እንደው በጥቅሎ የማይሞት ሞት ሞቷል
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 Ай бұрын
በረራ ኣቋረጠ 😂 እሰይ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀሬ ነበር
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ዳኔልክስርት፡በጣምታሟልበቅርቡያብዳል
@DanielAsefa-sd4lq
@DanielAsefa-sd4lq Ай бұрын
እናመሰግናለን ethio fourm
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT Ай бұрын
I think , Eritrea will block their airspace to Ethiopian planes
@HaileabAts.g
@HaileabAts.g Ай бұрын
ዳንኢለ ክብሪት አንተ የተናገረውን መጠርጠርን ይናፍቅሃል እንዲያውም የሚያምንህ የለም!
@abisinya117
@abisinya117 Ай бұрын
ሰዎች አማርኛ የተናገረ ብቻ አማራ አይደለም ስለዚህ ተጠንቀቁ ብዙ ነገሮች ከማበላሸቱ በፊት 😢😊
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
ትክክል: ትግርኛ ተናጋራ መስለው መርዝ የሚረጩትን ለዩ: ምፍረ ሻቢያ መርዘኛ
@FantahunMisganaw-l8q
@FantahunMisganaw-l8q Ай бұрын
ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@klm9872
@klm9872 Ай бұрын
Selam❤❤❤❤❤❤❤❤
@takelegemechu7003
@takelegemechu7003 Ай бұрын
በርቱ
@yitbarek350
@yitbarek350 Ай бұрын
ፋኖ ይረከባቸዋል! አምሐራ በ መድፍ እና ድሮን እንኩአን አልተሸነፈም 👌
@user-ir5oz9gq8j
@user-ir5oz9gq8j Ай бұрын
ምነው ለብልፅግና ስብስብ እሄ የመሬት ናዳ ለነሱ ባረገላቸው
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Ай бұрын
🙏💛❤️
@user-cx1dq4eo3t
@user-cx1dq4eo3t Ай бұрын
❤❤❤ Ethio Forum
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 Ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤
@dawitegirma
@dawitegirma Ай бұрын
የኢሳያስና የአብይ ፍቅር አልነበረም የትግራይ ጥላቻ ነው ያቆራኛቸው
@Ofiin2977
@Ofiin2977 Ай бұрын
Welcome
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tinadina6358
@tinadina6358 Ай бұрын
❤❤❤🙏
@amanuelamanuel7050
@amanuelamanuel7050 Ай бұрын
Welcome ❤❤
@sofiabesher1742
@sofiabesher1742 Ай бұрын
አይ ተደሚርና ኢና 😂😂
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 Ай бұрын
የሄን ጋኔን ክስረት ያንተን ሠጨረሻ ያሳየኝ🙏
@selomonLake-kg6ku
@selomonLake-kg6ku Ай бұрын
My gojjam👈👈👈👈👈💪💪💪💪💪💪💪
@ButnaBaley
@ButnaBaley Ай бұрын
በልፃጊዋች ኢትዮጵያዊ አይደለም እኮ 🤔🤔/ሞት ለብልፅግና ና ለብፅግና ፍርፋሪ ተቀባዮች
@atsion7214
@atsion7214 Ай бұрын
Thanks ❤😂❤❤❤❤❤❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
Ethio Forum ❤
@KaleabHagazi
@KaleabHagazi Ай бұрын
#1
@tonymerne8125
@tonymerne8125 Ай бұрын
Bertu
@pate840
@pate840 Ай бұрын
ኢሱ ብድር በዝቶባታል መክፈል ሲያቅታት 😅😢😂
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
Selam my family❤❤❤❤❤❤
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Ай бұрын
ህዝብ በኑሮ እና በቤት ችግር እጦት እየተሰቃየ እነዚህ ስልጣን ብርቁ በህዝብ ገንዘብ ይቀልዳሉ
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 Ай бұрын
መንግስት ቢኖር መታገት ባልመጣ ምን መንግስት አለ
@penafrica4321
@penafrica4321 Ай бұрын
ማንም ያልታጠቀ ዜጋ በማንም መገደል የለበትም።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j Ай бұрын
በተዘረፈ የትግራይ ወርቅ የሚገዙ የጦር መሳሪያዎች አያስግርምም።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ከአላሙዲን ጋር ሆነህ ወርቅ ከየት እነደዘረፍክ ይታወቃልና አትጃጃል።
@seidyimam641
@seidyimam641 Ай бұрын
Peace for All
@BezawitNurhusien
@BezawitNurhusien Ай бұрын
በቃ የሄ ሁለቱም ጦርነት ይገባሉ የታወቀ ነው።
@bizettube414
@bizettube414 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m Ай бұрын
ስዎችን በመግደል ና በመስግደለ ለስልጣን ላይ የለው መሪ የሀዘን ስሚቱ ያጋባውል እንዴ ???
@rishanbitow3197
@rishanbitow3197 Ай бұрын
❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j Ай бұрын
ኢሳያስ የኣብይ ና የኣማራ ጓደኛ ነበር ፍቅሩ ግን ከልብ ሳይሆን ትግራይ ለማጥፋት ነበር በውሸት የሚደረግ እዉነት አያሸንፈውም መጨረሻ ተባባሪዎች ሁሉ እየተባላ ነው ግፍ መስራት መልሱ ይህዐነው
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Ай бұрын
ERITREA ERITREA 🇪🇷 ESAYAS AFOWERQI FOR EVER
@DawitMelese-m8j
@DawitMelese-m8j Ай бұрын
አይ ሰሜን ሸዋ የአማራ ትግል ሽንፈት ከሸዋ ይጀምራል ጎንደር ያዉ የታወቀ ነዉ ግማሹ አብይን ይላል ግማሹ ጫካ ገብቶ እየታገለ ነዉ ጎጃም አማራን መምራት ያለብን እኛ ነን ይላል ወሎ ያሉ ፋኖዎች አብዛኞቹ በሚባል ደረጃ በቅርብ ቀን ለብልፅግና እጃቸዉን ይሰጣሉ ዋና ዋና የሚባሉት የወሎ ፋኖ እጅ ለመስጠት ተስማምተዋል
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Ай бұрын
ሌባ😂
@FathimaRahmat-th5qt
@FathimaRahmat-th5qt Ай бұрын
Ere bakih
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d Ай бұрын
እጅ ሰቶ የት ሊኖር ነው?
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d Ай бұрын
እጅ የሰጠውን ቀን ጠብቆ ይቆራርጠዋል ይሄ የሴጣን ውላጅ:ካልገባው እጁን ሰቶ ይሞክረው::
@user-vf4rr8uj2c
@user-vf4rr8uj2c Ай бұрын
እንግዲ ኢትዮጵያ ጠላትህ ማን ነው? ትረሳ ይሆን?
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
ፋኖን የሚሳደበው ፋኖ #ዳኒኤል ክስረት ዘ እም friend of ይሁዳ 😂
@wine488
@wine488 Ай бұрын
ከ3አመት በፊት የነበረ ጭፈራ ሁሉ ተበታትኖ አለቀ በቃ ይገርማል መርህ አልባና የዉሸት ፖለቲካ መጨረሻ ያዋርዳል ገና ብዙ እናያለን አይ ኢትዮጵያ
@Peaceandlv
@Peaceandlv Ай бұрын
In Ceneteral ETHIOPIA በሀዲያ ዞን in all woredas የሰኔ ወር 2016E.C ደሞወዝ እስካሁን አልተከፈለም የዚህ በድህነት እና በጭቆና ለሚሰቃየው የመንግስት ሠራተኛ ድምፅ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁኝ። ኢትዮፎረም ምርጫችን ነው!!
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i Ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@user-vf4tl9pf9u
@user-vf4tl9pf9u Ай бұрын
በብለፅግና ዉሲጥ ያሉት ሲብሰቢ የህዝብ ኪቡረ የለለዉ ነዉ
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 Ай бұрын
FAO በቁጥር የማይገለጽ ረሀብተኛ የሚቀመሰ የሚላሰ አጥቶ ሌላው ሕዝብም ጦሙን ለማደር በተገደደበት አይደለም በቅርቡ ሸልማት የሰጠው መሰልጠን እንዲህ ከሆነ መሰልጠንን የዓባይ ውሃ ይወሰደው O
@Tkkj73
@Tkkj73 Ай бұрын
The capitulation of colonel Aseged Mekonnen on his own free will to the government soldiers, or his sudden forced captivity by his enemies shouldn’t have to take anyone by surprise. It is a fact of life that every soldier should know that these three things death, capitulation, and captivity can happen in any war regardless whether one is fighting a domestic war against his own people or against foreign enemies that anyone is engaged in the battle field.
@habeniyaa
@habeniyaa Ай бұрын
በዐብይ ሳንባ የሚተነፍሰው ሽመልስ አብዲሣ መቀባጠሩን ትቶ አድርግ የተባለውን ብቻ ቢያደርግ ይሻለው ነበር ። የታንዛኒያው የዕርቀ ሠላም ንግግር የተቋረጠውም መልሶ መጀመር ያልተቻለውም በመንግሥት መሠሪነትና ኋላቀር የአገዛዝ ስልት ምርጫ ምክንያት ነው !
@derejebelayneh5424
@derejebelayneh5424 Ай бұрын
የዜና ርዕስ አሰጣጣችሁ ደስ አይልም፤ይህን ከእናንተ አልጠብቅም።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j Ай бұрын
ለሌባ ሌባ ቢሰርቀው ለፈጣሪ ይደንቀው።የሌብነት አለቆች ሲወነጃጀሉ ማየት አይገርምም።
@KahsayLuel
@KahsayLuel Ай бұрын
ኢትዮ ፎርም 💛❤️💙💙
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Ай бұрын
ወዘሮ ዳኔል ባለቤታቸውን ለማስደሰት አቶ አብይን እና እነሽመልስን ለማስደስት ያረገችው ነው
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 15 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
የተከፈተው ጥምር ጥቃት ፤ በረራ ማቆም ወደ ወረራ? |ETHIO FORUM
17:43
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН